የኛሰው በአሜሪካ በደማቅ የተከበረው ኢትዮጵያን ቀን በአትላንታ

Ойын-сауық

#seifushow #habesha #ebstv #artstvworld #chebeMedia

Пікірлер: 67

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu428811 күн бұрын

    ሁላችሁም በጣም ነው የምታምሩት !!!! በሰው ሀገር በዚህ ልክ ተሰባስባችሁ የኢትዮጵያውያንን ቀን በጋራ ማክበራችሁ በጣም ደስ ይላል፣ በርቱ አግዚአብሄር አንዲህ የምንወዳትን ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ጠላቶቿን ጥሎላት በፍቅርና በመከባበር የምንኖርባት ያድርግልን፣አሜን

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu341024 күн бұрын

    አረጌ ምርጥ ድምፃዊ በጣም እንወድሃለን ።እረጅም እድሜን ይስጥህ ። የእህትነት ምክር ግን አለኝ የጤና ክትትል አድርግ የአመጋገብ ማስተካከያም ልታደርግ ይገባል ከስፖርት ጋር ሆድህ ከሌላ ሰውነትህ ጋር ምንም አይመጣጠንም ።Sorry ለድፍረቴ

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    24 күн бұрын

    ጥሩ ምክር ነው የኔም ትዝብት ነው የምንወደው አርቲስት ነው ጤና ይስጠው ጌትሽ ማሞም እንደዛው ሆዱጋ ጥሩ አይደለምና እራሳቸውን ቢጠብቁና የጤና ክትትል ቢያደርጉ ጥሩ ነው በተረፈ እንወዳቸዋለን❤❤❤❤

  • @RomanRoman-vj5xz

    @RomanRoman-vj5xz

    24 күн бұрын

    The Guragye song and his stage energy topped all 👏👏👏👏👏

  • @aneshamood6033
    @aneshamood603325 күн бұрын

    ዋው ዘፈንከው ብቻ በአንድነት ዘፈኑ ጌትሸ ማም በጣም ደሰ ይላል የሚያምር ኢትዮጵያዊ በአንድ ላይ ሆኖ ሲጨፍር ዋው አትላንታ ጆርጂያ በአትላንታ አሜሪካ አሰደሰቱን ዘፋኞች አርተሰቲሰቶች በመላው አለም የመጣችሁ እና ከሁሉ እሰቴት በአንድነት ደሰ ይላል ግን ብዙ ነገር መሰተካከል አለበት በፓርኪንግ አቀባበል ለእንግዶች ለወደፊቱ ይሰተካከል በርቱእውነት ጎራጌ ለወሬ ቦታ የለውም ሁሌም የሰራ ሰው ነው ኢትዮጵያ ትቅደም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rob21112

    @rob21112

    24 күн бұрын

    It will become Ethiopean when musicians from each corner of Ethiopia attend the event..this is just a bussiness event in the name of Ethiopia.

  • @addisassefa788
    @addisassefa78818 күн бұрын

    ቸብዬ ስራላይ ሆነን ላለየን ሰዎች በሚገባ አሳይተሀልና እናመሰግናለን

  • @solsoadmasu9197
    @solsoadmasu919724 күн бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቸቤ!

  • @techawatch
    @techawatch24 күн бұрын

    አምባገነኖች በሚፈራረቁባት ሀገር ህዝቡን በጎሳና በቋንቋ እየለያዩ ስልጣናቸውን ለማቆየት ብዙ የአንድነት ተቋማትን ባፈራረሱበት ጊዜ ይሄንን ያክል ዘመን ኢትዮጵያውያኑን አስተሳስሮ መቆየቱ ሊመሰገን ይገባዋል ይሄ ተቋም።

  • @HannaDaniel-dj6rw
    @HannaDaniel-dj6rw24 күн бұрын

    ጭፈራውን ተዉና ንስሀ ግቡ ወደ ፈጣሪ አልቅሱ አሁን የሚያስፈልገን እሱ ነው!!!

  • @senushikore7663

    @senushikore7663

    24 күн бұрын

    Well, go post your post on the country killer leaders page! The one they keep saying to destroy Ethiopia especially Amaras!! You know what I am talking about. In here what we see is one nation & one country! Agereyen ewedalhugne eyalu newe yalew! Anyways the enemies of our country is about to ending up their dead dream!😎 Ethiopia yeneka yelewem baraka!🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @elaybright8884
    @elaybright888424 күн бұрын

    Wow ሲያምር ሁሉም ነገር አመለጠኝ አቦ።

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove277224 күн бұрын

    እረ አረጋኸኝ በዚህ እድሜ ቦርጭ ቀንስ ግን ህዝቡ እንደ DMV አይደለም ማን እንደ ዳግማዊት ኢትዮጵያ::

  • @bura7009
    @bura700924 күн бұрын

    ፅንፈኛው የብልፀግና መንግስት ኢትዮጵያን እና ጥንታዊ እምነቶችን ለመናድ ሰሜንን በጦርነት ደቡብን በክልል እየሸነሸነ ለማፍረስ በሚተጋበት በዚህ ዘመን በዉጩ አለም ግን እንደዚህ አይነት የአንድነት ተቋምን ለአመታት ማስቀጠል በጣም የሚደነቅ ተግባር ነው ESFNA 🎉❤ ጌትሽ ማሞ 🎉🎉🎉 Wow 👏👏👏

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam.12 күн бұрын

    ኢትዮጵያዊ አብሮ መጨፈር እና መቅበር እንጂ መብላትና መረዳዳት አይወድም😂

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z24 күн бұрын

    Chebe, you killing it brother. Great job. I never seen a dead crowd in my life when Aegawe Bedasso's song perform untill this time. The crowd was kind of sleepy😂

  • @akiberhe2555
    @akiberhe255523 күн бұрын

    Gobez berta❤

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor886725 күн бұрын

    አረጌ እንደምንም ብለህ ይቺን ቦረጭህን አጥፋት። እንፈልግሃለን።

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji477224 күн бұрын

    🎉chebe you are always improving. Continue to show the Values of living together🎉

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye538425 күн бұрын

    አር እእረጋኸኝ በአስቸክዋይ ዶር እይ እንዴ ሆድህ ልክ አይደለም!!!! እንደው እንደሸለልን እንደጮህን!!!

  • @Ronaldodagoat1234-q8r

    @Ronaldodagoat1234-q8r

    24 күн бұрын

    Besheta eko new yezo yemizorew. 😢

  • @Hello_Ethiopia
    @Hello_Ethiopia22 күн бұрын

    ኢትዮጵያ😍

  • @senushikore7663
    @senushikore766324 күн бұрын

    Ethiopia yeneka yelewem baraka!🙏🇧🇯 le 50 Amete Ethiopiaye koselech bezere mekefafel demache bedemegnoche TPLFs!😡 yeKefatachew tege menagerachen anakomeme! Good job Atlanta! Keep shining with our👉🇧🇯🇧🇯🇧🇯 & our unity!🇧🇯🇧🇯🇧🇯❤️

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz24 күн бұрын

    Getish mamo as always nothing bet the best ❤

  • @zubest7326
    @zubest732618 күн бұрын

    ቸቤ ቸብዬ አቤት አቤት አዝናናህን አንወድሀለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku569224 күн бұрын

    Egezeabere yimesegen

  • @Shahse-u7p
    @Shahse-u7p24 күн бұрын

    Yas yas 👍

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku569224 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arditube7340
    @arditube734024 күн бұрын

    አርጌ በሰላም ነው ሆዱ ግን??

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku569224 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ju1rn1km5m
    @user-ju1rn1km5m24 күн бұрын

    ቸቤ ምነዉ አብራርን ስታስተዋዉቅ እዚህ ዋሽግተን ዲሲ የተገኘዉ ብለህ ስትል ሰማሁ መሰለኝ

  • @gashawdamtew5169
    @gashawdamtew516924 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs20 күн бұрын

    ኣሁን እዚህ ውስጥ ከኣንድ ብሄር ውጭ ካለ እኔ ነፍሴን ኣዝይዤ እዎራረዳለሁ ድንቄም ኢትዮጵያዊያን ነፍጠኛ😂

  • @FreWassie

    @FreWassie

    20 күн бұрын

    Ahunim ezaw dem albekashim

  • @HanaMarye
    @HanaMarye22 күн бұрын

    Addis andegna neh❤

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody908625 күн бұрын

    50:56 I like her 🤩🤩

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i23 күн бұрын

    የደርግ ልጆች መሆናቸዉ በጭፈራቸዉ ይታወቃል።😮😮😮😮

  • @user-wr5vf2ih6m
    @user-wr5vf2ih6m17 күн бұрын

    ወላይትኛን ባፍጢሙ ተከላት 😊

  • @user-gx5rz2ni8c
    @user-gx5rz2ni8c24 күн бұрын

    አረጌ ድምፅ እንዳለ ነው ቦርጭ ይቀነስ

  • @abelutube
    @abelutube20 күн бұрын

    ጌትሽ ድምቅ ነው ያደረገው አቦ ይመቸው

  • @fatlalatfa8693
    @fatlalatfa869325 күн бұрын

    አሸብር እደሜ ከጤናጋ የሰጥህ

  • @enatalemteklemariam8347
    @enatalemteklemariam834725 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @mohamedsultan4893
    @mohamedsultan489322 күн бұрын

    ያረጋኸኝ ቦርጭ በጣም ያስጠላል አረጌ እባክህን በስፖርት አጥፋው

  • @waw----
    @waw----20 күн бұрын

    gabzugne ebakachihu plsssssssssssssssssss

  • @SelitaMihret
    @SelitaMihret24 күн бұрын

    enkuanm ethiopiawi honku temesgen bezih huneta hunen enkuan endat endeminamir fetari hagerachinn tebikilen

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b14 күн бұрын

    በአፍሞ፣በስነ-ልቦና፣ኢትዮጵያዊነት፣ኢትዮጵያዊነት፣አንነስ። ዘራችን ፣ኢትዮጵያዊ ፤ቢቻል፣በሰውነት፣ከዛ፣ካነስን፤የጥቁር፤ማንነት፣ከዛ፣ካነስን፣ኢትዮጵያ፣ከኢትጵያ፤ካነስን፣ኢትዮጵያ፣አበቃላት።

  • @asterawoke444
    @asterawoke44425 күн бұрын

    Chombe,when is the next year's Erhiopian soccer?

  • @chebemedia

    @chebemedia

    25 күн бұрын

    I am not sure yet maybe Seattle, WA lol

  • @grmbyn1

    @grmbyn1

    24 күн бұрын

    I heared it is in Montreal, Canada

  • @NegatuWesego

    @NegatuWesego

    20 күн бұрын

    mowdemaya ask sport federation not chebe mann .

  • @isaakalem3902
    @isaakalem390224 күн бұрын

    Ye Amhara party

  • @007eakonchu3
    @007eakonchu324 күн бұрын

    World class guragegna moves. Zzzzz

  • @KONJITBELLETTE
    @KONJITBELLETTE24 күн бұрын

    እረ እባካችሁ አረጋሀኝን ሆዱን እንዲቀንስ ንገሩት በእግዚአብሔር። አርቲስት መሰለኝ!!! (Video ህን) መለስ ብለህ ተመልከት በሉት። please please do something

  • @alemzewdabebeshenkute8767
    @alemzewdabebeshenkute876724 күн бұрын

    አረጋሀኝ ቦርጭህ ን አጥፍ አካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ ስፖርት ጀምር አመጋገብን አስተካክል ::

  • @techawatch

    @techawatch

    24 күн бұрын

    ደህና ነው ዝም ብለህ ዝግጅቱን ኢንጆይ አርግ።

  • @liyademeke6073

    @liyademeke6073

    24 күн бұрын

    አረ ቸፋቲት

  • @user-qw6gn8vs6g

    @user-qw6gn8vs6g

    23 күн бұрын

    Yetana guday liyon yichelale

  • @vision-bh5xm
    @vision-bh5xm25 күн бұрын

    Ethiopian is not just one language speaking people

  • @ETBeMore

    @ETBeMore

    24 күн бұрын

    Unless you are a Donkoro , they played various songs. Don't be jealous. This is the only event that does that. Go lecture to your buddies. Of course, all these folks are communicating with Amharic, which connects them.

  • @elizabethmersha2994

    @elizabethmersha2994

    24 күн бұрын

    Next time we will add English Language too.

  • @loveall360
    @loveall36025 күн бұрын

    ኢትዮጵያ እያላችሁ አማራውን አደንዝዙት። አማራዬ ይልቅ ቀልድህን አቁምና ለነገህ አስብ።

  • @ethiopiannewendeavor8867

    @ethiopiannewendeavor8867

    24 күн бұрын

    ምን ማለት ነው!

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye538425 күн бұрын

    ጭራሽ ሊፎከር ነው ትለዋለህ አይ እናንተ እክክክክክክ!!!

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u24 күн бұрын

    ያብይ አድናቂ የነበረው በባለሹመቱ እለት የዘፈነው መጋበዙ ገረመኝ ቋት ላሽ ውሻ በሙሉ የአብይ ደጋፊ ዘፋኞች ነው ያየሁት። ሰው እየሞተ በሉ ጨፍሩ ታሪክ ይፋረዳችሁዋል

  • @HannaDaniel-dj6rw
    @HannaDaniel-dj6rw24 күн бұрын

    ጭፈራውን ተዉና ንስሀ ግቡ ወደ ፈጣሪ አልቅሱ አሁን የሚያስፈልገን እሱ ነው!!!

Келесі