89ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በመተት የተጣበቁ 4 ሰዎቸና ብዙ መልእክት ያላቸው አራት አስደንጋጭ ታሪኮች

Пікірлер: 323

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    እውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን ለካ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ና ቆሻሸ ነገር ይሰውረን😥

  • @sagabeAB

    @sagabeAB

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @sagabeAB

    @sagabeAB

    Жыл бұрын

    መምህር ስላም እንኳን ደህና መጣ እኔ ዛሬ የራሴን ታረክ ልናገር ስላፍልግ እንድዝ አይነት ስራ ዉስጥ ገብቸ ገበቼ ነበር ሳዉ አጌፋፊቶኝ ያዉም በህፃንነት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እዛ ቆሻሻ ስራ ዉስጥ የለሁም እግዚአብሔር አመስግኑልኝ ☺️❤🙏

  • @user-vy2fq6xb4c

    @user-vy2fq6xb4c

    Жыл бұрын

    Amen amen amen yene aht

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ምልጃ ጸሎታቸው በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ👏

  • @roosvandermee6678

    @roosvandermee6678

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    Жыл бұрын

    አሜን 🤲🤲🙏🙏💒💒💒

  • @getachewsisay5277

    @getachewsisay5277

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @abrehetabera434

    @abrehetabera434

    Жыл бұрын

    mee aaaaaaaaaaaàà

  • @hanay0hanes

    @hanay0hanes

    Жыл бұрын

    ቤተሰቦቸ ወለተ ኪዳን ታማ እያላቶሁ በፀሎት አሥቡኝ😭😭😭😭😭😭

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Жыл бұрын

    ወለተማርያም አሜን ፫ ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ የማንቅያደውል ስለሆነ ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው 30 60 100ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወረሽች እንሆን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ጸሎት ቅዱሳን ይርዳን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    የቅዱስ መርቆርዮስ አምላክ ታደገን እግዚኦ 😢🙏🏿እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር እንኩዋን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ፍሬወች ❤❤❤❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Жыл бұрын

    ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተስፋዬ ቤተሰቦች

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😭😭😭ባለፈው አይቸው በጣም አዝኛለው 🥺እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ያብቃን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን

  • @saniatube2360

    @saniatube2360

    Жыл бұрын

    አላየሁትም እኔ ይቶቡ ማነው

  • @tgstealemu1852
    @tgstealemu1852 Жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጡ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነኝ ኢትዮጵያ እያለሁ እናቴ ጋር ምንም አልስማማም እንደዛ የሆነው ደሞ ምን ጊዜም ጥዋት ስንነሳ ከደጃፋችን በፌስታል የተጠቀለለ እናገኛለን ልብሳችንን ተቆርጦ እናገኛለን ምንጣፋችን ይቆረጣል ምን ይሻላል አሁን በጣም በጣም እናቴ ዘመዶቿን አልያችሁ ነው የምትለው ፀሎት አርጉልን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ከፈተና ይጠብቀን !!!

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥጊወርጊሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለአቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለቅድሥት አርሤማ ሥለቅድሥት በርባና ሥለቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለንአቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @mrazmir8150

    @mrazmir8150

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    *_እንኳን ደህና መጣህ መመምህራችን አረ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ ዘመኑ ያስፈራል እግዚአብሔር ስለ እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ስትል ይቅር በለን_*

  • @shdh7287
    @shdh7287 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሓ፥ሞት አብቃን ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ሁላችን በድለናል🕯⛪️

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ገራሚ ፈተና ነው እግዚአብሔር ከዚህ አይነት በሽታ ይስውረን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር

  • @yube2405
    @yube2405 Жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን ደና መጣህልን የኛ ትሁት እንቁ መምህር 😍😍💚💛❤

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንክዋን ለ3ተኛው ሠምበት ምኩራብ በሰላም አደረሠን እህት ወንድሞቼ መምህሬ እመቤቴ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Жыл бұрын

    አቤቱ ልቦና ስጠን ዲያቢሎስን እስርልን በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው 😢😢😢

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын

    ሰላም መምህር እንኳን መጣህልን🙏❤️ በስምኣም እኔ ማ ኣይቸው ተንቀጠቀጥኩኝ ኣምላኬሆይ ከዚ ፈተና ታደገን🙏🙏🙏😥 መምህራችን መድሃኔኣለም ይጠብቅህ የኔ ኣባት ክፉ ኣይንካህ ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @rozaroza6755
    @rozaroza6755 Жыл бұрын

    መምህሬ ይህ video እንደሚደርስህ በጣም እርግጠኛ ነበርኩኝ ምክንያቱም ይሄ video ላይ ያንተ ተማሪወቹ ስንመሰክር ነበር በኮመንት ስር🤗🙏

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 Жыл бұрын

    ሰይጣን ሀይል የለውም እኔን አይነካኝም በኔላይ ሰይጣን አቅም የለውም እግዚአብሔር አለ የሚሉ ሰዎች ግርም ይሉኛል። የዚህ አለም ገዢ ነው የተባለው እግዚአብሔርን አጋዥ እና ሀይል አድርገን በጾም በጸሎት መዋጋት ነው ሚሻለው።

  • @adyaboyoutube2481
    @adyaboyoutube2481 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ለኩላችን ልቦና ይስጠን

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Жыл бұрын

    እውነት መምህር እኔም ያንተን ትምህርት ጋብዧታለሁ ከሰማች ታዳምጥ ትለወጥ ስለሱ ፈጣሪ ልብ ይስጠው ግን ይሄን ያህል ከእንስሳም አንሰናል በአስተሳሰብ ባይ ነኝ ይሄንን ያህክል ክፋት በሰው ላይ

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 Жыл бұрын

    መምህር ይህ ልጅ የሚገርመው እንዲህ አይነት ነገር ይገጥመዋል አሁን ደግሞ አይኗ ላይ የአይን ፍቅር እንዲይዛት አሰርቶባት ልጁን በጥፊ መታችው ያው እስዋ አይደለችም መንፈሱ ነው እናም ልጁን አግኝተከው አንዳንድ ነገር ላይ ተነጋግራችው ክትትሉን ከመጀመሩ በፊት እንደዚህ አይነቶችን ፀበል ወስዳችሁ ከተፈቱ በኋላ በንፁህ አይናቸው እንዲያዩ ቢደረግ የሚል ሀሳብ ስላለኝ ነው

  • @luckycharmtube7559
    @luckycharmtube7559 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ከዚ ክፉ መንፈስ ይሰውረን የቀረውን ዘመናችችንን ጌታ ይባርክልን🤲🙏🙌

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @zlove8820
    @zlove8820 Жыл бұрын

    ሰላም መምህር እኔ እግዚኣብሄር ይመስገን እኛ ቤት እሄው ትልቅ ችግር ኣለ እናት ኣባት በሂወት የሉም ቢሆንም ሁላችን ማለት እህት ወድሞቼ እኔን ጨምሮ ከቤታችን ትንሽ እሚባለው የ26 ዓመት ትልቅ ደግሞ 45 ነን ቢሆምን ያገባ የለም ኣንድ ኣግብቶ እሱም ኣልወለደም ትዳሩም ችግር ላይ ነው ኣንድ ሰው ሚገርማቹ የደብተራ ስራ ተሰርቶባቹካል ተባልን እስኪ መፍትሄ ስጡን ግማሻችን የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ስለሆንን እንቆርባለን እግዚኣብሄር ይመስገን! ግን ብዙ ሰው መልከ መልካሞች የተማራቹክ ቆንጆ የስራ ቦታ ላይ ያለችክ እያላቹክ ለምን ኣታገቡም እያሉ ብዙ ይሉና እባካችሁን በጸሎት ደግፉን መምህር መፍትሄ እጠብቃለሁ የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁላችን ጋ ይሁን!

  • @sesenteshome7472

    @sesenteshome7472

    Жыл бұрын

    Roza ayzosh enam endezi aynet hiwet neberey bmemher tesfay getemen hiwety tekeyrwal agbiche

  • @zlove8820

    @zlove8820

    Жыл бұрын

    @@sesenteshome7472 እሺ እናት በጸሎት ደግፊኝ ደግፉኝ

  • @tigest3176

    @tigest3176

    Жыл бұрын

    ​@@zlove8820 egezbehre yirdachu. Yitaserachubte emamelka teftawe

  • @zlove8820

    @zlove8820

    Жыл бұрын

    @@tigest3176Amen Amen Amen bexelot asbun

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Жыл бұрын

    እግዚወ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ከክፉ ስራ ጠብቀን ጌታ ሆይ

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын

    መምህር ቀለ ህይወት ያሠማልን በፀለት አስበኝ አንድቀን እግዚአቢሔር ፍቅዶት ባገኝህ የመቶ አመት ታሪክነው

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    እንኳን ለቅዱስ መርቆርዮስ በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እግዚኦ ማዓረነ ክርስቶስ 😢😢😢

  • @nardi9102
    @nardi9102 Жыл бұрын

    እግዚአብሄርይመስገንበእውነትየተዋህዶልጆች ሰላማችሁይብዛልኝአገራችንሰላምፍቅርይስጥልንአቡነገብረመንፈስቅዱስአባቴአደራህንይህንክፋመንፈስይጣልልንበእምነቴየምፅናአድርገኝመጨረሻችንአሳምርልንለሁላችን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tyyf9455
    @tyyf9455 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ባለ ውለታዬ መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወገኖቼ ጠክሩ በጸሎት እኔንም በጸሎታችሁ አስቡኝ ሀብተ ወልድ ብላችሁ

  • @askala3516
    @askala3516 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen galataa waqaayoo🤲🤲 waqaayo goftan sagale jiireyaa siin yaa dhagesiisuu barsiisaa kenyyaa ❤❤❤🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲😍😍😍😍

  • @elias0829
    @elias0829 Жыл бұрын

    መምህር አንድ youtuber አለ እንደዚ አይነት ነገር ያጋልጣል ጎበዝ ልጅ ነዉ! የክርስና ስሙን ጠይቀህ ብታፀልይለት! ብዙ ሰዉ ነዉ እስካሁን የረዳዉ እግዚአብሔር ይጠብቀዉ🙏

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Жыл бұрын

    እዉነትነዉ መምህር በጣም የሚገርም ነዉ ፈጣሪ እደስራችን እዳይከፍለን ግን ምን አይነት ጊዜ እደደረሰን አናዉቅ የሄ የዳቢሎስ ስራነዉ እጂ ባለትዳር ሆነዉ ወደሌላ ማይ ምን የሚሉት ነዉ ግን የሴጣን ስራነዉ እኔ ይሄ ቪዲዮ ያየዉት እለት ለሊቱን ሙሉ ሳልተኛነዉ ያደርኩት እግዛብሄር በማዉቀዉ ሴጣን ይሄን አህል ሰበኛልን ሲርማመድ እረፈጣራችን ማረን ይቅር በለን

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Жыл бұрын

    እውነት እጅግ በጣም አስተማሪ ትምሕርት ነው እዚ እኔ ያለሑበት ሐገር እንደዚሕ አይነት ነገር አይቻለሑ በጣም ነው የሚገርመው በወቅቱ ይሕንን ትምሕርት ባለማወቄ ብዙ ብያለሑ እግዚያብሔር ይቅር ይበለኝ

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ስላም መጣህልን እንኳን ለጻዲቁ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ወራዊ መታስቢያ ብአል አደርሳችሁ አደርስን ቃለ ሒወት ያስሜልን

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Жыл бұрын

    የኛ እድ መምህር ያተ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ሙሉ በሙሉ አስተሳሰቤ ተቀይሩዋል. እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያስተምራል እሰው ላይ መፍረድ ከባድ ነው መጨረሻችንን እግዚአብሔር ያሳምርልን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ይህንንም አያየ የማያምን ሰዉ ይኖራል ፈልጋዉ አይደለም አግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም በጣምም ያሳዝናል ለካ እድህም አይነት ነገር አለ ለካ ያልተደረገ ነገር የለም ያልተነገርጂ እመብርሃን ከድህ አይነት ክፉ ነገር ትጠብቀን

  • @user-qg2oq1fz4p
    @user-qg2oq1fz4p Жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደና መጣክ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እና እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ሁላችሁም🤲🤲🤲

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Жыл бұрын

    መምህር. እንኩዋን. በሰላም. መጣህ. የሱዳኑም. እኔ. እደምመስለኝ. መጀመሪያ. በመተት. መሰለኝ. ያገባት. ብቻ. እግዚአብሔር. ልብ. ይስጠን

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o Жыл бұрын

    እውነት ለመናገር እኔ አላይሁትም እናመስግናልን መምህር በእውነት ብዙ ተምርያለሁ እግዚአብሔር ከፉ ይሰውረን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራችን❤

  • @user-ny7rl2kj8f
    @user-ny7rl2kj8f Жыл бұрын

    መምህር አኳን ደህና መጣ በዚህጉዳይላይ እድትናገር በጣም ፈልጌነበር

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Жыл бұрын

    እግዚኦኦ መድኃኔዓለም ክርስቶስ በደምህ ሸፍነኝ✝️🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ይገርማል አቤቶ አድነኝ አዎ መምህር አይቼዋለሁ ልጅ አልገባዉም እኔም ፅፊበታለሁ ገጠመኝ ስማ ብዬ የታሰረዉ ልጅ ሲዝትበት ፈርቼለታለሁ ብቻ እመቤቴ ትጠብቃቸዉ ጊዜዉ ከባድ ነዉ

  • @hayemanottube
    @hayemanottube Жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አዳምጬ ሀሳቤን አስቀምጣለሁ

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Жыл бұрын

    አሜን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልህ🙏🙏🙏

  • @user-em5on3eu2w
    @user-em5on3eu2w Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን✝️

  • @HaileAse
    @HaileAse Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ሁላችንም በደለናል

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin egzabher yi xabiqik eskena betasabik selam la Ethiopian selam la tewahedo

  • @mahletemagnew7944
    @mahletemagnew7944 Жыл бұрын

    መምህር እኔ እራሱ ለልጁ ፈርቻለሁ አባካችሁ ልጅትንም የምታውቁ ከመምህር ጋር ብትገናኝ ጥሩ ነው እራሶን እንዳታጠፍ አምላክ ይጠብቀኛል ማለት ብቻ ዋጋ የለሀውም እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 Жыл бұрын

    በእውነት ዶክተሩ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እህታችን አይዞሽ ሰው ሆኖ እማይሳሳት የለም መምህር ግርማ ወንድሙ የፈውስ ጉባኤ ሂጂ ያበደውም እግዚአብሔር ቀጣው አሁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈውሰው ወደ ደፍተራና ጠንቋይ እንድንሄድ የሚመክሩ ሰዎች እግዚአብሔር ይገስፃቸው የስንቱን ህይወት አበላሹት

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Жыл бұрын

    እኔም እግዚአብሔር ይመስገን 4አመት ሙሉ በሱዳን ጓደኛየ አስመትታብኝ 4ሙሉ እየሠራዉ እስዋናት የመጣሽ የምትወስድ ደሞዜን😢 ከብዙ ስቃይ በዋላ በሻጣ ይጀ ምንም ሳልይዝ ስርቤት አሳስራይ6ወር ተፈረደብኝ ስር ቤት ምናጠፍዉ ብየ 😢3 ተፈረደብኝ ከዛ ስርቤቴን ስጨርስ ኢትዮጵያ ገባዉ 😢😢😢ተወርቶ አያልቅም የኔነገረ ብቻ ግን መምህር የኔታሪክ ማዉራት ብችል አወራዉ ነበር ግን በምንድሌ መምህር በፅሎት አስበኝ እኔን አፀደምኬኤል 😢🤲☝️

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 Жыл бұрын

    በሣላሤ ሥም ከተወለድኩ ጀምሮ እደዚህ አይነት ነገር አሁን ገና ሰማሁ ወዮ እመብርሀን ትጠብቀን

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረት እጅህን ዘርጋልን ይቅርበለን። እሄልጅ ሊታገዝና ሊመሰገን ይገባዋል በጣም ጀግና ነው።መምህራችን እርስዎም ትክክል ብለዋል ።ኑሩልን።

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын

    EGZIABHER rejem edeme yesetachu memhree

  • @user-mo6bf3zn9m
    @user-mo6bf3zn9m24 күн бұрын

    መምህርጸልይልን

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын

    በስመ ስላሴ ስም የሴጣንያዊ አሰራር በድንግል ማርያም ልጅ የተመታ ይሁን አሜን አንተ ባስተማርከው በቅርብ ቤተሰቤ ላይ የደረሰው ነገር ቀላል አይደለም ሰው እንዲማርበት ላንት ለመንገር ፈልገው ሊያገኙህ አልቻሉም ሰው ቢሰማው ብዙ ይማርበታል ጥንቃቄም ያደርጋል እባክህ አግኛቸው የቅድስ ሚካእልጥበቃ አይለየን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Жыл бұрын

    ልጅ እግዚአብሔር ይረዳው ሰውየውም ሚስቱን ይህን ያደረገ ልጅንማ ሰላዋረደው መተት ይልክበታል ልጅ እንዲበረታ ይህን ትምህርት ሼር አድረጉለት ካየሁት ጀምሮ እኔ ያጠቁታን ብየ ፈረቻለሁ ፊቱን እየሸፈነ ቢሰራ ጥሩ ነበር

  • @destadesta64
    @destadesta64 Жыл бұрын

    ሠላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነ ሀብተማርያም ክብረባል የአባታችን በረከት ይደርብን ዉይ ይችን እህታችንን አይቻት በጣምነዉ ያዘንኩት ባሏ በጣም አናዶኝ ነበር በመያዙ ደስ ብሎኛል ምክነያቱም ለዚህ እርካሽ ነገር የዳረጋት ይህዉ መተቱ ይመስለኛል ምክነያቱም ሳዉን ማዋረድ ነዉና ስራዉ እንደዚህ አይነቶችን እመብረሃን ታጥፋልን

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd2 ай бұрын

    Kale heyiwet yasemalen memihir ❤❤❤❤

  • @user-tj8vz3lz3q
    @user-tj8vz3lz3q Жыл бұрын

    😭😭😭መምህር በማርያም የምትለኝ ነገር ካለ በለኝ በቃ በስደት ነው ያለሁት እናም ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ለአቅመ አዳም ሳልደርስ ነው የጀመረኝ የዝሙት መንፈስ ምንም አላደርግም ማለት በበአድ ነገር ምንም አላረግም ቅን እየቆየ እየቆየ ነው የሚነሳብኝ እና ጥር ጸሎት ጀመረኩ ስል ሆን ብሎ ስለ ብልግና እዳስብ ያደርገኛል ከዛ ሆን ብዬ ዩቱብ ላይ ሰርች አርጌ ቪድዬ እስማለው ማለት ፊልም አደለም ዝም ብለው የሚያወሩትን ነው ከዛ ስሚት ውስጥ እገባለው በቃ ይተውኛል ግን ከወንድ በአካል ምንም አርጌ አላቅም መምህር ግን በዚህ ነገር ድንግልና ይሆዳል ከይቅረታ ጋራ ብትተባበረኝ ምን ላርግ በቃ እምላለው እገዘታለው ተመልሼ እዛው ዛሬ ያንተን ገጠመኝ ነው ሳዳምጥ የዋልኩት ሳዳምጥ በቃ ሰውነቴ እያሳከከኝ ሁለት ገጠመኝ ጨረስኩ እና ምን ትመክረኛለህ ደሞ እስቲ እንደኔ የደረሰባቹ ካላቹ ተሞክሯቹ አካፍሉኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alexshimelis1148

    @alexshimelis1148

    Жыл бұрын

    kemjemrya jemreshi ገጠመኝ adamch ena dgmo ene lay yalk yezmut mnfes taser eyalshi segdet segeje menfsu ytasrlshal teblem tetmki

  • @alexshimelis1148

    @alexshimelis1148

    Жыл бұрын

    Adamchiw kzread.info/dash/bejne/oYZ31rKdg7XHY5s.html

  • @hiwethagos6290

    @hiwethagos6290

    Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይርዳሽ እህት ስግደት ስገጂ የምትይው ነገር በኔ ላይም ነበር በደምብ ስገጂ ፀሎት ኣርጊ😥🙏

  • @thankgodforeverything6361

    @thankgodforeverything6361

    Жыл бұрын

    እኔም ጋር አለ አይዞሽ እህቴ በፀሎት በንሰሃ በስግደት እንበርታ😢

  • @AbelAbreham-tn9yv

    @AbelAbreham-tn9yv

    Жыл бұрын

    ayzosh ehete enegarm new segdet azewetri

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Жыл бұрын

    በሥላሴ ሥም ዋይኔ ዘንድሮ😭😭 መታወቂያ ብቻ ነው እማታደሰው ብለው እሚጃጃሉ መምህራን ይድረሣቸው ይህ ቪድዮ ልጅቷ አዛዘነችን#ተሥፍሰላሴ እየሱስ ክረሰቶሰ ያሰብልን

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Жыл бұрын

    ጌታየ ሆይ አንተ ጠብቀኝ😢

  • @natnaelwendmu5975

    @natnaelwendmu5975

    Жыл бұрын

    Chgr ale ehte

  • @user-hy6px3bw9s

    @user-hy6px3bw9s

    Жыл бұрын

    @@natnaelwendmu5975 ትምህርቱን አልሰማሀዉም እንዴ ?

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እውቀትና ጥበብን ሰላምና ጤናን ያብዛልህ ጠላትህን ያርቅልህ ስለምትነግረን ገጠመኞች ከልብ አመሰግናለው ብዙዎቻችንን እንድንነቃ አድርጎናል እና በሀይማኖታችን ጠንካሮች ሆነን ሰይጣንን እንዴትማሸነፍ እንዳለብን ተምረናል ስለዚህ በዚው ቀጥል በርታ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ትክክል ሰዉ በእልህ ያገቡና ስንቱ ቤተሰብ ያሰቃዩ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን⛪️🤲🤲🤲አቤቱ ማረን😭😭

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ❤️❤️❤️

  • @zemedgitahaw9790
    @zemedgitahaw9790 Жыл бұрын

    እውነት መምህር ልጁ እኔ እፈራለታለሁ ሁላችንም በፀሎት እናስበው ወድማችንም ተጠንቅ ብዙ ሰወች አይለቁህም

  • @seenaadam6888
    @seenaadam6888 Жыл бұрын

    Ba egezabeher be elme enate rabang alechin mendino antega dawiye lamateyek ayimachangm mamihir yalehubat bota rabeng aleching en kaza lamabilat edachi ezihu lay koma kasuha gar tararikan new yalenawu

  • @kawtherkarain9346
    @kawtherkarain9346 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Жыл бұрын

    እንካን ደና መጣህ መምህር ፈጣሪ ሠላሙን ፍቅሩን ያድልልን ተዋህዶን ይጠብቅልን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጣህ መምህር እውነት በጣም ነው ያዘንኩት እኔም ዛሬ ነው ያየውት እይ እምላኬ ሆይ እባክህ እርዳት መምህርየ እባክህ እር ፍጣሪየ እኛ ሀገር ነበር ግን ህፃን ሁኘ እንዴውም መርጌታ እና ቤተክርስትያን የምታዘውትር ነበር ግን ደግም በጣም የሚገርመው ክብር በዐል ሆኖ እንዴውም ገብርኤል ቤተክርስቲያን ነበረ ተጣብቀው የተገኙት እውነት በጣም ነው ያዘንኩት እባክህ እንተ እርዳት መምህርየ እባክህ 😭☝️🙏👏

  • @adrontube3361

    @adrontube3361

    Жыл бұрын

    የት ላይ ነውሙሉ ቪዲዬው ያለው?

  • @meronfikadu222

    @meronfikadu222

    Жыл бұрын

    @@adrontube3361 Addis kememoch የሚባል ዩትዩብ ላይ ነው

  • @androksguest5909
    @androksguest5909 Жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳንደናመጣህልን

  • @asterene8408
    @asterene8408 Жыл бұрын

    መመምህር እንዴት ሰነበትክ ። ፀጋውን ያብዛልህ ። ስለበርሚል ጊዮርጊስ አስተያየት አልሰጠህም እስካሁን ።

  • @user-ri8tp9dy5p
    @user-ri8tp9dy5p Жыл бұрын

    መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ ኣድ ነገር ላስቸግርህ በማርያም እኔ ብዙ ኣማርኛ ኣልችልም ግን ቡዙ ነገር ኣለ ልነግርህ ካል መቸህ ተለግሯምህ ኣሳየኝ እኔ ደግሞ ልነግርህ በባእታዬ ጻፈልኝ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻😭

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድበት እራሱ ነው ያደነዘዛት እኔ በሷ አልፈርድም

  • @user-qx5tb5po4h
    @user-qx5tb5po4h Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ገጠመg እግዚኣብሄር ይባርኮት መምህር ::

  • @hanayetbarek9856
    @hanayetbarek9856 Жыл бұрын

    ሰላም መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አዎ እኔም ያለውበት አካባቢ ተጣብቀው የተገኙ የዛሬ15 አመት አካባቢ አይቻለው ልጅ ነበርኩ ነገር ግን የሰው ግምት መተት ነው ብለው ሳይሆን ምናልባት አዳቸው በተክሊል ተጋብተው ይሆናል ለዛ እግዝያብሔር ፈርዶባቸው ነው በለው ነው የገመቱት ስለ እውነት ያንተን ትምህርት ምናለበት ጠቅላላ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢሰማው ብዬ እመኛለው በቻ መምህርዬ እግዝያብሔር አንተንም ይጠብቅክ ከእነ ቤተሰቦችክ ከባድ ጊዜ ለይ ነን

  • @hanayetbarek9856
    @hanayetbarek9856 Жыл бұрын

    እና ደሞ አድም የማውቀው የቅርብ ጊዜ ታሪክ አለ ልጅቷ በጣም የ ሀብታም ድርጅት ያላቸው ቤተሰብ ልጅናት በጨዋ ያደገች በእውነት ግን ገና በልጅነቷ የት ትደርሳለች የተባለች አድ ልጅ ወዳ ቤተሰብ አልሰማም ብላ ከቤት ወጥታ የወደደችው ልጅ እናት ቤት ገባች እናቷ እደምንም አባብላት ጸበል ወስዳት ልጅቷ የልጁ እናት መተት እዳደረገችባት ለፈለፈች ግን ምን ዋጋ አለው አርግዛ ስለነበር አባቷ እዳይሰማ እናቴ ልውሰድሽ አያቷጋር ማለት ነው እሱንም ልጅቷ አልሰማ ብላ ተመልሳ ሴትዮዋጋ ገባች ወለደች ድጋሜ ወለደች ገና17 አመቷ የሁለተ ልጆች እናት ሆኗ ከልጁም ተለያይታ ልጆቿን እዛው እሱ ላይ ጥላ አሁን ይየኖረች ነው የሚገርመው ያቺ መተት ያደረገችባት አብዳ ጸበል ለጸብል እሄው እየተከራተተች ነው እደው በተቻለ አቅም መጠንቀቅ ነው ወገኖቼ ሰው እግዝያብሔርን ትቶሴጣንን በማምለክ ተበራክቷል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    ስላም ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @bezawitzewdu4303
    @bezawitzewdu4303 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እኔ በበኩሌ በእኔም ላይ ሆነ በሌሎች ሰዎች ላይ የሚፈጠሩ ነገሮችን በተለዬ አቅጣጫ እንዳይ እና እዳስብ አድርገኸኛል እግዚአብሔር ህዝበ ክርስቲያኑን ይጠብቅ የሰው ሂወት ለማበላሸት የሚጥሩ ብዙ ገንዘባቸውን እና ጊዜያቸውን የሚያጠፋ ሰዎችንም በምህረቱ ጠርቶ ለንስሃ ያብቃቸው 🙏🙏🙏

  • @selammamush8431
    @selammamush8431 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ከክፍ ሁሉ ይታገደን 🙏😢

  • @birhanemulugeta587
    @birhanemulugeta587 Жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ መምህር። እንዴት ነህ?እድሜ ይስጥልኝ.በጣም አመሠግናለሁ. መምህር እኔም ስለደብተራ የምነግርህ ብዙ ነገር አለ እግዚአብሔር ሲፍቅድ እናወራለን።

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay Жыл бұрын

    እንኳን በሠላም መጣሕ መምሕር አቤቱ ጌታሆይ ከዚ አይነት መንፈስ ጠብቀን

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @selehulumnegeregzeabheryem6179
    @selehulumnegeregzeabheryem6179 Жыл бұрын

    እግዚኦ ማረነ krstos

  • @netsiabera8897
    @netsiabera8897 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር

  • @beza-iq9fg
    @beza-iq9fg Жыл бұрын

    Ebackchu yememher Tesfaye addrasha negerugn

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын

    አቤት የሰው ልጅ ግን ክፋቱ በጣም ጉድ እኮ ነው ምንሰማው ሎቱ ስብአት አቤቱ ማረን ይቅር በለን ወዴት እየሄድን ነው ወይኔ ግራ ሚያጋባ ዘመን

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Жыл бұрын

    መምህር እዉነት በጣም እሚዘገንን ነው የዛሬዉ ገጠመኝ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰዉረን ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለንእንደሀጥያታችን አትቅጣን

  • @tigistgashaw9879
    @tigistgashaw9879 Жыл бұрын

    መምህረ ተባረክ እኔ ግን ያየውት ቀን በጣም ነበረ የደነገጥኩት

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Жыл бұрын

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን 🤲አሜን🤲

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Жыл бұрын

    በእውነት መምርዬ የዝች ልጅ ነገር አጀትነው የበላኝ እየአለቀስኩኝ ነው የአየውት ደሞም የሙተች ውሉነውየመሰለኝ በመኪና ሰጡት ጭናት ገምችም ነበረ ከሱ የመጣ የዝሙት መፈስ እደወነ ወዳ እዳልወነ ስናገር ሳለቅስ ነበረ መችም የአተን ትምርት የሰማ ሰው ሰው ወዱ ምንም እደማያረግ ይረዳል ብይ አስባለው

  • @elaela671
    @elaela671 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ እንደኛ ሃጢያትማ

Келесі