Zebiba Girma (Yamal Qenew) ዘቢባ ግርማ (ያማል ቅኔው) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Zebiba Girma (Yamal Qenew) ዘቢባ ግርማ (ያማል ቅኔው) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Copyright Protected©
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzread.info...
#minewshewatube #ethiopianmusic #zebibagirma #ያማልቅኔው
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 6 400

  • @ajufix9320
    @ajufix93204 жыл бұрын

    ከእንደኛ group ውስጥ ካሉት ዘፋኞች(5ቱም ምርጥ ናቸው) ግን ለኔ ዘቢብን 1ኛ ነው የማደርጋት👉❤👈 የሚስማማ ካለ እስቲ 👍 ....

  • @abigiademissie4275

    @abigiademissie4275

    4 жыл бұрын

    @etehopia film tube dena neger endemlk enzamd selu syafrum ende

  • @yobdaryobdar215

    @yobdaryobdar215

    4 жыл бұрын

    @etehopia felem tube qaqq

  • @efuyegela5221

    @efuyegela5221

    4 жыл бұрын

    Nope! Rshel 1st, then zebib

  • @hswetyyy339

    @hswetyyy339

    3 жыл бұрын

    My zebib first one💯

  • @addisapolloinformationcent7994

    @addisapolloinformationcent7994

    4 ай бұрын

    ራሄል 🎉🎉1st

  • @eytaye
    @eytaye4 жыл бұрын

    ከዚህ ሙዚቃ የደበረኝ ነገር ቢኖር ማለቁ ነዉ፡፡ 💚💛❤

  • @POWE4755

    @POWE4755

    4 жыл бұрын

    በትክክል

  • @yaros_media

    @yaros_media

    4 жыл бұрын

    eytaye ye telgrame semhene tell me bro

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b

    @amenmeron-zl3ii7bw4b

    4 жыл бұрын

    😂😂 ጥዑም ነገር በትንሹ ይበቃል

  • @mekdestsegaye2612

    @mekdestsegaye2612

    4 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-dz1zw7ho4w

    @user-dz1zw7ho4w

    4 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣👌

  • @minabstudio
    @minabstudio3 жыл бұрын

    ያገሬ ልጆች ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @gebrug7123

    @gebrug7123

    3 жыл бұрын

    ተረጋጊ በላይ ብላይ ከሆነ ንግድ ነው የሚሆነው ለሞያሽ ክብር ስጪ

  • @helenzewdu1750

    @helenzewdu1750

    3 жыл бұрын

    Zebibeye Betam dese yimel Demtse new yaleshe kanchi bezu enetebekalne berechi.

  • @tsagawkebede7655

    @tsagawkebede7655

    3 жыл бұрын

    0594410368. Saudi. Wastap. Woooow. New

  • @ameenthopi2731

    @ameenthopi2731

    3 жыл бұрын

    Zabibaye arif naw qaxiyibat 👍👍👍

  • @aishz8104

    @aishz8104

    3 жыл бұрын

    እደው ባካል አይችሺ

  • @hailiyetassew7497
    @hailiyetassew74973 жыл бұрын

    ማነው ይሄን ሙዚቃ እየደጋገመ ያዳመጠው እጅ ያውጣ ›እኔ

  • @mesfinbegashaw6550

    @mesfinbegashaw6550

    3 жыл бұрын

    hi

  • @yoditdesalegn7136

    @yoditdesalegn7136

    3 жыл бұрын

    🙌🙌🙌🙌

  • @linamussafa5031
    @linamussafa50314 жыл бұрын

    ድምፅ 100% ክሊፕ 100% ዜማ 100% በቃ ዘቡ ትችያለሽ እጅ ነስተናል 👏 በሀሳቤ የተስማማ 👍

  • @ilias6285

    @ilias6285

    4 жыл бұрын

    ዋውየኔማር

  • @mizer6967

    @mizer6967

    4 жыл бұрын

    greed!!!!!

  • @toybamohammed7094

    @toybamohammed7094

    4 жыл бұрын

    ድምፅ 100%√

  • @gizelekulu9374

    @gizelekulu9374

    4 жыл бұрын

    atashikabichi

  • @meronakemel3509

    @meronakemel3509

    3 жыл бұрын

    አንደኛ

  • @edenabate4997
    @edenabate49974 жыл бұрын

    ማነው እደኔ 100% ደስ የሚል መሆኑን ያመነ

  • @dawitsam5217

    @dawitsam5217

    4 жыл бұрын

    😍😍

  • @yididyamalalm2036

    @yididyamalalm2036

    4 жыл бұрын

    Ene 🙌🙌🙌👸❤

  • @mlumulumlumulu7582

    @mlumulumlumulu7582

    4 жыл бұрын

    እኔ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @TechTalkWithAwel

    @TechTalkWithAwel

    4 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-tc5gr9sb9d

    @user-tc5gr9sb9d

    4 жыл бұрын

    @@dawitsam5217 walkam

  • @mulukentsehaye9733
    @mulukentsehaye97333 жыл бұрын

    ማነው ይህን ዘፍን ደጋግሞ የሚያዳምጥ ካለ ላይክ አርጉኝ

  • @noreencarlos5452

    @noreencarlos5452

    3 жыл бұрын

    Goodvideo.Thanks

  • @yechaleabie1372

    @yechaleabie1372

    3 жыл бұрын

    Hey

  • @yechaleabie1372

    @yechaleabie1372

    3 жыл бұрын

    Essentially

  • @yechaleabie1372

    @yechaleabie1372

    3 жыл бұрын

    UHey you hey

  • @eyesusiyadinal9563

    @eyesusiyadinal9563

    3 жыл бұрын

    enem dagagime naw yemisamahu

  • @kiyatadessebikila6934
    @kiyatadessebikila69343 жыл бұрын

    I am from Italy 🇮🇹 and I love Ethiopian 🎶🎵🪕🎼💿🎸🎶🎵... ትላለህ 😆😆😆

  • @seadaahmadeseadaahmade8063

    @seadaahmadeseadaahmade8063

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @kingsolomon2628

    @kingsolomon2628

    2 жыл бұрын

    @@seadaahmadeseadaahmade8063 x

  • @betanyadagne3592

    @betanyadagne3592

    2 жыл бұрын

    😂😂sera fet

  • @amlakendalew1412

    @amlakendalew1412

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🙈

  • @itsmydam5684

    @itsmydam5684

    2 жыл бұрын

    @@seadaahmadeseadaahmade8063 kkkkkk

  • @bettylove1108
    @bettylove11084 жыл бұрын

    ማነው እንደ እኔ ቀኑን ሙሉ ደጋግሞ ያዳመጠው የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው 😘

  • @ikram6803

    @ikram6803

    4 жыл бұрын

    100 100 waww

  • @danieldemmsie5660

    @danieldemmsie5660

    4 жыл бұрын

    Tameshal Malet new

  • @user-zv1oj5gp6x

    @user-zv1oj5gp6x

    4 жыл бұрын

    ገረመኝ ገረመኝ ገረመኝ እኔ እኔ

  • @bethelhemhabte4377

    @bethelhemhabte4377

    4 жыл бұрын

    mesmat alakomkum takialsh ena yesua cover serchalew channel lay gebtesh eyew and subscribe

  • @selamekwt2230

    @selamekwt2230

    4 жыл бұрын

    አመመኝ አመመኝ አመመኝ

  • @wise647
    @wise6474 жыл бұрын

    የአንቺ ደረጃ ከዘመኑ ዘፋኞች ከፍ ይላል፤ በርቺ በዚሁ ከቀጠልሽ እንደ አንጋፋዎቹ ስምሽን በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በደማቁ ፅፈሽ ታልፊያልሽ።

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub62323 жыл бұрын

    አዎ ያማል ቅኔው 😢 ከንፈር መምጠጥ መፀፀቱ ባያስጥልም ከትዝብቱ የኖሩት ቃል በሰቀቀን ግርም ይላል ትዝ ያለ ቀን እህህህ

  • @amadouguindo8811
    @amadouguindo88112 жыл бұрын

    I'm Malian and I love so much ethiopian music and Ethiopians. Praying for Ethiopia! Proud of Yegna/Endegna's members !

  • @VlAb-dk3zn

    @VlAb-dk3zn

    6 ай бұрын

    Se1

  • @biyadglgnefantay658
    @biyadglgnefantay6584 жыл бұрын

    ድምፅ 100% ክሊፕ 100% ዜማ 100% እኔ ስለ ሙዚቃ ምት ብዙም አላውቅም ነገር ግን የድሮ ሙዚቃዎች ምታቸው ይስበኛል ለዛም ነው ይህ ሙዚቃ መላ ሰውነቴን ያዝ ያደረገው ለመጀመሪያ ጊዜ ለሙዚቃ አስተያየት ስሰጥ በእውነት ትችላላች በቃ የሄ ነው ቃሌ

  • @nesimdire3109

    @nesimdire3109

    4 жыл бұрын

    Yes very true bro

  • @bethelhemhabte4377

    @bethelhemhabte4377

    4 жыл бұрын

    can you watch out my new video with her music

  • @huluehagrea9226

    @huluehagrea9226

    4 жыл бұрын

    ድምፅ 100% ክሊፕ 85% ዜማ 45%

  • @zebibtyyallhbariya5901

    @zebibtyyallhbariya5901

    4 жыл бұрын

    ከሂሩት በቀለ ዘፈን ጋ የሆነ የሚመሳሰል ነገር አለው ለዛ ነው የሚስበው የድሮውን እኮ የሚተካከል ሙዚቃ የለም ከጊዜውም ጋር ደግ ጊዜ ነበር የዋህ ህዝብ የሞላበት አላህ ደጉን ዘመን ይመልስልን

  • @bethelhemhabte4377

    @bethelhemhabte4377

    4 жыл бұрын

    @@zebibtyyallhbariya5901 ewentshen new Kebad geze laynen behonem arif zefen new yeserachew

  • @lijuyerufael
    @lijuyerufael4 жыл бұрын

    " ያማል ቅኔው" የብዙ የሴቶች ታሪክን የሚነካ አሳዛኝ ይዘት ያለው ምርጥ ስራ ነው። ነገር ግን ትልቅ መልእክት ያለውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራ ሙዚቃ ሆኖ ባገኘውም በ5 ደቂቃ ብቻ ተወስኖ ባይቀርና የሃሳቡ ከባድነት ወደ ፊልም ሁሉ ማደግ የሚችል ይዘት ያለው ስራ ነው።ፊልም ሆኖ ባየው ባይ ነኝ በግሌ።በጣም ስለወደድኩት ብቻ ሳይሆን ስራውና መልክቱ የብዙ ሴቶች ታሪክ ነው።ውስጤ ተጎዳ በጣም ! አስተማሪ ስራ ስለሆነ ወደ ፊልም ከፍ ቢል ከዚህ በላይ የተዋጣለት ስራ ይሆናል።

  • @saelmael7654

    @saelmael7654

    4 жыл бұрын

    True ❤️❤️🙏🏾🙏🏾

  • @HasanHasan-kh1zw

    @HasanHasan-kh1zw

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @lolleady2775

    @lolleady2775

    4 жыл бұрын

    ኧር ወንዶችም አሉ !!

  • @lijuyerufael

    @lijuyerufael

    4 жыл бұрын

    ያው 50% የሴቶች መጎዳት ምክንያት የሚሆነው በወንዶች ስህተት ነው ብየ አምናለሁ! በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እኛ ወንዶች ትናንሽ የመሰለን ስህተት ለሴቶች ቀላል ያልተባለ ህመም ይኖራል ብየ አስባለሁ።

  • @rosebirhan949

    @rosebirhan949

    4 жыл бұрын

    በጣም 😥

  • @nagrotte
    @nagrotte3 жыл бұрын

    She is a music Goddess!! Exquisite!! Love from India & US; and what a grace the lady in green did show ? .... just perfect like made in heavens

  • @berhanuweday515
    @berhanuweday5153 жыл бұрын

    መልእክት ያለውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራ ሙዚቃ ወድጀዋለሁና ይመችሽ በርችልን የምርጦች ምርጥ ነው

  • @yaros_media
    @yaros_media4 жыл бұрын

    ኦሮምኛ አልሰማ ግን ኦሮምኛ ስስማ ይነዝረኛል ትግርኛ አልሰማ ግን ሙዚቃ ስሰማ ይነዝረኛል ጉራግኛ,ወላይትኛ ,ሲዳምኛ ,84 ቱን ቋንቋ ሙዚቃ ስሰማ ይነዝረኛል ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ እባካችሁ ዘረኝነት ክፉ ነው እንዋደድ እኔ ሁላችንንም ኢትዮጵያኖች እወዳቸዋለሁ 😇😇😇😇

  • @user-gw9qb6ec6l

    @user-gw9qb6ec6l

    4 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ እኛ በእትዮጰያዊነታችን በጣም ልያኮራን ይግባል በአንደነት ማመን አለበን በተረፈ በጣም ይመስጣል ሙዝቃዉ ከጠበቅነዉ በላይ ነዉ

  • @haregnahome5046

    @haregnahome5046

    4 жыл бұрын

    ከኤሌክትሪክ ነው እንደ የተሰራከው😂

  • @eyosiasadane2243

    @eyosiasadane2243

    4 жыл бұрын

    @hareg nahom...ere techeshign😂😂😂 Ye liju Hasab gin esmamabetew 100%

  • @Liya19191

    @Liya19191

    4 жыл бұрын

    የኔ ጀግና ስወድሽ

  • @Sofi-ks3zo

    @Sofi-ks3zo

    4 жыл бұрын

    ውሸታም😁

  • @abitati
    @abitati4 жыл бұрын

    በዚህ ድምፅ ድንግል ማርያምን ስታመሰግኝ መስማት ምን ያህል ያስደስትሽ ይሆን ይህንን ማለት ያስገደደኝ ከሁሉም ካየሁት ነገር የአንገትሽ ማህተብ ጎልቶ የታየኝ

  • @shivapandey7671
    @shivapandey76713 жыл бұрын

    I heard first time to Ethiopian music...I am unable to understand the language but, I think it is awesome, love your team and all Ethiopian people from beautiful country Nepal.

  • @extrachange8771

    @extrachange8771

    Жыл бұрын

    love you'rs first pant😃

  • @ebs3463
    @ebs34633 жыл бұрын

    አድሱ አመት የፍቅር የሰላም የጤና የእንድነት ኮረናንም አጥፍቶ በስደት የሚኖሩ ወገኖቻችንም በአገራቸው የሚኖሩበት ዘመን ያድረግልን መልካም አዲስ አመት ,,.

  • @ameenthopi2731

    @ameenthopi2731

    3 жыл бұрын

    Qoy gin lamin be ebs ingidah argeh atgabizengim and qan unkan asfiye mirx saw

  • @baselmaayah19

    @baselmaayah19

    3 жыл бұрын

    You delete it

  • @ethiozena3826

    @ethiozena3826

    3 жыл бұрын

    እስኪ መሸሻ ይሙት በል

  • @bilenaklewog2460

    @bilenaklewog2460

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @bazawitkassahun3184

    @bazawitkassahun3184

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile85214 жыл бұрын

    የሀበሻ ሴት ያልቻለችው ጉድ የለም ክብር ለሁሉም እናቶችና እህቶች

  • @entertainmentmeqirez729

    @entertainmentmeqirez729

    3 жыл бұрын

    ሀይ ውድ ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሃለሁ፡፡ Subscribe አድርገኝ፡፡

  • @yessa9604

    @yessa9604

    3 жыл бұрын

    keber le enatoch

  • @dagmawitsisay9684

    @dagmawitsisay9684

    3 жыл бұрын

    kebr lset ena lenat

  • @neimaahmedin4180

    @neimaahmedin4180

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @tube4569

    @tube4569

    3 жыл бұрын

    @@entertainmentmeqirez729 ቤተስብ እንሁን

  • @etsegenetsisay9168
    @etsegenetsisay91684 жыл бұрын

    ክሊፑን የሰራችውን ቆንጆ እመቤት ትልቅ ሴት እንደኔ ደስ ያለችው like ይግጨኝ👍

  • @123e53

    @123e53

    3 жыл бұрын

    betam!!

  • @user-nv9zd1nd8k

    @user-nv9zd1nd8k

    3 жыл бұрын

    ምን ያልተጎዳ አለ

  • @sssssa1835

    @sssssa1835

    3 жыл бұрын

    bxm das silu

  • @furtunatekleab8892

    @furtunatekleab8892

    3 жыл бұрын

    €€i 9 j,

  • @meseretdebebe1700

    @meseretdebebe1700

    3 жыл бұрын

    Selamawit Jemal k look

  • @makindukitana6636
    @makindukitana66363 жыл бұрын

    Love from Kenya. Beautiful song. Masterpiece 🇰🇪

  • @behailuhabeta426
    @behailuhabeta4263 жыл бұрын

    ዋው እስኪ ዘፈኑ አሪፍ ነው የምትሉ LIKE ግጩኝ

  • @sirajtemesgen29
    @sirajtemesgen294 жыл бұрын

    በቃ ምን አለፋቹ ዝም ያለ ዘፈን ነው ።በፈጣሪ ስም እነ ጊልዶ የሚያቀናብሩት ዘፈን ለምጄ መንቀልቀል ነበር ስራዬ አሁን ገና ተረጋጋው በርቺ በጣም ነው የምናመሰግነው👏👏

  • @earasara3436
    @earasara34364 жыл бұрын

    ያማል ቅኔው ለኔ ነው የተዘፈነ እኔን ሀረብ ሀገር ልኮ አግብቶ ጠበቀኝ 😢ገረመኝ 😢 ለኔ ግን ለመልካም ሆኖልኝ ጥሩ ደረጃ ደረስኩት 🙏አውሮፓ ገብቻለሁ 🙏ፈጣሪ የልብ ያያል ከወደኩበት አነሳኝ ለሁሉም ግዜ አለው 🙏😍

  • @alfyaahmed745

    @alfyaahmed745

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ ልዩ

  • @hanahaile596

    @hanahaile596

    4 жыл бұрын

    የብዙ እህቶችን ስሜት ይነካል

  • @madinamadina953

    @madinamadina953

    4 жыл бұрын

    አብሽሪ ማማየ

  • @earasara3436

    @earasara3436

    4 жыл бұрын

    ይመስገን እኔ ደህና ነኝ አውሮፓ ገብቻለሁ ይመስገን እሱ ባሰበው ሳይሆን ፈጣሪ መልካሙ ሰጠኝ ያላሰብኩትን 🙏 እህቶቼ ያው ትዝታው እኔን ያካትታል ለማለት ያህል ነው ።

  • @user-rm2bh5ig5b

    @user-rm2bh5ig5b

    4 жыл бұрын

    የኔም አረብ አገር ሽኝቶ ከላከኝ በሓላ አግብቶ ወልዶ ጠበቀኝ ለምን ብየ ብጠይቅ ሰደበኝ እኔም መልስ አልመለስኩም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰጠውት ያ አልበቀው ብሎ ደወለነ ደና ነሽ እህቴ ያንች ነገር ያሳስበኛል ብሎኝ እርፍ ከድርጊታቸው በላይ ንግግራቸው ያስጠላል የብዙ ሴቶች ታሪክ ነው ዘፈኑ

  • @hanamikiyas7280
    @hanamikiyas72803 жыл бұрын

    ይህ ዘፈን ባላለቀ ምን አለበት ዉስጤ ነዉ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማ አይሰለቸኝም !!!!!!!!!!!!!!!!!ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ላርግልሽ ዘቢባዬ ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ ♥♥♥♥♥

  • @endalamawtesfayee3404
    @endalamawtesfayee34043 жыл бұрын

    ይህ ሙዚቃ ከምንም በላይ አድናቆት የተቸረው ርዕሱን ያወጣው ሰው ሊደነቅ ይገባዋል በሁሉም ሰው ልብ ጥያቄው የሃገር ጉዳይ የኑሮ ብቻ ስንቱ አሁንም ያማል ቅኔው

  • @kadaking752
    @kadaking7524 жыл бұрын

    በ52 ደቂቃ ውስጥ 4 ግዜ አደመጥኩት በጣም ነው የተመቸኝ ዘቢባዬ አድናቂሽ ነኝ አርቺልኝ!!

  • @addistaye783

    @addistaye783

    4 жыл бұрын

    😂😂😂❤

  • @notificationcenter5382

    @notificationcenter5382

    4 жыл бұрын

    ስራ ፈት

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh66624 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ሁሉም ሰው ከሚወደው ሰው ጋር ባይኖርም የሚወደውን ሰው ግን አይረሳም እንደ ትዝታ ለሰው ሚጎዳ ነገር የለም ለኔ እስከገባኝ ድረስ የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ደሞ እንዴት እንዲሚያምር

  • @hannakidani5102

    @hannakidani5102

    4 жыл бұрын

    ትዝታ ንጉሥ ነው ...እንዴት ይረሳል

  • @user-gy4zq9ik9q

    @user-gy4zq9ik9q

    4 ай бұрын

    የተዳፈነ እሳት😓😓💔💔💔💔💔💔

  • @omahmed9054

    @omahmed9054

    2 ай бұрын

    😢

  • @eyerusalem436
    @eyerusalem4363 жыл бұрын

    የእኔ ገራገር ችሎታ ውበት እርጋታ አሟልቶ የሰጠሽ ጌታ ይባረክ ! ውድድድ ነው የማደርግሽ የኔ ቆንጆ .

  • @ethiopiawet
    @ethiopiawet3 жыл бұрын

    ልቤ አልደነድን አለኝ የሱ መደንደን እየገረመኝ መቼ ይሆን ምቆርጠው ! Untill then I’ll hear 👂 ያማል ቅኔው ደና ሁኑ I see most women ‘s life in this song. It’s amazing 😉 wander full keep it up 👍🌹🏆❤️🙏🏽

  • @metukebede7690
    @metukebede76904 жыл бұрын

    ዋው ያማል ቅኔው እስኪ የዘቢባ አድናቂ ላይክ በማድርግ እሳዩን

  • @mekdelove501
    @mekdelove5014 жыл бұрын

    በጣም ብዙ ግዜ ስማሁት ምንም. ቃል የለኝም ዘቢብየ ልዩ ስራ ነው የስራሽው በርች ከማለት ውጭ ምንም አልልሽም ርጋ ያለ ስርአት ያለው ሙዚቃ ነው

  • @ninagolgi3132
    @ninagolgi31323 жыл бұрын

    Sometimes I forget I don't have to go anywhere else to hear my heart expressed. These lyrics are so direct. Beautiful song.

  • @AlexAlex-ye3vu
    @AlexAlex-ye3vu3 жыл бұрын

    ዘቢባ እጅግ በጣም አከብርሻለሁ ይህ ሙዚቃነቱ ብቻ ሳይሆን የሁሉንም በራፍ የሚያንካካ የግጥሞችሽ መልክቶች ለሁላችንም አስተማሪና መካሪ ነው ። አመስግንሻለሁ መልካም የጥበብ ሰው ነሽ በርችልን ።

  • @ethiopiaselam7873
    @ethiopiaselam78734 жыл бұрын

    ሙዚቃ ብዙ አላዳምጥም የዚች ልጅ ድምፅ ግን ልዩ ነው!!

  • @jerryyutbe1557
    @jerryyutbe15574 жыл бұрын

    አንደኛ እውነት በጣም ኩልል ያለ ድምፅ በሜካፕ ያልተዝረከረከ ቀረፃ ሚደመጥ ሙዚቃ 👍👍👍

  • @Lemishe
    @Lemishe3 жыл бұрын

    ዋው ይህ የሚመስጥ ውስጥን የሚሰረስረው ሙዚቃ አማረኛው ቅኔው ምርጥ ምርጥ ወርድ እና ቃላት ከምርጥ መረዋ ድምፅ ጋር እንዲህ ገዳይ ሙዚቃ ሆኖ ብቅ ብቅ ብሏል ሳላደንቅ አላልፍም

  • @johnsuge7159
    @johnsuge71593 жыл бұрын

    Love from your southern neighbour🇰🇪 . Beautiful music/culture/people.

  • @HagerieMedia
    @HagerieMedia4 жыл бұрын

    ማንኛውም ዜማ አንቺ ጋ ልዩ ነው ወከባ የሌለበት ክሊፕ 😍😍 ወድጀዋለሁ እርጋታሽ ብቻ ይበቃል 😘 ግን ቶሎ አለቀ😳😢

  • @user-pk1jv6lp3t

    @user-pk1jv6lp3t

    3 жыл бұрын

    እኔ፣ፍቅር፣ይዞኛልም፣ምንይሻለኛልእእእእ

  • @tube41
    @tube414 жыл бұрын

    እስኪ ለኣገራችን ሰላም ያውርድልን የምትሉ like ግጩኝ

  • @tube-yi8ik

    @tube-yi8ik

    4 жыл бұрын

    ላይክ ከሰጠንህ ሰላም ይሆናል?

  • @elenibirhanu3645

    @elenibirhanu3645

    4 жыл бұрын

    If someone likes this video click like

  • @nesimdire3109

    @nesimdire3109

    4 жыл бұрын

    Dem le magchet yemech

  • @ezzertrailer4007

    @ezzertrailer4007

    4 жыл бұрын

    @etehopia film tube እንዛመድ ውዴ ያው ቤተሰብ አርጊኝ አረጋለው

  • @ioahgoabg4196

    @ioahgoabg4196

    4 жыл бұрын

    አሜን 3

  • @kahoumar7631
    @kahoumar76318 ай бұрын

    Love Ethiopian music 🎶 from Mauritania 🇲🇷 ❤ they call me an Ethiopian boy 😅 and one day I will visit Ethiopia 🇪🇹 💙

  • @mrjerrygh8476
    @mrjerrygh84763 жыл бұрын

    I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭

  • @haregwakinfe3

    @haregwakinfe3

    3 жыл бұрын

    Ohio to to

  • @haregwakinfe3

    @haregwakinfe3

    3 жыл бұрын

    @black boy IBUby y

  • @negashsium7685

    @negashsium7685

    3 жыл бұрын

    .

  • @Amhara85
    @Amhara854 жыл бұрын

    ዋው በጉጉት ነበር ስጠብቅ የቆየሁት ድምጽሽ ይዞኝ ሄደ ቀጥይበት zebibaዬ ❤❤❤

  • @user-lw9jj7hn4i
    @user-lw9jj7hn4i4 жыл бұрын

    የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ዘረኛ ኣደለሁም ኣማራ እወዳለው የኔ ዉድ ቀጥይበት ኣርፊ ስራ ነው እባካቹ እህት ወንድሞቼ እች ያገራችን ልጅ ናት መሳደብ ተዉትና እናበረታት

  • @user-uw6qp8tf1m

    @user-uw6qp8tf1m

    4 жыл бұрын

    ሲቀጠል ብሂር ዘርዝሩ ያለ የለም እጭ አማራ ትግሬ

  • @bbks1867

    @bbks1867

    4 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍 astway

  • @taif5855

    @taif5855

    4 жыл бұрын

    What this language????

  • @user-pf9ln5yo7v

    @user-pf9ln5yo7v

    4 жыл бұрын

    ችድ ስቅ ኢልኺ ሓሳብኺ ዘይትፅሕፊ ዘረኛ ትግራዋይ የብልናይ ብመንነትና ግን አይንዳራደሪ።

  • @user-vx6wk5rk8j

    @user-vx6wk5rk8j

    4 жыл бұрын

    ሁሉም ያላህ ባሪያ ነው የኔ ቆጆ

  • @malatwei7796
    @malatwei77963 жыл бұрын

    WOW!! I don't understand what she is saying, but it sounds so peaceful. More blessing to her!

  • @debesaykidane7233

    @debesaykidane7233

    3 жыл бұрын

    she is singing for her ex. all in all she was saying though it is painful to loss you i wish you to have good life

  • @malatwei7796

    @malatwei7796

    3 жыл бұрын

    Debesay Kidane oh wow! She sang her heart out. Powerful song

  • @bethelhemhabte4377

    @bethelhemhabte4377

    3 жыл бұрын

    No it is not peaceful but painful because the way he was treated her She says we you call my name reply you and when you want to order me I will say where. My love was simply something to blame because you watch it so simple but it is painful without me even that I wish you all the best and to get all you want in your way. I'm working hard for my own happiness ... Its main idea to how pained she was as she says in her song what if the past memories could be simple to remove like cutting paper using scissors even not

  • @malatwei7796

    @malatwei7796

    3 жыл бұрын

    Bethelhem Habte that’s is very painful 😣 the reason why I said it was peaceful is the instruments and her voice!

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu28703 жыл бұрын

    ዘቢብ ይሄን ዘፈን ለኔነው የዘፈንሽው😢😢😢😢

  • @alemalemu871
    @alemalemu8714 жыл бұрын

    ልዩ ነሽ ዘቢባ ክሊፑ ላይ የኢሳም ባለቤት ማስገባት ነበር ማለትም ይሄ ዘፈን ይገልፃታል ከምር ለሷ የተዘፈነ ነው የሚመስለው

  • @oumerhabibitube

    @oumerhabibitube

    4 жыл бұрын

    Alaqarabhm ewnat

  • @yeweynzersamuel914

    @yeweynzersamuel914

    4 жыл бұрын

    Ewenet enem esun eyasebku neber

  • @oumerhabibitube

    @oumerhabibitube

    4 жыл бұрын

    Esagn musim nch mtaragawalk

  • @oumerhabibitube

    @oumerhabibitube

    4 жыл бұрын

    @@emuye1225 ba text hasabshn masaf aljamshem ende jamranash ende la comment

  • @bsratkassahun8730

    @bsratkassahun8730

    4 жыл бұрын

    Alem Alemu exactly

  • @amantube9784
    @amantube97844 жыл бұрын

    1ኛ ኩልል ያለ ድምፅ 2ኛ ቆንጆ ዜማና ግጥም 3ኛ በሜካፕና በጌጣጌጥ ያለተዝረከረከ ፊት 4ኛ ቆንጆ ቀረፃና የቀረፃ ቦታ 5ኛ እናንተ የተሰማችሁን አስተያየት ቀጥሉበት

  • @redsliag9661

    @redsliag9661

    4 жыл бұрын

    Atishletlet denz

  • @ezzertrailer4007

    @ezzertrailer4007

    4 жыл бұрын

    ማንኝውም SUBSCRIBE ላርገ መልሼ SUBSCRIBE አረጋለው 🤗🤗🤗 Like comment SUBSCRIBE አርግቻለው :: አብረን እንደግና ::

  • @abrshkinga5

    @abrshkinga5

    4 жыл бұрын

    Ere le music yalat kbr srawu ynagerar betam🙏🙏🙏🙏

  • @helenmokonen551

    @helenmokonen551

    4 жыл бұрын

    Beka

  • @redsliag9661

    @redsliag9661

    4 жыл бұрын

    @@ezzertrailer4007 hid denez

  • @user-qv8sy8mp6h
    @user-qv8sy8mp6h3 жыл бұрын

    በ እውነት ደጋጋሜ ነው ያደመፀኩት ማርያምን ዘቢባ የኔ የሕይውት ታሪክ ነው ምንም ሳይጎድል ሙሉ ግጥሞን ፄፌ በፖስታ እልክለታለው ለድሮ ባሌ ላውኖ ጨጋራ በሽታየ ለሆነኝ ግን እርስችዋለው እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም በሱ ሆነ 🙏🙏🙏

  • @sarahbay3607
    @sarahbay36073 жыл бұрын

    እኛ ሃበሾች ከቁንጅና ከባህል ከጨዋነት ጋር ድንቆች እኮ ነን:: 27 ኣመት ታሪክ ባይበላሽብን ኖሮ ይህም ሆኖ ማን እንደኛ ዚ በርች ግሩም ስራ ነው

  • @user-tc6oj3uw9o
    @user-tc6oj3uw9o3 жыл бұрын

    ማነው ይሄን ሙዚቃ እንደ እኔ እየደጋገመ ያዳመጠው እጅ ያውጣ

  • @helendemese5184

    @helendemese5184

    3 жыл бұрын

    ✋✋✋✋

  • @antenehmekasha4537

    @antenehmekasha4537

    3 жыл бұрын

    ✋✋✋✋

  • @danayetbirhane7476

    @danayetbirhane7476

    3 жыл бұрын

    Me

  • @hagere3673

    @hagere3673

    3 жыл бұрын

    👋👋👋ዋው

  • @werkabeze2924

    @werkabeze2924

    3 жыл бұрын

    አንደኛዋም እኔ ነኝ አንድ ፍቅር የማይገባው ልጅ አፍቅሬ......😀

  • @Ethiopiakeyboard
    @Ethiopiakeyboard4 жыл бұрын

    ገረመኝ ገረመኝ እኔንም ገረመኝ ምርጥ ስራ በርቼ በዚህ አጋጣሚ የዜማ ደራሲዉ እስከ ግጥም ድርሰቱ እና ሙዚቃ አቀናባሪዉ በጣም ተናበዉ በሀሳብ ፍቅር ተግባብተዉ መስራታቸዉ የሚታወቀዉ ከአንች ድምፅ ጋር በደንብ ተጣጥሞ መዉጣቱ ነዉ።ልትመሰገኑ ይገባል👏👏👌

  • @abbaashittoo
    @abbaashittoo3 жыл бұрын

    አዎን ያማል ቅኔው ዘንደሮ ያልገረመን የለ እስኪ እንደኔ ያመመው ካለ like ግጩኝ

  • @hannayotube7817

    @hannayotube7817

    3 жыл бұрын

    ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

  • @Mushroom6

    @Mushroom6

    3 жыл бұрын

    Sakm

  • @Mushroom6

    @Mushroom6

    3 жыл бұрын

    Endale are

  • @pauldurai5419
    @pauldurai54193 жыл бұрын

    Single word can not understand. But mesmerised . and melted by this music. & song Very Amazing!! -Tamil Nadu India

  • @tiruyesisay6234
    @tiruyesisay62344 жыл бұрын

    ዘቢብ እና ዳዊት ፅጌ የዚህ ዘመን ክስተቶች ናችሁ ድምፅ ኡኡኡ እንዴትኮ ደስ እንደሚል!!

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    ቤሩት ላለን በፀሎታችሁ 😭አሰቡን በጣም ጨንቆኛል😭 እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን

  • @hayatabebe4209

    @hayatabebe4209

    4 жыл бұрын

    Ayizoachihu Ehete

  • @Alemmam

    @Alemmam

    4 жыл бұрын

    አሜንን እህት እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን

  • @user-dr7fd4el7s

    @user-dr7fd4el7s

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @hulentatube4558

    @hulentatube4558

    4 жыл бұрын

    Egziabher enante ga yihun

  • @user-ud9xw3mp3g

    @user-ud9xw3mp3g

    4 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዴ

  • @teagheszeregabir5433
    @teagheszeregabir54333 жыл бұрын

    Amesegnishalehu, I am Eritrean but I love the music and its poem. Melkamun lanchi.

  • @zeynebaahmed4279
    @zeynebaahmed42793 жыл бұрын

    ዋውው ድምጽሽ ይነዝራል ማማየ በረች አድናቂሽ ነኝ የኔ ውድ 100% የሚገረም ድምጽ አለሽ ማማየ ከፈረ መምጠጥ መጸጸቱ ባያስጥልም ከትዝብቱ የኖሩት ቃለ በስቀቀን ግረም ይላል ትዝ ያለ ቀን

  • @dimmakaapriynthi3198
    @dimmakaapriynthi31984 жыл бұрын

    l am from sirlanka amazing voice

  • @kalkedanzewdu3564

    @kalkedanzewdu3564

    3 жыл бұрын

    She is from Ethiopian seh is nem Zebeba she is wonderful

  • @medinaseid3079
    @medinaseid30794 жыл бұрын

    ዘቦየ 😍😘😘😘 ስርቅርቅ ያለ ድምፅ 👌👌ግብዣው ሴት ልጅን በፍቅር ካበረከካችሁ በኋላ ላሽ ለምትሉ ወንዶች ሁሉ ይሁን💔💔💔

  • @gutetabrhanu1656
    @gutetabrhanu16563 жыл бұрын

    ዘቢባ እጅግ በጣም ምርጥ ሥራ ነዉ፡፡ እድሜሽን ያስረዘምልን !!!

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome86283 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ያማል ቅኔዉ እህት ዘቢባ ! ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አይዞኝ ወገኔ 💔💔💔

  • @butwhy2062
    @butwhy20624 жыл бұрын

    I love Ethiopian music from New York city especially Teddy Afro

  • @strikingvisualdata7253

    @strikingvisualdata7253

    4 жыл бұрын

    it is really nice

  • @worldwide4987

    @worldwide4987

    4 жыл бұрын

    We love u to our African families 🇪🇹🇺🇸

  • @sweetnight8645

    @sweetnight8645

    4 жыл бұрын

    thank you 💞

  • @elsamoshe6634

    @elsamoshe6634

    4 жыл бұрын

    He just got a new music out, check him out 💚💛❤️

  • @user-cu2rf3pu7z

    @user-cu2rf3pu7z

    4 жыл бұрын

    thank you

  • @liyucinema
    @liyucinema4 жыл бұрын

    ክሊፕ #1 ዜማ #1 ድምፅ #1 ግጥም #1 Zebo andegna eko neshe... Eski ende ene le Zebo yetesemachu Like setulegn yegebatale aydel?

  • @kidstekidste688

    @kidstekidste688

    4 жыл бұрын

    የኔ ጨዋ እርጋታሽ ራሱ ሴት ነሽ ከልብሽ

  • @engkimo7
    @engkimo73 жыл бұрын

    I don't understand the lirycs but This song will remain on the top for very long time Perfection at it's best

  • @Amharicalphabetwezete

    @Amharicalphabetwezete

    Жыл бұрын

    Indeed.

  • @mratlr
    @mratlr3 жыл бұрын

    Love from Jamaica. Beautiful

  • @addisadugna8441
    @addisadugna84414 жыл бұрын

    ያሻግርህ ያሻግርህ ያሻግርህ ምን አለ ያንተ መልካም ለእኔ በትዝታስ ካለ ካሻህ ኑር ካሻህ ኑር ይሙላልህ ያሰብከው ደጉን ገላ ለምደህ የእኔን ክፉ ካልከው ያማል ቅኔው(3) ለኔዋ ለኔው.... ዘቢዬ ውብ ድምፅ ነው ያለሽ ውዴ በርቺልን አንደኛ ነሽ !

  • @user-hw5po3jh7k
    @user-hw5po3jh7k4 жыл бұрын

    ምን ላርግሸ ሙዚቃው ውስጤ ነው የገባው ቃል የለኘም ጥሩ ስራ ነው🇪🇹🎵👑❤❤❤

  • @graceaoun-noujaim6531

    @graceaoun-noujaim6531

    4 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው

  • @sasasadf6051
    @sasasadf60513 жыл бұрын

    ኢትዮ ገና ወደፊት ምርጥ ምርጥ አርቲሥቶች እንደሚፈጠሩ አልጠራጠርም እኔም እመኝ ነበር አርቲሥት ለመሆን አሁን ግን፡ዘማሪ ለመሆን እመኛለሁ እሥቲ፡ያሣካልሽ በሉኝ

  • @eyu6354
    @eyu63543 жыл бұрын

    ዋው በጣም ሀሪፍ ሥራ ነው ያማል ቅኔው አድናቂሺ ነኝ እወድሻለሁ ዘቢ ቀጥይበት በእዉነት በጣም ያሳዝናል ምንሽ ነው 2.7 ድስ ላይክ አረ አፈር ብሉ ፀረ ሰላሞች ናችሁ መቼም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትኑር!!!!!አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @sameram6099
    @sameram60994 жыл бұрын

    የኔ ታሪክ ስለሆነ ተጀምሮ እስኪጨረስ እያለቀስኩ ጨረስኩት😭ድምፅሽ ዋው

  • @user-rc9yo4pi6k

    @user-rc9yo4pi6k

    4 жыл бұрын

    Ayzosh

  • @user-gv7uj6pq9g

    @user-gv7uj6pq9g

    4 жыл бұрын

    አብሽሪልኝ ሀያቲ በሁላችንም ያለነዉ ሙዚቃ በጥቅሉ አይመቸኝም ነበር ግን በዉጡ የያዙት ቃላቶች ብቃ ከኔ ሂወት ጋ የተያያዘ እስከሚመስለኝ ነበር ሳዳምጠዉ የነበርዉ አላህ ሰብሩን ከሰጠን ያልፍ ይሆናል ዉዴ አብሽሪልኝ

  • @ss-gu9ge

    @ss-gu9ge

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ ማማየ በየቤቱ አለ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን😭😭😭😭

  • @gelilamingeste2966

    @gelilamingeste2966

    4 жыл бұрын

    እኔም አንዳቺ እዳለቅስኩ አለቀ

  • @user-hg4fs5hx2d

    @user-hg4fs5hx2d

    4 жыл бұрын

    እይዞሽ እህቴ ማያልፍ የለም ተጠናከሪ

  • @amlightg8614
    @amlightg86144 жыл бұрын

    ያሻግርህ ያሻግርህ ምን አለ ያንተ መልካም ለኔ በትዝታ እስካለ ካሻህ ኑር ካሻህ ኑር ይሙላልህ ያስብከው ደጉን ገላ ለምደህ የኔን ክፉ ካልከው ክንፈር መምጠጥ መፀፀቱ ባያስጥልም ከትዝብቱ የኖሩት ቃልበሰቀቀን ግርም ይላል ትዝ ያለ ቀን Woooooow

  • @kadesmustifa982

    @kadesmustifa982

    4 жыл бұрын

    ያሻግርህ ያሻግርህ ምን አለ ያንተ መልካም ለኔ በትዝታ እስካለ ካሻህ ኑር ካሻህ ኑር ይሙላልህ ያሰብከው ደጉን ገላ ለመድህ የኔን ክፍ ካልከው ከንፈር መምጠጥ መፀፀቱ ባያስጥልም ከትዝብቱ የኖሩትን ቃል በሰቀቀን ግርም ይላል ትዝ ያለታ

  • @talhakay41
    @talhakay413 жыл бұрын

    She Looks to me like new singer with new beautiful song and amazing voice Go and fly high xxxx Lots of love from Sudan

  • @zelalemtesfaye1805
    @zelalemtesfaye18053 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ብቃት ነው አሁንም በሀገራችን ያለውን ድብቅ ቅኔ ይፍታልን!!!

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x4 жыл бұрын

    የኔ ቅመም የልቤን ነው የዘፈሽልኝ አንደኛ ዘቢባዬ ፍቅር100%

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10184 жыл бұрын

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉዉዉዉዉ በእዉነት ልዩነዉ አብሬ ተመስጬ ነበር ክሊፑን እኔ እምሰራ እስኪመስለኝ ወድጄዋለዉ 💚💛❤👌💚💛❤👏💚💛❤👋😍

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega2773 жыл бұрын

    So wonderfully orchestrated and soft music of its : □ Rhythms □ Lyrics □ classic □ poems □ voice skills □ color of voice and □ Melody are so attractive with tough saying.. Thanks Zebib.

  • @yenesweet6806
    @yenesweet68063 жыл бұрын

    ዋው ቃላት የለኝም ለመግለፅ በጣም ምርጥ ሁሉ ነገር ዘቢብ በርቺ ቆንጆ፡፡

  • @rahmanjiko8649
    @rahmanjiko86494 жыл бұрын

    ኮመንት ለማንበብ ነዉ የገባሁት ዘና ያደርገኛል ኮመንት ማንበብ እስክ እንደኔ በኮመንት የሚዝናና አስደስቱኝ በ like plz❤❤

  • @user-fd8xl9vf9p

    @user-fd8xl9vf9p

    4 жыл бұрын

    🌺🌹🏵️

  • @Pp-rd8bd

    @Pp-rd8bd

    4 жыл бұрын

    እደኔ በሽተኛ አለ ወይ በኮሞንት

  • @yetirngolij1795

    @yetirngolij1795

    3 жыл бұрын

    Enem

  • @user-fd8xl9vf9p

    @user-fd8xl9vf9p

    3 жыл бұрын

    @@yetirngolij1795 hi

  • @user-fd8xl9vf9p

    @user-fd8xl9vf9p

    3 жыл бұрын

    @@yetirngolij1795 Hi🌹🥀🌺💐

  • @meselutasew9636
    @meselutasew96364 жыл бұрын

    ዘቢባ በርቺ አሪፍ ስራ ነው (ያማል ቅኔው) ሁሉም ነገር ተመችቶኛል👏👏👏👏👏👏 ዘቢባ ከመሃላችሁ ምንም ላልዘፈነችው እድሉን አመቻቹላት ችሎታ ያላት ይመስለኛል የኛ ብላችሁ አይደል እሷን አትርሷት ትዘናጋለች

  • @nesimdire3109

    @nesimdire3109

    4 жыл бұрын

    Yes

  • @nesimdire3109

    @nesimdire3109

    4 жыл бұрын

    Huletun

  • @felegushmuche8866

    @felegushmuche8866

    4 жыл бұрын

    Yeah, guys help her.

  • @abrehamberhanu56
    @abrehamberhanu563 жыл бұрын

    ያማል ቅኔው በእውነት ያማል ዘቢባ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቺ የዘመናችን ተፅዕኖ ፈጣሪ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም አይዞሽ

  • @abrehamberhanu56

    @abrehamberhanu56

    3 жыл бұрын

    እውነት 1000%ድምፅ 1000%ክሊፕ

  • @narayanntcofficial6686
    @narayanntcofficial66863 жыл бұрын

    Love from Nepal 🇳🇵

  • @aron5741

    @aron5741

    3 жыл бұрын

    U again

  • @AmHermon

    @AmHermon

    3 жыл бұрын

    fhsuh&vo

  • @dagiman9787

    @dagiman9787

    3 жыл бұрын

    Coc player?

  • @ashenafiasress4549

    @ashenafiasress4549

    3 жыл бұрын

    i crushed by nepal pretty girl

  • @wodajegebeyaw8143

    @wodajegebeyaw8143

    3 жыл бұрын

    @@aron5741 lllllllp n ለምለም ሀይለሚካኤል

  • @ZemenMedia
    @ZemenMedia4 жыл бұрын

    299 የጥላቻ ዲስላይኮችን እያየሁ !/በእውነት ይህ ሙዚቃ እጅግ ረቂቅ ክህሎትና ብቃት ያጨቀ ነው። ዘቢብባ ግድ የለም ጣፋጭ ዘቢብ ብዬ ልጥራሽ! ስርቅርቅ ድምፅ ! የሚገርም ዳይናሚክስ!!! የሰራሻቸው ብሪጆች የማይደፈርና የማይሞከር ከፍታ አለው። ይባርክሽ!

  • @kiduyoki9651
    @kiduyoki96514 жыл бұрын

    ታሪኬን ነው የዘፈንሽው ዘቢባዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው ❤ ጎበዝ

  • @etudesalegn4115

    @etudesalegn4115

    4 жыл бұрын

    leke nw

  • @abrham6325
    @abrham6325 Жыл бұрын

    Amezing talent. I am from. Florida. Usa

  • @abebayehukassaye145
    @abebayehukassaye1453 жыл бұрын

    ዘቢብ ዝጅግ የሚያምር ውብ ድንቅ ስራ ነው!! ጌታ ይባርክሽ!! አልበም ሰርተሸ ለማየት እመኛለሁ!!

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z4 жыл бұрын

    ዘቢባዬ ስራዎችሽ ሁሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚወክሉ ናቸው አለባበስ ድምፅ አክሽን ሁሉም 100% የተሟላ ነው ዝም ብላችሁ ላይክ / 👍👍👍 አድርጉት አይከፈልበትም

  • @user-wh5zr4vk3c
    @user-wh5zr4vk3c4 жыл бұрын

    ያማል ቅኔው ማነው እደኔ ሲጠብቅ ውሎ የተቀደመ🙂የኔ ገራገር ስወድሽ እኮ ❤❤❤

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa3 жыл бұрын

    ዘቢብ፡ ድንቅ ስራ ነው ! አበርትቶሽ ለበለጠ ደረጃ ያብቃሽ ! !

  • @emebetferaw7842
    @emebetferaw78423 жыл бұрын

    ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ሙዚቃ ነው በቃ ትችያለሽ ዘቡ በርች ድምፅ ዋውውው

  • @habibnd6656
    @habibnd66564 жыл бұрын

    ዋውውው ነው ድምፅን ደሞ ስያምር እስክ የምትወዳት እንደኔው ❤❤👍👍

  • @mahi8492
    @mahi84924 жыл бұрын

    እንደኔ ኢሳም ሀበሻ ትዝያለው ዘቢባ♥♥

  • @selammesganaw3899

    @selammesganaw3899

    4 жыл бұрын

    me too

  • @azezakelala8864

    @azezakelala8864

    4 жыл бұрын

    kkkk

  • @seadayesufabdu4621

    @seadayesufabdu4621

    4 жыл бұрын

    Kkkk

  • @danayetbirhane7476

    @danayetbirhane7476

    4 жыл бұрын

    mahi የጣናዋ ቀበጥ le kehadiwoch hulu

  • @seenaakoo2900

    @seenaakoo2900

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @yonidaniz2044
    @yonidaniz20443 жыл бұрын

    እንዴት ደስ የሚል ሙዚቃ ነው... ከ ድምፃዊwa የሚሰማው ድምፅ ማራኪ ነው… የሙዚቃው ቅንብር፣ የቪድዮ ቀረፃው ሁሉ ጥናት የተደረገበት ይመስላል… በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉት ሁሉ ጭብጨባ ያስፈልጋል

  • @saramissgina3313
    @saramissgina33133 жыл бұрын

    እዉነትም ያማል ቅኔዉ የደረሰበት ነው የሚያዉቀዉ

  • @melatmeki5835
    @melatmeki58354 жыл бұрын

    እደው የዘፈኑ ቅኔ ለገባው በጣም ነው ሚያመው እውነት ነው እዴት ትዝታን በስለት መቁርጥ ይቻላል እዴት እር ኡፍፍፍ 😰😰

  • @fikerabi9151

    @fikerabi9151

    4 жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @menateka5250

    @menateka5250

    4 жыл бұрын

    Wow demesesh des yelal🥰

  • @user-il4qu1up4p
    @user-il4qu1up4p4 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ፡ ቆንጆ ደይሬክቲንግ ፡በቃ ትችያለሽ ምን ይባላል...ከ ግጥም ና ዜማ እስከ ኘሮዳክሽን 1ኛ ነው......ምቀኛ ካሎነ በስተቀር ስለዚ ሙዚቃ ማንም እንከን አያወጣለትም ሙሉ ክሩ (crew)እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ሙዚቃ ስለሰራችሁልን....

  • @mitikumekuria7719
    @mitikumekuria77193 жыл бұрын

    ድምፀ መረዋዋ ዘቢባ፤ ይህ ዜማሽ ዘና ብለን እንድናዳምጠውና ፍቅረኞችም በትዝታ እንዲናውዙ የማድረግ ሀይል አለው። ምንም እንኳን በየአካባቢው ያለው የወገኖቻችን ጭፍጨፋና ጣር እንዲሁም የውድ ሀገራችን ህመም ሙዚቃን ማጣጣም እንዲሳነኝ ቢያደርጉኝም፤ አድናቆቴን ስልቸርሽ ባልፍ ንፉግነት ነውና keep up a good work ማለትን ወደድኩ👍👍👍

  • @smizm4302
    @smizm43023 жыл бұрын

    everything in this music looks perfect. Such a lovely Melody and lyrics...thumbs up. Keep it Up

Келесі