#የአብርሽና

Пікірлер: 132

  • @user-lk2ro7it2l
    @user-lk2ro7it2lАй бұрын

    አኔ የፍቅር ደጋፍ ነኝ የኔ ወድፍቅርየ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ የኔ ጥፍጭ ላች ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8rАй бұрын

    ፍቅር ለምን ሚዲያ ወጣች ነውኮ የሚሉት😂😂😂😂የእሷን ቅስም ለመስበር ነው እናት ሲሳደቡ የነበሩ አሉ ጭቅላትቢሶች

  • @user-ss3ml6cp1d

    @user-ss3ml6cp1d

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273Ай бұрын

    ጥሎብኝ ፍቅርዬን እወዳታለሁ ቲጅዬ አታልቅሽ ዉደ😢

  • @kasutube8310
    @kasutube8310Ай бұрын

    ትጅ እርጉዝ ነሺ በሰላም ተገላገይ የኔ ዉድ ደሞ የነአብርሺ ደጋፊች በጣም ያሳዝናሉ እኔማ ስስድባቸዉ ነዉ የምዉለዉ እኝ ከትወች

  • @Hereya-zz7ji
    @Hereya-zz7jiАй бұрын

    ሰጀመር የረታ ደጋፌ እሚሉ አይርብም ወደድኩ ብላመታ እካ ላለች ደሞ እሷ ምኗ ትደገፋለች

  • @ziyadah132
    @ziyadah132Ай бұрын

    ለሚ ትለያለች ወላሂ እኔ በራሴ አንድ ግዜ የሆነ ነገር ቸግሮኝ ስጠይቃት ወላሂ ያለ ምንም. ችግር. አብሽሪይ አስተካክልሻለሁ ብላ ወላሂ አስተካክላኛልኛልች ለሚ ትለያለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8hАй бұрын

    እስኪ ኮሜታተሮች እኪ መጀመሪያ እራሳችሁን ደግፉ መጀመሪያ አብርሽም ቢሆን ፍቅርም ብትሆን አንድ አገር ላይ ናቸዉ አታሽቃብጡ ያድ አገር ላይናቸዉ ዝብላችሁ ሽንትቤታችን እንጠብ😢😢😢😢😢

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337Ай бұрын

    ትጅየ የመዳም ቅመሞች እኮ ጥጋብ አናታቸው ወጣ ይች ምስጊን ልጅ ምን አደረገች❤❤❤

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5mАй бұрын

    በናተ፣ደናዞች፣እኛም፣ያረባገር፣ሴት፣መባላችንን፣😭😭😭😭😭😭ለጎረምሳ፣ከምታስቡ፣ጎዳናላይ፣ለወደቁ፣ደካሞች፣ባሰባችሁ፣እነዚህ፣የሀገርም፣የቤተሰብም፣ሸክምናቸው፣አላማቢስ፣ነገ፣ዋጋ፣ትከፍያለሽ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭።

  • @zeyada12
    @zeyada12Ай бұрын

    ጉበዝ ይጨምርልሸ እህት 🎉🎉🎉🎉

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913Ай бұрын

    ምክርሽ ትክክል ነሽ እህቴ ቲጅየ እናመሰግናለን አይዞሽ አይክፋሽ የኔውድ

  • @amalali9768
    @amalali9768Ай бұрын

    እነዚህ ስርአት የጎደላቸው ናቸው! ዩቱበሮቹ እኮ ስራቸውን እየሰሩ ነው! ማድነቅ ወይም መደገፍ እንዲህ ከስርአት ውጪ በመሆን አይደለም!

  • @aaaa1766
    @aaaa1766Ай бұрын

    ትጅ እረጉዝነሺ በሠላም ሁለት ያድረግሸ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelahАй бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞችየ አብሹሩ

  • @user-xo1zp2fe9m
    @user-xo1zp2fe9mАй бұрын

    Fiqrye walala Burtuca Trungo 🍫😘❤

  • @rahma6779
    @rahma6779Ай бұрын

    Awo Aun lay sira yelegn ereft lay negn ewnet ewnetun tebareki

  • @Roziy179
    @Roziy179Ай бұрын

    ቲጂ የዋህነትሽን እወድልሻለሁ❤ አቃጠሉን እክ ድጋፍ ደጋፊ እያሉ😂😂😂አይ ሸቃሊት

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6gАй бұрын

    የኢትዮጵያ ወጣቶች እያለቁ ለነሱ ከማልቀስ ለፍቅር ተጨነቅን ታነቅን ይምሉ ደደቦች አሳፋርዎች😮

  • @helengetachw
    @helengetachwАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarinena4266
    @sarinena4266Ай бұрын

    እር እነዝህ ደነዞች ሁላ በጣም ደባሪ ናቸዉ

  • @Mubetube2
    @Mubetube2Ай бұрын

    አህለን ቲጅየ ሰላም ለሁላችን❤

  • @aeshatube718
    @aeshatube718Ай бұрын

    lamu hewa nat wallhi❤❤❤❤❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hpАй бұрын

    ለምልም እኮ ልዩ ሴት ናት ለኔ ብርታቴ ናት

  • @Abdu2219

    @Abdu2219

    Ай бұрын

    እኔም እስዋ ሳይይ ተስፋ አለኝ እላለሁ

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidstАй бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6gАй бұрын

    ቲጅዬ እዉነታዉን ታቂዋለሽ ግን አንዱ ይኑር አንዱ ይጥፍ ምን አመጣዉ

  • @judy4244
    @judy4244Ай бұрын

    Echi demo sira fet. Anchin bilo mekari

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @tsedufer5284
    @tsedufer5284Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dwАй бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷዷዷ ትክክል

  • @SaraTube-nz2so
    @SaraTube-nz2soАй бұрын

    የኔ እናት ለምን ታለቅሻለሽ 😢እኛ ሰዎች ሲነገረን አንሰማም

  • @NataliNatali-rj5or
    @NataliNatali-rj5orАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @RaheemaRh
    @RaheemaRhАй бұрын

    ❤❤❤❤❤፨

  • @zeyada12
    @zeyada12Ай бұрын

    ትክክል ቲጂዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cx1mi7fw1n
    @user-cx1mi7fw1nАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Also-tt3es
    @Also-tt3esАй бұрын

    የኔ ድምቀት

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gnАй бұрын

    ያብሬሽ እና የሩታ ደጋፊ እወዳቹ አለዉ❤❤❤

  • @Aynye480
    @Aynye480Ай бұрын

    ትክክል

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9rАй бұрын

    ሠወድሺ እኮ እኔ እወነት እና እናቅጨ እንቅጩን እሚናገር ሰው ደሥሥሥ ይልኝል❤❤❤❤❤

  • @tutuz8920
    @tutuz8920Ай бұрын

    አይዞሽ

  • @dilusilty2274
    @dilusilty2274Ай бұрын

    ❤❤❤❤👉👂👍👍👍👍👍

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lbАй бұрын

    A&R የኔ የዋሆች አነሱ አይቼ መጣሁ ይኑሩልኝ❤❤❤

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤የኔዋ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472Ай бұрын

    በጣም ለሚን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ካላት ላይ ይጨምርላት❤❤

  • @tenadessale8304
    @tenadessale8304Ай бұрын

    mininadaregi ahunimaa inate ye gutajare lijochii baxami axalachu worachumi kaliki bhonii yeshalali🙃🙃🙃

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nvАй бұрын

    እረ ወደዛ የምን ደጋፊ ነው ግልፉጥ ሁላ

  • @user-iv8rf5io3s

    @user-iv8rf5io3s

    Ай бұрын

    አላቅላቁ እውነት ብልሻል. እኮ ሽቀልውብን. ምን አገባን እኘ. ውሬኞ. እውነት ግን ስራ የለሽም

  • @accacc5974

    @accacc5974

    Ай бұрын

    እረ የምን ድጋፍ ውጭ አበዙቱ ሽቀለብን እኮ ምድረ ኮረት

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108Ай бұрын

    የፋቅርን እናት ዘቅዝቀው የሚሳደቡ ሴቶች በሰው አገር ያስቀራችሁ

  • @gfss4591
    @gfss4591Ай бұрын

    Jaduuu to akatiii sijaladhuuu bareduu too❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️

  • @hannatube7994
    @hannatube7994Ай бұрын

    😂😂😂😂እረ ሰገጡብን ጭራሽ መዳምን ጨመርዋት እኔ አያገባኝም ስንት የራሴ ሀሳብ አለብኝ😂😂😂

  • @tutuz8920
    @tutuz8920Ай бұрын

    አታልቅሺ ለአይንሽ አስቢለት

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3uАй бұрын

    የመጀመሪያ ኮማች ለቲጅ❤ ኢትዮጵያ ሄድሽ እንዴ ቲጅ

  • @burteburte1379
    @burteburte1379Ай бұрын

    Tg love lik nesh😢😢

  • @selmejons5098
    @selmejons5098Ай бұрын

    እረ እነዚ ደነዞች ናቸው ያከሌ ደጋፊ ያከሌ ደጋፊ ምን አገባችው ሁሉም ለራሱ ነው የሚሰራው አበዙት በጣም ተጨማለቁ በጣም

  • @Abdu2219
    @Abdu2219Ай бұрын

    ቲጂዬ❤❤❤

  • @neimaawol4053
    @neimaawol4053Ай бұрын

    Lamene olain lebese ashacheme ehete

  • @emutowfiq2994
    @emutowfiq2994Ай бұрын

    ቱጂ ውለጂ የምትሉ በላይኪ አሳዩ

  • @user-ct9vv9sv9j

    @user-ct9vv9sv9j

    Ай бұрын

    😂😂😂😂 9ወርይሙላት አረግእናተ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663Ай бұрын

    ቆይ ለምን ስራ አትሰራም አቸ ኧጪ

  • @selammoges4277
    @selammoges4277Ай бұрын

    Betam ewnet beleschal ehetalem men honew new ende yehonut gen are belek enargew ayzosch ante atalkesche

  • @AylemMrey
    @AylemMreyАй бұрын

    እህትዋ

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913Ай бұрын

    እሽ ቲጅየ ካሁን በሆላ አያጠፉም ግንኮ የፍቅር ደጋፊወች ውስጣቸው መጥሮነው በፈገረሽ ገስት ላይ ግቢና እያቸው የነአብርሽን ደጋፊወች በጣም ሚስኪን ናቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiotg8213

    @ethiotg8213

    Ай бұрын

    ውደዱ አድንቁ ግን ማንንም ደጋፊ አትሁኑ እራሳችሁን ደግፉ እባካችሁ እህቶቼ🙏😭❤

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    Ай бұрын

    ጀመራችሁ የከሌ ጥሩ የከሌ መጥፎ አትበይ ከመጥፎ ስራችሁ መቆጠብ ለወደፊት አበቃ

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    Ай бұрын

    @@ethiotg8213 ቲጅየ የኔዉድ አይሰሙም አንዱን መጥላት አንዱን መዉደድ ምን አመጣዉ ምክንያቱም ፍቅር ተሠብራ መቅረት የለባትም ለምን አየነሽ እናት መዘቅዘቅ እሶን ጥንብ እርኩሶን ማዉጣት ምን አስፈለገ እሚሳደቡት ስድብ እርጉዝ ያስወርዳን ተዉ ትስራ ሲባሉ አይሰሙም😭😭

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    Ай бұрын

    ክፉማንእንደሆነ ታቃላችሁ ከሚዲያእንዳመጣ ነበር ጥረታችሁ ግን ታሸንፋለች ጀግናነች

  • @user-xo1zp2fe9m

    @user-xo1zp2fe9m

    Ай бұрын

    La ras Siqorsu Ayasansu Ayanacha muskinochin Bayho 1. Subject ysaxacha Ya Adab👈

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290Ай бұрын

    የማንምአጨብጭቢአይደለሁምተፈቀሩተፋቱምንአገባኝአኔስትአሳብአለብኝየመዳምአቡልስነኝየነገተስፈኛሀልመኛነውምንአሳሰበኝለብርነውአነሱም

  • @abarega692
    @abarega692Ай бұрын

    Give just ignore them they jelles about you .❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989Ай бұрын

    የውሸት ደጋፊ በጣም በዛ የሀይማኖት አባቶች በየቦታው እያስተማሩ የሚከተላቸው ጠፍ የኛ ነገር መላም የለው ስታለቅሺ ተጋባብኝ

  • @SaraTube-nz2so
    @SaraTube-nz2soАй бұрын

    ውይ ኢትዮ ቲጂ የኔ ውብ

  • @user-um1if2ii1d
    @user-um1if2ii1dАй бұрын

    አትጃጃዬ አሰመሳይ

  • @user-bm3gl3fz7p
    @user-bm3gl3fz7pАй бұрын

    አር አታልቅሽ እነሱ አይሰሙም ለምን አይበስብስም ምላሳቸው ነው ድግ ሆነዋል እደው በታስሩ

  • @hdhdhdhd760
    @hdhdhdhd760Ай бұрын

    ሳህ

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8zАй бұрын

    ትጂ ተያቸው ያለበላቸው ቦታ አከው አከው ልክ የበላቸው ቦታ ሲደርስ ጥፍራቸው ሲያልቅባቸው ልክ ይገባሉ😂😂😂😂😂😂

  • @user-qk5bb4qx2c
    @user-qk5bb4qx2cАй бұрын

    😂😂😂😂😂🎉😂🎉

  • @user-ic1xc6yi4p
    @user-ic1xc6yi4pАй бұрын

    ደጋፊ ተደጋፊ እያሉ የሚጨማለቁ ለነሱ ታዝኒያለሽቲጅ

  • @user-oo3lj4td1d
    @user-oo3lj4td1dАй бұрын

    ዉዴ እኔ ረሴ ግራ ገባኝ 😢😢😢

  • @NaemahHusein
    @NaemahHuseinАй бұрын

    እኔ ማንም አላደንቅም ተመልካች ነኝ

  • @remla_8503

    @remla_8503

    Ай бұрын

    እኔም

  • @zemzems2429

    @zemzems2429

    Ай бұрын

    እንደኔ❤😂

  • @Familly_Tube
    @Familly_TubeАй бұрын

    በጣም ያሳዝናል

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7gАй бұрын

  • @helengetachw
    @helengetachwАй бұрын

    ትክክክክክክክልልልልልል

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3mАй бұрын

    እኔ ፍቅርንም. እከታተላታለሁኝ.

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146Ай бұрын

    ተይን እስኪ😢😢😢😢 ተቃጥዬ ልሞት ነው🥺🥺🥺

  • @user-cx1mi7fw1n
    @user-cx1mi7fw1nАй бұрын

    አንችአልቅሰሽ አስለቀሽኝ ወላሂለስትማሰብ እያለብን

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076Ай бұрын

    አይፈረድብሺም እሥጉዝ ከሆንሺ አዳንዱ እሥግዝና ያቀዠቅዣል ባለፈው ስታወሪ ሰምቸሻለሁ ባልሺ እራሱ ክስ አይልሺም

  • @user-cn2lm4ly8x
    @user-cn2lm4ly8xАй бұрын

    ዬት ነው የለሽው

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ihАй бұрын

    #ታይትጅሰብመልሽ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796Ай бұрын

    LE COMENT NEW YEGEBAWT

  • @user-lf5mc9qb3o
    @user-lf5mc9qb3oАй бұрын

    ስንትአሳብአለንስራአተንለነሱሆሆሆሆ

  • @user-tb5kh6kr8w
    @user-tb5kh6kr8wАй бұрын

    Gim la gim sermot askabxy Lemgh lemgh sermota

  • @faizakuku1371
    @faizakuku1371Ай бұрын

    ገድ🙈🙉😀

  • @fatumasheferawufatuma2377
    @fatumasheferawufatuma2377Ай бұрын

    ሢሥጠሉ የተረገሙ

  • @sartt3754
    @sartt3754Ай бұрын

    እኔ አብረን ሆነ እሩ ምን አገባንጰእነሱ ስራቸዉ ነዉ የቱብ።ዶራእያፈሱ. ምድረ ሌባ እየወጣቺ ብትነፋረቅ ምን አገባኝፀምድረ።ሆዳም. የሀገራቺን ይትበሮቺ።የቀን።ጂቦቺ ናቸዉ. ሰግብግቦቺ አንድቀንጨለኔ ቢጤፀሰሰጡ አይቸፀአላቅምፀእንዳዉምከኛ ይለምናሉ. እኛ ወገኖቻቺን. በጦርነትጰእያለቁ።ለአንድ የነበረ ብር ለቃሚ ምን አገባኛፀ ግን እዚዉስጥፀያላቺአማሮቺ።ፈጣሪ ፍሩ።ለወገናቺሁ።ድምፅ ሁኑ. ሌሎቹአይመለከትም

  • @dilusilty2274
    @dilusilty2274Ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Fatima-mf8vy
    @Fatima-mf8vyАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ylefali
    @ylefaliАй бұрын

    ኧረ አበዞት ሸቃሊት የሩታ ዳይፐር ሆኜ ልቅር አለች እዛው ያስቀርሽ ፍቅር ወደፊት እናቷን ዘቀዘቁብን ይዘቅዝቃቸው መቼም የዙረበት ሲመክሩት የቀኑበት ይመስላቸውል ምድረ የወድ ጡረተኛ

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2uАй бұрын

    ኧረ አፈር ይብሉ አቦ አሰዳቢ ሁላ እነሱን እስር ቤት አይደለም ጀሀነብ ነበር መዶል እሊቭ ላይ እናት እስከመዘቅዘቅ ቆይ አብርሽን ለማድነቅ ግዴታ ፍቅርን መሳደብ አለባቸው እንዲ ፍቅርን ለማድነቅ አብርሽን መስገድብ አለባቸው እንዲ መቃጠል ብቻ አይሰሙም ተያቸው ምከረው ምከረው እቢ ታለህ መከራ ይምከረው ሁሉም ያለጥፋታቸው እየተሰደቡ ነው🎉

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4qАй бұрын

    በጣም ያሳፍራሉ ምላሳቸው እረጂም ነው ሰው ምንም በማይመለከታቸው ሰውን ይሳደባሉ እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ ሀገርን የምታሰድቡ ናችሁ

  • @ziyadah132
    @ziyadah132Ай бұрын

    አርሴናል እና ማንቺስተርን ደጋፊ ሆነዋል እኑ የምር ለኔ ስራ አግዙኝ እሺ

  • @user-ic1xc6yi4p
    @user-ic1xc6yi4pАй бұрын

    እረ በማሪያም ደሞ የምታለቅሽው ዋጋቸውን ያግኑ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796Ай бұрын

    YE BUTA GRA ENSET KOBA EYQERTSACHU MAQREB YAZNANAL HASAB KETEFA MN DNEW TETALAN TEFATAN TEFATU TAREQU MNDNEW FAYDAW ?MN GUDOCH NACHU ?

  • @tube3507
    @tube3507Ай бұрын

    😅😅😅😅ይጫወቱባቸዋል ሲቸመር ውሸት ነው 😅😅😅 ዶላር እየሸቀሉባቸው ነው ሸቃሊያን ያሣዝናሉ😅😅

  • @user-iv8rf5io3s
    @user-iv8rf5io3sАй бұрын

    እና ለምን መጣሽ

  • @remla_8503
    @remla_8503Ай бұрын

    ተያቸው ባክሽ ስራ ፈት በያቸው ስንት ሚያሳስበን ሚያስጨንቀን ነገር እያለ እነሱ የቤትስራ የሆነባቸው ጅሎች ናቸው አንቺ አትናደጂ ቲጂ አንቺ የዋህ ሴት

  • @Ziyadamukerem-em2zc
    @Ziyadamukerem-em2zcАй бұрын

    አንቺና ያቺ መልካም ምትባለው አሮጊት እንደዘጋቹኝ የዘጋኝ ነገር የለም

  • @user-bm3gl3fz7p
    @user-bm3gl3fz7pАй бұрын

    ስር አጥቸ ለዝሙተኝች ደጋፌ ቱ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8pАй бұрын

    😂😂😂እኔስ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን መልካምሲሰሩአደቃለሁ ከዛውጭ ቡዲተኝነት ለምኔ 😅😅አያውቁኝ ሆ በነገራችን ላይ ቡዲንከፍላችሁ የምትቦከሱ ጤነኛ ናችሁ!እነሱ እኮ አያውቃችሁም 😅😅😅

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5mАй бұрын

    ግን፣ለይቱበሮች፣ተጨነቅን፣ተጠበብን፣የምትሉ፣ግን፣ቤተሰብ፣የላችሁ፣ስራ፣የላችሁም፣የሚያሳስብ፣ዘመድ፣የላችሁ፣የራሳችሁ፣ህይወት፣አያሳስባችሁ፣ሞልቶላችኋል፣ወይስ፣ምንደው፣አልገባኝም፣አኔ፣የራሴ፣ህይወት፣የቤተሰቤ፣የሀገሬ፣የስራየ፣ጉዳይ፣ኑሮየ፣ግራ፣አጋብቶኝ፣ለሌላ፣ማስብበት፣የራሴ፣ህይወት፣አልሆንልሽ፣ብሎኛል፣ደሞ፣ግርም፣የሚለኝ፣ታማችሁ፣ሀክቤት፣እስከመግባት፣ግን፣ጤነኛ፣ናችሁ፣እያዳድሽ፣ለይቱበር፣ከምታስቢ፣ለደሀ፣እናቶቻችንን፣አስቡ፣😭😭😭😭😭😭😭

Келесі