#እኔ

Пікірлер: 113

  • @user-jy5xt1uf6i
    @user-jy5xt1uf6iАй бұрын

    ትክክል ነች ሀቢባ አኔም እደግፋታለሁ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080Ай бұрын

    ትክክል እኮ ናት ዋናው ፍቅር ነው ብለው አግብተው ልጆች ከወለዱ በኋላ ልጆቿን ለማብላት ለማስተማር ተሰዳ እሷ በሰው ሀገር ተሰቃይታ በምታመጣው ብር ባሏ ሌላ ሴት ያገባባት ስንት ሴት አለች ባል እና ሚስት አብረው ሲሆኑ እና ሲራራቁ አንድ አይደለም አብዛኛውን ግዜ ማስመሰል ስለምንወድ ለልጆቻችንን ስንል መለያየትን ስለማንፈልግ እንጂ አብረን ስንሆን እና ስንራራቅ አንድ አይደለም

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6cАй бұрын

    እውነት ነው ከፍቅር በላይ ክብር ነው የሚበልጠው ሳያከብረኝ ልወደው አልችልም ወደድኩሽ ብሎ ሲወጣ ሲገባ የሚመታኝ የሚሰድበኝ ከሆነ ለምን ሳላፈቅር ዘለአለም አልኖርም ይኤ ትክክለኛ እውነት ነው

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5gАй бұрын

    ሀቢባ እውነት ተናግራለች ገንዘብ ኖሮ ፍቅር ኖሮ መከባበር ከሌላ ትዳሩ ትዳር አይሆንም የምድር ሲኦል ማለት ነው

  • @user-ol8pc7bn5e
    @user-ol8pc7bn5eАй бұрын

    ባሎቻቺሁ የረሳቺሁ ሁሉ እጅ ወደላይ😂😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bpАй бұрын

    ትክክል ናት

  • @user-yp3fr5qo4v
    @user-yp3fr5qo4vАй бұрын

    ትክክል ናት ሀቢባ እኔም ደግፍሺ አለሁ

  • @user-ol8pc7bn5e
    @user-ol8pc7bn5eАй бұрын

    እኔ ባሌን አረሳም ግን ተራርቀን የምንኖረው ሰላም ስለሚሰጠኝ የበለጠ አፈቀርኩት ግን በጣም ይናፍቀኛል እኔ ለራሱ የማቃቸው ሰወቺ ባሎቻቸውን እማይፈልጉ አሉ ሁሉም አደለም ያው ልክ ናአት አሉ ሴቶቺ ወዶቺም አሉ ሁሉም ሰው ባህርው አንድ አደለም ሀቢባ ልክ ናአት ወዶቹ ሜስቶቻቸውን ጥለው መጥተው በወር በሁለት ወር የሚፈቱ አሉ ሀቢባ ልክ ናአት

  • @ssaa5342
    @ssaa5342Ай бұрын

    እውነትነው ሀቢባትክክክልወድወችበድብሱሩ

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076Ай бұрын

    ትክክል ናት ምንም ሰተት የላትም ተራርቆ ፍቅር ሆ ባል እና ሚስት ሳይሆን በርቀት ዴስ የሚለው አማች ጋ መራራቅ ነው ጥሩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8rАй бұрын

    ሀቢባ ትክክክል ነች እኔም ሰከታታላት ነበር ትላትና

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8qАй бұрын

    ማንኛውም የሰው ልጅ አላህ አክብሮታል ስለዚህ ክብር ካልሰጠኝ ምኑ ላይ ነው አፈቀረኝ የምለው ወለቀድ ከረምና በኒ አደም ቅድሚያ ክብር ነው

  • @user-ol8pc7bn5e
    @user-ol8pc7bn5eАй бұрын

    ቴጅየየ ድህናአ አድርገሽ እያዳመሽልኝ ነው😀😀😀

  • @newid5082
    @newid5082Ай бұрын

    ትክክልናት አብሮ ባድሳለንና ተራርቀን በጣም ልዩነት አለዉ ይረሳል

  • @Mubetube2
    @Mubetube2Ай бұрын

    ቲጅየ የኔ መልካም በርችልኝ❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage4Ай бұрын

    ሀብ እኮ አታውራ😅😅😅 ልገርሸማ ሀብ አረብ አገር መጥተን አጨማለቅናቸወ ቁጭ ብለው በብራችን አሸሼ ገዳሜነው ሚሉት 😊

  • @user-ps4zy4cz7t
    @user-ps4zy4cz7tАй бұрын

    habiba tikikil nat🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jw8gl8el4x
    @user-jw8gl8el4xАй бұрын

    ፍቅር ያለ ምግብ ያኖራል እንዴ አባባል ነው

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196Ай бұрын

    Habiba. Ewuneti. Newu. Yetenagerechiwu

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1dfАй бұрын

    ቴጂዬ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ue3tz2ks7t
    @user-ue3tz2ks7tАй бұрын

    እኔ የምለው አንች ብዙ እመክራለሁ የምትይ ሴት አይደለሺ አሏሁ ሙሰተአን እንደት አላህን አፈሪም ነገ የቀብር ጥያቄ መኖሩን መርሳት

  • @user-mu2rv6dz7t
    @user-mu2rv6dz7tАй бұрын

    እ ኢናሊላሂወኢነኢላይህራጂኡን ባሏ ክርስቴያንነውአሉ እንደትሀይማኖት ምግብእንደትነውስጋነክነገሮችን

  • @user-ef2nx6kf8g
    @user-ef2nx6kf8gАй бұрын

    ወላሂ መጀመሪያ ክብርነዉ ታላከበረኝ እደትነዉ የሚመጣልኝ ፍቅር ሆ

  • @user-us2wo1xu7e
    @user-us2wo1xu7eАй бұрын

    ሀቡዬዬትክክትነሽ❤❤❤

  • @user-zr1fz1ji4l
    @user-zr1fz1ji4lАй бұрын

    ትክክልነሽ ሀቢቢ ተመችተሽኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውነቷነው ታላስተዳደረ,ፍቅር,ብቻውን,ምንይሰራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SusuLove-kn9cj
    @SusuLove-kn9cjАй бұрын

    ትክክል ናት ምንም አልተሳሳተችም

  • @user-lb3vh9yo3y
    @user-lb3vh9yo3yАй бұрын

    ደሞ ሙስሊም ናት እንዲ አረግእኔ እንዴት ካፊር ታገባለች አስተግፊርላህ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hxАй бұрын

    ስላም በትክክል ጉድ😢😢😢

  • @zbebgmal4998
    @zbebgmal4998Ай бұрын

    ስህተት ነው የምትወራው ከዚህ በላይ የመጀመሪያ ው እምነት ሽፋን ቀይረሻል እይ

  • @Tybatube
    @TybatubeАй бұрын

    ሰላም ወድ አበሪታቱኒ❤❤❤❤

  • @user-um1if2ii1d
    @user-um1if2ii1dАй бұрын

    እሶ፡የምትናገረው ትክክል ናት ❤

  • @seadamuhammad
    @seadamuhammadАй бұрын

    ክብር አንደኛ ደርጃ ነው

  • @user-qo5yo1vz4c
    @user-qo5yo1vz4cАй бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @sameraassen3690
    @sameraassen3690Ай бұрын

    ትክክል ናት ሀቢባ❤❤

  • @weynsahtarega3737
    @weynsahtarega3737Ай бұрын

    ሀቢባ ልክነች❤❤❤❤

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w21 сағат бұрын

    ወይ ፍቅር

  • @marthakidan4836
    @marthakidan4836Ай бұрын

    💯 ትክክል እኔም በክብሬ አልደራደርም

  • @gebattube
    @gebattubeАй бұрын

    😂😂😂😂 ወይኔ እደ ዛሬ ስቄ አላቅም

  • @123enku
    @123enkuАй бұрын

    እውን ቶን ነው ሀቢባ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692Ай бұрын

    _ወይ ሙስሊም የሙስሊም ጦስ ነች አኡዙቢላህ_

  • @hiwattube
    @hiwattubeАй бұрын

    ለሴት ልጅ ክብርም ፍቅርም መስጠት ገታቼው ነው ወንዶች ??

  • @user-ly1nz1ji7o
    @user-ly1nz1ji7oАй бұрын

    ሀብ ን ተዋት

  • @user-fn9nb3kp8w
    @user-fn9nb3kp8wАй бұрын

    👍👍👍🥰🥰

  • @user-nl4le9st7q
    @user-nl4le9st7qАй бұрын

    እዉነትሽንነዉ

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w21 сағат бұрын

    ልጅ ተወልዶ እንዴት በአንድ ሥራ መኖር ይቻለናል 2 ሥራ ካልሰራን ወንዶች ከዛ በኃላ ይደክመናል 🎉🎉🎉 ሴቶቹ መቆፈር ይፈሎልጋሉ እንደ ሙቀጫ

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3cАй бұрын

    😳እስላም ናት 😳ክርስታን አገባች 😳😳መጭ ረሽ ይን አሳምርልኝ 😔

  • @user-sd2xj4oo3l

    @user-sd2xj4oo3l

    Ай бұрын

    እ ባሎክርስታን ነወይ

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    Ай бұрын

    @@user-sd2xj4oo3l 😔መጭረሽችንን አሳምርልን

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118Ай бұрын

    ሀቢባ ትክክል ናት

  • @user-oy7qt2mw4p
    @user-oy7qt2mw4pАй бұрын

    ሳህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-um1if2ii1d
    @user-um1if2ii1dАй бұрын

    ምድነው የምትቀባጥረው

  • @user-nr7sh9sv7g
    @user-nr7sh9sv7gАй бұрын

    ትጂዬ ወላሂ ይረሣል እኔ ባሌን በጣም ነበር የምወደው አሁን 6 አመቴ ነው ሠኡዲ እሡ አገር ነው ያፍቅሬ የለም ረሣሁት አተፋታንም

  • @selamawitsinaanaa781

    @selamawitsinaanaa781

    Ай бұрын

    ልክ ብለሻል ባሌን በጣም ወደው ነበር አሁን ከተራራቅን 2 አመት ሀቢባ ልክ ነች ግን ፍቅሬ እየጠፋ ነው 🙏🙏

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    Ай бұрын

    ትክክል ነሽ ክብር ስኖር ሁሉም ይኖራል ስራርቁ ይርቃል ልቤ

  • @oneallahbcha

    @oneallahbcha

    Ай бұрын

    እሱ ሀገር አቺ ሳኡድ ስለሆሽ ወይ በሆነ ሰዉ ቀይረሽዋል እጅ ያፈቀሩትንና የወደዱትን እድህ በቀላል መርሳት ሆሆሆ

  • @daruselamtube

    @daruselamtube

    Ай бұрын

    ይህማ ስሜት ነው ያለ ምንም ምክኒያት በርቀት ፍቅር አያልቅም

  • @user-nr7sh9sv7g

    @user-nr7sh9sv7g

    Ай бұрын

    ወላሂ አልቀየርኩትም ግን ሁሉም ሠው እንደመልኩ ባሃሬው የተለያየ ነው ቀሥበቀሥ ይረሣል ሥትራራቁ እንጂ

  • @fuziyaademseid
    @fuziyaademseidАй бұрын

    መጀመሪያ ያለችውን አዳምጪ ቲጂ እሳዋን ለመውቀስ

  • @mrsvip4622
    @mrsvip4622Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🥺🥺

  • @user-gk3le8wy3c
    @user-gk3le8wy3cАй бұрын

    አሁን ይች ሙስሊም ናት እናሊላሂ ያረብ አተ መጨረሻየን አሳምርልኝ ሱብሀን አላህ ሙስሊም ሁነሽ እደዚህ ትጃጃያለሽ አስታፊሩላ ዱንያኮ ቀሪነች ነገ ወዳላህ ተጎዠነን ሂድያ ይስጥሽ

  • @user-uk1gd2bp5d
    @user-uk1gd2bp5dАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sebletube6489
    @sebletube6489Ай бұрын

    😂😂😂😂😂ሰውየው ምን አበሳጨው ታፕታቡ አልደግፍም ስፍና መስሎ ነው የሚታየኝ ሌላው ልክ ናት

  • @user-jw8gl8el4x
    @user-jw8gl8el4xАй бұрын

    ውነታ ነው

  • @fghhhytre415
    @fghhhytre415Ай бұрын

    Sa Bakebra Aldaradareme Tuze Kafekre Kebre Yebaltale Makababare kalala Fekre Yalame Farsete Respkte

  • @nuradismisbah3055
    @nuradismisbah3055Ай бұрын

    Era haymanotm balilgi

  • @aseyaebrahim1467
    @aseyaebrahim1467Ай бұрын

  • @RaheemaRh
    @RaheemaRhАй бұрын

    😂😂😂😂

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReemАй бұрын

    በግርምት አስተያየትሽን ወድጄዋለሁ ቲጅ

  • @user-yz8hv7uc1x
    @user-yz8hv7uc1xАй бұрын

    ❤️❤🦻👍💓💓💓😁

  • @oneallahbcha
    @oneallahbchaАй бұрын

    ሀቢባ አቆ አበዷ አድስ የቲክቶክ እብድ ነቺኮ

  • @user-vt4pn1um5g

    @user-vt4pn1um5g

    Ай бұрын

    ንግግሯ ግን እስማርት ነች እዚህ ጋር ያወራችዉ አዱም ስህተት የለው

  • @oneallahbcha

    @oneallahbcha

    Ай бұрын

    @@user-vt4pn1um5g ላ አትሸወዱ ሴቶች የሷን ትምህርት አፋቺሁን ከፍታቺሁ አትከታተሉ አዱንም የማትኖረዉንና በሂወቷ ምንም ደስታ የሌላት ሴት እየመጣች አትበላቀጥባቺሁ እምነት አልባ ከሆኑ ሰወች ትምህርት አትቅሰሙ እባካቺሁ የነሱን ፈለግ ትገተላላቺሁና

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    Ай бұрын

    ​@user-vt4pn1um5ፍቅር ብላ መሥሎኝ ሀይማኖቷን ትታ መኖር የያዘችውg

  • @user-ue3tz2ks7t

    @user-ue3tz2ks7t

    Ай бұрын

    አላህ ይሰቱር ከሞትሺ በፊት ተመለሺ ሰው እንደት ሙሰሊም እነ ክርሰቲን ህይወት አብሮ ይኖራል

  • @hayattube5371
    @hayattube5371Ай бұрын

    ግን ሙስሊም ናት ያጀመአ 😳😳

  • @fedilafrid4998

    @fedilafrid4998

    Ай бұрын

    የንም ጥያቃ ነው

  • @onelove1703

    @onelove1703

    Ай бұрын

    አዎ ሙስሊም ነበረች ግን በድምቅ ክርስትያን ሆናለች በሚስጥር ተይዞ ነው ቤተሰቦችዋ አክራሪ ሙስሊሞች ናቸው ክርስትያን ከሆነች ቤተሰቧ እንዳያዝኑባት ብላ ነው

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    Ай бұрын

    ​@@onelove1703ክክክ ቤተሠቦቿ እዳያዝኑ አምናበት ከሆነ የመጣችዉ የሷን ህይወት ራሷ ናት ምኖረዉ

  • @Selina6648
    @Selina6648Ай бұрын

    ዪቺ የጪቃ ገንፎ አንቺ በቂጥሺ ነው እኮ ባል ያገኛሺው እኮ አወኩ ብለሺ ዝም ብለሺ ትዘባርቅያለሺ እከካም ሁሉ ነገር የምታያይዘው ከጥቅም ጋር ነው መሃይብ ነሺ እሺ

  • @Hanahana-jf1po
    @Hanahana-jf1poАй бұрын

    ልመና አታበረታቱ ትላለች እራሷ ፍቅሮቼ ማሮቼ ታርጌቱን እያለች እሷ እራሱ ለማኝ አደለች😂😂😂😂

  • @user-sd2xj4oo3l

    @user-sd2xj4oo3l

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @SadieaSad
    @SadieaSadАй бұрын

    አውነተኛ ፍቅር የቦታ እርቀት አይወስነውም ግን ይቺ ልጅ እምነቷ ምንድነው

  • @mekdeswoldemeskel9080

    @mekdeswoldemeskel9080

    Ай бұрын

    ኦርቶዶክስ

  • @niemalovely-ei7yd

    @niemalovely-ei7yd

    Ай бұрын

    አረሙስሊም ናት አለባብሷ አይመስልምጂ

  • @emuemran-zw9vj

    @emuemran-zw9vj

    Ай бұрын

    ሙስሊምናት

  • @niemalovely-ei7yd

    @niemalovely-ei7yd

    Ай бұрын

    አወ ሙስሊም ነች ግንምንዋጋለው ሂጃብኳን በስርአት በለበሰች አላህይመልሳት ከመገላለጥ

  • @SadieaSad

    @SadieaSad

    Ай бұрын

    አሏህ ሂዳ ይስጣት ዱአ አድርጉላት ፀጉራንኳ በሸፈነች

  • @belayneshyelma3310
    @belayneshyelma3310Ай бұрын

    She is right ✅️

  • @user-fn9nb3kp8w
    @user-fn9nb3kp8wАй бұрын

    🤣🤣😁

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalijАй бұрын

    በትክክል እኔ ከመጀምይሪያ ፍቂርኛይጋር የተልያይዉት ጊዜ ስለ ማይሰጠኝ ንው እሱም ስራ አለው እኔም ስራ አለኝ ግን ሚን ዋጋ አለው ግን አሁን ሌላ ሂዎት ጀምሬ ፈጣሪ ይመስከን ይምፍልገዉን አይነት ወድ አግኚቻለው በጣም ደስተኛ ነኝ አሁን ልንጋባ ትንሺ ወራት ቀረን ፈጣሪ ይመስከን

  • @fusr.4440

    @fusr.4440

    Ай бұрын

    ያርብምታድልነው

  • @ethioheran
    @ethioheranАй бұрын

    መብቶ ነው አች ምን ሆንሽ

  • @MunaAbedu-ox8hc
    @MunaAbedu-ox8hcАй бұрын

    ክብር ስላለሽ ነው አ ሚዲያ ላይ እደዛ ምትሆኚው ሀይማኖትሽ የማይፈቅደውን ነገር🤔😡😡

  • @user-iv8zc3xz5t
    @user-iv8zc3xz5tАй бұрын

    ትክክል ናት

  • @user-uk1gd2bp5d
    @user-uk1gd2bp5dАй бұрын

    😂😂😂😂😂

Келесі