ቀሲስ ሄኖክ በእንግሊዝ ስላላቸው አገልግሎት እና ስለ ተጠየቁት ጥያቄ መልስ ሰጡ! ለአገልግሎት የምትመጡ መረጃውን በደንብ አዳምጡ!

Пікірлер: 452

  • @user-sd4fs7sb2r
    @user-sd4fs7sb2r25 күн бұрын

    ቀሲስ ፈጣሪ ኧድሜ ጤና ይሰጦት ከ20 አመት ምንፈቅና በኋላ በኧርሶ ትምህርት ከሚጫወትብኝ የመናፈቅ መንፈሰ ተላቅቄ ለኦርቶዶክሰ በቅቻለው የሚንጫጫው አጋንንት ነው ኧና በመንፈሰ የታሰሩ ናቸው ኧድሜ ይሰጦት አባታችን

  • @kesishenokweldemariam2240

    @kesishenokweldemariam2240

    25 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አይዞኝ! በመመለስህ ደስ ብሎኛል!

  • @user-sd4fs7sb2r

    @user-sd4fs7sb2r

    25 күн бұрын

    ​@@kesishenokweldemariam2240አሜን አሜን አሜን አባቴ ።

  • @ZeMan480

    @ZeMan480

    24 күн бұрын

    ጠላት ይቃጠል አባቴ ወደ ካናዳስ መቼ ይመጣሉ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta442125 күн бұрын

    በጣም ይገርማል የቤተክርስቲያን አባቶች ለምዕመናኑ ጠላት የሆኑበት ዘመን። እባካችሁ ተውን እንዳንበት ቀሲስ ወዮ ለኛ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት።

  • @DawitDase
    @DawitDase25 күн бұрын

    አባቴ እነዚህን አሉባልተኞች ተዋቸው እንኳን በደህና መጡልን አሜን

  • @edenamare-mr2pm

    @edenamare-mr2pm

    24 күн бұрын

    አይ ክርስትና አንተን ብቻ አይኖቼ ይጠባበቅ ያንተን ብቻ ተአምር ይጠብቅ::ያለ አጥማቂ ፈጣሪ ችግራችንን አያቅም ለካ😂

  • @samrawit-nv6pv

    @samrawit-nv6pv

    21 күн бұрын

    አላልም ትችያለሽ ግን የልማድ ክርስትና እንጅ የተግባር አላየንም ላጥምቅ አላሉም ስገድ ፀልዩ ቁረቡ እንጅ ምኑ ነው ስተቱ እነ አባ እንጦኒወስ እኮ አጋንትን በፀጋቸው አስረው ሲስለፈልፉት አልነበር እንዴ የቅድሳንን ገድል እያነበባችሁ እንጄ

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y24 күн бұрын

    እኔ በእርሶ ምክንያት ነው ከነሚስቴ ንስሀ የገባነው እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጦት🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube236025 күн бұрын

    አባቴ ቀሴስ ይፍቱኝ ይባረኩኝ የኔ አባት አሁንም ፃጋውን በፀጋ ይጨምረሎት እረሶ ሰራዎትን ይቀጥሉ አጋንንት ይጫጮ አንድ ጥያቄ ሰለመናፈሰት ቤጠየቁ አይመልሱም የፈረደበት አንድ ጥቅሰ አለ በእሰራኤል ላይ አጋንንት አይሰራም ነው ልቦናቸው እመብረሃን ትክፈትላቸው ወድማችን ላፍት እድለኛ ነህ ከመቶ ሰዎች አንድ ሰው ባንተ መክንያት ከዳነ ከመቶ እጥፍ ዋጋ ታገኝለህ

  • @wondimagegnakele6376
    @wondimagegnakele637624 күн бұрын

    ከሃያ አመት በላይ እርኩስ መንፈስ ሲጫወትብኝ ኖሮ በብዙ ሱስ ውስጥ ተዘፍቄ እራሴን ለማጥፋት ሁሉ እወስን ነበር ህይወቴ ተመስቃቅሎ የዛሬ አመት አሜሪካ ካሊፎንያ መጥተው እግዚአብሔር በእሳቸው በኩል ተፈውሼ ነው ሰው የሆንኩት አባታችኝ የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @yosefyakob1382
    @yosefyakob138225 күн бұрын

    ወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለዮት ። መድኃኔዓለም ጸጋውን ያብዛሎት እንኳን ደህና መጡልን ።

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze859225 күн бұрын

    ቀሲስ ሄኖክ ወልደማሪያምን የሰጠን እግዚአብሄርይመስገን

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    24 күн бұрын

    ደምርኝ ❤

  • @genetdesta2704

    @genetdesta2704

    23 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @gdydd1173

    @gdydd1173

    19 күн бұрын

    ኣባየ በረከቱት ይደርብኝ እኒዚህ የሚቃወሙት ራሳቸው በክፉወች መናፍት የታሰሩ ናቸው

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk25 күн бұрын

    አባታችን የኛ እቁ በድሜ በጤና ኑሩልን እኔም በስደት ነዉ የምኖረዉ በፀሎት አስቡኛ ወለተሃና እባላለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.25 күн бұрын

    የእኔ አባት መገፋታችሁ ለበረከት ይሀንላችሁ ፣ እግዚአብሔር በእኛ እና በልጆቻችን ላይ በቁጣ እንዳይመለስ ይቅርታችሁ ፣ እና ጸሎታችሁ ይድረሰን።

  • @MelonaDaliy
    @MelonaDaliy25 күн бұрын

    አባ እንኳን መጡልን እኔ ብዙ ግዜ ስመኘው የነበረ ነው አጋጣሚ አራስ ነኝ አባታችን ድጋሚ እንደሚመጡ አምናለው ሁሌም ቅዳሜ በfree conference እከታተሎታለው በረከቶ ይደርብን አንድ ቀን እግዚአብሔር ቢፈቅድ አገኞታለው መልካም የአገልግሎት ግዜ ይሁንሎት እመብርሃን ትጠብቅዎት

  • @Hailye-fd8th

    @Hailye-fd8th

    25 күн бұрын

    ስለመጡልን ደስ ብሎናል ; ፈውሰ በረከት ይኹንልን:: የተከናወነልሽን ዕንድትመሠክሪ በናፍቆት እንጠብቃለን!

  • @melkethany

    @melkethany

    24 күн бұрын

    እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ ❤

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    24 күн бұрын

    ደምርኝ🤲💞

  • @RakDubai-pr9gv

    @RakDubai-pr9gv

    24 күн бұрын

    ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @RakDubai-pr9gv

    @RakDubai-pr9gv

    24 күн бұрын

    ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @firewoingebrehailu2695
    @firewoingebrehailu269525 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ።ወንድም በኢትዮጵያ በአርባ ምንጭ ከተማ የቅዱስ ዑራኤል ምግባረ ሰናይ ማህበር ይባላል።ይህ ማህበር አርብ ቀን የክርስቶስ ን ህማምን ስቅለቱን በማሰብ ቤተክርስቲያን እናፀዳለን እሁድ ቀን የታሙትንና በእስር ቤት ያሉ ጠያቂ የሌላቸውን እግዚአብሔር በፈቀደ መጠን እነጎበኛቸዋለን።በፀሎታችሁ አስቡን በቤቱ እንዲያፀናን በጣም የአጋንንት ውጊያ ይበዛብናልና።እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @SARA-sk6og
    @SARA-sk6og15 күн бұрын

    ይህን ልጂ በጣም ነው የምወድው የእውነት 8አመት ሆነኝ ከይሁት ግን በሃይማኖት አይቀይር እንጅ በቃ ቃል የለኝም ❤❤

  • @gamef7636
    @gamef763625 күн бұрын

    እባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ🙏🏿 በተሰጦዎ የእግዚአብሔር የማዳን ፅጋ በእኔ ላይ አድሮ ካአለብኝ ትብታብ እና ድዌ ይፈውሰኝ🙏🏿 እባታችን መልካም የቆይታ ግዜ እንዲኖሮዎ እመኛለው🙏🏿

  • @user-ip3uv1cl4j
    @user-ip3uv1cl4j25 күн бұрын

    አባ ክርስቲያንና ቢስማር ሲመቱት ይጠብቃክ ተቃዋሚዎች ልቦና ይስጣቸው እርሶን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጦት ♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏የእግዚአብሔር ሰላም ከእርሶ ጋር ይሁን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ

  • @amaamm7235
    @amaamm723525 күн бұрын

    አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርኩልን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube906325 күн бұрын

    ለንደን ደብረ ጽዮን 12 ዓመት መከራችንን የምንበላው እርስዎን የመሰለ አባት ስላጣን ነው ሌሎች የሀይማኖት አባቶች ከቀሲስ ሄኖክ ተማሩ አብራችኋቸው ስሩ የጥንቆላና ደብተራን መንፈስ ተፀየፉት ተባብራችሁም አጥፉት ከዚያ አገራችንም ሆነ ቤተክርስትያናችን ሰላም ትሆናለች። አባታችን ሳይታክቱ ስላገለገሉን እጅግ እናመሰግናለን በረከትዎ ይደርብን።

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj25 күн бұрын

    ምእመናን ሆይ ንቁ የአይሁድ የጸሀፍት ፈሪሳውያን የሰዱቃውያን መንፈስ አልሞተም ንስሀም አልገባም ወይ ስራውንም አላቋረጠም ጓዙን ጠቅልሎ ቤተክህነት ገብቷልና ምእመናን ሆይ ንቁ።

  • @HabtemariamDamtie-mc6nc

    @HabtemariamDamtie-mc6nc

    24 күн бұрын

    እዉነት ነዉ እግዚአብሄር ይማረን መጨረሻችንን ያሳምርልን የተዋህዶ ልጆች

  • @dramboo

    @dramboo

    23 күн бұрын

    እንደው ምን ልበል ? እንቅጯን ነው የፃፍሽው/የፃፍከው

  • @janetareda2577
    @janetareda257725 күн бұрын

    የወለላይቷ እመቤት እሷ ጥላ ከለላ ትሁኖት አግልግሎቱን የሚጣላ ይልጣን ብቻ ነው

  • @maryelove7751
    @maryelove775125 күн бұрын

    የኔ ቸር አባት ሁሌም አጥምቁልኝ እንደዉ ምን አለ ባህሬን ቢመጡልን የኔ ደግ አባት ከኔ ቀንሶ እድሜን ይስጦት ፀጋዎን ያብዛሎት

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan25 күн бұрын

    ማን እንደሚጣላችሁ ጠንቅቀን እናዉቃለን መታችና አስመታቾች ናቸዉ ለኛ እግዚአብሔር ስጦታ ሰቶናል እናንተን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @Hailye-fd8th

    @Hailye-fd8th

    25 күн бұрын

    እሕተ ገብርዔል በርቺ!!

  • @nmhjyezufan

    @nmhjyezufan

    25 күн бұрын

    @@Hailye-fd8th እሺ

  • @tebygebru3169
    @tebygebru316925 күн бұрын

    ትክክል ነዉ ኣባ 9 ኣምቲ ወረቀት የለኝም የታመመ ነዉ የምያቀዉ እግዛቤሄር እለምነዋለዉ ኣንድ ቀን በኣካል ከታሰሩኩት ልፈታ እዴሜን ከ ጥና ይሱጡት ፈጣሪ❤🙏❤🙏🙏

  • @memaabu

    @memaabu

    24 күн бұрын

    Ane Antoto meryeme mexe nebrku ab edmen,tena yehbkume 🎉🎉🎉 aba wide Germen frankfurt programe ale ?

  • @mekdesabate8951
    @mekdesabate895125 күн бұрын

    አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን አባታችን ከደስታዬ ብዛት እባዬን መቁጣጠር አቃተኝ እንካን መጡልን

  • @bettykidane6788
    @bettykidane678825 күн бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ተቃውሞ ምንም አያስገርምም ምክንያቱም ሰው እኮ በርባነንን ፍታልን ንፁሁን ክርስቶስን እሰረው ያልን ነን ምን ይደንቃል በርቱ አባታችን

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu703425 күн бұрын

    ይህን ጥሩ የፈውስ አገልግሎት የሚጠላ አጋንንት ነው አባቴ ረጅም እድሜ ይስጦት የወለላይቱ እመቤት ትጠብቅዎት

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu150825 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯 አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን

  • @YETMWORK-yw5il
    @YETMWORK-yw5il25 күн бұрын

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን❤

  • @senainebyou2592
    @senainebyou259225 күн бұрын

    አባታችን እንክዋን ደህና መጡልን። በረከትዎ ይደርብን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu217125 күн бұрын

    የእግዚአብሔር ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata433625 күн бұрын

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜን ያድሎት የሐፄ ዘርያቆብ እመቤት ጥላ ከለላ ትሁንዎት ። "ወለተ ማርያም ብለው በፀሎት አስቡኝ" በሰላም ተመለሱልን 🙏

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew253324 күн бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት::

  • @tsionalemayoh1184
    @tsionalemayoh118425 күн бұрын

    እግዚአብሔር የክፉ ሰዎች ሥራ ያደቃል!!!

  • @yaredakaleweld5052
    @yaredakaleweld505225 күн бұрын

    ሠው ለመልካም ነገር አይተባበርም ሥም ለማጥፋት እና ለመቃወም የሚሮጡት ሠዎች እላያቸው ላይ ያለው እርኩሥ መንፈሥ የተፐያዙ ናቸው ክፋት የሚያሥቡት መምህር አትሥማቸው የራሦትን መልካም ነገሮትን ኢዘው ይጋዙ እግዛብሄር ከእርሶጋ ይሁጀን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede931825 күн бұрын

    እኳን ሰላም አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት

  • @elaela671
    @elaela67125 күн бұрын

    ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን

  • @MershaYmer
    @MershaYmer24 күн бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን የኛ እንቁ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥወት

  • @user-ps5ug5lr8h
    @user-ps5ug5lr8h25 күн бұрын

    መምህር እ/ር ያግዝዋት

  • @Meazi-yemaryam

    @Meazi-yemaryam

    25 күн бұрын

    እ/ር✖እግዚአብሔር✔❤

  • @1momona
    @1momona25 күн бұрын

    በጣም የምወዳቸው አባት 🙏🏽 በትምህርታቸው ብዙ ተምሬያለው 🙏🏽 እድሜና ጤናውን ያብዛሎት 🙏🏽 ቴሌግራም እንዴት ጆይን እናድርግ?

  • @amen1978
    @amen197825 күн бұрын

    አዎ ወይን አንባ ማሪያም ተጠምቂያለው አባቴ እንኳንም መጡልን

  • @mystoe9261
    @mystoe926125 күн бұрын

    እረሶ የአባታችን የፃድቁ የመባ ፂሆን ልጅ ኖት በርቱ

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w24 күн бұрын

    በዚህ የከፋ ዘመን ከነ ሃጥያታችን እንቁ አባቶች ረቡኒዎች ቸሩመድሐኒአለም ሰቶናል እድሉን እንጠቀም

  • @circusgirum1916
    @circusgirum191625 күн бұрын

    አባታችን ይባርኩን:: እንኳን ደህና መጡልን:: የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu662425 күн бұрын

    አባታችን በጸሎት አስበኝ ወ/ስላሴ ነኝ

  • @fthi3585
    @fthi358525 күн бұрын

    አባቲሺን እድሜን ና ጤና ስጥቶ እግዚአብሔር ፀጋ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣሹ ❤❤❤

  • @mystoe9261
    @mystoe926125 күн бұрын

    አባታችን እንኳን ሰላም ገቡልን😢ኦዎዎ አፋዬ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ደናነህ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @francefrance5161
    @francefrance516125 күн бұрын

    ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @HabtemariamDamtie-mc6nc
    @HabtemariamDamtie-mc6nc24 күн бұрын

    ሰይጣን ለምን ተነካ ብለዉ የሚጮሁ የቤተክርስቲያን አይጦች የሚቃወሙት ጉዳቸዉ እንዳይወጣ ነዉ አባታችን አይዞት ፀጋዉን የሰጠወት የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ከርሶ ጋር ስለሆነ ድል ከርሶ ጋር ነዉ

  • @tsigemulu5915
    @tsigemulu591525 күн бұрын

    አባ አይዞት በርቱልን ፈጣሪም ያበርታዎት። ይሄን ያህል መወቀሶትን አሁን ነው የሠማሁት: ስለኛ መዳን በሚደርስቦት ሁሉ ሀያሉ ጌታ እግዚያብሄር ዋስ ጠበቃ ይሁንልን

  • @user-yw7yx4ic6w
    @user-yw7yx4ic6w25 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን ስለው ይብዛልን በርከታችሁ ይዴርብን ❤❤❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry848125 күн бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ምሀበረ ቅዱሳን ናቸዉ የሚቀዋዉሙት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @tigistayalew2504
    @tigistayalew250424 күн бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቆት ጠላቶትን ይደምስስሎት እመብርሃን ወለላይቱ በምለ‍እጃወ‍ኣ ትጠብቅዎት አሜን🙏

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y23 күн бұрын

    እውነት ነው አባታችን በፀሎት አስቡኝ❤❤❤❤ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን እውነት ነው

  • @martaaraya2141
    @martaaraya214125 күн бұрын

    Abay Behlme ke 3 amet befit aychewot mechu beheduku eyalku ersewo mutlun ede Egzabher fekadu nege emetalew Egzabher yemesgen💛💛💛

  • @user-ij2bw5ts3r
    @user-ij2bw5ts3r24 күн бұрын

    እውነት አባታችን ለእኛ ለተቸገርን ታስፈልጉናላቹ ፡ ችግሩ ሕመሙ ስላልደረሳቸው ወይም ስለታሰሩ ወይም ደሞ ስው ማሰር ስራቸው ስለሆነ ነው ለዚህ ጉባኤ የሚቃወሙ እግዝአብሔር ዓይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን፡ አባታችን ያኑርልን ብእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከታቹ ይድረሰኝ አሜን።

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s25 күн бұрын

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያዝምልን በድሜበጤና ይጠብቅልን🙏😍🌺

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe128422 күн бұрын

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ✝️🙏🙏🙏💒🌿🌷🌸💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SelamSelam1621G
    @SelamSelam1621G24 күн бұрын

    በጣም ይገርማል ለምንድን ነው አባቶቻችንን እንዳይፈሱ እሚከለከሉት ህዝቡን እናድን ባሉ😢አባታችን ጸጋውን ያብዛለወት እግዚአብሔር ይጠብቅልን በረከተወት ይደርብኝ ይፍቱን ይባርኩን🤲

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu25 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳ ብስላም መህጡልን አባታችን❤❤❤

  • @melattebeje5857
    @melattebeje585724 күн бұрын

    የኔ እንቁ አባት ሠላመወት በክረሰቶሰ ይብዛልን እረሰወን እና መሠለወትን የሠጠን የድንግል ማረያም ልጅ ይመሥገን

  • @habtuaseyoum1805
    @habtuaseyoum180523 күн бұрын

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጸሎታችን ተሰማ ለክፉዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛ እንድናለን❤❤❤❤❤

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon1224 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት።የተነጫጩት በአጋንት የተያዙ በክፋት ፣በምቀኝነት የተጠመድ ናቸው የቤተክርስቲያን አገልጋዮ ተብዮች ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ጠንቋዮች ናቸው።እኛ ምዕመን ከቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ ከሚሉ በእጥፍ በልጠናቸዋል በአምልኮትም ፣በተግባርም በእውቀትም ።እነርሱ ተኝተዋል ከነ ክፋታቸው ።እኛ ስንሰማቸው እኮ ነው አትሂድ ቢሉ ማን ቢሰማቸው አይናቸው እያየ እንሄዳለን ያላችሁበት ከእግዚአብሔር ድህነት ማን ይቀራል ።ይቀልዳሉ ምድረ ጠንቋይ ሁላ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f24 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ጉባኤዎቱን ይባርክሎት ኑርልን ቀሲስ የኛእንቁ ትሁት አባት 🥰🥰

  • @amen21fikertube86
    @amen21fikertube8623 күн бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የርሶ ትህትና ይበቃል እኛ የዳንን ምስክር ነን እግዚአብሔር አምላክ በርሶላይ አድሮ ያዳነን የተመስገነ ይሁን በዚ አገር ብዙ በመንፈስ የታስረ አለ እግዚአብሔር ሊምረን ስለፈለገ ነው እዚ የመጡልን እንመጣለን ልብ ይስጣቸው ለሚቃወሙት ይማራቸው ተይዘው ነው እነሱም አይፈረድባቸውም አይነልቦናቸውን ያብራላቸው

  • @df69794
    @df6979425 күн бұрын

    አባታችን አሁንም አሁንም ደግመው ይምጡልን የማይፈልግ ጥጉን ይያዝ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥልኝ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p24 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ጥላት ብዙ ያወራል

  • @user-yo6vh8xz7t
    @user-yo6vh8xz7t24 күн бұрын

    በጣም ይገርማል የጠላት ስራዉ እና እናተ አትስሟቸዉ አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ እመ ብዙሀን ከክፉ ነገር በዘርፋፋዉ ቀሚሳ ትጠብቃችሁ የእኔ እናት እራሱ አኪሚ ሂዳ ተግድህ አኪም አትምጪ ይህ አኪም አያድንሽም ብለዋት አሁን መንገድ ስለተዘጋ እንጂ አባጋር ትመጣለች ብየ ነበር😢😢😢😢❤❤❤

  • @nebiyatdesta249
    @nebiyatdesta24924 күн бұрын

    አባታችን እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው እርሶ ዝም ብለው ስራወቱን ይስሩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሄር ያድልወት

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d24 күн бұрын

    አሜን አባታችን መድሀኒአለም ይጠብቀወት የተሳካ አገልግሎት ይሁንልወት ወለላይቱ ቅድሰት ኪዳነምህርት ትርዳወት በሰላም ተመለሱልን አባታችን

  • @helenkiros8436
    @helenkiros843625 күн бұрын

    አባ ታችን ጸጋውን ያዛሉት አሜነ

  • @Sintesin
    @Sintesin21 күн бұрын

    አባታችን እናተን እድሜ ጤና ሰቶ ያኑርን ሁሉም ተይዘናል

  • @tsigemulu5915
    @tsigemulu591525 күн бұрын

    ለእርሶም ፀጋውን ለኛም ማስተዋልን ያድልልን

  • @user-oh2im7zb7f
    @user-oh2im7zb7f24 күн бұрын

    በጣም የሚገርም ነዉ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው ምእመን እንዲድን የማይፈልጉ ምድረ ደብተራ ነቅሎ ይጣልልን እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው ከእግራችን በታች ይጣልልን ቀሲስ እንኳን ለተጨነቁት ደረሳችሁላቸው በሰላም ተመለሱልን🙏🙏🙏

  • @Legestefera
    @Legestefera25 күн бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን እርኩስ መንፈስን እግዚአብሔር ይሰርልን

  • @user-of1de4ci9r
    @user-of1de4ci9r24 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቆት ኣባታችን ኣገልግሎቱ በሰላም ኣስጀምሮ በሰላም ይስጨርሰው እግዚአብሔር

  • @SabaMesfin-wj2qo
    @SabaMesfin-wj2qo24 күн бұрын

    አባታችን እመቤታችን ትጠብቅልን ሁሉም ለበጉ ነው ድንግል ከእርሶ ጋር ትሆን በሰላም ይምጥልን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh24 күн бұрын

    አባታችን እመብርሃን ትጠብቀልን❤❤❤

  • @sababekele8721
    @sababekele872124 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 long life for kesis henok w/Miriam

  • @ashe8263
    @ashe826325 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን አባ ይፍቱን ስርማሽ ቅጠል በጣሾች(ደብተራዎች) እየተንጫጩ ነዉ !!

  • @user-uv5io9kg8r

    @user-uv5io9kg8r

    25 күн бұрын

    ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ😂።አባቴ ፀገዉን ይጨምርሎት እኛም ማሥተዋሉን ይሥጠን❤❤❤

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj25 күн бұрын

    አባታችን መድሀኔአለም ክርስቶስ ከርሶ ጋር ሆኖ ሀይሉን ጸጋውን ጥበቡን አብዝቶ ተጨንቆ ተጠቦ ግራተጋብቶ ታስሮ የመጣውን ምስኪን ወገን ሁሉ ፈውሰው አረጋግተው አስታርቀው ወደ በአትዎ በሰላም ይመለሱ ዘንድ የዘወትር ምኞትና ጸሎታችን ነው።

  • @eyerus9893
    @eyerus989324 күн бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን የኔ አባት እመቤቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት አባቶቻችን መገፋታችሁ ለበጎ ሰለሆነ ኑሩልን ሰይጣን ይንጫጫ እኛም አባቶቻችን ተከትለን ከታሰርንበት እንድንፈታ አመቤቴ ታግዘን የተዋህዶ ልጆች በተለይም የአባቶቸ ትምህርት የገባችሁ አመብርሀን ታበርታን ላልገባቸውም ለቦናቸውን ይመልስላቸው ሰይጣንን ይንጫጫ

  • @lillyatg256
    @lillyatg25624 күн бұрын

    አባታችን እንኳን በደህና መጡ የእርሶን መንፈሳዊ እርዳታ የሚሹ በመንፈስ የተያዙ የተጨነቁ ግራ የገባቸው ብዙ በተለያዩ ሀገራት ሰዎች አሉ አኔ ሌላ ሀገር ስለሆንኩ የእርስዎን አገልግሎት መጠቀም አልቻልኩም ከእርስዎ መንፈሳዊ አገልገሎት ለሚደረግላቸው በጣም ደስ ነው ያለኝ አባታችን አገልግሎትዎን ፈጣሪ ይባርከው

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal911024 күн бұрын

    ቀሲስ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን እሚንጫጬት ወደው አደለም ግማሹ ተይዞ ነው ግማሹ በሰው እድል እሚኖር ፈጣሪውን በጥቅም የቀየረ የቃልቻ ዘር ክፉ ደብተራ ነው እመብርሃን ፀጋውን ታብዛሎት !!! እድሉን ለሚጠቀሙት እመብርሃን ቋጠሯችሁን ትፍታላቹ ለምስክርነት ታብቃቹ የቀሲስን አገልግሎት ለማግኘት ከቤልጀም ወደ ኢትዮጵያ 4 ጊዜ ሄጃለሁ ብዙ ሆኖልኛል በርቱ

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam746024 күн бұрын

    ኣባ በሰላም እንኩዋን መጡልን መተተኛ ሰው እንዲፈወስ አይፈልግም ምክንያት እያበዛ ጥላቻን ይዘራል አባታችን ግን እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸጋውን ይብዛልዎት 🙏🙏🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf25 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክጠፀጋው ያብዛላችሁ❤❤❤በፀሎታችሁ አስብኝ አመተ ማርያም❤❤ብላችሁ😢😢ለተቆሚዎች ልብ ይስጣችሁ😢

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s23 күн бұрын

    እግዚአብሔር ከክፉ ስራና ሴራ ይጠብቅልን መምህር

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v25 күн бұрын

    የደብሎስ ልጆች መጣያቅ እንጂ መስመት አይችሉም የግፍ ልጆች ስለሆኑ ነዉ ውዱ አባታችን በአከል ሰነገኞት በትምርት ብቻ ድናናል ኑሩልን ሀፋዬ ከድሮም ጀምሮ አክበር ነኝ ክበርልኝ ወንድማችን አባታችንን አደራ እመ አምላክ ከክፉ ትጣብቀቹ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora874425 күн бұрын

    እንኳን ደና አየኖት መምህር ልቡና ይስጣቸዉ ወሪ ነበር አዋ ልቡና ይስጠን አይዞን ወንድሜ በሰላም ይመልሰዋ ወደ አገራች ወላይቱ ትምራዋ ትቅደሞ

  • @abayetsi5632
    @abayetsi563225 күн бұрын

    ለኞ ደግሞ በሰላም ይመለሱልን

  • @michalesebhat4916
    @michalesebhat491624 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጡ🌹 አባታችን ጠላት ይጮሃል ያጓራል አፉንም ይከፍታል እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ግን በስሙ በክርስቶስ እየሱስ በአማኑኤል ስሙ እናሸንፈዋለን በመስቀሉ ድል እናደርጋለን ክብር አምልኮ ምስጋና ለመድሃኒያለም ክብር ለድንግል ማርያም ክብር ለቅዱሳን መላዕክት ክብር ለቅዱሳኑ ሁሉ አሜን 🌹

  • @yemariamnegn5667
    @yemariamnegn566725 күн бұрын

    Belgium 🇧🇪 yemetulen

  • @sarontube6267
    @sarontube626722 күн бұрын

    ቀሲስ ማወቅ ያለብዎት እግዚአብሔርን የማያውቁ የእግዚአብሔር ሰወች ናቸው ደግሞም በክፉው የተያዙ ናቸዉ በመምህር ግርማ ላይስ የሚሰሩትን እያየን አይደል አይዟችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @user-hw3nx7nc2b
    @user-hw3nx7nc2b24 күн бұрын

    አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ድሮም እንግሊዝ የእነ ንግስት ኤልሳቤት ሀገር አይደለች የኢሉሚናንቲዎቹ ። እንግሊዝ በመምጣትዎ ግን የእንጦጦዋ ንግስት እመብርሀን ትመስገን ። ድንግል ታበርታዎት ያሸንፋሉ ።

  • @Rahel-qs8um
    @Rahel-qs8um25 күн бұрын

    እንኳን ደእና መጡልን አባታችን እኛ የተያዝን ነው ምናውቀው እንኳን ለኛ መጡልን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta270423 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን በረከቶ ይደብኝ

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu842019 күн бұрын

    አባታችን* እዚህ ኢትዮጵያ እኛን ከልብ እንደሚያገለግሉን እዚያም ሔደው በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ በማገልገሎት በጣም ደስተኞች ነን!!! የእነሱ መዳን የኛም መዳን ስለሆነ!!! አደራ ምዕመናን ይህን ዕድል ተጠቀሙ!

  • @amanuel5687
    @amanuel568723 күн бұрын

    መድሂንአለም ለእርሶም ፀጋውን ለኛም ማስተዋልን ያድልልን

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh355611 күн бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል እንኳን ደህና መጡልን እግዛብሄር ይክበር ይመስገን ❤❤❤

  • @bettyTekle-ps8ci
    @bettyTekle-ps8ci25 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባቴ

  • @legesedenesayteklehaymanot9128
    @legesedenesayteklehaymanot912824 күн бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለምትቃወሙ ሰዎችም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን።

  • @MesiDibaba
    @MesiDibaba24 күн бұрын

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በእዉነት አባ የእግዚአብሔር ፀጋ ለሁላችንም ይደርብን ?አባ በህልሜ አየኦት ስልክ ሲደዉሉልኝ ነው ያየሁት ደነገጥኩኝ ስልኬን ማን ሰጣቸዉ ብዬ ደነገጥኩኝ ስልኩን አንስቼ አቤት አባ ብዬ ነቃሁ ከዛ በዋላ ታመምኩ አባቴ ኢትዮጵያ ሲመጡ ባገኞት ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎትየኔ አባት ይፍቱኝ አባቴ በፀሎት አስቡኝ

Келесі