"ያልተሻገርኩት ምን አለ" የፍኖተ ጽድቅ መዘምራን በፍኖተ ጽድቅ ብሮድካስት አገልግሎት

profile.php?...

Пікірлер: 151

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e10 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክት እኔስ በአምላኬ ስንቱን ተሻገርኩት የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልኝ😢❤

  • @yaredfeked9254
    @yaredfeked925410 ай бұрын

    ሁሉ የፈጠረ ሁሉ በእርሱ የሆነ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አድ አምላክ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሄር ይባርካቹህ ይቀድሳቹህ ከፍ ከፍ ያድርጋቹህ ፀጋዉን ሁሉ በጥበብና በሞገስ ያብዛላቹህ አሜን

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bilisejesus8722

    @bilisejesus8722

    10 ай бұрын

    Ameeeen

  • @meskeremnigatu

    @meskeremnigatu

    9 ай бұрын

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho669810 ай бұрын

    በድንግል ልጅ በርሱ ሁሉን አልፈናል💔😭😭😭😢😢😢😢 ግን ደጋግሜ ብያይም አልጠግብ ያለፍኩት ህይወቴ ስለሆነ😭😭😭😢😢😢💔💔☝☝☝🙏

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx15 күн бұрын

    ያልተሻገርኩት ምን አለ?😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏😢😢

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u10 ай бұрын

    ጌታዬ ሆይ አንተ ሁሉንም እደየሁኔታው ታኖራለህ ሁሉ ይቻልሀል ተስፋ ለቆረጡት አተ ተስፋ ሁናቸው አባቴ

  • @fikrteyayeh7730

    @fikrteyayeh7730

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @wogenalebachew8436
    @wogenalebachew843610 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እውነት ነው ያልተሻገርኩት ምን አለ የእኔ ጌታ 😢 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @senaithailu5415
    @senaithailu541510 ай бұрын

    አሜን በሱ የማይታለፉ የሚመስሉ ከባድ የመሰሉትን ስንቱን አለፉኩት እሱን የተደገፈ ቀኙ ያደረገ ይሻገራል ታሪክ ይቀየራል የኛ ቸር አባት ተመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy10 ай бұрын

    ያድናል ጌታችን ኢየሱሰ ክርስቶስ ኡኡኡፈፈፈ ያልተሻገርኩት ምን አለ ባንተ ጌታ 🙌🙌🙏 😭😭😭😭

  • @AMEN12728
    @AMEN1272810 ай бұрын

    ያሻግራል ያድናል አንተን ማመን❤❤❤ ጌታ ሆይ አንተን ማመን❤❤❤

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube1910 ай бұрын

    ጥሩ ትምህርት ያለው ዝማሬ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያሻርግል እኮ እኔም አሻግሮኛል❤

  • @elfenshteddessa9736
    @elfenshteddessa973610 ай бұрын

    Amen amen amen Egiziabiher yibarkihi 🙏🙏🙏😭

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho669810 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብዙ ነገር አለፍኩት በድንግል ማርያም ልጅ በሰማይ አባቴ በቸርነቱ አሻግሮኛል የቅዱስ ገብርኤልዬ

  • @weyneshetkorcho6698

    @weyneshetkorcho6698

    10 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያማልን ብዙ ነገር አልፈኩት በድንግል ማርያም ልጅ በመድኃኔአለም በቸርነቱ አሻግሮኛል ስለሁሉ ነገር የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የወዳጄ ፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ተመስገንልኝ💔🙏🙇😭😭😭😭😢😢😢

  • @ramicelll1698
    @ramicelll169810 ай бұрын

    Amen Amen Amen zemaera melake yasemalen🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa64010 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️ኡነት ነው ያልተሻገርኩት ምናለ አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️🛐🛐🛐🛐🛐✝️✝️✝️✝️🤩🤩🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰

  • @user-rx1gu4sx8d
    @user-rx1gu4sx8d10 ай бұрын

    Amen ewunat new kiber LA Egzbher yhune

  • @senaithailu5415
    @senaithailu541510 ай бұрын

    እልልልል 🙏 በሱ ምን የማንሻገረው አለ የኛ ደግ አባት የቸርነት ጌታ የምህረት ጌታ አሱን ምን ቃል ይገልፀዋል ጌታ ኢየሱስ ዝማሬው ምስጋናው አምልኮቱ ስግደቱ ሁሉ ያንስብሀል ጌታ ከዛ በላይ ነህ ፍኖተፅድቆች ከዚህ በላይ ፀጋ ከዚህ በላይ ሞገስ ከዚህ በላይ ክብር ይጨመርላችሁ ከዚህ በላይ ክርስቶስ በናንተ ላይ ይገለጥ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sam407
    @user-sam40710 ай бұрын

    እኔስ ያልተሻገርኩት ምን አለ የኔ ጌታ😢

  • @asiapopsi1184
    @asiapopsi118410 ай бұрын

    በችግሬ ደርሶ ያሸገረኝ ጌታ ስሙ የተመስገነ የከረ ይሁን አሜን

  • @YafoMan
    @YafoMan10 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🤲🤲 አሜን 😢😢😢👏👏👏👏👏

  • @hanazenebe8163
    @hanazenebe816310 ай бұрын

    እንደዚህ አንድ አንድ ወገናችንን ብናነሳ ኖሮ የሀገራችን ጎዳናዎች የችግረኞች መውደቂያ አትሆንም ነበር 🥺

  • @BurtiFan

    @BurtiFan

    10 ай бұрын

    ይሄ ልጅ ለመዝሙር ቅንብር ለመሰራት ነዉጅ ዘማሪ ነዉ ጌታ ይመሰገን

  • @latikotube5919
    @latikotube591910 ай бұрын

    enbayen mekotater alchalkum sile hulum yezelalem abat ye selam aleka yehone getachin Iyesus kiristos kibrun hulu yiwused! Yalteshagerkut min ale!!!

  • @yoditkeflom9587
    @yoditkeflom958710 ай бұрын

    Zmare melaekt yasemaln Egziabher ymesgen 😭🙏🙏🙏

  • @teshayneshfikremelaku8993
    @teshayneshfikremelaku899310 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen elelelelelele elelelelelele 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i10 ай бұрын

    Amen yaltsagrkut menal menal bant yallfkut gulbata honk tramedku gulbt honk teramdku betlata fit zemara melhktin yasmaln

  • @Sebketzeorthodox
    @Sebketzeorthodox10 ай бұрын

    የሚያስተምር ዝማሬ ፥ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-wh9ly7mz7f
    @user-wh9ly7mz7f10 ай бұрын

    Ufffffffffffffff maloo yaa waqaa koo 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @elroitube27
    @elroitube2710 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @AlemtshayeTola-ks1li
    @AlemtshayeTola-ks1li10 ай бұрын

    Zemare melakt yasemalin❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube10 ай бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @weyiniy456
    @weyiniy45610 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @worketafraa5222
    @worketafraa522210 ай бұрын

    Zemra malktin Yasmeln ❤❤❤

  • @abeltube5850
    @abeltube5850Ай бұрын

    ፈጣይ ይጠብቀን ዝማሪ መላይክት ያሠማል ናምሩዲየ

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist828410 ай бұрын

    Wow tebareku

  • @yanitsisay7614
    @yanitsisay761410 ай бұрын

    እኔስ ስቱን አለፍኩ የማያልፍ የሚመስሉ ጊዜ አልፎ እዚ ደርሻለሁ ክምር ምስጋና ይገባዋል😭😭😭🙏🙏🙏

  • @yeshifikru7535

    @yeshifikru7535

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-st8ls4rc5m
    @user-st8ls4rc5m10 ай бұрын

    ዝማሬ። መላእክት። ያሰማልን። 😢😢😢

  • @user-zg5tz1ud8g
    @user-zg5tz1ud8g8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለምልሙ፣amazing

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l21 күн бұрын

    ያልተሻርኩት ምን አለ የኔ ጌታ😭

  • @samrawitrazanadhy2413
    @samrawitrazanadhy241323 күн бұрын

    ጌታ ሆይ የማያልፋ የሚመስሉኝን ነገር አሣልፈህ እዚህ አደረስከኝ አሁንም ያስጨነቀኝን አልሻገርም ብዬ የፈራሁትን ነገር አሻግረኝ

  • @user-jd9mu4ed3o
    @user-jd9mu4ed3o10 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢Ameen Ameeene eleleeleleelelelele

  • @user-wh9ly7mz7f
    @user-wh9ly7mz7f10 ай бұрын

    Galataa kee ❤❤❤❤❤

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s10 ай бұрын

    አሻጋሪየ ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ሞተህ ድልድይ ሆነህ ወደ አብ ያሻገርከኝ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BurtiFan

    @BurtiFan

    10 ай бұрын

    ሌባ መናፍቅ አማላጅን ኢየሱሰ እኛ አናቀዉም እዚህ ቤት እሱ የለም የድንግል ማርያም ልጅ ፈራጁ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ያለዉ

  • @user-ti1hf5en9s

    @user-ti1hf5en9s

    10 ай бұрын

    @@BurtiFan ኢየሱስ አላማለደም ከማለት በላይ ምንፍቅና አለ? 😂😂😂😂

  • @EyerusKasu-zl9rc

    @EyerusKasu-zl9rc

    Ай бұрын

    ​@@user-ti1hf5en9s የዮሐ ወ 5:22 ሠወች ሁሉ አብን እደሚያከብሩ ወልድንም ያክብሩት ዘንድ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠ እንጅ አብ ባንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም ትንቢተ ሚክያስ 5:1 የጭፍራወች ሴት ልጅ ሆይ ጭፍራወችሽን አሁን ሰብስቢ ከቦ አስጨንቆናል የእስራኤልን ፈራጅ ጉንጩን በበትር ይመታሉ አየህ ኢየሱስ ፈራጅ ነው ማነው መናፍቁ የጴጤ ጅል መጀመርያ ከመጮሀ ከመዝለል መፅሐፍ አንብቡ ጌታየ ጌታየ የሚለኚ መግስተ ሰማያት አይወርስም ማቲ 7:21

  • @user-ti1hf5en9s

    @user-ti1hf5en9s

    Ай бұрын

    ኢየሱስ እንዳላማለደ የምትሰብክ እርሱ ኢየሱስ ፈራጅ ስለሆነ ይፈርድብሃል

  • @EyerusKasu-zl9rc

    @EyerusKasu-zl9rc

    Ай бұрын

    @@user-ti1hf5en9s የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ሰጥቸህ አታምንም ምናይነት ማስተዋል ማጣት ነው እሽ የሰጠውክ ጥቅስ ስህተት ነው መልስልኚ በጨለማ አትራመድ ወደብርሀን ና

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9Ай бұрын

    እዉነት ነዉ ሀይለኛዉ ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ❤❤❤😊

  • @saraaboyenashi5861
    @saraaboyenashi58619 ай бұрын

    Ooohhh geta hoyi 😢😢simih yibarak tabaraku

  • @AyeMulata-vr4kb
    @AyeMulata-vr4kb10 ай бұрын

    Amen Amen Amen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726Ай бұрын

    እልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤🎤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ክብር ለስሙ ይሁን አምላካችን❤❤❤🙏

  • @DagimAltaye
    @DagimAltaye15 күн бұрын

    Elllllllllllllll Ewnet new besu yalteshagernew yelem

  • @user-ep3wx6ex8r
    @user-ep3wx6ex8r10 ай бұрын

    አሜን ጌታ ያላሻገረን የለም❤

  • @abebinatube770
    @abebinatube7702 ай бұрын

    ስንቱን ተሻገርኩት ስለሁም ነገር ክብሩ ይስፋ 👏🙏

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle89932 ай бұрын

    አቤት ስንቱን አልፍኩት ተመስገን የኔ አባት❤ የድንግል ማርያም ልጅ ክበርልኝ!❤

  • @nahom.eshetu
    @nahom.eshetu10 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abel4426
    @abel442610 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ... ናምሩዴ ግሩም ስራ ነው።

  • @user-st8ls4rc5m

    @user-st8ls4rc5m

    10 ай бұрын

    ዝማሬ። መላእክት ያሰማልን። 😢😢😢

  • @hailearaya8316
    @hailearaya831610 ай бұрын

    እባካችሁ መጀመሪያ ያሬዳዊ ዜማን ከአባቶች ተማሩ መልእክቱ መልካም ሆኖ ስለ ግን አዘማመራችሁ የኛ የኦርቶዶክስ ያልሆነ የሌላ ቤተ እምነት ነው ሚመስለው እና እገካችሁ አባቶች እግር ስር ሆናችሁ በደንብ ተማሩ ይቅርታ በጣም እናንተን ለመውቀስ አይደለም እኔ ትቢያ ነኝ ደካማ ግን ይቅርታ የድሮን መዝሙሮች ተማልከቱ ኪሊፒ እንኳን ሲስራ የሚታየው የተለያዩ ቤተ ክርስትያኖች እና ገዳማትን ነው በመዝሙራቸው የሚያሳዩን ያም መልካም ነው ለአይነችንም ምግብ ነው :: በዚህ መዝሙር ላይ ግን አንድም ቤተክርስትያን አይታይም ለምን??? ደከማ ወንድማችሁ ነኝ ሳይገባኝ እናንተን ለማረም ሰለሞከርኩኝ ይቅር በሉኝ ::

  • @SEP2922

    @SEP2922

    Күн бұрын

    ምናለ በዝማሬዉ ዉስጥ ያለዉን መልክትና ማፅናኛ መልክት ላይ ብታተኩር!? ዋናዉ መልክቱ ነዉ አዘማመሩ የነከሌን እምነት መሰለ አልመሰለ ከማለት? ፈጣሪ ልቦና ይስጠን!

  • @abebaembiale3452

    @abebaembiale3452

    4 сағат бұрын

    በትክክል😢😢😢😢😢

  • @soonata670
    @soonata67010 ай бұрын

    😭ያልተሻገርኩት ምንአለ😭

  • @user-zc3lc3yo6b
    @user-zc3lc3yo6b10 ай бұрын

    የኔ አባት 🥺🥺

  • @user-wh9ly7mz7f
    @user-wh9ly7mz7f10 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢😢😢😢

  • @emnettesfafkir9437
    @emnettesfafkir943710 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፤መልካም መልእክትን የያዘ መዝሙር ነው።

  • @DagineshShumeye
    @DagineshShumeye11 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @beit8419
    @beit841910 ай бұрын

    😢😢😢❤❤❤

  • @user-wk3ie9bz2t
    @user-wk3ie9bz2t10 ай бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ ❤❤

  • @user-bs5hm6oj7m
    @user-bs5hm6oj7m2 ай бұрын

    ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ በአንተ ስንቱን ተሻገርኩ 🥰🙏🥰

  • @user-nw7bo2hk8s
    @user-nw7bo2hk8s3 күн бұрын

    Zemar Melak Yasmalen♥️♥️

  • @eskedarbekele3344
    @eskedarbekele334410 ай бұрын

    😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @Lili-2314
    @Lili-231410 ай бұрын

    😍😍😍

  • @TareMokadisho
    @TareMokadisho4 күн бұрын

    Tebareku ketilubet legeta zimareyachihun

  • @sdgs6877
    @sdgs68774 күн бұрын

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna172010 ай бұрын

    I love it❤❤❤❤❤❤❤❤ tnx you for sharing this kind of beautiful gospel song and scriptures based teaching.....keep shining❤❤❤❤

  • @haymanoteshetu2213
    @haymanoteshetu221310 ай бұрын

    😢

  • @soonata670
    @soonata67010 ай бұрын

    Amen !!!!

  • @bizuneshkebede5468
    @bizuneshkebede54688 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድንግል ማርያም ልጅ ሁሉን አልፈናል ለዛሬ ደርሰናል ገናም እንሻገራለንእሱ እየተዋጋልን 😭😭😭😭😭❤💛💚

  • @husseinmourtada7320
    @husseinmourtada732010 ай бұрын

    Aynhn,geta,eyesus,yabralh😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒💒⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🏖🏖🏖🏖🏖🌹🌹🌹🔔🔔🎤🎤🎤🎤🥁🥁🥁🥁💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samsonamsalu3335
    @samsonamsalu333510 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ደጋግሜ ባደምጠውም ልጠግበው አልቻልኩም። ቪዲዮው በጣም አስለቅሶኛል!

  • @user-st8ls4rc5m
    @user-st8ls4rc5m10 ай бұрын

    አሜን። አሜን። አሜን ❤❤❤❤

  • @zewdua155
    @zewdua1552 ай бұрын

    የዚህን ድንቅና ልብ የሚነካ ዜማን ግጥሙን የምታውቁ ብትፅፉልኝ እጅግ አመሰግናለሁኝ! 🙏

  • @user-lo3hx3np5h
    @user-lo3hx3np5h14 күн бұрын

    Amen God feed the foor heal the sickness open blind eye. Nyaluak Tiem❤😂😢❤

  • @user-cu7ks3cy1v
    @user-cu7ks3cy1v3 ай бұрын

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ዝማሬመላእክትንያሰማልን

  • @MimiMimi-vf2zv
    @MimiMimi-vf2zv10 ай бұрын

    Yetewahido lijochi endati shewedu zemani yaredawi zema ayidelem

  • @FeyetheoMegersa-xi9hz

    @FeyetheoMegersa-xi9hz

    10 ай бұрын

    እስti መልእክቱ ን ስማና /ሚና ተሻገሪ ቤ/ክ አገልግሎቷን በያሬድ አልጀመረች /ከ 505ዓ......5ኛው መ. ክ. ዘ በፊትም ነበረች ከ 34 ጀምራ በ Ethio. ..... እን ኳ... በያሬድ ጊዜም ኖራለች ከዚያም በኅላ ዘመናት አስቆጥራ እነሆ በእኛ ትውልድም አለች....,..... በ ወረብ : በቅዳሴ : በማህ... በ ሰዓታት :በ ኪዳን ዝማሜ ወዘተ የ ኢት ዮ ቤ/ክ የራሷ ዘዬ መለያ ቢኖራትም በመሰረታዊነት ተፈጥሯዊ በሆነ ዜማ ሁሉ የሁሉን ባለቤት የሁሉን አስገኚ እ/ር አምላክን ማመስገን ብንችል ነውሩ ምኑ ላይ ነው. ....... ይህን ለዓለም :ይህን ለዘፈን መባባሉን ምን አመጣው..... ለነፍስ... መንፈሳዊውን :::::::::ለስጋ ለብቻው ዓለማዊውን የምንሰማበት ጆሮ ለየቅል ተፈጥሮ ተሰጠን ወይ???????? አሁን እስt ይህ መዝሙር ያስደንሳል በ አላህ/ብልስ..... ፍረዱ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet10 ай бұрын

    amen amen amen

  • @Amarech-mb9ru
    @Amarech-mb9ruАй бұрын

    Ameen kesu gar hogne Teshagerkugn🎉

  • @akiyastube353
    @akiyastube3533 күн бұрын

    I can't stop my cry

  • @askaledemise7766
    @askaledemise776610 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordanoszehohtebirhan3591
    @yordanoszehohtebirhan3591Ай бұрын

    betam yasdestal lelulachnm ye nisha lib yisten tru sira zimaremelaekt yasemaln

  • @zewdneshdejene8967
    @zewdneshdejene896710 ай бұрын

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @MartaaAli
    @MartaaAli8 ай бұрын

    Events new amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach235010 ай бұрын

    Amen⛪💚💛❤️👏👏🤲👌

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y10 ай бұрын

    Zmare mlakte ysmaln

  • @YegileTagese-ds9le
    @YegileTagese-ds9le6 ай бұрын

    Faxari.yibark.wandme

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu321110 ай бұрын

    በዩተብ ብቻ ለምን በቴሌቪዥን ጣቢያ መምጣት ነበርባች😊

  • @warqiitasama1921
    @warqiitasama19214 ай бұрын

    AMMEEN AMMEEN Ammeen 🥰 ♥ ❤ 💖 😍

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco13 күн бұрын

    Amen Amen🙏🙏❤❤❤😢

  • @MarishetMesfin-lz6ix
    @MarishetMesfin-lz6ix7 ай бұрын

    አመአንንን ❤️❤️❤️❤️

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem205510 ай бұрын

    Minale yalteshagernew gin mezmurun betsuf endiweta adrgulin video lay abro leloch mezmuroch lay ale ezihga asgebulin eyanebebin endinzemirr

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube1910 ай бұрын

    ኧረ በስመአብ እንባዬን😭😭😭😭

  • @felekechayele9677
    @felekechayele967710 ай бұрын

    zimare melaiktin yasemalin ye agelgilot zemenachun egziabiher yibarkilachu amen

  • @masimasi2725
    @masimasi272510 ай бұрын

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💔💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AlbeneAgena
    @AlbeneAgena6 күн бұрын

    መቼም ለትችት ጎበዝ ነን !

  • @asstube2250
    @asstube225010 ай бұрын

    1😢😢😢❤❤❤❤

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb155110 ай бұрын

    Enes yalteshagerkut mn ale bante geta

  • @Lili-2314
    @Lili-23145 ай бұрын

    💙💙💙

  • @user-wd9sf1yc8f
    @user-wd9sf1yc8f7 ай бұрын

    😭😭😭😭 ❤❤❤

  • @abrhotmedia659
    @abrhotmedia6592 ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі