ድንቅ አድርጎልኛልዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
Ойын-сауық
ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
Пікірлер: 73
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። አስተያየት ግን አለኝ እርሱም ወንዶች ገዘማሪዎችም ባሻገር ታዳሚዎችንም ስመለከት የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስርአትን አያመለክት ፈጽሞ ስህተት ነው እንዲህ አይነት ዝግጅት ስታዘጋጁ ነጠላ መልበስ የመጀመሪያ መስፈርት ቢሆን እላለሁ።
ኢቲ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😍😍ወንዶች ነጠላ ልበሱ ኦርቶዶክስ ን ከነሙሉ ክብራችን ለተተኪው ትውልድ ማስረከብ አለብን መልካም የአብይ ፆም ፁሙ ፀልዩ .....❤❤❤🙏🙏🙏 🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። የመጨረሻዋ ስንኝ ላይ በከፍታ ድምፅ(በጩኸት) አትበል የመዝሙሩን ለዛና ውበት ያጠፋዋል..ከቅኝትም ሊያስወጣህ ይችላል🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያደለህ ከፊት ከኋላህ ቅዱሳን መላዕክቱን ጠባቂ አድርጎ ይከልልህ!! እውነት በጥዋቱ ተነስቼ ይሔን መዝሙር በዓቢይ ፆም ዋዜማ አዳማጥኩት (4፡35) ልቦናዬን ተመስጦ ውስጥ ከተትከው!! ክብር ምስጋና ልዕልናሞገስ ለአንተ ይሁን!!
👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤❤❤
ኢት አርት ዝግጅቶቻችሁን ከሞላ ጎደል እመለከታለሁ።በጣም መልካም ነዉ በርቱ። እዚህ ዝማሬ ላይ ወንድሞች ነጠላ ሳይለብሱ በመድረክ መታየታቸዉ ልክ ነዉን?
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማረ መላአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቆይልን ክበርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኦሮቶደክስ ለዘልኣም ትንርልን
ቃላት የለኝ ብቻ ቸሩ መድሃኒአለም በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ አረሳኝም አምላክ እልልልልልልልልልል
ወንዶች ለምንድ ነው ነጠላ ያለበሱት አልገባኝም የገባቹ አስረዱኝ
@ber_tube
3 ай бұрын
እግዚአብሔር አዎ ከምንለብሰው ይልቅ ንጹሐ ልብ ነው ሚያየው ሚወደውም ነገር ግን ለመጭው ትውልድ አውደ ምህረት ስንወጣ ምን እያስተማርነው እንደሆነ ማስተዋል ጥሩ ነው "ለሰው መውደቅ ምክንያት መሆን ደግሞ አምላካችን አይወድም" የአባቶቻችን ትውፊት ለትውልድ ሳይበረዝ ማስተላለፍ ግዴታችን ነው! ዝማሬ መላእክት እናመሰግናለን
@drj9189
3 ай бұрын
እያስተባበሩ የነበሩ መጨረሻ ላይ ዘምረው ይሆናል
@tgtg3001
3 ай бұрын
እውነት ነውውውው አስረዱንንን ወድሞቻችንንን ለምን ነጠላላላ አለበሱምምምም ይነገረንንን🤝🤝
@AhmedShop-zr4kh
14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍
@asratermiyas-tn3lb
14 күн бұрын
የራስክን ጉድፍ ሳታይ የሌሎችን ለማንሳት አትሩጥ
ድንቅ አርጎልኛል የሰራዊት ጌታእልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ስራ ላይ ስለነበሩ ነው ነቀሳውና ከሰሳው ቢቆይ
ፀጋው ይብዛልህ
አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አመላኬ ተመስገን ጌታይ ሆይ 🙏✝️💟🛐🛐🛐💟✝️🙏🤲👏🤲👏🤲👏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
@user-xs2qq5ql4z
3 ай бұрын
እልልልልልልልል ✝️👏🤲👏🤲👏✝️ እልልልልልልልልል ✝️👏🤲👏🤲👏🤲👏✝️ ኤልልልልልልልልልል ✝️👏🤲👏🙏👏👏🤲👏✝️🙏💟🛐💟🛐💟🙏
ዘማሬ መላክትን ያሰማልን
AMEN AMEN AMEN 🙏 Elllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ አሜን አሜን አሜን
አሜን ዝማር ምልዕክት ያስማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልል በቤቱ ያጽናችሁ ❤
ድንቅ መዝሙር እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብስርየ እድሜና ገና ይስጥህ
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልክ ወንድምአለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ድንቅ አድርጎልኛል እልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል
Amen.zemar.malekt.yasemaln.wendmchn
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ❤❤❤ወንዶች እንዳለ ነጠላ አለበሱም ሌሽ ??
Medhaniyalem edimena Tena yistih...
Amen amen amen
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልለረልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤ dinqi adrgoliya
Bisrat is the beast ❤❤❤❤❤
ዝማረ መላኣክት ያስማልን❤❤❤❤❤❤
Eleleleeleleleeelelelee zemare melakete yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤
Wuyy ehen mezemure sesema enbay yekdemal❤❤
Zmare mealaekit yasemalin🙏
የስንኙ መጨረሻ ላይ የሚጮኸውን በተው ጥሩ ነበር ከዜማውና ከመዝሙሩ ውበት እየወጣህ ነው
Bebetu yatnachihu mnm Kal yelegnm eyalekesku new yesemahut orthodox lezelalem tnur wendime kante bizu entebkalen
Wendem kal hiwet yasmalegn yen jegna
zemara malekten yasamalen tawahedo emenatachenen la zelalem yetbeqelen ba eyalanebate hula
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Kale hywot yasemachw
እልልልልሌል
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
😊
ዕልልልልልል ማነዉ እንደኔ ዲ/ን ቴድሮስ ዮሴፍ የመሰለዉ😊😊😊😊😊😊😊
@MaMa-sy5np
11 сағат бұрын
ይመሰላን በጣም የመወደው ዝማሪ አድናች እውነት በጣም ደሰ ይላሉ❤❤
Elllllllllllllle Elllllllllllllle Elllllllllllllle ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የት ነው መካፈል እፈልጋለሁ ንገሩን
@HaymanotGeremew-211
3 ай бұрын
6ኪሎ ቅድስት ስላሴ
ወገን ተጠንቀቁ የ Orthodox እምነትን አይወክልም ይህ ቻናል:: ከመቸ ወዲህ ነው ኦርቶዷክስ ስርዓት ወንድ ነጠላ አውልቀው ሴቶች ብቻ ሚለብሱ:: ባካችሁ orthodox ነን እያላችሁ የኦርቶደክስ እምነት እና ስርዓት አታቆሺሹ ::ቆሻሻ ትውልድ:: የጭቃላይ እሿህ:: በግልፀ ጎጣችሁን ለዩ:: ከ orthodox ተለጥፈችሁ orthodoxን አታድሟት!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤