#ስማኝ

Пікірлер: 213

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vxАй бұрын

    ቢታረቁ ባይ ነኝ እኔ ቲጅየ ከምር ልጅቱ በኔ ላይ የተከሰተው ነገር ነው እየደረሰባት ያለው ምናል ቢታረቁ ኡኡኡኡኡኡ ለህፃኗ እኔ እናት እና አባቴ ሲለያየ ምን እደተፈጠረ እኔነኝ እማቀው ካደኩ ብኃላ ሲነግሩኝ ቲጅየ😢😢😢😢😢 በናታችሁ ጨቤ እና ቢኒ ይታረቁ እምትሉ 👍👍👈ኮሜቴን ያነበባችሁ በስደት ያላችሁ በመላው አለምም የምትሆሩ😢😢😢😢😢😢😢

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    የኔውድ ደምሪኝ በቅንነት😢😢

  • @cequa4067
    @cequa4067Ай бұрын

    ዛሬ ተናድጃለው ቢኒያም እኮ እህት ብትኖረው እናት ብትኖሩ አጠገቡ አይዞህ እንዲህ አርግ ብትለው ትንሽ ስራ መጀመርያ ገንዘብ ቢያገኝ ጀግና ወንድ ነው ጀግና ሴት ብታጋጥመው ኖሮ ይሄ ልጅ የትናየት በደረሰ ኖሮ ሞያ አለው ሴት ናት ቤቱዋን መታፈርሶም ምትሰበስበው ም😢

  • @samrawitbeyanasabya8530

    @samrawitbeyanasabya8530

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    Ай бұрын

    ስህህህህህ

  • @saaa-tl6fn

    @saaa-tl6fn

    Ай бұрын

    ትክክክል

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውዴ ደምሪኝ😢

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ​@@gjyvng738እሕቴደምሪኝ😢

  • @user-tc8gx8ku9u
    @user-tc8gx8ku9uАй бұрын

    ቢኒ ትክክል ነዉ የሰራዉ ማናት እሷ ሰፍልግ ና ሰፍልግ ሂዲ እምትለዉ እቃ መሰላት እደ

  • @cequa4067

    @cequa4067

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @selihatseli9043

    @selihatseli9043

    Ай бұрын

    ውነትሽነው ውዴ

  • @betietomedia7778

    @betietomedia7778

    Ай бұрын

    አንቺ ግን ሴትነሸ እዬን ኮመት ምፅፊው አትፍርድ ይፍርድብካል ነው ነገሩ ሰዋዊነት ሰብና ካለሸ ለማሰታርቅ መልካም ሀሳብ ፃፊ ከሶ በላይ ሰለሱ አሰበሸ ነው አልቀርብሸም ባንቁሌ😏

  • @user-tc8gx8ku9u

    @user-tc8gx8ku9u

    Ай бұрын

    @@betietomedia7778 አይ እህቴ ቢታረቁ ደሰ ነዉ እሚለኚ ሰዉ አደለሁ እደ የሰዉ ደሰታ ያሰደሰተኛል ግን ሴት ልጂ ሰተለመን እጀ ሰተለምን ደሰ አይልም ሁላቸዉም ፍልገዉ ሲሆን ነዉ ካዲሰዉ ብቻ ከሆነ እማይሆን ነገር ነዉ ብየ በማሰብ ነዉ

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5vАй бұрын

    ትክክል ቲጂዬ 👌👌👌👌👌👌❤

  • @tube2432
    @tube2432Ай бұрын

    አሳዘነችኝ ጨቤ ቢኒ ግን አባድ ጥፋት አጠፋ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ቲጂዬ ❤❤❤❤

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4wАй бұрын

    ተባረኪ ትክክልነሺ ❤❤❤❤👍👍

  • @redmiredmi6820
    @redmiredmi6820Ай бұрын

    ❤❤❤❤ ትክክል ነሽ ውዴ

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781Ай бұрын

    ፈጣሪ ይርዳን አይዞሽ ቲጂዬ በዉስጥ የቻልሽውን ቢኒን ተቆጪው ታያለሽ ይታረቃሉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tubeysikit
    @tubeysikitАй бұрын

    አዳዴ አንድ ነገረ አለ የሰው ልጆች ለወጥና ነውጥ ጠፍቶብናል እና ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @hamrawigihon5821
    @hamrawigihon5821Ай бұрын

    የማዳም ቅመሞች ❤❤ ደምሩን እና አስደስቱኝ 🙏

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7eiАй бұрын

    Tebareki mekari aytefa

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717Ай бұрын

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ በርግጥ በኒ ተበድሎል አንቺ ቢኒን ተቆጥተሽ አሰታርቂያቸዉ ልጅታም አባት ያሰፈልጋታል

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    @meaziwendemumeaziwendemu7012

    Ай бұрын

    ወንድ ልጅ ሴት አስተዳዳሪው ስትሆን ጥሩ አይመጣም አለቃው ነው ልሁን የምትለው ሲጣሉ እቃ ጭና ስንቴ ሄደች እሱ ስላልገዛው😂😂 ባዶ ቤት አሳቅፋው ላጥ እቃ ማምጣት መዉሰድ አይሰለቻትም😂😂😂😂😂 እናም አባ ወራው ጨቤ ናት ለዛ ነው የማይስማሙት ሱሱን ትቶ ስራ መስራት አለበት ወጥሮ ዩቱቡን እንኩዋን ሰርቶ ቤቱን ማሶተዳደር አለበት ቤት ዉስጥ ቁጭ የሚል ወንድ ይደብራል

  • @aminanuredine4278

    @aminanuredine4278

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂​@@meaziwendemumeaziwendemu7012

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652Ай бұрын

    ማሊሺ ወዲ መለመን ለምን ጥረግይበል ሴት ስትለመን ነው የሚምርው ቢማለሱም ክብረ አይኖሩውም ልዧችምቢሆን ፍቅር ከለለ ካባድንው

  • @Slame-Tkela
    @Slame-TkelaАй бұрын

    ቲጅዬ የኔ ውድ ምን ላርግሽ ፈጣሪ በአድ ያርጋቸው ❤❤❤❤

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5wАй бұрын

    ትክክልነሺ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbchaАй бұрын

    አቮ በቢኒያም አትፍረዱ ልጄን አይኗን ልያት ብሎ በአጥርላይ ዘሎ ሲገባ የያዘዉን ስጦታ እደያዘዉ መልሰዋለች በዛላይ ስቴ እያለቀሰ ሲለምናት ሚያስጠሉኝ ሲጣሉ ያለ የሌለ ሚስጥር ተዘካዝኮ ተዘካዝኮ ቤተሰብ ሳይቀር ስሙ እየተነሳ መልሰዉ እንታረቅ እኔ ይደብረኛል አይታረቁ ማለቴ አይደለም

  • @fauziafauzia6492
    @fauziafauzia6492Ай бұрын

    ትክክል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-bk5xq7xh4u
    @user-bk5xq7xh4uАй бұрын

    ትክክል

  • @Semu.jimmaa
    @Semu.jimmaaАй бұрын

    ትክክል😘😘

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743Ай бұрын

    ዝበይ እነት ጋደኛዋ ብቶኚ በውስጥ ትመክርየት ነበር እርስ በርሰቸው ምፈቀሩ ከሆነ በውስጥ እንደይረረቁ ትመክርየት ነበር ለሽቅለ ብለሽ ነው የምተስመስይው

  • @zimaminji2559
    @zimaminji2559Ай бұрын

    ትክክል❤❤❤

  • @user-zh5wn6bc2w
    @user-zh5wn6bc2wАй бұрын

    Woooww ❤️❤️❤️ dhaagaa keeti rabbii jiradhuu❤❤

  • @RozamohmmedROZAMOhmmed
    @RozamohmmedROZAMOhmmedАй бұрын

    የውነት ትጂ ጎበዝ ልጅ ነ ሽ እሳ ያች ሰምራ ትፈልጋዋለች የምርለክርም ያልሆነ ለማንም አይሆንም ኢክርም የምር የስደት የኔርችለት ምስት ነጭ

  • @saraandsara2822
    @saraandsara2822Ай бұрын

    Yane Wud Hunatishin New Bitaraku Bay Negn❤❤❤

  • @user-um3xs7bk1g
    @user-um3xs7bk1gАй бұрын

    የኔሚስኪን ቲጂ ትክክል ብለሻል

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    የኔውድ ደምሪኝ በቅንነት😢😢

  • @madanet1508
    @madanet1508Ай бұрын

    ትክክል ቴጂዬ❤❤ነሸ።

  • @user-gi1wd5ei5v
    @user-gi1wd5ei5vАй бұрын

    ቲጂዬ. በትክክክል ነሽ. የኔ መር

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997Ай бұрын

    ትክክል ነሽ ውዴ

  • @roseemama7516
    @roseemama7516Ай бұрын

    Tikikil nashi tigi❤

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341Ай бұрын

    የኔመልካም ሴት ትክክል ቲጁየ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    እሕቴደምሪኝ❤❤❤

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3wАй бұрын

    በትክክል 👌👌👍👍👍

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7eАй бұрын

    ቲጅዬ ተናፍቀሺ ነበር❤❤

  • @kidsttube
    @kidsttubeАй бұрын

    ግንኮ ስትሰድበው ስሙን ስታጠፋው ነበር ወልደዋል የልጇ አባት ነው ለምን እየወጣች ስሙን አጠፋች ውስጡ ስብራት ሊኖረው ይችላል

  • @najibamukhtar801

    @najibamukhtar801

    Ай бұрын

    ብትክክልል

  • @user-zz8vb3wl3d
    @user-zz8vb3wl3dАй бұрын

    👏👏👏👏👏

  • @user-yh2vh3ft5u
    @user-yh2vh3ft5uАй бұрын

    የኔ ቁጅ ትክክል ብለሸል ሰሚራ የሚትበል ገሰጤነት አሎደትም። አስጠልነት።

  • @user-nf9bm6fq9c
    @user-nf9bm6fq9cАй бұрын

    ተባረኪ እህቴ❤❤❤

  • @user-vz1ul8ze4v
    @user-vz1ul8ze4vАй бұрын

    ቢኒ ትክክክልነው ጥለው ለምንሄደች

  • @RaheemaRh
    @RaheemaRhАй бұрын

    ቲጂዬ ❤❤❤ በትክክል የትኛውም ትዳር ላይ ግጭት አለ አደባባይ ማውጣቱ ነው ችግር የሚሆነው ሁሉም ሰው የሚሰጠው ኮሜንት የተለያየ ነው እባካችሁ የትዳራችሁን ሚስጥር ቤታችሁ ብታረጉ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vxАй бұрын

    በትክክክክል ቲጅየ ከምር ቢኒ ያናድዳል👍👍👍👈💚💛❤

  • @samirajemal1709
    @samirajemal1709Ай бұрын

    Biiini habiba gar hedoo yiitakm

  • @bentarabu3244
    @bentarabu3244Ай бұрын

    😢

  • @user-wg6vs4re1r
    @user-wg6vs4re1rАй бұрын

    ❤❤❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146Ай бұрын

    ችግር ይኖራል ሴቶችዬ ትዳራችሁን አጥብቃቹህ ያዙ ስንት ጥማት የያዛቸው ስንት ሴቶች አሉ ባለትዳር እየሆኑ እያወቁ እንደተጠባባቂነት ይጠብቃሉ። ኪክሩ በርቺ በያት ።

  • @user-qq9ce9bu4g
    @user-qq9ce9bu4gАй бұрын

    ትክክል ✅✅✅✅✅✅😂😂😂😂😂ቲጂዬ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9rАй бұрын

    ትክክክክክክክክክክል በምክንያት ነው እምወድሺ

  • @user-gi1wd5ei5v
    @user-gi1wd5ei5vАй бұрын

    የኔ. አስታዋይ❤❤❤❤

  • @tutuz8920
    @tutuz8920Ай бұрын

    ተባረኪ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016Ай бұрын

    ሳህ😢😢😢😢😢😢

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-oi3jb3co8n
    @user-oi3jb3co8nАй бұрын

    ❤️❤️❤️❤️

  • @H.A.A.N
    @H.A.A.NАй бұрын

    Beselam weleji❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6gАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778Ай бұрын

    ቲጂዬዬዬዬ የምወድሸ የኔ ደርባባ👍❤❤❤❤❤

  • @user-ig4jl2fr2t
    @user-ig4jl2fr2tАй бұрын

    ኡንቱነዉ ቢኒ ነገ ዳግሞ ሲስለቻት ተሄደለች

  • @Sara-wz5sg
    @Sara-wz5sgАй бұрын

    ደግሞ እራሱን ሲክብስ ልጁ

  • @cequa4067

    @cequa4067

    Ай бұрын

    😢😢 ደግ አረጋ

  • @user-ug6rw9zh9b
    @user-ug6rw9zh9bАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146Ай бұрын

    ቢታረቁ መልካም ነበር ግን ቢኒ እያካበደ ነው!!ሰው አጥፋቻለው፣ይበቃል እንታረቅ ካለ ሰው ይቅር መባልን መቀበል አለብን ብዬ አስባለው እደ እኔ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውድዬ ደምሪኝ በቅንነት😢😢

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3gАй бұрын

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ ውዋ የኔ ምርጥ ስው የኔ ልዬ በጣም አሪፍ ምክር ነው የኔዋ ቀበጥ ትጂዬ እውነት ነው 😢😢

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    እሕቴ ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤

  • @hiwattube
    @hiwattubeАй бұрын

    በጣም ያሳዝናል በተለይ ተዋልዶ መለያየት ከባዱ ለልጆች ነው ፈጣሪ ያስታርቃቼው😢

  • @cequa4067

    @cequa4067

    Ай бұрын

    ልጅቷ ለቢኒያም ክብር የላትም ሸክላ አንዴ ከተሰበረ አይጠገነም ይባላል ቢታረቁም ይጣላሉ እንደገና

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውዴደምሪኝ❤❤

  • @shitusultan4125
    @shitusultan4125Ай бұрын

    ትክከል ነሽ ቲጂዬ

  • @sameerasameera3274
    @sameerasameera3274Ай бұрын

    ትክክክል

  • @helengetachw
    @helengetachwАй бұрын

    ጂጂዬ እንዴት ነሸ የኔ ቆንጆ. ጂጂዬ

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5fАй бұрын

    ቲጅዪ እዉነት ነዉ የቤት ገበና ሚድ ከወጣ በጣም ከባድ ነዉ አንች ጎደኛዋ ከሆንሺ እሶን በደንብ ምከሪያት ሚስት ብልጥ ከሆነች ባል ይሸነፋል ዋናዋ ግን እሷ ናት ሁሉን ነገር ሚስጥር ማድረግ ያለባት

  • @xxxx-ob8gg
    @xxxx-ob8ggАй бұрын

    ❤❤

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2ujАй бұрын

    ንግግሩ ምንም ስረአትየለዉም እሱ

  • @user-wy2yo5xb6u

    @user-wy2yo5xb6u

    Ай бұрын

    Silekefawu new

  • @gjfjgjjk5270
    @gjfjgjjk5270Ай бұрын

    ልክ ነሺ ማር ግን ምንም ይሁን አሰቀድማ ትሰብ ሚዳያ ከማዉጣቶ ነገር ተነገረ ባቸኩል ጥሩ ነበር ፀባደዉን በገል ያዉሩበት ለወደፈቱም አላህ ፍቅር ይስጣቹህ በተረፈ

  • @fantualemualemu5869
    @fantualemualemu5869Ай бұрын

    አሥታርቂያቸው በአላህ ተቆጥተሽዉ ቢኒን

  • @buzaibro2554
    @buzaibro2554Ай бұрын

    👍👍👍😢

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638Ай бұрын

    ❤❤❤👌👌👌👌

  • @faizakuku1371
    @faizakuku1371Ай бұрын

    👌👍

  • @MariamAbu-dj9uw
    @MariamAbu-dj9uwАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemilaAbadiko
    @JemilaAbadikoАй бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @amberiyaidris8350
    @amberiyaidris8350Ай бұрын

    ቲጂዬ

  • @user-ib2pe8bv4g
    @user-ib2pe8bv4gАй бұрын

    ኢክሩ የተለየ ምክንቲያት ኖሮት አይደለም ልጆን ያለ አባት ለማሳደግ እና እህትና ወድም ከአንድ አባት ብቻ እንዲኖራት ነው መኖር ብቻዋን አቅቶት አይደለም ተሸነፍ ቢኒ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    የኔውድእሕት ደምሪኝበቅንነት❤❤

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭🤝🏻

  • @hggd7169
    @hggd7169Ай бұрын

    Wowwwwww ❤❤❤

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9jАй бұрын

    ቲጂ እኔ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁግንሁለየም ቪደወትትለቂ ትገባ ሰብስክራይብ አልተደረገምይላል ቆይሸይጣን እያነሳውነውልበል😂😢

  • @user-vn9is8bn5r
    @user-vn9is8bn5rАй бұрын

    ማሻአላህ ቲጂየ እርጉዝ ነሽ አይደል። ❤❤❤❤❤

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    እሕቴ ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤

  • @user-dr3so2xp3u

    @user-dr3so2xp3u

    Ай бұрын

    እኔም ልል ነበር እርጉዝነች። ታስታዉቃለች

  • @user-br9mo8zf7w
    @user-br9mo8zf7wАй бұрын

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ss3fm9nb6n
    @user-ss3fm9nb6nАй бұрын

    ትክክል ነው ሂድ ሴባል መሂድ ናሴባል መምጣተ ነው ከብት ነው እሱ

  • @cequa4067

    @cequa4067

    Ай бұрын

    ቁጭ በል ስትለው ቁጭ የሚል ተኛ ስትለው የሚተኛ እንዲህ አይነት ወንድ ነው የምትፈልገው❤

  • @Also-tt3es
    @Also-tt3esАй бұрын

    የኔ ድምቀት የኔ ማር

  • @zaynaba4204
    @zaynaba4204Ай бұрын

    ✅️

  • @LolisaLolisa-kn3ml
    @LolisaLolisa-kn3mlАй бұрын

    👍👍👍👍👍👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🎉🎉

  • @jahrajahra3941
    @jahrajahra3941Ай бұрын

    💔💔💔💔💔💔

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarnАй бұрын

    ትጂዬ አንቺ ጥሩ ልጀ ትመስይኛለሽ በርቺ ሄክራምን ቢኒ በርጫ ምናምን ይወዳል አደል እንደልጀሽ እንደምንም አርገሽ ተንከባከቢው ብቻውን አደለም ያርብሀገር ሴት አደለሽ ጀምር ስራሽ።

  • @zenushow
    @zenushowАй бұрын

    መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለናል ላይክ ሼር 🎉

  • @alialzabbi7662
    @alialzabbi7662Ай бұрын

    Erguzeya 😀

  • @user-kd3xr4lt7c
    @user-kd3xr4lt7cАй бұрын

    ዬኔዉድ መሻአላ ትኪ ክልብላሻል

  • @rukyamosa3099
    @rukyamosa3099Ай бұрын

    ድጋሚ መሰበር

  • @user-rp2me8vv6d
    @user-rp2me8vv6dАй бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉👍

  • @user-xf6db6tt5l
    @user-xf6db6tt5lАй бұрын

    ፈለግሺው እደ

  • @user-uv3cb7jq2z
    @user-uv3cb7jq2zАй бұрын

    ከባድነወ😭😭😭😭

  • @sameerasami9388
    @sameerasami9388Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rukyamosa3099
    @rukyamosa3099Ай бұрын

    ነጌስ ጥላው ብትወጣስ

  • @user-jl7of5du5r
    @user-jl7of5du5rАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247Ай бұрын

    ወይ❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1rАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @user-dk3lo4fn2e
    @user-dk3lo4fn2eАй бұрын

    እኔ ደግሞ አንቺን ወደድኩሽ ወላሂ ተባረኪ እኔም አንድ ምታቃጥለኝ ልጅ አለች በጣም እሱጋ ታሽቃብጣለች እሷም በሰራችው ቭድዮ ላይም የማይባል ነገር ፅፋ አናዳኛለች የልጇ አባት ነውኮ ብትለምነው ምን ችግር አለው 😢 እንደው እነሱን የሚያታርቃቸው ሽማግሌ ጠፋ ወይ

  • @Seada.
    @Seada.Ай бұрын

    ቲጅየ አች ብቻ ተናገሪ

Келесі