Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ

Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ

Пікірлер

  • @user-ib5ot2tj4k
    @user-ib5ot2tj4kСағат бұрын

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤👊👊👊👊👊👊👊👊💉💉💉💉💉💉💉💉💉💊💊💊💊💊💊💊❌❌❌❌❌❌❌❌❌ቆናት

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc2 сағат бұрын

    አይዞሽ ቲጂዬ ለመፈመስ ብለው የሚፈጥሩት ፈጠራ ነው አሁን አብዛኛው ህዝብ ባኗል እንደ በፊቱ አይታለልም ስለ አንድ ሰው ሲያወሩ ያ ሰው ስለ እነሱ ደግሞ ቪዲዮ ይሰራል በዛው ይታወቃሉ እየሰሩ መታወቅ እንዳለ ከ የተንቢ ተማሩ

  • @feke2tube
    @feke2tube2 сағат бұрын

    አይዞሸ ቲጆዬ የኔውድ አቺ ጨዋ የዋህነሸ መቺም አታረጌውም ምድረ ቀዳዳዳዳዳ ዝም ብለውነው ሚያወሩት😢ለመፈመሰ እደመጣላቸውነው የሚቀደዱት የኔውድ አታልቅሺ ማን ደሰ ይበለው ብለሸ የኔ እልቃሻ እፍፍፍፍፍ አይዞሸ አባዮ መጣ😢 ጭራሸ ከውሰጥም ታወራሸአለች ጉድድድድድ እውነትነው የማያቁት ከባድነው ማሳመን😢

  • @Hagere_tube
    @Hagere_tube3 сағат бұрын

    እረ ቲጂዬ አታልቅሽ እህቴ እኛ በምናጠፋው ቤተስብ መሰደብ መናገር ነውር ነው እነሱ ነቅለዋል አቺ ለነሱ ቤለሽ እራስሽን አታበሳጪ መጋኛ ሁሉ❤

  • @bilalsmam1698
    @bilalsmam16984 сағат бұрын

    ለምንድን ነዉ ሁሌ ስታወሪ አፍንጫሽ የሚነፋነፈዉ ኣይጨንክሽም

  • @Hgfy187
    @Hgfy1878 сағат бұрын

    እሄን ሁሉ እሚሰረት መዳም ቤት እሚሰሩ የወጥ እንጨት ናቼው ባዶ ጭንቅላት የማንም መሸቀያ ቱ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg82138 сағат бұрын

    ሁላችሁንም እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ውዶችዬ 🙏❤

  • @user-ge7pp9hu7i
    @user-ge7pp9hu7i9 сағат бұрын

    እናትሽን ቤተሰብሽን ምታሰደቢ አንቺ

  • @user-yh5ym1hf3d
    @user-yh5ym1hf3d9 сағат бұрын

    አይዞሽ 😢😢😢😢😢

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r9 сағат бұрын

    ማን ደሥ ይበለው ብለሺ ነው እምታለቅሺው።ምድር አሺቃባጨ ሁሉ ለነዝህ ብለሺ እምታለቅሺው

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r9 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih9 сағат бұрын

    አይዞሽ

  • @zdwtube44
    @zdwtube4410 сағат бұрын

    አይዞሺ ቲጂየ😢😢😢

  • @LeylaTarikuTarikuendris
    @LeylaTarikuTarikuendris10 сағат бұрын

    .ማነው ይኸ ማገ ት መታገት እዴኔ ሊያሳብደው የተነሳ ወላሂትክታክ አጠፋሁ የሚስኪን ለቅሶ ስቃይ እያየሁ የማለቅስበት እራሤ ባዶ ሆነ ወላሂ😢😢😢😢😊

  • @Also-tt3es
    @Also-tt3es12 сағат бұрын

    እነሱን መስለሻቸው ነው

  • @Also-tt3es
    @Also-tt3es12 сағат бұрын

    የማያውቁሽ ነው ሚጨውት

  • @Also-tt3es
    @Also-tt3es12 сағат бұрын

    ሞተሽ ትበልጫቸዋለሽ

  • @Also-tt3es
    @Also-tt3es12 сағат бұрын

    እነዚህ ከብቶች ጦስሽን ይውሰዱ

  • @jonimercy
    @jonimercy12 сағат бұрын

    ቲጂዬ አይዞሽ አታልቅሺ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው እስከ እናት እና ልጅ ድረስ ምን አደረሳቸው ጥፋት ካለ መጥተው ቢያናግሩ መልካም ነው ፍቅር ነው የሚያምርብን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ❤❤😘🙏

  • @bentarabu3244
    @bentarabu324412 сағат бұрын

    ያሳትር😢 እኔስ ማመን አቃተኝ

  • @user-tb5kh6kr8w
    @user-tb5kh6kr8w12 сағат бұрын

    Ia berr

  • @zeynebendris
    @zeynebendris13 сағат бұрын

    የኔ እናት ለማን ብለሽ ነው የምታለቅሽው😢 ወላሂ ቲጂን በሞጥፎ የምታስቡ አታውቋትም ማለት ነው ያለቀሰው ጋ የምታለቅስ አዛኝ ሴት እደሷ ይቱብ ላይ የለም 😢😢😢

  • @Nuratube826
    @Nuratube82613 сағат бұрын

    እረ ቲቺ ለነዚ በግ ብለሽ ታለቅሻለሽ እነሱ ጅላፎ ናቸዉ

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j13 сағат бұрын

    ለማነው እባየሚወጣሽ ለነዚህለማኞች ገረዶች አችስከግረድናኳወተሻል አልሃምዱሊላህ ደቆረነታቸውነው ደቆሮ ዝቢለው በድቁርናለተወጠሩ አችአትመልሽላቸው

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche687115 сағат бұрын

    ጥላትሽ የኔእናት እነዛ ጨልለዋል እኮ ሲያሰሩእሚዉሉ ተያቸዉ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Ziyadamukerem-em2zc
    @Ziyadamukerem-em2zc15 сағат бұрын

    ሙሉውን ቪዲዮ አየሁት ግን አልገባኝም

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa78115 сағат бұрын

    አይ ብቻ ፈጣሪ የነሱን መጨረሻ ያሳየኝ አንቺ ደሞ የምን ማልቀስ ❤❤❤❤❤

  • @meryemomertube5883
    @meryemomertube588316 сағат бұрын

    አይ የመዳም ቅመሞች የምታለቅሱበትንና የምትጨነቁበትን ነገር ለይታችሁ የማታውቁ ጅላጅሎች እረ ተው ብሰሉ ሰው አታሰድቡን ተው

  • @mesiyoutube11
    @mesiyoutube1116 сағат бұрын

    ሰለም ቲጂዬ እንዴት ነሽ ረቲጂ ለምንድን ነው የምታለቅሽው የቀና ብዙ ያወራል በዚህ አጋጣሚ ተጽኖ አድራጊ እንደሆንሽ ማቁጠር አለብሽ እንጂ ለእነሱ አሉኝ ብለሽ ታለቅሻለሽ ሬደብራል ጌታ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ሚዛናዊ ሆነሽ ስለምታወሪ ነው እንደነሱ አስመሳይ ሐሜተኛ የመንደር ወረኛ ስላንሽ ነው ቀንተው ነው ደግሞ የቀና ሰው ብዙ ያወራል በጣም ወድሽ ሂጂዬ ❤❤❤

  • @rorororo7967
    @rorororo796716 сағат бұрын

    ሀገር የሚበጠብጡትም ዩቲዮበሮች ናቸው ትኮለኞች ናቸው።

  • @user-dp6cb6hn3s
    @user-dp6cb6hn3s17 сағат бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat524017 сағат бұрын

    አዴትነሽ ቲጂ ነፍቅሽ ይቶጲያን

  • @user-vy3gh3pd7c
    @user-vy3gh3pd7c17 сағат бұрын

    ምንም አየስቅም በሁን ሰዓት እትዮጵያ ለይ ሰው መጋት ቃለል ነው

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad751817 сағат бұрын

    ከዚህ ሁሉ አርፈሺ አትቀመጭም በሰው ሂወት እየገባቺሁ ነው አፋቺሁን ትከፍቱና ቡሀላ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላቺሁ

  • @lulutube885
    @lulutube88517 сағат бұрын

    ቲጂዬ አታልቅሽ ማንን ደስ ሊለው አንች መሆን አይችሉም ምድረ ቁሞ ቀር ሁላ እኛ ሰርተን ራሳችንን ችለን ነው የምንኖረው 💪 ባለፈው ባለ መግባባት ተናግሬሻለሁ ይቅርታ ያው እኔም ቢኒ ጋር ለቪድዎ ስለሆነ የተጠቀምከት እንጅ ለሌላ አይደለም😂😂😍

  • @user-um1if2ii1d
    @user-um1if2ii1d17 сағат бұрын

    አችልጀ እባክሽ አንደኛ ፀጎረሸን ሁለት አፌጫሽ፡ታፊኖል እነዝን፡ነገር አሰተካክይ ታፊኖል አፌጫሸ በዛላይ፡ ምን የምትናገሬው ምንም አይነፋም

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n17 сағат бұрын

    አይዞሽ ቲጂዬ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን

  • @kabetube
    @kabetube17 сағат бұрын

    እውነትነው የኔመልካም ይቱብ ለመልካም ነገር መጠቀምይቻላል

  • @kabetube
    @kabetube17 сағат бұрын

    ቲጅየ አታልቅሺ ይቱበርና ቲክታከር በሚዘሩት ሴራ ሚስኪን የዋሁ አለቀ 😢😢

  • @madi2644
    @madi264417 сағат бұрын

    ሰላምናችሁ፡፡ኢቱበሮች፡፡እየጨለሉነውኮ፡፡አዲያ፡፡ጠሮባቸዋል

  • @SaraSara-mg8kl
    @SaraSara-mg8kl18 сағат бұрын

    😂😂😂😂😂eresaa

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer18 сағат бұрын

    ምን ተፈጥሮ ነው

  • @tube3507
    @tube350718 сағат бұрын

    ቲጂዬ ለማን ብለሽ ታለቅሻለሽ 🙄ምድረ ደናቁርት የጂል ጥርቅሞች ተናገሩ ብለሽ ታለቅሻለሽ?ልክ ልካቸውነ ማቅመሥ እጂ አራሙቻ ሁላ 🙄👉"ራሳቸው ሊያፍኗት ሆኖ ነው እጂ ደሞ ጎረምሳ ወንድሞች አሏት ማንም አይደፍርም ቀውስ ካልሆኑ በስተቀር።

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n18 сағат бұрын

    ኧረ ስታለቅሺ አናደድሽኝ የሩታ ዳይበሮች ሰምተሽ ማልቀስ ወደዛ😂😂

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o18 сағат бұрын

    አራ ተዉ ዎገን ደሚሩኝ እስት

  • @yonatank2354
    @yonatank235418 сағат бұрын

    አይዞሽ ቲጂዬ የኔ እህት ተያት ትንንሽ ጭንቅላት ያላቸው ሰዎች ከዚ የተሻለ አያስቡም ልብ ከላት አንችጋ አትጋፈጥም ምንም የማያውቅ ህፃንና ምንም የማታውቅ እናት ላይ ምን አሳሰባት ለወሬ እንጂ ልብ ኖሮዎት አጠገባቸው ዝንባቸውን አትነካም ተያት ቆሻሻ በያት ለሷ እንዳትናደጂ

  • @gtBe-lr9vi
    @gtBe-lr9vi18 сағат бұрын

    ቲጂየ የኔ መልካም አች መልካም ሴት ነሺ ንቀሺ ተያችዉ ❤