ዳኞችን ስሜት ውስጥ የከተተ ሙዚቃ አቀራረብ በያለምወርቅ ጀምበሩ እና ቁምላቸው አሠፋ

#ፋና_ላምሮት #fana_lamrot #fana #fana_tv
ዳኞችን ስሜት ውስጥ የከተተ ሙዚቃ አቀራረብ በያለምወርቅ ጀምበሩ እና ቁምላቸው አሠፋ

Пікірлер: 210

  • @awettesfay6631
    @awettesfay66312 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ ተወዳዳሪ የሚለዉ ቃል አይመጥናትም ከ1ኛም በላይ ናት 👏👏👏👌🇪🇷

  • @astet9820

    @astet9820

    Жыл бұрын

    ልዩ ነሽ

  • @abebenigatu4972
    @abebenigatu49722 жыл бұрын

    አንቺን ስሰማ እምባዬ የሚመጣው ነገር አልገባኝም...እድሜሽ ይርዘም እህቴ...❤

  • @etsepatosmuluye8642

    @etsepatosmuluye8642

    2 жыл бұрын

    Enem mariamn

  • @user-ix8hw3nn8y

    @user-ix8hw3nn8y

    2 жыл бұрын

    አይዛን ጥረጊው በሶፍት እኛ የመዳም ኩሸና አጣቢ ሰንሆን የሰፈራችን ልጅች ሙዚቀኛ ሁኖ 😂

  • @teshomeroba2141

    @teshomeroba2141

    2 жыл бұрын

    Amennn

  • @yifredewgessesse7203

    @yifredewgessesse7203

    2 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም እኮ ነው እኔ ራሱ እያለቀስኩ ነው የማዳምጣት

  • @abitiaderajew7178

    @abitiaderajew7178

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @ysports3828
    @ysports38282 жыл бұрын

    እቺን ልጅ ከቤተሰብ ጋር ደግመን ደጋግመን ብናዳምጣትም ማቆም አልቻልንም ምን አይነት ድምጽ ነው ፈጣሪ የሰጣት?💚💛💔

  • @fasikatesfaye2998
    @fasikatesfaye29982 жыл бұрын

    ልጅት ልዩ !!!❤❤ባንዱ ራሱ መሸለም አለበት ❤❤😍😍😍ብሰማት ብሰማት ልጠግባት አልቻልኩም የኔ ውውውውውውብብብብ ቆንጆ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍💚💛❤💚💛

  • @temesgenworkneh830
    @temesgenworkneh8302 жыл бұрын

    ያለምወርቅ ጀምበሩ የሚገርም ድምፅ የሚገርም የሙዚቃ ምርጫ በጣም ቆንጆ ነበር ድምፅ እና ሙዚቃ ሲገናኝ እንዲህ ነው። አንደኛ ነሽ ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ!

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed4432 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ ያገሬ ልጅ ዋው ኮንሰርት ነው የመሠለኝ

  • @genetfasil
    @genetfasil Жыл бұрын

    እኔ ለዚች ልጅ ቃላት አጣሁ እንደ ምን ብዬ እንደማደንቃት ብቻ በርቺ በትልቅ ስራ ጠብሻለሁ ዋው

  • @biniyamgetaneh7912
    @biniyamgetaneh79122 жыл бұрын

    የአለምወር ጀንበሩ👌👌👌👌 ጆሮዬ ፈነጠዘ .....የዚህ ዙር በአንደኛ እንደምታጠናቅቂ እርግጠኛ ነኝ ።

  • @tigistmisganaw1532
    @tigistmisganaw15322 жыл бұрын

    I like this version more than the original one ይሄን የመሰለ ድምጽ ይዛ እስከዛሬ አለመታወቋ ይገርማል

  • @haileadmas1595
    @haileadmas15952 жыл бұрын

    ለአንቺ ትልቅ አክብሮት አለኝ፤ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ!!!!ዉድ ልጅ!

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru52802 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ እንዴት ጎበዝ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-jf4fv9qv2p
    @user-jf4fv9qv2p2 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ ውድድር ሳይሆን ሙሉ ኮንሰርት ነው ያየሁት የሰማሁት ይመችሽ አቦ ለሙዚቃ ተፈጥረሻል

  • @ysports3828
    @ysports38282 жыл бұрын

    ያለምወርቅ ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነች በስመአም!

  • @ambasadertube1173
    @ambasadertube11732 жыл бұрын

    Wow amazing .keep it up i like it 100%

  • @merci1093
    @merci10932 жыл бұрын

    ቁምላቸው በጣም የተናፈቀውን አለማየሁ ሂርጶን ስለተጫወትክልን እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @BOOROK-vd8hl
    @BOOROK-vd8hl2 жыл бұрын

    በሙዚቃ ትንታኔዋ ድምጧን ከጆሮዬ ማጣት አልሻም የብሌን ዮሤፍን

  • @flafiblue4395

    @flafiblue4395

    2 жыл бұрын

    እኛም አንሻም

  • @lemagizaw8316
    @lemagizaw83162 жыл бұрын

    Yalem work you are the best one....I Love your voice keep it up!!!!!

  • @EnlightenmentQ
    @EnlightenmentQ2 жыл бұрын

    ሙዚቃ እንደዚ ነው በባንድ ያምራል ።ጆሮዋችንን አደነቆሩት በሱቱድዬ ፌክ ድምፅ።ኦርጋኒክ ሙዚቃ ናፍቆኝ ነበረ

  • @woloborenatube1151
    @woloborenatube11512 жыл бұрын

    እደዚች አይነት አስገራሚ ሴት ዘፋኝ ተወዳዳሪ ሴት አይቸ አላውቅም ምርጥ አቀራረብ

  • @hailuassefa5539
    @hailuassefa55392 жыл бұрын

    የሚገርም ብቃት ነው ያለሽ። በርቺ ትልቅ ቦታው ደርስሽ ማየት ምኞቴ ነው።

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele86672 жыл бұрын

    ከሁሉም በበለጠ ሁኔታ በአቀራረባቸው ኮከብ ባንድ እያንዳነዱ አባላት ለእኔ የኮከብ ኮከብ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ባንዱ በጣም ምርጥ የሆነ ባንድነው

  • @tarkumengisto8070
    @tarkumengisto80702 жыл бұрын

    ያለምወርቅ እውነት ነው ወርቅነሽ በጣም ደስ የሚል ብቃትና ችሎታ አለሽ ነገ ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰሽ እንደማይሽ ተስፋእና እምነቴ የፀና ነው የኔቆንጆ በርቺ በርቺ ውድድድድአረግሻለው።

  • @balewgeta7132
    @balewgeta71322 жыл бұрын

    ያለምወርቅ የሴቷ አህመድ ሁሴን(ማንጁስ) በርቺ ከዚህ በላይ እንጠብቃላን❤❤❤አንበሲት😍😍

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa35682 жыл бұрын

    በርቺ በርቺ ደግሞ የምርጥ ዘፋኞችን ማቅረብሽ የ1980ዎችን

  • @geremewg2548
    @geremewg25482 жыл бұрын

    Yalemwork I was shocking when I started to listen your incredible voice. Love you You're a singer Sensational 🙏

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa35682 жыл бұрын

    የባንዱን ስራ አቀለለችላቸው ዋውውውው ምርጥ አዘፋፈን አቦ ይመችሽ።

  • @almazkefie9623
    @almazkefie96232 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ ቆንጆ ድምጽ አለሽ ቢደመጥ ቢደመጥ የማይሰለች እና በርችልን እንወድሻለን

  • @tsehaytube4032
    @tsehaytube40322 жыл бұрын

    የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫው የአንች ነው የአለም ወርቅ ጀግና

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 Жыл бұрын

    ያለም ወርቅ የአንደኞች አንደኛ💪💪💪

  • @Zewdinh
    @Zewdinh2 жыл бұрын

    Wowwww.... Yalem work👏👏👏👏

  • @g.a651
    @g.a6512 жыл бұрын

    oh my god!!trust me this is my first comment on KZread i can't seen or listening this type singer bravo! Keept up my sis

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j2 жыл бұрын

    ለኔ ምርጤ ነሽ አንደኛን ቦታ ብታገኝ እንዴት ደስ እንደሚለኝ በቃ ስሰማ ዘፈኖችሽን መጥገብ አልቻልኩም

  • @ethiopiafirst4187
    @ethiopiafirst41872 жыл бұрын

    አቤት ችሎታ አንደኛ ነሽ እኮ ማንም ዘፋኝ መድረክ ላይ እንዳንቺ አይዘፍንም

  • @kassahunhabtegebriel1789
    @kassahunhabtegebriel17892 жыл бұрын

    ምን ዓይነት መዝናናት ፈጣሪ ይባርክሽ አቦ ….. በጠራ የግጥም መሰማት የቀረበ ነው በጣም ገራሚ ነሽ ያለምወርቅ ተዓምረኛ ነሽ …..

  • @molalignyemane110
    @molalignyemane1102 жыл бұрын

    እርግጠኛ ነኝ ይቺ ልጅ ፍቅራዲስን ዉጣታለች! ሙዚቃዉ ተለቆላት ምታስምስል ነዉ የምትመስል እንጅ ምትዘፍን አትመስልም እኮ!የሚግርም ድምጽ ነው!!

  • @roroed9946

    @roroed9946

    2 жыл бұрын

    እዉነት ነው ሳዉጣት አቀርም ክክክ

  • @TheDamtew
    @TheDamtew2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ በቃ የምርጥ አርቲስቶች ሀገር ናት የአንችስ ይለያል እደጊ ተመንደጊ አቤት ስጦታ።

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise36602 жыл бұрын

    በናትሽ ስታምሪ ደግሞ የጎንደር ወርቅ ነሽ ጎንደር ስታምሪሮሪሪሪሪሪሪ

  • @selamawitworiku7022
    @selamawitworiku70222 жыл бұрын

    አለባበሷ ድምፃ ስረአቷ ውበቷ ሁሉ ነገራ ውብ ናት100%

  • @roroed9946

    @roroed9946

    2 жыл бұрын

    በጣም ድምፆደስ ሲል

  • @yifredewgessesse7203
    @yifredewgessesse72032 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza62492 жыл бұрын

    አቤት ድምፅ መልካምእድልእህቴዋ

  • @yayatube4875
    @yayatube48752 жыл бұрын

    ያለምወርቅ ጀምበሩ የምትጀምረው 6:06 ላይ ነው። እዚህ ኮመንት ላይ 6:06 የሚለውን ስትጫኑ ቀጥታ የያለምወርቅ የሚጀምርበት ላይ ይወስዳችኋል። የቁምላቸው አሰፋ ደግሞ ከመጀመሪያው ይጀምራል።

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o2 жыл бұрын

    እማ ላንቺ ስል ነው የምለፋው በሰው ሀገር ክፉሽን ለኔ ያርገው እድሜና ጤና ይስጥሽ አለሜዋ

  • @workinehalemu4681
    @workinehalemu46812 жыл бұрын

    really amazing performance my dear...almost i was about to cry...thanks

  • @user-rl2hg6qk3k
    @user-rl2hg6qk3k2 жыл бұрын

    ቁምላቸው የኔ ጎበዝ በርታ

  • @alemuworkie1066
    @alemuworkie10662 жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም ይችላሉ በተለይ ሴቴ ከኦርጅናሉ ሙዚቃ ይበልጥ ነው የሚጣፍተው

  • @meseretlema9655
    @meseretlema96552 жыл бұрын

    ሙዚቀኞቹኮ ገራሚዎች ናቸው ዋው

  • @gemesgenwelg.181
    @gemesgenwelg.1812 жыл бұрын

    ኧረ ምንም አይወጣልሽም ደግሜ ደጋግሜ ነው የማዳምጥሽ ወርቅየ

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b2 жыл бұрын

    ያለሜ የኔ ደማም ጥሩ ይዘሻል።በርቺ

  • @muktarahmed3422
    @muktarahmed34222 жыл бұрын

    በርቺ እህቴ፣ ጎበዝ ነሽ ❤

  • @adambosat238
    @adambosat2382 жыл бұрын

    የሀገሬ፣ ሁኔታ፣ ሆዴን ፣አባባው፣ ፣እግዚአብሔር ፣ሰላምን፣ ያምጣለን።

  • @betelehamgetachew1299
    @betelehamgetachew12992 жыл бұрын

    ድምፅሽ ያስለቅሳል የአለም ወርቅ

  • @negashtadesse1508
    @negashtadesse15082 жыл бұрын

    ያለምዉርቅ በጣም የማያምር አቀራርብ

  • @mahiomer3338
    @mahiomer33382 жыл бұрын

    amazing performance with amazing appearance. Keep it up! It is a full package presence.

  • @meseretyohannes6257
    @meseretyohannes6257 Жыл бұрын

    i havn't aword to express about you yalemye god bless you forever

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush34722 жыл бұрын

    እስኪ ስለ ያለም ወርቅ ጀንበሩ አስተያየቴን ለፋና ላምሩት ልስጥ የዘመኑ ምርጥ ድምፃዊ ናት በምትዘፍንበት ወቅት ከጉሮሮዋ ሜወጣው ድምፅ ከልብ ሰርፁ ከመግባቱ የተነሳ ልብን ይሰውራል እንባም ያስቋጥራል እረ እንባ ያዘንባል አይናችን ሀይምሮም ይሰውራል ይሄ የኔ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ሰው አስተያየት እንደሆነ ምንም አልጠራጠርም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ምንም ሜወጣላት ነገር የለም እናንተ ዳኞችም ተናግራቹህታል እጅግ እጅግ በጣም በደም ውስጥ ሰርፁ ሜገባ ድምፅ አላት ተባረኪ!!! ስለ ኮኮብ ባንድ ደግሞ ልፃፍ ኮኮብ ባንድ በጣም የተለዮ ናቸው የድሮዎችን እሮሀ ባንድን ነው ያስታወሰኝ እጅግ ክሽን አድርገው ነው ያጀቡዋት እናንተንም ፈጣሪ አይለያያቹህ!!!!!

  • @Nega-21
    @Nega-212 жыл бұрын

    እንዴ ያለምወርቅ ጀምበሩ🥰 ልቤን ሰረሰርሽው እኮ🥺

  • @meseretyohannes6257
    @meseretyohannes62572 жыл бұрын

    yalem work it is so great performance .

  • @ethiopia2608
    @ethiopia26082 жыл бұрын

    ያለምወርቅ 1ኛ ነሽ።

  • @bethelihemaddis5638
    @bethelihemaddis56382 жыл бұрын

    Excellent performance with confidence ,she is not like contestant ,you have a nice voice

  • @helenkidane5953
    @helenkidane59532 жыл бұрын

    You will be 1st ,2nd ,or 3rd, I wish you all the very best, y can sing konjo ❤

  • @masalt1424
    @masalt14242 жыл бұрын

    ሴት ዳኛዋ እኛ ደግሞ አስተያየት እንስጥሽ አለባበስሽ እንዲህ ይሁን በተለያየ ስታይል ያምርብሻል:: ፋና ለባንዱ አባላት መጨረሻ ሽልማት በገንዘብ እንዳትረሱ:: የስፓንሰሮች ማስታወቂያ ልክ እንደባላገሩ ደካማ ነዉ ለሌላዉ አያበረታታም ለዳኞችም የተወሰነ የገንዘብ ሽልማት ቢኖር ጥሩ ነዉ ሌላዉ ይህ ዙር በጣም ፈተኝ ነዉ:: ያለምወርቅ በመጨረሻ ዙር በዘፈን ምርጫ እንዳትሸወድ ወይ የፍቅረአዲስን ወይ የብርቱካን ዱባለን ወይ የሁለቱን በማያያዝ ብትዘፍን ታሸንፋለች

  • @hailuabebe-wl3ro
    @hailuabebe-wl3ro Жыл бұрын

    ድንቅ ነሽ!!!

  • @alemayehugedfie6554
    @alemayehugedfie65542 жыл бұрын

    Wowwwww ...good job(Yalemwork Jemberu)

  • @henokabebe698
    @henokabebe6982 жыл бұрын

    Alemwork.....beautiful presentation with good confidence and a beautiful melody ........ but I think you are attracted to some old musicians.Speciali by Halima....keep up the good work 💪

  • @shegawferede2189
    @shegawferede21892 жыл бұрын

    Yalemwork gobez berch

  • @tesfahunfeleke7879
    @tesfahunfeleke78792 жыл бұрын

    ኣለሜ ስወድሽ እህቴ እባየ እየፈሰሰ ኣረ በማርያም ስልክዋ ስጡኝ ኣድናቆቴ ልግለፅላት ሃገሬ ኢትዮጵያ ኣስናፈቀችኝ

  • @hiwotendgnabuza5375
    @hiwotendgnabuza53752 жыл бұрын

    አሪፍ ስራ ነው የሁለታችሁም ቁምዬ በርታ ጎበዝ ነህ

  • @moladesalegn6225
    @moladesalegn62252 жыл бұрын

    ያለም ወርቅ ተወዳዳሪ የሚለዉ ቃል አይመጥናትም ከ1ኛም በላይ ናት

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa11442 жыл бұрын

    እውነትም ያለም ወርቅ ቅ ቅ የኢትዮጲያ ወርቅ ልጅ መረዋ ድምፅ ሰዎች ድምፅሽ ሲያምር ሲሉሽ ግን አደራ አመሰግናችሁአለሁ እንዳትይ ! ይህን ውበት የተላበሰ ድምፅ እና እርጋታ አላብሶ ፈጥሮ ያስዋበሽን እግዚአብሔር አምላክሽን ስሙ ይክበርልኝ አመሰግንሃለሁ ሁሉም ያንተ ስጦታ ነው በያቸው እንጅ !!! አለባበስሽን አደንቃለሁ አምላክ ይባርክሽ ።ግን አጥብቄ አደራ የምልሽ ዘመነኞች ነን ብለው ቂጣቸውን ጥለው ካለ በዓላቸው የእብድ አለባበስ የሚለብሱ ምናምኖችን እንዳትከተይ ።

  • @eliasmongameli6066
    @eliasmongameli60662 жыл бұрын

    Very nice voice is yalmworke she is is best sing of for feutre

  • @yitbietube8293
    @yitbietube82932 жыл бұрын

    Betam tichiyalesh eko🙏🙏

  • @zerihunassen6642
    @zerihunassen66422 жыл бұрын

    ዳኞቹ ግን በሙዚቃ የቆዩ ሳይሆን ከመንገድ ተጠርተው የሆነ ነገር በሉ የተባሉ ነው የሚመስሉት። ሙያዊ አስተያየት ዜሮ ጭብጨባ ብቻ።

  • @bitanyabrhan6388
    @bitanyabrhan63882 жыл бұрын

    ቃላት የለኝም😘😘😘😍😍😍

  • @eliasmongameli6066
    @eliasmongameli60662 жыл бұрын

    Yelmworke is best lad I'm happy with she so cout

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza62492 жыл бұрын

    ይህን ድምፅ ይዛ የትኑራንየኔውድ ይገርማል

  • @abyssiniamultimedia
    @abyssiniamultimedia2 жыл бұрын

    100% Bravo all of the candidates

  • @kelebetabebe5224
    @kelebetabebe52242 жыл бұрын

    እኔን የሚገርመኝ የሳን ዘፈን በሰማው ቁጥር የማለቅሰው ነገር ዥሆ የዛሬው የባስ

  • @shewaregedmekonen3884
    @shewaregedmekonen38842 жыл бұрын

    እውነት ነው ያለ መወርቅ ኮንሰርት ነው መባል ያለበት

  • @mahederfasilasefa8897
    @mahederfasilasefa88972 жыл бұрын

    WOW WOW👌👌👌👌

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe63132 жыл бұрын

    ጎበዝ ልጅ ነች

  • @meseretyohannes6257
    @meseretyohannes62572 жыл бұрын

    you are so talented and gentle girl.

  • @king-vk5fq
    @king-vk5fq2 жыл бұрын

    እንደስሟ ድምጿም ወርቅ !!!!

  • @bahiranalayu7938
    @bahiranalayu79382 жыл бұрын

    waw yealemwork amaizing

  • @tadessesegni1835
    @tadessesegni18352 жыл бұрын

    Excellent

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67632 жыл бұрын

    አፍ ታስከፍታለች የእውሸት ሳይሆን በሰሜት አምጣ ነው የምትዘፍነው መታደል ነው።

  • @zadyoutube7062
    @zadyoutube70622 жыл бұрын

    የዳኛው ጠቀሳ ተመችቶኛል

  • @user-jf4fv9qv2p
    @user-jf4fv9qv2p2 жыл бұрын

    Comment ከሰጠሁ በኋላ የፍቅራዲስን ልሰማ ሄጄ ነበር ያየሁት ልዩነት የፍቅራዲስ ድምፅ ትንሽ ወፈር ሲል እናም ደግሞ የፍቅራዲስ ድምፅ ጉልበት አለው። ከዛ ውጪ ፍቅራዲስን የዋጠችነው የምትመስለው በርቺ በርግጠኛነት ታድጊያለሽ

  • @mkaelzewdie9705
    @mkaelzewdie97052 жыл бұрын

    nice keep it up

  • @alemayehumohammedmergya6669
    @alemayehumohammedmergya6669 Жыл бұрын

    yalem work ashenifalech

  • @aemrolaketube1745
    @aemrolaketube17452 жыл бұрын

    LM2 ❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️

  • @adamia3883
    @adamia38832 жыл бұрын

    Amazing 🤩👏👏👏

  • @marewdemoze1649
    @marewdemoze1649 Жыл бұрын

    ልዬ ነሽ የአለም ወርቅ

  • @longliveethiopia9882
    @longliveethiopia9882 Жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @seifuargaw374
    @seifuargaw3742 жыл бұрын

    Wow keep it up

  • @alemayehugebru8939
    @alemayehugebru89392 жыл бұрын

    የሚገርም ብቃት ዋውዋው

  • @rohimamohamed5620
    @rohimamohamed56202 жыл бұрын

    ውድድር አይደለም እህቴ ትችያለሽ በጣም 🥰🥰🥰

  • @yonasnegusse2332
    @yonasnegusse23322 жыл бұрын

    ዋው የአለም ወርቅ ትንሹዋ ጂጂ

  • @habenetadege9928
    @habenetadege99282 жыл бұрын

    በጣም ይገባታል አንደኛ ናት ግን ወደ አፍንጫ የመመወስድ አላት በመልካም ነገር ይታይ ይታያል አየሩን ሰባ ሰትመለስ በከፍታ 2 ሁሉም ላይ አይደለም 3 ዘረማዎች ላይ ይመችሽ ለዛሽ የመረዳት ጆሮ የማዳመጥ ትንሸ ግን ምክር ወክ አድርጊ ይጠቅማል እናት??።

  • @tesfayechala6373
    @tesfayechala63732 жыл бұрын

    Bene yonatan nibret gize nbr fana lamrotin sayi yeneberew keza bewala beneberew yedagnet cheger tewku mayet ahun gin yalemwork melesechign befikeadis gerami demtse new yal kaladalachu yashenafiwoch ashenafi nat echi Lij jegna Lij

  • @snview9880
    @snview98802 жыл бұрын

    I want to listen her sweet full music album

Келесі