የኛ ሰው ሰርግ ደማቁ ሰርግ በአሜሪካ

Ойын-сауық

#seifushow #habesha #ebstvworldwide #ebstv

Пікірлер: 62

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132Ай бұрын

    የሀገር ፈርጦች አልሚ እና እንዬ የልብ ጎደኛ የመስላሉ ሰላም ያርጋችሁ ሁሉም ከልቡ ነው የተደሰተው 👌🏿👌🏿👌🏿ቸቤ በርታ thanks

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    Ай бұрын

    ABO yematakiwoun atekebateri dedeb shermuta

  • @tritiism
    @tritiismАй бұрын

    Glad to see Temesgen Afework!

  • @saradezi8588
    @saradezi8588Ай бұрын

    በጣ ም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @TigestDemisse-qq2qw
    @TigestDemisse-qq2qwАй бұрын

    ውብ ሰርግ ውብ ቤተሰብ ውብ ኢትዮጵያዊ አንድነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏ዊንትዬ እንኳን ደስ ያለሽ ውለዱ ክበዱ❤❤

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1zАй бұрын

    Beautiful people. Beautiful culture. Ethiooians looks good when they stand together. I like Argawe Bedasso song. Brings a lot of memories❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648Ай бұрын

    መልካም ጋብቻ አልሚ እንኳን ደስ አላችሁ👍

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727Ай бұрын

    ኢትዮጵያኖች ስታምሩ ድምቀታችሁ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555Ай бұрын

    Congratulations. May God bless this marriage

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1uАй бұрын

    መልካም ጋብቻው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamedАй бұрын

    አልሚየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251Ай бұрын

    አሜን

  • @et2507
    @et2507Ай бұрын

    The Bellamy Brothers., Let Your Love Flow.

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1uАй бұрын

    Congrats 🎉🍾🎊

  • @fitsummetaferia6720
    @fitsummetaferia6720Ай бұрын

    Anidun yazu wey mezimurun wey zefenun. Anyways letegabut melikam yetidar zemen. Eyesus geta new. Tebareku.

  • @me-fs4yy

    @me-fs4yy

    Ай бұрын

    ከዕውቀት ነፃ የሆነ comments will show your stupid knowledge about religion! ሀይማኖት የግል ነው ደስታ የጋራ ነው ።

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47Ай бұрын

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ😊😊😊

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1uАй бұрын

    መልሱን እንጠብቃለን

  • @user-vd6iw8hq2g
    @user-vd6iw8hq2gАй бұрын

    በቄሥተባረከ 😮😮😮😮ከዛበሙዚቃ😮😮😮😮😮

  • @ethiopialove2463

    @ethiopialove2463

    Ай бұрын

    ምን ችግር አለዉ ሰዉ የራሱ ፍላጎት አለዉ።

  • @addis927

    @addis927

    Ай бұрын

    እና ምን ይሁን

  • @user-vd6iw8hq2g

    @user-vd6iw8hq2g

    Ай бұрын

    @@addis927 ከያዙአዱንመያዝነዉ የምን አለማዊይና መፈሣዊ አይቻልም

  • @janethmohammad722
    @janethmohammad722Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798Ай бұрын

    ቸቤ በጣም ያምራል ጎበዝ በርታ ግን ቀረፃ ላይ ብዙ ሙሽሮቹ አልተካተቱም የመጀመሪያው ላይ ምን ተፈጠረ ብዬ ነበር ምክንያት ኖሮህ ከሆነ ይቅርታ ያለበለዚያ ግን ሙሹሮችን በየመሀሉ ማስገባት አትዘንጋ

  • @getdani
    @getdaniАй бұрын

    ተመስገን አፈወርቅን በደንብ አሳየን እንጂ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990Ай бұрын

    Congratulations

  • @marthatesefaye
    @marthatesefayeАй бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ አልሚ

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    Ай бұрын

    Asemesay nesh betam kinate alebish

  • @marthatesefaye

    @marthatesefaye

    Ай бұрын

    @@yonatanteshome6800 ማለት

  • @bilenhindi
    @bilenhindiАй бұрын

    💚💛❤️

  • @user-zq5lj8vj5m
    @user-zq5lj8vj5mАй бұрын

    Chebee Serg AYDEGEMEM 😂😂 BAYHON MELSSUN asayen enji 😂✌🏽

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2pАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @WeynshtKebede
    @WeynshtKebedeАй бұрын

    አልሚእንኳንደሰአለሸ

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812Ай бұрын

    ሙሽሮቹ እና ሚዜ ሲጨፍሩ አይታዩም ኮንሰርት ነው የሚመስለው ይቅርታ

  • @SoloTess-ww1rs

    @SoloTess-ww1rs

    Ай бұрын

    Stay away mekaghiea salbi buda

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829Ай бұрын

    አቦ ጉራጌ ኢሄ ነው

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    Ай бұрын

    Yematakiwoun atekebateri dedeb shermuta

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46Ай бұрын

    ENDHE NAWE GAWDGNETE Setameru.

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12Ай бұрын

    አትደባልቁት አለማዊ ጋብቻ ነው በዛው ባለማዊ ጨርሱት የምን ደሞ በሰማየህ ያለህው ጋብቻውን ባርከው ነው።የሰማይም የምድርም አምላክ ልኡል እግዚአብሔር እማ ተናግሩዋል እርሱ የሚባርከው ትዳር በምን መልኩ መጋባት እንዳለብን ።በቅድስ ስጋው በክቡር ደሙ ያልታተመ ጋብቻ ሁሉ የዝሙት ጋብቻ ነው አለቀ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ የሚባለው እግዚአብሔር የፈቀደው ቅድስ ጋብቻ ትዳሩም አልጋውም ንጽሁ ያለው በቤተክርስቲያን ነው እግዚአብሔር የሚመሰገንበት የሚከብርበት አለቀ ከዚህ ውጭ የምናደርገው ሰርግ በሙሉ በእግዚአብሔር ተቀባይነት የሌለው ነው ሞቃት ወይም በራድ አልሆንክህም ከአፌ አውጥቼ ልተፋህ ነው ማለት እንዲህ ያለ ህይወት ይዘን ስለምንሄድ ነው ለእኛ ለኦርቶዶክሳዊያን

  • @arditube5698

    @arditube5698

    Ай бұрын

    አሜሪካ በጣም የሚገርመኝ ጥዋት ቤተክርስቲያን ሄደው ቆርበው ቀለበት አስረው ከሰአት አዳራሽ ላይ አሸሼገዳየ ዘይገርም ነው

  • @arditube5698

    @arditube5698

    Ай бұрын

    @@Danadama123 እንዴት ነው የሚሻሉት ስርአቱን በራሱ አያውቁትም

  • @Sewemehon12

    @Sewemehon12

    Ай бұрын

    @@arditube5698 ባጠቃላይ የአጋብቻ ስነስርአት፣እንዲሁም ሴት ልጅ በእርግዝና ግዜ፣እንዲሁ ልጆች ተወልደው ክርስትናም ይሁን ልደት ባጠቃላይ እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ከምዕመን እስከ አባቶች በተሳሳተ ጎዳና ላይ ነው ያለንው ።እግዚአብሔርም ለዚህ ብዙ ዋጋ እያስከፈለን ነው ስለ ሰርግ ዜና ሥላሴ ላይ በሰንበት ያጋባ እንዲሁም የተጋባ የታደመው ሁሉ ውግዝ ይሁን ይላል ምን አይነቱን ሰርግ ነው ውግዝ ይሁን የሚለው ?በአለማዊ ያለውን ጋብቻ ምክኒያቱም እግዚአብሔር የማይመሰግንበት እንዲሁም ሰው በእለተ ሰንበት በቅድስት ቤተክርስቲያን መገኘት እና መባረክ ሲገባው በአለማዊ ሰርግ ሲጨፍርስ ሲጣጣ ሲያልፍ ሲሰክር ሲቀጥል ሙሹሬች ሰንበትን አክብር የሚለውን ጥሰው አሶላውን ሲጋፈፈ ታዳሚውም ለዚህ ጉዳይ ጨፍሮ ፣በልቶ ፣ደግፎ ፣አጅቦ ይውላል ይሄንን አይነት ሰርግ ነው አግቢውም፣አጋቢው፣ታዳሚው ባጠቃላይ ለዚህ ሰርግ የታደመው ጭምር ውግዝ ይሁን ይላል እጅግኑ የሚያስፈራ ነው እናም ብዞች የተሳሳትነው አለማዊ ጋብቻ በእግዚአብሔር የተወደደ እየመሰለን ጭራሽ እግዚአብሔር ይባርክ ትዳራችሁን ይላሉ እንዴት ይባርከዋል እርሱ ያልከበረበት በእርሱ ፍቃድ ባልሆነ ሰርግ እንዴት እጅጉኑ የተሳሳተ መንገድ ላይ ነን ለዚህም የሚወለድት ልጆች ብኩን ትውልድ ሆነዋል

  • @EmebetBayu-vb4vq
    @EmebetBayu-vb4vqАй бұрын

    እልልልልልልልልልልል

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    Ай бұрын

    Asemesay nesh betam kinate alebish

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772Ай бұрын

    እንዴ ተስፋዬ በዳሶ ከነ ወንድሙ ዘፋኝ ናቸው እንዴ?

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913Ай бұрын

    Besmam

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3byАй бұрын

    አረ ቾቤ የማን ሰርግ ነው?

  • @selmejons5098
    @selmejons5098Ай бұрын

    ሀብታም ሰርጉም ሞቱም እንዳማረ ነው መልካም ትዳር ይሁንላችው

  • @FasikaAlelign-gd2er

    @FasikaAlelign-gd2er

    Ай бұрын

    የኔ ማር ይህ ከዚህ የሚቀር ነው ውሽት ነው ጌታ የማይከበርበት ከሆነ ክንቱ ነው የሉቃስ ውንጌል 19 ÷16 //16÷19 እና እውነተኛ ያማረ ሰርግ ያማረ ሞት እንዲኖርሽ ከፈለግሽ የምታምኝውን ጌታሽን አስቢ ይህ አለም ሁሉም ውሽት ነው ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏!

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    Ай бұрын

    ABO yematakiwoun atekebateri dedeb shermuta

  • @AmeenaKonju-eg4xg
    @AmeenaKonju-eg4xgАй бұрын

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🫶🫶🫶🫶❤️

  • @yo-yo8964
    @yo-yo8964Ай бұрын

    Wow nice wedding but what’s the bride wearing is not nice with her breast an appropriate 😢

  • @hikmaabdu9839
    @hikmaabdu9839Ай бұрын

    የሙሽራ እና የሚዜ ከርፋፋ

  • @hayataaaa7999
    @hayataaaa7999Ай бұрын

    እደት ሰው ሰማይን ይዘረጋል

  • @DTB-ej9sm
    @DTB-ej9smАй бұрын

    Yemidebru musheroch gen zegejitu yamiral

  • @et2507
    @et2507Ай бұрын

    ፸ባ ==== ሰዴር ፈረንጂ ፓሶቨር Passover ይተረጎማል:ኣምስቱ ቀዳዳ:: እነሱ ዴሞ ሰባባ እንዴህ ነነ ኛ... ይላሉ:: ያፋ ያፋ ሼሊ ኣኮልብስ ሰዴር ተጻወቺ:: ሰደርያ ሰፊ ሰፈር

  • @et2507
    @et2507Ай бұрын

    ፭ቱ ኣይነት ======= የስራዬል Passover Law ሚዴርሰው የለም:: ሰለሞን የዴቡብ ስራዬል ወይንም ጁዳ ወይንም today's ላዮን ኦፍ ጁዳህ ንጉስ ነ:: ሰሜን ስራዬል ሌላ ሃገር ነ:: ቢሆንም ኣባቱ ዳዊት ዴሞ የሰሜንም ዴቡብም ስራዬል ንጉስ ነበር:: ሆሆብ ኣለው ማለት ነ ቡፌ ጣፊ የሰርክ

  • @mesobethiopian121

    @mesobethiopian121

    Ай бұрын

    ይሄ እኮ የ ኢትዮጵያ ባህል ነዉ 😊

  • @merdasaetenesh8515

    @merdasaetenesh8515

    Ай бұрын

    ሁሉም፣ቆንጆ፣ሆኖ፣ምነዉ፣የሙሺራዋን፣ደረታን፣ከፈታችሁ፣ተመልክች፣የለም፣ስትተ፣ነዉ፣ሚዜ፣የለም፣ፐሮቴኮል፣ይጎላል፣ፎቴ፣የእድሜ፣ልክ፣ታሪክ፣ነዉ

  • @KokobeLema
    @KokobeLemaАй бұрын

    Sim bicha new america bealebabes ethiopian abelxum ethiopian xilachu hedalch

  • @addisyifa3610
    @addisyifa3610Ай бұрын

    አይ ታማኝ እዚህ አለምህን ቅጭ የአብይ ቡችላ።

  • @et2507
    @et2507Ай бұрын

    ፯ቱ ግዜ ====== ይዟት ይዟት በረረ... ይዟት በረረ ይዟት.... በረረ [X7] ፸ባ ...ፌሽታ ነ ፌሽታ ፸ባ.....

Келесі