“ብላቴና እና የኔ ሙሽራ ተብዬ መጠራቴ ለእኔ ትልቅ ነገር ነው“ የፋና ላምሮት ልዩ ተሸላሚው ሳሙኤል ጋይቶ

እጅግ ጠንካራ ፉክክር በታየበት የፋና ላምሮት ምዕራፍ 10 የባለተሰጥዖ ድምጻውያን ውድድር ሳሙኤ ጋይቶ አስደናቂ ብቃቱን በማሳየት ውድድሩን በአምስተኛ ደረጃ አጠናቋል፡፡ በፋና ላምሮት ታሪክም የመጀመሪያው ልዩ ተሸላሚ በመሆን የ40,000 ብር ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

Пікірлер: 12

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t2 жыл бұрын

    መውደቅ ያልነበረበት ልጅ ነው ሲጀመር👏👏👏

  • @ysports3828
    @ysports38282 жыл бұрын

    ስነምግባር፣ውብ አመልካከት እና ብስለት፣ አንደበተ ርዕቱነቱ፣ ስፖርት ወዳድነቱ፣ ከቤተሰቡ ጀምሮ ሰውን የሚያከብረበት መንገድ እና የትመህርት አቆሙ በዚህ ሙያ የት ሊደርስ እንደሚችል ያመላክታል። ምርጡ ወገናችን በርታልን ጠንክርልን እንወድሃለን👋👋👋 የፋና ብሮዲካስት ሥራ አስፈፃሚን እጅግ ልመሰገኑ ይገባል።

  • @user-dr3pb4ne9f
    @user-dr3pb4ne9f2 жыл бұрын

    በጣም በርታ ወንድሜ እወድሀለሁ

  • @banchgetnet3825
    @banchgetnet38252 жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ!!!

  • @selamawitworiku7022
    @selamawitworiku70222 жыл бұрын

    ሳሚ በርታ ትልቅ ቦታ ትደረሳለህ

  • @malmal5918
    @malmal59182 жыл бұрын

    አንተ ዛሬም አልወደክም ነገም አትወድቅም ችሎታህ በእጅህ ነው በርታ

  • @getutesfaye1043
    @getutesfaye10432 жыл бұрын

    ጎበዝ ነህ በርት

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite63192 жыл бұрын

    በጣም ስነ ስርአት ያለህ ልጅ ነህ ይገባሀል በርታ በእርግጠኝነት በሌላ ዙር ብትወዳደር 1ኛትወጣ ነበር ለምን እንደማይቻል አንተ በርታ በአልበም እንጡብቅሀለን።

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse32162 жыл бұрын

    እኔም አዝኜ ነበር በርታ

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew46782 жыл бұрын

    ሳሚ በርታ ነገ ትልቅ መድረክ ላይ እንምናይ አልጠራጠርም ቅድሚያ የፋና ብሮዲካስት ሥራ አስፈፃሚን እጅግ ልመሰገኑ ይገባል በተረፈ በርታ የአባ ጅፋር ልጅ

  • @senaittt2356
    @senaittt23562 жыл бұрын

    በርታ በርታ ሳሚዬ እንዴት እንደምንወድህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በርታ ፋናም በጣም አስደስቶናል በሰርፕራይዙ በጣም ነው ደስ ያለን በርታ ሁሉን ቀና ያርግልህ መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን

  • @onelove8524
    @onelove85242 жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ አፏን በጥጥ አፍና ነው እንዴ በአፍንጫዋ የምታወራው

Келесі