179ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እጅና እግር የሌለውን ሰው የቤት ሰራተኛው ምን አደረገችው

Пікірлер: 976

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i8 ай бұрын

    ፃድቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት በረከታቸዉ ጥበቃቸዉ አይለየን የተማርነዉን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p8 ай бұрын

    እንኳን ለፃድቁ ለወዳጃችን አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ፈጣር የምናዳምጥበትን ልቦና አይምሮ ይክፈትልን መልካም የማዳመጥ ጊዜ መጣው ሼር አድርገ አዳምጨ ስጨርስ እኮምታለው❤ በሉ ጥሩ ኮመት ጥሩ ሃሳብ ስጡ ሼር አድርጉ ላይክ አድርጉ ባይማሩበትም እናንተ ግን ላኩላቸው ❤

  • @eadendassy2860

    @eadendassy2860

    8 ай бұрын

    ወገኖቸ እባካቹህ የመምህርን ቁጥር እማታውቁት ላኩልኝ

  • @user-md1fe4jy8c

    @user-md1fe4jy8c

    8 ай бұрын

    አሜንየኔእህትበጣምጠንካራናትጎህክርስቲያንነሽሁሊምኮሚንትሽንአነባለሁዘወትርበቤቱያጽናሽእወድሻለሁ❤

  • @christinachebly1779

    @christinachebly1779

    8 ай бұрын

    🎉🎉

  • @b.tyoutube8191

    @b.tyoutube8191

    8 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን አሜን

  • @meronalazar1770

    @meronalazar1770

    8 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih8 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ በጣም ደስ ያለኝ🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @angesettsegaye8081

    @angesettsegaye8081

    7 ай бұрын

    ክብር ምስጋን ለድንግል ማርያም ልጅ በጣም ደስ ይላል ። መምህራችን አግዛብሄር ይባርኮት

  • @senibekalu4302
    @senibekalu43028 ай бұрын

    የወደቁትን የሚያነሳ የተናቁትን የሚያከብር የድንግልማርያም ልጂ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    8 ай бұрын

    አሜን መምህር ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በአንተ በዙ ነገር እያስተማርክ ነው

  • @samarr1112

    @samarr1112

    8 ай бұрын

    መምህር በጣም አመሰግናለሁ ባተ ትምርት ከራሴ አልፌ ለቤተሰብም ተርፌአለው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @melesekebede2793

    @melesekebede2793

    8 ай бұрын

    ደስደስ ብሎኛል ቃለሂወት ያሰማልኝ

  • @misayesilshi

    @misayesilshi

    7 ай бұрын

    Emenje Legzabre mesanwe. yelme 1:01:19

  • @user-bj9pt2hu4f

    @user-bj9pt2hu4f

    7 ай бұрын

    ስልካቸውን pls🙏🙏🙏 ላኩልኝ

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede37468 ай бұрын

    አቤቱ ጌታዬ አቤቱ አምላኬ ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነክ ለኔ እኮ ሁሌ አዲሴ ነክ አባይዬ ህይወቴ የዘላለም ቤቴ ተስፋ የቆረጠን ባዶ የሆነን ሰው አዲስ የምታረግ አንተን ሳስብ ሁሌ አለቅሳለው የአንተ ፍቅር ያስለቅሳል የድንግል ማርያም ልጅ አባይዬ የኔ ዓለም የኔ ሁሉ ነገር ተመሥገንልኝ ለዘለዓለም😂❤❤❤

  • @meronalazar1770

    @meronalazar1770

    8 ай бұрын

    Ewnet Hula adis yena Medaniyalem aboy temsgen selti zeyweda Weletka Temsgen kidemligh beyak sentu Yzerzerall Temsgen Medaniyalem aboy ..

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan70318 ай бұрын

    የወደቀን የሚያነሳ የተረሳን የሚያስታውስ አምላክ አለን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው የሚደንቅ ገጠመኝ ነው መምህር አንተንም እናመሠግናለን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu58868 ай бұрын

    መምህራችን ጻድቁ ተክለ ሐይማኖት ከነቤተሰብህ ከክፋ ይጠብቁህ❤❤❤

  • @sasab2001

    @sasab2001

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @myfano

    @myfano

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube23608 ай бұрын

    ዋይኔ መምህረዬ አጠልጣይ ገጠመኝ ነው ሰራተኛዋ እሱ ካገኝሁ በኋላ 3 ልጆች ሰጠኝ ሰትል ጨንቁኝ ነበር መጨረሻው በሰምአብ በጣም ደሥሥ ብሎናል እንዳቼ ቅን ልብ ያድለን ለሁላችንም ወንድማችን እግዚአብሔር እሰከመጨረሻው ይማረሕ ምሮሓል አሁንም ተመሥገን በል

  • @banchi514
    @banchi5148 ай бұрын

    ፀጋ የበዛልህ መምህራችን ዘወትር የአምላክ ጥበቃ አይለይህ የዘመናችን ጥልቅ ሐዋሪያችን ነህ ከፍ በልልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአቡነ ተክለሀይማኖት አባታችን አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏❤

  • @TigeethioHabesha-wl4jh

    @TigeethioHabesha-wl4jh

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx8 ай бұрын

    መምህር እንኳን ለፃደቁ ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ወርሀዊ መታሰቢያ እለት በሰላም በጤና አደረሰህ የዛሬው ገጠመኝ በጣም በጣም ደስ ይላል በየዋህነት በቅንነት ውስጥ አምላካችን ስራውን ሲሰራ መስማት እና ማየት ራሱ መታደል ነው

  • @tessg9437
    @tessg94378 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቸርነቱ አያልቅም የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይውን! መምህራችን እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክልን! የእነሱ ዘመንም የተባረከ ይውን! እናመስግናለን::

  • @hshshshsh7509
    @hshshshsh75098 ай бұрын

    የኔ ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ❤ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ

  • @temesgennega2079
    @temesgennega20798 ай бұрын

    ❤ ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገን ይሁን

  • @gghguj612
    @gghguj6128 ай бұрын

    መምህር እደሚና ጤና ይስጥህ ባተ ትምህረት ብዙ ትምህረት ተምሪአለሁ በጸሎት እና በስግደት ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ

  • @waletarafhael1097
    @waletarafhael10978 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልለሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችን የደረሰ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hirutanbssie5141

    @hirutanbssie5141

    7 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon5558 ай бұрын

    ውዱ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በረከትህ ይደርብን የመምህር ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ፃዲቁ አባ ተክለሐይማኖት ወርሀዊ በአል አሜን🙏🙏❤❤

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q8 ай бұрын

    መምህራችን እንኳን መጣህልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ስራ እፁብ ድቅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህራችን እረጅም እድሜ ይሰጥህ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዛሬም ይሰራል በባ ነዉ የጨርስሁት አቤት መታደል አቤት መመረጥ ነዉ አችልጅ ተባረኪ አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ከፈጣሪ በታች ትስፋ እዲኖረኝ አድርገሀኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hhhvj
    @hhhvj8 ай бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን🙏እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ፃዲቁ አቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @WendesenAyele-xo3ky
    @WendesenAyele-xo3ky8 ай бұрын

    እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43318 ай бұрын

    በስመ ሥላሴ እልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ መምህር ምን አይነት ቅንና የዋህ ብትሆን ነው ልጅቱ ግን ታድላ እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሣምርላት ልቦናዋን አይቀይረው ልጁም እግዚአብሔር በልጅ የባረከው ውስጡ የዋህ ስለሆነ ነው ትዳራቸውን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርክላቸው ግን የደስታ እምባ አስለቅሰውኛል 😥😥😥😥 ❤❤❤

  • @Mo3zaDada
    @Mo3zaDada8 ай бұрын

    እንደዛሬው ተመሥጨ አዳምጨ አላውቅም የእግዚአብሔር ሥራውድንቅነው እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት እኛን ደካማወችንም እግዚአብሔር መንፈሥቅዱሥ በኛላይደርብንበእውነቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye3848 ай бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጌ ማርያም, አፀደ ማርያም, ወለተ ሕይወት, ገብረ ፀድቅ, ገብረ ሕይወት ነው በፀሎት አስብን

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z8 ай бұрын

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ🤲😢

  • @fkrfkr9816
    @fkrfkr98168 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ገጠመኝ ሰፍ ብላችሁ እንደምታዳምጡ ሁሉ ኑ ዘመኑን ዋጁን እናዳምጥ የህይወት ምግብ የሆነውን ቃሉን እንቋደስ🙏

  • @Sameera-zt2rk
    @Sameera-zt2rk8 ай бұрын

    በእውነት፡በጣም፡የሚደንቅ፡ትምሕርት፡ነው፡እዛብሔር፡ይመሰገን፡ክብርለመዳሕኒአለም

  • @sintesinte9763
    @sintesinte97638 ай бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክላቸው

  • @selam801
    @selam8018 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤ የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ምሌጃቸው አይለየን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76968 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን ሼር አንርሳ👏

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu8 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! የዛሬው ይለያል መምህር😢

  • @mesertemelese493
    @mesertemelese4938 ай бұрын

    ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህረ,,አቤቱ,አምላኬ,በምነቴ,አጠከረኝ,,አቤት,ችረነትህ,ጌታሆይ,አገራችነን,ጠብቅልን

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f8 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ሰላምህ ይብዛልን አባታችን ፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ይጠብቁልን

  • @maxdz9446
    @maxdz94468 ай бұрын

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ❤❤መምህሬ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ የምትወደው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ ምእመናን እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሃዊ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ❤🙏🤲🤲🤲🙏✝️⛪🕊️የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከት እና እረዴኤት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን❤❤🎉

  • @WeltMaryame
    @WeltMaryame8 ай бұрын

    በሥላሴ እጂግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህርየ ለሁላችንም መልካም ቀና አስተሳሰብ ያድለን 🙏🙏🙏 እማ እም እምላክ ጨርሳ ትፈውስህ ወንድማችን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane99678 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የምል ገጠመኝ ነው እንባዬን መቆጣጠር አቀቴኝ በደስተ የድንግል ማርያም ልጅ ይከብር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ድንቅ ተአምር ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-iy1gl9yu7m
    @user-iy1gl9yu7m8 ай бұрын

    እንኳን ለተክለ ሀይማኖት ወረሀዊይ አደረሳችሁ አደረሰን መምህራችን የፃድቁ ጥበቃ አይለይህ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍላል እግዚአብሔር መልካምን ልብ ይስጠን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @AaAa-fo4vd
    @AaAa-fo4vd8 ай бұрын

    እግዚአቢሄር ይመሥገን ግብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን❤❤❤

  • @altudz4055
    @altudz40558 ай бұрын

    🥰🥰🥰ቅንነት የእግዚአብሔር ፊት ታየዋለች🤲 ያለው ልበ አምላክ ይሄን ነው ታድለው እግዚአብሔር ያሳድግላቸው ፍሬዎቹን አስተዋይ ሴት🥰 ሁሉም እንደዚ ቢያስብ ኮ እንደዚ አንሆንም ነበር🤲🥰

  • @Elsa-dq5yd
    @Elsa-dq5yd8 ай бұрын

    ኡፍ እንዴት ደስ ይላል መንፈስን ያለመልማል ቃለ ህይወት ን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36078 ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የቅዱሳን አምላክ ለዘለ ዓለም የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ጎዶልያስ የቅድስት ፀበለ ማርያም የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የአቡነ ሙሴ ፀሊም የሀያ አራቱ ከናተ ሰማይ🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🌹🌹🌹💐💐🌼🌼🌼🌿🌿🌿🕊🕊 በረኸታቸው ፀሎታቸው ይጠብቀን

  • @Gebrehiwot04
    @Gebrehiwot048 ай бұрын

    መምህርዬ በእውነት የእግዚአብሔር ስራው ዕፁብ ድንቅ ነው። በምን ቃል ይገለጻል ተስፋ ለቆረጡ ተስፋ የሚሰጥ ነፍስን የሚያለመልም ተአምር ነው። ቸል ያላለን አምላክ ምንም አስቸጋሪዎች ብንሆንበት ዛሬም ከእኛ ጋር ነው። ለእግዚአብሔር ምን እንከፍለዋለን ምስጋና ብቻ 🙏🙏🙏

  • @user-xt6jo2lw8x
    @user-xt6jo2lw8x8 ай бұрын

    መምህራችን እኳን ደህናመጣህልን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነይሁን ❤❤

  • @ruhama561
    @ruhama5618 ай бұрын

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤ሰላምን ለኢትዮጲያ ፍቅርን ለህዝቦቿ እንዲሁም ለአለማት ሁሉ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያላብሰን አሜን❤❤❤

  • @tgtgtgtg5035
    @tgtgtgtg50358 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህሪ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዘመዉ ❤

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t8 ай бұрын

    ሰላም ለናት ይሁን እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነ ፃደቁ አቡነ ተክል ህይማኖት አሜን የአባታችን በረከት ይደረብን የእግዚአብሔር ችርንቱ ግሩም ነው ለእናት ለእኛም ይስጥን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71448 ай бұрын

    ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ እውነት ድንቅ ሴት ናት ጌታ ሆይ እንደዝች አይነት ብሩህ ሴት አርገኚ ቀናሁባት ወይኔ መታደል ነው በዚህ እሳት በሆነ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መገኘት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ውድማችን ፈጣሪ እስከመጨርሻው ይፈውስህ አቤት ድንቅ ነው የዛሪው ገጠመኚ እያለቀስኩና እየጓጓው ነው የሰማውት ለዚህ ያበቃህ የተዋህዶ ንጉስ ይክበር ይመስገን ረቡኒ ዘመንህ ይባርክ ምእመናን እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሀይማኖት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ በርከታችው ይደርብን ያባታችን❤❤❤❤❤🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ስራው ግርሙ ድንቅ ነው የተመሰገነ ይሁን አሜንንን🙏❤🙏

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse64468 ай бұрын

    መምህር እጅግ በጣምደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለህይወት ያሰማል ጨርሶ ይማርህ

  • @meta9756
    @meta97568 ай бұрын

    እንኳን ለፃድቁ አባታችን እቡነ ተክለሃይማኖት ወርሀዊይ መታሰቢያ አደረሳችሁ

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን በጣም ደስይላል እልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e8 ай бұрын

    እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሐይማኖት ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን

  • @_Godolyas7696

    @_Godolyas7696

    8 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️እረ 🤔ቴሌግራም ላይ አልወጣም አለኝ ሚስጥረ ስላሴ 😢

  • @kingyehenew4574

    @kingyehenew4574

    8 ай бұрын

    Amen.

  • @user-bj9pt2hu4f

    @user-bj9pt2hu4f

    7 ай бұрын

    ስልካቸው pls 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ur4rf3ss8e
    @user-ur4rf3ss8e8 ай бұрын

    አቤት የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እጅግ እጅግ በጣም የምደንቅ ድንቅ ስራና ትምህርት !እግዚኣብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!አሜን አሜን አሜን !አንተንም ተስፋ ላጡ ሁሉ ተሰፈን የምሰጥ ትምህርትህን እንድታስተም ር እድሜን ከጤና ጋር የድልህ !

  • @hananetp6572
    @hananetp65728 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በእውነት የምፅፈው ሁሉ ጠፋብኝ መምህርዬ እግዚአብሔር በድሜ በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @kabtamk7852
    @kabtamk78528 ай бұрын

    ወድማችን እውነት ደስይላል በጣም ደስነው ያለኝ በጣም በጣም ተባረክ ተባረክ ወድማን ለሁሉም ትልቅ ትምህርት ነው መምህር ጌታ ለኛም ይድረስልን

  • @tigist19
    @tigist198 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እልልልልል በእውነት ድንቅ ሴት ናት እግዚአብሔር ይባርካቸው እምነት ካለ የማይቻል ነገር የለም እግዚአብሔር የፍቅር አባት ነው ደስ ሲል እንዴት መታደል ነው ከምንም ሕይወት ልጅ ሚስት ደስ ይላል 💜🙏

  • @user-wu8rc7pq1e
    @user-wu8rc7pq1e8 ай бұрын

    በእውነት እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ተመስገን በርታልን የምንወድህ የስደት አባታችን ልፋትህ በከቱ አልቀረም ውጤቱን ሁሌም እያየን ነው እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21718 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @Eyuel-te1xl
    @Eyuel-te1xl8 ай бұрын

    መምህር እንኳን ደህነ መጣህ ድንቅ ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ነው እስኪ ምእመነን ላይክ ሸር ሸር ሸር❤❤❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen2508 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji33058 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት የዛሬው ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የታየበት ገጠመኝ ነው እውነት አምላካችን ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @astekastek1000
    @astekastek10008 ай бұрын

    ዋዉ እንዴት ደስ ሚል ገጠመኝ ነዉ በስማም በጣም ደስ ያለኝ እሰይ ለቁም ነገር ያብቃላቹ ልጆቻቹ

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena69098 ай бұрын

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እግዚአብሔር ታላቅነው ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን ፫ ❤❤❤

  • @user-xp1qb1qd3d
    @user-xp1qb1qd3d8 ай бұрын

    በምህር አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅልን ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17098 ай бұрын

    አሜን፫ እግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን

  • @abc12452
    @abc124528 ай бұрын

    በስመዓብ በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ዕፁብ ድንቅ ነዉ ለእኛም ለደካሞች የእህታችንን የልብ ቅንነት ይስጠን 😢😢😢መምህርዬ እናመሰግናለን ክበርልን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p8 ай бұрын

    የገርማል በእውነት እመቤቴ ማርያም እንኳን ወድማችንን በፍሬ ባረከው እህታችን በእውነት ድንቅ ሴት ነሽ በጣም ጎበዝ የብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ እነም ከአንቺ ብዙ ተማርኩኝ ወድማችን እኳን ቁሞ ለማስቀደስ አበቃህ መታደል ነው እኔ ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ነገር ብኖር ምንም አጢያተኛ ብንሆንም ፈጣር የራሱ የሆነ የምያድንበት ቀን አለው ስቀጥል በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ መጣል ፅናት ተምራለው ለላው በእውነት በሰው ላይ የምትጨክኑ የቤት ሰራተኛም ሆነ የቤት እመቤትም ጎረበትም ክፉ ቃላትም አትናገሩ ነገ የኛ እጣ ፈንታ ምን እንደሆነ አናውቅምና የለበስነው ስጋ አፈር ነው አንደ ከወደቀን አንነሳም ስለዚህ የነገውን አስባችሁ ዛሬ ጥሩ ስራን ስሩ መምህረ ፈጣር በአንተ ላይ አድሮ ስላስተማረን እናመሰግነዋለን በእውነቱ❤

  • @user-uc5fr1mc2w

    @user-uc5fr1mc2w

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pp5og5dh4w
    @user-pp5og5dh4w8 ай бұрын

    እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏 እንካን ደህና መጣህ መምህራችን❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye3848 ай бұрын

    መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አሜን አሜን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54858 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ቀን አለው ለመዳንም እግዚአብሔር ፍጡሩን አይረሳም መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17098 ай бұрын

    አቤቱ ጌታየ ክብር ምስጋናን ይሁን አሜን፫/

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon5558 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ። ንፁህ ልብ ስጠኝ🙏🙏🙏

  • @elroitube27
    @elroitube278 ай бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጨርሶ ይማረው ድንቅ ሴት ይሔን ያሰበ አዕምሮዋ ይባረክ

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስያለኝ መጨረሻው ቃለ ህይወት ይስጥልን መምህር እውነት እንዲሁም አይነት ታራክአለ ሰው አርገኝ ብሎ መፀለይነው ሰሆንን የስውነት ተግባር አንተገብርም😢

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen37988 ай бұрын

    በስላሴ ስም እዴት ደስስስስ ይላል ተመሰገን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v8 ай бұрын

    #ተክለ ሃይማኖት ባህታዊ ምድራዊ ሲሉህ ሰማያዊ የአባታችን ረድኤት በረከት ይደርብን🤲💚💛❤#Egzabiher yimesgen memihir bertalen bizu eytemarn news mastewalun yadeln amen 🤲💚💛❤eleleleleleleleelleleel bewunet endet desssssss yelale bemariyam ❤

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e8 ай бұрын

    የዛሬ ገጠመኝስ ይለያል በእውነት እህታችን ያላት ቅን ልቦና ቀናሁ በስመአብ ❤❤

  • @TEKLERISHAN-bu4vc
    @TEKLERISHAN-bu4vc8 ай бұрын

    መምህራችን የፈጣሪ ስራ ጉሩም ነውና በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሲሽልም እንዲህ ነው

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka61608 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ትምህርትህ የብዙ ሰው ህይወት እያተረፈ ነውና ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m8 ай бұрын

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊🕊 💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የድግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እሱን ያመነ አይወድቅም ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባታል ❤❤❤❤❤❤ የእውነት መምህርችን እድሚ ጤና ይስጥህ ሺ አመት ኑሩልን የተዋህዶ ንቁ❤❤❤❤❤❤

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs15008 ай бұрын

    በእውነት እንዴት እግዚአብሔር የወደዳት ሴት ናት የነፍስም የሕይወትም ዋጋ ነው መልካም ስራ መስራት ይገባታል።

  • @user-pf6cp1my7p
    @user-pf6cp1my7p8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ስራዉ እፁብ ድንቅ ነዉ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek10008 ай бұрын

    እሰይ እግዝያብሄር ይመስገን ወንዴማችን እልልልልል እንዴት ደስ እንዳለኝ ኡፍ እግዝያብሄር ሚሳነዉ ነገር የለም ጨርሶ ይማርህ ወንዴማችን ሚስትህም ዘርሽን ይባርክልሽ እህቴ በስማም ሚገርም ነዉ

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.8 ай бұрын

    ልጅትን ከቤት ሠራተኝነት እሱን ከ አልጋ ቁራኛነት አንስቶ በሰው ሰውኛ የማይታሰብ የማይቻል ግን ለእግዚአብሔር ይቻላል እኛም እንዲህ እንናለን የተናቁትን ያከበረው አምላክ ኤልሻዳይ ክብር ምስጋና ይገባዋል መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን የዘመኔ ወርቅ ነህ አንተንም ባለቤትህንም እነ ሰላምዬ ልጆችህን እማ ፍቅር ትጠብቅልን።

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @baftahadas1264
    @baftahadas12648 ай бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ስለማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር ምን ይሳአኖ በእውነት ድንቅ የሆነ ገጠመን ነው እህታችን እግዚአብሔር እዲመን ጥናን ይስጥህ

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase18118 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕርት

  • @weleteslase7657
    @weleteslase76578 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኛ አምላክ ይክበር ይመስገን እንደት ያለ ድንቅ አምላክ አለን

  • @sabateklay4890
    @sabateklay48908 ай бұрын

    ከልቤ በጣም ደስ ያለኝ ገጠመኝ እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ ባለቤትሽንም ሙሉ ጤናውን ይስጠው ❤❤❤

  • @yegebreail
    @yegebreail8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁላችንም መምህርዬ 🙏

  • @marymmherashare7188
    @marymmherashare71888 ай бұрын

    ዉዱ.መምህራችን.እንኳንደህና.መጣህ.እግዚአብሔር.ይመሰገን.ቃለ ህይወት. ያሰማልን.በረኸት. ይደርብን❤😢

  • @EsyteMichale
    @EsyteMichale8 ай бұрын

    መምህር ቅዱስ ዑራኤልን እንዲህ ሁሌም አርገው ሳይ በጣም ደስ ይለኛል

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi93788 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መጫረሻው ደስ ይላል ጨርሶ ይማርህ ወዲማችን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ጎበዝ ነሽ በጣም እህታችን አረ ስት ሰይጣንን ሳያቁት ታስረው የቀሩ አሉ ቤት ይቁጠረው ♥

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede22728 ай бұрын

    እግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመሰገን አባዩ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌾🌾🌾💚💛❤️🕊🤲🤲🤲

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset48148 ай бұрын

    እንኳን.ደህናመጣህ.ምህራችን.የምህር.ተማሪወች.ሁላችሁም..እደትናችሁ❤❤❤

  • @FitusmeMikel-oh2sw
    @FitusmeMikel-oh2sw8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏

Келесі