Girum Wudu - Ney Ney - ግሩም ውዱ - ነይ ነይ - New Ethiopian Music Video 2022 (Official Video)

Музыка

Girum Wudu - ግሩም ውዱ - New Ethiopian Music Video 2022 (Official Video)
Ethiopian Music:
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #girumwedu #neyney #Amharicmusic #ግሩም_ውዱ #newethiopianmusic #newethiopianmusicvideo2022 #ethiopiannews #ethiopiancomedy #ethiopianmovie #ethiopiandrama #girumwudunewmusicvideo #ናሆም_ሬከርድስ #wellomusic #wello #erikum #maritulegesse #bestamharicmusicvideo #besttraditionalmusic #አዲስ_ሙዚቃ #habeshamusic #oromomusic #tigrignamusic #eritreanmusic #አዲስ_ዘፈን #የወሎ_ሙዚቃ #nahomfavorites #nahomfavoritesmusic #habeshadance #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #ebs #ebstv #kanatv #kanaknews #etvnews #ethio360 #ethiomereja #abiyahmed #amharicnews #lalibela #hananabdu #የወሎ_ሙዚቃ #neyney #ነይ_ነይ
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2022: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Пікірлер: 1 500

  • @user-ib9ln3ig4x
    @user-ib9ln3ig4x Жыл бұрын

    ወሎየነቴ ውበቴ ❤️ አማራነቴ ድምቀቴ 😍 ኢትዮጵያዊነቴ 🇪🇹 ኩራቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹

  • @AyatTube798

    @AyatTube798

    Жыл бұрын

    ማርያምን እኔ ዘረኛ አይደለሁም ግን ሁሉም ሰለ ቢሂሩ ሲዘምር ስሰማ እንኳንም ከዛ ከፍቅር ሀገር ከወሎ ተፈጠርኩ ማለት ጀመርኩ

  • @sabamohammed1314

    @sabamohammed1314

    Жыл бұрын

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rikizarfa4997

    @rikizarfa4997

    Жыл бұрын

    ✍️🏻🕎📖💯🤍🤍🤍🌹🌹🌹🌹

  • @agareth1659

    @agareth1659

    Жыл бұрын

    💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @melesetefera8030

    @melesetefera8030

    Жыл бұрын

    @@AyatTube798 dQ

  • @Kidist392
    @Kidist392 Жыл бұрын

    ሃገሯ ወሎ ነው አምሐራ ሳይንት🥰🥰😍 ምርጥ ስራ አማራዬ የአማራነት መነሻ ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤️😘😘😘😘

  • @user-jh2mv1bs9j
    @user-jh2mv1bs9j Жыл бұрын

    _My Wello_ _ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎ ጎጃም ጎደር ሸዋ♥ አማራየ ሁሌም ድመቂልኝ💚💛❤😘_

  • @user-zf6kr4tx3v
    @user-zf6kr4tx3v Жыл бұрын

    አገሯ ወሎ ነው አማራሳይንት የሚገርም ድምፅ ቆንጆ ስራ ነው ነው ጥሎብኝ ወለየወችን እወዳቸዋለሁ ከጣና ሀይቅ ጎጃሜዋ እህታችሁ ነኝ ቤተ አማራ ሰላማችን ይመለሰልን እራያ ራዩማ ወሎ ስላምሽ ይመለስ

  • @user-xu9ve6kx4q

    @user-xu9ve6kx4q

    Жыл бұрын

    እኛም እንወድሻለን እህት አለም ደማችን ❤

  • @user-qq1rg7ne1m

    @user-qq1rg7ne1m

    Жыл бұрын

    💛💚❤እኛም ውድድድድ

  • @mahiwoloyewa6528
    @mahiwoloyewa6528 Жыл бұрын

    ወሎቤተ አማራ ስቶን ኩራት ይሰማኛል✊ My wolloግሩሜ አንደኛየ 👏👏👏👏

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Жыл бұрын

    አማራ ሳይንት የጀግኖች መፍለቂያ ❤❤❤

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i Жыл бұрын

    አማራ በመሆኔ በጣም ነው ወላሂ ደስ የሚለኝ የኔ ኣማራዊ በጣም ቆንጆ ስራ ነው 💚💛❤ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ ውበት ሲለካ በአማራው ነው😲😲😲

  • @bzu4394

    @bzu4394

    Жыл бұрын

    እኔማአማራ ባልሆንቅናትይገልኝነበር😂😂😂💚💛♥️💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын

    አማራ ሳይንት እንደት እደምታምሩ የኔ አማራዊይ በአማራ ባይቀኑብን ነበር የሚገርመኝ አማራየ ኢንሻ አላህ ሁሉም ያልፋል ❤💛💚 የኔ አማላዬች 😍😍

  • @dawitselemon8731

    @dawitselemon8731

    Жыл бұрын

    አሜን ሁሌም ቢሆን አማራ ኢትዮጽያዊ ይቅደም ።

  • @traveling449
    @traveling449 Жыл бұрын

    እኔ ከኢትዮጵያ ደቡብ ነኝ ግን ይህ ሙዚቃ አስደናቂ ነው።

  • @user-fc6ds3jy8h

    @user-fc6ds3jy8h

    Жыл бұрын

    😍😍😘

  • @aderajewmobilerepair-7410

    @aderajewmobilerepair-7410

    Жыл бұрын

    Best music😍✌✌✌✌

  • @ladiosandarge4152

    @ladiosandarge4152

    2 ай бұрын

    ወሎ ገራገሩ❤

  • @user-kj3xs7iw2s
    @user-kj3xs7iw2s Жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል ዘፈኙ ጎንደሬ ልጂቶ ጎጃሜ የተዘፈነው ለወሎ አማራዬ ዘርህ ይብዛ💚💛❤ Amhara💚💛❤Amhara

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    ቀረፃዉ ደሴ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @borumaeda5810

    @borumaeda5810

    Жыл бұрын

    ኧረ ምን ይሻላል ?እንኳን ሆነላችሁ ፣አንድነታችሁ፣ፍቅራችሁ ይብዛልን።

  • @user-xo9sh2rn4i

    @user-xo9sh2rn4i

    Жыл бұрын

    በጣም ኣማራዩ 💚💛❤💪

  • @user-kj3xs7iw2s

    @user-kj3xs7iw2s

    Жыл бұрын

    @@borumaeda5810 አሚን ያረብ🙏

  • @agareth1659

    @agareth1659

    Жыл бұрын

    አሜን ይብዛልን💚💛❤

  • @user-uj1yy8sq6e
    @user-uj1yy8sq6e Жыл бұрын

    ገና ሳይለቀቅ በሳንፕሉ ብቻ የተወደደ ሙዚቃ ጎንደሬ+ጎጃሜ+ወሎ+ሸዋ=አማራየ+ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️

  • @kindyezemaw1736

    @kindyezemaw1736

    Жыл бұрын

    ዜድየ

  • @TigistTakeleAdmasu
    @TigistTakeleAdmasu11 ай бұрын

    ልዩ ጎንደሬ ልጅቷ ጎጃሜ ዘፈኑ ለወሎ ተወዛዋዥ ሸዋ ❤❤❤❤my amhara ❤❤❤ loves you guy's

  • @aledwake

    @aledwake

    2 ай бұрын

    -Singer from Gondar -Kindest from Gojjam -Belay from Shewa Addis Ababa + Others from Gondar - Sang About wollo

  • @bezasolomon4815
    @bezasolomon4815 Жыл бұрын

    የኔ ውብ ሀገር ወሎ አማራ ሳይንት የታሪክ ስር መሰረት። ወሎ አማራ ሳይንት በጣም እምዳት ሀገር💚💛❤ አምላክ ህዝባችን ይጠብቅልን🥰

  • @tabourmedia1421

    @tabourmedia1421

    Жыл бұрын

    yes, we also love it.

  • @agareth1659

    @agareth1659

    Жыл бұрын

    አሜን ደሜ💚💛❤😍😍😍😍😍😍

  • @meazabeyene8485

    @meazabeyene8485

    Ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 using tigray culture it doesn't make u ur culture ❌❌❌

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 Жыл бұрын

    ወሎ አማራ ❤❤❤በጉጉት ስጠብቅ ነበር አሪፍ ስራ ነው

  • @selamawitbirhie1068
    @selamawitbirhie1068 Жыл бұрын

    ዉበት ሲለካ በጎጃም ነዉ ለካ ዘፋኙ ከጎደር ልጅቱ ከጎጃም ዘፈኑ የተዘፈነ ለወሎ ጉድ እኮ ነዉ አማራዬ ሰላምህ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 👏👏👏

  • @hfgg5982

    @hfgg5982

    Жыл бұрын

    😹😹😹😹😹

  • @agareth1659

    @agareth1659

    Жыл бұрын

    ምን ጉድ አለዉ ሁሉም አማራ ነዉ😁

  • @mekdes5825

    @mekdes5825

    Жыл бұрын

    @WELLO FANO POPULAR FORCE / ወሎ ህዝባዊ ሀይል ® ትክክል ናት አማራ ነታችን አንድ ያደርገናል

  • @eden2986

    @eden2986

    Жыл бұрын

    One Amhara I love 💕💕💕💕

  • @mahletmasresha

    @mahletmasresha

    Жыл бұрын

    1 አማራ ❤️❤️❤️

  • @TigistTakeleAdmasu
    @TigistTakeleAdmasu Жыл бұрын

    I'm agew proud to be amhara ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын

    ዋውው ምርጥ ሙዚቃ ነው ፈጣሪ ሀገራችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 💚💛❤

  • @salamontube
    @salamontube Жыл бұрын

    አሪፍ ነው🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን🙏🇪🇹 ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @aynye.mulatu7236

    @aynye.mulatu7236

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን ሶልየ🔥🔥🙏🙏🙏❤😌

  • @berkahok1371

    @berkahok1371

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንሀገራችንንሰላምያርግልን

  • @fireabale8396

    @fireabale8396

    Жыл бұрын

    አሜን/፫ ሶልየ

  • @zenebdegene-mh7qu

    @zenebdegene-mh7qu

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Жыл бұрын

    አገራችን ራያ ስማችን ወሎየ አገራችን ዋግ ነው ስማችን ወሎየ አገራችን የጁ ስማችን ወሎየ አገራችን ላስታ ስምችን ወሎየ እኮን የቀመሰሺ ያየሽ ተሰቃየ የሚባለው ወሎዋ

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544 Жыл бұрын

    ወሎ the ብሄረ አምሀራ የኢትዮጵያዊነት ስርኩል። የእብሮነት ሀገር። Bless you guys... በርቱ ይህ ቀን ያልፋል።

  • @Ghp7657

    @Ghp7657

    Жыл бұрын

    Amen

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 Жыл бұрын

    የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ላቦየ ገብርመፍስ ቅዱስ አመታዊይ በአል አደርሳችሁ ዋውውው ምርጥ ዘፍን

  • @user-lb7dq5pv6j

    @user-lb7dq5pv6j

    Жыл бұрын

    አሜን✝️🙏🕯

  • @zenbzz4533

    @zenbzz4533

    Жыл бұрын

    አሜን ፫💙

  • @amenamenselasa9298

    @amenamenselasa9298

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @alemyoutube3955

    @alemyoutube3955

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @aazz5720

    @aazz5720

    Жыл бұрын

    ልቦና ይስጥሽ እንኩዋን አደረሳችሁብ ብለሽ ምርጥ ዘፈን ትያለሽ

  • @user-iz3ck6wl8j
    @user-iz3ck6wl8j Жыл бұрын

    አማራዬ❤️ ወሎ ገራገሩ❤

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Жыл бұрын

    አቤት ውበት ከልብ ድምፅ ባህሉ ዳንስኝች ቦታው ሁሎን አሞልቱ የሰጠው አማራዬዬዬ አሪፍ ስራ ነው ዋዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semirahussen9937
    @semirahussen9937 Жыл бұрын

    ልጁ ጎደሬ ነው ልጂቱ ከጎጃም ዘፈኑ ወሎየነው ለኪ አዲ ያረገን አማራነታችን ነው አማራዬ

  • @meazabeyene8485

    @meazabeyene8485

    Ай бұрын

    Bahalo ke tigray new muder leba derafi🤣🤣🤣❌❌❌

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 Жыл бұрын

    እንደምነው ወሎ ደሴ ዙሪያ ገባው ተላምዶ ሲለዩት አንጀት የሚያባባዉ So captivating My people #WOLLO ❤❤❤

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 Жыл бұрын

    አማራነት ውበት እኮነው በጣም ቆንጆ ስራ ነው ድምፅክ ያሰምጣል wow

  • @fekatpodcast
    @fekatpodcast Жыл бұрын

    ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ደስታ የተሞላበት ሕይወት ይስጣችሁ። ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። አሜን !💚💛❤️

  • @feker2548

    @feker2548

    Жыл бұрын

    😘😘😘😘😘

  • @atsedefetene8856
    @atsedefetene8856 Жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር አሱም ከጠበቁት በላይ ነዉ አማራዬ 💚💛❤️

  • @dehinnetmelese5868
    @dehinnetmelese5868 Жыл бұрын

    የአምሓራነት መሰረት ወሎ አምሓራ ሳይንት ሀገሬዋ ሰላምሽን ያምጣልሽ

  • @user-yk3wz9fw6f

    @user-yk3wz9fw6f

    Жыл бұрын

    አማራ ሳይት በየት ነው ሰሜን ወሎ ነው ደቡብ ወሎ ንገሩኝ የምታቁ

  • @tube5396gamegame

    @tube5396gamegame

    Жыл бұрын

    @@user-yk3wz9fw6f ደቡብ ወሎ

  • @user-kj3xs7iw2s

    @user-kj3xs7iw2s

    Жыл бұрын

    @@user-yk3wz9fw6f ሰሜን ወሎ ነው

  • @Sofi-ks3zo

    @Sofi-ks3zo

    Жыл бұрын

    @@user-kj3xs7iw2s ምእራብ ወሎ

  • @SHA-gk8op

    @SHA-gk8op

    Жыл бұрын

    @@Sofi-ks3zo 😁😁😁

  • @nestenatkmachw7849
    @nestenatkmachw7849 Жыл бұрын

    ግሩሜ በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነውበርታ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን💚💛❤

  • @temsgensolomon8388
    @temsgensolomon8388 Жыл бұрын

    ድምፅ 100% ውበት 100% ጭፈረ 100% እርጋታ አዘፍፈን ❤❤❤

  • @KALTOUMAABDULAYEMAHAMAT

    @KALTOUMAABDULAYEMAHAMAT

    9 ай бұрын

  • @yonasgirmaw934
    @yonasgirmaw934 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን የእናንዬ ልጅ እሂን የመሰለ ውብ ስራ ስለሰራህ!! ወሎ+ጎጃም+ጎንደር+ሸዋ = አማራ አማራ = ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud Жыл бұрын

    የት ናችሁ ደምቼ ወሎ ተብሎ ምን የማያምር የማያስደምም ነገር አለ አቦ ሽጋ ስራ ነው ወንድማችን በርታ ። 💝የኔ ወሎ ወላሂ ልዩ ነውእኮ😘💚💛❤👌

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Жыл бұрын

    ማነው ቶክታክ ላይ አይቶ የመጣዉ በጣም ቆንጆ ስራነው ወሎየዎች እኮ በቆንጅናአ ይታሙም💖💖 ወሎየ በመሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @romogang350
    @romogang350 Жыл бұрын

    I like this and culture Ethiopian I'm Malian🇲🇱 in Italy 🇮🇹

  • @romogang350

    @romogang350

    Жыл бұрын

    @Tewachew Guadie ok nothing one love one Africa 💪

  • @loading-pu1fu

    @loading-pu1fu

    Жыл бұрын

    It's amhara people culture 🙏

  • @Rayuma-uf5cx

    @Rayuma-uf5cx

    3 ай бұрын

    Thank you

  • @user-xx8ui7cz9z

    @user-xx8ui7cz9z

    Ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @abnetdesalew1762
    @abnetdesalew1762 Жыл бұрын

    አቤት የሙዚቃ ቃና ልዩ ነው በርታ ወድማችን እንወድሃለን

  • @weynatube21
    @weynatube21 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын

    እዴ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ።ስለ ወሎ ሲዘፍኑ አማራ ሳይትን እማያነሱት ታሪኩ ተቀብሮ እዲቀር ነው ❓ተባረክ ቤተ አምሀራ (ወሎ) አላቹሁ 😍😍💚💛❤

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын

    የልጁ ድምፅ 👌👌👌ዋው ነው ወሎ ቤተ አማሐራ ሁሉም የሚያምርበት ድንቅ ህዘብ ድንቅ ሀገር እግዚአብሔር ሠላሙን ይመልሥልን አማራዬ ሁሌም ከፍ በይልኝ የጠላሽ ይጠላ 💚💚💛💛❤️❤️

  • @kidistgetu4757
    @kidistgetu4757 Жыл бұрын

    ወሎ ፍቅር በላይ በቀለ ወያን😍 ከገጣሚነት ወደ ሞዴልነት😅... ደሞ ከቅድስት ጋር በጣም ታምራላችሁ 😍😘😘

  • @user-kq9hl3vd2v
    @user-kq9hl3vd2v Жыл бұрын

    መጣህልን የኛ ምርጥ ጎንደሬ ግሩሜ አማራየ 💚💛❤️ like የት ናቹሁ🥰

  • @user-ze6vi4jw1d

    @user-ze6vi4jw1d

    Жыл бұрын

    የጎንደር ነው እዴ ከዚህ በፌት ሙዚቃ ክሊብ አለው❓

  • @benjaminhabtamu6994

    @benjaminhabtamu6994

    Жыл бұрын

    🙌🙌Alen

  • @user-kq9hl3vd2v

    @user-kq9hl3vd2v

    Жыл бұрын

    @@user-ze6vi4jw1d አወ እማ አንዳርግ ሚል የዉዝዋዜ ቡድንም አለዉ🥰🥰

  • @user-wu6hr6mg9v

    @user-wu6hr6mg9v

    Жыл бұрын

    የኔ አለም ጎንደር ሞቼ ነው የምወዳቸው

  • @user-xo9sh2rn4i

    @user-xo9sh2rn4i

    Жыл бұрын

    ጎንደሬ ነው እንዴ 💚💛❤💪

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Жыл бұрын

    ዋዉ በጉጉት ነበር የጠበቁት አሪፍ ስራ ነዉ ግሩሜ በርታ ሰላም ለእማማ Ethiopia ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lonaflorenceotieno1581
    @lonaflorenceotieno15816 ай бұрын

    I don't understand the language, but I just love Ethiopian music. It's my stress calmer.❤❤❤

  • @AyatTube798
    @AyatTube798 Жыл бұрын

    እንዴህ ነን እኛ ኢትዮጵያኖች አንድ ስንሆን ዉበታችን ደማችን ስራችን በሀገር ቀርቶ በአለም ይታያል ይሰማል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ምርጥ ስራ ነዉ አንደኛ

  • @tigimoges8218
    @tigimoges8218 Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ አማራዬ 💚💛❤

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 Жыл бұрын

    ማነው በጉጉት የጠበቀ እስኪ ላይክ!

  • @woderyeleshayal2040

    @woderyeleshayal2040

    Жыл бұрын

    menew ehe eko yekoye ye semahye belew new

  • @hawalove2323
    @hawalove2323 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 እንኳንም ወሎ ተፍጠርኩ

  • @desutube5417
    @desutube5417 Жыл бұрын

    ይሄን ሙዚቃ እንደኔ በጉጉት የጠበቀና በወሎየነቱ የኮራ እስኪ በላይክ👍

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Жыл бұрын

    አማራነት ውበት በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj11 ай бұрын

    አማራዎች የሀገር ውበት ሀገሩን ወዳድ ጠንካራ ቆንጆ ህዝብ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው በጣም ነው የምወዳችሁ 🇪🇹❤️

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын

    ዘንድሮ ሙዚቃዉ ሁሉ ለወሎነዉ የኔ ወሎ ገራገሩ የፍቅር ሀገር ክፉ አይካችሁ

  • @user-ru4zn7lw3e

    @user-ru4zn7lw3e

    Жыл бұрын

    ጦረነቱም ወሎ ላይ ዘፈኖም ወሎነዉ ዘዱሮ

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    Жыл бұрын

    @@user-ru4zn7lw3e ጉድእኮነወ

  • @user-ze6vi4jw1d

    @user-ze6vi4jw1d

    Жыл бұрын

    @@user-ru4zn7lw3e ክክክክ በጦርነት የተጎዳውን ህዝብ ስነ ልቦና ለመጠገን ይሆናን 😁

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው ብዙዎቹ ዘፍነውታል የእናተ ይለያል ❤ ከጀግና እና ከቆንጆ ሸጋ ከሁለት አማራዎች ከወሎየ እና ከጎንደሬ ቤተሰብ በመፈጠሬ ሁሌም እኮራለሁ እድገቴ ላልይበላ ነው ከቅዱስ እና ከንጉስ ሀገር አማራነት ይለምልም ያብብ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏❤❤❤❤❤

  • @tsionmenberu6378

    @tsionmenberu6378

    Жыл бұрын

    እኔም እንዳንቺ እናቴ ጎንደር አባቴ ጃማ ደጎሎ

  • @selamawitghebre3118

    @selamawitghebre3118

    Жыл бұрын

    @@tsionmenberu6378 😘❤

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነው የቆጆዎች ሀገር ወሎ ወገን

  • @ghh5860
    @ghh5860 Жыл бұрын

    የኔዋ ሀገር my ወሎ የደጋጎች ሀገር ሀገሬ እወድሻለሁ💚💛❤እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤መልካም እድል❤❤❤❤

  • @samriworku3514
    @samriworku3514 Жыл бұрын

    የኔ አማራየ እኔነቴ አማራነቴ ደሜ እና አጥንቴ ነው💚💛❤️

  • @znashmebratu1063
    @znashmebratu1063 Жыл бұрын

    ቆንጆ ስራ ነው አማራነት ይለምልም ❤❤

  • @user-xr3bl1rf5n
    @user-xr3bl1rf5n Жыл бұрын

    ወሎየነት 😘 አማራነት ክብር💚💛♥

  • @bk2023-

    @bk2023-

    Жыл бұрын

    ወሎ የቦታ ስም ነው ወሎዬነት ሚባል ነገር የለም

  • @zintthbe890

    @zintthbe890

    Жыл бұрын

    @@bk2023- ወሎ የሚባል አገር እዴት የለም ወሎ ወሎ እያሉ ለምን ይዘፍናሉ ለዛዉም የዉቦች የደጋጎች የጀግኖች የታሪክ አገርናት ምነዉ

  • @bk2023-

    @bk2023-

    Жыл бұрын

    @@zintthbe890 ወሎ የሚባል ክፍለሀገር አለ ቤተ አምሐራ ላኮመኖዛ። እኔ ያልኩት ማንነት ነው። ወሎ-ዬነት ካልከው ማንነት ይሆናል...ይሄ ደሞ ከእውነት የራቀ ነው። የወሎ ማንነቱ አማራነት ነው። በውስጡ ደሞ እንዳልከው የብዝሃነትን መብት አክብሮ የሚኖር ደግ የአማራ ህዝብ ነው።

  • @user-qk7kq3gv9z

    @user-qk7kq3gv9z

    Жыл бұрын

    @@bk2023- ኪኪኪኪ እረ ሼም ነው የቅናት ያስመስልብሻል ወሎየወች የውቦች የእግዳ ተቀባይ ሀገር ነው

  • @user-ok9gc7qv5l

    @user-ok9gc7qv5l

    Жыл бұрын

    @@bk2023- ተነፍ ግማታም ወሎ እሚባል የለም አላለም😂😏

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Жыл бұрын

    አዲሰ አበቤ ነፍጠኛ ነኝ እኮራለሁ 🇪🇹

  • @djkind2122
    @djkind2122 Жыл бұрын

    one of the best music of the year

  • @Werke541
    @Werke541 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @user-cu4eu8jz9k
    @user-cu4eu8jz9k Жыл бұрын

    ወለዬ በመሆኔ እኮራለዉ😍👌👌👌👌👌👌👌

  • @emusemer5573

    @emusemer5573

    Жыл бұрын

    አማራ።።

  • @hewan676

    @hewan676

    Жыл бұрын

    አማራነትኩራትማንነቴ

  • @zellitube
    @zellitube Жыл бұрын

    ሃገሯ ወሎ ነው አማራ ሳይንት 💃💃💃💃💃💃💚💛❤️👏👏👏👏👏

  • @aaaaaaaa1780
    @aaaaaaaa1780 Жыл бұрын

    አማራ ውብ ህዝብ ጎደር ጎጃም ፍቅር እወዳችሁ አለሁ የኔው ሀገር ባህል ወሎ ፍቅር ሀገር❤❤❤

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Жыл бұрын

    ምክነያቱ ምን ይሁን እኛ ወሎዬች ሁላችን ይሚምር አቤት አማራ መሆኔ ኩራቴ ኢትዮጵያ ምሆኔ ኩራቴ እፍፍፍ እኛ አማራወች የኢትዮጵያ ድምቀት ነን

  • @tsehay7674
    @tsehay7674 Жыл бұрын

    እኛ ወሎዮዎች እኮ ፍቅር ነን ሸጋ ብቻ። ምርጥ ስራ ነው

  • @mohmmedtube

    @mohmmedtube

    Жыл бұрын

    ሀይ

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 Жыл бұрын

    አማራ ባሀሉ ውብ ነው እኔ ጉራጌ ነኝ

  • @user-qq1rg7ne1m

    @user-qq1rg7ne1m

    Жыл бұрын

    ውብ ባይሆን ነበር የሚገርመን አማራ ነንኮ❤💛💚😍

  • @user-wg5ro4kz5s

    @user-wg5ro4kz5s

    Жыл бұрын

    @@user-qq1rg7ne1m አድናቆት ሲሰጥሽ ማመስገን እንጅ መጎረር አያስፈልግም 😌

  • @ayimanamajaz8002

    @ayimanamajaz8002

    Жыл бұрын

    @@user-wg5ro4kz5s ኢትዮጰያዎች በሙሉ ቂንጆዎች ናቸዉ

  • @mesi4676

    @mesi4676

    Жыл бұрын

    እናንተም የኛ ናቸው በጣም ነው ምወዳችሁ ♥️

  • @MMolla-cr3bj

    @MMolla-cr3bj

    11 ай бұрын

    ያገርዲባይ እኔም ጉራጌ ክስታኔ ነኝ ❤

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f Жыл бұрын

    ወሎየነት 👌የደጋጎቹ ሀገር ሰላምሽ ይመለስ 😥😍😍😍

  • @HAYAT-jy2cg

    @HAYAT-jy2cg

    8 ай бұрын

    አሚን❤❤❤❤❤

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 Жыл бұрын

    አማራ መሆን መታደል ነዉ 😘😘😘😘

  • @hayathussein799
    @hayathussein799 Жыл бұрын

    የትናችሁ ወሎ ቤት አማራ ስወዳችሁ አማራየ

  • @hayattube8368
    @hayattube8368 Жыл бұрын

    ወሎነት ውበት 💞💞💞 አማራነት ድምቀት💞💞 ኢትዮጵያዊ ኩራት💞💞💞

  • @user-ix5il1ck8h
    @user-ix5il1ck8h Жыл бұрын

    አማራ ሥትሆን ሁሉን አሟልቶ ይሰጥሀል መታደል ነውኮ🥰🥰🥰💚💛❤

  • @abiman885
    @abiman885 Жыл бұрын

    አማራነት ወይ ሞት💚💛❤️ ጎጃም+ጎንደር+ወሎ+ሽዋ

  • @user-cl1ey7pe6v
    @user-cl1ey7pe6v Жыл бұрын

    ወግ ባህሉ አማራየ ይለያል

  • @ellaamira3418
    @ellaamira3418 Жыл бұрын

    Amhara culture ❤❤❤

  • @berekettes42
    @berekettes42 Жыл бұрын

    Wish Love and respect to AMHARA… ! from ur Eritrean brother

  • @user-eu2ql7kx2r
    @user-eu2ql7kx2r Жыл бұрын

    አማራነቴ ዉበቴ ኩራቴ አቤት መታደል ፈገግታቸው ብቻ ያጠግባል ደሞቸ Love

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Жыл бұрын

    እኛ ወሎዬዎች ፍቅር ብቻ ነን ዋው ወንድማችን የእውነት ምርጥ ስራ ነው በጣም ነው የወደድነው 🥰🥰😍😍💕💕

  • @kedirdelala

    @kedirdelala

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰😍😍😍 kedir Delala

  • @kedirdelala

    @kedirdelala

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰😍😍😍 kedir Delala

  • @wollorayarayumaofficialcha6202
    @wollorayarayumaofficialcha6202 Жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ወሎ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ ወሎ ራያ

  • @blatob8799
    @blatob8799 Жыл бұрын

    የእንዬ ታከል ውጤቶች ግሩሜመቅድ በጎዴሬው ድምፅ በአገዋ እና በሸገሩ ሸባ በላይ በቀለ ሞዴልት የወሎን ዘፈን እዴት አሰካካችሁት በጣም ቆጆ ነው ቀርቱ ግን በማዲንጎ ሞት ልቤ ተሰብሮ ጆሮዬ ሰማውጅ ልቤ ደምቷል ማዲዬ ነፍስህ ይማረው

  • @hlinabelete2855
    @hlinabelete2855 Жыл бұрын

    አሪፍ ስራ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

  • @haymi410
    @haymi410 Жыл бұрын

    አጋጣሚ መቶ ወሎን የረገጠ ልቡ አይመለስም እየደነገጠ 👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube Жыл бұрын

    አሪፍ አገርኛ ሙዚቃ ነው በርታ ብሮ

  • @agareth1659
    @agareth1659 Жыл бұрын

    አማራ ሳይንት የጀግኖች መብቀያ 😍😍😍😍😍💚💛❤

  • @Netsanet
    @Netsanet Жыл бұрын

    Such a beautiful song. Love everything! Wollo Bet Amhara 🦅🦅🦁🦁

  • @seblinatube21
    @seblinatube21 Жыл бұрын

    Wow yemigerm sra nw endetebekut agegnehut endewm ketebekut belay nw Girume berta wendme😍😍😍

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 Жыл бұрын

    My ወሎ ቤተ አማራ💚💛💗

  • @bullookiyya8386

    @bullookiyya8386

    Жыл бұрын

    🥵🥵🥵🥵🥵

  • @hshjsssj1582

    @hshjsssj1582

    Жыл бұрын

    @@bullookiyya8386 ከይር??አማራ ሲባል ጂኒያችሁ ይነሳል አይደል?ወሎ አማራ የሸጋዎቹ ሀገር💚💛❤💘

  • @user-ze6vi4jw1d

    @user-ze6vi4jw1d

    Жыл бұрын

    @@bullookiyya8386 ምነው ወሎ የኦሮሞ ስም ነው በወረራ ስሙ ተቀይሮ ነው ።ትክክለኛው ስሙ ቤተ አምሀራ ነው 👌

  • @zintthbe890

    @zintthbe890

    Жыл бұрын

    @@user-ze6vi4jw1dአፄሀይለስላሴ ነዉ የሰየመዉ ወሎ ብሎ ወሎ ተመችቶናል ሱሙ አይቀየርም ወሎ ቤትአማራ ወሎ የሚለዉ አይጠፋም መቼም

  • @user-ze6vi4jw1d

    @user-ze6vi4jw1d

    Жыл бұрын

    @@zintthbe890 እኔ ችግር የለውም ግን ወሎ ሲባል የኦሮሞ እሚመስላቸው አለ ደሞ አፄ ሀይሌ ስላሴ አደለም ወሎ ብሎ ስሙን የቀየረው ።የኦሮሞ ጎሳወች አሁን ወሎ ተብሎ እሚጠራውን ሲወሩ አራት ተከፍለው ነው እናም በየ አረፌበት ስሙን እየቀየሩ እደነበር ታሪክ ይነገራን ወሎ እሚለው አዱ ከሚወሩት ግሩብ ስም የተሰየመ ነው በተረፈ ደሞ ትልልቆችን መጠየቅ ይሻላን ለበለጠ መረጃ እና በአፄ ሲላሴ ጊዜ አለመሆነኑን እርግጠኛ ሁኔ መናገር እችላለሁ

  • @sofitiyimam6426
    @sofitiyimam6426 Жыл бұрын

    መገን ወሎ አያልቅበት🥀🥀🥀 my ወሎ ቤተ አማራ ዘራቹህ ይብዛ አማራዬ💚💛❤️

  • @HAYAT-jy2cg

    @HAYAT-jy2cg

    8 ай бұрын

    አሚን❤❤❤❤❤❤

  • @Amhara1-sayint
    @Amhara1-sayint Жыл бұрын

    My #wollo 💚🧡❤ አማራ ሳይንት==> የቤተ_ዓማራ መናገሻ፡ የአማራ ቁንጮ ፡ጥንታዊ የጥበብ እና የታሪክ ባለቤት፡የወሎዋ ውበት፡ የጀግኖቹ ኩራት፡የአማራዋ ድምቅት ሁሌም ልበልብሽ ፍክት ፍክትክት።

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Жыл бұрын

    Wow betam desss yemil music newu welo bete amahera😍😍😍😍👌👌👌💃💃

  • @masratmaknan3034
    @masratmaknan3034 Жыл бұрын

    ዋዉ አማራዬ ወሎየነት በጣም አሪፍነው

  • @user-or4jp4ot5t
    @user-or4jp4ot5t Жыл бұрын

    Proud Amhara! Amhara forever!

  • @kinfekaleab49

    @kinfekaleab49

    Жыл бұрын

    proud as Ethiopian

  • @user-or4jp4ot5t

    @user-or4jp4ot5t

    Жыл бұрын

    @@kinfekaleab49 No Amhara and Amhara only.There is nothing to be proud about Ethiopia.

  • @bethelehemalene9575

    @bethelehemalene9575

    Жыл бұрын

    @@user-or4jp4ot5t 👀

  • @user-or4jp4ot5t

    @user-or4jp4ot5t

    Жыл бұрын

    @@bethelehemalene9575 😂😂😂

  • @SewasewShewa

    @SewasewShewa

    Жыл бұрын

    Unfortunately for you the music is of Wollo Oromoo culture

  • @loading-pu1fu
    @loading-pu1fu Жыл бұрын

    Amhara people culture is amazing 👏 🥰🥰🥰🥰

  • @beki_entertainment
    @beki_entertainment Жыл бұрын

    በጣም አንደኛ ግሩሜ ምርጥ ስራ ነው 🔥🔥🥰

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 Жыл бұрын

    ግሩሜ እጅግ በጣም የተዋጣለት ክሊፕ ነው እድሜ ይስጣቹህ ሙሉ ለተሳተፎ ሁሉ!!!

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 Жыл бұрын

    Amara amhara amhara wboch wddddddddd Ethiopia 🇪🇹♥❤👌

  • @2116EMU
    @2116EMU Жыл бұрын

    ዋዉ መልካም እድል🙏 እናተለም ወሎ ሠላምሽ ይብዛልኝ ትኩረት ለራያ ቆቦ ህዝብ💔💔💔😰😥😥😰

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Жыл бұрын

    አንደኛ ነው መልካም ዕድል👌👌👌💚💛❤

  • @samuellebase1506
    @samuellebase1506 Жыл бұрын

    አቅም ያለዉ ልጅ አንደኛ ነህ በዚ ቀጥል አማራ ይለያል

  • @kiyaman6918
    @kiyaman6918 Жыл бұрын

    እዉነት ኮርተንብሀል የ ጎንደር ልጆች ሁሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ስጦህ ከዚህ የተሻለ ቦታ ሁነህ እንድናይህ ምኞታችን ነዉ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ከ ጎንደር ፋኖ የ ሰነ ፁህፍ ማህበር ከ ኢንጂነሪንግ አሶሶሽን ከ ፀረ ኤድስ ማህበር🙏🙏 ጎንደር

  • @user-yl9wq2rx1x
    @user-yl9wq2rx1x Жыл бұрын

    ይመችህ አቦ ፐ! ተዋናዮቹ አግኝታሀቼዋል በላይ በቀለ ወያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ስወደዉ ቅድስትዬም ቆንጆጆጆጆ አይገልፃትም ከወሎ ጋር ሲሆን ደሞ አዬ ሞገስ ምርጥ ሙዚቃ ነው 👍👍

Келесі