ካሲናው ጎጃም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Музыка

ካሲናው ጎጃም
______________
ግጥም: አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) ሐይለ እየሱስ ደርብ የህዝብ
ዜማ: የህዝብ ዋሽንት: አይችሉህም መንግስቴ
ከበሮ: ሐገረሰላም ሻፊ
መሰንቆ: እንድሪስ ሐሰን አረሒት : እየሩስ መለሰ
አድማቂ: መላኩ ታረቀኝ
ተቀባይ: አማኑኤል አሊ: አሳየ ፈንቴ: ክንፈገብርኤል ክንዱ :ተፈሪ አሰፋ
ጋፈርና ግሪፕ: አበበ ከፈለኝ፣ ዳግማው አበበ
ረዳት ካሜራ: የአብስራ ደሳለኝ
ፕሮዳክሽን ዲዛይነር: ሄለን ብዙነህ
ፕሮዳክሽን አስተባባሪ: አከለ መሰለ
ፕሮዳክሽን ማናጀር: ዮናስ አብርሀም
ሲኒማቶግራፈር: ፍስሀፅዮን ንብረት
ከለር: ሮሀ ስቱዲዬ
ኤዲተርና ዳይሬክተር: ሰውመሆን ይስማው
ፕሮዲዩሰር: ብርቧክስ ሪከርድስ
----------------------
ልዩ ምስጋና
ለዲማ እና አካባቢው ነዋሪዎች
ግንቦት 4/2015 ዓ/ም
--------------------
ካሲናው ጎጃም ግጥም
----------------------------
መላየ ነይ መላ አለው መላ መላ (3)
አቴ መላ ዘውዴ ዘውዴ (3)
የአንችው ማሽላ ነው ዘውዴ
የእኔ አዝመራ ስንዴ ዘውዴ
እቴ መላ ዘውዴ
ሐገራችን ጎጃም ዘወዴ (ወንዛችን አባይ)2
እንደመስቀሏ ወፍ ዘውዴ (ብቅ አትይም ወይ)
ግምባሯን ቶ መስቀል ዘወዴ (የተነቀሰችው )2
ያያ ወንድአለን ልጅ ዘውዴ (ነብሮን አገባችው
የዳጉሳ ጠላ የለውም ዘውዴ( የለውም ቅራሪ)
አሁን ገና መጣች ዘውዴ (አስኳላ ተማሪ)2
ዳማይ አንችን ነው ዳማየ (2)
እናት ወልዳ ወልዳ ዳማየ
ስም ማውጣት ታውቃለች ዳማየ
የመጀመሪያውን ዳማየ
በላይ ትለዋለች ዳማየ
ደግሞም አስቀጥላ ዳማየ
ሽፈራው ትላለች ዳማየ
ደሞም አስቀጥላ ዳማየ
ባንችዋ ትላለች ዳማየ
የማሳረጊያዋን ዳማየ
ይጋርዱሽ ትላለች ዳማየ
ዳማይ አንችን ነው ዳማየ (2)
ሎሚተራ ተራ ዎ (4)
እናቴን አደራ
አሸበል ገዳየ አሐው ገዳየ
አይናማው ገዳየ አሐው ገዳየ
ሻየ ገዳየ አሐው ገዳየ
አታሞው ሲመታ አሐው ገዳየ
መሬቱ አረገደ አሐው ገዳየ (2)
ያያ ኩታ ለብሶ አሐው ገዳየ
ዝናብ አወረደ አሐው ገዳየ(2)
ድግሱ አማረላት አሐው ገዳየ
እመ ተመናሸች አሐው ገዳየ
ታተይ ተመናሸች አሐው ገዳየ
መቀነቷን ታትቃ አሐው ገዳየ
ዋንጫ ለቀለቀች አሐው ገዳየ(2)
ያዋልዳል በሬ( ያዋልዳል ላም)2
የእናጅሬው አገር እንዴት ነው ጎጃም
ድግሱን ደግሶ( አይነግርም አዋጅ)2
መንገደኛው ሁሉ ሰተት ነው እንጅ
ምንኛ ደግ ነው( የእዜሩ በረከት)2
በውሀም አይደለ በቅምጫና ወተት
ጋኑን እጠኝና (በጋምቢሎ ጭስ)2
በጥብጠሽ ጠብቂኝ ገምበሀ ስደርስ
ኩራትሽ (5)ራትሽ
ዶቅማ መቅመስሽን አወቅሁ በምላስሽ
ደልቂ (6)
እኔ እያለሁልሽ እንደ ፀሐይ ሳቂ
ደልቂ(6)
አማቶችሽ ዘንዳ መጠሽ ተመረቂ
ያለ ዛሬ ቤቴን (አታውቀውም ብሎ)2
ጠሪ አክባሪ ድሷል አቆልቋይ አክሎ
ባለጌታው ባይሸሽ አብየ ሰንደቁ አርበኛው ሰንደቁ
ገና እንደፎከረ ጠላጦች ወደቁ
ፍጥረት መጀመሪያው የአፍላጋት መፍለቂያ
የዬቶር ሞገድ
ካሲናው ጎጃም ነው ምድሪቱ ምጣድ
ደልቂ (6)
ከሽማግሌ እግር ወድቀሽ ተመረቂ
ደልቂ (6)
እኔ እያለሁልሽ እንደ ፀሐይ ሳቂ
---------------------------
ካሲናው ጎጃም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
---------------------------
#kasinawugojam
--------------------------
Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
by Subscribing @Birbaux Records.
#BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

Пікірлер: 4 500

  • @BirbauxRecords.SewMehonFilms
    @BirbauxRecords.SewMehonFilms Жыл бұрын

    የሲኒማ ፊልሞችን ብቻ የምታገኙበት ቻናል ከፍተናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ kzread.info/dron/EPcsTOYImrARzNOV0I2iPQ.html

  • @user-pu2qd3gf7v

    @user-pu2qd3gf7v

    Жыл бұрын

    ደግሞ በሸዋ እንጠብቃለን😊

  • @girmashteferi3311

    @girmashteferi3311

    Жыл бұрын

    😊

  • @rosarcalm2769

    @rosarcalm2769

    Жыл бұрын

    ቤተአምሓራ❤️🕊️ ና ድፍን ሸዋ❤️🕊️ ይቀጥላል ....👏👏👏👏👏

  • @kindyou4768

    @kindyou4768

    Жыл бұрын

    I am waiting for the ሽዋ version

  • @leulekalterefe1886

    @leulekalterefe1886

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @robelhaile4212
    @robelhaile4212 Жыл бұрын

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ። የአማራ ህዝብን ሞቼ ነው የምወዳችሁ። ታማኝ፣ ጀግና፣ ፍቅር፣ ሰው አክባሪ፣ አገሩን የሚወድ ህዝብ ስለሆነ፣ ሞቼ ነው የምወደው። I love you Amhara people. Peace!!

  • @belaineshchaklu833

    @belaineshchaklu833

    Жыл бұрын

    እኛም እንወዳቹሀለን♥♥

  • @user-zk9ve5vd6v

    @user-zk9ve5vd6v

    Жыл бұрын

    እኛም እንወዳችሁአለን

  • @anchnalamsalu4731

    @anchnalamsalu4731

    Жыл бұрын

    እኛም እንዎዳችሁለን❤❤❤

  • @ermiasmosie9398

    @ermiasmosie9398

    Жыл бұрын

    Love you too bro respect wede 🇪🇷eri

  • @selamawitgebretsadik3097

    @selamawitgebretsadik3097

    Жыл бұрын

    We love you too my Eri bro❤❤❤❤❤

  • @mearg83
    @mearg83 Жыл бұрын

    ትግራዋይ ነኝ የአማራ ባህላዊ ዘፈንና ጭፈራ ሊያሳብድኝ ነው ! ስወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ እወዳቸዋልሁኝ !

  • @meseretgetawedey

    @meseretgetawedey

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወድማለም ህዝባችን አንድነቱን ያምጣል❤❤❤

  • @nurilgnbirhanu-official4943

    @nurilgnbirhanu-official4943

    Жыл бұрын

    sinwaded yamrbnal

  • @amhiara

    @amhiara

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @alemalehenig7350

    @alemalehenig7350

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @selamawitgebretsadik3097

    @selamawitgebretsadik3097

    Жыл бұрын

    አማራ ነኝ ወንድምአለም ሰሜናዊ አንድ ቤተሰብ ነን ፖለቲከኞቹ አባሉን እንጂ እኛ አንድ ከሆንን የኢትዮጵያ ታላቅነቷ ገናናነቷ ወደ ቀድሞው ይመለሳል ።

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Жыл бұрын

    የጉራጌ ተወላጅ ነኝ አማራን ሳስበው እንባዬ ይቀድመኛል ልእናንተ ደስታ እንጅ ሀዘን አይገባችሁም መልካም የዋህ ህዝብ አማራ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይብርክ የኢትዮጵያ አለኝታዎች ❤️

  • @sadaahmed2576

    @sadaahmed2576

    Жыл бұрын

    አሜንን❤

  • @meseretgetawedey

    @meseretgetawedey

    Жыл бұрын

    የኔ ማር❤❤❤

  • @gabigebreal7620

    @gabigebreal7620

    Жыл бұрын

    Gurage ye Ethiopia Ye Sira Meseret Ye Amhara Menta Hizib NURULIN , Meles ayinu yifises " Giligelu Nefitegna " Yalachu Bekurat Awo Ke Amhara Gone Be Jegininetum , Be sirawum , Be Ethiopia💚💛❤💪 fikirim silemititaweku new , BERTU WENDIMOCH YALIFAL💪💪💪 Amhara + Gurage = TALAKITUA ETHIOPIA 💚💛❤💪💪💪

  • @kassahunmeaza963

    @kassahunmeaza963

    Жыл бұрын

    እኛም ጉራጌን በጣምነው የምንወደውአስተዳደጋችሁ በስርአት ያለዘረኝነት እንዳደጋችሁ ያስታውቃል ዘረኞች አይደላችሁም ሚዲያላይወታችሁ ኢትየጵያን አትሰድቡም አማራን አትሳደቡ ምችትይበላችሁ አሜን የናንተም ይባረክ ኢትዬጵያን ትወዳላችሁ 💚💛❤🇩🇪

  • @Mimi-ex4si

    @Mimi-ex4si

    Жыл бұрын

    @@kassahunmeaza963 ደማችን ናችሁ 🥺

  • @edeneden5251
    @edeneden5251 Жыл бұрын

    እኔ ኦሮሞ ነኝ አማራ በአሉ እምነቱ ሀገር ወዳድነቱ ሁሉ ነገሩ በጣም ነዉ የሚገረመኝ ዘረኝነት ጎጠኝነት የለበት ምርጦች

  • @almazmekonnen9069

    @almazmekonnen9069

    Жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልን!!!!

  • @edenkumela8434

    @edenkumela8434

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelcrazy6472

    @abelcrazy6472

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወደ አንድነታችን እንመለሳለን በቅርቡ💚💛❤️

  • @meseret5

    @meseret5

    29 күн бұрын

    እናመሠግናለን

  • @fish618
    @fish618 Жыл бұрын

    እኔ ትግሬ ነኝ ፤ከአማራ ጋር ሁሉም ነገራችን አንድ ነው ሰላም ለአማራ እና ትግራይ❤❤❤

  • @Markm-tj9hi

    @Markm-tj9hi

    Жыл бұрын

    ሰላም ለሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች። በሁለቱ ፀብ ለሚያተርፋት ልቦና ይስጣቸው።።።

  • @eskedartessema6318

    @eskedartessema6318

    Жыл бұрын

    ትክክል እኛ አንድ ነን

  • @doilasomohammed6776

    @doilasomohammed6776

    Жыл бұрын

    ትላንት እንዲህ አትልም ነበረ

  • @sameramohammad-iz1jj

    @sameramohammad-iz1jj

    Жыл бұрын

    ሠላምለሁላችን❤💛💕💚💛❤🕊🕊🕊🕊

  • @ber_tube

    @ber_tube

    Жыл бұрын

    እንደ አንተ ያሉትን አምላከ እስራኤል ያብዛልን

  • @Habibatube
    @Habibatube Жыл бұрын

    ግሩም ነው የኔ ህዝብ አማራዬ 💚💛❤ ይሄ ድንቅ ሥራ በወሎ እና በሸዋ ይደገም የምትሉ ላይክ👍 አድርጉማ 🥰🥰

  • @gty2557

    @gty2557

    Жыл бұрын

    ይደግም

  • @zola370

    @zola370

    Жыл бұрын

    ይደገም አስቹየ

  • @abiytsegaw2221

    @abiytsegaw2221

    Жыл бұрын

    ይደገም ቀጣይ ወሎሎሎ ❤❤❤

  • @bateablneha5887

    @bateablneha5887

    Жыл бұрын

    አወ ይደግምልን 💚💛❤️

  • @user-wn3bd1tu6d

    @user-wn3bd1tu6d

    Жыл бұрын

    ይደገም 🥰🥰🥰

  • @serebodolicho7062
    @serebodolicho7062 Жыл бұрын

    እኔ ሀዲያ ነኝ አማራን የእውነት ከልቤ ነው ምወዳቸው ❤❤❤❤

  • @samiraomal2034

    @samiraomal2034

    Жыл бұрын

    Me too❤ debube Ethiopia betam fekere nachu ❤

  • @almazmekonnen9069

    @almazmekonnen9069

    Жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልን!!!!

  • @user-cb4rx5bb3i

    @user-cb4rx5bb3i

    Жыл бұрын

    💕❤️💕❤️

  • @serebodolicho7062

    @serebodolicho7062

    Жыл бұрын

    @@user-cb4rx5bb3i ❤❤❤

  • @sarataklene2742

    @sarataklene2742

    Жыл бұрын

    🥰🥰❤️💕💕

  • @BilalBileyel-cq1yw
    @BilalBileyel-cq1yw9 ай бұрын

    እኔ ደሞ አፋር ነኝ ግን ይሄን ዘፈን ስሰማ ዝለል ይለኞል ወላሂ ከጎጃምጋ ልጆች ጋር ብጨፍረው ምን ያህል ደስትተኞ ነኝ

  • @user-zb4me6rh3i

    @user-zb4me6rh3i

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂ዝለሊ ወላሂ😂😂😂😂

  • @jerrysalem1115

    @jerrysalem1115

    4 ай бұрын

    Yene mar💓💓💓

  • @user-uy4gl9cg4m

    @user-uy4gl9cg4m

    4 ай бұрын

    የኔ አባት

  • @user-rt7xq9kz9w

    @user-rt7xq9kz9w

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Жыл бұрын

    አደኛ ነኝ እኔም የጎጃም ልጅ ነኝ ደስ ብሎኛል የትናችሁ ጎጃሜወች እስኪ ኑልያችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @yese7783

    @yese7783

    Жыл бұрын

    አማራወቼ፡እናአማራንወዳጆችይትአላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @worldpscho

    @worldpscho

    Жыл бұрын

    Alllen ammma Hara

  • @mercynumerous9078

    @mercynumerous9078

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @hanasador3723

    @hanasador3723

    Жыл бұрын

    አለን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beckydd8865

    @beckydd8865

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen Жыл бұрын

    ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ አንድ አማራ(ፋኖ)❤

  • @zebibamekonen698

    @zebibamekonen698

    Жыл бұрын

    You right ❤❤❤

  • @snr9054

    @snr9054

    Жыл бұрын

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @lidet8049

    @lidet8049

    Жыл бұрын

  • @alemitugoshe804

    @alemitugoshe804

    Жыл бұрын

  • @ammarcell2790

    @ammarcell2790

    Жыл бұрын

    አንድ አማራ ብሎ የሚዘፍን እኮ አጣን ምን ይሻለናል ?

  • @user-oj7sx8xl1s
    @user-oj7sx8xl1s Жыл бұрын

    አማራ ማለት ኢትዮጵያ ❤ ኢትዮጵያ ማለት አማራ ነው 😘👈 አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን❤

  • @guzotube7855
    @guzotube7855 Жыл бұрын

    I am from Namibia, I love Amahara culture ❤❤❤

  • @user-kn9gh4ue8l
    @user-kn9gh4ue8l Жыл бұрын

    ግጥም 100% ዜማ 100% ባህል 100% ማንነት 💚💛❤እዉነት 💚💛❤አማራነት 💚💛❤

  • @user-vr1rq5xz5i

    @user-vr1rq5xz5i

    Жыл бұрын

    ማንነት ያኮራል አደል

  • @lillyl4262

    @lillyl4262

    Жыл бұрын

    You mean being Ethiopian, esti let’s not divide

  • @gubaekanatube-1553

    @gubaekanatube-1553

    Жыл бұрын

    እዉነት kzread.info/dash/bejne/fKOYsrxqYdCWYpc.html

  • @marcosdesalegn7746

    @marcosdesalegn7746

    Жыл бұрын

    በጣም ነው የወደድኩት እውነት ።

  • @mitishu2238

    @mitishu2238

    Жыл бұрын

    ​@@lillyl4262 l.

  • @Gente977
    @Gente977 Жыл бұрын

    ማርያምን ጎጃሜዎች ሞቼ ነው ምወዳችሁ እኔ ከሽዋ ነኝ ❤❤

  • @simegnewmarye3412

    @simegnewmarye3412

    Жыл бұрын

    አንድ አማራ አይደለን ደሜዋ

  • @user-yg6jj4sm9t

    @user-yg6jj4sm9t

    Жыл бұрын

    እኔም ማርያም በጣም ነው የምወዳችው ❤😢

  • @amanuelabebaw

    @amanuelabebaw

    Жыл бұрын

    እኛም ውድድ አማራዬ🥰🥰🥰

  • @zola370

    @zola370

    Жыл бұрын

    ሸዋየ እኛም ውድድ

  • @BelayeBelaye-jz9um

    @BelayeBelaye-jz9um

    Жыл бұрын

    እኛም ውድድ ሽዋየ

  • @chd44444
    @chd44444 Жыл бұрын

    የኔ የዋህ ደግ ህዝብ አማራዬ አይዞን ይሄም መከራ ያልፋል❤❤❤😢

  • @zx9713
    @zx9713 Жыл бұрын

    እኔ የአዲስ አበባ ተወላጅ ነኝ አማራን ግን በጣም ነዉ እምወዳችዉ እምነታችዉ ሀገር ወዳድነታቸዉ ኩሩ እና ጀግና ህዝብ ናቸዉ i love you amara😘😘😘😍😍💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Жыл бұрын

    እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን ወላሂ የአማራ እናቶች እና አባቶች ሳያቸው እንባዬ ይፈሳል ከዚህ በፊት የተፈጠረው ሳስበው ምስኪን ጀግኖች ገበሬዎች ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-lp6ke7nf5n

    @user-lp6ke7nf5n

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @santasis

    @santasis

    Жыл бұрын

    Same here bro my father is oromo but I would die for amhara people

  • @nardosmulugeta2619

    @nardosmulugeta2619

    Жыл бұрын

    @@santasis ገና አንተንም እንጨምረሀለን

  • @akjulan7084

    @akjulan7084

    Жыл бұрын

    @@santasis 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏

  • @ermiasabraham3950

    @ermiasabraham3950

    Жыл бұрын

    አቃጣሪ ሁሉም እናት አንድ ነው ምንድነው ያማራ እናት የሚለያት ? አንተ ምናልባት የማንነት ቀውስ ስላለብህ ይሆናል አሳፋሪ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Жыл бұрын

    በጥቅሉ እስኪ አንድ ጊዜ ታላቁ ህዝብ አማራ በሉ💚💛❤️💚💛❤️ ይደክማሉ እንጅ ከከፍታህ ማንም ዝቅ አያደርጉህም ከፍ በልልኝ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር my amhare🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidistachamyelh108

    @kidistachamyelh108

    Жыл бұрын

    አማራ ተራራው👍💚💛❤️

  • @eitfalemyifiru7794

    @eitfalemyifiru7794

    Жыл бұрын

    አማራው ተራራራው❤❤❤

  • @mmgmelkie719

    @mmgmelkie719

    Жыл бұрын

    💚💛❤

  • @user-lm7dj6ct6s

    @user-lm7dj6ct6s

    Жыл бұрын

    😃😃

  • @semerbintbabasusu8220

    @semerbintbabasusu8220

    Жыл бұрын

    አንድ አማራ💚💛❤አማራዬ

  • @HananHanan-pm7lx
    @HananHanan-pm7lx Жыл бұрын

    I am Frome oromo but I iloveyou Amhara people 🇪🇹

  • @amanuelayalew6685
    @amanuelayalew6685 Жыл бұрын

    ቀጣይ በወሎ ይሰራልን የምትሉ❤❤❤

  • @yayne1988

    @yayne1988

    11 ай бұрын

    Yes

  • @cecet745
    @cecet745 Жыл бұрын

    "ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጏደለ የሚል አስተዳደር ይስጠን"! አሜን አባቴ!!!

  • @mekditee9540

    @mekditee9540

    Жыл бұрын

    Truly ye’Amhara meleya is that principle!! No matter how uneducated or poor they are, justice, freedom, and fairness is at the core of their being!! It amazes me as I learn about them more!

  • @mazayasin51

    @mazayasin51

    Жыл бұрын

    Amennn

  • @soliyana-kc5so

    @soliyana-kc5so

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @cecet745

    @cecet745

    Жыл бұрын

    @@mekditee9540 exactly!!!

  • @getegolem1198

    @getegolem1198

    Жыл бұрын

    amen amen

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын

    ይሄን ምስጊን የአማራ ህዝብ ነው ለመከላከያ ስንት እንዳላደረገ ዛሬ ሁሉም አይናችሁን ላፈር ያለው የኔ አማራየ የደጋጎቹ ሀገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameley4768

    @ameley4768

    Жыл бұрын

    ክቡርለመከላካያ የአማራን ህዠብ እንደ አይኑ ብሌን ለሚጠብቃት❤❤❤

  • @MSTube86021

    @MSTube86021

    Жыл бұрын

    ​@@ameley4768 ተው እንጂ መከላከያ ነው የአማራን ህዝብ የሚጠብቀው?

  • @esubewubet4772

    @esubewubet4772

    Жыл бұрын

    እውነት ነው❤

  • @Ermi_Ermi

    @Ermi_Ermi

    Жыл бұрын

    Ameley ይብዳሸ ብርሀኑ ጁላ

  • @Ermi_Ermi

    @Ermi_Ermi

    Жыл бұрын

    ​@@ameley4768 ሂጂ ዉጪ ከዚህ ገረድ ካድሬ ይብዳሸ መከላከያ

  • @kidimengs5134
    @kidimengs51347 ай бұрын

    እኔ የሸገር ልጅ ነኝ ብሄር ከተባለ ከትግራይና ከኤርትራ የተወልድኩ ግን ሰፈር እንጂ ብሄርን ሳናውቅ ያደግነው ሁሌም አንድነታችን ይናፍቀኛል ይህን ክፉ ዘመን አልፎ ደጉ ዘመናችንን ይመልስልን የገጠር ሰው ውስጤ ነው

  • @BesufikadMasresha

    @BesufikadMasresha

    2 ай бұрын

    ;,l,kl,,,,,,,,

  • @YonasKidane-sb9bs
    @YonasKidane-sb9bs Жыл бұрын

    እኔ ትግሬ ነኝ የ ኣማራ ማህበረሰብ ከልቤ ነዉ ምወደው ኑሩሉኝ 🥰 love you

  • @nebeethd9251

    @nebeethd9251

    Жыл бұрын

    እናመስግናለን፡፡ እኛም እንዲሁ! ትግሬ እና አማራ ወንድማማች ህዝቦች ናቸው! ሰላም ይሁኑልን!

  • @MarWa-oq5uc

    @MarWa-oq5uc

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @nothingcomeseasy

    @nothingcomeseasy

    Жыл бұрын

    May God give us lasting peace ✌️ 🕊️

  • @aschalewmekete8227

    @aschalewmekete8227

    Жыл бұрын

    አወ እኔ አማራ ነኝ ግን ትግራይ በጣም እወዳለሁ

  • @redetayalew1187

    @redetayalew1187

    Жыл бұрын

    እኛም እኖዳችኻለን ሓወይ አንድ ህዝብ ነን ሴሚዊያን😍😘

  • @user-ez2oj5oo5c
    @user-ez2oj5oo5c Жыл бұрын

    አማራነት ዉበት አማራነት ደግተን አማራነት ኩራት❤ ቀጣይ በወሎ የምትሉ👍💚💛❤

  • @wubetandarge4698

    @wubetandarge4698

    Жыл бұрын

    አወ ወሎ የብዙ ስነጥበብ ባለቤት የወይዛዝርት ባለቤት ወሎን በቅርብ ማየት እንፈልጋል በአስቸኩዋይ ይህን የመሰለ ባህል ሳይበረዝ ይቀረጽልን

  • @weddyneguse9643

    @weddyneguse9643

    Жыл бұрын

    VIVA 🇲🇱 AMARA 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @YesewyewLej
    @YesewyewLej11 ай бұрын

    እኔ ካፋ ነኝ አማራ የኢትዮጵያ ኩራት እና ታማኝ ሀገር ወዳድ መሆኑን ለመናገር የግድ አማራ መሆን አይጠበቅብኝም Love Amhara❤

  • @user-uy4gl9cg4m

    @user-uy4gl9cg4m

    4 ай бұрын

    የኔ አባት❤❤

  • @mayasura9916
    @mayasura99166 ай бұрын

    I am Oromo , I LOVE Royal Amara people.

  • @MeseretMelese-vw1pi

    @MeseretMelese-vw1pi

    6 ай бұрын

    Thank you

  • @habtamuwagnew6134
    @habtamuwagnew6134 Жыл бұрын

    አማራ ኩሩ, ጀግና, አማኝ ሕዝብ...thanks aschalew 🙏♥️

  • @zemaem7998

    @zemaem7998

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 Жыл бұрын

    በወሎና በሸዋ ይደገም እምትሉ በላይክ❤

  • @elizabethgezahegne9997

    @elizabethgezahegne9997

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @mahlet5451
    @mahlet545110 ай бұрын

    አኔ ጉራጌ ነኝ አናቴ ጎጃሜ አንድ ቀን ጉራጌ ነኝ ብዬ አላውቅም ጀግኖች ውቦች እምነታቹ ውይ በናቴ አኮነው ምመሰክርላቹ ❤❤❤❤

  • @mesi2872
    @mesi287211 ай бұрын

    እኔ ወላይታ ነኝ ግን ሞቼ ነው ምወደው የአማራ በሆረሰብ❤❤❤❤❤

  • @kiflegoitom687
    @kiflegoitom687 Жыл бұрын

    እኔ ከኤርትራ ነኝ ያ ክፋ ግዜ ከኣዲስ አበባ ቢያስወጣንም ከልቤ ኢትዮጵያን እወዳለሁ የልጄም እናት የደብረማርቆስ ልጅ ናት አምላክ አንድ ቀን አንድ ያደርገናል አንድ ነንም❤❤❤ ጎጃሞች❤❤

  • @user-zb7cf3go6n

    @user-zb7cf3go6n

    Жыл бұрын

    we LOVE Eri people ... ❤❤

  • @keftesfaye7984

    @keftesfaye7984

    Жыл бұрын

    We are sad too, Ethiopians never wanted to loose their brothers and sisters, but the evil politicians those are responsible. Some of us are still hoping we will reunited once again.🙏

  • @anicientethiopianreview3862

    @anicientethiopianreview3862

    Жыл бұрын

    በጥቂት ፅንፈኞች ሁለት ሀገር ሆነናል😢

  • @ashenafiteshome7457

    @ashenafiteshome7457

    Жыл бұрын

    awo and nen ....ken ymetal and enhonalen enwedachwalen

  • @chalachewbalew6317

    @chalachewbalew6317

    Жыл бұрын

    Yes Everything has it's own time.

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын

    የሰሜን ወሎ ልጅ ነኝ የፋኖ እህት ❤ የስነልቦና ውቅር ከዚህ ጀግና አይበገሬ ኩሩ ደግ ከአማራ ህዝብ በመፈጠሬ ሁሌም እጅግ እኮራለሁ አማራነት ይለምልም ወንድምአለም ጥኡም ልሳን ባህሉን ወጉን የጠበቀ ነው ሸጋ ነው በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebetesfaye1555

    @abebetesfaye1555

    Жыл бұрын

    like

  • @mosesmoses7893
    @mosesmoses78932 ай бұрын

    Love. from Eritrea 🇪🇷

  • @tsegayzemichael416
    @tsegayzemichael416 Жыл бұрын

    Much love ❤️ from Eritrea 🇪🇷

  • @ensratube
    @ensratube Жыл бұрын

    አማራዎች ሞቼ ነው ምወዳቹ ❤የኔ ሀገር ወዳዶች ጀግኖች ደጎች ክፉ አይካቹ ❤❤❤❤💚💛❤በተለይ ደጉ የገጠር ሰው ክፉውን ያርቅለት 💚💛❤እኔ ጉራጌ ነኝ💚💛❤

  • @habtamu1221

    @habtamu1221

    Жыл бұрын

    እኛም እንወድሻለን ጉራጌ ኩሩ ህዝብ🙏

  • @doilasomohammed6776

    @doilasomohammed6776

    Жыл бұрын

    ማ ጠየቀ

  • @meseretgetawedey

    @meseretgetawedey

    Жыл бұрын

    የኔ ማር እናመሰግናለን ጉራጌ ኩሩ ህዝብ ጀግና የሃገር ዋለታ ❤❤❤

  • @mengistufetene8521

    @mengistufetene8521

    Жыл бұрын

    ጉራጌ የስራ ሰው + ሀገር ሰሪው አማራ= lord of the ring💚🧡❤️

  • @AnnaAnna-wy3vy

    @AnnaAnna-wy3vy

    Жыл бұрын

    እኛም እንወዳችሀለን❤❤❤🎉🎉

  • @ami1285
    @ami1285 Жыл бұрын

    አማራነት ❤ጎጃሞች ውድ ደሞች እኔ ወሎየ ነኝ አንድ አማራ

  • @firewsileshi3101
    @firewsileshi3101 Жыл бұрын

    ምንም እንኳን ትውልዴ ከድሬደዋ ቢሆንም ከቅንብሩና ከዘፈኑ ማማር የተነሳ እጅግ በመመሰጤ የተነሳ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ፣ ምን ያህል መታደል ነው አማራ ሆኖ መወለድ፣ ❤❤❤

  • @tigistzoe6133
    @tigistzoe6133 Жыл бұрын

    እኔ ጉራጌ ነኝ አማራዬ ደሞቼ ናቹ አንተ ባትኑሩ ኢትዮጲያ ምንቶን ነበር 💚💛❤️

  • @dera112

    @dera112

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @MarWa-oq5uc

    @MarWa-oq5uc

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @birkeDemeke

    @birkeDemeke

    Жыл бұрын

    ♥♥♥

  • @zeruwondim8575

    @zeruwondim8575

    Жыл бұрын

    እውነት ነው woow ... what a wonderful , precise & golden epression for these innocent peoples is it? Long live for brother Gurage peoples!!

  • @hamerethiopia4558

    @hamerethiopia4558

    Жыл бұрын

    Enantem nurulen guragewochi betam nw minwodachu❤

  • @harounmd701
    @harounmd701 Жыл бұрын

    መላው የአማራ ወንድም እህቶቼ በያላችሁበት ጌታ ይጠብቃችሁ የመጣብንን ፈተና በአሸናፊነት እንደምናጠናቅቅ ተስፋ አለኝ

  • @user-tq3zj7kf8i

    @user-tq3zj7kf8i

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @ameley4768

    @ameley4768

    Жыл бұрын

    በዮቱብ የመጣብን ጠላት እናሸንፋነል

  • @user-jj8bw2xl1s

    @user-jj8bw2xl1s

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @hewan676

    @hewan676

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @feleku1490

    @feleku1490

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @muluyeneneh846
    @muluyeneneh846 Жыл бұрын

    ስወዳችሁ ኑሩልን ደሞቼ ክፉ አይንካችሁ ወገኖቻችን የደግነትና የየዋህነት ጥግ ህዝብ ነው❤❤

  • @tigistgenene8455

    @tigistgenene8455

    Жыл бұрын

    Endwem amara negn

  • @user-ck1pw3mm2l
    @user-ck1pw3mm2l Жыл бұрын

    እኔ ጉራጌ ነይ ግን አማራዎችን ...ሞቼ ነው ምወዳቸው ክፉ አይንካቹ❤❤❤❤::

  • @tirusewchernet
    @tirusewchernet Жыл бұрын

    በወሎና በሸዋም ድገመዉ ያበጠዉ ይፈንዳ እንዴት ደስ ይላል አንድ አማራ💪❤❤

  • @betelhemapp5281
    @betelhemapp5281 Жыл бұрын

    አይ አማራ ውርቅ የሆነ ህዝብ❤❤❤

  • @sifensifen5592

    @sifensifen5592

    Жыл бұрын

    ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @intertainment2048
    @intertainment2048 Жыл бұрын

    ካሲናው ጎጃም ምድሪቱ ምጣድ🎉🎉🎉❤❤ አማራዬ አያቴ ከጎጃም እኔ ከጎንደር በአማራነት ካልተኮራ በምንም አይታሰብም።

  • @user-bt4kf7mj4s
    @user-bt4kf7mj4s11 ай бұрын

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ የአማራ ባህል በጣም ነው የምወደው ስላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @Hruy34
    @Hruy34 Жыл бұрын

    እኔ ደቡብ ነኝ ግን አማራዎችን በጣም ነው ምወዳችሁ ##ባህላችሁ ##ፍቅራችሁ ###ታማኝነታችሁ #ሁሉ ነገራችሁ # እኔ ከአማራ ጋር ተጋብቸ ዘሬን ማዋህድ እፈልጋለሁ ❤❤❤❤

  • @user-yk3wz9fw6f

    @user-yk3wz9fw6f

    Жыл бұрын

    አብሽር ወንዲ ከሆንክ ሚስት ሴት ከሆሺ ባል እፈልጋለን ደቡባችጋ አብዘሀኛው የተጋባን ነን እኮ መቸም አማራ በሁሉም ባታ ይኖራል።

  • @Hruy34

    @Hruy34

    Жыл бұрын

    @@user-yk3wz9fw6f ወንድ ነኝ ሴት ነው ምፈልግ

  • @saragashaw8879

    @saragashaw8879

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @aderagew3043

    @aderagew3043

    Жыл бұрын

    ​​​@@saragashaw8879 L❤❤e y❤u

  • @user-sy7yy3fk6o

    @user-sy7yy3fk6o

    Жыл бұрын

    እኔ ላግባህ እኔም ደቡብን በጣም እወዳለው እኔ አማራ ነኝ

  • @yohanesgezagn1900
    @yohanesgezagn1900 Жыл бұрын

    እኔ ኦሮሚያ ክልል ነው የምኖረው ግን በቃ አማራው ማህበረሰብ ይለያያል ፈጣሪ ቀን አለው አይዟችሁ !!💚💛❤ ዘላለም እንወዳችሁአለን

  • @mel4real197

    @mel4real197

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ ቀን አለው ❤በትክክል

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Жыл бұрын

    Ewnate new ene ka oromiya kelile negn gen batem ewadachalew egzbhr amelake 1 yaregeni ❤❤❤

  • @sadaahmed2576

    @sadaahmed2576

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢እናመሰግናለን

  • @saragashaw8879

    @saragashaw8879

    Жыл бұрын

    ❤😭

  • @kassahunmeaza963

    @kassahunmeaza963

    Жыл бұрын

    አሜን አወ

  • @worknhkasswe7317
    @worknhkasswe73176 ай бұрын

    I love you Amhara people❤❤❤

  • @Amen-pk8qh
    @Amen-pk8qh Жыл бұрын

    ጥርት ተደርጎ የተሰራ ልብ ውስጥ የሚገባ ግጥም ዜማ አንደኛ ነው በርታ🔥🔥🙏👏👏👏

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Жыл бұрын

    እኔም ወሎዬ ነኝ አማራ ነው ደሜ የት ናችው አማራዎች አላችው ወይ አለን በሉኝ እስኪ ኑልኝ ልያችው🇪🇹🇪🇹

  • @umerito8450

    @umerito8450

    Жыл бұрын

    Alen😘🥰🇲🇱👍

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Жыл бұрын

    አየየየ የኔ ደግ ህዝብ ባለ ሀገሩ አማራየ ❤ ይቀጥላል ወሎ ሸዋ አንድ አማራ 💚💛❤️

  • @YasegnalZerihun-ts1ni
    @YasegnalZerihun-ts1ni Жыл бұрын

    tnx for Aschalew and Eritrean 🇪🇷 people

  • @mulatdessalew9429
    @mulatdessalew9429 Жыл бұрын

    Proud to be Amhara ,people rich in Developed culture ,literature ,history etc❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fkriuemnetey9115
    @fkriuemnetey9115 Жыл бұрын

    እኔ ኤርትራዊ ኔን የ ኣማራ ኢትዮጲያ ባህል በጣም ነው እምወደው እግዚኣብሄር ለሁሉ ህዝብ ኣለም ሰላም ፍቅር ይስጠን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏 🙏 🙏

  • @genettesfay3865
    @genettesfay3865 Жыл бұрын

    I love gojam bahil from Eritrea 🇪🇷

  • @milenrufta5283
    @milenrufta52836 ай бұрын

    Big love from Eritrea 🇪🇷 ❤

  • @selamethiopia4056

    @selamethiopia4056

    6 ай бұрын

    ❤❤🙏

  • @ameleworktesfaye6665
    @ameleworktesfaye6665 Жыл бұрын

    አክባሪያቹ ነኝ 🎉ጀግና ህዝብ ምክንያታዊ ህዝብ ወኔአቸውን በጣም ነው የምወደው ያኑራቹ

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo1090 Жыл бұрын

    ደስ ሲሉ!!! ❣ካሲና ማለት እናቶች እንጀራ ሲጋግሩ የምጣዱን ግለት የሚለኩበት የመጀመሪያ እንጀራ (እንጎቻ) ነው💚💛❤ካልተሳሳትኩ🤔

  • @amsaletegegn3202

    @amsaletegegn3202

    Жыл бұрын

    የእንጎቻ ተቃራኒ ነው😂😂

  • @Mathew2116

    @Mathew2116

    4 ай бұрын

    በትክክል❤

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Жыл бұрын

    ውብ ባህል ውብ ዜማ አማራ ይሄ ስልጡን ህዝብ ♥ ታላቅ ነበርን ታላቅ እንሆናለን ። ቀጣይ ሸዋ! ወሎ!

  • @aman12848

    @aman12848

    Жыл бұрын

    ሀኒ እንዴት ነሽ የኔ ዘመን ጣይቱ ብየሻለሁ

  • @adicho5964

    @adicho5964

    Жыл бұрын

    Still we are great !!!!!!!! We have a confidence By nature!!!! Educated Respect for People. We have the most beautiful Calture Lucky people Ookkk

  • @AlexanderHaileslase-bz7cp
    @AlexanderHaileslase-bz7cp11 ай бұрын

    I'm Tigre and still love Amhara people....semenoch and enhuhun

  • @selamethiopia4056

    @selamethiopia4056

    6 ай бұрын

    ❤❤💖

  • @samidish7980
    @samidish7980 Жыл бұрын

    I am ertira I loved amhara people and I want live Baherdar gonder woldya dese

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Жыл бұрын

    የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም በጣም የምወደችው ሃገርና እምነታችውን የምትወዱ ኩሩ የአማራ ሕዝብ ሰላማችውን አምላክ አብዝቶ ይስጣችው a'm Proud to be Ethiopian Abiseniya 💚💛❤

  • @alemalehenig7350

    @alemalehenig7350

    Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ዉዴ

  • @yaredkebede8423

    @yaredkebede8423

    Жыл бұрын

    ​@@MimiMimi-tm5jc እስኪ መጀመርያ አማርኛን በስርዓት መፃፍ ተማሪ። አንቺ ወፍዘራሽ ነሽ እንዴ?😂

  • @kalebtaye4171

    @kalebtaye4171

    Жыл бұрын

    የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ማለትሽ ብሄር እንደማታዪ ያሳያል። ሰላምሽ ይብዛ።

  • @user-cb4rx5bb3i

    @user-cb4rx5bb3i

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውዴ❤❤❤

  • @enidegsintayehu2865

    @enidegsintayehu2865

    Жыл бұрын

    amen

  • @dasashtigabu1116
    @dasashtigabu1116 Жыл бұрын

    የአመቱ ምርጥ አስገራሚ ዘፋኝ ማርያምን ቃል አጣሁ አስቼ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @Gdsshitf
    @Gdsshitf7 ай бұрын

    We ethopians are unique culture. l am also gojjam

  • @johntaf7419
    @johntaf7419 Жыл бұрын

    I Respect Amhara People because of the People Have a great and Interesting Culture and Have Good Believe People and also the Center of Love,,,,,,,,,, I am From Eritrea

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi Жыл бұрын

    ያዝ እንግዲህ አማራዬ 👏💕!! ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ አንድ አማራ👏!!ለሁሉም አማራ ክብሩ ነው 💚💛❤️👏🥰👌👌💪✊

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Жыл бұрын

    ጎጄ ሳተናውን የምትሉ 👍

  • @tshililonekhavhambe
    @tshililonekhavhambe9 ай бұрын

    I am a South African by birth, and I can't here a word he is singing about, but ohh God, what a blessed voice. A wonderful video and the community that participated in it.

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    8 ай бұрын

    Ola, not a born and bred SAfrican,but brought on the hustle bustle of Jozi, this a folker music from the tribe of Gojam ppl fro The land of Amhara region. This is the typical tune from the region in Gojam where the source of Tis Abbay {Smokey Nile river) steam from. Welkom!!!

  • @Mill10n-M
    @Mill10n-M6 ай бұрын

    Good vibe, all love from 🇪🇷

  • @johnney203
    @johnney203 Жыл бұрын

    I'm from kenya i love Ethiopian amhara people culture❤❤❤

  • @meseretgetawedey

    @meseretgetawedey

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @merd24

    @merd24

    Жыл бұрын

    Thanks bro Love is the winner

  • @yonasmeseret4695

    @yonasmeseret4695

    Жыл бұрын

    Thanks Sir. Let's spread love.

  • @Commentlegend777

    @Commentlegend777

    Жыл бұрын

    am amhara am at kenya bro tnx so much nd we love you kenyan ppl

  • @redetayalew1187

    @redetayalew1187

    Жыл бұрын

    😂 በምን አቆ ነው አማራ መሆናቸውን

  • @btfunnyreaction
    @btfunnyreaction Жыл бұрын

    ካሲናው ጎጃም ግጥም ---------------------------- መላየ ነይ መላ አለው መላ መላ (3) አቴ መላ ዘውዴ ዘውዴ (3) የአንችው ማሽላ ነው ዘውዴ የእኔ አዝመራ ስንዴ ዘውዴ እቴ መላ ዘውዴ ሐገራችን ጎጃም ዘወዴ (ወንዛችን አባይ)2 እንደመስቀሏ ወፍ ዘውዴ (ብቅ አትይም ወይ) ግምባሯን ቶ መስቀል ዘወዴ (የተነቀሰችው )2 ያያ ወንድአለን ልጅ ዘውዴ (ነብሮን አገባችው የዳጉሳ ጠላ የለውም ዘውዴ( የለውም ቅራሪ) አሁን ገና መጣች ዘውዴ (አስኳላ ተማሪ)2 ዳማይ አንችን ነው ዳማየ (2) እናት ወልዳ ወልዳ ዳማየ ስም ማውጣት ታውቃለች ዳማየ የመጀመሪያውን ዳማየ በላይ ትለዋለች ዳማየ ደግሞም አስቀጥላ ዳማየ ሽፈራው ትላለች ዳማየ ደሞም አስቀጥላ ዳማየ ባንችዋ ትላለች ዳማየ የማሳረጊያዋን ዳማየ ይጋርዱሽ ትላለች ዳማየ ዳማይ አንችን ነው ዳማየ (2) ሎሚተራ ተራ ዎ (4) እናቴን አደራ አሸበል ገዳየ አሐው ገዳየ አይናማው ገዳየ አሐው ገዳየ ሻየ ገዳየ አሐው ገዳየ አታሞው ሲመታ አሐው ገዳየ መሬቱ አረገደ አሐው ገዳየ (2) ያያ ኩታ ለብሶ አሐው ገዳየ ዝናብ አወረደ አሐው ገዳየ(2) ድግሱ አማረላት አሐው ገዳየ እመ ተመናሸች አሐው ገዳየ ታተይ ተመናሸች አሐው ገዳየ መቀነቷን ታትቃ አሐው ገዳየ ዋንጫ ለቀለቀች አሐው ገዳየ(2) ያዋልዳል በሬ( ያዋልዳል ላም)2 የእናጅሬው አገር እንዴት ነው ጎጃም ድግሱን ደግሶ( አይነግርም አዋጅ)2 መንገደኛው ሁሉ ሰተት ነው እንጅ ምንኛ ደግ ነው( የእዜሩ በረከት)2 በውሀም አይደለ በቅምጫና ወተት ጋኑን እጠኝና (በጋምቢሎ ጭስ)2 በጥብጠሽ ጠብቂኝ ገምበሀ ስደርስ ኩራትሽ (5)ራትሽ ዶቅማ መቅመስሽን አወቅሁ በምላስሽ ደልቂ (6) እኔ እያለሁልሽ እንደ ፀሐይ ሳቂ ደልቂ(6) አማቶችሽ ዘንዳ መጠሽ ተመረቂ ያለ ዛሬ ቤቴን (አታውቀውም ብሎ)2 ጠሪ አክባሪ ድሷል አቆልቋይ አክሎ ባለጌታው ባይሸሽ አብየ ሰንደቁ አርበኛው ሰንደቁ ገና እንደፎከረ ጠላጦች ወደቁ ፍጥረት መጀመሪያው የአፍላጋት መፍለቂያ የዬቶር ሞገድ ካሲናው ጎጃም ነው ምድሪቱ ምጣድ ደልቂ (6) ከሽማግሌ እግር ወድቀሽ ተመረቂ ደልቂ (6) እኔ እያለሁልሽ እንደ ፀሐይ ሳቂ

  • @gyonait

    @gyonait

    Жыл бұрын

    ow nice one😊🙏

  • @emmyy6992

    @emmyy6992

    Жыл бұрын

    Thank you for your time putting it together 🙏 አንዳንዱ ምን እንደሚል አልገባኝም ነበር, thanks again.

  • @walelgnwubetu8191

    @walelgnwubetu8191

    Жыл бұрын

    Thanks

  • @leethiopian136

    @leethiopian136

    Жыл бұрын

    Thank you so much

  • @abyssiniank7153

    @abyssiniank7153

    Жыл бұрын

    Thank you

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 Жыл бұрын

    የ አዲስ አበባ ልጅ ነኝ አማሮችን ግን ሞቼ ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገር ወዳጆቹ ሀይማኖተኞቹ

  • @jabnaforfood3584
    @jabnaforfood35849 ай бұрын

    የኔ የዋሆች ደግነት ጀግንነት ኢትዮጵያዊት አማራዎች ትለያላችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ሠላሙን ያምጣልን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Жыл бұрын

    💚አማሮች ሆደ ገራገሮች!💚 💛አማሮች ፍቅር ፍልቅልቆች!💛 ❤️አማሮች የማር ወለላዋች!❤️

  • @anchnalamsalu4731

    @anchnalamsalu4731

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Fff-uv2cy

    @Fff-uv2cy

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cb4rx5bb3i

    @user-cb4rx5bb3i

    Жыл бұрын

    ❤️💕💕❤️💕💕😘

  • @habtishyaregal
    @habtishyaregal Жыл бұрын

    ጎጃሞች የታላችሁ 😘😘😘የሚገርም ስራ ይመቻችሁ ጎጃሞች ጎንደሬዋ ዘመዳችሁ ነኝ❤❤❤

  • @bateablneha5887

    @bateablneha5887

    Жыл бұрын

    የኔ ውድ አኔም ጎንደር ነኝ

  • @yonaswubet6303

    @yonaswubet6303

    Жыл бұрын

    Alen alen egna gojamewoch ke wollo gondar ena shewa wondmochachin gar abiren enzelkalen ye and jegna abat lijoch nen degimo enashenifalen yefikr amilakm yagzenal

  • @alexbeyene542

    @alexbeyene542

    Жыл бұрын

    No ጎጃም ጎንደር ሽዋ ወሎ one Amhara ብቻ እኔ የጎንደር አማራ ነኝ ለአማራነቴን ነየሚያሰተወኝ ከሁነ ጎንደሬነቴም ኢትዮጵያዊነቴም ገደል ይግባ እኔ አማራ ብቻ ነኝ አማሀራ

  • @bateablneha5887

    @bateablneha5887

    Жыл бұрын

    @@alexbeyene542 ገደል ግቢ ወጭ ሽዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ አድ አማራ 💚💛❤️ጋላ ነሽ ውጪ

  • @BetySol-ym2zy

    @BetySol-ym2zy

    Жыл бұрын

    alehu fikir kebezabat mankusa Gojjam

  • @ashebirbitew1237
    @ashebirbitew1237 Жыл бұрын

    እኔ ኤርትራ ተወላጅ ነኝ ግን አማራ ለኔ ኩሩ ጀግና ነው ሀገሩን የማያስደፍር ጀግና ነው ክብር ለአማራው።

  • @hermonpatros3
    @hermonpatros3 Жыл бұрын

    ❤❤❤ብጣብ ነዉ ምንወጁቱ ጉጂሞት እኂ ኤርትራውያን 🇪🇷🫡🇪🇷🫡

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Жыл бұрын

    አስችዬ ምርጡ❤ በእናትዋ ጎንደር ተደምመን ሳንጨርስ በካሴናው ጎጃም መጣህልን ቅርብ ለቅርብ ነው ጎጃም እና ጎንደር ሲጫወቱ ውሎ ከመሸም ለማደር አማራዬ ባለ ውብ ባህል ኩሩ ህዝብ❤

  • @hanasador3723

    @hanasador3723

    Жыл бұрын

    ሚሚዬ❤

  • @user-fo3xt2wo8t

    @user-fo3xt2wo8t

    Жыл бұрын

    @@hanasador3723 ሀኒዬ እንዴት ነሽልኝ ጠፍተሻል❤️

  • @hanasador3723

    @hanasador3723

    Жыл бұрын

    @@user-fo3xt2wo8t ሰላም ነኝ ሚሚዬ አንቺስ እንዴት ነሽ?

  • @MM-wj8mq

    @MM-wj8mq

    Жыл бұрын

    እንዲያ በልማ !!'

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 Жыл бұрын

    እናትዋ ጎንደር💚💛❤️አካልዋ ጎጃም 💚💛❤️አሁን ደሙ በሽዋ እና 💚💛❤️ወሎ ይሰራልን 💚💛❤️አድ አማራ እጥብቅ አለን ሽዋ እና ወሎ 💚💛❤️

  • @aynadisyeshambel6944

    @aynadisyeshambel6944

    Жыл бұрын

    Aykerm ❤❤❤❤

  • @user-xq4yn3vk4t

    @user-xq4yn3vk4t

    Жыл бұрын

    ሸዋ ተሠርቷል የሚገርም ነወ ይለቀቃል በቅርቡ😊

  • @bateablneha5887

    @bateablneha5887

    Жыл бұрын

    @@user-xq4yn3vk4t እውነት አስቻለው ፈጠነ ነው

  • @snr9054

    @snr9054

    Жыл бұрын

    @@user-xq4yn3vk4t WOW

  • @baetaab5226

    @baetaab5226

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Ekram317
    @Ekram317 Жыл бұрын

    ይኸን ሙዚቃ ስሰማ የሚታየኝ እኔነቴ አስተዳደጌ ቤተሠቤ ሰፈሬ ሁሉ ነገር ከፊቴ ይመጣና አይኔ እንባ ይቀድመዋል🥺 ቀጣይ በወሎና በሸዋ እንጠብቃለን🥰

  • @saragashaw8879

    @saragashaw8879

    Жыл бұрын

    ❤❤😭😭

  • @user-we3kb2jm5b

    @user-we3kb2jm5b

    10 ай бұрын

    እኔም አባዬ እስክሳ ሲል የኔ ማርዋ ሲዘፍን ደሞ ወፍ ያረግፋል ድምፁም መልኩም ያምራል የኔ አባት ድሮ ኪነተኛ ነበርኩ ብሏል በመልክና በድምፅ ተመርጦ ደሞ ሲገጥመዉ የኔዋን ሸበላ መልጎም እናቴን አገባ አቤት ሲያምሩ ወላሂ ክክክክክ

  • @rahmet123
    @rahmet123 Жыл бұрын

    ይህን ወርቅ የሰውነት ልክ የአማራ ህዝብ ሀገር ወዳዱን ማንም ይሁን ማንም እንዴት መጥላት ይቻላል ሰይጣን ምላኪ ካልሆነ በቀር አማራነቴን ሙቼ ነው ምወደው እንኳንም ከዚህ ማህበረሰብ ተፈጠርኩ ኩራት እራቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 Жыл бұрын

    አምላኬ ይሄን የዋህ ህዝብ አንተው ጠብቀው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን Ethiopia ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ayacell5823

    @ayacell5823

    Жыл бұрын

    😢አሜን

  • @hermabahrain2870

    @hermabahrain2870

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @lidet8049

    @lidet8049

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @hananbintislam4789
    @hananbintislam4789 Жыл бұрын

    አማራዬ አላህ ይጠብቃችሁ 😢❤

  • @gulzarrai43
    @gulzarrai43 Жыл бұрын

    U people r ROYAL .. 👌 ... This community grace proves 2000 Years of rearing Cultural Royalty of Abysinia... 🙌🌷🌸💯👋🙋🌸

  • @SerkiKibret-mw7nr
    @SerkiKibret-mw7nr Жыл бұрын

    Kibir yigebahal Simetn mekotater akategn shewa ena welo gibalegn wondime sile Abete bet yemitawera New yemimeslegn yew tig❤❤❤❤❤

  • @abugeda5
    @abugeda5 Жыл бұрын

    በጎንደርኛው ሲያስደንቀን በጎጃምኛው ደሞ ያስደምመን ይዟል። ድንቅ ዘፈን ነው አስቹየ ወሎ እና ሸዋኛውን በዚሁ ከፍታ እንጠብቃለን

  • @Gente977
    @Gente977 Жыл бұрын

    ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር ቶሎ ማለቁ ነው❤❤❤❤

  • @gojjiamtube2077
    @gojjiamtube2077 Жыл бұрын

    Proud to be Gojjam Amhara Ethiopian ❤❤❤❤❤❤

  • @titan5519
    @titan5519 Жыл бұрын

    I am listing again and again. Blessing to be part of this beautiful culture. Our musician started looking back to the origin. Respect Aschalew

  • @mel4real197

    @mel4real197

    Жыл бұрын

    አንተን ነክቶህ ነው የምትኮራበት ቋንቋና ስነ ፅሁፍ የለህም 😊😊😊

  • @birhanuabawa3937
    @birhanuabawa3937 Жыл бұрын

    ከዚህ ውብ ማህበረሰብ በመገኘቴ እጅግ ኩራት እንዲሁም ጀብዱ ይሰማኛል አስቻለው እናመሰግናለን!!!

  • @mgywy1428
    @mgywy1428 Жыл бұрын

    ድሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ የሚል መሪ ይስጠን አሜን አሜን አሜን ጋሽዬ❤❤❤❤። አቤት የሙዚቃው ማማር ❤!!!

  • @user-hr9xp6ev1n

    @user-hr9xp6ev1n

    Жыл бұрын

    አማራ ነው ለሰው ለእንስሳት የሚያዝን ስለሆነም ቢመራን መታደል ነበር

  • @tigestalebachew3666
    @tigestalebachew3666 Жыл бұрын

    Beautiful people ❤❤❤🇪🇹 i don't why I'm crying ..🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @kardon4996

    @kardon4996

    Жыл бұрын

    Me too !!!!!!!!!💕 There is something innocent is in it ......

  • @yo.n4777
    @yo.n4777 Жыл бұрын

    ሌላም እንጠብቃለን. Original music, with typical Amhara ethnics. I really missed this communities. They are so lovable and welcoming people. I have never seen such ethnics during my whole tour in Ethiopia.

  • @kardon4996

    @kardon4996

    Жыл бұрын

    Facts !!!!!!!!💯

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Жыл бұрын

    የኔ ንፁህ ህዝብ አማራዬ 👏👏ቀጣይ በወሎና በሸዋ ኑልን❤❤👏

  • @DaniMezgebe

    @DaniMezgebe

    Жыл бұрын

    የእናታችን ፊት ገፅታ ብዙ ይናገራል!!! እነዛ ሠው በላዎች በዚህ ምስጊን ህዝብ ላይ ያደርሡት በደል ኣንሶ ሊያጠፋት ቆርጠው መነሣታቸውን ሳስብ . . . በቁጭት እና ወኔ እንዳነባ አደረገኝ 😢😢😢😢

  • @Oumlizaaa

    @Oumlizaaa

    Жыл бұрын

    @@DaniMezgebe የኔ ደግ ህዝብ ይህ አይገባውም ነበር መረ አጣጂ ባርነትንማ አይቀበለውም ነበር💔😢

  • @user-uy4gl9cg4m

    @user-uy4gl9cg4m

    4 ай бұрын

    እውነት ነው በሸዋ ኑልን እባካችሁ የእምየን ታሪክ የያዘ እንፈልጋለን❤

  • @kuyetoenate4899
    @kuyetoenate4899 Жыл бұрын

    አማራ ነኝ ኩሩ ሕዝብ ኢትጵያው❤፣፣,🥰🥰😍😍😍😍

  • @BethBirhe-vo5nl

    @BethBirhe-vo5nl

    Жыл бұрын

    Ager wadadoch, Batam minewadachu. 🇪🇹

  • @MesayTesfaye-nt7px
    @MesayTesfaye-nt7px5 ай бұрын

    እኔ የአርባምንጭ ልጅ ከጋሞዎቹ ምድር ነኝ አማራ ማለት በሁሉም የሠው ልጆች የሚወደድ ምርጥ እና ጀግና ህዝብ ነው፡፡

  • @user-th8zg7ek1h
    @user-th8zg7ek1h9 ай бұрын

    እኔ,የደቡብተወልጅነኝ,መላዉየአማራ,ሕዝብ,ሀገርወዳድነቱሠዉአክባሪነቱሊከበርናሊታገዝ,የገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሚሚ
    @ሚሚ Жыл бұрын

    I am from debub but I love Amhara people ❤

  • @meseretgetawedey

    @meseretgetawedey

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ማር❤❤❤

  • @snr9054

    @snr9054

    Жыл бұрын

    We love you too Dear 🙏🏾🙌🏾

  • @Ezabela2024

    @Ezabela2024

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasmeseret4695

    @yonasmeseret4695

    Жыл бұрын

    Much love dear 🥰🥰

  • @hamerethiopia4558

    @hamerethiopia4558

    Жыл бұрын

    We love you Beautiful debube people from Amhara ❤❤❤

Келесі