♦️ያገባችሁም፣ ያላገባችሁም፣ ግራ የተጋባችሁም ይህንን ብትሰሙ ♦️ የትዳር አማካሪ መምህር ጸጋዬ

የትዳር ትምህርት ቤት እና የትዳር ሐኪም ቤት

Пікірлер: 712

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde905114 күн бұрын

    ኦርቶዶክስ ነው እንዴ? ሌላ እምነት ተከታይ ይመስለኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @muluhilu

    @muluhilu

    14 күн бұрын

    እውነት እውነት ነው ❤❤❤

  • @user-of1uu8pb9fire

    @user-of1uu8pb9fire

    14 күн бұрын

    Inem😅ድስ አለኝ 🤍🤍🤍

  • @BEZAWITTUB

    @BEZAWITTUB

    14 күн бұрын

    እኔስ ብትሉ አላየውም አሳልፈው ነበር😂 ተመሰገን

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    14 күн бұрын

    😂እኔም ኦርቶዶክስ አይመስለኝም ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eyoabmedia1

    @eyoabmedia1

    14 күн бұрын

    እስከዛሬ አታቁም ነበር እዴ ምስኪኖች ተበድላችሀል የተዋህዶ እቁ ነው ለዛውም አገልጋይ ነው እዴት ደስስስስ እደሚል ❤❤❤🎉 😊

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m14 күн бұрын

    ይህ ምርጥ ሰው ኦርቶዶክስ በመሆኑ በጣም ደስስስ አለኝ እስከዛሬ የሚመስለኝ የሊላ እምነት ተከታይ ነበር የሚመስለኝ በእውነቱ

  • @user-yl1go9ug1s

    @user-yl1go9ug1s

    13 күн бұрын

    የምር እኔ እራሱ 🎉🎉🎉 በጣም ኮራሁበት

  • @user-cm5gv9yn2p

    @user-cm5gv9yn2p

    13 күн бұрын

    እኔ እራሱ ደስታዬ ወደር የለውም ማርያምን በስላሴ ስም ላሌ ሃይማኖት ተከታይ ነበር የሚመስለኝ ❤❤❤

  • @yeshyesh6652

    @yeshyesh6652

    13 күн бұрын

    እኔም❤

  • @shsshhsgeh3593

    @shsshhsgeh3593

    13 күн бұрын

    እኔም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qb5pg3wp3p

    @user-qb5pg3wp3p

    13 күн бұрын

    የቤተ ክርስቲያንም መምህር እኮ ነው የሀገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @SaraAyalew-cg3hc
    @SaraAyalew-cg3hc12 күн бұрын

    ድጋሚ ይቅረብልን የምትሉ በ ላይክ አሳይን❤

  • @user-bs8mh6em4x
    @user-bs8mh6em4x14 күн бұрын

    ወይኔ ይህ ምርጥ ወንድማችን ኦርቶዶክስ በመሆኑ እንዴት ደስ እንዳለኝ እመቤቴ ከዚ በላይ እንድተገልግል ትርዳህ✝️💚

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed604313 күн бұрын

    በጣም የተደሰትኩበት ሰው ኦርቶዶክስ ሆኖ በመገኘቱ አልጠበኩም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @emnetabassefa9716

    @emnetabassefa9716

    11 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @user-gx2ck2rf9p

    @user-gx2ck2rf9p

    3 күн бұрын

    አረ ጼጠ ነዉ

  • @AynadisChilot

    @AynadisChilot

    2 күн бұрын

    አይደለም​@@user-gx2ck2rf9p

  • @Zina-ch4yf

    @Zina-ch4yf

    12 сағат бұрын

    አዳምጪው መጀመሪያ ኦርቶዶክስ ነው!!!😊

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p13 күн бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ አይመስለኝም ነበረ 🙋💁 ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ነው መልህቅ ሚዲያ ገብታችሁ አዳምጡ እናሳድግለት የተዋህዶ ልጆች ❤

  • @hiruthaile-hd1qy

    @hiruthaile-hd1qy

    13 күн бұрын

    እሺ

  • @selemawitselemawit4934

    @selemawitselemawit4934

    13 күн бұрын

    ኧረ አሁንማ ጓዶነኞቼ እየሰበሰብኩ ነው ወደሱ ቤት እንዲሄዱ ።እኔኮ ጭራሽ ኦርቶዶክስም አይመስለኝም ነበር እና ምን ብዬ ነው ደግሞ ኑፋቄ የምከታተል እያልኩ አጋጣሚ ሲመጣኝ ተሎ ነው የማሳልፈው😂እግዚአብሔር በሚያውቀው እንዴት ደስስስስ እንዳለኝ ዛሬማ❤ ቋንቋዬ ነሽ (ልዑሌ )በጣም እናመሰግናለን እና ድጋሜ ይቅረብልን 🤲🤲🤲 አሁንማ ሁላችንን የተዋሕዶ ልጆች pageን ከፍፍፍፍፍ እናደርግለታለን ❤እልልልልል እንዴት ደስ እንዳለኝ ማርያምን ❤✝️

  • @zmhs5815

    @zmhs5815

    13 күн бұрын

    እኔም አይመስለኝም ነበረ ተመስገን አምላክ❤

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    13 күн бұрын

    @@selemawitselemawit4934 😂 እኔ ከሱ video ኮሜት ጻፉኩ ኦርቶዶክስ ነው ብየ አንዷ ጼጤ ነው አለችኝ ከዛ ተውኩት 🤔😂 tiktok ገብቸ በውስጥ ጻፉኩለት ኮሜት ሳይም ኦርቶዶክስ ነው 🙋❤ ዛሬ ሳዳምጥ ዋልኩ እናመሰግናለን እህቴ ❤

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    13 күн бұрын

    @@zmhs5815 በብዛት ኮሜት መሆኑን አናውቅም እኔ ሳየው ጪፋ ሱፉ ለብሰው ሳያቸው እናሱን ሚመስለኝ የነበረ 🙆😄

  • @mesi6950
    @mesi695014 күн бұрын

    ልኡሌ ይህን ምርጥ ሰው ስላቀረብክልን አመሰግንሀለው።

  • @Tigist22
    @Tigist2213 күн бұрын

    እውነት ለመናገር እኔ የማውቅህ ቲክታክ ላይ ነበር እና ፔጤ ነበር የምትመስለኝ ማርያምን አገልግሎት ላይ ቀርበህ ወንጌሉን ስትሰብክ ሳይህ በጣም ደነገጥኩኝ ኦርቶዶክስ ነው እንዴ ብየ ስለ ምክርህ በጣም ነው የምናመሰግነው የምትሰጠው ሁሉ ምክር እጅግ ወሳኝና ጠቃሚ ነገር ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ በእውነቱ ብዙ ድንቅና አምሯቸው ብሩህ የሆኑ ልጆች አሏት ለእምየ ኢትዩጵያችን እናም እንደዚህ እየወጣችሁ በተለይ ወጣቱን አንቁን ❤🤲❤🤲❤

  • @tagutagu

    @tagutagu

    11 күн бұрын

    inerase tik tok lay new yemayew pirotestanti meslanyi indezi yeteregaaga mihur sew ortodoksi bihon alalkum meselachu honosayew demo bexam tedesichalew amlake qidusan yikiber yimesgen 🙏🙏🙏

  • @mesiyemekditube7240

    @mesiyemekditube7240

    13 сағат бұрын

    እኔ ሙስሊም ነበር የሚመስለኝ

  • @MelatAlemu-il2yo
    @MelatAlemu-il2yo14 күн бұрын

    መምህር ፀጋዬ ተመልሶ ይምጣልን😊

  • @tigisttamiru5213

    @tigisttamiru5213

    13 күн бұрын

    አዎ

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu358613 күн бұрын

    እኔ በደንብ ኦርቶዶክስ እንደሆነ አምን ነበር ሁሌም የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል ዪጠቅሳል

  • @MERCYAGETIAgetimercy
    @MERCYAGETIAgetimercy12 күн бұрын

    እውልኝ ይህ እቁ ለካ የተዋህዶ ልጂ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአቤት አደበት አቤት ትህትና አቤት ግርማ ሞገስ. ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር. መምህር ጸግሽ ኮራንብህ❤

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle392814 күн бұрын

    እንዴ ፀግሽ ለካ የተዋህዶ ልጅ ነዉ 😮 ደስ ይላል ሁልጊዜ በሱፍ ስለማየው ማለቴ አለባበሱ ሌላ ቤተ እምነት ይመስለኝ ነበር ስለዚህ. ተመልሶ ይቅረብልን በቋንቋዬነሽ ሚዲያ 😊

  • @nanibelete6371

    @nanibelete6371

    11 күн бұрын

    SEW BALBABESU. HAYMANOTU M HONE. MANENETUN. MELEKAM

  • @mimekebede5623
    @mimekebede562313 күн бұрын

    ው ይ ደስ ሲል ኦርቶክሳዊ በመሆንህ በጣም ተደሠትኩ ክብር ይስጥልን ወንድማችን።

  • @ebrahit55
    @ebrahit556 күн бұрын

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ማርያምን ሙሁር ማለት እደዚህ እምነቱን ጠቅቆ የሜውቅ ነው እኔ ኦርቶደክስ ስላልመሰለኝ አላዳምጥም ትሽ አይቼ እወጣለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አላፌነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመሰለን ሀይማኖት መግኝት መታደል በረከት ነው በጣም ደስተኛነኝ 💙💙💙💙💙

  • @selamselam2754
    @selamselam275414 күн бұрын

    ኦርቶዶክስ ነህ ለካ ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @user-ut6vt8hc7s
    @user-ut6vt8hc7s14 күн бұрын

    ይገርማል ኦርቶዶክስ ነው አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከፈቀደ በስልክ ላገኝህ እፈልጋለሁ😊

  • @user-ro4lo7qy5n
    @user-ro4lo7qy5n14 күн бұрын

    አሀዱ ባንክ ከወለድ ነፃ ነው ከሆነ መልካም ነው እኔም እጠቀማለሁ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ

  • @alamug8120

    @alamug8120

    14 күн бұрын

    ልውሌ፣በጣም ትህትና፣ያለውስውነው፣ይመጥናል፣ለምክር፣፣እግዚህአቤር፣ጥበቡያብዛልህ፣ሀይማኖቱ፣ከሌላቤት፣የመጣ፣ይመስለኝ፣ነበር፣ወንድማችን በርታልን፣፣፣ጥበብን፣ይጭምርልህ እናመስግናለን እማምላክ፣ትባርካችው፣

  • @alamzniguse5007

    @alamzniguse5007

    13 күн бұрын

    እኔም እፈልገዋለው

  • @WedaWeda-cr4qi

    @WedaWeda-cr4qi

    12 күн бұрын

    Weled hatyat ayedelm!

  • @tinawolde9826
    @tinawolde982614 күн бұрын

    አስተማሪ ቆይታ እናመሰግናለን, ወንድማችን የኛው የስንዱ እመቤት የተዋህዶ ልጅ በመሆንህ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል.

  • @gafat
    @gafat14 күн бұрын

    WOW ፀግሽ እዚህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ☺️ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds14 күн бұрын

    አምላኪሆይ አምላኩን የሚፈራ ሰው ሰጠኝ እኔም አስተዋይልቦና ሰጠኝ😍

  • @SamaliBirhsna

    @SamaliBirhsna

    13 күн бұрын

    እኔ አለው አግቢኝ

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    13 күн бұрын

    @@SamaliBirhsna 😂🙆 🙈

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    13 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህቴ ይስጠን ❤

  • @mekededirse3077

    @mekededirse3077

    12 күн бұрын

    ​@@SamaliBirhsna😂😂😂

  • @bethaaddis4743

    @bethaaddis4743

    7 күн бұрын

    Amen

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if13 күн бұрын

    ይገርማል ብዙ ጊዜ መልዕክቱን እሰማለሁ ግሩም ነው ሌላ እምነት ተከታይ ነበር የሚመስለኝ ኦርቶዶክስ መሆኑን ሳውቅ ደስ አለኝ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p13 күн бұрын

    ደስ ይሚል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህራችን እና ወንድማችን ሉል ስገድ ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ደስ የሚል ወይይት ልበለው በተለይ በትዳር ውስጥ ሁናችሁ ያለመግባባት ነገር የገጠማችሁ በደንብ ስከን ብላችሁ አዳምጣችሁ ትዳራችሁን አድኑት ላላገባነውም አሪፍ ትምህርት ነው በደንብ እናዳምጥ ዘው ብሎ ገብቶ ግራ ገመጋባት. እግዚአብሔርን ጠይቀን ገብተን ምንም ችግር ቢፈጥውር ተቸችሉን ማለፍ ግድ ነው እናም መምህር ድጋሚ ይጣልን እላለው

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g14 күн бұрын

    በጣም የምወደው ሰው ነው እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልህ መምህር

  • @BELETCH
    @BELETCH13 күн бұрын

    መምህር ፀግሸ ወይ ኦሮቶዶክስ ተዎህዶ ልጅ ነህ ዎወ ሌላ እምነት ተከታይ ብየ ነበር እግዚአብሔር ይመሰግን 🙏🙏🙏እንቁ መምህር እማ አምላክ ትጥብቅልን 🙏🌹❤️

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe3 күн бұрын

    ተመስገን ኦርቶዶክስ አይመስለኝም ነበር እግዚአብሔር ይጠብቀው.... የሚያስተላልፈው መልእክት ሁሉ ለኔ ነው የሚመስለኝ... .እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia114 күн бұрын

    ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Seble-ij4dy
    @Seble-ij4dy4 күн бұрын

    ዲ/ን ሉልስገድ መጋበዝህ አናዶኝ ነበር ሌላ እምነት ውስጥ ያለመስሎኝ አልሰማውም ነበር ትምህርቱን በአጭር ደቂቃ ያለውን ብቻ ነበር የምስማው እንኳንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆንክልን ደስ ብሎናል ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤🎉

  • @haymanotasnake4763
    @haymanotasnake476313 күн бұрын

    በጣም ደስ አለኝ ብዙ ግዜ አዳምጣቸውና ዋው እያልኩ ግሩም እያልኩ መጨረሻቸው ከሌላኛው ቤት ይሆናሉ እና የምሰማቸው ፊልተር እያረኩ ነው ። የሁል ግዜ ጥያቄዬ ነበር ለማንኛውም ደስ ብሎኛል

  • @zainab-sg8rv
    @zainab-sg8rv13 күн бұрын

    ኦርቶዶክስ ነው እንዴ ተመስገን አምላኬ የበለጠ ወደድኩህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ndgsr2892
    @ndgsr28922 күн бұрын

    *_እሰይ እንዴ ይጣፍጣል የመከርከን የገሰፅከን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ፀጋው ያብዛልህ ዘማሪ ልኡል ሰገድ ይሄ የመሰለ መደብ ስላቀረብክልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉_*

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628Күн бұрын

    በእዉነት እንቁ ወንድሞቻችን ልዑሌ ጸግሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እናመሰግናለን በጣምም መልህቅ ሚድያ በጣም ነዉ እምከታተለዉ ስራዬን እየሰራሁ ኤርፍን ከጆሮዬ አለይም በጣም ትዉልድን የሚቀርጽ ትምህርት ነዉ የምታካፍሉን እኛም አዳማጭ ብቻ ሳንሆን በሰማነዉ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ✝️❤🙏❤🎉❤

  • @Tsedi2112
    @Tsedi211213 күн бұрын

    አይገርምም ጴንጤ ይመስለኝ ነበር! እሰይ እመብርሀን ከዚ በላይ ለሰው ችግር እንድትደርስ ፀጋውን ታብዛልህ!

  • @miherettizazu5202

    @miherettizazu5202

    7 күн бұрын

    Bible refere adergo selemeyastemer new pente yemeseleh

  • @user-ln3px3rn4c
    @user-ln3px3rn4c9 сағат бұрын

    በጣም የምወድህ የማከብር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኦርቶዶክስ በመሆንህ በጣም ደስ ብሎኛል ትምህሥቶችህ የእኔን ሂወት ይዳስሳል እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው እና የሁለት ልጆች እናት ነኝ እና በለቤቴ የአክስቼን ልጅ ሲጀነጅን ሰምቼ እኔን ከዘመዱ ጋር ሲያማኝ ሰማሁ በዛን ስአት አራስ ነበርኩኝ ላብድ ነበር እመብርሃን ወደ ራሴ መለሰኝኝ ተመስገን እና ሲያማኝ የሰማሁት ስልኩ እሪከርድ አድርጎ ነው ያገኜሁት እና ማመን አቃተኝ አሁን ፍቅር የለኝም በጣም ያስጠላኛል ሳየው በጣም ያናደኛል ሲያወራኝ አላምነውም በለተይ ቤተ ቤተሰቦቼን ሲያማ እሪከርድ ሰማሁ የምኖረው የልጆቼ አባት የለንም እንዳይሉ ብቻ ነው ማርያምን እና እንዴት ልቀበለው ደግሞ እሪከርዱን እንደሰማሁ አያቅም እና ምን ላድርግ ምንስ ይሻለኛል በተለይ የአክስቴን ልጅ በመጄንጀኑ አናዶኛል ብር ሊልክላት ሲል እኔ በህልሜ እንደዚህ የሆነህልም አየሁ ብየ ስነግረው ደግጦ ብሎ አርጉልኝ ብሎ ብሎክ አደረግን እና ምን ይሻለኛል ምን ልበል የሆነ መላ በሉኝ እስኪ

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda14 сағат бұрын

    እውነት ነው ሃሳብህን እጋራለሁ።መከፋፈልን ትተን ቁብነገሩን ነው መከተል ያለብን። የፕሮግራሙን አዘጋጆች በጣም ነው የምናመሰግነው ።በርቱልን።

  • @asekagnew
    @asekagnew13 күн бұрын

    አሁን እንደዚህ የኦርቶዶክስ ሙስሊም ጼንጤ ነው ማለት ምን አስፈለገ እየተማርን ባለበት ሁኔታ ዝባዝንኬ ዋናው ሰውነት ይበልጣል እባካችሁ ሁሌ ሰው የሚያሳዝን ነገር ባንፅፍ ፀግሽ በጣም አንደበተ ርእቱ ነው ከሱ ስብእናን እንማር በመደሃኒያለም የምትፅፉትን እወቁ ኦርቶዶክስ በመሆንህ ምናምን ስንት የሌላ እምነት ተከታዮች ምርጥ ሰዎች አሉ መከፋፈል ልቦና ይስጠን ፀልዩ።

  • @user-pr5fj6vu5j

    @user-pr5fj6vu5j

    12 күн бұрын

    ጠማማ ሰለሆንሽ ነው መከፋፈር የሚለው ሃሳብ የመጣልሽ :: እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንክ ብለን ደስታችንን የገለጽንለት ሰለምንወደው ልበ ቀና ሰለሆን ነው ትክክለኛ ሃይማኖት ነገረ ድህነት ጠንቅቆ ማወቁ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ መሆኑ አስደስቶናል ❤❤ ግን አንች እዳልሽው እኛ ሌሎቹን አትምከር አላልነም

  • @user-gx2ck2rf9p

    @user-gx2ck2rf9p

    3 күн бұрын

    ጼጤ ነዉ

  • @user-pr5fj6vu5j

    @user-pr5fj6vu5j

    3 күн бұрын

    @@user-gx2ck2rf9p ኣረ ኦርቶዶክስ ነኝ አለኮ ሱፍ ሰለሚለብስ ነው ጼጤ የመሰለን ግን ኦርቶዶክስ ነው እዳምጭው

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds513214 күн бұрын

    ዋውክርስቲያን:ነህዴወድማችን:ምግዜምእደምለው:እቁወድማችን:ዲያቆንሉሌ:በጣምነውያተን:ሚዲያየምከታተለው:አክባሪህነኝ:ስደተኛዋ:ከኦማን:በፀሎትአስበኝ:ወለተኪዳንብለህ:አደራ

  • @wubetube9848
    @wubetube98483 күн бұрын

    ወንድሞቼ እንኳን ደህና መጣችሁልን ለካ ወንድማችን ፀግሽ የኛው ነው በእውነት በጣም ነበር ፌስቡክ የምከታተለው ምክሮቹ አይጠገቡም በሉ ኦርቶዶክሳውያን እናበረታታው ይህ እንቁ ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ሁላችሁንም ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ ዘማሪ ልዐዑሌ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ💗💗💗🙏

  • @tibletmisganaw4588
    @tibletmisganaw458813 күн бұрын

    መምህር ፀግሽ የፋኑኤሉ እንወድህ አለን !!!!!!

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha597114 күн бұрын

    I'm do proud of you being the son of Orthodox Tewahido my dear. You're really professional. The Almighty God bless you all!!!

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r4 күн бұрын

    ወንድማችን ዘማሪ ልዑሌ ይህ ምረጥ ወንድማችን መምህራችን ሰላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @user-qq9bl9rg1w
    @user-qq9bl9rg1w13 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት አማካሪ እና አሰልጣኝ በመኖሩ የስንቱ የትዳር ህይወት ታክሞ ይድናል በሚገባ ቀጣይ ክፍል ይቅረብልን!!! ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ያክብርልን !!!

  • @user-ih8ju7vs6m
    @user-ih8ju7vs6m13 күн бұрын

    እኔ ደሞ ፕሮፊት አገልጋይ ነበር የሚመስለኝ ኦርቶዶክስ ነው ለካ የሚገርም ነው እግዛብሄር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተመልሶ ይቅርብልን!!

  • @misadagne1380
    @misadagne13804 күн бұрын

    አንተ ምርጥ ሰው ትምህርትህ ን በጣም ነው የምከተታተለው ኦርቶዶክስ ስለሆንክ በጣም ነው ደስ ያለኝ የምትናገረው ሁሉ ልብ የሳርፋል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo29714 күн бұрын

    እምነቱ ኦርቶደክስ ስለሆነ ይህ አባታችን ደስ ብሎኛል በጣም ጡሩ ምክሮችን ስለአካፈሉን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኑሩልን በጸሎት አስቡኝ እህቴ አይኗ እንደናፈቀችኝ አጣኃት በስደት ሁኘ ሰማሁ የእህቴን ህልፈት ወለተ ማርያም ብላችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ እህት ወንድሞቸ 😢😢😢

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667Күн бұрын

    አንድ ቀን ፀግሽን የሆነ ቤተክርስቲያን እየሠበከ አየሁት ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው ምክንያቱም በጣም ነበር የምወደው እና ኦርቶዶክስ መሆኑን አላውቅም ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለታችሁንም በጣም ወዳችኋለሁ

  • @5334n
    @5334n13 күн бұрын

    ከሌላም ቤተ እምነቶች ደግ እና አስተዋይ ሰዎች አሉና እንዲህ አይነት comment አያስፈልግም።

  • @etafrahuzenebe5956
    @etafrahuzenebe595611 күн бұрын

    የምሬን ነው የምልክ እኔ ፕሮቴስታት ነበር የምትመስለኝ ባለፈው ስብከትህን ሳይ ኦርቶዶክስ መሆንህን አወኩ ተባረክልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom757713 күн бұрын

    እኔ እኮ ጴንጤ ነበርየሚመስለኝ የእኛው ነህ እንዴተባረክልኝ

  • @tigistasfaw2035

    @tigistasfaw2035

    2 күн бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሌላ እምነት ላይ ያሉ ፓስተር ቸሬ ድንቅ የሚገርም ምንሊባል ነው?

  • @mihret2121
    @mihret2121Күн бұрын

    ❤❤❤ ከልብ እናመሰግናለን መምህር ፀጋዬ ዘመንህ ይባረክ ኖረህም ስለምታሳየን እናመሰግናለን ሉሌ የወንድሜ ያህል ነው የምትመስለኝ ውስጤ በጣም አቅርቦ ነው የሚያስብህ ኑርልን እመብርሐን ስራህን ቤተሰብህን አንተን በምልጃ በረከቷ ትጎብኛችሁ አኮራኸኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-el4rl4gy4y
    @user-el4rl4gy4y16 сағат бұрын

    ተመስገን ኦርቶዶክስ ነዉ ወይኔ ደስ እዳለኝ በስመአብ ❤ ሁሌም ላዳምጠዉ እፈልግና አሳልፈዋለሁ አንዳንዴ አዳምጠዋለሁ በቃ አሁን ቋሚ ነኝ 🙏

  • @fikiret
    @fikiret12 күн бұрын

    እውነት ለመናገር ከአንድ ድንቅ ሀይማኖተኛ ሰው የሚጠበቅ ትምህርት ነው ክፍል ሁለት ቢኖረው ብየ ተመኘው ልኡሌ ብሰማው የማልጠግበው ምክር

  • @eteneshezk9098
    @eteneshezk90982 күн бұрын

    አምላኬ ሆይ እኔራሱኮ ጴንጤ ነበርብየሚመስለኝ ይህ ስው በጣም አስተዋይ ነው

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz502113 күн бұрын

    የኛ መጥ መምህር እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ ሁሌ ከምታስተላልፈው ተምርት ጋር የ እግዚአብሔርን ቃል ስለምታስታውሰን በጣም ነው ደስ የምለን

  • @betygeremew8975
    @betygeremew897514 күн бұрын

    ፓሰተር ነው የሚመሰለው እንድ ቀንም የሀይማኖት ነገር አይናገርም ለምን ሁሉም እንዲከታተለው ሰለሚፈልግ የመሰለኛል። ግን መጽሐፍ ቅዱስን አሰመርኩዘህ በታሰተምር ብዙ ሰው ትቀይራለህ ከእግዚአብሔርም በረከት ታገኛለህ

  • @aynalemageze8592

    @aynalemageze8592

    14 күн бұрын

    ስብከቶች አሉት ግቢና አዳምጪ ሲቀጥል የማማከር አገልግሎት በሚሰጥበትም ግዜ ለሁሉም በሚገባዉ መንገድ የመፅሃፍ ቅዱስ እየጠቀሰ እንዱሁም ከተማረዉ ከአለማዊ መፀሃፍትን እያግባብ የሚያስተምር ወንድማችን ነዉ እኔ ሁልግዜም እከታተለዋለሁ በመልሕቅ ሚድያ

  • @HilinaKasim
    @HilinaKasimКүн бұрын

    ፀግሽ ሰንበት ት/ቤ መዝሙር አስጠንተህኛል እና በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁህ

  • @DerejeaboseAboseAbose-lt9uu
    @DerejeaboseAboseAbose-lt9uu13 күн бұрын

    ካስተማረከዎ በላይ እቁ አዎቅ ሰው በቤተክርስቲያናችን መኖሩ እረሱ ትልቅ ደስታችን ነው ወጣቶች ከትዳሪ ቀደሞው ብመከሩ በጣም ጥሩ ነው ፀግሽ ድንቅ ሰው ደግመክ ናይልን❤❤❤ ትልቅ ሰው ነህ በረታልን የኛ እንቁ ❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha90702 күн бұрын

    በጣም ትልቅ ትምህርት በፀጋ በጤና ያቆያቹ መምህሮቻችን❤🙏ድንቅ አስተማሪ ትምህርት

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r4 күн бұрын

    በእውነት እኔም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትመሰለኝም ነበረ መምህራችን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ጋብዛልህ በርታልን

  • @user-ub8tp7sb7s
    @user-ub8tp7sb7s12 күн бұрын

    በጣም የምንወድህ ወንድማቺን ዲ / ዘማሪ ልዑል ሰገድ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው

  • @user-qw2zl6ig5u
    @user-qw2zl6ig5u11 күн бұрын

    እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ከቤተሰቦቸ ውጨ መስማት ስለማልወድ ብዙ ጊዜ አሳልፍህ ነበር በርታ ልውል እናመሰግናለን ስላቀረብከው ከአው በዋላ አላሳልፍም እሰመአለው እንድተገብር እግዚሐብኤር ይርዳኝ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1sКүн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከመምህር ተስፋዬ ቀጥሎ አንድ የማነቃን ሰው መጣልን

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu110211 күн бұрын

    እዉነት እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና እንዲሁም ከዚህ የበለጠ እዉቀትና ሞገስ ይስጥህ ልዑሌም እግዚአብሔር ጤናህን ይጠብቅልህ

  • @AmuAmu-j4s
    @AmuAmu-j4sКүн бұрын

    ኦ በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን።

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa60414 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል ለካ የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጅ ነህ ፣ተመስገን ነው እናንተን የሚመስሉ ምሁር ያብዛልን 😊❤😊😊😊

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj13 күн бұрын

    አንዳንድ ኮመንታተሮች ግን ምን ሆናችኃል አይደለም አንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ይቅርና እኔ አንድ ተራ ምእመና የሆንኩትእምነትሽ ሌላ ይመስለኛልቢለኝ ትልቅ ቅሬታ ይሰማኛ አስተውሉ

  • @FacfFascv
    @FacfFascv4 күн бұрын

    እኔ ጴንጤ ነው ሲመስለኝ የነበረው ምክሩን እራሱ አልሰማውም ነበረ ተመስገን ጌታየ አሁን አጥብቄ ነው የምሰማው❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71447 күн бұрын

    እኔ በሆነ ሚድያ ነው የተዋህዶ ልጅ መሆኑን ያወኩት ከምር ፕሮቴስታንት ነበር ሚመስለኚ እሄ አስተዋይ ልጅ ዘሩ ይባርክ ቆጆ ሀሳብ ነው ያቀረባችሁት ተባርኩ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ከምር ሁለተኛ ይቅርብልን

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael126 күн бұрын

    ወንድማችን ልዑል ስገድ ይህን ወንድማችንን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን እናመስግናለን 🙏 ምክንያቱም እኛ ኦርቶዶክሳውያን የተዋህዶ ልጅ መሆኑን አናውቅም ነበር⛪❤😇

  • @hasettube1791
    @hasettube179111 күн бұрын

    የምወድህ እና የማከብርህ ዘማሪ ልዑል ሰገድ እባክህን ይህን ሰው እንዳገኘው እርዳኝ ትዳሬ ከመበተኑ በፊት በእግዚዓብሔር

  • @honormobile9742

    @honormobile9742

    10 күн бұрын

    መልህቅ ሚዲያ አለዉ ዩቱብ ላይ ስልኩ እዛዉ አለ መደወል ትችያለሽ ቪድዮዎቹም በጣም ጥሩ ናቸዉ ።እግዚአብሔር ያግዝሽ😢

  • @SesegDerso
    @SesegDerso14 күн бұрын

    ውይ ይህ ልጅ ተዋህዶ ነው እደ ❤❤❤እኔ እኮ ጴጤ ነው እያልኩ አልከታተለውም ነበር

  • @tigest3176

    @tigest3176

    13 күн бұрын

    Eneme pasetre nwe mimselgne

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku263911 күн бұрын

    ወድማችን መምህር ፀጋየ የዘመናችን ትልቁ ካንሰር እና እራስ ምታት የትዳር መፍረስ ነው እና ያቋቋምኸው ተቋም ለትልቁ ተቋም ለትዳራችን መዳን ከእግዚአብሔር በታች እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው እና በርታልን እመቤቴ ካንተ ጋር እሁን አሜን

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash504513 күн бұрын

    አንዳንድ ሴቶች እኮ ያገባ ወንድ ነዉ የሚያድኑት በእዉነት ያሳዝናል ። ፈሽን ነዉ ከሚስቱ ያላገኘዉን እኔ እሰጠዋለሁ ይላሉ በድፈረት። እግዚአብሔር ተረስቷ በእኛ ትዉልድ!!

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    11 күн бұрын

    አወ በጣም አስቸጋሪ ነዉ ከሩቅ እኮ ብቻ አደለም ከዘመዲቸዉ ከጓደኛም ይነጥቃሉ

  • @etigirma2479
    @etigirma247910 күн бұрын

    ዋው የቤተክርስቲያን ልጅ መሆን እጅ ያኳራል ❤❤❤ተመስገን በስኬት ላይ ስኬት ይጨማምርልህ አሜን 🙏🙏🙏

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye9684 күн бұрын

    የኔ አባት በጣም ደስ የምል መምህር ነው የተዋህዶ ፍር ሉል በጣም አከብራለችውሏ ሁለታችውም❤❤❤

  • @MeseleHagazi-nr5py
    @MeseleHagazi-nr5py2 күн бұрын

    ዋውው በጣም ደስስ የምል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ውድ መምህራችን ደሞ እስኳሁን ኦርቶዶክስ አትመስለኝም ነበር ትምህርትህ ስለምጣፍጠኝ ግን ዘወትር አዳምጠዋለው

  • @user-qc5vt4hr1c
    @user-qc5vt4hr1c11 күн бұрын

    ኦርቶዶክሥ በመሖኑ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማርያምን ሁሌም ሡፉን ገጭ አርጎ ማሕተቡ ሥለማይታይ ሌላ ሐይማኖት ተከታይ መሥሎኝ ነበር ይሔ ሙሑር አንደበተ ሪቱ የተረጋጋሠዉ መመነዉ ኦርቶዶክሥ በሖነ እል ነበር

  • @Abuyesolomon1
    @Abuyesolomon19 күн бұрын

    በስመአብ ከዚህ ሁሉ ኮሜንት ኦርቶዶክስ በመሆኑ ሁላችንም ደስ ብሎናል 🙏🙏🙏🙏

  • @sebleasfaw5741
    @sebleasfaw574114 күн бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @TaduLema-jj6nj
    @TaduLema-jj6nj11 күн бұрын

    እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ አማካሪመምህር ፀጋዬ ኦርቶዶክስ በመሆንህ የምትሰጣቸውንም ትምህርቶች እከታተላለሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r13 күн бұрын

    ኦርቶዶክስ ነዉ እዴ ???የሊላ እምነት ተከታይ ነበር እሚመስለኝ ዩቲብ ላይ ቪዶዎ ይመጣልኛል ሁልጊዜ ዝምብዬ አልፈዋለሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄርይመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤ እድሜእና ጤና ይስጥህ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan703113 күн бұрын

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ሉሌ እናመሠግናለን በተለይ በአሁን ሰአት ወጣቱ ሳይጋቡ ቅድሚ መንፈሳዊ ምክር መሠልጠን አለባቸው እግዚአብሔር ይርዳን ጊዜው ከባድ ነው

  • @tigistberhanu960
    @tigistberhanu96013 күн бұрын

    እግዚአብኤር ይመሰገን በጣም ደስ ብሎኛል ካንተ ብዙተጠቅሜላው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Tube-kr7ru
    @Tube-kr7ru2 күн бұрын

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆያችሁ የኔ እንቁ መምህሮች❤❤❤

  • @honormobile9742
    @honormobile974210 күн бұрын

    በእዉነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ መምህር ፀጋዬ የዝች እንቁ እምነት አማኝ ሆነህ ስላገኘዉክ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ ። እግዚአብሔር ይመስገን ተከታታይህ ነኝ ምክሮችህ የሂወት ጉድለት መሙያዎቼ ናቸዉ እናመሰግንሃለን ።🎉❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg2 күн бұрын

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም እንጊዳው አቅራቢው ከልቤ የምወዳቸው እና የማከብራቸው ስለሆኑ ሎሌ መልሰን ዘመር❤❤❤❤

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru521313 күн бұрын

    እኔኮ ግርም ሚለኝ ሚጠቀማቸው ቃሉች የኔ ጀገና ነህ

  • @almazdubale9277
    @almazdubale927713 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የምወድክ የሐገሬ የበቆጅ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒያለም ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @user-is5si4yq6w
    @user-is5si4yq6w5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ከፀግሽ ብዙ ነገር ተማርኩ መምህሬ መዳኒአለም ይጠብቅልን ❤😊

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu59153 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር 🙏❤ ፈጣሬን የምንፈራበት ብል ያድለን አሜን🙏❤

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if13 күн бұрын

    እንዴ ልዑሌ ምነው ንግግሩ የማይጠገብ ሰው ገብዘህ ሰዓቱን ተሻማኸው

  • @meazasirhabizu8281
    @meazasirhabizu828112 күн бұрын

    እባክህ ወንድሜ በወጣቶች ላይ ብትሰራ ጥሩ ነው በተለይ የሶሻል ሜዲያ ሱሰኛ ለሆኑ እባክህን

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku13 күн бұрын

    እንዴ ፅግሽዬ የኛው ወንድም ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒያለም የተመሰገን ይሁን ፅግሽ የትውልዱ አሰተማሪኮ ነህ ወንድሜ❤❤

  • @user-xd2qc4yu7j
    @user-xd2qc4yu7j13 күн бұрын

    ከምር እኔ በጣም ፕሮግራምህን አያለሁ እና ፕሮቴስታንት ነበር ምትመስለኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi11 күн бұрын

    ዛሬ ምርጥ ሀሳብ ለመንፈስም ለስጋ እግዚአብሔርን በመፍራት ትዳሬን እንድያምርልኝ ❤❤❤ ብዙ እውቀት አግኜበታለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ሉሌ ምርጥ Brilliant ሰው ፀግሽን ስለጋበዝክልን። ድጋሚ ጋብዝልን እባክህን❤❤❤

  • @elshadaymekuriaw8469
    @elshadaymekuriaw846911 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ አስተዋይነት ነውና በርታልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ፕሮቴስታንት ነበር የምትመስል እመብርሀን እስከልጃዋ ትጠብቅህ

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r12 күн бұрын

    ሉሌ ሠው ጋብዘህ አላስወራም ማለት ምንድነው ኤጭ ምነው እቴ ሰውየው ለራሱ ቢናገር ቢናገር የማይሰለች ነው 😊

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist696311 күн бұрын

    ማርያምን አይመስለኝም ነበር ይገርማል ትምህርቱ ስለሚመቸኝ ብቻ እከታተለው ነበር አሁን ግን በደስታ ነው የምከታተለውፅግሽዩ ፅገውን ያብዛልህ ጥብቡን ይጨምርልኝ ከዚህ በለይ በጣም ደስ የምትል መምህር ነህ❤❤❤❤❤ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ ሉውሌ እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም አሥተዋይ መምህር አቅርብክልን ❤❤❤❤❤

  • @user-mf1to4hr9u
    @user-mf1to4hr9uКүн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tc5df2nt1b
    @user-tc5df2nt1b8 күн бұрын

    ምን ጥያቄ አለው ፀግሽ 10ጊዜ ይምጣ ይምጣ መቼም የማይሰለች አንደበት ነው ያለው በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን አሁንም አሁንም ሞገሱን ፈጣሪ ይጨምርልህ በእድሜበፀጋ ይጠብቅህ

  • @belaydeneke4527
    @belaydeneke452713 күн бұрын

    በስመአብ ፀግሽ በጣም የምወድህ ልኡሌ ጋር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ሌላ እምነት ተከታይ ትመስለኝ ነበር. በእምነትህ ዙሪያ ከጓደኛዬ ጋር ተከራክረን አሲዘን እናውቃለን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ! የምትለቃቸው መልክቶች አጭር ሆነው በውስጣቸው ብዙ ጠቃሚ ምክሮች ያዘሉ ናቸው በርታ ከዚህ በላይ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይርዳህ

Келесі