113ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በብሔርተኝነት ቤታቸውን ሲያስፈርሱ የራሳቸውም ቤት ብትንትኑ የወጣባቸው ጎረቤቶች አስገራሚ ታሪክ

Пікірлер: 655

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera Жыл бұрын

    ቀጣይ አብረን እንድንቆይ አንድ አቡነ ዘበሰማያት ብላችሁ ጀምሩልኝ

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    🙏🏿እሺ መምህር 🙇🏿‍♀️

  • @dghhxvhh9131

    @dghhxvhh9131

    Жыл бұрын

    እሽ አባቴ እመአምላክ ትጠብቅህ 😢😢

  • @user-qb8su6gv2r

    @user-qb8su6gv2r

    Жыл бұрын

    እሺ መምህራችን

  • @user-oc4xx6kd1x

    @user-oc4xx6kd1x

    Жыл бұрын

    እሺ መምህርዬ

  • @ayelech5009

    @ayelech5009

    Жыл бұрын

    Temesgen memhr enkuan dena metah egzabher ytebkiln

  • @blenawit8899
    @blenawit8899 Жыл бұрын

    መምህር እራስህን ጠብቅ ቅዱስ ሩፋኤል ጥላ ከለላ ይሁንልህ ወንድማችን መካሪያችን አባታችን ብዙ አመት ኑርልን

  • @eftah21
    @eftah21 Жыл бұрын

    የመምህሬ ደቀመዛሙርቶች❤ ኑ ❤ገጠመኝ ተለቆል❤ እያዳመጥን እንማርበታለን ❤የኔ ቅመሞች የት ናችሁ❤ላይክና ሸር ማድረግ ጀምሩ❤ኤፍታህ❤❤❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    እንኳን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድር አሜን

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    Жыл бұрын

    ተመስግን እንኳን ደህና መጣህ ተስፋስላሴ

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    Жыл бұрын

  • @_Godolyas7696

    @_Godolyas7696

    Жыл бұрын

    አሜን፫

  • @zanb6852

    @zanb6852

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን አንደ ያርግን የስገደ በችነዉ ሚያስተዉልወ ተስፋስላሴ ቃላህዉትን ያስማልን ነበስ ይማር ለዉንደማችን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын

    መምህረ እንኳን ለፃድቁ ቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሰክ በጣም ጨንቆናል ስትጠፋብን መምህረ ትናፍቀናለህ ክፉ አንካህ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ😢❤❤

  • @avg4628

    @avg4628

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም ተጨኒቀ ነበር

  • @chinach4522

    @chinach4522

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Жыл бұрын

    ሠላም ሠላም መምህራችን ናፍቀሀን ነበረ እንኳን ደና መጣህ🤲🤲🤲 ንግግሩ በሚያምር በጻድቁ ባሕታዊ ብሥራት ከቅድስት ዮስቴና ማኅፀን ለሆነ ፅንሰትህ ሰላምታ ይገባል፡፡ የዮና ልጅ ሐዋርያው ጴጥሮስ የተባልህ ሀብተ ማርያም ሆይ! ፍጽምት ከምትሆን ትሕትና ጋር ወንድምን መውደድን እሻ ዘንድ የጽድቅን ሥራ አስተምረን ማስተዋልንም አድለን አሜን(፫)

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 Жыл бұрын

    ከተፈናአቃዬች አንዱ ወንድሜ እና አጎቶቼ የአክስቴ ልጆችም አሉበት😢😢😢😢😢በፀሎታችሁ አስቧአቸው

  • @asde301
    @asde301 Жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ🥺🥺🥺ማነው እንደኔ መምህር ሲጠፋ እሚጨንቀው🥺🥺🥺ልዑል እግዚአብሔር እስከ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ መምህራችን🕊🤲🕊

  • @user-xc5pr1vs5q

    @user-xc5pr1vs5q

    Жыл бұрын

    እኔ ይሱን ከሚከፋው እኔንቢከፋኝ ይሻላን ስውከፍቶት ስሀይ ይጨቀኛን😢😢😢

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    ነፍሴ ሆይ ለጽድቅሽ ብረሪ💔 በሰማዩ መንገድ ጸባይሽን ግሪ😔

  • @eftah21
    @eftah21 Жыл бұрын

    በመምህሬ ❤ትምህርት ራሱን እና ቤተሰቡን የለወጠ❤ በላይክ አሳዩኝ ፡❤እንደኔ ከእንቅልፋ የነቃ ማነዉ 😢😢 አቤት እነዚያ አመታቶች አለፉ😢😢😢መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ❤የመላዕክት ጥበቃቸዉ አይለይህ❤እማ ፍቅር ትቅደምልህ ❤አይ መምህሬ እኔ ደቀ መዛሙርትህ ማመስገኛ ቃላቶች ያጥረኛል😢😢እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ❤ክብሩን ይዉስድ❤

  • @ohmygodlife3931
    @ohmygodlife3931 Жыл бұрын

    መምህር በእውነት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ዘመንህን ይባርክልኝ😭😭 ያንተ ትምህርት ሳዳም የእውነት በእንባ ነው የማዳምጠው ከነቤተሰቦችህ ሀብተማርያም ይጠብቁልኝ እህተ ፃዲቅ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-dr4wo3xi9z
    @user-dr4wo3xi9z Жыл бұрын

    ወይኔ የኔ አባት እንኳን ደህና መጣሁልን ❤❤❤ ሰቆየብን እደኔ የተጨነቀዉ😥

  • @hodyeyilma6183

    @hodyeyilma6183

    Жыл бұрын

    እኔም ኧር ምነው ጠፋ እያልኩኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን መጣልን

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    Жыл бұрын

    እኔም ፣እያሰብሁ፣ነበር ፣ማሪያምን ፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቅህ ፣መምህር 🤲🙏💒

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Жыл бұрын

    እኔም ጨንቆኝ ነበር ስጠብቅ ስወጣ ስገባ ነው የሰነበትኩ ይቱቡን

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Жыл бұрын

    መምህር ገጠመኙ ብዙ አመለካከትን ይቀይራል በተረፈ የሩጫህ ፍጻሜ ለሁላችን ይሁን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መጣህ በስመአብ እንዴት እንዳስጨነከንኮ እግዚኦ ዛሬም እምትመጣ አልመሰለኝም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደና መጣህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    መ ምኽራችን እንኳን ደና መጣክ ❤ሀቤቱ ጌታዬ አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ማርልን😢😢😢😢 ስለእናትክ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ስትል😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😢🙏🏿

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Жыл бұрын

    መምህርዬ በተወጋው ጎኑ በፈሰሰው ደሙ ቸሩ መድሐኒያለም ክፉክን እዳያሰማን በራሱ በፍቅሩ ተማፅኛለሁ አባዬ መድሐአኒያለምን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻 አሜን

  • @user-hx7ml4mp7e
    @user-hx7ml4mp7e Жыл бұрын

    እንካን በሰላም መጣህ መምህር ስትጠፍ ከባለፈው ገጠመኝ በሃላ እየሰጋሁ ነበር እግዝአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እውነት ለመናገር ያንተን ትምህርና የመምህር መላአከ መንክራት ግርማን ነው የምሰማው የራሴ ምክንያት አለኝ ሆኖም ዛሬ ያቀረብከው ገጠመኝ በጣም ያሳዝናል እየሆነ ያለውም በጣም ነው የማዝነው በቃ ይበለን የዘሩትን ይታጨዳል ነው የሚባል ተረት አለ የትግራይ ተወላጆች ጁንታ የሚል ቅጥያ ስም ወጥቶላቸው ያሁሉ ስቃይ ስደርስባቸው ገና የነሱ እንባ ይቀጣናል በትምህርትህ ላይ ደሞ ክርስትያኖች ናቸው ስትል ገረመኝ የሐይማኖታችን መሰረት የሆነችው ትግራይ አክሱም ላይ ፅላት አናስነካም ብለው ሲገደሉ ካህን መስቀል በሚያሳልምበት እጁ ሲቆረጥ በእለተሰንበት እጣን ሳይጨስበት ብላው ካህናት ዲያቆናት መዘምራን በመቅደሱ ሲረሸኑ የኛ ጳጳሶችከነፍሳቸው በእሳት የሚያቃጥል ትውልድ ኢትዮጵያዊ ነኝ ለማለት የሚያሳፍር ዘመን አባቶች ያተባሉት ከጁንታ ሰይጣን ይሻለናል ሲሉ እግዝአብሔር እኮ አለ በመንበሩ ይፈርዳል ትላንት ምን ሰራን ብለን እራሳችንን መጠየቅ ነው ከጦርነት በፊት ለገዳም አባቶች መንገድ ሳይዘጋ ገንዘብ አዋጡ ሲባል አሁን ችግሩ ሲመጣ ነው የገባኝ በሰሜን ያለው ትግራይ ክርስትያን አልነበረም እንዴ በየገዳማት ያሉት አባቶች ያሁሉ በደል ሲደርስባቸው ገና እግዝአብሔር ቸር ነው እንደኛ ሐጥያት ሳይሆን በቸርነቱ ይቅር ይበለን አይ መምህር ተስፍዬ አሁን ደሞ ከጎረቤት ጋር ያ ጎረቤት እኮ ተጋብዞ ክርስትያኖቻችንን አሳርዶ አገራችንን ብዝብዝ አድርጎ ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከጫፍ እያመሰ ያለው እሱ ነው የሚገርመው ሰውዬው እንዴህ ሊበጠብጥ እድሜው መርዘሙ ለማንኛው እግዝአብሔር ይቅር ይበለን እኔ ብዙ ተናጋሪም አይደለሁ ኮሜንትም አልፅፍ ሲሚ ነኝ ዛሬ ስለገረመኝ ስለማከብርህም አንተም ወደ ፖለቲካው እንዳትገባብኝ ብዬ ነው ለማስታወስ የዋህን ቅን ሰው ነህ በርታ ደሞዝ ከአምላክ ነው ክፍውን ሁሉ ያርቅል

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Жыл бұрын

    በእውነት በእንባ ነው ያየሁት መምህር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እኔ ደካማ ሀጥያተኛ ነኝ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አይለይህ

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ቸሩ መድጏኒ አለም እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ኡፍፍፍ ተመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውዴ መምህሬ❤

  • @amharicmusic9110
    @amharicmusic9110 Жыл бұрын

    ጌታዬ ምንም ሃጥያተኛ ብሆን የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበልን ደጅ እንድረግጥ ፍቃድህ ይሁን።

  • @hirutbekele701
    @hirutbekele701 Жыл бұрын

    እንኳን ለፃድቁ ቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሰክ

  • @texastoplinemotors5518
    @texastoplinemotors5518 Жыл бұрын

    መምህር ተስፉዬ!!! መንፈሳዊ ወንድማችን! መምህራችን!በልኡል እግዚአብሔር ስም ሰላምታዬ በጣም ለምወዳት እና መንፈሳዊ ጀግና ለሆነችው ባለቤትህ ትልቅ ክብር አለኝ እንተን ከጎንህ ሆና በመደግፍ እና ልጆችዋን በጨዋ ኢትዩጵያዊ እና ሀይማኖት በማሳደግ የዚህ ሁሉ ህዝብ መዳን እና ትክክለኛውን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንገዶችን በምትሰጠው እግዚእብሔራዊ ፍፁን ቅንንነት የተሞላበት የዉዶእን ባልቤትህን!እና የውድ ልጅዎችህን!ጊዜ ለህዝብ ሁሉ በመስጠት መችም ያቺ ጨዋ ኢትዩጽያዊ ድምፅዋን እጥፍታ እንተን በመደገፍ የቤቱን ሁሉ ስራ በመሽፈን ውድ ባለቤትዋን በመደገፍ ስልደረገችልን ሁሉ ቅዱስ እግዚእብሔር የልቦናዋን መሻት ይፈፆምላት እሜን!!! እግዚእብሔር በፈቅደ ቀን ከነሙሉ ቤተሰብህ እንደማያችሁ እምናለሁ!!! የልኡል እግዚእብሔር ጥበቃና ሰላም ካንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁንልን እሜን እሜን እሜን!!!

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Жыл бұрын

    መምህርዬ ይሄን ገጠመኝ ከሰማሁ በሀዋላ ..ስላንተ አስባለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ

  • @user-tx5dj4zu4j
    @user-tx5dj4zu4j Жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ፈታሪ በቸርነቱ ከልሎ ይጠብቅህ ከክፉሁ ሁሉነገር ኢትዮጰያን ፈታሪ ሰላሟን ይመልስልን ❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    ወይኔ እንኩዋን ሰላም መጣህ አለህ ግን? እንዴት እንደጨነቀኝ 😢😢የአቡነ ሃብተ ማርያም አምላክ ይጠብቅህ መምህር 😥🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🤲🏿

  • @rahelsolomon7893

    @rahelsolomon7893

    Жыл бұрын

    Egzabhern eniym btam new zariy ychenkgn lmn endhon alkm koftogn Wal egzabher ymesgen bcha bxolot enasbew

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    ​@@rahelsolomon7893 አሜን አይዞሽ እህቴ ሲጨንቅሽ ፀልይ ባለሽበት 🤲🏿

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Жыл бұрын

    እኔም ሲጠፍአ

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Жыл бұрын

    መምህር በጣም ደስ ብሎኛል ሀገር ገብቸ ነበርና ከ1ዓመት በኋላ ተመልሸ ይህንን ድንቅ ገጠመኝ ለመማር አብቅቶኛል ተምሬ 3060100ያማረ ፍሬ ለማፍራት ያብቃኝ አሜን መምህራችን በጣም ናፍቀውኝ ነበር

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Жыл бұрын

    ሰላም በስደት ያላቹ በአገርም ያላቹ ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ ተባረክ መህምራችን ❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын

    እንኳን ለአባታችን ለመዳኒት አለም ወራዊ በዓል ሰላም አደረሳቹ መምህር በገጠመኝ መሀል ላይ የምታስገባቸው ቪድዮ የህይወት ዋና ቁልፍናቸው

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰብህ

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Жыл бұрын

    መምህር በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር አንተን ስላሳወቀኝ ስሙ ከፍ ይበል የተዋህዶ ልጆች እንቃወም ሠውን ሳይሆን አጋንትን እባካችሁ የዚን ደግ ሠው ምክር ሥሙ ትጠቀማላችሁ ከንቅልፍ እንደነቃን አንሆናለን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ዉድ የመምህር ተማሪዎች በሀገርም ከሀገርም ዉጭ ያላችሁ እንኳን ለአለም ገዥና መዲሐኒት መዲሐኒያ ዓለም ወርሀዊ በዓል አደረሳችሁ ጊዜዉ በጣም ከፍቷልና ዘወትር በፀሎታችሁ ሀገርንና ወገንን ኢትዬጵያን አስቡ እናስብ እግዚአብሔር በቃ ይበለን!!

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын

    መምህራችን እኳን ደህናመጣህልን መምህር ባሁንሰአት እደአማራ የተሰቃዬየለም በየቦታው ሲጀመር መግስቱ አማራንየማጥፋት ነውአውጃል እግዚአህቤር ይማረን በጣምያሳዝናል

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын

    መምህራችን ሰትጠፋብን ጨንቆናል 😢 እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን

  • @user-br1bi9re9o
    @user-br1bi9re9o Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆን ልቦና ፍቅርን አንድነትን ስጠን

  • @Ureal22
    @Ureal22 Жыл бұрын

    አንተን ያበረከተልን አምላክ መምህርዬ የስንታችንን ህይወት ታደክ። ክብረት ይስጥህ።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህርየ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለቸሩ መድኃኔዓለም አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    መምህር ጨንቆን እያለቀስን ነው ምን ሆንህብን ብለን ሰላም ነህ ግን? እባክህ 20ደቂቃም ቢሆን Live እንይህ በጣም ተጨንቀናል ሰላም መሆንህን ማወቅ አቅቶናል ።ምን ያክል እንደምወድህ እንደማከብርህ ይበልጥ አወቅሁ ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአባታችን አቡነ ሐብተማርያም በረከት ከአንተም ከቤተሰብህም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን🙌👏👏👏👏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን💞🙏 እንኳን ደህና መጣህ መምህር!!!

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Жыл бұрын

    በእለተ ቀኑ ይሄን ጉድ ሰማሁ አባቴ መድሐአኒያለም አባታችን ሰላምን ስጠን መልካም መሪን ስጠን አሜን 😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ፀልዩ ወገኖቼ ከባድ ግዜነው

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 Жыл бұрын

    ኡፍፍ መምህርዬ እንኳን ደሕና መጣሕልን ጨንቆኝ ነበር ስትጠፋብን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    መምህር በደህና መምጣትህ በጣም ነው ደስ ያለኝ 😢🙏🏿እኔ ከሶስት ሳምንት በኃላ ሀገሬ እገባለሁ ግን በቃ ለመሄድ ጭንቅ አለኝ ምክንያቱም እናቴን ጥየቃ ገጠር እሄዳለው መንገዱ ሰላም አደለም በዘረኝነት ምክንያት 😥አባቴንም በሥጋ ረፍት አጣሁ በስደት 😭መወሰን አቃተኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ከእኔ የበረታችሁ 🙏🏿

  • @dejyitnutadilo4187

    @dejyitnutadilo4187

    Жыл бұрын

    እኔ ለመግባት እያሰብኩ ነበር

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    ​@@dejyitnutadilo4187 አረ እንግባ ከሶስት ሳምንት በኃላ እሄዳለው እግዚአብሔር ያውቃል

  • @hodyeyilma6183

    @hodyeyilma6183

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ አይዛሽ

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Жыл бұрын

    መምህርዬ እግዚአብሔር ሁሌም ይቅደምልህ የዛሬውን ገጠመኝ እያለቀስኩ ነው የሠማውት እኔም ሁለት አመት የሠራውትን ብር ቤት ላይ አድርጌው ፈረሰ በጊዜው በጣም ከፍቶኝ ነበር 😭😭😭አንድ አመት ጨምሬ እገባለው ብዬ እያሠብኩ ነበር ቤተክርስቲያን ናፍቆኛል ቅዱስ ስጋው እና ክቡር ስጋው ጠምቶኛል ይሔ ችግር ስደቴን ሊያስረዝመነው ብዬ ከፋኛ እና እናቴን ሳስብ ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የመስገን በፀሎታችሁ አስቡኝ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሠቦች ወለተ ስላሴ

  • @meseretwoaldegorgis9602

    @meseretwoaldegorgis9602

    Жыл бұрын

    አግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @zenayegebrehiwot1220

    @zenayegebrehiwot1220

    Жыл бұрын

    Agezeabher beselame wedehegerishe yemeleseshe

  • @kanaeth2235

    @kanaeth2235

    Жыл бұрын

    አይዞን እህቴ የተሻለውን ያድርግልሽ

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b Жыл бұрын

    ሰላም ክርስቶስ ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለቸሩ መድሐኒአለም ወራዊ ብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሰላምና ፍቅር ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጉጉ ስጠብቅህ ነበር ❤️

  • @user-fz9jg3pn2u
    @user-fz9jg3pn2u Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን :: እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን :: መምህር የዘላለም አምላክ በነገር ሁሉ ይጠብቅህ ::

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Жыл бұрын

    መምህርዬ እንኳን ለአቡነ ሀብተማርያም ወርሀዊ ቀን በሰላም አደረሰህ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይህን ዘመን አልፎ ለማየት ያብቃን በጣም ያማል❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Жыл бұрын

    አቡነ ዘ በሰማያት ይትቀደስ ስምከ ትምፃኣ መንግስትከ ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር ሲሳየነ ዘለለ እለትነ አበ ዮም ሐድግ ለነ አበሳነ ወጊጋዬነ ከመ ንሕነኒ ንህድግ ለዘአበሰ ለነ ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት አላ ድነነ ወባልሐነ እምኩሉ እኩይ እስመ ዚኣከ ይእቲ መንግስት ሐይል ወስበኣት ለአለመ አለም 🙏 💙 በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መላክ ኦ እግዝእትነ ማርያም ሰላም እለኪ ድንግል በህሊናኪ ወድንግል በስጋ ኪ እመ እግዚአብሔር ፀባኦት ሰላም ለኪ ብሩክት አንት እመአንስት ወብሩክ ፍሬ ከርስኪ ተፈስሂ ፍስእት ኦ ምእልተ ፀጋ እግዚአብሄር ምስለኪ ፀኣሊ ወፀልዮ ሐበ ፍቁር ወልዲኪ እየሱስ ክርስቶስ ከመ ይሰርየነ ሐጣውነ ።💙🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Жыл бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ 🥹🥹🥹ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰቦች ይጠብቅህ ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ

  • @user-fp7fz2sf3y
    @user-fp7fz2sf3y Жыл бұрын

    ሰላም መምህር እንኳን ደህነ መጣህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ሀገራችንን እነ ህዝባችንን አምላክ ይጠብቅልን ❤

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ስጠፋ በጣም ጨንቆኝ ነበር እንኳንም በሰላም መጣህልን 😢😢👏👏👏

  • @balager21
    @balager21 Жыл бұрын

    መምህር እጅግ እናመሰግናለን ። የመኪና ቁልፍ ላይ ያስተማርከው ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው ።የህይወታችን ቁልፍ እኛ ብቻ ነን መያዝ ያለብን ።አንዳዴ ተቀራረብን ብለን ማንነታችንን አሳልፈን እንሰጣለን ከዛም እነዛ ሰወች በህይወታችን ይጫወታሉ። መጀመሪያውኑ መጠንቀቅ አለብን እኔ በህይወቴ ያቀረብኳቸው በሙሉ ይጎዱኛል።

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የልፋትህን ይቁጠርልህ ልጆችህን ይባርክልህ በእውነት ከባድ ስራ ነው የምትሰራው

  • @user-yz7iq2ml5t
    @user-yz7iq2ml5t Жыл бұрын

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም። ሰላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህ በጣም ናፍቀኸኝ ነበር እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንህ እውነት በጣም የሚያሳዝን ግዜ ነው ያለነው ቤተሰቦች እንበርታ እንትጋ...

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ አምላኬ ሆይ ይሄ የዘረኝነት ዘመን ያልፍ ይሁን የቀደመች ኢትዮጵያ እናያለን አይደል ተስፋ አለኝ 😥✝️

  • @henna9179
    @henna9179 Жыл бұрын

    ሠላም ውድ የክርስቶስ ቤተሠቦች ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን🤲🤲🤲

  • @Ureal22
    @Ureal22 Жыл бұрын

    መምህራችን አምላክዬ ፀጋውን ሁሉ አብዝቶ ያድርግልህ።

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Жыл бұрын

    ይህች ባንዲራ እኮ የቡዳ መዳኒት ናት መምህሬ ካንተ ገር ደሞ እንዴት ታምራላችሁ በማርያም ❤❤❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Жыл бұрын

    ❤❤መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን አቤት ያለው ጭንቀት ስጠፍ እደቤተሰብ ስለሆንን

  • @mesirtwerku2226
    @mesirtwerku2226 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ተስፋ ስላሴ የሂወታችን ብርሀን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    #ሰላም ለፅንሰትከ #ንግግሩ የሚያምር በፃድቁ ባሕታዊ ብሥራት ከቅድስት ዮስቴና ማኃፀን ለሆነ ፅንሰትህ ሰላምታ ይገባል #ሰላም ለዝክረ ስምከ #በኋለኛው ዘመን ጥምን ለሚያስረሳውና ከወይን ይልቅ ለሚወደደው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል የቅድስት #ድንግል ማርያም ልጅ #ወዳጅ የሆንክ #ፃድቁ ቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ #ታማኙ ተክለ ሃይማኖት አጥብቆ እንደ ለመነህ እኔንም ከብዙ ኀዘን ታድነኝ ዘንድ እለምንሃለሁ #ሰላምለስእርተ ርእስከወለርእስከ #ለተከፈከፈው (ለተቆናዘለው) የራስ ፀጉርህና የክብር እንቁ አክሊልን ለተቀዳጀው ራስህ ሰላምታ ይገባል #መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የተባልክ #ፃድቁ ቅዱስ አበነ ሀብተ ማርያም ሆይ #በደብረ ሊባኖስ አውራጃ #ንስሃ ግቡ #ተጠመቁ እያልክ ታስተምር ዘንድ የተላክህ አንተ ነህ #Amen amen amen 🤲💚💛❤🙏

  • @abrahamsolomon3757

    @abrahamsolomon3757

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን እጅግ በጣም ይሚገረም ፈተና ገጠመኝ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይተመስገን ይሁን አሜን በእውነት አባዬ እረጂም እድሜ እና ጢና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላክ 💗💗💗👏👏👏

  • @saraT22
    @saraT22 Жыл бұрын

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

  • @ewnetabebe7345
    @ewnetabebe7345 Жыл бұрын

    የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ነው ! የሰማይና የምድር አምላክ እግዚአብሔር ብድራትን ይከፍላል። የዘለዓለም ቤታችን አይፍረስ። መምህር የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ።

  • @lovelynature3871
    @lovelynature3871 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበን😢😢

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amennn

  • @sojoosojoohj4933
    @sojoosojoohj4933 Жыл бұрын

    መምህር ተስፋ አበራ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፀሎት አስበኝ ወለት ሀና ብለህ

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew5671 Жыл бұрын

    መምህር በዚህ ቤት ማፍረስ ዙሪያ የሰማዉትን ልንገርህ::ቤት ሲያፈርሱ አንድት ኦርቶዶክሳዊ ቤት ሊያፈርሱ መተዉ ቤቷን ሊያፈርሱ ሲሉ እባካቹህ ዛሬ የቅዱስ ገብረኤል ፅዋ ማህበር አለብኝ ማህበርተኞች ሲሔዱ ታፈረሳላቹህ የዛሬን እያሉ ቢለመኑም አልሰማ ብለዉ አፈረሱባቸዉ እና አዝና ቅዱስ ገብረኤል ተመልከት ብላ እዛዉ ሰፈር ዉስጥ ሌላ ቤት ሲያፈርሱ የሚያፈርሱት ቤት ተደርምሶ አፍራሾቹን ገደላቸዉ::

  • @savannasav2609

    @savannasav2609

    Жыл бұрын

    ጭካኔ እኮ ነው ሰው እንኳንስ የሰውን ቤት ይቅርና የወፍ ቤት ማፍረስ ያሳዝናል ። ባለፈው እኔና ጓደኛዬ አንድ ቤት አለ አፍሪካ ውስጥ ነው የተከራየነው ለስራ ነው እና በረንዳው ላይ ወፍ ቤቷን ሰራች እኔ በጣም ደስ አለኝ ጓደኛዬ ግን ምን አለች በረንዳውን ያቆሽሹታል ይፍረስ አለች ተይ አታፍርሽባት እንቁላል ሊኖራት ይችላል አልኳት አልሰማችኝም አፈረሰችባት ከዛ ጫጩቷ መብረር አትችልም መሬት ላይ ወደቀች እናትየው ምን ታድርጋት ጓደኛዬም በጣም አዘነች ምን ላድርጋት አለችኝ እኔ የለሁም ምንም ልረዳት አልችልም እና ምን አልኳት ቤቷን አፈረሰሽ ቤት ውስጥ አስገብተሽ መብረር እስከምትጀምር አሳድጊያት የራሰሽ ሃላፊነት ነው አልኳት ሳትወድ በግዷ እያበላች ስለ ወፍ ምግብ ኢንተርኔት ላይ ማንበብና ማጥናት ጀመረች ከዛም ወፏ ቀስበቀስ መብረር ጀመረች እና እናቷ በየቀኑ በርቀት ትመላለስ ነበር መጨረሻ ላይ ስትሄድ አዘነች እና መጀመሪያ የምንወስነው ውሳኔ የሰውን ሂወት እንደሚጎዳ እያወቅን ስናደርግ መጨረሻ በበለጠ የሚጎዳው እኛኑኑ ነው ምክንያቱም የአይምሮ እረፍት የህሊና ወቀሳ አለ ሁልጊዜ።

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Жыл бұрын

    ሰላም መምህራችን እኳን በሰላም መጣህ ሰሞኑን ጠፋህብን እኮ እመቤቴ ትጠብቅህ❤

  • @mariamalhammadi2963
    @mariamalhammadi2963 Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Жыл бұрын

    ምርጥ የዘመኑ ዋጂ አስተማሪያችን ምርጥ መምህራችን ተስፋዬ አበራ አንተን ካልሰማሁ ስተኛ ቅር ቅር ይለኛል እንዴትስ ላነጋግር እችል ይሆን እማ ማሪያም ታሳካልኝ 🙏

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን

  • @user-ml9jl9gh6e
    @user-ml9jl9gh6e Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ሠላም መጣህልን መምህር ይኸን ሰሞን ጠፋህብን ስለመጣህ ደስብሎናል❤❤❤

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Жыл бұрын

    መምህርዬ ዘርህ ይባርክ❤ ቸሩ መዳሀኒያለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ፣እመብዙሐን ክፉውን ፈተና ሁሉ ታርቅልህ ፣አባታችን ፣ንጉሳችን ፣አምላካችን ፣ፈጣሪያችን፣ የድግል ማሪያም ልጂ፣እየሱስ ክርስቶስ ፣ስለ ቅዱሳን መላእክት ሲል፣ስለ ንፀሐን አባቶች ፣እናቶች ሲል ይማርን ይታርቀን!!! የእናንተም ድካም ይመልከት ፣በዚህ ከባድ ግዜ አንተም ብዙ መስዋአት እየከፈልክ ነው እና የምትከፍለው ፈተና ለበርከት፣ለፍሬ ያድርገው❤❤❤

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ኢትዮጵያን ታረቃት ይቅር በለን ማረን ጅራፉ በዛብን አሁንስ አቃተን የምህረት እጅህን ዘርጋልን ራራልን አሜን ለይኩን ለይኩን።

  • @user-hk1un4hf2g
    @user-hk1un4hf2g Жыл бұрын

    ጌታ ከካፋ ደጠብቅህ አሜን

  • @destadesta64
    @destadesta64 Жыл бұрын

    መምህርዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ወደራሳችን ይመልስልን የምሰማዉን በልቦናችን ይጣፍልን አሜን😢😢

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Жыл бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን ፫መምህራችን እግዚአብሔር ፈቅዶ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል የቅዱስ አረጋዊ ዮሴፋ ጸሎቱ ምልጃው አይለይ (አይለየን ) 🕯🕯🕯

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Жыл бұрын

    መምህር ፣እንኳን ደናመጣህ፣እግዚአብሔር ፣ከንቤተሰብህ፣ይጠብቅህ፣አሜን ፣🤲🤲🙏🙏

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Жыл бұрын

    መምህር በሠማሁት ነገር ልቤ አዝኗል እባካችሁ ሠው እኔ ብቻነኝ የምትሉ ሁላችንም የአንድ ጌታ ነን ልጆቻችንን መርጠን አንድርምም ኦ አምላካችን ይቅር በል እንጂ አትፍርድ አሜን።

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ😢

  • @afcs7804
    @afcs7804 Жыл бұрын

    መምህራችን ቅዱስ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ባለህበት ይጠብቅልን እራችንን ያወቅነው በአንተ ትምህርት ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sddffdf1958
    @sddffdf1958 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፈጣሪ ኢትዮጺያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ አሜን ❤

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀላፊነትን ተወተካል እኛ በዚ ዙርያ ምንም አለማድረጋችን ያስጠይቀናል።

  • @Sara-is7dl
    @Sara-is7dl Жыл бұрын

    መምህር ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል 🙏🙏🙏

  • @user-ld2md4jr1y
    @user-ld2md4jr1y Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል መምህር ፣ ስውር ማርያም በምህረት ታስባቸው ቤት የፈረሰባቸው ወገኖቻችን ን 😢😢😢😢😢

  • @tetet5536
    @tetet5536 Жыл бұрын

    ውድ መምህራችን ፈጣረ ይጠብቅህ🤲🤲🤲

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Жыл бұрын

    በጣም ልብ የሚሰብር የህይወታችን ፊልም የሚመስል የእውነተኛ የህይወታችን ፊልም ❤❤❤ ይህም ያልፋል 🙏

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Жыл бұрын

    አባታችን ሆይ መሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስት ትምጣ ፍቃድ በሰማይ እንደ ሆነ እንደዉን በምድር ትሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ መደላችንን ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንድልን አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ መንግስት ያንተ ናት እና ሀይለ ክበር ምስጋና ለዘላለዉ 🤲🤲🤲 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሸ የአሸናፊ የእግዚአብሔር አናት ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማፀንሽ ፍሬ የተባረክ ነዉ ፀጋ የተሞላሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ልዑል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉና ከጌታችን ከመዳኒታች ከእየሱስ ክረስቶስ ይቅረታ እና ምህረትን ለምኝልን አጥያታችንንም አስተስሪልን ለዘላለሙ አሜን 🤲🤲🤲 አቤቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ መምህራችን ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን አሜን 🕯🕯🕯

  • @iyeruse9547

    @iyeruse9547

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Жыл бұрын

    እውነትህን ነው መምህራችን መልካም ሰው በልቶ የጠገበ የማይመስላቸው በብዙ ሆሮሞች ስም አንዳንድ ስማቸውን በሆሮሞ ቂሮ በሚሉ ባለጊና ጨካኞች ማጠቃለል አይጠበቅብንም አንተ እንኳን እንዴት ቃላቶችን እየመረጥህና ለመተረክ እንደተጨናነክ ይገባናል ግራ ያጋባን የአጋንት ስራ ይፍረስ እንደዝህ አልነበርንም እኛ ኢትዮጽያን በየቤታችን ያልተጋባና ያልተቀላቀለም አልነበረም ይህ ሁሉ የሴጣን መንፈስ እንደሆነ ለአንተ ተማሪዎችና ለመምህር ግርማ ፍሬዎች ይህ ሊገባን ግድ ይላል ልቦና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @dawittefera6432
    @dawittefera6432 Жыл бұрын

    መምህር አንተን እና ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h8 ай бұрын

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ሰላም ለአንተ ይሁን 💚💛❤🙏 እኔ በአንተ ትምህርት ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤🙏

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት በጣም ድቅ ነው ይህን የዘረኝነት መፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው የድቱ ህይወት ተበላሽ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Жыл бұрын

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲 🕯አቡነ ዘበሰማያት🕯

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በውነት መምህምራችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም በጣህ መምህርዬ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Жыл бұрын

    መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅክ እኔ አሁንስ ፈርቻለሁ ዘመኑ ያስፈራል እግዚያብሔር ምረቱን ያምጣልን ወድሜ😢😢😢

  • @iyeruse9547

    @iyeruse9547

    Жыл бұрын

    እኔምፈርቻለሁእህቴ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын

    ይህ ገጠመኝ ወቅቱን የሚገልፅ በጣም ያሣዝናል። በተለይ የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ከልብ ቢነቁ ከተኙበት የዘረኝነት መጠቀሚያ ሁነው በጣም ተሼውደው ነገ ከነገወዲያ ግን እነሡንም ይበሏቼዋል??

  • @samrikakikaki8344
    @samrikakikaki8344 Жыл бұрын

    እማ ፍቅር ፡በፍቅር እጇ ትባርክህ መምህር በእውነት በጣም ብዙ ጠቃሚ ምክር እና አስተማሪ የሕይወት መንገድ ነው

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሐን ትጠብቅህ መምህር ተስፋ ሥላሴ

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Жыл бұрын

    እግዚያብሄር ቸርነቱ ብዙነውና ጌታ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ብዛ ማረን ፍቅርና ሰላምን አድለን ቂምና በቀልን አርቅልን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እመብረሀን አትለይህ

Келесі