ዘማሪያን ዲ/ን ምረቱ ወ/ተንሳይ እና ዘማሪ ሲሳይ አለሙ New Ethiopian Orthodox Mezmur 2023

Пікірлер: 20

  • @BezaTadesse1930
    @BezaTadesse1930 Жыл бұрын

    Ejig Lib yemineka mezmur! Zimare meleaktn yasemalin wendimoche!!

  • @littleangels4712
    @littleangels4712 Жыл бұрын

    ዝመሬ መላዕክትን ያሰማልን ወቅቱን ያገናዘበ መዝሙር ነው። አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳስብልን። ከክፉ ነገር ይጠብቀን ዘንድ፤ መወደዳችን፤ መተሳሰባችንነ ሰላማችንን ይመልስልን ዘንድ ታሳስብልን 🙏🙏🙏

  • @tizawinasibani8981
    @tizawinasibani8981 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞቻችን እንኳን እግዛአብሄር ረዳቹ

  • @harrottube379
    @harrottube379 Жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ሲስ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @yalwayker
    @yalwayker Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @genetteferagebireamanualig2381
    @genetteferagebireamanualig2381 Жыл бұрын

    💚💚💚ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mekonnenmelis364
    @mekonnenmelis364 Жыл бұрын

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞች ፍጳሜያቹ ያሳምረው

  • @Habtesh-sq3nc
    @Habtesh-sq3nc Жыл бұрын

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞቼ

  • @kalukasu5248
    @kalukasu5248 Жыл бұрын

    ኦ እንቁ የምወዳችሁ ወንድሞቼ ብዙዎች ተምረው ፀጋው ኖሮአቸው የጋን ውስጥ መብራት በሚሆኑበት በዚህ ዘመን እንደናንተ መብራት መሆን መታደል ይሆን መታገስ?ወንድም ሲሳይ ገና ከጁማሬው ላየህ ለእንደኔ አይነትዋ ታናሽ እምነት ለሚጎድላት መንገዱ የራቀ ለመሰላት የአለም ሰንሰለት ቁልፍ ለጠፋባት የአገለሰግሎት ምስጢር ለተወሳሰበባት(በጊዜ በዕውቀት በገንዘብ በሰው ለምታሳብብ ) በቅርብዋ ካለህ ወንድምዋ ካንተ ካልሆነ ከማን ሊያስተምራት ይችላል ።የኔ ሰበቦች ለናነንተ ማለፊ ፈተና እና መወጣጫ ድልድይ ሆኖላቹሀል ከማንም ከምንም ከማንም በላይ እግዚአብሔርን ብቻ አምነህ እርሱንም አስቀድመሀል ጅማሬውን የባረከ ገና ብዙ ያማረ ፍሬን እንድታፈሩ እግዚአብሔር ለታላቅ የበረከቱ ፍፃሜ እናንተን ልጆቹን እንደሚጠቀም አምናለሁ

  • @iyoelgizachew7610
    @iyoelgizachew7610 Жыл бұрын

    Arif sira new sisay zimare melak yasemalen

  • @abreham-gebru1221
    @abreham-gebru1221 Жыл бұрын

    ዘማሪ ዲ/ን ምረቱ ወ/ተንሳይ እና ዘማር ሲሳይ አለሙ ከዘማሪት ናርዶስ ፈቀደ ጋር በጋራ በመሆን፤ ወቅቱን የዋጀ ዝማሬ በእውነት ድንቅ ዝማሬ፤ ቃለ ሕይወት ያሰማል ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋረ ያድልልን፡፡አሳስቢ ድንግል አሜን ታሳስብልን፡፡

  • @brana_media
    @brana_media Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @natuenaenaya1234
    @natuenaenaya123411 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን አሜን❤

  • @Betemezmur
    @Betemezmur Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AskeflTsegay-go2zb
    @AskeflTsegay-go2zb10 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ በርቱ ፈጣሪ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላቹ።

  • @betidender5057
    @betidender5057 Жыл бұрын

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ወድሞቼ

  • @user-pq8vb6rg6p
    @user-pq8vb6rg6p3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mezmur48
    @mezmur484 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @wegayewdestayoutube7800
    @wegayewdestayoutube7800 Жыл бұрын

    zimare maliket yalemalin tsega yabizalachu

  • @seela4555
    @seela45557 ай бұрын

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏🤩🤩🤩🤩💖💖💖💖

Келесі