የፀሐይ ከተማ ማን ናት? | ከዶክተር መስከረም ለቼሳ ጋር | ክፍል 2 | መልክአ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ

ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በሕፃናት ትምህርት፥ በመምህራን ሥልጠና፥ በትምህርት ቴክኖሎጂ አጠቃቀም፥ በአካባቢ ሳይንስ፥ በአውሮፓውያን የሰብአዊነት (Classical Humanism) ፍልስፍናና በተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች ላይ፡ ከ 15 በላይ ጥናቶችን፡ በተለያዩ የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ጥናታዊ መጽሔቶች (Journals) ላይ አሳትማለች። እንዲሁም፡ ከተለያዩ ፀሓፊዎችና ማኅበራት ጋር በመተባበር፡ ለሕፃናት ማስተማሪያነት መዋል የሚችሉ የአማርኛና የእንግሊዝኛ ጥራዞችን፡ በበጐ ፈቃደኝነት ሠርታ አሳትማለች። ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በመምህርነት ዘርፍ፡ የ2011 ዓ. ም “የዓመቱ በጎ ሰው” ሽልማት፡ ዕጩ ተሸላሚ ነች።
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Пікірлер: 16

  • @emebetabay1676
    @emebetabay16767 күн бұрын

    Ewnte nwe gebrsdm metfat Alebt ❤❤❤

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ❤ ደስ ብሎኝ ሰማውት ❤

  • @meronmaryo3477
    @meronmaryo3477 Жыл бұрын

    Mnale hulum abesha bisema ena bimar ❤

  • @babyayalew8059
    @babyayalew8059 Жыл бұрын

    ዶክተር መስከረም ያንቺን አስተሳሰብ እና ትምህርቶች ካወቅኩሽ ጊዜ ጀምሮ ፈልጌ ነው የምከታተለው። ሁሌም አንቺን ሳዳምጥ በጊዜዬ እንዳልባከነነ እና እንዳተረፍኩ ይሰማኛል። በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @saraabraham7059
    @saraabraham705911 ай бұрын

    ዶ/ር መስከረም ባለችበት ቦታ ሁሉ እደፀሀይ እውቀት ጥበብ ያንፀባርቃል ❤ እዴት እደምወዳት እኮ

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 Жыл бұрын

    ዶ/ር መስከረም ግሩም ድንቅ ብርሀን ነዎት። ልባችንን ይክፈትልን

  • @user-ts9nc5fv5f
    @user-ts9nc5fv5f Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተምሬበታለሁ

  • @user-yu9tp8jm9z
    @user-yu9tp8jm9z6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayegetachew1296
    @tesfayegetachew1296 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተምሬበታለሁ🥰

  • @Ethio21127
    @Ethio21127 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 Жыл бұрын

    ክፋት በብልጭልጭ ወረቀት ተጠቅሎ ሀገራችን ገባ እና ወርቅ አልማዛችንን ማንነታችንን 8:21 አስጣለን።

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Жыл бұрын

    እናመስግናለን

  • @user-iy9wy8pz5e
    @user-iy9wy8pz5e Жыл бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🤞

  • @user-iy9wy8pz5e
    @user-iy9wy8pz5e Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-kg6fd2di3j
    @user-kg6fd2di3j10 ай бұрын

    D&G እያልን የምንከተለው ፋሽን ነው (ጆንዲ)

  • @fikrekifle1546
    @fikrekifle15465 ай бұрын

    ድንቅ ኢትዮጳዊት ምሁር አንዳንዶች በደቂቀ እስጢፋኖስ ዙሪያ የተሰጠውን መልስ ለማደናገር ዳዴ የሚሉ የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ማለት ተሃድሶዎች ሲሯሯጡ ይታያሉ ነገር ግን እውነትና ንጋት እያደር ይቀላል ተሃድሶዎች ተአምረ ማርያምን አይደለም መፅሐፍ ቅዱሱን በራሳቸው አባባል እየተረጎሙት አይደለም እንዴ አይደንቀንም አጋንንት የብርሃን መላእክት መስለው እራሳቸውን ይለውጡ የለምን?

Келесі