ያለምወርቅ እና ሳሙኤል በተጫወቷቸው ስራዎች ላይ የዳኞች አስተያየት

#ፋና_ላምሮት #fana_lamrot #fana #fana_tv
ያለምወርቅ ጀምበሩ እንደውዘራፌዋ የሚለውን ስትጫወት ሳሙኤል ጋይቶ ደግሞ የምኒሊክ ወስናቸው ማሪኝ ውድ ሃገሬን አቀንቅኗል

Пікірлер: 25

  • @meseretasmiro5271
    @meseretasmiro52712 жыл бұрын

    ያለምየ በጣም ነው የምትችይ ሁለታችሁም በጣም ነው የምትችሉ እስከ ፍጻሜ እንጠብቃለን በርቱ

  • @mlove4025
    @mlove40252 жыл бұрын

    ያለም ወርቅዬ በጣም ነው በእንባ ታጂቤ የሰማሁሽ 🥺🥺💪💪💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @alemayehugeletu1121
    @alemayehugeletu11212 жыл бұрын

    የአለምወርቅ በቃ ትችላለች ኑሪልን።

  • @queenamhara
    @queenamhara2 жыл бұрын

    በንባ ታጠብኩኝ እረምን ጉደኛ ልጅ ነሽ እጅግ በጣም ጥሩ ሀገሬን ኢትዮጵያን ያደኩብሽ ኑሪልኝ ልመለስ አልቻልኩም ሙሉን ልስማ አቅም አቃተኝ ዘራፍ

  • @yalawiorkdemaz6267

    @yalawiorkdemaz6267

    2 жыл бұрын

    አይዞን ፣😢😢😢

  • @ematube9407
    @ematube9407 Жыл бұрын

    የኔማር ትችያለሽ የሚለው አይገልፅሽም💚❤️💛

  • @romi2171
    @romi21712 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ😍🙌

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise36602 жыл бұрын

    ስታምሪ አንደኛ ነሽ ሁሌም አንደኛ

  • @asafashjawdo572
    @asafashjawdo5722 жыл бұрын

    ጎበዞችናችሁ በርቱ

  • @Tube-ot9lj
    @Tube-ot9lj2 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ በጣም ልዮ የሆነ ብቃት እና ተሠጥኦ ያላት ልጅ ናት በደም ፐርፎርም ታደርጋለች የዉድድር ስሜት የለዉም ኢተርናሽናል ባለሙያወች በሚያቀርቡበት ነዉ

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie92752 жыл бұрын

    yalemye best performance for ever

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew60392 жыл бұрын

    እውነትም ያለም ወርቅ💕💕💕

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen51162 жыл бұрын

    Yamelework wawoo new❤👍

  • @yordanossahlie8563
    @yordanossahlie85632 жыл бұрын

    Wow yalemwerk you are so amazing girl.wish you the best

  • @hayatalienirs8008
    @hayatalienirs80082 жыл бұрын

    😘😘😘😘😘🙌🙌

  • @freeworld6783
    @freeworld67832 жыл бұрын

    እረ ይመችሽ ቆንጆ በጣም ትችያለሽ

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab43132 жыл бұрын

    ያለምወርቅ ጠንቀቅ በይ....የሚገርም ነው ባታሸንፍ ማይኩን ዳኞች ላይ ወርውራባቸው የምትሄድ ነው የምትመስለው ለህዝብ ፍቅርና አክብሮት መገዛት ትልቅ ነገር ነውና በዚህ ጥሩ ድምፅ ላይ "ዋናውን" አክይበት ...

  • @uehhsy8894
    @uehhsy88942 жыл бұрын

    አቦ መሠሎቺሺን ያብዛልን

  • @madeenaali9550
    @madeenaali9550 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭ኢትዮጵያ የእፍፍፍላንቺብለውእኮልጆችሺያልሆኑትየለም

  • @dkrtube3471
    @dkrtube34712 жыл бұрын

    Sami ylyal besmam

  • @betelehamgetachew1299
    @betelehamgetachew12992 жыл бұрын

    እንባዬን ማስቆም ነው ያቃተኝ ተባረኪ

  • @bezawitteshome4286
    @bezawitteshome42862 жыл бұрын

    teleyalesh alebabsesh

  • @amelsalam6852
    @amelsalam68522 жыл бұрын

    ይቅናቹ

  • @ahllamahllam5152
    @ahllamahllam51522 жыл бұрын

    Wawwwwwwwwwww merte demte ababa brhana batame nawe mewadawe edazehi adergo yantate esu nawe kasewa katelo

  • @endaleb1865
    @endaleb18652 жыл бұрын

    ድራመር ፣ እግዜር ይይልህ። ድብልቅልቅ ያለ ሪትም፣ waltz አይሉት 6/8 ምኑ ገንገበት ነህ በናትህ?

Келесі