"ማለዳ አዲስ ነህና " መ/ ወ መዘምር ህሩይ አለማየሁ new Ethiopian orthodox mezmur 2020

#ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ያለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን ይህንን ቪዲዮ ምትመለከቱ በሙሉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ደውሉን መጫናችሁን እርግጠኛ ሁኑልን ምክንያቱም የነዚህ ዝማሬዎች ገቢ በሙሉ ለ ኩላሊት ህሙማን ወገኖቻችን የሚውል በመሆኑ ሼር ማድርጋችሁን አትዘንጉ ከብር ሁሉ ለፈጣሪ ይሁንልን
አገልግሎታችንን ለመደገፍ ሊንኩን ይጫኑ
/ @tabortube
TELEGRAM t.me/akiamos
FACEBOOK / abroabed
YOU TUBE / @tabortube
well come to TABORE TUBE we delivers Ethiopian Orthodox tewahedo spiritual song we produce and distribute mezmur by any pelt form for world waid all content are made by Tabore Tube and legal agreement of the singers we uploaded only spiritual song for more videos subscribe and follow us thanks for viewing our channel
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ኣሜን።i
“እርሱም ሐጢአት አላደረገም፣ ተንኮልም በአፉ አልተገኘበትም፣ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም፣ መከራንም ሲቀበል አልዛተም፣ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ፣ ለሐጢአት ሞትን፣ ለጽድቅ እንድንኖር እራሱን ራሱ በሥጋው ሐጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፣ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ፣ እንደበጐች ትቅበዘበዙ ነበርና፣ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል፡፡
(1ኛ ጴጥ.2÷22-25)ይቀጥላል፡፡
በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5፥19)
When we face insurmountable challenges, we can turn to the all-powerful Creator God. His strength and renewal can help us face our fears and do the impossible.

Пікірлер: 168

  • @tabortube
    @tabortube3 жыл бұрын

    ማለዳ ማለዳ አዲስ ነህና እነሆ ላንተ ምስጋና ላክብርህ ባዲስ ምስጋና ሁሌ እንተ አዲስ ነህና ከመረጥከኝ ጌታዬ ልከተልህ ሁሉን ጥዬ ከመረጥከኝ ጌታዬ ልከተልህ ሁሉን ጥዬ ሰላም ነህ ሰላሙን ላጣው በሩን ዘግቶ ለሚያነባው ፍቅር ነህ ፍቅር ለሌለው አንተን አምኖ ምንሊጎለው ጽንፍና ረሀብ ቢፀና ቢበዛም ዛሬ ፈተና አልፈራም አንተን ይዣለው ካንተጋር ብዙአግኝቻለው በአለም ተደላድዬ በልጦብኝ ቀሪው ስጋዬ የአንተ ፍቅር ሳይገባኝ ስንቱን ክረምት አሳለፍኩኝ ለካ ክርስቶስ እንዲህ ነህ ህይወትነህ ላመነብህ ዘወትር አንተን የጠራ ያመልጣል ከዛ መከራ በህያው ቃልህ ማርከኸኝ የራስህ ምርጥ ካረከኝ ሆኜ ሳለሁ ብላቴና ቀብኸኝ ለምስጋና ታንሽ ሳለሁ ያከበርከኝ ክብር ሰተህ ክብር የሆንከኝ ዘላለም ላንተ አዜማለሁ አምላኬ ላንተ ሰግዳለሁ ሰላም ነህ ሰላሙን ላጣው በሩን ዘግቶ ለሚያነባው ፍቅር ነህ ፍቅር ለሌለው አንተን አምኖ ምንሊጎለው ሰይፍና ረሀብ ቢበዛም ቢፀና ዛሬም ፈተና አልፈራም አንተን ይዣለው ካንተጋር ብዙአግኝቻለው

  • @helu6737

    @helu6737

    3 жыл бұрын

    በአድሜ በፀጋ ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    3 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ በስመአብ ስፈልገው ስመኘው የነበረ መዝሙር ነው ዛሬ የሰማውት በስመአብ ገና ከማስታወቂያው ላይ ስሰማ እስኪለቀቅ በጉጉት ነበር የጠበኩት ተባረክልን ዘመንክ በቤቱ ይለቅ

  • @selammamo4166

    @selammamo4166

    3 жыл бұрын

    Zimara Meliakitini Yasemalini

  • @bazzemesfenbazze3044

    @bazzemesfenbazze3044

    3 жыл бұрын

    Ĺĺlĺllllĺĺĺllll

  • @sabaghumbot5485

    @sabaghumbot5485

    3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet7 ай бұрын

    መለዳ አድስ ነህ ስመሽም ስነጋም ሁለ አድስ ነህ ምስጋና አምልኮ ሁለ ላንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @elfueligo1825
    @elfueligo18252 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክህልህ ፅጋውን ያብዛልህ ❤🙏❤🙏

  • @user-wk1yx1cu9k
    @user-wk1yx1cu9k3 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ ይህ መዝሙር ስስማ ልቤ ሐሴት ያደርጋል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረኝ የእስራኤል አምላክ ይመስገን ጸጋውን ብዝዝዝዝ ያድርግልህ በርታልን የተዋህዶ እንቁ ልጅ የአገልግሎትህን ዘመን ከፍ እረዘም ያድርግልን ዝማሬ መላእክት ያስማልኝ

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አቤቱ አምላኬ የመጠሪያየን ጊዜ አላውቅምና ለንስሀ ሞት እንድታበቃኝ

  • @user-jd3xw5nm8u
    @user-jd3xw5nm8u3 жыл бұрын

    ላክብርህ ላክብርህ ባድስ ምስጋና ሁሊ አንቱአድድንህና ወንድማቭን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon99113 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o9 ай бұрын

    እሔን መዝሙር ስወደው. ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @Nani-km3fl
    @Nani-km3fl3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን ፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @procell803
    @procell8032 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን ወጦ ከመቅረት ይሰውረን አገራችንን ሰላም ያርግልን መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹👏👏👏

  • @zemedkun1991
    @zemedkun19912 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @dervemeteku193
    @dervemeteku1933 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Zemari Melakiten Yasamlna Elelelelelelele 🤲🤲🤲👏👏🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma60883 жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላህክት፣ያሰማልን፣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mohammadrk8477
    @mohammadrk84773 жыл бұрын

    Zemare melakit yasemalen❤💛💚❤🙏🙏🙏

  • @kadek.d1887
    @kadek.d18873 жыл бұрын

    Elelelelelelelelelelelelele Elelelelelelelelelelelelele. Amen Amen Amen Zemari melayeket yasmalen Wodemachen

  • @tadewos23
    @tadewos233 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @saratubi4167
    @saratubi41673 жыл бұрын

    Amen amen amen ebifami Waqayo sagale jirenya sin yaa dhagesu

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa86013 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን የኣገልግሎት ዘመንህ ባርኮ ጸጋውን አባዝቶ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @timtuaregawi5015
    @timtuaregawi50152 жыл бұрын

    Fetari kante gar yhun ....👏👏👏🙏

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd65733 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu72723 жыл бұрын

    አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ዝማሬ መላክንያሰማልንን😭😭😭🙏🙏🙏

  • @senaitsenait6430
    @senaitsenait64303 жыл бұрын

    Zeamarey malakite yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @makdeskebede8260
    @makdeskebede82603 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏🙏

  • @yilfaethiupia8237
    @yilfaethiupia82373 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን።

  • @user-bu6uk5hr4d
    @user-bu6uk5hr4d3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @haregdighailesig9915
    @haregdighailesig99153 жыл бұрын

    Amennnnnn amennnnnnnn zamri malaket yesmalen tbareklen

  • @selamyoutube1180
    @selamyoutube11803 жыл бұрын

    ዝማሬመላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tobatadese7574
    @tobatadese75743 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @nasretnasret8981
    @nasretnasret89813 жыл бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን

  • @user-sy3wz3fn8f
    @user-sy3wz3fn8f3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Flowers-lx9lx
    @Flowers-lx9lx3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @ahabte
    @ahabte3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏 🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @haymanotdesta5045
    @haymanotdesta50453 жыл бұрын

    zemare melaket yasmalen tebarek

  • @marshetbpower4987
    @marshetbpower49873 жыл бұрын

    ጥዑም ዝማሬ ነው በጣም ደስ ይላል በርታለን

  • @yegilephone4138
    @yegilephone41383 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen

  • @aayahzewdo1746
    @aayahzewdo17463 жыл бұрын

    አግዚአብሔር ጵጋውን ይብዛል ህ

  • @meserttube1334
    @meserttube13343 жыл бұрын

    amen amen amen zemarey melaket yasemaline

  • @user-gw4gu7rj4n
    @user-gw4gu7rj4n2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-my1qo3do8n
    @user-my1qo3do8n3 жыл бұрын

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @bezawitdemisse1455
    @bezawitdemisse14553 жыл бұрын

    Zemenk hulu yibarek....tebarek

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @mintamezigebu6296
    @mintamezigebu62963 жыл бұрын

    Amen amen kale hiwot yasmalen

  • @amareeshamareesh7135
    @amareeshamareesh71353 жыл бұрын

    Tebarke atente ymealmelme leyu zmari nw

  • @user-zv6lr9vg7w
    @user-zv6lr9vg7w3 жыл бұрын

    ዝማሪ መላክን ያሰማልን ወንድማችን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie17993 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @user-bu7yx6ex1t
    @user-bu7yx6ex1t3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38883 жыл бұрын

    amen zmare mela ekitn yasemalin

  • @fkrtuob222bsemawbsemawualt8
    @fkrtuob222bsemawbsemawualt83 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬመላክትያሰማልን

  • @user-cx3qn4ef6u
    @user-cx3qn4ef6u3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያላመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @ysgdgshshs763

    @ysgdgshshs763

    3 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏

  • @alawiecell6045
    @alawiecell60453 жыл бұрын

    Ame amem amen amen amen amen amen amen

  • @user-de6du9fv1r
    @user-de6du9fv1r3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜንአሜን አሜን

  • @janets3159
    @janets31593 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maryedinglemariyamlij8271
    @maryedinglemariyamlij82713 жыл бұрын

    ማለዳ ማለዳ አዲስ ነህና እነሆ ላንተ ምስጋና 🎤🍃💐🍃💐🌹🍃🌹🌹💐🌹🎤💐🌹🍃🌹💐🎤 በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @egzyabhairyemsegen6025
    @egzyabhairyemsegen60253 жыл бұрын

    Egzyabhair yebarkhe kalhewet yasemalen

  • @tvsvfghgf7771
    @tvsvfghgf77713 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kokushayewndmenafaki9041
    @kokushayewndmenafaki90413 жыл бұрын

    Yehiwetin kal yasemah tsegawn yabzalk tebarek

  • @mimitsige2783
    @mimitsige27833 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏💠⛪💠🙏⛪⛪🌺🌸💮🌻💚💛❤🌷🏵🌼🌹💐

  • @user-sx8yu3ul3i
    @user-sx8yu3ul3i3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማን ውድም

  • @maryjohn2562
    @maryjohn25623 жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን። ልቤን የነካ መዝሙር ነው። መድሀኚአለም ይዙ እሚወድቅ የለም ፈተናም ቢበዛም። መጨረሻው መድሀኚአለም አጥብቆ የያዘ ሰው አሸናፊ ነው።

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube17233 жыл бұрын

    መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው። በእውነቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏 ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር 💠💐

  • @user-wk1yx1cu9k
    @user-wk1yx1cu9k3 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ ልብን የሚድስ ዝማሬ ነው አጥንት የሚለመልም የመላእክት ያስማልን ወንድማችን በርታልን

  • @user-me6gj2ef3y
    @user-me6gj2ef3y3 жыл бұрын

    ዘማር ቃለሂዉ ያሠማልን ያገልግልወት ዘመንክን ያብዛልን ወንድማችን ጨምሮ አብዞቶ የእግዚሀቢሄር ጥበብ ይብዛል🙏🙏🙏

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @orthodox2645
    @orthodox26453 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እግዚአብሔር ይባርክህ ግሩም ዝማሬ ፀጋው ይብዛልህ አገልግሎትህን ይባርክልህ።ዝማሬ መልእክትን ያሰማል።አሜን።

  • @user-vi2et5yk8f
    @user-vi2et5yk8f3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-no8xg2cj3w
    @user-no8xg2cj3w3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ⛪⛪⛪⛪

  • @setutakamosenting7670
    @setutakamosenting76703 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ልብ እንደሚመስጥ ብሰማውም አልጠግበውም ወንድማችን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በቤቱ ያፅና

  • @AaaBbb-ts8dt
    @AaaBbb-ts8dt3 жыл бұрын

    Amen. Amen. Amen.

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube77223 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክያሰማልን

  • @sabla9881
    @sabla98813 жыл бұрын

    አሜን በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ያግልግሎት ዝመንህን ልኢል እግዚአብሔር ያርዝምልን♥

  • @kidist6498
    @kidist64983 жыл бұрын

    Amen hagerachnn selam argln

  • @adfv71
    @adfv713 жыл бұрын

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲

  • @user-ex4ir5hk3w
    @user-ex4ir5hk3w3 жыл бұрын

    ላክብርህ ባዲስ ምስጋና ሁሌ አንተ አዲስ ነህና ከመረጥከኝ ጌታዬ ልከተልህ ሁሉን ጥዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💒💒❤❤🙏

  • @user-rh8bq5zx7q
    @user-rh8bq5zx7q3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእውነት ልብ የምያረስርስ መዝሙር ነው

  • @ththdhrh400
    @ththdhrh4003 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @welansam
    @welansam3 жыл бұрын

    ዝማሬ መለአክት ያሠማልን

  • @joudj5608
    @joudj56083 жыл бұрын

    ቃለሒወትን ያሠማልን

  • @user-ev8tk2bs1d
    @user-ev8tk2bs1d3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon99113 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d3 жыл бұрын

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @segritas7867
    @segritas78673 жыл бұрын

    Zemara.melaket.yasemalen.

  • @user-so3vu1bz8c
    @user-so3vu1bz8c3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በህይወት በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @marshetbpower4987
    @marshetbpower49873 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale53103 жыл бұрын

    ቃለ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመን ይብረክ 💞❤💞❤💞❤💞

  • @Ll-es9lq
    @Ll-es9lq3 жыл бұрын

    Kemeretkegn getaye liketelih getaye 😓😓zimate melakitn yasemalin

  • @user-te7qj8sd6w
    @user-te7qj8sd6w3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @frehiwotgkrstos5620
    @frehiwotgkrstos56202 жыл бұрын

    ሠላምክ ይብዛልኝ ወንድሜ ዛሬ ጥዋት የሺበር ቲክቶክ ሥከታተልህ ነበር እንደዚህ አይነት ሠዎች ይብዙላት ተዋህዶ ቻሌንጅ ምንጥሦ እያሉ ፎሎ ለመሠብሠብ በሠው ሞራል የሚላጡ አሉ ከንቱ ውዳሤዎች ማሥተዋል ይሥጣቹ ታናሸነቴን ተንኝ ነኝ ግን ከእናንተ አይነቱ ቱርፋት ነብሤ ትረካለች ብዙዎች አረብ ሀገር መዝሙር እንሥራላቹ እያሉ ወደ ኢትዬጵያ ብራቸውን እየላኩ ይበላሉ ላይብ ላይ ሢያዝኑ እናያለን የናንተ የሚበረታታ ነው በቃልህይወት ፈውሥ አለ መዝሙሮችህም ቃልና ፈወሥ የተሞላባቸው ናቸው ወሬ አበዛሁብህ ወንድሜ ለንሥሀ ሞት ያብቃን ሠላም ለኢትዬጵያ

  • @fikerteewodajooworkuufiker8448
    @fikerteewodajooworkuufiker84483 жыл бұрын

    Klyootin yasamalin

  • @abezubedane7457
    @abezubedane74573 жыл бұрын

    Amen Ammmeeenn Ammmeeenn 🙏🙏🙏

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u3 жыл бұрын

    ላክብርህ ባድስ ምስጋና 😭😭😭ዝማሪ መልእክት ያስማልን

  • @mihrettesfa3434
    @mihrettesfa34343 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ተባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @konwwi9297
    @konwwi92973 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @anaafkiristoosjireenyaakot9371
    @anaafkiristoosjireenyaakot93713 жыл бұрын

    አሜን ፫ ለመምህርችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @selamalelgn4597
    @selamalelgn45973 жыл бұрын

    ቃለ ህወይት ያሰማልን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @kaneetewahidoo9740
    @kaneetewahidoo97403 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen waaqayyoo goftaan faarfannaa ergamoota sii haa dhagesisuu Ebifamii kodee tenyaa 3💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏💒

  • @andutedla2460
    @andutedla24603 жыл бұрын

    Amen amen amne

  • @user-yr6zk7fv4f
    @user-yr6zk7fv4f3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ

Келесі