የኛሰው ዶሮ ማነቂያ ስጋ ቤት በአሜሪካ አትላንታ

Ойын-сауық

#seifushow #habesha #ebstvworldwide #ebstv #artstvworld #ebs

Пікірлер: 224

  • @chebemedia
    @chebemedia4 күн бұрын

    Piassa restaurant address 3096 N Decatur rd Scottdale GA 30079 Tel- 404-717-4328

  • @mafivlogs5144

    @mafivlogs5144

    4 күн бұрын

    ቸቤ ፒን አርገው አድራሻውን

  • @LA-lx2pf

    @LA-lx2pf

    4 күн бұрын

    The food is nasty 🤢 I🤢 nobody eats over there stop promoting genocide supporter

  • @asterasamenew9236

    @asterasamenew9236

    4 күн бұрын

    ሰላም ቸቤ አመሰግናለሁ ‼‼‼ በርታ እኔ የምከታተልህ. ከሰንሰለት ድራማ ጀምሮ ነው 👆👆👆 አሁን ደሞ 👏👏👏 😮የኛ ሰው በአሜሪካ የምትለው ከርእሱ ጀምሮ ነው የምወደው 👏👏👏 ባለፈው. አዲስ ሱቅ አስመርቀህን ነበር 👏👏👏 የዛሬው ተወ ው ቃላት አይገልፀውም 👏👏👏 በቃ ታሪክ ነው ሁሉ 👏👏👏 አገራችንን በደንብ ይገልፃል 👏👏👏 በጣም እንኮራለን በአገራችን ልጆች 👏👏👏 በጣም በርትተን እንድንሰራ ያስገድደናል 👏👏👏 በርታ ቸቤ አመሰግናለሁ ሰርግም አሳይተህናል በርታ 👏👏👏👏 የሰፈፈሬ ልጅ ነህ ‼‼‼ ሁሌ ኮልፌ. አጠናተራ ስትል በጣም ነው የምታኮራኝ 👏👏👏👏 በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው በርታ ወንድሜ በድጋሚ አመሰግናለሁ ።

  • @chebemedia

    @chebemedia

    4 күн бұрын

    @@asterasamenew9236 Thank you

  • @selamdemeke1016

    @selamdemeke1016

    3 күн бұрын

    Lehulgizem merchachen Atlanta piyasa ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59314 күн бұрын

    የሚገርም ስው ነው ጎበዝ የስራ ስው ፒያሳን እንዲሁም አዲስ አበባን በስው ሀገር በደንብ ያስተዋወቀ ጀግና ስው ነው ስራህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾 ❤

  • @bethmek3002
    @bethmek30024 күн бұрын

    በጣም ኮራሁብህ "ያራዳ ጌዬርጊስ ይጠብቅህ" የፒያሳልጅ ነኝ ያዉም "የሰራተኛ ሰፈር ልደጅ" እናመሰግናለን አንድ ቀን መጥቼ እጎበኘዎለሁ🙏🙏🙏✌❤

  • @menberebezuayehu9584
    @menberebezuayehu95844 күн бұрын

    የሥጋም፣የመንፈስም ወንድሜ ዳግም፣ ይህ የረጅም ጊዜ ድካምህና ልፋህት ውጤት የመድሀኒዓለም ፍፁም እገዛ ባይኖርበት ምንም ነበርና ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና ይግባው። በላብህ ወዝ ጥረህ ግረህ ፣ለፍትህ ባኘኽው ውጤት ተከብረህበታልና የደስትዬ ምክንያት ብቻ ሳትሆን ኩራቴም ነህና ዘመንህ ይብዛ፣ይባረክም ።

  • @ethiopianfunnyvideos7625
    @ethiopianfunnyvideos76254 күн бұрын

    ይሄን ጀግና ወድማችንን በምን ቃላት እንግለፀው እኔግን እውነተኛው😅የኢትዮጽያ ልጅ ቡየዎለው አትላንታ እመጣለው ከነ መላው ቤተሰቦቼ የዛ ሰው ይበለን ለአንተም ከነመላው ቤተሰቡህ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @jonejo8648
    @jonejo86484 күн бұрын

    የአዲስ አበባ ልጅ መሠረቱ ኢትዮጵያዊነት ስለሆነ ሁሌም በኤደበት ሀገሩንና ታሪኩን ጠብቆ የሚይዝ። አንተም ቤተሰብክም ሳቂታዋ ልጅክ ሁሉም ቤተሰብክ እና ስራህን ፈጣሪ ይባርከው

  • @EM-gq9ix

    @EM-gq9ix

    3 күн бұрын

    👍🙏

  • @user-wc1ev7vk5i

    @user-wc1ev7vk5i

    2 күн бұрын

    Yes if you born in addis Ethiopia it is inside you ytim bthide

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion16464 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችን በርታልን ምርጥ ኢትዬጽያዊ

  • @gutamesele5604
    @gutamesele56044 күн бұрын

    ወንድማችን በጣም የተከበርክ ትልቅ ጀግና ብርቱ እና መልካም ቅን ልብ ያለህ ድንቅ ሰውነህ:: በእውነት አኮራኸን ታላቋን ኢትዮጵያን ሀገራችንን ትልቅነቷን በዚህ ግሩም በሆነ ሬስቶራንትህ ውስጥ ምጥን ባለ መልኩ የሚያስደምም ሙዚየም አዘጋጅተህ እየተዝናናን ብዙ እውቀትንም የምናገኝበት አድርገህ ለዚህ እይታ ማብቃትህ ታሪክ የማይረሳህ ልትሸለም የሚገባህ ምርጥ የሀገር ኩራት እና ጀግና ነህ:: እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዘርህ ይለምልም!! ቸቤ በድጋሚ ተባረክ ይህንን ትልቅ ጀግና ስላቀረብክልን::

  • @SoloTess-ww1rs

    @SoloTess-ww1rs

    2 күн бұрын

    Seriously we I been here more than 30 years when I see what he did for his people and his country we all have to do something for him to appreciate

  • @ethioaddis1906
    @ethioaddis19064 күн бұрын

    ሀገሩን ኢትዮዺያን የሚወድ ዳግማዊን ሳናደንቅ ማለፍ አንችልም 👏👏👏

  • @emaelafworku2255
    @emaelafworku22554 күн бұрын

    እሚገርም ሀገሩን ወዳድ የስራ ሰው ላንተ ቃላት ያጥራል ለመናገር ሀገርህን ለማስተዋወቅ ላደረከውነገር ክብር ይገባሀል

  • @SoloTess-ww1rs

    @SoloTess-ww1rs

    2 күн бұрын

    Thank you la hageru la Ethiopian yalawu kebre yadaragawu ya hagrea legit bamahu korahu

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon5514 күн бұрын

    በጣም ጎበዝ ወንድማችን በሰው ሀገር እራስህን ሀገርህን ለማስተዋወቅ የሄድክበት እርቀት እንዴት ግሩም ነው❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ❤❤❤❤በሰው ሀገር ታሪካችንን እንድናይ ስላደረከን እናመሰግናለን።

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon5514 күн бұрын

    ይህን ሰው አለማመስገን ንፉግነት ነው❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @Asiya570
    @Asiya5704 күн бұрын

    I have appreciate this guy. This is Ethiopian traditional ambassador of Senior. I say thank you for everything I like my country. This guy is very nice. Thank you for everything. Allah gives you Afia.

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk51634 күн бұрын

    አገሩን እንደዚህ የሚወድ ሰዉ ያለ አይመስለኝም አገር ወዳድ ጀግና አላህ እርዚቅህን ሰፉ አርጎ ይረዝቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq4 күн бұрын

    የቤቱ ስያሜዎች በጣም ሀገራዊ ናቸው በአብይ ዘመን ያጣናቸዉን ሰፈሮቻችን በቅርስነት መዝግበሃቸዋልና እናመሰግናለን

  • @ethioland4938

    @ethioland4938

    4 күн бұрын

    Hammetteyyya

  • @senaittesfamichael3635

    @senaittesfamichael3635

    4 күн бұрын

    ኑና ጐብኙት እንዴት እንደሚያምር ምግብም መጠጥም ሑሉ መድተንግዶ ያምራል ትደስታላችሑ ለበእል ግዜማ እንዴት እንደሚያምር አበሻ እዛ ነው የሚያሳልፈው ደስ ይላል❤

  • @asterasamenew9236

    @asterasamenew9236

    4 күн бұрын

    ​ቄጤማ ምናምን ይጎዘጎዛል ⁉⁉⁉⁉ ?? አድናቂው ነኝ ቃላት አይገልፀውም አመሰግናለሁ 👏👏👏👏 በርታ ወንድሜ ቸቤ አመሰግናለሁ 👈👈 አንተም በርታ ከሰራህ አንተም ትችላለህ በርታ ወንድሜ ። 👏👏👏👏👏👏 ​

  • @SamiSami-rl5ib
    @SamiSami-rl5ibКүн бұрын

    ወንድሜ ሆይ የአንተን አስተዋይነትህንና የፈጠራ ብቃትህን በተለመዱ ቃላት አድናቆቴን ለመግለፅ ቃላት ይቸግረኛል ።በዚህ ዘመን ያጣኋትን አዲስ አበባዬን ዳግመኛ በዳግም ፈጠራ በማየቴ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው እንደው በጥቅሉ አንተ ምግብ ቤት ሳይሆን መለስተኛ ሙዝየም ነው የተውክልን እናም እንደ አዲስ አበባ ልጅነቴ እንደፒያሳ ተማሪነቴ አድናቆቴን አለመግለፅ ንፉግነት ነውና አክብሮቴ ይድረስህ። ታሪክን ለማጥፋት ሌሎች ሽሚያ በያዙበት እና በበዙበት ዘመን የቀደመ የልጅነት ትዝታዬን በማስቀጠልህ ተባረክልኝ የምታመልከው አምላክ ከነ እናቱ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ በአጭሩ ፒያሳ ዛሬ ቢፈራርስም ትዝታው ቀይ በህርን ተሻግሮ አትላንታ ላይ አየሁት ።

  • @temayob906
    @temayob9064 күн бұрын

    የሰውየው ሰነሰርአት ተመቸኝ መጥቼ አስከማየው ቸኩያለሁ🎉🎉🎉

  • @aneshamood6033
    @aneshamood60334 күн бұрын

    ፒያሳ ምግብ ቤት በአትላንታ ተወዳዳሪ የሌለው ምግብ ቤት ነው በጣም ጀግና ባለቤት የሃገሩን ባህል የጠበቀ ጀግና ሰው ነው ሳውቀው የዛሬ ሃያአራት አመት የማይለወጥ ግሩም ሰው ነው ሁሌም አድናቂው ነኝ ጥሩ ሰራ ከጥሩ ምግብ መሰተንግዶ ጋር ፒያሳ ትንሹ በአትላንታ ደመቅ ሸብረቅ ባለው መሰተንግዶና ሙዚቃው በሰነሰርሃት መሰተንግዶው በጥሩ ቁርጥ ሰጋው ይቀበላችሁዋል ኑና ጎብኙ የባለቤቱም የጋዜጠኛውም ሰነምግባራቹ ያሰደሰታል በርቱ ሁሉም አለ በፕያሳ አትላንታ ጆርጂያ አሜሪካ እንግዳ ተቀባይዋእሰቴት ሆፍ አትላንታጥሩ ወገን ያለባት እሰቴት ATLANTA G.A.U.S.A በፒያሳ አሸብርቆ ደምቆ እን ግዶቹን በሙሉ ያሰተናግዳል እንገናኝ በአትላንታ ለእግር ኳሰ ጫወታው ሲል ከልብ ለአድናቂዎቹ በሙሉ በአለም ላይ ላለ ያመሰግናል ፒያሳ በፒያሳ በደማቁ እሰቴት አትላንታ ጆርጂያ እናመሰግናለን

  • @ethioland4938

    @ethioland4938

    4 күн бұрын

    you should ask the city to have a little Ethiopa sign .. Like L.A , Las vegas etc ..

  • @ethiopialove2772

    @ethiopialove2772

    4 күн бұрын

    ከሥሩ ደክሞ ሰው ሀገር የሰራ ሰው ጠንካራና ሰው አክባሪ ነው

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    4 күн бұрын

    ​@@ethioland4938no I don't ask that very dangerous

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    4 күн бұрын

    ​@@ethiopialove2772Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate

  • @aneshamood6033

    @aneshamood6033

    3 күн бұрын

    ATLANTA G.A U.SA

  • @mulugetahaile117
    @mulugetahaile1174 күн бұрын

    በእርግጥም ጀግና ኢትዮጵያዊ !!!

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93324 күн бұрын

    ዋውውውው እንዴት የሚደንቅ ነው ፒያሳን በአሜሪካ። ይሄ የቱሪዝም ስፍራም እንጂ ምግብ ቤት ብቻ አይደለም። ዋውው ለካ ልጁ ናት👍

  • @mheretogbazghi7491

    @mheretogbazghi7491

    4 күн бұрын

    ልጁም በጣም ጎበዝ የምትደነቅ ናት ከአገላለጽዋ የተነሳ የምርቃትዋ ቀን እናትዋ አለቀሰች እንዲህ አይነት ልጅም ይስጠን ነው ልክ የሱን አይነት ነው የወጣችው

  • @danielasamenew-ig9bl
    @danielasamenew-ig9bl2 күн бұрын

    እውቀት እና ሃብታቸውን ፣ የአገራቸውን ታሪክ ለትውልድ ለማስተላለፍ ለሚያውሉ ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ ። አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ። ተባረክ !

  • @zizitino6797
    @zizitino67973 күн бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ የምትደነቅ እውነትም ፒያሳ አልፈረሰም የለማ ጉያ ልጅ በማግባትህ እደለኛ ነህ ስዕላቸውን ስናይ እናስታውሳቸዋለን በርታ ፈጣሪ ከተንኮለኛ ይጠብቅህ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove27724 күн бұрын

    እረ ይሄ ሰውዬ አተቻለም ቁ 1 ሲገርመኝ ቁ2 ደግሞ ሌላ ነው:: ግን እስከ ዛሬ እንዴት ሳያስተዋውቅ ቀረ? ሄዳችሁስ የምትጠቀሙ ለምን ሳታሳውቁለት ቀራችሁ? ቸቤ ከሁሉም ዝግጅቶችህ ይሄ አንደኛ ነው በቨርጂኒያው አዲሱ ሱቅ ስገረም ይሄ ደግሞ ከማንም አይወዳደርም:: ሲበዛ የባለቤቱ ደግነትና አገር ወዳድነት እድሜህን ያርዝምልህ ያስብለዋል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ:: ልጃቸው ጎበዝ ጣፋጭ እኛ እንዲህ የተደሰትንብሽ ቤተሰቦችሽማ አይነገር ራይስ ዮኒቨርስቲ ይገርማል ከሚገባው በላይ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ቆንጅዬ የወላጆችሽ የሀገር መውደድ ፍቅራቸው እራሱ ይጠብቅሻል የወገን ምርቃቱ ወላጆችሽ የዘሩት ፍሬ በልጆቻቸው ይታያል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው አባትሽ ማንም ያላየው ያልተወደሰ ጀግና ነው::

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye11354 күн бұрын

    The restaurant owner is Amazing GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY ❤🙏

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre1924 күн бұрын

    ቤቱ ሬስቶራንት ብቻ ሳይሆን ታሪክን የያዘ የሚጎበኝ ቤት ነው ልጃቸውንም ያሳደጉበት መንገድ ግሩም ነው በተለይ አያቷ አማርኛ በደንብ አስተምረዋታል ብራቮ እማማ

  • @assefabekele8885
    @assefabekele88854 күн бұрын

    ❤❤❤ወንድሜ ይህ ስለፒያሳ ብቻ ሳይሆን አአባን ነው ያሳየኸን

  • @igo1071
    @igo10714 күн бұрын

    የጊዜ ጉዳይ ነው:: አዲስ አበባ ላይ እንደገና ፒያሳላይ ፒያሳን Old town ብለን ፒያሳችንን ገንብተን እናሳያለን::

  • @adenmedhana9338

    @adenmedhana9338

    2 күн бұрын

    አይቀርም !!

  • @astertegegne5777
    @astertegegne57774 күн бұрын

    በጣም ጎበዝ ኢትዩጲያዊ ነህ በተለይ የሰራተኞችህን ስም ሁሉ በክብር ማስቀመጥህ አድናቂህ ነኝ ተባረክ ።

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    4 күн бұрын

    Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate

  • @maberomenze2392

    @maberomenze2392

    3 күн бұрын

    @@yonatanteshome6800 እና ምን ይጠበስ ጠባብ ሰፋ አርገህ አስብ አለም እረቃ ሄዳለች አገራችን ወደ ኋላ የጎተተው የጠነባ የዘር ፖለቲካ ነው። የዘር ፖለቲካ ከኢትዮጵያ ይታገድ!!!

  • @amen240
    @amen2403 күн бұрын

    የሊስትሮ ታሪክ እኔንም ገጥሞኛል😂

  • @elizabethm4374
    @elizabethm43743 күн бұрын

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ከእርድና ጋር ተባረክ ወንድማችን🙏💪🏽❤️😍🙏👍

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede2513 күн бұрын

    ወይ አሰጎመጀኸኝ ጠላ ደስይለኛል በተለይ ነጭ ጠላ እናቴ ኢትዮጵያዊ ስሄድ ድፎ ዳቦና ጠላ ይቆየኝ ነበር😢 አሁንደሞ እናንተ ስታጣጥሞ በሄድኩ ኑሮ አልኩኝ ወንድማችን ቆንጆ አርትና ታሪክ እንዳይጠፋ እየጣርክ ነዉ እናመሰግናለን አትላንታ ከመጣሁ እጎኛለሁ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @GabruGebruwork
    @GabruGebruwork4 күн бұрын

    በብልፅግና ግዜ ሊያጠፋቸው ያሰበውን ሰፈር ሰብስበህ ማቆየትህ ታሪክ ያወሳሀል❤❤❤🎉

  • @gobezugobez5062

    @gobezugobez5062

    4 күн бұрын

    በ̶ብ̶ል̶ፅ̶ግ̶ና̶ በብልግና ተብሎ ይታረም።

  • @eletderash

    @eletderash

    4 күн бұрын

    @@gobezugobez5062 😂😂😂😂

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede60894 күн бұрын

    እዴት እደሚመቸኝ ኢትዮጰያ ያለሁ ስሜት ሁሉ ነዉ ሚሰማኝ ወኔ ባለቤቱ ደሞ ለሰዉ ያለዉ ክብር የምር ሰላምህ ይብዛ ዳግሜ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere76924 күн бұрын

    I m really Amaized, what a Fantastic job 👏 👌 👍 The best video ever for me,❤❤❤ Thank you Chebe.

  • @chebemedia

    @chebemedia

    4 күн бұрын

    I'm glad you like it

  • @kasahunsenbeta1139
    @kasahunsenbeta11394 күн бұрын

    ተባረክ ! ልዩ ነው

  • @hanabrhanu8424
    @hanabrhanu84244 күн бұрын

    Very impressive am so proud of you cant waite to come chk this beautiful, memorable& historical place❤

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora83264 күн бұрын

    ቃላት የለኝም የፒያሣን ሬስቶራንትና ባለቤትዋን የፈጠራ ና የዚህን ድንቅ የሬስቶራንት ሙዚየም 50:32 የማደንቅበት የትም የለም ትዝታ ዘ ፒያሳ መጣብኝ እድሜና ጤና ይስጥልን የአራዳ ልጅ መጥቼ ለማየት ያብቃኝ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👌👌👌👌🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekdesbegashaw4473
    @mekdesbegashaw44733 күн бұрын

    እጂግ በጣም ነው የኩራንብህ አገርህን በጣም እንደምትወዳት የኢትዮጰያ አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @sintayehulonja9658
    @sintayehulonja96583 күн бұрын

    የሰውን ወርሶ ሳይሆን ሰርቶ መባረክ እንደዚህ ነው

  • @mesfingebrehiwot7293
    @mesfingebrehiwot72934 күн бұрын

    በጣም ጎበዝ ቀጥልበት 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @asnakechwolde1167
    @asnakechwolde11674 күн бұрын

    ተባረክ ያራዳ ልጀ wow wow wow❤️❤️❤️❤️💚💚💚💐🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌

  • @kokebgetachew3480
    @kokebgetachew34803 күн бұрын

    ዋው ደስ ሲል እንኳን ደስ ያለው በልጁም በጣም ደስ አለኝ ጧሪ ቀባሪ ያድርግላቸው

  • @edemindida6737
    @edemindida67373 күн бұрын

    No words bro,,, you are real patriot and hard worker,,,Allah bless your business

  • @c2beca272
    @c2beca2724 күн бұрын

    Dage , you make me speechless thank you 🙏🏿❤❤❤ you are my hero 🥰💕❤❤

  • @tigisttsfaya5768
    @tigisttsfaya57684 күн бұрын

    የኛ ሰዉ መነን ሰፈር የክትፎ ስም ያምራል ተባረክ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix3 күн бұрын

    ልጅህ የተባረከች ፈገግታዋ ብቻ ይበቃል ❤በፒያሳ የልጅነት ትዝታዬ በተለይ ክረምት ሲመጣ የእግሊዝኛ የቋንቋ ትምህርት ቤት ብዙ ነበሩ እማር ነበር ብቻ የዘናጮች መንደር አዲሰአበባዬ ሁሌም ኑሩልኝ ናፍቆቴ 🙏

  • @jackmabele
    @jackmabele4 күн бұрын

    የስጋ ነገር ቸቤ።።ዝም ነው

  • @SamuelErikibo-zv3hn

    @SamuelErikibo-zv3hn

    4 күн бұрын

    😅 azg

  • @SamuelErikibo-zv3hn

    @SamuelErikibo-zv3hn

    4 күн бұрын

    😂😂

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs51444 күн бұрын

    በጣም ሚያምር ቤት ነው በተለያ ምግቡ ተባረኩ

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne42214 күн бұрын

    I’m from Md am gonna travel to see this so amazing

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh85694 күн бұрын

    ፒያሳ የሌለው የለም ብቻ ነው። በርታ ጀግናው ገበያው ይድራልህ።

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    4 күн бұрын

    Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate

  • @eletderash
    @eletderash4 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችን በርታልን ምርጥ ኢትዬጽያዊ በጣም ሚያምር ቤት ነው በተለያ ምግቡ ተባረኩ❤❤🙏🙏

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso40323 күн бұрын

    በጣም ድንቅ ሥራነው በርታ እግዚአብሔር ከእንተ ጋር ይሁን

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede2513 күн бұрын

    ዋዉ በጣም ጎበዝ እንዴት አሰብከዉ እግዚአብሔር በበረከት ቤትህን ይሙላ ትዝታችን🙏💕🙏💕🙏

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r4 күн бұрын

    ወይ ጉድ ዘንድሮ ኑሮ በአሜሪካ እያሳየኽን ያለኸው ከአይምሮ በላይ ነው 😳 ይሄኛው ደሞ ለአዲስ አበቤዎች ተወልደው ያደጉበትን ትልቋን ከተማ ፍንትው አድርጎ ያስታውሳችኃል በትዝታ ያለ ጉዞ ትኬት ዥው ብላችሁ ...😊:: ወይኔ ድሬን በአሜሪካ እንደዚህ የሚያሳየን አቤት ቤሉ .... ወንድማችን ሼር ስላደረግከን እናመሰግናለን ክበሩልን 🙏👌

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen80863 күн бұрын

    Part two እስኪለቀቅ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ከነቤተሰቦቼ :: ውድ ወንድማችን በርታ በርታ እጅግ የሚገርም ስራ ሰርተሃል ሁልጊዜም የሃገር ኩራት ነህ :: ጨቤ ሚድያም እጅግ በጣም ምስጋና ይገባሃል በርታ ::

  • @suzihagos7111
    @suzihagos71114 күн бұрын

    Wow Good Job bless you .

  • @yeshilemma4596
    @yeshilemma45963 күн бұрын

    ሰላም ዳግሜ ከነቤተሰብህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የሺ እና ጌታሁን ከአደይ አበባ ነን.

  • @leulmillion
    @leulmillion4 күн бұрын

    በጣም በጣም የሚያኮራ ኢትዬጵያዊ ነዉ. He is a true Ethiopian. His restaurant not only sells food and drinks but also showcases the history of Piassa and Ethiopian culture. It’s amazing. Every Ethiopian should visit his restaurant. Personally, I will go and visit soon. His daughter is a smart girl with a bright future. 🙏🏽

  • @michaelgetachew4683
    @michaelgetachew46834 күн бұрын

    Great work proud of you ...wonderful.

  • @user-cc5dw1fo2d
    @user-cc5dw1fo2d4 күн бұрын

    Begrmen branch entbkaln God bless you

  • @MikiasChe-se9fr
    @MikiasChe-se9fr2 күн бұрын

    የዛሬው ኘሮግራም ይለያል።ዳጊ የተባረከ ሰው ነው። ጨቤ ሚዲያም እናመሰግናለን።

  • @user-cc5dw1fo2d
    @user-cc5dw1fo2d4 күн бұрын

    Egzabhre abzto yebarkh

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew92364 күн бұрын

    ሰላም ቸቤ ‼‼‼ አመሰግናለሁ ምርጥ ስራ ፒያሳን አ /አ በ ባን አየንበት 👏👏👏 👏 በአሜሪካ ታሪክ ተሰርቶል ምርጥ ልጆች 👏👏👏 በጣም ያምራል አመሰግናለሁ በርቱ በርታ 👏👏👏 የኮልፌ የሰፈፈሬ ልጅ 👏👏👏👏 ቸቤ ትልቅ ሚዲያ ያስፈፈልግሀል እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds26214 күн бұрын

    ❤❤❤ ውይ በጣም ያምራል ደስ የሚል ሬስቶራብት ነው ❤❤❤

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie2 күн бұрын

    ከሁሉም አንደኛ ፕሮግራም ለኔ እማማ ኢትዮጲያን አየሗት እናመሰግናለን ቸቤ

  • @hareggebre
    @hareggebre4 күн бұрын

    ዋው የሚገርም ነው ፒያሳን ቁጭ አርጔታል አሁን ብትፈራርስም የፒያሳ ልጆች ተፅናኑ 🙏የፈረንሳይ ሰፈር ምግብ የቱ ነው ይነገረን አደራ ቸቤ

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    4 күн бұрын

    Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate

  • @Asiya570
    @Asiya5704 күн бұрын

    Nazhi traditional Ambassador of Ethiopia thank you

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv2 күн бұрын

    እውነትም የቀድሞዋን ኢትዮዽያ ታንፀባርቃለች ወደ ፊት ደግሞ አንድ ላይ ኢትዮዽያውያን በአትላንታ ተሰባስብቹ ስትዝናኑ ማየት እንፈልጋለን በርታ

  • @ayzed1
    @ayzed13 күн бұрын

    ድንቅ ዝግጅት. ምርጥ ምግብ ቤት.

  • @fishofisho-2896
    @fishofisho-28964 күн бұрын

    ክትፎው የታወቀ ነዋ!! ቦሌ ነው።

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe90353 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ ከብስራት መንበረ ጋር ኩባ አብሬ ተምሬአለሁ። ሁለታችሁንም አውቃችኋለሁ።

  • @addisababa8072
    @addisababa80724 күн бұрын

    Well done

  • @seadamohammed4772
    @seadamohammed47724 күн бұрын

    Kitfo Special-Megenagna Kitfo Normal-Gedam sefer Real Ethiopian Authentic food,Clean and Excellent customer service! Highly recommend!!!! My favorite foods at Piassa are dulet ,kitfo,doro wet,kekel ….😋

  • @meyfish7585
    @meyfish75853 күн бұрын

    ቸቤ አንበሳ በርታ ይታደጋል

  • @ethiopiaandenet896
    @ethiopiaandenet8962 күн бұрын

    Congratulations for your hard work you did ,you made as remember all the good time we had in Piassa. My brother i wish and hope that the Ethiopians our people will respect your hard work and not try to destroy it .

  • @goodnews2392
    @goodnews23923 күн бұрын

    የገዳም ሠፈር ልጅ ነኝ ውቤ በረሃ የተማርኩበት ፒያሳ ቅርቤ ስንቱን ያየሁባት ናት ዛሬ ግን ትዝታዋ ብቻ ቀርታ ስንቱን አሳሰባችሁኝ?

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9y4 күн бұрын

    Betam jegna ye ewunet yih sew Ethiopian betinsh yasaye gegna sew new meshelem yalebet new

  • @firehiwottsehay9314
    @firehiwottsehay93144 күн бұрын

    መርካቶ ክትፎ ቸቤ😮

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s4 күн бұрын

    Amazing 👏 🤩

  • @chebemedia

    @chebemedia

    4 күн бұрын

    Thank you! Cheers!

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew88623 күн бұрын

    በጣም ድንቅ ስራ ነው ።

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael48144 күн бұрын

    GOOD JOB PIASSA RESTAURANT IN ATLANTA

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye45083 күн бұрын

    ዋው ዋው እስክመጣ እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠኝ

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu30133 күн бұрын

    Reality jegna....... Thank you both

  • @inatbizu9051
    @inatbizu90514 күн бұрын

    አዲስ ከተማ ከስባተኛ ገባ /ወረድና ገባ ብሎ ወይም በአማኑኤል ፍለፍት 14 ቀበሌ በድሮ አባባል በአሁን አላውቀውም።

  • @melesebekele1091

    @melesebekele1091

    4 күн бұрын

    Wagaye sayebet

  • @melesebekele1091

    @melesebekele1091

    4 күн бұрын

    Lol😂😊

  • @Addistoday
    @Addistoday4 күн бұрын

    አገሬ የሚለው ግጥም ያስለቅሳል!❤😭

  • @wubshetteklu2954
    @wubshetteklu29544 күн бұрын

    ስፔሻል ክትፎ: መገናኛ ኖርማል ክትፎ: ገዳም ሰፈር

  • @tesfayeguta7506
    @tesfayeguta7506Күн бұрын

    This is way more than a business! Thank you the owner of Piassa Restaurant and Chebe Media!

  • @bisratzemichael7126
    @bisratzemichael71264 күн бұрын

    Hey Chebe inside balageru room the lantern name isn't kuraz it is fanos.

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274Күн бұрын

    ፒያሳ አሪፍ ኢትዬጺያዊ የሆነ ምግብ ቤት ነው100℅ restroom ትንሽ ይታሰብበት በቅርብ ስላየሁት ሌላው ምንም እንከን የለውም

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde85524 күн бұрын

    ያምራል ❤❤❤

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs2 күн бұрын

    One more thing i heard a lot thing a good thing about you i really want come to see your restaurant you helping a lot new commers Ethiopian till know we proud of you a lot respect and love for you my brother

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam42794 күн бұрын

    Weeeey, so good ❤❤❤

  • @keya3927
    @keya39273 күн бұрын

    I was crying 😭 even me i was praying for this business

  • @selamworku8060
    @selamworku80604 күн бұрын

    Wow, I can’t wait to see, we will be there

  • @EphraimLife
    @EphraimLife4 күн бұрын

    🙌🙌♦️♦️♥️♥️♥️

  • @misterwoldemariam7261
    @misterwoldemariam72613 күн бұрын

    Wow beautiful god bless you and your family

  • @Addistoday
    @Addistoday4 күн бұрын

    ድንቅ ነው!🏆🏆Longlive❤🏆

  • @Habeshwit
    @Habeshwit3 күн бұрын

    Chebe betam enamsegenal Piassan American haher west endengobeg selaferken ❤and ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @newg3441
    @newg34414 күн бұрын

    Will definitely visit you when I come to z USA😊😊

  • @menberebezuayehu9584
    @menberebezuayehu95844 күн бұрын

    አቦ፣ራስህ ምሳሌ ነህ።

  • @SoloTess-ww1rs

    @SoloTess-ww1rs

    2 күн бұрын

    Teleke mesalye we been here 30 years esu egzetabehre yamaratawu nawu

Келесі