259ኛ ገጠመኝ ፦ እጅግ አደገኛ ደብተራና ጠንቋይ በቀላሉ ሲጋለጥና ሲሸነፍ

Пікірлер: 874

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf11 ай бұрын

    በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ ደካማ እህታችሁ 😢😢😢😢ከቱ ነኝ በሀፅያት የኖርሁ ያለሁ አይነ ልቦናየን አብራልኝ ቸሩ መድሀኒያለም😢😢

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht99752 жыл бұрын

    መምህር እራስህን ጠብቅ በርግጥ እግዚአብሔር ነው ጠባቄው ምድረ ደብተራ ስለሜናደድብህ ጠላት ይበዛብሀል እና ቅድስ ሜካኤል ይጠብቅህ አሜን

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o2 жыл бұрын

    አው መምህር የነፍስ መአድ ጠቅሞኛል ገጠመኙ ደግሞ እጅግ ያስደነግጣል (ያስፈራልም) በቅዱስ ገብርኤል መስቀል አቤቱ ጌታ ሆይ ከእደዚህ አይነት የአጋንት ስራ በኪነ ጥበብህ ሰውረን አሚን ፫

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    2 жыл бұрын

    😭😓😥😓

  • @amelewerky6313

    @amelewerky6313

    Жыл бұрын

    ​@@samuraiadisabab9260 d SC

  • @user-uc5fr1mc2w

    @user-uc5fr1mc2w

    10 ай бұрын

    አሜን 😍😍😍

  • @mitmitmi
    @mitmitmi2 жыл бұрын

    በስመአብ በዝህ ገጠመኝ ላይ የተማርኩት ምን ያክል እግዚአብሔር ምህረቱ የበዛ እደሆነ ምን ያክል እኛን ልጆቱን እደሚጠብቀን ተረድቻለሁ የእውነት አስባችሁታል በዚህ ሰውዬ በመናፍስቱ ስራ ምን ያክል ህዝብ እደሚጠፋ መገመት አያቅተንም እንኳንም ተመለስህ እንኳንም ለቁድስ ቁርባኑ በቃችሁ በቤቱ ያፀናችሁ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏❤

  • @golgota2123
    @golgota21232 жыл бұрын

    መምህር እውነት እኔ 100% እምንሀለው ይህ ታሪክ እኔም እቀዋለው በቅርብ ባሉ ስወች እየተስራ ያለ የመናፍስት ስራ ነው እንዳውም እድሉን እግቸ ብናገር ደስ ባለኝ ልክ እንተ ያልከው ታሪክ እራሱ ስው ካላየ እና ካልደረስበት አያምንም ቢሆንም ግን መምህራችን በርታልን

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe54232 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን።ዋናው በመሀል የምትናገራቸው ከታሪኩ የበለጠ አስተማሪ ስለሆነ ቀጥልበት እመቤታችን ብድርህን ትክፈልህ ብዙ ፈተናዎች እንዳለብህ ይገባናል የእውነት አምላክ ይርዳህ አሜን።

  • @user-addisalem1213

    @user-addisalem1213

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tghahayoutuification

    @tghahayoutuification

    2 жыл бұрын

    Betam bemehal yemynagerachew waist Sint temirealehu enema not book eyeyazku biadamit elalehu hule I wish he can do abedio on this points he always mentioned thanKs God for everything may God grant you more grace and many blessed years Amen

  • @user-yz7yq9ki5p

    @user-yz7yq9ki5p

    2 жыл бұрын

    @@user-addisalem1213ረ

  • @user-yz7yq9ki5p

    @user-yz7yq9ki5p

    2 жыл бұрын

    @@user-addisalem1213 ረ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    2 жыл бұрын

    @@user-addisalem1213 ውድ እህት ወንድሞች በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉን

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw75802 жыл бұрын

    መምህር እጅግ ድንቅ ነው መድሃኒዓለም እኛንም ከጉድ ያውጠን ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @masrat6799
    @masrat67992 жыл бұрын

    መምህር ያለማወቅ ብዙነጉር አለ ፃዋን እቤት አስቀምጦም ይኬዳል እድሜ ለአንተ ዛሬ ነው የነቃነው ቤተሰቦቻችንም እዲነቁልን የሱፍቃድ ይሁንልን መምህር ሰላምህን ያብዛልክ

  • @dinatube6757
    @dinatube67572 жыл бұрын

    በስመአብ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው መምህራችን እናመሰግናለን የሚያስተምር ት/ት ነው

  • @user-sp7rp6nr7h
    @user-sp7rp6nr7h2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የነብስ ማዕድ በጣም የምንጠቅበት ነው ከቅዱሰ በረከት የምንገኝበት ነው ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህርችንየአግሎት ዘመንክ ያባርክልን አቤቱ ይቅር ሁላችንንም ጠፍትናል ለንሰዓ ሞት አበቅን ከርሰችን ሕይውት እናማር መንፊስ የለም የሚታሉ ርዕሱን አይታቹ የሚተሰድብ እስክ ሼር እየርገን እናደርሰ አንድ ንፈስ መድን ምክንያት እነሆን እግዚአብሔር ቸር ነው

  • @user-yn9pz7vi6x
    @user-yn9pz7vi6x2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሁል ጊዜም እግዚአብሔር ነው በእውነት ይገርማል እርሱ በቸርነቱ ይጎብኘን ይቅር ይበለን ።መምህር እኔ የማውቀው ጎረቤታችን ለሊት እራቁቱን የሚዞር ማለት ያው የሚሰልብ ነበር እያየነው በጣም ሀብታም ሆነ ከዚያም በገዛ ዘመዱ ሀብቱን ተቀማ ተመልሶ ደግም ደኸየ ያው ዲያብሎስ ይሰቅልና መልሶ ያዋርዳል መምህር አይዞህ በርታ ተስፋ አትቁረጥ። ሰው የሚለው አያጣምና በርታ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጠላት ዲያብሎስን ቅዱስ ሚካኤል ከእግርህ በታች ይጣልልን አሜን አሜን አሜን

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata53532 жыл бұрын

    አዉነትነዉ መምህሪችን በጣም ይገሪማል ፈጣሪ በቸርነቱ ይማረን ይቅሪ ይበለን አዉነት በፀሎት እስብን ወለተማሪያም ወልደ ስላሴ ወልደ ኣማንኤል ቤተሰብቼ

  • @user-kn9mw6ok9q

    @user-kn9mw6ok9q

    2 жыл бұрын

    እመብርሃን ታሰባቹሁ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    2 жыл бұрын

    @@user-kn9mw6ok9q ውድ እህት ወንድሞች በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉን

  • @yeshufekadu5086
    @yeshufekadu50862 жыл бұрын

    ይገርማል ተባረክ የሰው ልጅ በተለይ ኢትዮጰያዊ ኮተታም ነን

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn52932 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ይሄን video ካየሁት በኋላ ለልጄ የገዛሁት ክታብ ነበር ቀድጄ ሳየው ውስጡ በጨርቅ የተሰፋ ነገር አለ ጸበል አድርጌ ጥያለሁ ለማቃቸው ሁሉ ደወልኩ ሳናቀው ታስረናል እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b2 жыл бұрын

    አምላክ ክብሩ ይስፍ ነስሃን የሰጠን አምላክ የኛ አዛኝ አምላክ አንተም መምህራችን የነብስ ማህድ በጣምትልቅ ትምህርት ነው አምላክ ልቦና ይሰጠን የጰጥሮስን እንባ የስጠን አምላካችን

  • @user-po6ds1fp5z

    @user-po6ds1fp5z

    2 жыл бұрын

    ת2(-.xh. . . .gg, by bfnnnnnnnnnnmnnnnn. 🔘⚪

  • @abal9359
    @abal93592 жыл бұрын

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ላይምሮ እጅግ እሚከብደ ገጠመኝ ነው አበቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን ማረን እስተዋይ ልቦና ይስጠን ጌታየ ሆይ ሌሎችን ጠንቋይ አስማቶን ልባቸውን ይመልስ

  • @saniatube2360
    @saniatube23602 жыл бұрын

    በእውነት ደጋግሜ እያዳመጥኩት ነበር ቀን ሙሉ ለምንድነው መምህራኖችን ማወቅ ያቃታቸው? አባ ገ/ኪዳን እንዲት እንዲት እንደሚያላግጡ መናፍሰት መናበብ አይችሉም እያሉ ሲስቁ በእውነት እኔ በጣም ገረሞኛል ደግሞ ሞነክሴ ናቸው መሠለኝ ምዕመኑም ተይዘዋል በዛ ላይ አብረው ይሰቃሉ ልቦና ሰጣቸው በእውነት

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew30792 жыл бұрын

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን 👏👏👏

  • @prime5689
    @prime56892 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሠማልንመምህራችንፀጋውንያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህመምህራችን

  • @hayhay9005
    @hayhay90052 жыл бұрын

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አድነን መምህር ወገኖቼ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ የሆነብኝ ሳላቀዉ ተሰቃየሁ 😭😭

  • @user-xp8qw7ly2g
    @user-xp8qw7ly2g2 жыл бұрын

    መምህርዬ እንዴት የሚዘገንን ታሪክ ነው በጣም ውስጤን እረብሾኛል በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ 😞😞ሁሌም ስለ ምታነቃን አናመሰግናለን 🙏🙏 እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    2 жыл бұрын

    😓😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😓😥😥😥😓😓😓😓😓😓😓😓

  • @AmarchShkur

    @AmarchShkur

    11 ай бұрын

    ENMESGNLEN MEMEHR

  • @samson934
    @samson93421 күн бұрын

    መምህር ተስፋዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረክ በርታ ብዙ እኔን የመሰሉ ሰዎችን ታድናለህ

  • @user-kg5zy9rb4b
    @user-kg5zy9rb4b2 жыл бұрын

    መምህራችን የነፍስ ምአድን በጣም ጠቅሞናል 💚💛❤

  • @yonashaile6136
    @yonashaile61362 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ከነቤተሰቦችህ ።ከኤርትራዊው ወንድምህ

  • @zinashabate192
    @zinashabate1922 жыл бұрын

    እግዚኦ መሃርና ክርስቶስ ሰውረን ጌታ ሆይ የሚገርም ነው መምህር የምትናገር ነገር ሁሉ እውነት ነው

  • @user-je8fr9wm1v
    @user-je8fr9wm1v2 жыл бұрын

    አዎ መምህር የነፍስ ማዕድ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው እና አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy34562 жыл бұрын

    የነፍስ ማዕድ ጠቅሞናል መምህር በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @asnakumekonenasnakumekonen386
    @asnakumekonenasnakumekonen3862 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገነ ይህን ያደረገ ዉድ መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ መልካም መምህር በእውነት የሚገርም ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit7112 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሰው መስለው አውሬ ከሆኑ ክፉዎች አድነን፡ እናቴ ኪዳነምህረት ከዚህ ክፉ መናፍስት ሴራ ጠብቂኝ አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88432 жыл бұрын

    የማእድ የምታቀርባችው ሥንክ ሳር ቀጥልበት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያበርታህውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @kdstarsema5142
    @kdstarsema51422 жыл бұрын

    ዛሬ ምንም ትምህርት የለም እንዴ ብዬ እየጠበኩ ነበር ። ገጠመኝ እና ትምህርቱ ሱስ ሆኖብኛል ። እኔ ብቻ ነኝ ግን ወይስ ሁሉም ሰው ነው ? እግዚአብሔር ግን ታሪክን እንደሚቀይር በራሴ አየሁት እኔን መንፈሳዊ ትምህርት ሱሰኛ ያደረገኝ እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን ምስጋና የባህሪው የሆነ እግዚአብሔር እውነት ነው እና እናመስግነው ። እባካችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ 🙏

  • @anaana-gm9bp

    @anaana-gm9bp

    2 жыл бұрын

    ወይ እህት ፣ለእግዛብሔር ምንይሳነዋል፣እኔም፣ለመስማት፣እቸኩልና፣በቃ፣መልሶ፣ያስጠላኛል

  • @raeecell6431

    @raeecell6431

    2 жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው የምከታተለው ግን ስሰማ በጣም ይጨቀኛል መፈጠሬን እጠላለሁ አልቅሸም አይወጣልኝ

  • @kdstarsema5142

    @kdstarsema5142

    2 жыл бұрын

    እኔ ደግሞ ሰይጣን አነደሚዋረድ ስሰማ በጣም ደስ እያለኝ ነው መዳምጠው

  • @user-dc8kx6bv4l
    @user-dc8kx6bv4l2 жыл бұрын

    በእውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው😥 የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ከገጠመኙ ይልቅ አተ በምሀል የምትሰጠን ማብራሪያ በጣም ነው የሚጠቅመን እናመሰግናለን ሰምተን እኛም ተጠቃሚ ያድርገን ✝️💒❤️

  • @abi4294
    @abi42942 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እወነት በጣም ይገርማል እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው ባንተ ላይ አድሮ ያስተማርን ልኡል አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከው አሜንንንንን እማ ፍቅር ትጠብቅህ፣፣፣፣፣፣

  • @allaama9702
    @allaama97022 жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አቤት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢

  • @fera7834
    @fera78342 жыл бұрын

    የነፍስ ማህድማ በትክክል የጣፈጠ ማህድ ነው ተባረክ

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji60942 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚገርመው እግዚያብሔር ለሁላችንም ምህረትን ይላክልን

  • @selamselam8386
    @selamselam83869 ай бұрын

    😢🙏ኦ እግዚአብሔር ኣቦይ ከነዚ ኣደጋዎች ሰውረኝ መምህር በፆሎቶም ኣስቡን😢🙏

  • @rawtrrr9653
    @rawtrrr96534 ай бұрын

    ደብተራን ልቦና ይሰጣቸው ወንድሞቸ እኔ እህቶቸ ይህው በአጎታችን ምእንያት እድላችን ተይዞ እድሜ ልካችን ብኩን ሁነን ሳንኖር እየኖርን ነው እግዛብሒር ይገፅሳቸው ፈጣሪ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o2 жыл бұрын

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እንካን እግዚአብሔር ከዚ ክፉ መንፈስ አላቀቀህ ወንድሜ ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8942 жыл бұрын

    የሚገርም ነው ያልተወን ያብረሐሙ ሥላሴ ምስጋና ይድረሳቸው አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @Alemalisho
    @Alemalisho8 ай бұрын

    እድሜ ይስጥልን መምህር እኛም የምሰማበትን ጆሮ ይስጠን

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi49642 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚገርመው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወገኖቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና እያላቹሁ ይህን ገጠመኝ ስስማ መንፈሱ ያለቅሳል😭😭 እያነቀኝ ሊጮህ ነበር በስመአብ

  • @selamneeri5546

    @selamneeri5546

    2 жыл бұрын

    Egziabher yitebkish

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67482 жыл бұрын

    እጅግ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለኽይወት ያሰማልን የእኛ ዉድ መ ምኽራችን። በነፋስ ማአድ ፕሮግራም ብዙ እዉቀት አግኝተንበታል እናመሰግናለን

  • @justdoit1446
    @justdoit14462 жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew30792 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @meazagaltgray9338
    @meazagaltgray93382 жыл бұрын

    _ዝማሬ መልአክት ያስማልን የመጨረሻው ያለው መዝሙር ሊንኩን አስቀምጥሉኝ ውዶቼ_

  • @h6ey335
    @h6ey3352 жыл бұрын

    በጣም እምገርም ና በጣም አስተማር የሆነ ገጠመኝ ነው🤔 መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልን በእውነት🙏 ገና ቡዙ ነገር እንማራለን ከገጠመኙ ብቻ ሳይሆን ባንተ ጥንካሬ ጭምር ነው የምንማረው በእድሜና በፀጋ ኑርልን እንወድሃለን( #እግዚአብሔር_አምላክ_ሆይ_ተስፋ_ስላሴን_ፀጋውን_አብዛልን) አሜን🙏

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @abebagebremedihin2985

    @abebagebremedihin2985

    2 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @MahletAmare-dw5jy

    @MahletAmare-dw5jy

    8 ай бұрын

    በጣም ይገርማለ መምህር

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa75102 жыл бұрын

    መምህር የነብሰ ማእዕድ ጠቅሞናል በእውነት

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu30652 жыл бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሰማለን ጸጋው ይብዛ ልብና ኮላሊት የሚያውቅ እግዚኣብሔር ስለ ሆነ በጸሎት እንትጋ ፥ መስተዋል ይስጠን ኣሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76962 жыл бұрын

    እንካን በደህና መጠህልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ኣዎ የነፍስ ማኣድ ጦቅሞናል መምህራችን

  • @amanuel5687
    @amanuel56872 жыл бұрын

    .አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r2 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እኛ ሰዎች እኮ ደንዝዘናል እውነት ለመናገር የደብተራ መንፈስ በመንፈስ ተወረናል ለነቃንበት ነው እንጂ በዚህ ሰአት አቤት ጉድ መቼም እኮ የበቤተክርስቲያን ካህን ወይም ዲያቆን የክፉ መናፍስት ያደርጋሉ ማለት ይከብዳል ብቻ ሀገራችንን እኮ የጎዳት እኮ ይሄው ነው የእውነት 😭

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ከክፋ እስራት ይፈውሰን መምህር እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ✝️🤲💕💕💕 አቤት የሰው ልጅ ለመንፈስ እንዲህ መገዛት ለማይከፈለው ለማይቆጣው ጌታ ለመገዛት አምላክ ይርዳን እንኳን ተፈወሰ ከእስራቱ ትዳሩ ይባረክ

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v2 жыл бұрын

    ይገርማን እኔ የተርዳሁት የዚህ ያክል ተዋርሶት ፈቅዶ ከተዋርሠው ቡኋላ እንዲህ በቀላሉ መሸነፉ ✝️🔥

  • @user-xj6ul3tj1u
    @user-xj6ul3tj1u2 жыл бұрын

    *እንካዕ ብሰላም መፃኩም መምህረይ ብጣዕሚ ዝገርም ነገር እዩ ብዙሕ እንተማሃርና ኢና ፀጉኡ የብዘሐልኩም*

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u2 жыл бұрын

    መምህር አተን ባይሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ምን ነበር የሚበቃን የሚገርምህ መምህር የኔ አባት የተወለደው በሰባት ወሩ ነው ግን መልካም ደግ ለሰው ሁሉ አዛኝ አባት ነው ክርስትና ስሙም ወልደ ሀዋሪያት ነው ግን መልካም ደግ አባት ነው

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ተስፉ ሥላሴ እድሜና ጸጋውን እብዝቶ ይስጥህ እም ብርሃን አተለይህ. በጸሎት እስቡኝ ውድ የመምህር ትምህርት አድማጮች ወለተ መድህን

  • @atimengstie2719
    @atimengstie27192 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ክፉ መንፈስ የፈለገው ቢሰለጥኑ እኛ ከነቃን በጸሎት በስግደት ማሸነፍ ይቻላል በፈጣሪ ሀይል በእመቤታችን ምልጃ በቅዱሳ መላእክትን በሰማእታት በጻድቃን እናሸንፋለን ከኛ ጋር ያሉት ይበልጣል። እውነትም አዲስ እንደ ገና መወለድ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ።

  • @astekastek1000
    @astekastek10002 жыл бұрын

    በስላሴ ስምአቤት የሴጣን ማይሰራዉየለም መቼም ሚገርም ገጠመኝ ነዉ አቤቶ ልቦና ይስጠን ወላዲተአምላክ ትገፅጠዉ

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም ነው የገረመኝ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @user-hq9gc6po1b
    @user-hq9gc6po1b2 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ከባድ ነው የሚሰማው ጉድ ገጠመኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj73632 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j2 жыл бұрын

    ውድ የተዋህዶ እንቁ ልዩ መምህሬ እንደምን አለልን እንኳን ደና መጣልን የስደት ተስፋችን የመዳን ቅመሞች እንዴት ናቹሁልን ኑኑኑኑኑ እስኪ አብረን ባአንድ እንከታተል ኧረ መምህር የዛሬው ደግሞ ዘግናኝ ነው በእውነት ልጨረሰው አልጨረስው እያልኩ ጨተሰኩት በእውነት እኒን ደፍተሮች ከምድረ ገፀ ያአጥፋልን ወገኖች እየኖርን አይደለም ሙሉ ለሙሉ በስደት እንሰቃያለን አገር ቤት ያአሉ ወገኖቻችንም እንዲሁ ይሰቃያሉ በእውነት መዳን የማይውድ ጠማማ ትውልድ ስንቱን ጉድ ነው ምንሰማው ቤተሰቦች ጀሮችን አለመፈንዳንቱን ሳሰብ የእግዚአብሔር ቸረነቱን አመሰግናለሁ ሌላ መምህርዬ ሁሉም ስው እንደ አንተ እንቁ ለተዋህዶ ልጆች ተቆርቆሪ ስዎችን ያአብዛልን መደሐኒያለም በእውነት ቃል ያጥረኛል መምህር ሺአመት ኑርልን በርታልን አንተ በርትተ እኛንም እያበረታ ነው ያአለሁ መምህር እየዘገነነኝም ቢሆን አዳምጨ እንድጨረስ ሰለረዳኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስው ለዝማሬ የዝማሬው ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ሰም ይክብረ ይመስገን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያአሰማልን እንውሃለን መምህራችን ውድ የተስፋ ስላሴ ፍሪዎች ደና ደሩልኝ አይዞቹሁ በርቱ ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ያአብዛልን አሜን

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በነብስ ሚኣድ ብዙ ተጠቅማለሁኝ😍😍😍 መምህሬ በኛ ሃገር ቡዳ የገደላቸዉ ከተቀበሩ በዉሃላ መቃብራዉ የተቆፈረ ኣሉ እንደመቱ ኣስመስሎ የልብ ትርግታቸዉ ፀጥ ያርገዋል ከዛ ወደ ፈለገዉ ነገር ይቀይራቸዋል ከፈለገ ወደ ጅብ ፣ወደ ጡቁ ደሮ ፣ይቀይራቸዋል ብዙ ጉድ ነዉ ያለዉ ለመመስከር ብየ ነዉ

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo6692 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ እመብረሀን ትጠብቅህ ለመስማት ሁሉያስፈራል መምህራኖች ሁሉም አልገባቸውም ስለመናፍት

  • @user-js7go2nz1i
    @user-js7go2nz1i2 жыл бұрын

    ምን አይነት ነገር ነው??? እንዴ!! እጅግ ይገርማል!!! የእግዚአብሄርን ስራ ከማድነቅ በቀር ምን ልበል!!! ወንድሙ እንዴት እንደወደቀ ማወቃችን በጣም ጠቃሚ ነው... አብዛኞቻችን የምንወድቅበት ይመስለኛል... አያይዘህ የነገርከንም ታሪኮችም በጣም ጠቃሚ ናቸው!!! ይሄን ሁሉ እውቀት(እስካሁን በትምህርት ዘመኔ ያልገኘሁትን ) ስላስተማርከኝ ምን እንደምከፍል አላዉቅም!!! የዋጋ ባለቤት ክርስቶስ እየሱስ ዋጋህን ይክፈልህ መምህራችን በርታልን!!!

  • @fevenshiferaw5472
    @fevenshiferaw54722 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እጅግ ድንቅ አምላክ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meazagaltgray9338
    @meazagaltgray93382 жыл бұрын

    _ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በጣም የሚገርም ነው በተለይ ደሞ በመሃል ገብተህ የምታብራራው ነገር በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ_

  • @user-vc8ld9zp3u
    @user-vc8ld9zp3u2 жыл бұрын

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የዛሬው ደግሞ በጣም ከባድ ነው አስተማሪም ነው አቤት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭 የእኛንም አይነ ልቦናችንን ክፈትልን አሜን፫

  • @almazabebe3273
    @almazabebe32732 жыл бұрын

    የነፍስ ማዕድ በጣም ነው የጠቀመን🙏🙏🙏

  • @selialmaz6029
    @selialmaz60292 жыл бұрын

    እንዴት ሰነበትክ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አምላክ ከፈተና ይጠብቀን የነብሰ መሀድ ጠቅሞናል እመብርሀን ትጠብቅልን ሀገራችን የአሰራት ሀገሯን ትጠብቅልን አሜን

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n2 жыл бұрын

    መምህር እንንኳሰላም መጣክ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ለኛም ይድረስልን በጣም የሚከብድ ነገር ነው በየቤታችን ያለጉድ እግዞፈጣሪ በምህረቱይማረን

  • @tsdatheshe3403
    @tsdatheshe34032 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እግዚኣብሔር ፀጋውን ያብዛልህ👏 መምህራችን እባክህን የህንን የክርስትና ስም ለአባቶች ስጥልን ወለተ ኢየሱስ ወልደ ማርያም ወለተ ሥላሥ ፍቅርተ ገብሪኤል ወለተ ሰንበት 👏

  • @21Maryam2
    @21Maryam22 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ የሕይወት መስታወት ነህ ማርያምን ነገዬን በእግዚአብሔር መንፈስ እንድቃኝ እንድኖር ታደርጋለህ

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት እኔ ገጠመኝ ለመዳመጥ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክንያቱ ከታሪኩ የበለጠ በመሀል የምትናገራቸው ሀሳቦች እጅግ አሰተማሪ ነውና ቀጥልበት እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p2 жыл бұрын

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለፃድቁ ለአባ ክሮስ ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ በረከታቸው ይደርብን አሜን አዳምጠን መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሁን አሜን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay17832 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልል እልልልልል እልልልልልልል

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-cd2yt1jo9x
    @user-cd2yt1jo9x2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem41502 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልን ❤️❤️❤️ ኸረ የሚገርም ገጠመኝ ነው 😭😭😭 በስላሴ ስም የሚገርም ከባድ ነገር ነው በእውነት ምን እንደምል ከበደኝ ...💔💔💔 በእርግጥ የሰው ልጅ ከመጀመሪያው ይልቅ መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ 🙏 የነፍስ ማዕድ ይቀጥል ብዙ ነገሮችን እየተማርንበት ነው የአባቶቻችን በረከቶቻቸው ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንድንነቃሰ ስላደረከን እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @user-gf5pr7mx4k
    @user-gf5pr7mx4k2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እዴት ደግ ነው አቤት ዝምታ አቤት ምህርቱ እቤት ጌታ ሆይ ማስታዋሉን ስጥን

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh22502 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰን ይሁን እንኳን ተመልሷልን እግዚአብሔር ፈፀሞችው ይሰማልና መምህችን የሰራህ ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልን አቤቱ ማሪን እኛም ማስተዋልን ይቃትን ልጆችህም መንግድህ ምራን አሜን ተሰፋ ሰላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj96762 жыл бұрын

    በእውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥ

  • @burtegirma757
    @burtegirma7572 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ያክብርልን በዉንአት መምራቺን ትለቅ ተምርት ነው የወሰድቁበት እማ ፍቅር ትጠብቀልን እግዚአብሔር ያገልገሎት ዘመኖተን ያርዘምልን

  • @user-tw9xc1tf3q
    @user-tw9xc1tf3q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም መምህር እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @adisnateestef4685
    @adisnateestef46852 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከአንተ ብዙ ትምህርትን እያገኘን ነው ፈጣሪ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emabettube3699
    @emabettube36992 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @melenatechane8299
    @melenatechane82992 жыл бұрын

    በጣም የምገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላካችን ክብሩ ይስፋ ሁላችንም ልቦና ይስጠን አንተ ክፉ መንፈስ ደሞ እሄ ነው መጨረሻህ እግዛብሄር ይገስፅህ እግዚአብሔር የያዘ ሁሌም ያሻንፈሃል ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-vs8ct6pw7d
    @user-vs8ct6pw7d2 жыл бұрын

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን በእውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ስንቶቻችን ነን ባንተ ትምህርት የተለወጥነው እየተለወጥንም ያለነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo5652 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜን

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    2 жыл бұрын

    ቃላህዉት ያስማልን መማህርዬ እኞ ቤት ነበረ እበባ ግን መማህር ግርማ ፀበል ረጨታዉት ነዉ የወጣወ እግዚአብሔር የመስግን ወደጀበ የቀይር አቀለወ እኔ በጣም ተማራልሁ

  • @sarateddy2302
    @sarateddy23022 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር. ስብሀትለአባ. አቤቱ አምላክ ሆይ. መልካሙን ምገድምራኝ

  • @saraT22
    @saraT222 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe75382 жыл бұрын

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው መምህር የነብስ መአድ በተለይ ብዙ ነገር የሚያስተምር መርሀ ግብር ነው ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @ageriketmawe9293
    @ageriketmawe92932 жыл бұрын

    እግዚኦ መሀረን ክርሥቶሥ የግዚአብሔር ጥበቃ አይለለየን እጀ ከበድ ነው ደካማነታችን አይቶ ከጠላት ይጠብቀን አሜን መምህራችን በውነት ቃለሂወት ያሠማልን ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ አሜን

  • @QalkidaYohans
    @QalkidaYohans3 ай бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እኖድሇለን

  • @guzotube-4503
    @guzotube-45035 ай бұрын

    ይገርማል ። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @selamgebre6344
    @selamgebre63442 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ መምህራችን እያንዳንዱ ቤት ቢፈተሽ ስንት ጉድ መሰለህ የሚወጣው እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንም 💔💔💔

Келесі