Amleset Muchie

Amleset Muchie

Amleset Muchie,, actress, film director and writer born in Ethiopia. She studied filmmaking at New York Film Academy and Journalism at UUC. She is married to the Ethiopian singer Teddy Afro, and has two kids. She was the winner of the Miss University 2004 contest, representing Ethiopia. She was also a winner of the Miss World Ethiopia 2006 pageant.

Some of her works ;
Yifilegal - Actress
Si Le Fikir (ስለ ፍቅር) - Writer and Producer
Adoption - Writer and Director
Green Ethiopia (አረንጓዴ መሬት) - Writer, Presenter and Director - Documentary - Environmental
Bithons(ብትሆንስ) - Actress
Mar eske Twauf (Fikir eske Meqabir) - Director
Yesem Werk (የሴም ወርቅ) - Actress
Meret Simeta - Editor
Etete Dairy - Brand Ambassador
Eliana Hotel - Advert
Seregela- Brand Ambassador
Min_Alesh? - Writer, Actress and Director


Connect for more.
facebook.com/amlesetm/
kzread.info
instagram.com/amlesetmuchie/?hl=en
amlesetmuchie.com/

#ፋና_ወይባ_ጢስ

#ፋና_ወይባ_ጢስ

Пікірлер

  • @AbiySisay-t3v
    @AbiySisay-t3v6 сағат бұрын

    ጥሩ ነው

  • @AbiySisay-t3v
    @AbiySisay-t3v6 сағат бұрын

    ሳንባ ብቻ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam68138 сағат бұрын

    እሚለዉ አይስማም ከሩቅ ነዉ የቀረፅሽዉ፣የቀዳሽዉ?

  • @Dailly3698
    @Dailly369815 сағат бұрын

    ቴዲዬ❤

  • @hrfyrfy6723
    @hrfyrfy672318 сағат бұрын

    ይህ እስፖርት በኦፕራስዮን ለወለዱ ይሆናል

  • @chicago9458
    @chicago945818 сағат бұрын

    አይ ይች አስቸጋሪ የኢትዮጵያ አዝማሪዎች ቦርጭ:: ምን ብናረግ ይሻለን ይሆን 🤔

  • @GgGg-rh2zw
    @GgGg-rh2zwКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @yusafyusaf8752
    @yusafyusaf87522 күн бұрын

    Etesusi yadenal Yeseole Magedo Athunu Zarem Egun zergeto Yirebkacwal Eyesusi Ameltu Awagi

  • @salinasalina8624
    @salinasalina86242 күн бұрын

    ቴዲዬ አትጠገብም ነፍፍፍ አመት ኑርልን❤❤❤

  • @buonavita4175
    @buonavita41752 күн бұрын

    Best concert for the year 2024 ❤God Bless our king with your beautiful family ❤❤❤❤

  • @berheteklehaimanot9489
    @berheteklehaimanot94892 күн бұрын

    ጆኖሳይደር ሁላ ሃገር በደም እያጥለቀለቀች መግቢያህን ኣታቅም ትዘላለህ😢

  • @dagiconstance7381
    @dagiconstance73813 күн бұрын

    እባክሽ እስኪ እደው አንድ ደሞ አገር ቤት ኮንሰርት እዲዘጋጅ አስተባብሪልን ቢያንስ እንኩዋን ለአዲስ አመት መግቢያ ይዘጋጅልን በጣም ናፍቆናል ቴዲ እኔም ባይኔ አይቼው አላቅም የዘመኔን ምርጥ ልየው እባክሽ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99443 күн бұрын

    Welcome Selma .Amazing

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz3 күн бұрын

    ላናግርሽ እችላለሁኝ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff12903 күн бұрын

    ግንኮስርትምድነውአልገባኝምአስረዱኝበናት

  • @user-ui7kv3di3z
    @user-ui7kv3di3z3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher3 күн бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @wtalife5666
    @wtalife56663 күн бұрын

    አይ ቴዲዬ የኔ ጌታ እሱ አብዶ ሰው የሚያሰብድ በሱ አፍ ኢትዬጵያ ሰትጠራ ሰወነቴ ውሰጥ የሆነ ነገር ፍሰሰ የላል ❤ የትለች 6 ሰው ትኬት እንዳይገዙ አድርጌአለሁ ያለችው ሞኝ ለእግር ኮሰ እንኮን ለማየት አሰታዲየሙ እንዚህ አልሞላም

  • @alemuenyew8131
    @alemuenyew81313 күн бұрын

    መቸም ቢሆን በሰራሀቸው በሙዚቃወችህ በትጉሀሀነትህ ዘመን ጊዜ ዘመናት የማይሽራቸው በድርሳናት ማህደር ተሳፍረው እነደ አቀነቀክላ ቀስተ ዳመና ( ባዴራ ) ክዋክብትና ጨረቃ በሰማይም እየበሩ ለመሬትም ለሚኖሩ ሰወች ህዝቦች ለትግላቸው ነፃነታቸው ለአንድነታቸው ፋና ፀዳል ሁነህናል ። ። ። ምጊዜም ዘወትር የሰራዊት አምላክ በምትሰራበትም ሆነ በምትኖርበት ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ። ። ።

  • @alemuenyew8131
    @alemuenyew81313 күн бұрын

    🇲🇱🌹

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ3 күн бұрын

    ቴድ.ምድነዉ.የሰማሁት..ደነገጥኩ.. .ትንሽ.ግዜ.ከሚወድህ.ህዝብጋ.ቆይ.ሙዚቃ.ልታቆምነዉሰማሁ..እወዳቸሗለሁ.በተረፈ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaimanutHaimanut
    @HaimanutHaimanut3 күн бұрын

    እንተ የልባችን ላይ ንጉሥ ነህ ዘላለም ኑርልን ዳግማዊ ቴወድሮስ

  • @Neju2023
    @Neju20233 күн бұрын

    ምነው ሳውዲም ብትመጣልን😢😢😢😢

  • @yidnmike9110
    @yidnmike91103 күн бұрын

    🎉

  • @BahruDari
    @BahruDari4 күн бұрын

    Pls Interview tedy in this channel

  • @zuzu7962
    @zuzu79624 күн бұрын

    birrus gin sint yicherisal

  • @danei8395
    @danei83954 күн бұрын

    King and Queen ❤❤❤❤

  • @AbelShiferaw-ko1yy
    @AbelShiferaw-ko1yy4 күн бұрын

    🥰😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @guniamare439
    @guniamare4394 күн бұрын

    ቴዲዬ ንጉሡ ሁሌም ነገ 🥰🥰❤❤❤

  • @antenehminalu7444
    @antenehminalu74444 күн бұрын

    Congratulations brother you did great 🙏🙏🙏

  • @salite8538
    @salite85385 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @mimimimi5858
    @mimimimi58585 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fn7pj4gp2j
    @user-fn7pj4gp2j5 күн бұрын

    Wwwww i❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yabuyabu580
    @yabuyabu5805 күн бұрын

    Teddy king of Africa ❤❤❤❤❤

  • @melik7177
    @melik71775 күн бұрын

    የጃንሁይን አንበሳው መስቀል ይዙ ያለበትን ባንዲራ ለምን ባክ ግራውንድ ላይ በጣም ታሳያለህ ? ይሂ ብሂር ብሂረሰቡችን አይወክልም ብለሽ ምከሪልን አደራ !

  • @Habesha_vlog-s
    @Habesha_vlog-s5 күн бұрын

    የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fitawurarnega7299
    @fitawurarnega72995 күн бұрын

    ምን ያደርጋል ፣ ይህን የመሰለ ዜማ ፡ ቅኔና ድምፅ ማቀንቀን የነበረበት ለእግዚአብሔር ክብር ነበር ፣ ... አሁንም ቢሆን አረፈደም ስለ ዘለላም ሕይወት አስቡት።

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu42885 күн бұрын

    ስራህን ወደኸውና አክብረከው ከሰራህ እንዲህ ትከበራለህ! የሰው ፍቅርና መውደድ የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመስገን፣ በዱባይ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በጣም ደስ ትላላችሁ!! ዱባይ 2ኛዋ ኢትዮጵያ ሲሉ እሰማ ነበር ዛሬ ላምን ነው፣ ለነገሩ ለኮንሰሩ ብለው ከአዲስ አበባ የሄዱ የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች መኖራቸውንም አይቻለሁ፣ አምለሰት ሙጬ( ሁለገብ ባለሙያ)ና ጤዲ አፍሮ(ድምጻዊ (ዶክተር) ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax34555 күн бұрын

    love you💚💛❤

  • @iloveessey
    @iloveessey6 күн бұрын

    ROPHNAN AND CHRIS BROWN . አንድ ላይ በመጣመር ethiopian ከፍ አድርገዋል

  • @antenehgetahun6996
    @antenehgetahun69966 күн бұрын

    please add more videos. Love respect to our Hero Teddi Afro.

  • @tsmhwglove80
    @tsmhwglove806 күн бұрын

    አባቢ king

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros24386 күн бұрын

    I've to love Teddy b/s he is in my blood. I welcome Amleset Muchie to my blood who is a great artist on her own So thoughtful, so beautiful. the lucky Blatena wouldn't have been this big without Amleset. She is his anchor and he is grounded happily ever after.

  • @kalkidan745
    @kalkidan7456 күн бұрын

    Teddiachen Negusachen👑💚💛♥️Amiye Negstwa👸

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa62826 күн бұрын

    ቴዲ and አምለሰት ስወዳቹህ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💘💘💘💘💘💘💘💘❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @dironazendiro1827
    @dironazendiro18276 күн бұрын

    ከቃላት በላይ ነህ ዘርህ ይባረክ

  • @iloveessey
    @iloveessey6 күн бұрын

    ROPHNAN , ASTER AWEKE , DAWIT TSIGE , በATLANTA ETHIOPIAN ከፍ አድርገዉ ሰንብተዋል

  • @user-pb6dy3nn3p
    @user-pb6dy3nn3p6 күн бұрын

    Mamammiaa what a beautiful lady Ameleset

  • @tegardMoges
    @tegardMoges6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ ንጉሱ

  • @FekerFeker-we3ps
    @FekerFeker-we3ps6 күн бұрын

    ቴዲ ከሚኒሊክ ቀጥሉ ያለህን አንተ ነህ የኛ ንጉስ ዘመን የማይሽርው ስራህንም ጭምር ኑርልን💪🥰💚💛❤️

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36866 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤Swodachihu