No video

ልደት/ገና በላሊበላ - A DAY WITH AMLESET

The official KZread Channel of Amleset Muchie.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ amlesetm
/ amlesetmuchieactress
amlesetmuch...
amlesetmuchie.com/

Пікірлер: 62

  • @zemenhabeshawit3882
    @zemenhabeshawit38822 жыл бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ። እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ያምራል🤲🙏

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie13652 жыл бұрын

    የሐባታችን የቅዱስ ላሊበላ በረከቱ ረድኤቱ ይደርብን አሜንን። መታደልሽ ...እህታለም ፣"ዐመለ ወርቅ " እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🥰🙏የዚህ ን ቅዱስ የበረከት ቦታ(ቤ/ን) ሰላካፈልሽን ቅዱስ ሐምላክ እኔንም ለደጁ ያብቃን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️ 🙏🙏🙏

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik2 жыл бұрын

    እማማ ኦርቶዶክስ ምንኛ ታድለሻል እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን ለቅዱስ ላሊበላ ጉሩም ነዉ እኮ ያሳየሽን አምልሰትየ በጣም እናመሰግናለን ቀጥይበት እህቴ በበስሀቱ ባላየዉም ዋናዉ ማየቴ ነዉ አሁን 🥰🥰

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99442 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለገና በዓል አምለሰት ብራቦ ሰው አይማኖት ሲማር ጥሩ ነው በጣም ደስይላል

  • @aynlak9464
    @aynlak94642 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አምለሰትዬ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው:: ለአንቺና ለመላው ቤተሰቦችሽ መልካም የክርስቶስ ልደት በዓል ይሁንላችሁ::

  • @kiyayemariyamzemikael
    @kiyayemariyamzemikael2 жыл бұрын

    በጉጉት ነው የምጠብቅሽ የኔ ወርቅ🥰❤️

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube2 жыл бұрын

    💒 ሁሌ በጣም ደስ ከሚሉኝ አንዱ መጨረሻ ላይ የተሳተፉትን እና ምስጋና ስትጽፉ የእንግሊዝኛውን የስራ መስኮች በአማርኛ ተርጉማችሁ ኢትዮጵያዊ ቅርጽ ሰጥታችሁ መፃፋችሁ ነው ለምሳሌ መቅረፀ-ድምፅ መራሔ ጥበብ.... ወዘተ እጅግ ደስ ይላል በርቱልን በቀጣይ ሊቁን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ዘጎንደርን አቅርቡልን። 🎉

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu12062 жыл бұрын

    በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @tataafro
    @tataafro2 жыл бұрын

    መልካም የገና በዓል! እጅግ ማራኪና አስተማሪ ፕሮግራም ነው።እሚዬ በርቺልን!!

  • @ziondaniel902
    @ziondaniel9022 жыл бұрын

    Thank you Amlest, at lest we have someone to show as our beautiful country and culture!! Before this generations forgotten what we have.

  • @saraa3434
    @saraa3434 Жыл бұрын

    ዉይ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የናፈቀኝ ሀገሬ ❤❤🙏🙏 መታደል ነዉ የቅዱስ ላሊበላ ልጅ መሆን🙏🙏🙏❤❤

  • @wilcoxdaniel9825
    @wilcoxdaniel9825 Жыл бұрын

    My my. This is culture that is as authentic and as pure as it gets. Genuine not invented but done as it should be. Ethiopia don't let it die with US and European or Chinese influence.

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r2 жыл бұрын

    በስመ አብ በጣም ያምራል 🙏🙏 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የዓመት ሰው ይበለን አሜን 🙏🙏❤❤👏👏

  • @bezateklekidan2216
    @bezateklekidan22162 жыл бұрын

    Enqwan aderseshe konjo ye king 👑 balbate fatari yetebekahw ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @menebasfw6705
    @menebasfw67052 жыл бұрын

    ወይ መታደልሽ እድለኛ የሆንሽ ሴት ነሽ የዛሬአመቱን በጭንቅላቴ እዳለ አሁንም ደገምሽው ያኔ በጣም ተመኝቼ ነበረ እስኪ እግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ ይሁንልኝ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ ❤

  • @entourage8044
    @entourage80442 жыл бұрын

    Our dear sister Amelset it's a beautiful clip with great biblical history....what a fresh air watching this amazing vidro...thank u! !

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Жыл бұрын

    Demetseshen weddd yene wed ehete ye tedeye selehonsh betammm desss new milegn , from 🇺🇸

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa72 жыл бұрын

    የኔ እቁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @bezateklekidan2216
    @bezateklekidan22162 жыл бұрын

    Ellllllllllllllll

  • @kidstkidst8459
    @kidstkidst84592 жыл бұрын

    እልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @meseretasefa4288
    @meseretasefa42882 жыл бұрын

    Amen Amen Amen enkun abro adrsan

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r2 жыл бұрын

    Seyamr Lzi New eko Ortodoks Tewahido Misternchi Mibalew Ellleellee Amlye enkan Adrshi yine Kemem Hulun mulu Adrgo Yichershi Ftari Yitedye Ngst.

  • @selamlalem2062
    @selamlalem20622 жыл бұрын

    Well done 👏 you are brilliant 👏 God bless you and your family.

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68412 жыл бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye89332 жыл бұрын

    Tell it like it is Amlesetye. MAY THE LORD GOD SHINE HIS LIGHT UPON YOU . THANK YOU.

  • @mahitotkokeb431
    @mahitotkokeb4312 жыл бұрын

    Tebareki zemensh yibarek

  • @tedamy1698
    @tedamy16982 жыл бұрын

    አሜን

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.62 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰሽ አደረሳቹ እንኳን ለጌታችን መዲኃንታችን በአለ ልደት አደረሰን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ አመለሰት

  • @Yisaq777
    @Yisaq7772 жыл бұрын

    The most underrated video ! Great job 👏

  • @mskrh640
    @mskrh6402 жыл бұрын

    እህታችን! ያየሽውን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ። ቀረፃውን ከተመለከትኩ በኋላ ፦ በቦታው ተገኝቼ የመሳለም፣ ፀሎት የማድረስና የመጎብኘት ፍላጎቴ ነው የተነሳሳብኝ ።

  • @bpxo3866
    @bpxo38662 жыл бұрын

    Please make English subtitles please 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zenbabafikrie2839
    @zenbabafikrie28392 жыл бұрын

    It's a beauty ... one of the thing that i have pride in my culture and history. You did a great job doing this video. I only suggest a subtitle for it so we can share to our friends who cannot speak our language. Keep it up Lady A.

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew93552 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔቆንጆ

  • @tenagnywondmu8199
    @tenagnywondmu81992 жыл бұрын

    Amenenamen Elelelllllllllllll zamr malket yasemalen

  • @tersittadesse8291
    @tersittadesse82912 жыл бұрын

    እድሜ ይስጥሽ: ልጆችሽን ይባርክልሽ!!

  • @thomasshimelis5652
    @thomasshimelis56522 жыл бұрын

    Love ur work

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg71212 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰሽ

  • @lijmichael1596
    @lijmichael15962 жыл бұрын

    Yesw sera nw yehi yebalebetu sera nw

  • @haymi410
    @haymi4102 жыл бұрын

    ኤማዬ ፕሮግራምሽን ስወደው ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ቅዱስ ላስታ ላሊበላ ድንቅ ስፍራ 🙏🥰🥰

  • @turiyetube3386
    @turiyetube33862 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰችሁ 🙏❤

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro2 жыл бұрын

    Amen

  • @mironute1604
    @mironute16042 жыл бұрын

    in Kwan abro adersen wuddi ye hager lijochi

  • @samritube9007
    @samritube90072 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረስን ኤሜ እናመስግናለን።

  • @taodratube6324
    @taodratube63242 жыл бұрын

    Merry Christmas to all Christians ✝️

  • @tamiruzegreat8827
    @tamiruzegreat88272 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን፨

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro2 жыл бұрын

    Ellelelelelel

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma19092 жыл бұрын

    የምናው ነው ልበል

  • @user-ut1ci5jx2x

    @user-ut1ci5jx2x

    2 жыл бұрын

    አወ ያምናነው

  • @wondzew12
    @wondzew122 жыл бұрын

    ሰላም አምለሰት የገናን በዓል በላሊበላ ዝግጅትሽን በጣም ወድጄዋለሁ:: ለምታቀርቢያቸው ርዕሰ ጉዳዮች ያለሽን ዝግጅት ያለሽን አቀራረብና ያለሽን የቃላት ጥንቃቄ ሳላደንቅ አላልፍም:::መታረም አለብት የምለው መጠነኛ የአማርኛ ግድፈት ግን ወሳኝ የሆነውን ባርምሽ ቅር እንደማትሰኚ ተስፋ አደርጋለሁ::: ይኸውም አገላለፅሽ ላይ "አብያተ ቤተ ክርስቲያናትን" ብለሽ የገለፅሽውን ሲሆን ትክክለኛው አባባል "አብያተ ክርስቲያናትን" ነው::: ቤተ ካልሽ ነጠላ ወይም singular ሰለሆነ የሚከተለው ክርስቲያን ይሆንና አንድ ላይ ቤተ ክርስቲያን ይባላል::: ነገር ግን አብያተ ካልሽ ብዙውን ወይም plural ስለሚወክል ክርስቲያናት የሚለውን ያስከትልና እብያተ ክርስቲያናት ይባላል:: በነገራችን ላይ ቤተ ክርስቲያኖችም አይባልም ቤተ ክርስቲያን ለነጠላ ሲሆን አብያተ ክርስቲያናት ለብዙ ነው:: በነገራችን ላይ ትልቅ ጉዳይ ሆኖ ሳይሆን በትንሽ ስህተት በትንሹ ለማረም ነው:::በነገራችን ላይ ያንቺም የተከበሩ ባለቤትሽም ከልብ ወዳጅና አክባሪ ነኝ:::

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte91032 жыл бұрын

    ውዶች እንክዋን አድረሳችሁ🙏🙏🙏

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro2 жыл бұрын

    Batam yegaremal egzbher menem aysanwhum

  • @meletsegeye5413
    @meletsegeye54132 жыл бұрын

    የሴት ምርጥ ኤሚ ምናለ አንቺን ብቻ እንደቻናል ማየት ሁሌ ብናይሽ እንኳን አብሮ አደረሰን ከነ ቤተሰብሽ

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam38112 жыл бұрын

    ❤💛💚💒💒💒

  • @Biranayetube
    @Biranayetube2 жыл бұрын

    ያምራል በጣም ...❤❤❤

  • @kadiykeedan321
    @kadiykeedan321 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏💙💙💙💙🌻🌻🌻🌻😍😍😍😍

  • @buruksu7016
    @buruksu70162 жыл бұрын

    የንጉሱ ሚስት ትክክለኛ ንግስት

  • @banjibanji425
    @banjibanji4252 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba2 жыл бұрын

    አሰራሩ አዳዲ ማርያም ይመስላል

  • @cheretube4505
    @cheretube45052 жыл бұрын

    Enkuan aderesen Genan be lalibela masalef yemn gizem mignote new

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r2 жыл бұрын

    Amlye konjo btam enqmsgnqln.

  • @lijmichael1596
    @lijmichael15962 жыл бұрын

    Madereg yemiseflegwn adergye

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube43452 жыл бұрын

    አቤት ውበት እባካችሁ ዙሪያውን ትልልቅ ቤተክሪስቲያን ስሩበት ውበቱ አትጠይቁኝ ጫካውን መንጥራችሁ ስሩበት

Келесі