♦️የማዳሜ እና የመልአከ ሞት ግብግብ በዱባይ♦️ ዓለም ዘሸዋ ሮቢት♦️

ተናገረ ድንቅ ሥራውን መስክሩ

Пікірлер: 161

  • @user-bs8mh6em4x
    @user-bs8mh6em4x8 күн бұрын

    እኔም አረብ ሃገር ነው ያለኩት አመቤቴ የምር ሰንቃችን ናት ስንት እንደምታድርግልና እኛ ነው ምናውቀው አመቤቴ ክብርና ምምጋና ይድረስ እናተ✝️💚

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    8 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    8 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @HuluagershTeshale-hb6gc

    @HuluagershTeshale-hb6gc

    8 күн бұрын

    በጣም በምን ቃል ተናግረን እጬረሰዋለን😢😢😢😢

  • @user-lx4qx3yf6x

    @user-lx4qx3yf6x

    8 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    8 күн бұрын

    እውነት ነው እንመሰክራለን ክብር ለእሶ ምን ይሳናታል አሜን ለደጆ ያብቃን አሜን 🙏❤🙏💚💚💛❤🙏

  • @MaMa-we1nj
    @MaMa-we1nj8 күн бұрын

    ድንግል ሆይ አንችን ጠረቶ ያፈረ የለም የስደት እናታችን ቃፀላ ማርያም ደጓ እናታ😢😢😢❤

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd8 күн бұрын

    ሃይማኖት ለማስቀየር በጣም ነዉ የሚጥሩ የሚወዷቸዉን ሰራተኞችን እኔ እራሱ መልእቱ ቆይቶ ደረሰኝ ከናቷዋ ቤት ላለችቱ ሰራተኛ ሲነግሯት መጣ እስልምናን እንድትቀበል ድዋ ጸሎት ማለት ነዉ እያደረግነ ነዉ አሉኝ ብላመጣ ነገረችኝ በጣም ነዉ የሳቅሁ ምክንያቱም እኔ የማመልከዉ አምላክ ከነሱዉ ስለሚበልጥ ማንም አያሸንፈኝም ግብግብ ካለም እጋፈጠዋለሁ ከቅዱስ ጊወርጊስ ጋር ሕይወቴን በሙሉ ለሱ ስለሰጠሁት ❤ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ኃይል ለእግዚአብሔር ነዉ ምንም ይዛቱባችሁ ሃይማኖታችሁ ከቁሳቁስ በላይ ነዉ እንዳዓይናችሁ ብሌን ጠብቁ😊❤

  • @alemgetanehassefa1956

    @alemgetanehassefa1956

    8 күн бұрын

    Amen eht egziabher ytebken yegnam tru new keyru alechi anfelgm alnat.

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8948 күн бұрын

    በስደት ያልተወን የአብረሃም የይስሃቅ የአይቆብ አምላክ ይመስገን ሥላሴ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara8 күн бұрын

    😢 ድንግል ማርያም ባትኖር ጠባቂው ልዑል እግዚአብሔር ባይኖር እኛ ዛሬ ላይ ባልደረስነ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም❤ እናቴ ስምሽን ጠርቶ ማን አፈረ❤ ምልጃሽን ለማጽኖ ማን ወደቀ❤

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x8 күн бұрын

    ያንች ታሪክ የኔታሪክ ነው😢😢😢😢እኔሳውዲላይ አሠቃይተውኝል ምስክርነት ለመቅረብ እመብርሀንትፉቀድልኝ አሁን እመቤቴ በሠላም መልሳኝ ዱባይ ነው ያለሁት አሁን ያለውበት ቤት በእምነቴ ነፃነት አለድንግል እስከነልጃ ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤❤❤

  • @Mulu-ui8yb
    @Mulu-ui8yb8 күн бұрын

    ውይ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ ነው የተፈተንሽው እኔ ሶስት አገር ሰርቻለሁ ቤሩት ሳዑድ ዱባይ አሁን እንዳንች አጋጥሞኝ አያውቅም በርግጥ ሳዑድ እያለሁ ሀይማኖቴን እንድቀይር የእኛን መፅሐፍ ቅዱስ የሚተች በአማርኛ የተፃፈ ሁለት ደብተር አምጥተውልኝ ነበር ግን ከእርዕሱ ውጭ አላነበብኩትም ጊዜ ስላልነበረኝ አሁን ዱባይ ነኝ ማንም አይናገረኝ ስለሐይማኖቴ ስፀልይም አንዳንደየ ታየኛለች ግን ምንም አትለኝ የሰው አገር ይከብዳል ጭንቀት ብቻነው ግንደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን በኢንተርኔት ብዙ ነገር ተምሬለሑ ክርስቲያን ሁኜ ግን ሀይማኖቴን አላውቅም ነበር ስደቱም ለበጎነው ገንዘብ ባልይዝም ሀይማኖቴን አሳውቆኛል ከሀይማኖት በላይ ደግሞ ምንምነገር የለም

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob26928 күн бұрын

    ሮሜ8 35 ከክሪስቶስ ፊቅሪማን ይለየናል መከራ ወይስ ጭንቅ ወይስ ስደትወይስ ራብ ወይስ ራቁትነት ወይስ ፍሪሀት ወይስ ሰይፊ ነውና ካአረበ ሃገሪ ከተመቻቹ ላይክ❤❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta8 күн бұрын

    ጠንካራ የተዋህዶ ልጅ አንቺ የርዳችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛም ለሀገራችን ታብቃል እኔም እራስርኬመ ነው ያለሁት ስምንት አመቴ አንድ ቤት የአሰሪያዬ እህትና እራሱም ሀይማኖት አትቀይርም ሲሉኝ ወልቀይርም ስላቸው እስከ መጨርሻም አሉኝ አው አልቀይርም መሲሂ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ነኝ ነው ምላቸው እንደም አሰሪዬ ደሞዝ ልጨምርልሽ ሲለኝ አይሆንም አልኩት እግዚአብሔር ይመስገን ሚጠብቀን እርሱ ነውና እኔም እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርብ ሀገሬ ልገባ እያሰብኩ ነው እይ ስደት ደሞ አህዛቦች በስም ሙሲሊም እንጂ አያነቡ ክርስትና በጭፍን ይጠላሉ እንጂ የራሳቸው ቀራን ተብዬ እንኳ አይቀሩ አላህ ወክበር ሲል ጎንበስ ቀና ከዛ ሆዳቸው መሙላት መጅኑን ሁላ

  • @MayeIove

    @MayeIove

    8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ትክክል ብለሻን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @user-di7ug6rq5u

    @user-di7ug6rq5u

    8 күн бұрын

    Ewnetbleshal❤ema❤betkkl

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    8 күн бұрын

    @@MayeIove አሜን የኔ ውድ

  • @biki3498

    @biki3498

    Күн бұрын

    በጣም ነው የምታናዸው አንታ አሳባቸውን አስጨርስ አታዋርጣቸው አንተ ድብልቅቅ ነው የምታደረገው እስኪ በትግስት አሳባችርውን እደጨረሱ ጠብቅ

  • @ShewayeFekadu-ix7nb
    @ShewayeFekadu-ix7nb6 күн бұрын

    እመቤቴ ማርያም ስለ እሶ በምን ቃል ይነገራል ኣርተዶክስ የሆነው መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነውና ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile86738 күн бұрын

    የነሱ ነገር ተነግሮ አያልቅም እህቴ ክፈወችም እንዳሉ በጣም ጥሩወች አሉ

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij61888 күн бұрын

    እኔም እንደዛ ብለውኝ ነበር ማርያምን የመጨረሻ ምን እንዳሉኝ እናተ ስትሞቱ ገነት አገቡም እኛነን ስትለኝ ማርያምን እላችኋለሁ በጣም ሳኩኝና በእምነትሽ ሳይሆን በስራሽ ነው ምትገቢው ቀድሞ የሞተ ይጠብቅ ማን ገነት ማን ገሃነም እንደሚገባ እናያለን አልኳት ሙሉ ቤተሰብ እያሉ ስለሀገሬም ስለእምነቴም ምንም ነገር እንዳትናገሩኝ ከፈለጋቹ ሌላ እናተን ሚመስል አምጡ አልኳቸው ይሄው እግዚአብሔር ይመስገን ክፍሌ በስዕለ አድኖ ፏ አርጌ ጾሜንም ጸሎቴንም እያደረስኩ እየኖርኩ ነው 🙏🙏🙏 ዝም ስንላቸው የፈራን ነው ሚመስሏቸው እህቶቼ ስራቸው አናበላሽ እንጂ ደፋር እንሁን ተማምነን የመጣነው እመብርሃንን ስለሆነ ❤❤❤❤

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    8 күн бұрын

    እኔም ብሎኛል ልጇ ነገረኛ ልጅ አላት እናንተ ገሀነብ ነው ምትገቡ እኛ ገነት አለኝ በሰራሐው ስራ ነው ሲኦል ምትገባው ስለዚህ ክርስቲያን ሁን ከፈለክ ተናዶ መዳሜ ምን አገባህ ብላ ወረደችበት ከዛ ወዲህ ሁሌም ይቅርታ ነው ሚለኝ ሲያየኝ እህቶቸ ሀይማኖት ቀልድ የለም ሀገር ግቡ እዲህ ችገር ከሆነ

  • @tenayedigillij6188

    @tenayedigillij6188

    8 күн бұрын

    @@user-zx4mg1ri1p አው ማርያምን ለኔም የ7 አመት ልጅ መስቀሌን አይቶ እንደዛ አለኝ ሁሉም በተሰበሰቡበት እኔም ደሞ የእናተ ነው ወደ እሳት ምትገቡት ስለው እናቱ እንደዛ አትበይው ስትለኝ እናተስ ለምን እንደዛ ታስተምሩታላቹ ብያቸው ፊቴን ዘፍዝፌባቸው ወጣሁ ከዛቀን በኋላ ትንፍሽ አይሉም

  • @user-kv7gn5wo1h

    @user-kv7gn5wo1h

    7 күн бұрын

    ታድለሽ እኔስ እየጾምኩ እየጸለይኩ አይደለም ምን ማለት እንዳለብይ አላቅም አድስነይ እስኪ የሆነ ነገር በሉይ

  • @tenayedigillij6188

    @tenayedigillij6188

    6 күн бұрын

    @@user-kv7gn5wo1h እህቴ አብሽሪ እግዚአብሔር የልብሽን ያውቃል የመጣንበት አላማ ስለሚያውቅ አትጨነቂ በየትኛውም ሰአት በልብሽ ፀልይ አመስግኚ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ለደጁ ያበቃናል አይዞሽ 🙏🥰🥰

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93187 күн бұрын

    ክብር ለድግል ይሁን ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም❤❤❤

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን እናቴ ክብር ይገባሻል በርቺ እህታችን 🙏

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38888 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማሪያም እመአምላ ክ እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረስሺ እግዚአብሔር ያከበራችሁ ቅዱሳን እንደ የክብራቸው ምስጋና ይድረሳቸው ላንቺ የደረሰች እመብርሐን ለእኔነም ደርሳ አህዛብ ሐይማኖቴን ሊያስክዱኝ እስርቤት ያለስራዬ ሊወረ ውሩን እግዚ አብሔር ደረሰልኝ እመአምላክደረሰችልኝ እለቱ ሰኔ 12 ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔም አልኩት አህዛብ እኔን ወደ ወህኔ ለመወር ወር ሲ መካከሩ እኔም አብነዘበሰማያትን እየፀለይኩኝ ኦቅዱስ ሚካኤልሆይ ፈጥነህ ድረሰልኝ ኦቅዱስ ሚካኤልሆ ኦመተንብል ካህነ አርያም ተሰመይ ቢፀሱራፊል ወዘብል ኡልን ልኡ ቅረበኝ በምህረት ወሳህል እያልኩኝ ተማፀንኩት እኔም አልኩ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል በዛሬው እለት ቅድስት አፎሚያን የረዳህበት ቀን ነው አቤቴ ለእኔም ለደካማዋ ልጀህ ባሕዛብ ማሀል ቆመህ ተከራከርልኝ አልኩ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ደርሶል የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ፈጥኖደረስል እኔም ከመታሰር ዳንኩኝ ከሳሼቸም አፈሩ እግዚአብሔር ይመስገን መላኩን ልኮ ያወጣኝ ከፈተና የዳኑኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Meski-or8ln

    @Meski-or8ln

    8 күн бұрын

    አሜን

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    7 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነቲ ተመሰገን

  • @user-xx8iv1cy5e

    @user-xx8iv1cy5e

    7 күн бұрын

    ዕልልልልልልል ሊቀ መላእክት ምስጋና ይድረስህ❤❤❤❤

  • @MaMa-we1nj
    @MaMa-we1nj8 күн бұрын

    ድንቅ ምስክነት ነው እህታችን ላች የደረሰች እመቤተታችን ለኛም ለስደተኞች ጥላ ከለላ ትሁነን በርች ያገልግሎት ዘመንሽ ይባከው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤❤

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele84108 күн бұрын

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባሽ❤ እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ መከራ እንኳን አወጣሽ። አብራሽ ስትሰራ የነበረችውንም እግዚአብሔር በሕይወት ጠብቆ ለሃገሯ ለልጇ ያብቃት🙏

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x8 күн бұрын

    አይ አረቦች እኔም ትግደለኝ እንጂ አልሰማትም እንደውም ፀልይልኝ ነው የምትለው እመቤቴ ከልጃጋ ክብርና ምስጋና ይድረሳት እሳን ይዞ ማን ያፍራል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh7 күн бұрын

    በነገራችላይ ያለሁት ዱባይ ነው የማዳሜ እናት ምግብ እየሰራች ጠራችኝና ሄድኩ ከዛ ነይ እናተ የምተሉትነ በይልኝ አለችን ምን ስላት በጇ እዲህ የምትሉት ስትለኝ ገረመኝና እሽ ብየ የምትሰራው ድስት ላይ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ብየ አማተብኩላት ገርሞኛል የምር

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd7 күн бұрын

    ወንእኔም ሣውዲ ነው ያለው እመቤቴ በሠላም ወደ ሀገረ ትመልሠኝ ዘንድ ፃለ🤲🤲ት አድርጉልኝ🤲🤲🤲

  • @fasiqa470
    @fasiqa4708 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ይፈተናል ፈተናውንም በእግዚአብሔር እናለፈዋለን እናቴ አመብርሐን እኔንም ከዚህ ፈተና አውተሽ ለዴጅስ አብቂኝ ላቺ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን አሜን

  • @user-do8ru2ry1r
    @user-do8ru2ry1r7 күн бұрын

    እመቤቴማረያም በስደቷ ስደታችን ትባርክልን በያልንበት

  • @Tigist22
    @Tigist228 күн бұрын

    አንዳንድ የአረብ አገር ሰወች ደፋር ናቸው በፊት አንድ ክርስቲያን ገብታ እሽ ካለች በቃ ሁሉም ነው የሚመስሏቸው እኔንም በአንገቴ ያለው ትልቅ መስቀልና የሰማዕቷ ቅድስት አርሰሜ ምስለ አድኖ በአጭር ጥቁር ክር አድርጋለሁኝ ከዛም በገበሁኝ በሶስት ሰንበቴ የለበሽው ጥቁር ማተብ ባጭሩ ስለሆነ ያቅሻል አውልቂና እኛ ወርቅ እንግዛልሽ ብለው ወርቅ ቤት ወሰዱኝ እኔም አልፈልግም ያች ወርቅና የኔ ጥቁር ማታም በጣም ትልቅ ልዩነት አለው አልፈታም ያችንም ወርቅ አልፈልግም አልኳት ለምን ብላ ስትለኝ እናተ አባያና ሸላ ሳትለብሱ ከቤት እንደማትወጡ ሁሉ እኛም ማተባችንን አውልቀን በህይወት መኖር አንችልም ኤናም እኔ በአንገቴ የለበስኩትን ጥቁር ማተብ ከመስቀሉ ጋር የኔ ህይወት ነው ስላት በጣም ተናደደች ወርቅ ቤቶች ሳይቀሩ አስረዷት ከዛም እሽ ብላ ብር ቤት ወስዳት መስቀል ገዛችና ሰጠችኝ አለበስኩትም ሳምት ሙሉ አየችኝ ለምን አትለብሽም ከዚህ በፊት ያሉት እኮ መስቀላቸውን አውልቀው ብርና ወርቅ ነው የለበሱት አች ለምን አሉኝ እነሡና እኔ አንድ አይደለሁም እሽ ብየ አልኳቸውና ከዛም በቃ መስራት አልችልም ቢሮ ውሰዱኝ ብየ ቤት አስቀየርኩኝ ተመስገን አሁን ግን ያለሁበት ቤት በስመ ስላሴ ደስ የሚሉ ናቸው🤲❤🤲

  • @tigistyemariamlij4063
    @tigistyemariamlij40638 күн бұрын

    እናቴ እመቤቴ እኔንም አብቂኝ በውነት ለምስክርነት 😢 የስደት ስቃችን እመብርሐን እናታችን 👏👏🤲🤲🤲

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh7 күн бұрын

    ሙሉውን ኖርማሊ ሳዳምጥ ቆይቸ መዝሙሩን ስሰማ ነዘረኝ ድንግል ሆይ መጨረሻየን አሳምሪልኝ በሰላም ወደሀገሬ አስገቢኝ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p8 күн бұрын

    እኔም አረብ ሀገር ነኝ በሐይማኖቴ ምንም አይሉኝ እመብርሃን ለሷ ቃል የት አመጣለሁ😢 መዳሜ መልካም ሴት ነች ለኔም ጸልይልኝ ስትለኝ ይገርመኛል 😢 ሀይለኛ ልጅ አላት ምን አለኝ ክርስቲያን ሲኦል ነው ሚገቡ ሙስሊም ብትሆኝ ግን ገነት ነው አለኝ እኔ የሰራሐው ክፉ ስራ እንጅ ሙስሊም ስለሆንክ ገነት የለም ብየ ሰድቤ ይቅርታ ብሎ መዳሜ ተቆጥታው ከዛች ወዲህ ተናግሮ አያውቅም እመቤታችን እናቴ❤❤❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990Күн бұрын

    ድንግልማርያም አችን ያመነ ወድቆ አይቀር አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
    @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj7 күн бұрын

    እመቤቴ አችን የያዘሰዉ ቢደክምም ይበረታል በችግሬ ጊዜ የምታበረታይ እመብርሃን እናቴ መፅናኛዬ የስደት ስቄ ሁላችሁንም ባላችሁበት ትጠብቃችሁ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርች🙏

  • @user-ml7hg6bk3l
    @user-ml7hg6bk3l8 күн бұрын

    እመብራሃን የሰደት ሰንቅ ናት ምዝጋና ይደረሳት

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu90277 күн бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ክብርና ምስጋና ለጭቅ አማላጇ ለድግል ማርያም ይሁን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8948 күн бұрын

    ክብር ለእመ አዶናይ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf20 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልል እህቴ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እሱ ይፈልግሻል ወላዲተ አምላክ የጌታዬ እናት እመቤታችን እኔንም ገመና ፊት ተወጊያ ከሞት አዳጋ ከብዙ ነገር አውታኛለች ስም ማንጠርቶ ማንያፍራል ወላዲት አምላክ የጌታችን እናት እናታችን ጽዮን ትውልዱ ይላታ 🥰🙏

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu51838 күн бұрын

    ተመስገን እኔ ሳዉዲነኝ ክላሴ በስእል አደኖ የተሞላነዉ ማራም ምንም አይሉኝም ተመስገን ❤❤❤

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes98908 күн бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን እንኳንስ በሰላም እመቤታችን ለሐገርሽ አበቃችሽ ❤ እኔም መጀመሪያ ወደ ስደት እንደመጣሁ በኮንትራት ነበረ የመጣሁት እና ስለሚ ስትለኝ ምንም ሳላንገራግር ነበረ የሰለምሁት ምክንያቱም ስለእምነቴ ምንም እዉቀት አልነበረኝም ስለዚሕ ስለምሁ ማለት ነዉ ነገር ግን ከአራት አመት በሗላ ጠፍቼ ወጣሁ ማለት ነዉ ከዛን በሗላ እንተርኔት መጠቀም ስጀምር ስለሐይማኖቴ በትንሹ ማወቅ ጀመርሁ ማለት ነዉ ደግሞ መምሕር ግርማ ወንድሙ የፈዉስ ቭድዮ ስከታተል እኔ ሐይማኖት አስቀይራለሁ ሲል መንፈሱ በደንብ ነቃሁ ማለት ነዉ ከዛ በስልክ ንሰሐ ገብቼ አሁንም ስደት ነኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ሐገር ቤት ሁኜ ያለወቅሁትን ሐይማኖቴን አሳወቀኝ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የስደት ስንቄ ሁሉ ነገሬ ናት ከብዙ ፈተና አዉጥታኛለች አሁን ያለሁባት ማዳሜ ምንም አትለኝም መስቀለንም አልደብቅ ጸሎትም አትከለክለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቃዷ ሆኖ ሐገር ገብቼ ለመመስከር ታብቃኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @abc12452

    @abc12452

    8 күн бұрын

    ጎበዝ እንኳን ተመለሽ በተጨማሪ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጪ የመምህር ግርማ ፍሬ ነዉ

  • @yoditbelachewbekele3557
    @yoditbelachewbekele35576 күн бұрын

    ለመቤቴ ክብር ምሰጋና ይድረሳት አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x2 күн бұрын

    በእውነት እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን አችን እደሰማችሽ እኛንም ሰምታን ለደጇ ታብቃን🙏🙏🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23866 күн бұрын

    .እመብርሀን እንኳን በሠላም በጤና እስከአእምሮሽ መለሠችሽ ይከብዳል እንኳን እደዚህ ያከረሩ ሲጮሁ እንኳን ያስጨንቃል የጪቅ ደራሿ ለእህታችን ትድረስላት

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe96288 күн бұрын

    እናቴ ጸድቃኔ ማርያም እኔም ለደጅሽ አብቂኝ ..ሰው ገብቶ ተፈስ ይላል እኔም መቼ ይሆን ተፈስ የምለው...እኔስ ባሰሪኤ ሳይሆ ..በገዛ ጎሮቤቴ በገዛእጄ አምጥቻት አስገብቻት ..መስረቆ ሳይቀራ አግቦዎ ይጎዳል ..ውነትጸድቃኔ ማርያም ለም ፈጥነሽ ድረዥልኝ ..

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena69096 күн бұрын

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ❤❤❤

  • @user-kr9lw9eo7e
    @user-kr9lw9eo7e5 күн бұрын

    የኛ አምላክ የሀቅ አምላክ ነዉ እመቤቴ ዋስጠበቃችን ነዉ

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme71508 күн бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን እህታችን አንችን የረዳች ኪዳነ ምህረት ለኔም ትድረስልኝ የሐገራችንን ሰላም ታምጣልን ስደት ብዙ ነገር ያስተምራል ብዙ ተምረንበታል እግዚያብሔር ይመስገን መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜንን

  • @mnm9103
    @mnm91038 күн бұрын

    የብረሀን እናት ለኒም ያደረገችልኝን መስክሬ አልጨርሰውም

  • @workudary2651
    @workudary265119 сағат бұрын

    እግዞብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia38458 күн бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ስደት ክፉ አይግጠም

  • @tigistyemariamlij4063
    @tigistyemariamlij40638 күн бұрын

    አይ አረብ ሐገር መከራ ፍዳየን እኔራሡ እሚበሉኝ በዕምነቴ ምክንያት ነው😢😢💔💔 በጣም በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው እውነት 💔

  • @abc12452

    @abc12452

    8 күн бұрын

    አዎ እዉነት እኔ ስቃዬን አየዉ😢😢😢😢

  • @user-dy3sk8hv4b

    @user-dy3sk8hv4b

    7 күн бұрын

    አይዞችሁእህቶቸሁላችንምጋንውያሽናፌየእግዚአብሔርልጆችነን❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84695 күн бұрын

    እመቤቴ, እናቴ , መመኪያዬ, አማላጄ,ሁሉነገሬ ❤❤❤ አመሰገንሻለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa56328 күн бұрын

    እንኳን ሐሀገርሽ አበቃሽ። ሰይጣን ዲያቢሎስ ይቃጠል።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay39066 күн бұрын

    ኣጀማመሩ ያሰለቻል። በቀጥታ ወደ ቃለምልልሱ ግባ ። ግራ ኣታጋባን። እንግዳዋ ስሟን ኣስተዋውቃ በቀጥታ ምልልሱን ረጋ ባለ መልኩ ትጀምር። ማስታወቅያውና ቢዝነሱ ብትፈልግ በመጀመርያ ልትመድበው ትችላለህ !

  • @abebahhelen1076
    @abebahhelen10768 күн бұрын

    እግዚአብሔርይመስገንእኔኳ በእምነቴእስካሁን ምንምብለዉአያቁም እንዳዉምበጾምግዜ እንዳይነካብሽነዉየምትለኝ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g8 күн бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም የኔ እናት❤🙏

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሀገርሽ ስለ በቃሽ እመቤቴ ስለረዳችሽ ግን እባካችሁ የሀገር ልጆች በሀይማኖት ብትለያዩም አትጨካከኑ ሁላችሁም እንጀራ ፍለጋ ነው የወጣችሁት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38888 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን ወላዳተ አምላክ ምስጋና ይድስሺ

  • @nisnisework
    @nisnisework4 күн бұрын

    Gobez berchi. Enkuan betena Beselam le hagerish abekachish emebete mariam. 🙏🏽

  • @makdessming8187
    @makdessming81878 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን እናቴ እንኳን እረዳችሽ እኔ የምኖረው ባሕሬን ነው ነው በሀይማኖቴ አዲስ እያለሁ ጠየቁኝ አይሆንም አልኩት አሠሪየ ነበር የጠየቀኝ ከዛ በሗላ አንስተዉብኝ አያዉቁም ሀይማኖቴ የሚፈቅደዉን ፆም ፀሎት ሁሉንም አከናዉናለሁ ቤተክርስቲያንም ሁሌም እሄዳለሁ ያሁሉ አልፎ ከቤታቸዉ ሁኜ ለስጋወ ደሙም በቃሁ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በአሕዛብ ሀገረ አልተወኝም ተመስገን🙏

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s7 күн бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r8 күн бұрын

    እመብርሃን እናቴ😢😢

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg7 күн бұрын

    እመአምላክ አሁንም ትርዳሽ እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም ግጥም ከፈለግሽ ማርያምን እሰጥሻለሁ

  • @tsehayeasfaw-te5nd
    @tsehayeasfaw-te5nd8 күн бұрын

    በውነት በጣም ነው በዚች ልጅ ያዘንኩባት እራሰ ወዳድ ናት ብትፈራ እንኮን ከቤት ከወጣች በሆላ እህቴን ልትገልብኝ ነው አውጡልኝ ብላ አትቀውጥም አፎን ዘገረታ መጥታ ልጅቶን አሰገደለቻት መጥፎ የዛችዋን ልጅ ጭንቀት ሳሰነው እንዴት ልቤ እንደተሰበረ እቺ በጣም እራሰ ወዳድ ነች ልአኡል እባክህ ሰልኮን ተቀበልና የልጅቶን መኖር አረጋግጥ

  • @user-gk4cv3dj2q

    @user-gk4cv3dj2q

    2 күн бұрын

    እስቲ ከመፍረድሽ በፊት በደንብ አዳምጪው ስለ ልጅቷ ምን እንዳለች እና ስለራሱዋም ከቤቱ አወጣጥ። በጣም ባለጌ ነሽ ለአፍሽ ለከት ይኑረው ባለጌ።

  • @tsehayeasfaw-te5nd

    @tsehayeasfaw-te5nd

    2 күн бұрын

    @@user-gk4cv3dj2q መሰሚያሸ ይደፈን ከዚህ በላይ እንዴት ልሰማልሸ አኤምባሲ ገብታ አይዞሸ ብለዋታል የዛን ግዜ አትናገርም ባለጌሰ አንቺ አንቺም እንደዛው ነው የምታደርጊው selfish selfish

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e7 күн бұрын

    እመ ብርሃን ምስጋናሽ ከፍፍፍፍ ይበልልኝ❤❤❤❤

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan7 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እመብረንን ለኛም ፈጥና ትድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanemengistu
    @birhanemengistu7 күн бұрын

    Egzabher ymesgen ema birhan kibir misgana yidrasat❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou7 күн бұрын

    ተመስገን እኳን ለዚህ አበቃሺ መድሀኒአለም እመብረሀን መጨረሻሺን ታሣምርልሺ

  • @hhpgg49
    @hhpgg498 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመ አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል፫

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ለኔም ያረገችልኝ በባእድ ሐገር ብዙ ነው

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54856 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ጉድ ላወጣሽ። ብቻ ያሳዝናል የስው ህይወት በስው እጅ በዛላይ እየነገረቻት በጣም ያሳዝናል የሰው ህይወት አጥፍታ እንዴር ትኖራለች ጨካኝ ሴት ።

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds51327 күн бұрын

    የምወድህ:የማከብርህ:ውድወድማችን:ሰላምናጤናን:ተመኘሁልህ:እኔምየምናገረው:የምመሰክረውአለኝ:ብቻ በሰላም:እድመልስ:በፀሎትአስበኝ:ትንሽረቀኝልመጣ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo40696 күн бұрын

    ስለሁሉ ነገር እግዝያብሀሔር ይመስገን አሁንጰአሁን ደሞ እግዝያብሔር ታርክጰቀይሮ ዱሮ ሙስልም ነበር ሠራተኛ ደስ የምላቸው አሁን ግን ክርስታኖችን ነው የምንፈልገው የምሉ አሉ በጣም አክራርዎቹ ናቸው ክርስትያን ለአይን የምጠሉት ግን ሞገስ የሆነን የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን ለእናቱ ለወላድተ አሞላክ ክብር ለሷ ይሁን እንኳንጰበሠላም ለሀገርሽ አበቃችሽ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68898 күн бұрын

    አሜን ድንቅ ስራውን መስክሩ እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane99678 күн бұрын

    ክብር ምስጋና ለእመቤተችን ይሁን በቃ ጥሩ ስው ስሆን የነስ መሆን ነውየምፍልጉት እኔም የሴትዮ የውንድሙ ምስት እናት እንድህ አለችኝ አንች እሄንን በህር ይዜሽ ሙስሊም ብትሆኝ ጅናት ትገበሌሽ አለችኝ በእውነት የምገርሙ ስውች ነቻው በቃ ያአለእነሱ ጥሩ ስው የለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠቻው

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh7 күн бұрын

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ሁለየም የሰደተኞቺ መከለያ መሸሻ ማምለጫ ናት እኔ በራሴ ያደረገቺልኝን ተአምራት እራሱ ሰላየሁ አመት ምየ የአምላክ የቸሩ መድሀኒያለም እናት ❤❤❤❤❤

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p7 күн бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤ሀ

  • @aboodawwad799
    @aboodawwad7997 күн бұрын

    እመቤቴ ለእኔ ሁሉ ነገሬ ናት

  • @mesfin1234
    @mesfin12347 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ssss4655
    @ssss46558 күн бұрын

    ላች የደረሰች እመ አምላክ በሠው ሀገር ያለን ለልጆቿ ትድረስልን አሜን

  • @lemlemabirham
    @lemlemabirham2 күн бұрын

    ተዋህዶ ሀይማኖት መሆን መታደል ነወ ድንግልን ይዞ ጉዞ ክርሰቶስን ይዞ ጉዞ ወደቀን አንወደቅም ደንግልን እየጠራ አናፈረም ከዛሬ 10አመት በፈት መሰቀልሸ አውልቀው ሰትለኛ አንገቴን ብበጠሰ የሚል ሻላላ የህን ከምበጠሰ ሰወለደ ነወ የታሰረለኛ ሰሞትም አበሮኛ ይቀበራል ሰላት ደንገጠቸ ልጅ አፈው ውሰጥ ሰያሰገባ አታሰገባው ብለሸ ከልከይው አለቸኛ የዛኔ ሰናገራት የ16አመት ልጀ ንበረኩኛ ምንም አለፈራውም ድንግል እናቴ ቅዱሰ ገብርኤል በጣም ነወ ምመካባቸው አና እንሱም አፋቸውን ዘገተውለኛ አገሬ እሰገባ ተናገራኛ አታቅም ክብረ ለድንግል ማረያም ልጅ ይሆን

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j6 күн бұрын

    Kidanemirta Kaaku Araaraa Waldit Amlkaa❤❤❤❤❤Baagaa Waaqaayoo Naagaan Sii Gaalchee❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan70318 күн бұрын

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን እናቱን የመስቀል ስር ስጦታችንን እመ አምላክን እናት አርጎ ለሰጠን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቸሪቱ እመ አምላክ እናቴ ላንቺ የደረሰች ለኛም ስደት ላለነው አለው ትበለን ስላለነው ጸልይልን እህታችን በሰላም እንድንመለስ አንቺም ከዛ ሁሉ ከነፍስ ቀማኛ በእመ አምላክ ምልጃ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ በቃሽ ስደት ላይ እያለን የሚደረግልን የእግዚአብሔር ቸርነት የእመአምላክ ምልጃ የቅዱሳን አማላጅነታቸው ጥበቃቸው ለመግለጽ ሁሉ ይከብዳል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f8 күн бұрын

    ተመስገን በኔ ሞገደኛ ድግል ማርያም ከነልጇ በእምነቴ በቀየርኩበት ሁሉ የሳኡዲ አረቢያ ንግስት አድርጎ አኑሮኛል እደዉም የሀበሻ ሙስሊሞች ናቸዉ ማጥቃት የሚፈልጉት እረሱል አገር ቁራን የወረደበት ሀገር እጨት አጠልጥለሺ መጣሺ እረ ባይሆን አዉልቀሺ አስቀምጭዉ ስጋ አንበላም ስንል እዳ ነዉጂ የረሱል አገር መተሺ እያሉ ሲፈላሰፉ ሰሚም የላቸዉ ጭራሺ አድት የሴትዮየ እህት ፊቴን እሸፈናለሁ ግዙልኝ አለች ሰጧት እስከዛሬም ሳላቅ አላህዋ ይቅር በለኝ ብላ መሸፈን ጀመረች ካሰሪዋ የበለጠ እህቶቿ ከነ ልጆቿ እብድ ሁነዉ ተነሱ የሀይማኖት ግደታ አይደለም የኛ ከሊጅ የሚባሉት አረብ ሀገራት ባህልም ጭምር ነዉ አሉ ማለትም ሳዉዲ ኢማራት ኮየት ኳታር ብሀሪን ኦማን ከሊጅ ይባላሉ ሴቶቻቸዉም ይሸፈናሉ ሌላ ሀረብ ሀገራት ሙስሊም ናቸዉ አረብ ናቸዉ አይሸፈኑም ለማንኛዉም እኳን እግዚአብሔር አዉጣሺ አሁን በጭቅ በመከራ ላሉት እህት ወድሞች እማምላክ ትድረስላቸዉ

  • @weletemaryamtegaslase3331
    @weletemaryamtegaslase33317 күн бұрын

    እመቤቴ እኔንም ከመገደል ከሞት አውጥታኝ ደና ስራ ሰታኝ እየሠራሁነው እግዚአብሔር ይመስገን እና ስለ እመቤቴ ማውራት ከባድነው❤❤❤❤❤ስጦታየ እናቴ ሂወቴ

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha11437 күн бұрын

    ጵኑ አርበኛ ነሽ እንኳን ለሀጠሮሽ በቃሽ😊

  • @tigisit2534
    @tigisit25348 күн бұрын

    የኔ እህቴ እራሱ ቀይሪ ተባለች እረ በፍጹም አልቀይርም ካልፈለግሽ ወደ ሀገሬ እሄዳለው ክርስቲያን እንደሆንኩ አዉቀሽ ነው ያመጣሽ ስትላት ዝም አለች

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21718 күн бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @workieTegen
    @workieTegen5 күн бұрын

    Egizeabher Yemsgen Enatum Embrhan Mesegan Yidrsat

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob26928 күн бұрын

    yesdet enitachin embibiyt marayam❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76738 күн бұрын

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አታሳፍረንም ጠበቀዋ ምልጀዋ አይለየንም

  • @chalachewkebede9328
    @chalachewkebede93288 күн бұрын

    alem kanchi bizu temirialehu ,enatachin emebizuhuan endih nat atasafrenem hulem tila kelela tihonenalech ,kalehiwot yaseman amen

  • @tejitugebeyehu298
    @tejitugebeyehu2988 күн бұрын

    እኳን እመቤቴ ረዳችሽ እህቴ❤

  • @tigest3176
    @tigest31768 күн бұрын

    Egezbehre yimesegne sel hulume ngre

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg7 күн бұрын

    Ame Ame

  • @tsehayyilema9940
    @tsehayyilema99408 күн бұрын

    Egziabhere yimesigen ketamenetet Fetariachine hatiatachinen sayimeleket kemekera yawetanal endih cher naw

  • @BezaBelay-ve5pn
    @BezaBelay-ve5pn3 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m8 күн бұрын

    ድንቅ ነው

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc8 күн бұрын

    እኔም ቆሻሻ ልጥል ሰወጣ ነዉ የጠፋሁት😢😢😢

  • @saragasa174
    @saragasa1748 күн бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-oz9tg4rs8u
    @user-oz9tg4rs8u7 күн бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud8 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @chalachewkebede9328
    @chalachewkebede93288 күн бұрын

    Be Ewunet tsinatua yemigerem new , enkuan Lehageresh abekachishe emebete ,selekishen bawukew des yilegn neber

  • @user-vs5uk5zz3f
    @user-vs5uk5zz3f8 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan78458 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa1748 күн бұрын

    AMN AMN AMN ❤️ 😢😢

Келесі