Ethiopian Music : Zinash Wube (Manen New) ዝናሽ ውቤ (ማንን ነው) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Zinash Wube (Manen New) ዝናሽ ውቤ (ማንን ነው) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzread.info...
#minewshewatube #ZinashWube #ethiopianmusic #ManenNew
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 3 900

  • @user-kj9nc1ku8d
    @user-kj9nc1ku8d3 жыл бұрын

    ባባዬ እና ቃል አንድ ላይ በማየቱ ደስ ያለዉ ዋዉዉዉ ደስ የሚል ሙዚቃ

  • @tube9281

    @tube9281

    3 жыл бұрын

    ቃልየ እናቷጋ እና ባልዋ ጋ ውበት ብሎ ዝም

  • @yabefun6989

    @yabefun6989

    3 жыл бұрын

    በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏

  • @user-hu2fx3wo3p

    @user-hu2fx3wo3p

    3 жыл бұрын

    ዋዉ❤❤

  • @haymig8457

    @haymig8457

    3 жыл бұрын

    @@yabefun6989 eshi

  • @fanakebede5502

    @fanakebede5502

    3 жыл бұрын

    @@yabefun6989 kkkkk

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w3 жыл бұрын

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ? ቃልዬ እና ባባ ታድላቹ እናት እንዲህ በሚያምር ዜማ ሲዜምላቹ😘 የቃልዬ እና ባባ ፍቅር የተማረካቹ Just Like 👍

  • @user-nf6fg9ls4j

    @user-nf6fg9ls4j

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @betselotmuche1556

    @betselotmuche1556

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-cx5zz3fz2s

    @user-cx5zz3fz2s

    3 жыл бұрын

    እኔ ስራውን ትች ስጠብቅ

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @@user-nf6fg9ls4j እንደመር እማ

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @@betselotmuche1556 ሰብ ግጪኝ በቅንነት

  • @ST-sv2es
    @ST-sv2es Жыл бұрын

    RIP brother ባባዬ 😭 , you will always will be remembered when we see this video every time . We love you

  • @user-fn6oo5mq5x

    @user-fn6oo5mq5x

    Жыл бұрын

    RlP Bro

  • @mesertmesert208

    @mesertmesert208

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mesertmesert208

    @mesertmesert208

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @wayinshettasew633

    @wayinshettasew633

    Жыл бұрын

    Bab bab ajaten balany fatar nabsin yemar

  • @user-zm7yk8go7m

    @user-zm7yk8go7m

    Жыл бұрын

    @@mesertmesert208 ת

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 Жыл бұрын

    ባባዬ በስራወችህ ሁሌም ስትታወስ ትኖራለህ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው 💔😭

  • @mesi7081

    @mesi7081

    Жыл бұрын

    Yes yes 😭😭😭😭😭babay wedddd betame ewnat kal sentewn yestesa sis ayezewan

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h3 жыл бұрын

    ደርባባ አይገልፅሽም እናቴ ስታምሬ 💚💛💓 አለባበስ 100% ድምፅ 100% ግጥም 100% ዜማ 100% የእናት እንቁ ብየሻለሁ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ😍

  • @hannayotube7817

    @hannayotube7817

    3 жыл бұрын

    ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

  • @hrhrhj4j4j70

    @hrhrhj4j4j70

    3 жыл бұрын

    ዋዉዋዉ

  • @fitsetech21

    @fitsetech21

    3 жыл бұрын

    ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት! ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።

  • @bettytesfaye4308
    @bettytesfaye43083 жыл бұрын

    ድምፅ 100% ግጥም 100% ዜማ 100% እምዬ ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያዬ የጠላሽ ይጠላ💚💛❤️

  • @azebabebe6985

    @azebabebe6985

    3 жыл бұрын

    እውነተ ነው

  • @azebabebe6985

    @azebabebe6985

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @azebabebe6985

    @azebabebe6985

    3 жыл бұрын

    💚💛❤

  • @senayitprince139

    @senayitprince139

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @alem152

    @alem152

    3 жыл бұрын

    💛💚❤👍👍👍👍👍👍💞

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Жыл бұрын

    ሞት ክፋፉ ባባዬ ነብስክን ይማረው ቃልዬ ፈጣሪ ፅናቱን ብርታቱን ጉልበቱ ያድልሽ

  • @genat1238

    @genat1238

    Жыл бұрын

    🥰😓😓

  • @ethiopandj1470

    @ethiopandj1470

    6 ай бұрын

    በጣም😢😢😢😢😢😢

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын

    የኔ ጌታ የኔ ወድም አተ አይኖችህን ሰጠሀል ምን አለ ፈጣሪ ፈቅዶት ላተ ነፍሱን የሚሰጥህ ካለ ተብለህ ብትጠየቅ የኔን ነፍስ በሰጠውህ ባባየ

  • @ferhwotzelek4519

    @ferhwotzelek4519

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭ያማል እኮ የባባዬ ሞት💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @ZaidZaid-cu8ck

    @ZaidZaid-cu8ck

    Жыл бұрын

    @@ferhwotzelek4519 በጣም ማሬ ማመን አቃጠኝ እኔስ እደሚዘመደኝ ሁሉ አጀቴን በላው ኡፍፍፍፍ

  • @tsegafeshation1556

    @tsegafeshation1556

    Жыл бұрын

    ❤🙏

  • @kulubitube2931

    @kulubitube2931

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @makdusethio2895

    @makdusethio2895

    Жыл бұрын

    እኔም😭😭😭😭

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha57443 жыл бұрын

    ሁላታቹ ፊልም ብትሰሩ ብይ እመኝ ነበር አስኪ ሶሱቱንም ብርቅየ አርቲስቶች በማየታችን ደስ ያለዉ ላይክ

  • @user-ch5zm1ps6c
    @user-ch5zm1ps6c3 жыл бұрын

    ባለ ማህተቧ ስታምሪ ቃልዬ ,,ባልና ሚስት አንድ ላይ ላያቹ እጓጓ ነበር 👏👏❤እናትየዋ ግን ድምፅ አንደኛ ነው

  • @KikiKitchenwesi

    @KikiKitchenwesi

    3 жыл бұрын

    ደምርኝ ዉዴ

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 Жыл бұрын

    የዛሬ 2አመት በደስታ ነበር ያየውት ዛሬ ግን እያለቀስኩ ባባዬ ነፍስክ በሰላም ትርፍ ቃልዬም ልኡል እግዚአብሔር መፅናናት ይስጥ

  • @rehimanuru757
    @rehimanuru7573 жыл бұрын

    በጣም የገረመኝ ቃል እና ባባ ሞደል መሆን ሳይሆን ዘፋኙዋ የቃል እናት መሆኑዋ ሁሉንም አሳምሮታል

  • @adamgebar5257

    @adamgebar5257

    3 жыл бұрын

    6t

  • @belentubea7309
    @belentubea73093 жыл бұрын

    እስኪ ለዚህ ደምፅ እና ለ ባባ እና ቃልዬ ያላችሁ እስኪ በላይክ አሳዮኝ😘😘😍

  • @zuriyashmekonen1209

    @zuriyashmekonen1209

    3 жыл бұрын

    Bum

  • @ethiocartoon1768

    @ethiocartoon1768

    3 жыл бұрын

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    የዘወትረ ፀሎቴ ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ሰጠኝ ነው የምለው😭😭😭

  • @azebabebe6985

    @azebabebe6985

    3 жыл бұрын

    አሜን ገብረኤል ዋስ ጠበቃዬ አይዞሽ እህቴ ይሰጥሻል አይዞህ ወንድሜ ይሰጥሐል ይቅርታ ስመችሁ ስላልተጻፈ ለዛ ነው

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    3 жыл бұрын

    @@azebabebe6985 ሴት ነኝ አሜን ማር

  • @fidelatz-tewahedo-8152

    @fidelatz-tewahedo-8152

    3 жыл бұрын

    ዋስ ጠበቃሽ ያመንሺው ገብርኤል የልብሽን ቅን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @fidelatz-tewahedo-8152

    @fidelatz-tewahedo-8152

    3 жыл бұрын

    የኔም ፀሎት ነው

  • @azebabebe6985

    @azebabebe6985

    3 жыл бұрын

    የምታምኝው ቅድስ ገብርኤል የለመንሽውን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ ደሞ ይሰጥሻል እሺ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Жыл бұрын

    ባባዬ በስራወችህ ሁሌም በልባችን ነህ ነብስህን በአፀደ ገነት ፈጣሪ ያሳርፋት😭😭😭😭😭💔💔💔💔🇪🇷

  • @leulketema8735
    @leulketema8735 Жыл бұрын

    እኔ አላምንም😭 ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑረው😭🙏

  • @mahletberhan7005

    @mahletberhan7005

    Жыл бұрын

    😭😭😭

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    Жыл бұрын

    😢😢😢

  • @shshshshd7390

    @shshshshd7390

    Жыл бұрын

    Eneja she endet new mishalew 😥😥Weyne wuste tekatele alchalkum yikebdal

  • @mudaayzadlej7792
    @mudaayzadlej77923 жыл бұрын

    እርግጠኛሆኜ የምነግርሽ ነገር ቢኖር ሪከርዱን ትሰበቢሪወለሽ ምርጥ ስራ ነው

  • @ethiocartoon1768

    @ethiocartoon1768

    3 жыл бұрын

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please

  • @edenabate4997
    @edenabate49973 жыл бұрын

    ባባና ቃልን የሚያደንቅ ላይክ

  • @ethiocartoon1768

    @ethiocartoon1768

    3 жыл бұрын

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ

  • @rishiraj3985
    @rishiraj39853 жыл бұрын

    I am from Nepal🇳🇵 Really loves ethiopian music ❤️❤️Lots of love from Nepal ❤️🙏🙏

  • @user-od6kz2rq6z

    @user-od6kz2rq6z

    3 жыл бұрын

    Thank you my bother 🌺🌺🌺iam form Ethiopia 👉🇪🇹

  • @TseganehKuma

    @TseganehKuma

    3 жыл бұрын

    Please, let's listen to a Nepali music.

  • @solomonkudus6747

    @solomonkudus6747

    2 жыл бұрын

    @@TseganehKumal like Nepal music too

  • @werkeneshgebri2821

    @werkeneshgebri2821

    2 жыл бұрын

    🤗🤗🤗🤗🤣🤣🤣

  • @millimeter1030

    @millimeter1030

    Жыл бұрын

    The singer is the lady's Mother and the boy her husband in real life too. Both they are best acters in Ethiopia but the boy passed away 7 months ago. 😭😭😭

  • @tsegatsega8659
    @tsegatsega8659 Жыл бұрын

    በጣም አዝኛለሁ ባባዬ/ታሪኩ በሁሉም ፊልሞችህ ላይ በብቃት ተዉነሀል አንድ ቀን እንኳን በሚዲያ ወተህ ስትናገር ሳንሰማ ያማል ሁፍ ለ ቃልዬ እና ለባባ ቤተሰበቦች ከልብ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bahagjshs1305
    @bahagjshs13053 жыл бұрын

    አቦ ነፍጠኞች ሠላማችሁ ይብዛ ጨዋታው ለዛው ፍቅሩ ሀገር ወዳድነቱ ወጉ ባህሉ ሁሉም እናተጋነው ውድድድ ከጉራጌ እህታችሁነኝ

  • @selamassfa7946

    @selamassfa7946

    3 жыл бұрын

    Gurage Feker Enwodachualen

  • @tadesse1881

    @tadesse1881

    3 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍💚💛❤️

  • @muhammedabdela210

    @muhammedabdela210

    3 жыл бұрын

    ይመችሺ

  • @oro_boy1111

    @oro_boy1111

    3 жыл бұрын

    Doma ithiopiwnat lebchwa sm atawtalt

  • @yehatube9286

    @yehatube9286

    3 жыл бұрын

    @@oro_boy1111 ere kess...enante ethiopiawi adelachum alalechim eko.... neftegnoch hager wedad nachew bicha new yalechiw ..esu demo mekad yemayichal ewneta new

  • @selamtube3774
    @selamtube37743 жыл бұрын

    በእናቷ የተዘፈነላት ቃልዬ እድለኛ ነሽ ❤

  • @chaltugaleta5812

    @chaltugaleta5812

    3 жыл бұрын

    እናቶ ነች ለልጅቱ

  • @gwefssheedss5471

    @gwefssheedss5471

    3 жыл бұрын

    @@chaltugaleta5812 አዎ

  • @user-ic3gn8vo7h

    @user-ic3gn8vo7h

    3 жыл бұрын

    በጣም እድለኝ ነይ

  • @elcelc2278

    @elcelc2278

    2 жыл бұрын

    እናቴ በጣምደስይላል

  • @YalemzewudMekurie
    @YalemzewudMekurie Жыл бұрын

    Babaye, we will be missing you forever! May your soul rest in peace with our fathers Isaac and Yakob!!!

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 Жыл бұрын

    ውይ ልጁ እንኩን ቤተሰቦቹ ለኛ ላአድናቂዎቹ ሰቀቀን ነው የሆነብን እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ ላድናቂዎቹ እግዚያብሔር መፅናናትን ይስጥልን። እመብርሃን የልብ ሃዘን ታቅልልንን ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭

  • @YdutbYdutbgfy

    @YdutbYdutbgfy

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua70333 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል 👍👌 ረጅም እድሜ ከጤናጋ ልቤን የሰጠሁት እዳች የለም ባለም ላይ እናቴ ሂወቴ ናፍቆቴ

  • @allahwekil4346

    @allahwekil4346

    3 жыл бұрын

    እኔም ከናቴ በቀር ልቤን የሰጠሁት የለም ባለም ላይ

  • @Fatumaomer

    @Fatumaomer

    3 жыл бұрын

    ማም በቅንነት ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ሰብ አርጉኝ ውደ

  • @Fatumaomer

    @Fatumaomer

    3 жыл бұрын

    @@allahwekil4346 ማም በቅንነት ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ሰብ አርጉኝ ውደ

  • @allahwekil4346

    @allahwekil4346

    3 жыл бұрын

    @@Fatumaomer eshi

  • @Fatumaomer

    @Fatumaomer

    3 жыл бұрын

    @@allahwekil4346 አመስግናለሁኝ ውደ

  • @abitube3078
    @abitube30783 жыл бұрын

    ስላም ፍቅር ለሁላችንም ይሁን ለመጀመሪያ ግዜ እውነተኛ ፍቅር ትዳር በሙዚቃሳናይ። ድምፅ 1ኛ። ሁሉም አሪፍነው

  • @abebetube1172

    @abebetube1172

    3 жыл бұрын

    👍

  • @abdulkadirkimo9254
    @abdulkadirkimo9254 Жыл бұрын

    ሰው ሁሉ ቀድሞ ይሄ የሙዚቃ ታሪክ አድምጦ ቢሆን ኖሮ ስለ ለነዚ ጥንዶች ብዝ መጥፎ ነገሮች ባልተወራ እያንዳንዷን ቃላት መልዕክቱ ከባድ ነው ይሄን ሙዚቃ ያደመጠ ባለቤቱን ቃልዬን ወቃሽ አንድም ባኖረ !! ባባዬ 💔💔😭😭😭😭ሞትን ባንተ ጠላሁት ህይወት ሲያስጠላኝ ሞት ይናፍቀኝ የነበርኩኝ ሰው 😔ሞት ምንም የማይመስለኝ የነበርኩ አሁን ግን ፈራሁት! ባተ ሞት ፈጣሪዬን ወቀስኩት እሱ እንደማይሳሳት እያወኩት 😭😭💔💔ምን እላለሁ ታርዬ ነብስህን ከደጋጎቹ ያድርገው ሰላም ትረፍ🙏🙏 ስራህ ለዘላለም የኢትዮጵያ ህዝብ ሲያወሳህ የሚኖር ይሆናል ለእናቱ ለባለቤቱ ለወዳጅ ዘመዶቹ እናም ላድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን ፈጣሪ አምላክ ይስጥ

  • @munazerga3522
    @munazerga3522 Жыл бұрын

    ባባዬ ሁሉም ነገር አበቃ ::😭 ቃልዬ እንዳቺ ማንም ልቡ አይሰበርም ግን አላህ ይጠግንሽ 😭

  • @hawitube4863
    @hawitube48633 жыл бұрын

    እስኪ በፍቅራቸው የተማረከ በላይክ ልያችሁ

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @@fetanmedia-2261 እንደመር

  • @yabefun6989

    @yabefun6989

    3 жыл бұрын

    በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏

  • @yabefun6989

    @yabefun6989

    3 жыл бұрын

    @@eduyedingillijedu20 enzamed

  • @KikiKitchenwesi

    @KikiKitchenwesi

    3 жыл бұрын

    edu yedingil lij edu ማማ ደምርኝ

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @@yabefun6989 እሺ

  • @rozifkryebutajarewa9246
    @rozifkryebutajarewa92463 жыл бұрын

    አሪፍ ነው እስቲ እደኒ እሄ ዘፈን የተመቻቹ ላይክ

  • @hevanasisay4735
    @hevanasisay4735 Жыл бұрын

    we will be missing u forever, ለናት መጽናናትን ይስጣቸው, ልጅን ቆሞ መቅበር ለማንም አይስጥ 😔

  • @munazerga3522

    @munazerga3522

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 Жыл бұрын

    እኛስ በሶሻል ሚዲያ ነው የምነቀው እኛን እንድህ ልባችንን ከተሰማን በቅርብ ደሚቁት ቤተሰቦቹ እንደት እንደሚሆኑ ሳስብ ልቤ ይጨቀዋል በተለይ እናቱ ሚስቱ ቃል ልጁ ቃልየ 😭💔ምናለ ፊልም በሆነ አልኩ

  • @tingirtyoutube8447

    @tingirtyoutube8447

    Жыл бұрын

    😭😭😭

  • @user-vh5uz5ws5v
    @user-vh5uz5ws5v3 жыл бұрын

    ድምፅሽ እንዴት ነው የሚስረቀረቅ😱😳 ግጥም ዜማ ክሊፕ ሁሉም አንደኛ❤️ ልብ ጋ ይደርሳል ዜማው😢

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    እንደመር እማ😢

  • @piytyhjgf7353
    @piytyhjgf73533 жыл бұрын

    እዮኝ እዮኝ የማይሉ ምርጥ ባለ ትዳሮች እኔ ሁሌም ነው የማሥባቸው የምር ይገርሚኛል የትም ቦታ አይታዩም

  • @user-eh4nx5vf2i

    @user-eh4nx5vf2i

    3 жыл бұрын

    እውነት ውይ እኔም ስወዳቸው

  • @Sofi-ks3zo

    @Sofi-ks3zo

    3 жыл бұрын

    አሉ ሄኖክና ሜላት በሁሉም ጣዱን ሚሉ ቃልዬና ባባ እንዴነ ቴዲና ኤሚ ናቸው

  • @fikadugizaw6396
    @fikadugizaw6396 Жыл бұрын

    የት ሄጄ ይውጣልኝ ወንድሜ ነብስህን ይማር ሁሌም አንረሳህም እናትህን ሳይ ደግሞ ባሰብኝ የኔ እናት

  • @amaathh4061

    @amaathh4061

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @ZaidZaid-cu8ck

    @ZaidZaid-cu8ck

    Жыл бұрын

    የኔ እናት እኔም እዳችነኝ ምን መቃብሩ ቦታ በውሰዱንና አልቅሰን ቢወጣልን ማማየ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር ባባ መቸም የማይረሳ ታሪክ እንደስምህ ፅፈህ ነው የሄድከው አይኖቹን ማን ይሰጣል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w3 жыл бұрын

    እንዴት ገራሚ የሆነ ድምፅ ነው በለው 10000000000%%%%አንደኛ 👌👌👌👌👌👌💞💞💞

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed3 жыл бұрын

    ማነው በጉጉት ጥንዶቹንና እናታቸውን ሲጠብቅ የነበረ ላይክ

  • @user-op6cf6xd5z
    @user-op6cf6xd5z3 жыл бұрын

    What a voice! Long live Ethiopia 🇪🇹 from Sudan 🇸🇩

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 Жыл бұрын

    ነፍስህ በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ባባየ በጣም አዝኛለሁ ቃልየ እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @aymenmuhajir8469
    @aymenmuhajir84693 жыл бұрын

    ከፊልም እና ከዘፈን ባሻገር እውነተኛ ፍቅር ምድር ላይ ማየት መታደል ነው❤❤❤ ታሪኩ ባባ❤❤❤ ቃልዬ ፎንቃ❤❤❤ ማዘሯ❤❤❤ አይለያቹ ምርጦቼ❤❤❤

  • @zelalemefrem1385

    @zelalemefrem1385

    3 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @amaremelkamu7267

    @amaremelkamu7267

    3 жыл бұрын

    የኔቆንጆ፧3wodddddddd

  • @enattaye9796

    @enattaye9796

    3 жыл бұрын

    እናቷ ነች እንዴ የምር?

  • @leylaaddisababa6kilo456

    @leylaaddisababa6kilo456

    3 жыл бұрын

    @@enattaye9796 እናቷ ናት።

  • @enattaye9796

    @enattaye9796

    3 жыл бұрын

    @@leylaaddisababa6kilo456 ውይ ደሥ ይላል በጣም አላውቅም ነበር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጣቸው

  • @bananafathal4819
    @bananafathal48193 жыл бұрын

    የቃልዬ መስቀል የተመቸው ላይክ

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 Жыл бұрын

    ባባዬ የነጌታ ነብስህ በገነት ትረፍ :: እግዚአብሔር ያዘነውን ሁሉ ያፅና::

  • @marmar6681
    @marmar6681 Жыл бұрын

    ባባዬ የኔ ጌታ ነፍስህን በገነት ያኑርንል ለቤተሰብ ፅናቱን ይስጥልን

  • @adu4803
    @adu48033 жыл бұрын

    ዋው ይህንን ድምፅሽን በደንብ ተጠቀሚበት ባልና ሚስት አማች በለው ደስ ስትሉ አሪፍ ስራ ነው 😘😘😘

  • @tigistalemu8821

    @tigistalemu8821

    3 жыл бұрын

    ደሲ ። ❤❤❤❤❤❤❤😂😭😭😭😭

  • @user-cn2oq9yu6l
    @user-cn2oq9yu6l3 жыл бұрын

    አማርኛ ውብ ቋንቋ የልብ የሚያደርስ ብዙ አንጀት የሚያርስ ውብ ቋንቋ ነውና ወገን ንቃ! ሸማኔን መናቅ ያደረሰው ጉዳት ዶርዜን አስከበረው ምንጭን መፈጠሪያውን የጥበብ ምንጩን ግን ምን እንደሆነ ከጥቂቶች በስተቀር የሚያውቅ የለም። በእጅ የያዙት ወርቅ አይነት ወገን ንቃ እራስህን ሁን ምንጭህን አታደፍርስ። ፊደልንና ቋንቋን ሐይማኖትን የሚፀየፍ ትውልድ የጠላው ፈጣሪውን ታሪክና አገርህን እንዲጠላ አፍራሽ እንዲሆን የተሰራ ሰይጣናዊ እሳቤና ትርክትን ያመነ መሆኑን አውቀህ እናት አገርህን ኢትዮጵያን ነቅተህ ጠብቅ!!!

  • @aaaccc6940

    @aaaccc6940

    3 жыл бұрын

    ምንም አይልማንነው

  • @user-ps5xc8kv4r

    @user-ps5xc8kv4r

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ የልብ አድርስ ቋንቋ ነዉ አማርኛ ሌላወንም ብንማር ጠቃሚ ነዉ አሁን ትዉልዱን በመጥፎ አመለካከት የመረዙት ይጠፋሉ ኢትዮጵያ ሀገራችን ዘላለማዊ ናት

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw Жыл бұрын

    ዘፈን አላዳምጥም ግን ለባባ ብዬ አዳመጥኩት ግን ዘኀኑ ትክክለኛ ታሪክ ሆናል ቃልዬ እድሜ ልክ ጸጸት ሆነብሺ አቤት አንተ ጠብቀን

  • @gdhfteucdgb8388
    @gdhfteucdgb8388 Жыл бұрын

    💔💔💔😭😭😭ማመን ከበደኝ ባባየ ነብስህ በገነት ትኑር መላእ ቤተሰበች ሆነ የኢ.ያ ህዝብ መፅነናት ይስጠን። ፈጣሪ ልጅህን ያሳድግልህ

  • @user-lx7nl4ci7b
    @user-lx7nl4ci7b3 жыл бұрын

    ሰይፉ ላይ ትቅረብ የሚል ላይክ ያድርግ

  • @ethiocartoon1768

    @ethiocartoon1768

    3 жыл бұрын

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please please

  • @kassahunewnetu1051

    @kassahunewnetu1051

    3 жыл бұрын

    Sefishe endezihe yasedememechenen dimetsawit kalakerebe teshewedual malete nw

  • @33fetlework

    @33fetlework

    3 жыл бұрын

    አንተ ደሞ ሰው ጥራ ቢሉህ ...... ሰይፉ አይመጥናትም፡፡ ጥሩ ነገር ስለሰራች አሞሞቄ አያስፈልጋትም።

  • @user-fn5ws3jh4c

    @user-fn5ws3jh4c

    3 жыл бұрын

    ضضضEthio Cartoon جشة شدجشضلضخمئخقًذًض ضض

  • @tenad7309

    @tenad7309

    3 жыл бұрын

    በቅርብ ቀን👍

  • @solisoli5968
    @solisoli59683 жыл бұрын

    እነ ቃልዬ በፊልም ላይ ደሞ እንደዚሁ ብትመጡ ደስ ይለናል።በተረፈ አሪፍ ዘፈን ነው

  • @ethiocartoon1768

    @ethiocartoon1768

    3 жыл бұрын

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please

  • @jonathanesknder8596
    @jonathanesknder8596 Жыл бұрын

    ባባዬ Rip😥😥😥 የኔ የዋህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት። ቃልዬ አንቺ የልጅ አስተዋይ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ

  • @user-vv2dn5tc5d
    @user-vv2dn5tc5d Жыл бұрын

    ውይ የኔ መልከመልካም ወጣት በጊዜ አጣንክ ሞት ክፉ ነው ቃልዬ ፈጣሪ ያጽናሽ ባባዬ ያለሙ ጌታ ነብስክን በገነት ያኑርልን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    ለኛም ለሌለን ከወረተ የፀዳ እወነተኛ ፍቅረ ይሰጠን ❤ አለባበሰ 100% ሁሉም ባህሉን የጠበቀ ነው ተመሠገን😏 አጭረ ቀሚሰ አላየሁም

  • @user-mx8ku4gx2t
    @user-mx8ku4gx2t3 жыл бұрын

    እስኪ እንየው ቃልዬና ባባ አድናቂዎች የት ናቹ ?

  • @ayeleali1895
    @ayeleali1895 Жыл бұрын

    ባባዬ ፈጣሪ ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያኑረው መቼም ልትረሳ ማትችል ሰው ነህ

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Жыл бұрын

    ባባየ የኔ ጌታ ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያርግልን 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @yadamawachole557
    @yadamawachole5573 жыл бұрын

    ዋው የኔ ደርባባ እንደጠበኩት ምርጥ ክሊፕ ከውብ ድምፅጋ😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bbt911

    @bbt911

    3 жыл бұрын

    እረባክሽ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ተናግረሽ ሙተሽ ዬለ እንዴ መርቅነሽ መሆን አለበት

  • @yadamawachole557

    @yadamawachole557

    3 жыл бұрын

    @@bbt911 ምነው ቁሌ ተነካ ኣልሽ ቁስላም ደረስኩብሽ ዝም ብለሽ ቁስልሽን ኣክሚ ዠልጥ

  • @marthamillion6848
    @marthamillion68483 жыл бұрын

    ዩቱብ በር ላይ ቁጭ ብዬ ስጠብቅ ነበር ገና ሚልዮኖች ያዩታል እኔ 11 ነኝ 🤗🤗 ማንን ነው ማንን ነው ነገርኝ ማንን ነው ማንን ነው እንዳተ የምወደው ማንን ነው በሞቴ ነገረኝን ማንን ነው አስበልጬ ከአንተ አይቸው የምመኘው በውስጤ የተተመው እያየው ፍቅርህ አንተን ከማን ጋር ነው የማወዳድርህ E🤗 በጣም በጣም ቆንጆ ሥራ ነው 👌👌👌

  • @sofiyaworku38
    @sofiyaworku38 Жыл бұрын

    ባባዬ ምን እደምል አላውቅም በስራወችህ እናስባሀለን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ቃልዬ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው የሚሆንብሽ 😭😭😭

  • @comceilo8934
    @comceilo8934 Жыл бұрын

    ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 💔💔 😢😢

  • @user-cb6lu3ss2q
    @user-cb6lu3ss2q3 жыл бұрын

    ሁላም ኢትዮጵያይ ትቅደም ዋው ነው ግጥም 100% ዜማ 100% ደርሰት 100% እናም አለባበስ ,,,

  • @ethiocartoon1768

    @ethiocartoon1768

    3 жыл бұрын

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please

  • @dagmahaile71
    @dagmahaile713 жыл бұрын

    ግጥም 100% ቦታ 100% ድምፅ 100% አለባበስ 100% ሁሉም ኢትዮጰያዊንት የሚገልፅ ዘፈን E T

  • @teshome7160

    @teshome7160

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @selamamhara7524

    @selamamhara7524

    3 жыл бұрын

    😐 this song is mostly shows amhara

  • @mlove4025

    @mlove4025

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @huluehagrea9226

    @huluehagrea9226

    3 жыл бұрын

    በጣም ለፍቅር የማይጠፋ ጣፋጭ ሙዚቃ ቆንጆ ሁልጊዜ የማሰለች።

  • @fafi6898

    @fafi6898

    3 жыл бұрын

    *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ* 😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @mrjerrygh8476
    @mrjerrygh84763 жыл бұрын

    I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭

  • @ayeloufayad5535
    @ayeloufayad5535 Жыл бұрын

    የኔ ምርጦች ስወዳቹሁ ባባዬ ፈጣሪ ነብስህን በጻድቃን እቅፍ ያኑርልን ቃልዬ ላንቺም መጽናናትን ያድልሽ ፈጣሪ

  • @beba5705
    @beba57053 жыл бұрын

    አቤት ትወና.....ሰርታቹታል አሪፍ ግጥም 100% ቦታ 100% ድምፅ 1000% በቃ ምንም አይወጣለትም ኢትዮ ለዘላለም ቅሳቅ ✌️

  • @user-ov9vu6re2k
    @user-ov9vu6re2k3 жыл бұрын

    ብዙ ዘፈኖቹዋ በባንድራ ያሸበረቀ ነው አገር ወደድነቱዋን ያሣያል ዘፈኑም አንደኛ ነው

  • @amarchiauonauon4777
    @amarchiauonauon47773 жыл бұрын

    ማነው እንዴ እኔ በእሁድ EBs ስታለቅስ አይቶ ደግሞ ያየ ዘፈኑን

  • @nigestadmase6358

    @nigestadmase6358

    3 жыл бұрын

    አለሁ

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy45823 жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ ውድ ትዳርሽን አምላክ ይባርከው የኔ ደግ ሁላችሁንም ውድድድድድ አደርጋችዋለው ስርዓት ያለው ዘፈን ነው

  • @user-zs1sr9ko2b
    @user-zs1sr9ko2b3 жыл бұрын

    ማንነው እዳተ እምወደው እኔ ደመውዜንነው እምወደው ክክክክክክ ዛሬ ገና በእውነተኛ ፍቅር ላይ ተሰራ ባባና ቃል ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ይህንን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ ለምን ጠፋሽ ማንም የየተነሳ ጀሮችን መጫወቻ ሲያደርጉት

  • @ethiocartoon1768

    @ethiocartoon1768

    3 жыл бұрын

    ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1

  • @tigist27ethiopia83
    @tigist27ethiopia833 жыл бұрын

    በትክክለኛ የፍቅር ታሪክ የተሰራ ምርጥ ባህላችንን የጠበቀ ሙዚቃ

  • @user-zu1pc9gq6d
    @user-zu1pc9gq6d Жыл бұрын

    የኔ አባት አጀቴን በላኸዉኮ ነፍስህን ከፃድቃን ከሰማዕታት ገን ያሳርፍልን

  • @meronwubshet5910
    @meronwubshet5910 Жыл бұрын

    ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑረው መቼም አንረሳክም።

  • @samisami-tx9ds
    @samisami-tx9ds3 жыл бұрын

    የቃል ኪዳን እናት ደስ እሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርካችሁ ኢትዮጲያ አገራችን ፍቅራችን ሞልቶ ይፍሰስ🇪🇹🇪🇹👍

  • @ethiocartoon1768

    @ethiocartoon1768

    3 жыл бұрын

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ

  • @azebabebe6985

    @azebabebe6985

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @rozeshowfozimll5780

    @rozeshowfozimll5780

    3 жыл бұрын

    sami sami ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙄🙄🙄🙄🙄🙄👍👍👍👍👈

  • @user-rk5yf9sv5m

    @user-rk5yf9sv5m

    3 жыл бұрын

    የቃል ኪዳን እናት ነችዴ

  • @edengito6126

    @edengito6126

    3 жыл бұрын

    @@user-rk5yf9sv5m አወ እናቶ ናት

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki2093 жыл бұрын

    ዝናሽዬ እናቴ ጎበዝ ቃል እና ባባ ዉድድድ ነዉ መደርገቸዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @solihabesha722

    @solihabesha722

    3 жыл бұрын

    በስሟ ፌክ አካውንት ክፈች የአዲስ አለም ብዙ አለ ይቅርብሽ

  • @selinaye9250

    @selinaye9250

    3 жыл бұрын

    Adisalem

  • @helengetachew9380
    @helengetachew93809 ай бұрын

    ይህን ሙዚቃ እንኳንም አወጣሽ ለባባ😢😢😢😢

  • @ritakerandi3092
    @ritakerandi3092 Жыл бұрын

    Ethiopian culture is so unique. Very admirable. From PAPUA NEW GUINEA.

  • @user-wu6jw8qk1l
    @user-wu6jw8qk1l3 жыл бұрын

    እሁድን በኢቢኤስ ቀርባ ትዝፈን የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @user-pc6sw2oh4i
    @user-pc6sw2oh4i3 жыл бұрын

    እሚገርም ነው እናት ለልጆ ፍቅረኛ ቅንብር ስታዜምላቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ነው የቃልየ እናት መሳጭ ድምጽ አለሽ በርች

  • @mahfoudellabani808
    @mahfoudellabani8083 жыл бұрын

    We have the same rhythm in Amazigh South of Morocco 🇲🇦 really too close love it 😀

  • @medihabesha1541

    @medihabesha1541

    3 жыл бұрын

    Yes, it is very interesting❣️🥰

  • @TigistTakeleAdmasu

    @TigistTakeleAdmasu

    Жыл бұрын

    Exactly 💯 im always surprised when I heard Moroccan music 🎶

  • @emuyetadesse3201
    @emuyetadesse3201 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር ወንድማችን ባባ

  • @user-xh6jl3ph9o
    @user-xh6jl3ph9o3 жыл бұрын

    እሁድ ሰይፉ ላይ እንደምትቀርቢ ተስፋ አለኝ

  • @germa8614

    @germa8614

    3 жыл бұрын

    እና ሰይፉ ምን ስራ አለው አዝማሪ ከማቅረብ ውጪ

  • @user-xh6jl3ph9o

    @user-xh6jl3ph9o

    3 жыл бұрын

    @@germa8614 እኮ

  • @josephbayu4457

    @josephbayu4457

    3 жыл бұрын

    Hahaha aykarem

  • @jitutashome1640

    @jitutashome1640

    3 жыл бұрын

    Kkkkk

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    @@germa8614 እንደመር

  • @burtelaka5166
    @burtelaka51663 жыл бұрын

    ያምራል ባህላዊ የመሰለ ዘመናዊ በሁለቱም ተመጣጥኖ ነዉ የተሰራዉ አሪፍ ስራ ግጥሙም ዜማዉምኪሊፑም ይቦታ መራጣ አልባሳት ሁሉም በልኩ ነዉ ደስ ሚል

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Жыл бұрын

    ባባዬ Rest In Peace. You are always in our heart. Ethiopia never forget you for your legacy in Ethiopian modern film industry.

  • @fikadumamo2542
    @fikadumamo25423 жыл бұрын

    እስኪ ይህን ሙዚቃ ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሰማው እስኪ በልይክ አሳዩ

  • @minabstudio
    @minabstudio3 жыл бұрын

    ደስ የሚል ስክን ያለ ዘፈን ነው 💚💛❤️ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ👏🏾👏🏾

  • @user-kv3zk2uu6l

    @user-kv3zk2uu6l

    3 жыл бұрын

    ውድድድድድድድድድድድድ

  • @hermalakk4505
    @hermalakk45053 жыл бұрын

    የዘፈን ሰው አደለሁም በህይወቴ እንደዚህ ዘፈን በጉጉት ሰጠብቅ እደጠበኩት አገኘውት።ታሪኩንና ቃልኪዳንን በጣም ሰለምወዳቸውና ሰለማከብራቸው ነው በጉጉት የጠበኩት እናትየው ጥሩ ዘፋኝ ነሸ መልካም እድል😍😍😍

  • @user-nw7mj4xk9e

    @user-nw7mj4xk9e

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @NetallTube

    @NetallTube

    3 жыл бұрын

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ

  • @sikosilo715
    @sikosilo715 Жыл бұрын

    መልከ መልካም ደግ ወጣት በጊዜ መሸብህ ነፍስ ይማር ለእናትህ ፅናቱን ይስጣቸዉ

  • @meilawitmesfin164
    @meilawitmesfin1643 жыл бұрын

    እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት ባንተ ቦታና ሰው ይተካል ብለክ ታስባለክ ላፍታ 😘😘በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው

  • @livelikeahuman8859
    @livelikeahuman88593 жыл бұрын

    ቆንጆ ነው በርቱ ሃገራቹ ይባርክላቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን ከ ኤርትራዊው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷ወንድማሞቹ እንወዳቹዋለን

  • @dehabnegash8226

    @dehabnegash8226

    3 жыл бұрын

    Eza derfi ksmi kluku bikyat ymxni und 😭😭😭

  • @triezayemane4424

    @triezayemane4424

    3 жыл бұрын

    @@dehabnegash8226 ohhh wala ane 😢

  • @nanigetaye494
    @nanigetaye4943 жыл бұрын

    ቆንጆ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን ቆንጆ movieም ጭምር ነው I love it ❤️👏👏

  • @addistube8191
    @addistube81913 жыл бұрын

    አቤት ይህ የመሰለ ድምጽ እስከ ዛሬ ያለመሰማቱ በጣ ያሳዝናል , በጣም ቆንጆ ድምጽ ነው በርቺ አሁንም ጊዜ አለሽ

  • @sandeshguria4496
    @sandeshguria44963 жыл бұрын

    Beautiful song 🤩 I want to learn to play that musical instrument very mesmerizing ... Ethiopians have rich culture ❤️ from India 🇮🇳

  • @user-ky9vc8ik6k

    @user-ky9vc8ik6k

    Жыл бұрын

    ትዝታዬ

  • @yasinlove6651
    @yasinlove66513 жыл бұрын

    እውይ ስወዳቸው ምርጥ ጥዶቺ ❤ ዋው ምርጥ ሙዚቃ ነው ዜማው ግጥሙ ክሉፑ እሯ ሁሉም እደኔ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ👌

  • @NetallTube

    @NetallTube

    3 жыл бұрын

    ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ wow

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r3 жыл бұрын

    አላመድነቅ አልችልም አልመወድ አልችልም ቃልዬ ባባዬ ዘፋኞ አባት ብዬ ዘም አልኩ ክሊብ ቅንብሩ ግን የደበረኝ አለ ቅር ያለኝ አለ እሱ ማለቁ ብቻ እፍፍፍ የት ነሽ ፍቅር ለውነት የተፈጠርሺ ልክ እንደቃል እንደባባ💖💖💖

  • @user-hw3oq5wp7s

    @user-hw3oq5wp7s

    3 жыл бұрын

    ዘፋኟም። እናቷ። አይገርምም

  • @user-ik4rg8ot1r

    @user-ik4rg8ot1r

    3 жыл бұрын

    @@user-hw3oq5wp7s በጣም ይገርማል ባያልቅ አልኩ በዝህ ደምፅ ተሻገርኩ ከናቴ ካባቴ ጋር ለናቴ እና ላባቴ ልጋብዝ ነው እኔ መቸም አሁን ላይ ፍቅር የለም እንደነሱ እስከማገኝ።

  • @hewanendewaza9745

    @hewanendewaza9745

    3 жыл бұрын

    @@user-ik4rg8ot1r አይዞሽ እማ አንድ ቀን ለኛ ያለውን ማግኘታችን አይቀርም

  • @user-ik4rg8ot1r

    @user-ik4rg8ot1r

    3 жыл бұрын

    @@hewanendewaza9745 እሽ ማሬ ይዘገያል እንጅ ያሰብነው አይቀርም

  • @user-du8qp1wn4e
    @user-du8qp1wn4e Жыл бұрын

    ብዙ ግዜ ብዙ ወገኖች ሙተዉ ሥሠማ ሣዝን ኑሬያለሁ ግን የዝህ ልጅ ተለየብኝ ለምን እደሁ አላቅም እመሙ ሊያገግም አልቻለም አይይይይ አች አለም እደዉ ለቤተሠቦቹ ላዛዉት እናቱ ብርታቱን ይስጣቸዉ

  • @bobgivra1087
    @bobgivra10873 жыл бұрын

    I from Sudan, I love Ethiopia 💖 💖 💖 💖 👍

  • @user-fo6uz9qg2u
    @user-fo6uz9qg2u3 жыл бұрын

    እስቲ ፊልም ሆኖ ማየት ደግሞ ሚፈልግ በ like

  • @_AloS

    @_AloS

    3 жыл бұрын

    ፊልም ነውኮ ... የፊልሙ soundtrack መሰለኝ

  • @user-vh5uz5ws5v

    @user-vh5uz5ws5v

    3 жыл бұрын

    Sol A አይደለም

  • @user-fo6uz9qg2u

    @user-fo6uz9qg2u

    3 жыл бұрын

    @@_AloS aydelem bro

  • @hanosapp8470

    @hanosapp8470

    3 жыл бұрын

    Ye like lemagn

  • @user-fo6uz9qg2u

    @user-fo6uz9qg2u

    3 жыл бұрын

    @@hanosapp8470 kenak ende

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw71883 жыл бұрын

    በጣም ያምራል አለባበስ 1ኛ ግጥም1ኛ ክሊፕ 1ኛ የቀረፃ ቦታ1ኛ ድምፅ 1ኛ ቁጂና 1ኛ በቃ በአጠቃላይ አደኛ

  • @fekirtesgaye3639

    @fekirtesgaye3639

    3 жыл бұрын

    Waaaaaaaaaww❤❤❤❤❤❤

  • @selamhaset2201

    @selamhaset2201

    3 жыл бұрын

    ናሆም

  • @kedistmoges3149

    @kedistmoges3149

    3 жыл бұрын

    በጣም ያምራል

  • @romnathpandey3104
    @romnathpandey31042 жыл бұрын

    Im form Nepal 🇳🇵 i love this song 🥰🙏🎶🎶🎶💓⭐⭐⭐⭐⭐

  • @fkr834

    @fkr834

    Жыл бұрын

    She is her mom and the man is her daughter husband

Келесі