YIGZAW BELAY - ABEBECH SEKOTA - _ ይግዛው በላይ (ሰቁጣው) አበበች ሰቆጣ_NEW ETHIOPIAN MUSIC 2023 (official video)

Музыка

YIGZAW BELAY - ABEBECH SEKOTA - _ ይግዛው በላይ (ሰቁጣው) አበበች ሰቆጣ_NEW ETHIOPIAN MUSIC 2023 (official video)
የአለም አጫዋች ተገኘ ታደሰ በ1957 በኢትዮጵያዊያን አቆጣጠር በኮረም ከተማ ሲጫወተው ከተቀረጸው ስራው ላይ (አበበች ሰቆጣ) የሚለውን ስራውን መነሻ በማድረግና ለዚህ ዘመን እንዲመች እና ለህዝቡ ለማድረስ ታስቦ የተሰራ ስራ ነው።የዚህን ስራ ሙሉ ማስታወሻነት ለስራው ባለቤት ለድምጻዊው እና ማሲንቆ ተጫዋቹ ተገኘ ታደሰ እና ስራው ለተሰራለት ለዋግ ህዝብ ይሁንልኝ
አበበች ሰቆጣ
ግጥም
-----
እንዴት ነክ እንዴት ነክ የአለም
የሀገሬ ልጅ መልኬ
አሀሀ እንዴት ነክ እንዴት ነክ
አሀሀ እንዴት ነክ ባያሌው
አሀሀ ያለህበት ሀገር
አሀሀ ትዝ አለኝ ቀበሌው
አሀሀ እወዳለሁ ጀግና
አሀሀ እወዳለሁ አንተን
አሀሀ በዲሞና ባአልቤን
አሀሀ አምሻካው ሲበተን
እንዴት ነክ እንዴት ነክ
ባበቡዬ እንዴት ነክ
ሰው አለ ሰው አለ
ከተራራው ማዶ
የሚያስተኛ አንጥፎ
ከመኝታው ወርዶ
ግራካሱን አልፎ
ስሙ ነው አገው
የዋግሹሙ ግልገል
ከቶ እንደምነው
ከትከሻዬ በላይ
እንዳለው ባርኔጣ
ምነው በመንገዱ
እንዳንተ ያለ አይመጣ
ስስታም ይሆናል
ሰው ወዳጁን ሲያጣ
የአባ በለው ግዛት
ናፈቀኝ ሰቆጣ
ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ
ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ
ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ
ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ
-----
የአባ በለው
የአባ መረብ
የዋግሹሙ ነኝ በልማ
-----
እንዴት ነክ እንዴት ነክ
የሀገሬ ልጅ መልኬ
አበበች ሰቆጣ
አበበች ኮረም
እንዲህ ስንጫወት
የሚችለን የለም
-----
ኮረም ከሰቆጣ አንድ ነው ግዛቱ
ሳዬው ደስ ይለኛል ዋግሹም ያለበቱ
እሺ ላለ ስጠው እምቢ ላለ ንሳ
አባ መረብ ሀይሌ የተከዜው ነብር የወለሁ አንበሳ
ምን ብዬ አማዋለሁ ዋግሹም ጊጋርን
አመዴን አራግፎ ሰው ያረገኝን
ሀገሬ ሰቆጣ እድለኛ ናት
ያለግምጃ ሱሪ ሌላ የማይገዛት
-----
እንደዛሬው ሳይሆን ቀጣፊው ሳይበዛ
ሀገሬ ሰቆጣ የነበረው ለዛ
ምን እበላ ብሎ ወጣት ይጨነቃል
መኪናን ሰቆጣ ያመጣ አምላክ ያውቃል
-----
እንዴት ነክ እንዴት ነክ
በአበቡዬ እንዴት ነክ
አበበች ሰቆጣ አበበች ኮረም
እንዲህ ስንጫወት የሚችለን የለም
ባበቡዬ እንዴት ነክ የሀገሬ ልጅ መልኬ
ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ
ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ
ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ
ለይ ለለዬ ለለዬ ለለዬ
-----
ኩታው ጀበርባሬ ጥይቱ ድፋው
ምን እናት ወለደች ምን ወንዝ አፈራው
#Yigzawbelay #Abebechsekota #newethiopianmusic
Copyright©2023: yigzaw belay official

Пікірлер: 2 000

  • @user-si4hm2ty4h
    @user-si4hm2ty4h8 ай бұрын

    እናትዋ ጎንደርና አበበች ሰቆጣ አማራነትን ይገልፃል ዘፈን ሀራም መሆኑን እንኳ እያወኩ በደንብ የሰማኋቸው ዘፈኖች❤❤ ፋኖ ነፃ ያወጣናል

  • @AsnkaAsnkaDemena

    @AsnkaAsnkaDemena

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    6 ай бұрын

    ​@@16aronsharonከፈጣሪ በታች መመኪያችን ነዉ

  • @1hagerachin

    @1hagerachin

    5 ай бұрын

    Eski just enjoy the music. Politics is always Politics

  • @1hagerachin

    @1hagerachin

    5 ай бұрын

    Just beautiful. ኢትዮጵያዬ ኩራቴ

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q9 ай бұрын

    የተናደድኩት ነገር ቢኖር ማለቁ ነው ❤❤❤❤❤❤አማራዬ የኔ ኩሩ ህዝብ ደሞቸ

  • @36614

    @36614

    8 ай бұрын

    💚💚💛💛❤❤❤💔💔💔💔💔

  • @alexmedia1817

    @alexmedia1817

    7 ай бұрын

    እኔም ስንቴ ሰማሁት መሰላቹ ከወልቃይት በጌምድር ጎንደር አማራ ስወዳቹ የዋግሹሙ ወሎ አማራ !!!

  • @yonasgebre1250

    @yonasgebre1250

    6 ай бұрын

    Yes it is very short

  • @HanaLegesse-mq1pd

    @HanaLegesse-mq1pd

    5 ай бұрын

    ❤😊

  • @hewotawoke2765

    @hewotawoke2765

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimibh7495
    @mimibh74959 ай бұрын

    አማራነት ኩርት አማራነት ፍቅር አማራነት ጀግንነት አማራነት ባእል አዋቂ ድል ለተገፋው ላአማራ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @leultsegay9338

    @leultsegay9338

    7 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @tefri

    @tefri

    5 ай бұрын

    Ffghhhgvvbb

  • @Asrebeb1221

    @Asrebeb1221

    Ай бұрын

    ኢቭ ሇም።ይ

  • @BhHb32
    @BhHb325 ай бұрын

    የኣማራ ሁሉም ነገር ምርጥነው፡ ዘፈናቹ፡ ዳንሳቹ፡ መዝሙራቹ፡ ባህላቹ ሁሉም የናንተ ልዩነው። በጣምነው ይምትመችኒ❤️👌👌👌👌👌✅

  • @prokaliab7890
    @prokaliab78909 ай бұрын

    ቤተ አማራ ወሎ የጀግኖች እና የታሪክ ሀገር🤴🏿🦁🦅💪🏿

  • @kasech3492
    @kasech34929 ай бұрын

    የአማራ ባህልን ወግን በትክክል የሚገልፅ ስራ ነው የተሰራው ወድምዬ በዚሁ በርታ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤

  • @hafizmo3480

    @hafizmo3480

    5 ай бұрын

    We're one of the very few people among Japaneese and Brits who were never colonized. That's deep, we shall always prevail.

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij71229 ай бұрын

    አማራየ የኔ እንቁ ገራገር ህዝብ እግዚአብሔር ይሄን መከራ በቃ ይበለን ወገኖቼ ❤❤❤

  • @dawit_tube217
    @dawit_tube2179 ай бұрын

    አምሓራዬ ❤ የሀይሉ ከበደ ልጆች በርቱ 👏👏 ሰቆጣ_ወሎ አማራ ✊💪💪

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe12329 ай бұрын

    ትክክለኛ ኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራ ምንም አይወጣለትም 1ኛ 😍አባቶቻችን ዳስ ላይ የሚጨፍሩት ለሰርግ ትዝ አለኝ ኩታቸዉን አጣፍተዉ የሚጨፍሩት። እዛያለሁ መሰለኝ የሚገርም ስራ በርቱልን 😍ባህላዊ ነገሮቻችን ዉስጤ ናቸዉ ❤

  • @mekdes5013

    @mekdes5013

    9 ай бұрын

    ማርያምን እኔም ትዝ ያለኝ ለሰርግ ዳስ ላይ አባቶች ጋቢቸውን አገልድመው እስክስታ ሲወርዱ 😘 ሁሉ ነገር ትክክለኛው ባህላችን ይሄ ነው ክበርልን 🙏

  • @user-wv8vz1fl5s

    @user-wv8vz1fl5s

    9 ай бұрын

    ማርያምን እውነት ነው።

  • @abebebekele5531
    @abebebekele55319 ай бұрын

    ሰው አለ ሰው አለ ከተራራው ማዶ የሚያስተኛ አንጥፎ ከመኝታው ወረዶ❤ የኔ አማራዬ አማራነት ይለምልም አማራ በክብር ለዘላለም ይኑር። ኮረም ከሰቋጣ አንድ ነው ግዛቱ ሳየው ደስ ይለኛል ዋግሹም ያለበት ፤ እሽ ላለ ስጠው እቢ ላለ ንሳው አባ መረብ ሃይሌ🙏

  • @amaamm6872

    @amaamm6872

    8 ай бұрын

    ዋው❤👍👍👍👍

  • @user-qd7wm3ky7x
    @user-qd7wm3ky7x9 ай бұрын

    አማራዬ የኔ ወርቅ ህዝብ💚💛❤️🔥ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን🤲🙏😘🥰🥰🥰😊

  • @user-tj8yv9zj6g

    @user-tj8yv9zj6g

    4 ай бұрын

    እውነት ነው ደስ ይላል

  • @HayatHasan.N

    @HayatHasan.N

    Ай бұрын

    አሚን😢😢😢😢

  • @MahiMahi-pf7lw
    @MahiMahi-pf7lw9 ай бұрын

    የዚህ ዘፈን ችግሩ ቶሎ ማለቁ በተረፈ ዋውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤100%ሁሉም የተዋጣለት

  • @TsehayMelkamu-gh5kc
    @TsehayMelkamu-gh5kc9 ай бұрын

    መልካም እድል ይሁንልህ ውድሜ❤❤❤❤ ድል ለአማራ እትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @natt6985
    @natt69859 ай бұрын

    ወንድማለም የዋግሹሙ ግልገል🙏 ወሎ ዋግ አገው አማራ ድንቅ ህዝብ🙏❤

  • @user-wo8vz6kg1r

    @user-wo8vz6kg1r

    8 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Q8Star-rl9cg

    @Q8Star-rl9cg

    8 ай бұрын

    Wowowow

  • @HanaLegesse-mq1pd

    @HanaLegesse-mq1pd

    5 ай бұрын

    ❤❤❤😊

  • @SameraA-yh1dg

    @SameraA-yh1dg

    2 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅🎉😅​@@user-wo8vz6kg1r

  • @algrtbimey5732
    @algrtbimey57328 ай бұрын

    ውበትና ጥራት፣ድምፅና ቅንብር አበበች ሰቆጣ የአሳምነው ሀገር እጅግ በጣም የሚያምር ስራ ነው፣እናመሠግናለን

  • @MenberuKibru-wu8en
    @MenberuKibru-wu8en8 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ስራ ❤❤😍😍😍

  • @mikitube5655
    @mikitube56559 ай бұрын

    ግጥም 100% ዜማ 100% ደምፅ 100% ክልብ 100% አማራዬ 💚💛❤🦁🦁

  • @yehualashetbelayneh5528

    @yehualashetbelayneh5528

    8 ай бұрын

    ስስታም ይሆናል ሰው ወዳጁን ሲያጣ ያባገዳው ግዛት ናፈቀኝ ሰቆጣ

  • @melkam2121

    @melkam2121

    8 ай бұрын

    ​@@yehualashetbelayneh5528የአባ በለው ግዛት

  • @ddgdg2966

    @ddgdg2966

    8 ай бұрын

    ​@@yehualashetbelayneh5528 ያባበለው ግዛት በሚለዉ ይታረም 😊

  • @user-ed3ru2yx1i

    @user-ed3ru2yx1i

    8 ай бұрын

    @@yehualashetbelayneh5528 ቛቋኮቐ

  • @user-xu6um5oq1g

    @user-xu6um5oq1g

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie219 ай бұрын

    ባህሉንና ወጉን የጠበቀ ጽድት ያለ ስራ።እድሜ ይስጥህ።

  • @user-rl1pb5hu7n
    @user-rl1pb5hu7n8 ай бұрын

    ውበት ሲለካ አማራዬ ነው ለካ💚💛❤🐅🐅🐅🐅ዋውውውውው በርታልን ወድማችን 👌👌👌 💚💛❤ አማራዬ ነፃነታችን በክዳችን💪ድል ለአማራው ፍኖ🐅

  • @samiyoutube9287
    @samiyoutube92878 ай бұрын

    የአባቶቻችን ታሪክ መድገም ማለት ይህ ነው ጀግናየ ባህልና ወጉን የጠበቀ ዜማ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ወንድማለሜ❤❤❤

  • @tubayusof6524
    @tubayusof65249 ай бұрын

    ማሻአላህ በጣም አሪፍነዉ ❤❤ አማራየ አላህ ሠላሙን ይመልሥልን😢

  • @samerabh2561

    @samerabh2561

    8 ай бұрын

    ለዘፈን ማሻአላ🤔🤔

  • @user-kr2ne3gn2p

    @user-kr2ne3gn2p

    17 күн бұрын

    ​@@samerabh2561😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f9 ай бұрын

    አበበች ሰቆጣ አማራዬ የኔ ደግ ሕዝብ💚💛❤

  • @eexx8265

    @eexx8265

    7 ай бұрын

  • @rahmakonjooo5435
    @rahmakonjooo54359 ай бұрын

    ስወዳቹህ ደሞች የወለጋ አማራ ነኝ 😢🇨🇬🇨🇬🌹🇨🇬🌹🇨🇬🌹🇨🇬💃

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    8 ай бұрын

    ኡፍ ወለጋ ሲናሳ ልቤይደማል ወገን እደለላችሁ በሉብን አማራው ገኔን

  • @user-ze6vi4jw1d

    @user-ze6vi4jw1d

    8 ай бұрын

    አይዞንወለጋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem11158 ай бұрын

    This deserves a million view...my Amhara Agew such a beautiful people

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir9 ай бұрын

    ዋው አሪፍ ስራ ነው❤ ደጉ የዋሁ አማራዬ አላህ በቃችሁ ይበለን ሰላም ለደጉ ህዝብ ወሎ ጎንደር ሸዋ ጎጃም አንድ አማራ 💚💛❤🙏😍😍😍😍

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p9 ай бұрын

    መታደል መመርጥ እኮ ነው ከዚህ ህዝብ መፈጠር ችግር ስቃይ አይበግረው ሁሌም ሀገሩን ወዳድ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawa-ne
    @hawa-ne8 ай бұрын

    አማራዬ የኔ ኩሩ ህዝብ አላህ ይጠብቃቹሁ ❤🥰🥰💚💛❤️

  • @zena4992
    @zena49926 ай бұрын

    አማራየ የኔ አበባ የኔ ወርቅ ህዝብ እግዚአብሄር ሰላምሽን ይመልስ አማራነተሰ ውበት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu9 ай бұрын

    ከጠበኩት በላይ ልዩ የሆነ ሙዚቃ ነው በርታልን የኔዋ ወሎ ሰቆጣ❤❤❤😊😊😊

  • @kidsttadesse4284
    @kidsttadesse42849 ай бұрын

    ሰው አለ ሰው አለ ከተራራው ማዶ የሚያስተኛ አንጥፎ ከምኝታው ወርዶ በጣም ነው የወደድሁት❤

  • @HayatHasan.N
    @HayatHasan.NАй бұрын

    አማራዬ💚🧡❤️😩😩😩የፍቅር ሀገር የደግነት ጥግ💚💛❤️ሰላም ለኣማራ ህዝብ 😢😢😢😢

  • @meseretbelachew9777
    @meseretbelachew97778 ай бұрын

    አበበች ሰቆጣ ምርጥ ለዛ ያለው የአማራን ባህል የሚገልጽ ምርጥ ስራ❤ አማራየ የነገስታት ሃገር ሰላምሽ ይመለስ የኢትዮጵያን ትንሳኤሽን አያርቅብን

  • @nanaayalew2349

    @nanaayalew2349

    8 ай бұрын

    ዛሬም ነገስታቱን ታልማለህ?

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    7 ай бұрын

    @@nanaayalew2349ዲቂት ጋላ

  • @Nunutiii

    @Nunutiii

    7 ай бұрын

    ​@@nanaayalew2349አደለም ታሪክ የሰሩትን ቀርቶ ሀገሪቱን ለማጥፋት የሚጥረዉን መሪያችሁንኳን ይወሳል ከብት ኢትዮጵያ ሲነሳ የሚነሱት እነሱ ናቸዉ እየመረረህ ዋጠዉ

  • @meseretbelachew9777

    @meseretbelachew9777

    Ай бұрын

    አወ የነገስታት ዘር እኮ ነኝ ​@@nanaayalew2349

  • @user-pw8ov3rs8r

    @user-pw8ov3rs8r

    Ай бұрын

    ​@@nanaayalew2349ለ☝አማራ ብቻ

  • @muluejigu5512
    @muluejigu55129 ай бұрын

    አማራ ባህሉ ወጉ በጣም ያምራል ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @semaieyuderetey7509
    @semaieyuderetey75099 ай бұрын

    ኤርትራዊ ነኝ ግን ሙዚቃውን በጣም ወድጄዋለሁ❤

  • @lubabasharef7330

    @lubabasharef7330

    9 ай бұрын

    ኤረትራወች ውድድ❤

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    8 ай бұрын

    ኤርትራ ይክፉቀን ወዳጆቻችን ውውውውውድድድድድ በማያልቀው ፍቅር

  • @bickim5224
    @bickim52242 ай бұрын

    Sekota is love that’s where my Dad is from ! Real patriotic! Amhara!

  • @AsmeromTsegaye
    @AsmeromTsegaye5 ай бұрын

    I am tigraway but i love sekota music

  • @user-hu6wv5eq2j
    @user-hu6wv5eq2j9 ай бұрын

    አይ አማራ ሁሉ ነገር ሲያምርብን ጀግንነትን ውበትን ስብዕናን ያደለን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ይግዛው ጀግና ነህ I hope you come to England for the concert

  • @Yigzawbelay7108

    @Yigzawbelay7108

    9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mistertadele7181

    @mistertadele7181

    9 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @user-ww3zs8sm5l
    @user-ww3zs8sm5l9 ай бұрын

    የአማራን ባህልን ወግን የሚገልፅ ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድሜ💚💛❤

  • @Hibasabeh

    @Hibasabeh

    9 ай бұрын

    💚💛❤

  • @RuhamaBirhan-lb1hc
    @RuhamaBirhan-lb1hc2 ай бұрын

    አማርየ የኢ/ያ,,,,ድመቀት በጣም አወዳቺዎለሁ አማራ ለዘላለም ይኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selammekonnen2381
    @selammekonnen238114 күн бұрын

    ሲደጋግሙት ቢውሉ የማይሰለች በጣም የሚጣፍጥ ዜማ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @mohamedyoussoufkako9365
    @mohamedyoussoufkako93659 ай бұрын

    አማራነት ኩራት አማራነት ፍቅር አመራነት ማሸነፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmamohammed2088
    @rahmamohammed20889 ай бұрын

    ሰውነቴን ሙሉ ነው የነዘረኝ 🌹💐 ሰቆጣ 🙏🙏😍 ወንድማችን

  • @hanaa8530

    @hanaa8530

    9 ай бұрын

    ማርያም እኔም በጣም ነው ሰቆጣን የምወደው

  • @user-cf2dw5wi3v

    @user-cf2dw5wi3v

    9 ай бұрын

    realy

  • @user-cf2dw5wi3v

    @user-cf2dw5wi3v

    9 ай бұрын

    me too

  • @mignotalemu5537

    @mignotalemu5537

    8 ай бұрын

    Me too, my mom born canary I know it very nicely. People also speak 3 languages: Agewgn, Amarign, and tigrign that's sample of peace ✌️ አውግሪሩ

  • @user-el6xq1yc5b

    @user-el6xq1yc5b

    8 ай бұрын

  • @user-vr4ex4je9k
    @user-vr4ex4je9k8 ай бұрын

    My amhara people my blood ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wn3rh9vw9u
    @user-wn3rh9vw9uАй бұрын

    ዋው ገራሚ ስራነው ባህሉን ወጉን የሚገልፅ እናመሰግናለን

  • @tiryuealemue7414
    @tiryuealemue74149 ай бұрын

    የኔ ውድ ወድም ደስ የሚል ስራ ተመስጨ እያዳመጥኩ ነው❤❤❤❤❤❤ አማራዬ💚💛❤️🙏

  • @shadeytube9xl5o

    @shadeytube9xl5o

    9 ай бұрын

    💚💚💚💙💙💙💜💜💜

  • @user-we8ut4ph9s

    @user-we8ut4ph9s

    9 ай бұрын

    እኔስ ብትይ♥

  • @prokaliab7890
    @prokaliab78909 ай бұрын

    Bete Amahra Wollo. Proud to be Wello land of hero’s and historical 🦁💪🏿🦅🤴🏿

  • @hamelemalmulugeta3492
    @hamelemalmulugeta34925 күн бұрын

    ምን አንደምል አላውቅም ደስ የሚል ዘፈን ነው የዋግን ባህል ስላሳየኽን በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @Bigchance25
    @Bigchance257 ай бұрын

    ብሰማው የማይሰለቸኝ ምርጥ የሰቆጣ የባህል ስራ ነው አማራየ 💚💛❤️ My blood Love you

  • @bickim5224

    @bickim5224

    2 ай бұрын

    Me too love sekota beautiful and loving people ❤️❤️❤️❤️

  • @bt2082
    @bt20829 ай бұрын

    So proud to be AMHARA 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube77229 ай бұрын

    አጠረ እንጅ ደስ ሲል የማይጠገብ ሙዚቃ ዋው 💚💛❤💪

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw9 ай бұрын

    ❤❤❤አማራየ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ ወገኖቼ ❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤

  • @FatySam

    @FatySam

    8 ай бұрын

    ዘርኛ 3:41 ጥብ ፈጣሪ የፈጠርው አማራብቻነው ፈጣሪ እዳች አዲብሄር ለይቶ አደለም የሚጠብቀው አለምን የፈጠርው አላህ አለምን ሁሉንምነው የሚጠብቀው አለም በሙሉ የሱፉጥርትነው ሁሉንን ፉጥሮቹን ይጠብቃል አችግን በዘር የተከፈልሽ ቀፎቆጭላትነሽ

  • @SomaSoma-nr7qw

    @SomaSoma-nr7qw

    8 ай бұрын

    @@FatySam ምነው ቀናሽ እዴ የአማራን ህዝብ 1000ጊዜይእግዛብሔርይጠብቀው

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    7 ай бұрын

    @@FatySamዞር ብይ

  • @user-wz5xp8vv9z

    @user-wz5xp8vv9z

    7 ай бұрын

    ​@@FatySam ምነው ተንገበገብሽ አወን አላህ አማራዬን ይጠብቅ መቸም በዚህ ሰአት ለአማራ ዱአ ያልተደረገ ለማን ሊደረግ ነው ዳታ እንኳ ከጠፋ ስንት ወሩ ኒትወርኩንስ ካመት በላይ ተዘግቶ ጭቀቱን ያየ ያውቀዋል ደሞ አማራነታችንን በመውደዳችን አትከፉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatySam

    @FatySam

    7 ай бұрын

    @@user-wz5xp8vv9z ዘርኝነት ጥብነው ብለዋል ነብዩ ሙሀመዲ ሰለላሁ አለይሂወሰለም ዘርኝነት ይገማል ጥብነው ቱቱቱቱቱቱ

  • @SelamawiTeju-tv8ri
    @SelamawiTeju-tv8ri7 күн бұрын

    ይለያል አንደኛ ባህል ገራሚ ሙዚቃ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም ነው ምወዳቹ ካብ ትግራይ ሐፍትኩም

  • @kefelegnbeyene4711
    @kefelegnbeyene47119 ай бұрын

    Pure respected cultural music💯; what a grace!!! Great work!

  • @Yigzawbelay7108

    @Yigzawbelay7108

    9 ай бұрын

    Thank you 🙌

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis27819 ай бұрын

    አማራየ ሰላሙን ያምጥጣልን❤❤ ምር ስራ በርታ

  • @tzitab8961
    @tzitab89617 ай бұрын

    በጣም ቃላት ያጠረኝ አማራዬ ቱባ ባህል ጨዋታ አዋቂ ወድማችን ይግዛዉ ተባረክ🙏♥♥

  • @misganatessema1060
    @misganatessema10603 ай бұрын

    ይግዛው በላይ! 1ኛ

  • @yirgalema3312
    @yirgalema33129 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው። ባህሉን ጠብቆ ሲሰራ ለአገሬው ኩራት ነው። በርታ፡ ድምጽ ከመሳሪያው ያለው ምጥጥን ግሩም ነው።

  • @teshometesfayetube8235
    @teshometesfayetube82359 ай бұрын

    ማርያምን ሙሉቀን ስደጋግመዉ ዋልኩ አሁንም እጉሮሮህ ላይ ቁጭ እንዳልኩ ነኝ ብልጥ ልጅ እየበላ ያለቅሳል አይደል የሚባለዉ ይሄንን አጣጥሜ ሳልጠግበዉ ቀጣዩ ስራህ እየራበኝ ነዉ 💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @abrehamzewedu8534
    @abrehamzewedu85345 ай бұрын

    I love this song. You have no idea how many times I've listened to it. It's always playing in the background while I work the whole day. Well done, YIGZAW, and the whole crew behind this beautiful song.

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube71488 ай бұрын

    ማነው እንደኔ ደጋግሞ የስማዉ ወይኔ አማራየ ሙቸ ነው ዉድድድድድድ የማደርገው ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራ ባለ ቅኔው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ossiebassa2323
    @ossiebassa23239 ай бұрын

    Im proud of being from this lovely culture.❤❤❤❤❤

  • @Bezi21599
    @Bezi215999 ай бұрын

    በጣምነዉ የምታምሩት አማራነት ክቡር ማንነት ስናምር እኮ ሠላማችንን እግዚአብሔር ይመልስልን💚💛❤️💚💛❤️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @edaede8497
    @edaede84973 ай бұрын

    የኔ የዋህ አማራየ ድምቀቶቸ😢❤🎉🎉🎉🎉 🎧🎧👌👌100%

  • @abichugobana9509
    @abichugobana95099 ай бұрын

    wowow!! sokotayoch. very impressive culture. Ethiopians beauty is measured with such elegant culture. Thank you Yigzaw B.

  • @user-dj2zo9xj9w
    @user-dj2zo9xj9w9 ай бұрын

    ድል ለፋኖ ለተገፋው አማራ💚💛♥መገን አበበች ሰቆጣ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በጉጉት ጠብቀን ነበር ትለያለህ ወንድማችን በርታልን ቅኔው ይለያል በቀጣይም ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤ደጋግሜ ብሰማው ብሰው የማልሰለቸው ባህሉን ወቅቱን የጠበቀ የአባቶቻችን ለዛ ያለው ጭፈራ👏👏👏👏ሁላችንንም በtik took❤ስገባ ከኔ ጀምሮ አበውየ እንደት ነህ ሆነ ፖስቱ ሁሉ ሰሞኑን እናመሰግናለን😍😍😍💘💘💘💘💘

  • @shadeytube9xl5o

    @shadeytube9xl5o

    9 ай бұрын

    💜💜💜💙💙💙💚💚💚

  • @user-dj2zo9xj9w

    @user-dj2zo9xj9w

    9 ай бұрын

    ​@@shadeytube9xl5o❤❤❤

  • @saleyaregal8310
    @saleyaregal83109 ай бұрын

    ዋው እሚገርም እጥር ምጥን ያለ ደስ እሚል ሙዚቃ በርታልን ወንድማችን 💪💪💪👌👌👌

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew63569 ай бұрын

    ❤ውበት ሲለካ እኛጋ ነው ለካ ግጥም ❤100% ዜማ❤% ክለብ❤% ዋው ስንቴ ደጋግሜ ሰማሁት❤ ሰላም ለሃገራችን❤

  • @wubetube9848
    @wubetube98488 ай бұрын

    እጅግ ግሩም የሆነ የአማራን ወግና በህል በሚደንቅ ሁኔታ የሚገልፅ ጥሩ ስራ ነው የሀገሬ ልጅ መልኬ😍💛💚❤🙏🙏በርታልን💛💚❤ድል ለሳተ ነበልባሉ ፋኖ ድል ለአማራ ለተገፋው ወገኔ ድል💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤🙏

  • @nsnwdd

    @nsnwdd

    7 ай бұрын

    ሲሀ

  • @habtamabebe5134
    @habtamabebe51349 ай бұрын

    ዋው እሚገርም እጥር ምጥን ያለ ደስ እሚል ሙዚቃ🎉🎉 እምወዳችሁ ወድሜቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Yhunnn435
    @Yhunnn4359 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ እሚል ስራ የድሮውን ጊዜ የሚያስታውስ እባክህ አምላኬ የሃገራችንን ሰላም መልስልን

  • @fanomidia688
    @fanomidia6888 ай бұрын

    💚💛❤ አበበች ዘቆጣ ድምፅ 1ኛ💗 ግጥም 1ኛ💗 ባህሉን የጠበቀ የአመቱ ሙዚቃ👑❤❤❤በርታ በቀጣይ ብዙ እንጠይቃለን እኖድሀለን

  • @tilahunasfawossen8328
    @tilahunasfawossen83288 ай бұрын

    ወይኔ አለቀብኝ! ሳልጀምረው? በጣም ደስ ይላል ይግዛው በርታ! ይግዛው ብላ ጠራች ያቺ ብልህ እናቱ፥ ገዥ እንደሆነ አውቃ ገና በጧቱ።

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed88129 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ቁጭ ብዬ እየጠበኩ ነው. በጣም ነው የምወድህ ውድ አማራዬ❤❤❤❤❤

  • @ethio361
    @ethio3619 ай бұрын

    ከእናትዋ ጎንደር ቀጥሎ የወደድኩት ምርጥ ስራ

  • @loveall360
    @loveall3605 ай бұрын

    የአማራ ልጆች💚💛❤️

  • @aderajewzelalem
    @aderajewzelalem8 ай бұрын

    Bereta wedemiy Amhara hezeb lezelalem yenr fetariy yetebeken❤❤❤

  • @alemkebede
    @alemkebede9 ай бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤ ድል ለፋኖ💚💛❤ ድል የተገፋው አማራ 💚💛❤ ድል ለተበደለ ህዝብ💚💛❤ ሠላም ለሡ ልጅ በሙሉ💚💛❤ ምርጥ ስራ ነው💚💛❤ ድምፅ 100% ቅርብር 100% አለባበስ 100% አማራነት 100% በቃ ቀአጠቃላይ 100%

  • @bateablneha5887
    @bateablneha58879 ай бұрын

    አማራየ ሰላማችን ይመለስ ጠላታችን ይዉድም ❤❤❤❤💚💛❤️💚💛😢😢😢አማራየ ❤️

  • @yaredbelay9847
    @yaredbelay98476 ай бұрын

    ከግጥሙ እስከ ዜማው 1ኛ👏🏾I’m in love with this song.

  • @alkxbcfdj7281
    @alkxbcfdj72813 ай бұрын

    አማራ መሆን መታደል. አኮ ነው አንኳን አማራ ሆንክ. የኔ ዋ አማራ ሁሉ የማምርብን ነገር. Love you all my Ahamra. People

  • @MulukenSentiaywe
    @MulukenSentiaywe9 ай бұрын

    አማራ አበበች ምርጥ ስራ💚💛❤

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl9 ай бұрын

    ወንድምዬው እስከማዬው ቸኩዬ ነበር እጅግ ድንቅ ስራ ነው በርታልን💚💛❤️👏👏👏👏

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah7 ай бұрын

    የሙዚቃ አድናቂ አደለሁም ግን ይህ ዘፈን ግርማ ሞገሥ የተከናነበ ነው ልክ የዱሮ ዘበን ይመሥላል ሀገራችን ሠላም ትሁንልን እዲህ እዲያምርብን ሁሌም

  • @Nunutiii
    @Nunutiii8 ай бұрын

    አምሀራ የኔ ንፁህ ህዝብ ሰላማችንን ይመልስልን❤❤❤❤

  • @DebrituDeb
    @DebrituDeb9 ай бұрын

    ዋዉዉዉ በጣም ስጠብቅ ነበር አጠይቁኝ ጭፈራየን ጥሩ ቅኔ ነዉ በርታ❤❤❤❤

  • @husseinseid3806
    @husseinseid38069 ай бұрын

    ወደ ኋላ መለስ ብዬ የበፊቱን ስራዎችህን አየሁልህ ❤ ትችላለህ 😍😍😍

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake36288 ай бұрын

    Wowww❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 from Lalibela 🇬🇧 🇬🇧 respect, I enjoyed it, Ethiopia 🇪🇹

  • @Yigzawbelay7108

    @Yigzawbelay7108

    8 ай бұрын

    🥰❤🙏

  • @birkegulu1179
    @birkegulu11795 ай бұрын

    ሀገሬደስታሽን ይመልስ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የ😢💚💛❤

  • @user-qs9ej4zs1p
    @user-qs9ej4zs1p9 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው የደሮ ትክክለኛ የሰቆጣ እና የኮረም ባህልና ነው አናመሰግናለን

  • @hayathayat9161
    @hayathayat91619 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉መገን ወሎ የኔዋ ወሎየ አያበቅለው የለ አያበቅለው መለሉ በጉጉትነበር የምንጠብቀው

  • @BetieZamra17-4-16
    @BetieZamra17-4-16Ай бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ! እጅግ ውብ አድርገህ ነው የሰራህው ምንም የሚወጣለት የለም ድንቅ ስራ።

  • @hggh6500
    @hggh65009 ай бұрын

    አባዬ መዚቃህን ብሰማው አልጠገብ አለኝ 😢😢💚💛❤💘💘💘💘💘💘

  • @asmamawtesfaye2283
    @asmamawtesfaye22839 ай бұрын

    ትኩረት በዋግህምራና በሰሜን ጎንደር ቆላማ አካባቢዎች ለከሰተው ድርቅ እና ረሃብ😢😢😢😢

  • @fikertilahun7046
    @fikertilahun70469 ай бұрын

    I am very emoressd! "ዋግ" the lanf of blessed kings🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-sd1sk2ek3f
    @user-sd1sk2ek3f9 ай бұрын

    አቤት. አማራየ. አማራየ ባለፈጣው ባለጋቢው ጥበበኛው

  • @anduga1985
    @anduga19857 ай бұрын

    Iconic voice and tradition. Big respect brother...The rich culture of Agew has to come out....keep shining bro

  • @yeshiwastube3931
    @yeshiwastube39319 ай бұрын

    I am very proud of being born in the beautiful land of #Wag. Gizish you did an amazing song. Keep shining bro. Shega sira new. 🎉

  • @Yigzawbelay7108

    @Yigzawbelay7108

    9 ай бұрын

    🙏

  • @fatumaali1668

    @fatumaali1668

    9 ай бұрын

    Bro say ,wello

  • @yeshiwastube3931

    @yeshiwastube3931

    8 ай бұрын

    do your politics somewhere else. i just write the particular place. you can't tell me about wollo. i know who i am

  • @Belay11
    @Belay119 ай бұрын

    እናትዋ ጎንደር የቻግኒ አገው ልጅ አስቻለው አሁን ደሞ የለስታው የዋግሹም ልጅ ይግዛው በለይ ሁሌም ታሪክ ስሩ የአገው ልጆች በርቱልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lasabt.6023
    @lasabt.60237 ай бұрын

    በጣም ደስ ነው የሚለው ሰምቼም አልጠግብም አለኝ ማሲንቆው ከበትሮው እስክታው ልብ ይሞላል ግጥሙም ግሩም ስራ ነው ውድድ ውድድ ያገር ልጆች::

  • @ageriealemugebreyes1903
    @ageriealemugebreyes19038 ай бұрын

    ድንቅ,ውብ ሥራ፣ 👌 ደግሜ ደጋግሜ አደመጥኩት አይሰለችም ። ምኞቴ ሰቆጣ እንደ ጥንታዊነቷ የሚገባትን እድገት እንዲኖራት ነው 💚💛❤️

Келесі