No video

10th year anniversary & Mom-of-4-to-be

Пікірлер: 557

  • @christube2017
    @christube2017 Жыл бұрын

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሸ ወፍ አትስማሸ ጤነኛ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ይስጥልን🎉🎉🎉

  • @officailethio6154
    @officailethio6154 Жыл бұрын

    *አርቲስት ቴዲ አፍሮ እና አመለሰት ሙጬ እንኳን ደስስስ አላችሁ😍😍😍 1000 ሺ 💓💓 ዉለዱ ፈጣሪ ይባርካችሁ🙏*

  • @user-vl4kh5jj6r
    @user-vl4kh5jj6r Жыл бұрын

    ከአላህ ትላልቅ ፀጋዎች ልጅ ነው እናም በሰላም ይፍታሽ ዘራችችሁ ይብዛ

  • @lidiyalidiya5895

    @lidiyalidiya5895

    Жыл бұрын

    አሜን የኔውድ

  • @luchia686
    @luchia686 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ወርቅ እመቤት እንኳን አደረሰሽ ፣ እምትወጃት እመቤት ካንቺ ጋር ትሁን !💕💕🎊🥂🍾🥂🎉💕💕

  • @magosmagos5172

    @magosmagos5172

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ እመብረሀን የጭንቅ አማላጆ በሰላም ትገላግልሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ዘራቹ ይባረክ ሺ አመት ኑሩ ምርጥ ኢትዬጵያዊ 💚💛❤

  • @GetFit777
    @GetFit777 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለብዙ ሰው አርአያ ስለሆናችሁ ❤

  • @michoa5489
    @michoa5489 Жыл бұрын

    ያጥር ወፍ አትስማሽ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ዘራችሁ እንደ አሸዋ ይብዛ ❤️

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 Жыл бұрын

    እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ። ዘራችሁ ይብዛ ምርጦቹ❤

  • @adbireho2464
    @adbireho2464 Жыл бұрын

    ኡፍ ኮሽታ የሌለው የሰለብሪቲ ትዳር ❤

  • @zenbabafikrie2839
    @zenbabafikrie2839 Жыл бұрын

    Happy Anniversary!!! You look amazing as always.

  • @Miko16459
    @Miko16459 Жыл бұрын

    የአጥር ወፍ ሳሰማሽ ወልደሽ ለመሳም እመብርሀን ታብቃሽ!!! መቼም ሴትም ወንድም ቢሆን የፈጣሪ ስጦታ ነው ግን እኔ ሚኪም ታናሽ ወንድም ያስፈልገዋል ስለዚ ወንድ ተመኜሁኝ ስምም አወጣሁለት የገብርኤል ወይም ዘገብርኤል 2. ከሚኪ ጀምሮ የሶስቱንም ልጆች የመጀመሪያ ፊደላት በመጠቀም ስያሜው ቢደረግ ደስ ይለኛል (🇪🇹 ኢትዮጵያችን ለዘለዓለም ትኑር 🇪🇹) የተባረከ ከረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለቤተሰቡ ሁሉ እመኛለው 👏

  • @Miko16459

    @Miko16459

    Жыл бұрын

    (🇪🇹 ኢትዮጵያችን ትልቅ ነበረች ዛሬም ትልቅ ናት ትልቅም ሆና ትኖራለች 👏)

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Жыл бұрын

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen 🙏 hulam be desta nuru wedoche

  • @fitsumyirga67
    @fitsumyirga67 Жыл бұрын

    እምዬ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ቴዳ እኖድሀለን🙏❤

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Жыл бұрын

    ሽ አመት ኑሩልን እዴት ደስ ይላል የቴዲየ ቤት በልጅ ሢያበረክ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ ኤሚየ ቆጆ

  • @lidiyalidiya5895

    @lidiyalidiya5895

    Жыл бұрын

    አሜን የኔቆጆ

  • @weynatube21
    @weynatube21 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ይስጣቹህ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Жыл бұрын

    ትዳራቸውን ፈተው ለሲንግል ማሞች ጥሩ ምሳሌ የምትሆኚ የቴዲ ንግስት ወይዘሮ እንወድሻለን❤👌

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 Жыл бұрын

    Min Libel Kalti Yelgnim Yn Alemochi🌍👈 Kiberuln Hulem❤❤🇪🇹💘💘

  • @Sara2127
    @Sara2127 Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 🎊🎉💐🌻 እመብረሃን ትቅረብሽ አመልዬ 💐👏

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Жыл бұрын

    የኔ ልዮ እመ ብርሃን ትቅእብሽ መዳኒያለም ይጠብቅሽ 💜👏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын

    አምለሰትዬ እና ቴዲዬ ከእነልጆቻችሁ ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏 እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ 🙏🙏🙏

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 Жыл бұрын

    የቴዲዬ የንጉስ ዘር ይብዛልን የቴዶ ንግስት ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትቅረብሽ በጣም ደስ ይላል ትንሹ ቴዶ በሰላም ይወለድልን ቤታችሁ በፍቅር በበረከት በእቁ ልጆች ይሞላ😍😍😘😘💕💕

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Жыл бұрын

    ማርያም በሰላም ትገላግልሸ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Жыл бұрын

    Congratulations !!! Many more happy returns!!! 🎂🎂🎂🍾🍾🍾🥂🥂🥂

  • @eminetuwoldessenbet3959
    @eminetuwoldessenbet3959 Жыл бұрын

    congratulations you both you guys are role model for this generation

  • @Becxx88

    @Becxx88

    Жыл бұрын

    He just a rich man having a baby like everyone else. You are a joke.

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    Жыл бұрын

    እንካን ደስ አለችው ሰላም ውለጁ

  • @eyerussirak405
    @eyerussirak405 Жыл бұрын

    Happy anniversary and Congrats for your baby Queen!💕 you look amazing!

  • @munam5275
    @munam5275 Жыл бұрын

    Happy Anniversary! God bless your home & your beautiful family!! 🥰🥰🥰

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ለአብርሀም ዘርህን እንደ አሽዋ አበዛዋለሁ አለሁ ደጋጎች ዘራቸው ይብዛ የአብርሀም አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ዘርህን ይባርክልህ ፍቅርን እንደምትሰብክ ፍቅር በቤትህ ይንገስ የአጥር ወፍ አትስማሽ አመለሰት እህቴ

  • @suzana1744
    @suzana1744 Жыл бұрын

    What's a beautiful pic! May God bless you and your family, Happy anniversary, and also we can't wait to meet the little king🥂🍾

  • @helena8722
    @helena8722 Жыл бұрын

    Ohh you’re so beautiful 🤩 May God bless your beautiful family and Happy anniversary!!!

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 Жыл бұрын

    Congratulations!! We love you all. - May God be with your entire family!!

  • @fafi6852
    @fafi6852 Жыл бұрын

    እመብርሀን በጥበቡ ተገላግልሽ ሽአመት ኑሩልን ሺዉለዱ የኛ ኢትዪጵያዊ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @azebedaniyl
    @azebedaniyl Жыл бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ጨምረሽ ጨምረሽ ጨምረሽ ጨምረሽ ጨምረሽ ጨምረሽ ጨምረሽ ጨምረሽ ውለጂ ያንቺና የንጉሳችን ልጆች ሺህ ይሁኑ ዘራችው ይብዛ አሜን አሜን አሜን ።።።።

  • @genetassefa619

    @genetassefa619

    Жыл бұрын

    Amen

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha Жыл бұрын

    Happy Anniversary and congratulations for the new coming angel.

  • @tig1760
    @tig1760 Жыл бұрын

    እመብርሀን ትቅረብሽ የናተ ዘርማ ይብዛልን

  • @mulugetaembibel301
    @mulugetaembibel301 Жыл бұрын

    Happy anniversary! Our beautiful family.

  • @shicormerisha6569
    @shicormerisha6569 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ንግስት እንኳን ለዚህ አበቃሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ

  • @berhanwubneh4216
    @berhanwubneh4216 Жыл бұрын

    Congrats and Happy Anniversary to you both! Happy many many more years to celebrate! Tebarku Zemenachu Hulu Yibark!

  • @yanechambers3352
    @yanechambers3352 Жыл бұрын

    Happy Anniversary 🎉wishing you guys the best of health and happiness in your life ❤.

  • @mehretmathewos9835
    @mehretmathewos9835 Жыл бұрын

    Happy anniversary ❤ and congratulations my beloved wishing you all the best and May God blessed all the kids and you guys

  • @Ambassel
    @Ambassel Жыл бұрын

    ከዚህ የበለጠ በረከት በዚህች ምድር ላይ የለም እንኳን ደስ አላችሁ በክብርና በከፍታ ያዝልቃችሁ!

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Жыл бұрын

    አመል እምነታቹን ወዳጆች እማምላክ በቤታቹ ሰላም ፍቅርን ታድላቹ ልጆቻቹን በፍረሃ እግዛቤሔር በጥበብ እና በሞገስ ታንፅላቹ

  • @bersubella798
    @bersubella798 Жыл бұрын

    Beautiful, God bless you 🙏 🥰

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Жыл бұрын

    wow my beautiful sister congratulations ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonathanyealala
    @yonathanyealala Жыл бұрын

    እናንት ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር የተሰጣችሁ ስጦታዎች እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድላችሁ !!!

  • @azebina20tube
    @azebina20tube Жыл бұрын

    እንክዋን ደስ አላችሁ እናንተ የፍቅር ተምሳሌቶች እግዝሃብሄር ሁሌም ይተብቃችሁ 4 ኛ ውም ልጅ በስላም ይህን ፍቅር የሆነ ቤተሰቡን እንዲቀላቀል እግዝሃብሄር ይርዳን🙏

  • @samrawitdam7913
    @samrawitdam7913 Жыл бұрын

    beautiful family 💚💛♥️

  • @user-rd2cv7ik2w
    @user-rd2cv7ik2w Жыл бұрын

    ፍቅር ካለ ሁሉም ያምራል ውይይ ሞቸ ነው የምወዳችሁ ንግሲቷዋ እና ንጉሱ እመቤቴይ በሰላም ትገላግልሽ ዘራችሁ እደ ምድር አሸዋ ይብዛ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Жыл бұрын

    congratulations my dearest people may almighty God continue to protect you and your family.

  • @DrAberaOlaniOfficial4635
    @DrAberaOlaniOfficial4635 Жыл бұрын

    Happy anniversary + congratulations 🎊 🎊

  • @zeraygirma4914
    @zeraygirma4914 Жыл бұрын

    Cograts Blessed Family

  • @dawitfentahun4501
    @dawitfentahun4501 Жыл бұрын

    አመለሰት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታችን።

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ከዚህምበላይ ያብዛችሁ በሞገስና በጤና በፀጋ ያሳድግላችሁ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ❤️

  • @martaassefa2340
    @martaassefa2340 Жыл бұрын

    Happy anniversary may God blessings all the family 👪.

  • @almazgetahun7715
    @almazgetahun7715 Жыл бұрын

    Congratulations beautiful family God bless you All your lovely family we respect you we love you 💚💛❤👍👍👍

  • @salamontube
    @salamontube Жыл бұрын

    እንኩዋን ደስ አላችሁ 🙏🥰🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💛💛❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰🥰🥰

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Жыл бұрын

    Emebrhane tetebkachu yina wudochiye betame new yemwedachu Emebrhane beselam teglagelsh ye jegnachine baltibati🙏🥰😘😘

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Жыл бұрын

    May God always be with you guys. You are the most gorgeous person inside and out. Queen and king 👑 long life with your lovely kids. God blessed you 🤲🙏🤲🙏🎊😍🎈💐

  • @betelhemtirfe211
    @betelhemtirfe211 Жыл бұрын

    Happy 10th Anniversary and congratulations both of you

  • @atm5614
    @atm5614 Жыл бұрын

    እንኳን ደስስስስስ ያላችሁ የኔ ወርቆች ዘራችሁ ብዝዝዝት ይበል❤️🙏 💞💖እመብርሐን በስላም ትገላግልሽ 💞💖

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 Жыл бұрын

    እሰይ እሰይ💕🥰🙌🏽እመብርሃን ትከተልሽ ትቅረብሽ🙏🏾🙏🏾🇪🇹

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Жыл бұрын

    ኤሚዬ & ብላቴናው እንኳን ለ10ኛ የጋብቻ በአል አደረሳችሁ ኤሚ በሰላም ተገላገይ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ ዘመናችሁ በፍቅር በሰላም በልጆች በረከት ቤታችሁ ይሙላ የኛ እንቁዎች 💐💕💐💕💐

  • @lemlemyeshewalij
    @lemlemyeshewalij Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሃን በሰላም የሆድሽን ከጀርባሽ ታድርግልሽ❤

  • @frehiwotdamtew8796
    @frehiwotdamtew8796 Жыл бұрын

    Congratulations!! ❤

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Жыл бұрын

    Congratulations 🎊 👏 💐 God bless you and your family love you all 🙏 💖 🙏💖🙏💖✝️✝️✝️💚💛❤

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Жыл бұрын

    oh how I love you Teddy Afro 💕 congratulations to both of you 💚💛❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    የአጥር ወፍ አትስማሽ ኤምዬ እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ የቴዳችን ንግስት ብዙ ተባዙልን 10ውለዱ 🙏

  • @Ruth5664
    @Ruth5664 Жыл бұрын

    Congratulations to your family Amiye! God bless you all. Much love to you all ❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Жыл бұрын

    እልልልልልል የኔ ምርጦች እንኳን ደስ አላችሁ!!! እንዲህ ነው ክርስትና ብዙ ተባዙ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ!! ማርያም በሰላም ታገላግልሽ!የኔ እናት ውድድድ 😍😘😘😘💘

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Жыл бұрын

    Egziabher yimesgen betam des yilal 💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @yeneneshselehi7994
    @yeneneshselehi7994 Жыл бұрын

    Happy Anniversary. You look amazing 👏 😍

  • @mikiyasmicogirma
    @mikiyasmicogirma Жыл бұрын

    Congratulations king & queen

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 Жыл бұрын

    Congratulations 🎊 🎉king & queen we love you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zellitube
    @zellitube Жыл бұрын

    እመቤቴ ትቅረብሺ ያጥር ወፍ አትስማሺ💚💛❤️🥰

  • @melatmeles5532
    @melatmeles5532 Жыл бұрын

    Amiye💕 my all time favorite♡.....👸🏾#HAPPY_ANNIVERSARY👸🏾❤🤴🏿

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Жыл бұрын

    EMIE YOU ARE MY ROLE MODEL YOU DON'T KNOW HOW MUCH I RESPECT YOU..... GOD BLESS YOU AND YOUR BEAUTIFUL FAMILY AMEN.❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gl1wh3zq5p
    @user-gl1wh3zq5p Жыл бұрын

    ዘመናቹህ ይባረክ

  • @hiwotgirma3444
    @hiwotgirma3444 Жыл бұрын

    Wowww❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንኳን ደስ ያላቹ ኤሚ እና ቴዶ🙏 እመቤቴ ትቅረብሽ🙏🙏🙏

  • @user-zp3cm1et1l
    @user-zp3cm1et1l Жыл бұрын

    I am happy for u congratulations 🎊 my king 🤴 and queen 👸

  • @amhara74
    @amhara74 Жыл бұрын

    ንጉሳችን እና ንግስቲቷ ስታምሩ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ😍😍😍😍😍

  • @tinahabe1614
    @tinahabe1614 Жыл бұрын

    ድግል ማርያም ትቅረብሽ እማ 🥰🙏

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 Жыл бұрын

    Ekwane dase alachu setameru emabata basalam tekerabeshi woww❤️❤️👍🏻

  • @tenayebufiso9262
    @tenayebufiso9262 Жыл бұрын

    Congratulations to you and your family

  • @soliyaname2789
    @soliyaname2789 Жыл бұрын

    Congratulations 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 Жыл бұрын

    Abet chewanetua des sil, melikua..swedsh iko yene konjo... fetari yibark betesebachun....🥰

  • @user-wh1qr1ke4z
    @user-wh1qr1ke4z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶላችዋል ስሙ ይባረክ አሁንም የአብርሃም አምላክ የኛም አምላክ ስላሴ ቤታችሁን በበረከት በፍቅር በሰላም ይጎብኙት ልጆቻችሁን በፀጋ በሞገስ ያሳድጉላቹ ከቤተመቅደሱ አይለያቹ

  • @ma9546
    @ma9546 Жыл бұрын

    Congratulations Ami Long life Bothe of you

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 Жыл бұрын

    Happy anniversary to you congratulations 🎊

  • @woinshetconway7746
    @woinshetconway7746 Жыл бұрын

    Congratulations god bless you all

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Жыл бұрын

    እኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው ምውድሽ እግዚአብሔር. በጥበብ. እና በሞገስ ያሳድገልሽ ልጆችሽን. እም ብርሃን በሽልም ታውጣሽ አቅፈሽ ለመሳም ታብቃሽ

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker Жыл бұрын

    adorable 🥰🥰🥰

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Жыл бұрын

    የ ሀገሪ ሰዊች ጥሩ ምሳሌ የሚሆን ትዳረ ነዉ ሀብትም ቢኖረ ባይኖረ ይሄ የፈጣሪ እጅ የገባበት ትዳረ ነዉ ፈጣሪ ይባረካቹ

  • @Issacbro
    @Issacbro Жыл бұрын

    Happy anniversary and congratulations on ur 4th kid 😍😍😍

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Жыл бұрын

    Happy Anniversary

  • @tesemawublam7426
    @tesemawublam7426 Жыл бұрын

    Congratulations 👏 🎊 💐 🥳 👏

  • @elsatsegaye2642
    @elsatsegaye2642 Жыл бұрын

    Congratulations my beautiful 😍😍😍

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 Жыл бұрын

    happy anniversary and congratulations

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Жыл бұрын

    Congratulations Amy and Teddy 😊😊😊 for the 4th child 🥰🥰🥰 who is coming on the way and Happy Anniversary for the 10th year 🤗🤗🤗 May God bless your family with more love, grace and abundance 🙏🙏🙏

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Жыл бұрын

    Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏 beslam welgy amya

  • @salmonsete2741
    @salmonsete2741 Жыл бұрын

    The perfect couple I wish you health and happiness for many more happy years together❤️❤️🥰

Келесі