Chebe Media

Chebe Media

Пікірлер

  • @emuzenebe9711
    @emuzenebe971120 минут бұрын

    No አንተ ዮኒ መስተካከል አለብህ ያለህን ተስጥኦ ለበጎ ተጠቀምበት እና ለገንዘብ ብለህ እታጋድል

  • @MesfenMesfenBelay
    @MesfenMesfenBelayСағат бұрын

    እንኳን ደሰአለህ እንን ጌታ እረዳሃ ❤

  • @wagayedechassageletu5739
    @wagayedechassageletu573914 сағат бұрын

    በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ተበሸረኩ

  • @user-gg5dn8ex3i
    @user-gg5dn8ex3i21 сағат бұрын

    ትኬ እንካን ደስ አለችው 🎉🎉

  • @selambasaznew3349
    @selambasaznew334923 сағат бұрын

    ሌዊን የማውቀው የሶስት አመት ልጅ እያለ CHA Academy አ/አ ነው በጣም የምንወደው ልጅ ነበር በዛ እድሜው የተኬን መዝሙር ይዘምርልን ነበር የተወደደ ልጅ ነው። ጌታ እንኳን ለዚህ አበቃህ በዚህ ሁኔታ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ !!!!!

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7bКүн бұрын

    በአፍሞ፣በስነ-ልቦና፣ኢትዮጵያዊነት፣ኢትዮጵያዊነት፣አንነስ። ዘራችን ፣ኢትዮጵያዊ ፤ቢቻል፣በሰውነት፣ከዛ፣ካነስን፤የጥቁር፤ማንነት፣ከዛ፣ካነስን፣ኢትዮጵያ፣ከኢትጵያ፤ካነስን፣ኢትዮጵያ፣አበቃላት።

  • @liya123451
    @liya123451Күн бұрын

    It looks so clean, will come and buy

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467Күн бұрын

    ራኪ ቆንጆ የጠንካራ ሴት ምሳሌ ነሽ: ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርችልን❤

  • @user-ge3lh6gl4v
    @user-ge3lh6gl4vКүн бұрын

    American yalachu eski surprised 😯 adergunge dollar 💰 lakulinge beje enkuan leyazew

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom65062 күн бұрын

    Congratulations God bless u all ❤🎊🎉🎉

  • @habeshawit2008
    @habeshawit20082 күн бұрын

    Fasil Demoz really has a sense of humour😂

  • @user-jk8br3et9v
    @user-jk8br3et9v2 күн бұрын

    ሰው በዛ ይሄንን ደመቀቀ ባትሉኝ ደስ ይለኛል ተንበጨበጨ በሉት anyway Congratulations 🎉🍾🎈🎊

  • @user-nw9yt7rn9u
    @user-nw9yt7rn9u2 күн бұрын

    እናትን አቅርብልን

  • @user-mo6zm5st2u
    @user-mo6zm5st2u2 күн бұрын

    ቸቤ እናመሰግናለን ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር

  • @MeheretL3
    @MeheretL33 күн бұрын

    She is Amazing!

  • @bettynoah989
    @bettynoah9893 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የተባርከከከከከከከ ልጅ ፍቅር የሆነ ልጅ ዘመን ይጨምርላችሁ ደስታችሁን ያብዛው እድግ በል ተባረክ ፀግውን ይጨምርልህ ተባርክ ተብረክ

  • @TadelchTadu
    @TadelchTadu3 күн бұрын

    Yeky Enkuan des alhe tebarku

  • @mastachekol9403
    @mastachekol94033 күн бұрын

    I just wanted to take a moment to tell you how incredibly proud I am of you for opening your this cultural school. It's such an amazing accomplishment and a true testament to your dedication and passion for sharing your culture. I know it will make a huge impact to our kids. Congratulations and all the best on this wonderful journey! Masta

  • @mesrakhaile3340
    @mesrakhaile33403 күн бұрын

    በርቺ እራኬብዬ በጣም ጥሩ ስራነው የጀመርሽው 👏👏👏

  • @user-kh3xk1ue3x
    @user-kh3xk1ue3x3 күн бұрын

    Wow amazing ❤❤❤❤❤

  • @NardosKifele
    @NardosKifele3 күн бұрын

    Betam yemakebirh sewu neh yemiwodih ena be zimarewochih tebarikealehung bewunet ante yegiziabiher sewu nehi geta inkuan yihen hulu neger adergelih yichemirlihm tebarkiling wodhalehung betam endegena be adis zimare yaresirsih❤❤❤❤❤❤❤

  • @benai5241
    @benai52413 күн бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ብዙ ሴቶች ከወንዶች በአሜሪካ የተማሩ ና ብዙዎቹ የራሳቸውን ቢዝነስ የሚያካሂዱ ጠንካሮች ሴቶችዬ በርቱ !! በየሺሻ ቤቱ የቀኑ የሚጠገረሩ እንዳለ ሁሉ ! Good job 👍

  • @solomonsebehat
    @solomonsebehat3 күн бұрын

    I’m proud of you. It is amazing.

  • @adonaigebeyehu6002
    @adonaigebeyehu60023 күн бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል ልጅነቴን አስታወሰኝ ሥራችሁ ይባረክ

  • @sirakmamo795
    @sirakmamo7953 күн бұрын

    ዘውዱ ታከለ የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን የትግል ፍሬ የፈጣን ጎዳና ተጨዎች ለኮስ ዘመኑን የተለየ ነፍስህን ይማር : የዘንድሮ አሸናፊ ክለብ መስራች ስድስት ኪሎ አራት ኪሎ የአምስት ኪሊው እናስታውስሃለን።

  • @liligebrewold9935
    @liligebrewold99353 күн бұрын

    My dear, you know am always proud of you . ይሄ ግን ይለያል አምላክ ይጨመርበት። ትልቅ ሆኖ እናየዋለን 👌👍👏🏾

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove27724 күн бұрын

    የእጅሥራ ክፍል የእርሻ ክፍል ነበረን ስንማር ደስ ይላል ምትገርሚ ነሽ:: ልጄ በገና መማር ትፈልጋለች::

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hannagerma3505
    @hannagerma35054 күн бұрын

    የቀዘነች ፍየል ነው የሚመስል

  • @123be33078
    @123be330784 күн бұрын

    1-ጠያቂው ፕሮፌሽናል አይደለም የሰዎቹን ስም አናውቀውም 2- የሚገርመኝ የዚህ ቶርናመንት ለኢትዮጵያ ጠብ የሚያረግላት ነገር አለ ወይ????? ምናለ ከልብ ብትሰሩበትና ብሔራዊ ቡድኑን ሊያገለግል የሚችል ልጅ ብታበቁ።!!!!

  • @leulmillion
    @leulmillion4 күн бұрын

    “She is very intelligent and creative. Our Ethiopian kids in America need this education to learn about our Ethiopian culture and history.”

  • @yohannesalemayhue979
    @yohannesalemayhue9794 күн бұрын

    It impresses me and keep it up and we went unity university together studied marketing management .I am proud of you Rakeb. Yohannes

  • @micho4463
    @micho44634 күн бұрын

    Good job በርቺልን በጣም የሚያስመሰግን ስራ ነው ተባረኪ👏👏👏👏👏

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q4 күн бұрын

    ዮኒ ማኛ ጠዋት ሰዉ ከሰአት ተናካሽ ነው።

  • @zelalemyaregal8760
    @zelalemyaregal87604 күн бұрын

    በርቱ በርቱ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ቤት ነው

  • @danieltefera1096
    @danieltefera10964 күн бұрын

    Serkana fetiyha selayewacheww dese belogale

  • @selamhailu1990
    @selamhailu19904 күн бұрын

    WOW 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @zewuduejigu8325
    @zewuduejigu83254 күн бұрын

    That is great where is located !!!

  • @chebemedia
    @chebemedia4 күн бұрын

    All info in the pin comment or description laye ale

  • @girumnigussie6406
    @girumnigussie64064 күн бұрын

    @@chebemediawould you please put the school link or website for us? Thank you

  • @chebemedia
    @chebemedia4 күн бұрын

    @girumnigussie6406 yenetaschool.com/

  • @user-wr5vf2ih6m
    @user-wr5vf2ih6m4 күн бұрын

    ወላይትኛን ባፍጢሙ ተከላት 😊

  • @destaergano3121
    @destaergano31214 күн бұрын

    ዘፈን በአማርኛ ስለተዘፈነ ብቻ ኢትዮጵያዊ ፌስቲቫል ለማስመሰል እየተሞከረ እንጂ ሌላ ማንም ዞሪ ብሎ ለመመልከት የሚፈልግ የለም። ከአዋቂው ህዝብ 80 % የሚያህሉ በክልሉ የሚደረገውን የአመፅ እንቅስቃሴ የሚደግፉ ናቸው። በበኩሌ በሚኖርበት ሰፈር ቢደረግ እንኳን ዞሪ ብዬ አልመለከተውም። ህዝቡ በዩቲቭ ቻናል ላይ የሚለጥፈውን ውሸት አማኝ መሆኑን በሚገባ ታዝቤያለሁ።

  • @wondalemekonnen8894
    @wondalemekonnen88944 күн бұрын

    እጅግ እጅግ የሚመሰገን ተግባር ነው። እየመጣን እንመዘገባለን። በርቺ እህታችን የእኔታ አካዳሚ መስራች ወ/ሮ ራኬበ ዘለቀ።

  • @eluseyoum9186
    @eluseyoum91864 күн бұрын

    በጣም አሪፉ ትዉልድን የሚቀርፆ ሀሳብ ነዉ በርቱ።

  • @lizethio6061
    @lizethio60614 күн бұрын

    የኔእህት አማርኛሽን አስተካክይ እንዳልኩክ አይባልም እንዳልኩህ ነው የሚባለው

  • @girumnigussie6406
    @girumnigussie64064 күн бұрын

    ምነው ትልቁን ነገር ብታይ አንድ ነገር ላይ አቃቂር ከምታወጪ!

  • @Abigale-ux3qq
    @Abigale-ux3qq22 сағат бұрын

    0:14 መጀመሪያ መልካም እህቴ ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው ብትያት ሰውን ማበረታታት መልካም እኮ ነው ። እንዳልሺው የ ነከ ነገር በጠም አሳሳቢ ነው ከኢትዮጵያ የሚመጡት ወጣቶቹ በሙሉ ማስተማር ያለብን ይመስለኛል እኔ በበኩሌ እየሞከርኩ ነው ዘመዶቼን። -

  • @kaleabketema1646
    @kaleabketema16464 күн бұрын

    በጣም አሪፍ። በርቱ።

  • @fredjean4506
    @fredjean45064 күн бұрын

    የማይገባኝ እነዚህ ስደተኞች በመገናኘታቸዉ ለሀገራቸዉ ምን የሚታይ አሻራ ጠብ አረጉ ይቅርታ ስላላወኩኝ ነዉ

  • @Meazii
    @Meazii4 күн бұрын

    በጣም ትልቅ ሃሳብ ነው ያቀለልሽልን! የዚህ ዓይነት ትምህርት ቤት ለልጆቼ ስፈልግ ቆይቻለሁ ... ሁሉን በአንድ ቦታ ማግኘት መቻል ቀላል አይደለም! ትምህርቱ እስኪጀመር በጣም ቸኩያለሁ:: ጀግኒት በርቺ💪🏽💪🏽 @chebemedia ለምታደርገው መልካም ስራ ፈጣሪ አብዝቶ ይባክህ!!!

  • @SaraUsnzsa
    @SaraUsnzsa4 күн бұрын

    We gland you sister ❤

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw59134 күн бұрын

    Besmam

  • @dmx3674
    @dmx36744 күн бұрын

    በጣም አርፊ ነው። ግን ዋሺንት አላየሁም ልበል ? በጣም ጥሩ ጅምር ነው።

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion16464 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል የእኔ ቆንጆ በስርእት ከጥሩ ቤተሰብ ያደግሽ ነሽ በርቺልን❤