አክሱም ፒኮክና የዶ/ር መስከረም ሚስጥራዊ መፅሀፍ Ethiopia | EthioInfo.

Follow us also on
Subscribe @EthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 82

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e2 жыл бұрын

    መስኪዬ እደት እደምወድሽ መጸሐፍሽን ለማግኘት ጓጉቻለሁ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ataharazmi8974
    @ataharazmi89742 жыл бұрын

    የሚገርም ነወ ታድለሽ መስከረም የኔ ጅግና

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele27302 жыл бұрын

    ዶክተር መስከረም በጣም የማከብርሽ ሰው ነሽ። እውነተኛና እውቀት ያለሽ ሰው ነሽ ። ረዥም ዕድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልኝ ፡ እግዚአብሄር ከኢትዮጲያ ጋር ይሁን ።ፍቅር አንድነትን ይስጠን

  • @amarche5385
    @amarche53852 жыл бұрын

    ስወዳታ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu23112 жыл бұрын

    ዶክተር መሰከርም በጣም ጀግና ሙሁር ሴት ሰወድሸ ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሸ አንቺን የመሰልሸ እያለሸ የማንም ፀረ ኢትዮጵያ ከንቲባ ይሆናል ጠቅላይ ሚንስትር ይሆናል አይ ሀገር የወላድ መካን😭😭

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    2 жыл бұрын

    Muhiran poletica aywodum lezanew hulum alem lay new ethiopia bicha aydelem.

  • @user-df4dm6df2c

    @user-df4dm6df2c

    2 жыл бұрын

    ከንቲባዋም አብይም እኔ ብዙም ተቃውሞ የለኝም ይልቁንስ:: ያ ጀንፈለል ቀጀላ🤭የኢትዮጵያ ባህልና ስፖርት ሚንስትር ሆኖአል እኮ: ይኸ ጂብ ፊት ገናኳ middle age አስተሳሰብ ያልወጣ እንሰሳ የተቀመጠበት ቦታ ለዝች ብሩህ ወጣት ቢሆን የችግሮቻችን መፍትሄ እንዴት በተፋጠነ ነበር

  • @getutolla4312

    @getutolla4312

    Жыл бұрын

    የተረት እናት ናት እኮ

  • @Hope-nh6ho

    @Hope-nh6ho

    Жыл бұрын

    @@getutolla4312 Mene malethe newe?

  • @getutolla4312

    @getutolla4312

    Жыл бұрын

    @@Hope-nh6ho ያልተጨበጡ የታሪክ ማስረጃ ሊቀርብባቸው የማይችሉ ከመፀሃፍ ቅዱስ ጋርም በፍፁም ሊታረቁ የማይሉ በሳይንስም ተቀባይነት ሊኖራቸው የማይችሉ ለዘመኑ ትውልድ የማይመጥኑ ተረቶችን ስለምትተርክ ነው

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 Жыл бұрын

    ዶክተር መስክዬ በጣም እናመሰግናለን አሁኑኑ ነዉ አማዞን ላይ የምናዘዉ።

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc4 ай бұрын

    ዶ ር መስከረም በጣም በጣም ከምገልፀው በላይ በሳል በሳል በሳል ያልተዳደፈ አዕምሮ ንፁህ ዕምቅ ሀብታችን መኩሪአችን መመኪያችን ሁለመናችን ነሽ ረጂም ዕድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ ይስጥልን አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም እኔ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለ ፒኮኳ የፃፈውን አንብቤ እንዴት ቢረዳው ነው እንዲህ የፃፈው ብዬ ተገርሜ ነበር።ይቺ የብራዚል የአውስትራሊያ የእካንዲቪያ የአደባባይ ማድመቂያ ምናባቷ ልትሰራ ሀገራችን ገባች ብዬ ሳያት ንድድ ነው የሚያረገኝ።የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይቺ የኛ መገለጫ ያልሆነች ፒኮኳን ያንሳልን።

  • @arsemakefyalew8110
    @arsemakefyalew8110 Жыл бұрын

    መስኪ የኔ ቆንጆ ብሰማሺ ብስማሺ እኮ ነው የማልጠግብሺ አንች ስታወሬ አንድ ትልቅ ይሃይማኖት አባት ያስተማሮኝ ያህክል ነው በሃይማኖቴ ዞርያ የማገኝው እውቀት:: እግዚሃብሄር እርጂም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥሺ

  • @jordanos3792
    @jordanos37922 жыл бұрын

    ትክክል ብለሻል በጌታ , ኢውሮፕ ያለው አስተሳሠብን ነው ያጎላሽው

  • @hgplaysyuh
    @hgplaysyuh Жыл бұрын

    ዶክተር መስከረም በውነት ከልብ እናከብርሻለን ይህንን ሁሉ ሚስጥር ስላወቅን 🙏

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын

    ፈጣሪ ፍቅርና አንድነትን ይስጠን አሜን !

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Жыл бұрын

    Ethio info Enamesegenalen betam keleb yehone gebea neber thank you ! Dr Meskerem leseteshen meket..

  • @user-jw2vm8th3u
    @user-jw2vm8th3u3 ай бұрын

    የኔ መምህር ክበሪልኝ

  • @alexlunion6353
    @alexlunion63532 жыл бұрын

    Doctor meskerem betam new yemewodeshe eregem edemena tena yiseteshe

  • @jonatatube9721
    @jonatatube9721 Жыл бұрын

    ጠያቂዋ ማናት ፀደይ ነች ? ብቻ በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ።

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 Жыл бұрын

    የኔቆንጆ አንቺ ለኔ ልዩጀግናዬነስ የኔፍልቅል ፈጣሪ እውቀትሽን ያስፍልሽ ፈጣሪይጠብቅሽ ዉድድነው የማደርግሽ ልዩሰው

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 Жыл бұрын

    ተወዳጅ መስኪ በርቺልን

  • @almazmeles8404
    @almazmeles84044 ай бұрын

    ❤❤

  • @n0abamazing993
    @n0abamazing993Ай бұрын

    TRUTH!!!

  • @FitsumArya
    @FitsumArya3 ай бұрын

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen2 жыл бұрын

    ሰው ስለ እራሱ ማወቅ ካልፈለገ(ካልቻለ) ሌላው ያስተምረዋል። እኛው ነን በምእራቡ ተስበን በር የከፈትንላቸው። የፊዚካል ባርነት አገዛዝ መጥቶ ተሰርቶበት ተወግዞ አልፍዋል። ከዛም የቨርቫል(በቃላት የሰውን ስብእና በመንካት እና በማዋረድ የአንዱን ዘር ከአንዱ ዘር በማበላለጥ እና የሰዎችን ህሊና በመመረዝ)ባርነት አገዛዝ መጥቶ ተሰርቶበት የሰው ዘር ሁሉ አንድ ነው በሚለው ተወግዞ በማለፍ ላይ ነው። ግን ማስተዋል ያለብን የሚቀጥለው( እየተተካ ያለው) የመንፈሳዊነት ባርነት አገዛዝ ነው። ሰው የራሱን እምነት ባህል እና አስተሳሰብ ጥሎ የእነርሱን አስተሳሰብ ባህል እና እምነት እውነት አድርጎ እንዲቀበል እና እንዲገዛበት እንዲመራበት መመረዝ። ለዚህ ነው ለኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን ለአፍሪካውያን ጠቅላላ የምእራብያውን(ኢሮፕያውን ዘር ግንዳቸው ከዛ ስለሆነ) ትምህርት ፣እምነት ባህል አስተሳሰብ እየቀረጹብን ያሉት። ትክክል እንዳልሆነ ጥፋት እንደሆነ ያውቁታል። አላማቸውም አፍሪካን ታሪኳን ማትፋት ማዳከም እና አንጡራ ሀብቷን መጠቀም ስለሆነ ይኸው እንደምናየው እየሰራላቸው ነው።የሚመሩበት መመርያም( keep them poor)የሚለውን ነው፥ እንጂ ለእኛማ ግድ ቢኖራቸቸው በ manual work ወርቅ እና አልማዙን እያወጡ ከማጋዝ ማሽኑን ሰጥተውን በጭቃ ውስጥ ማእድን ለማውጣት በ cheap labor የሚማስኑትን ልጅ እና ወላጅ ያሳርፉ ነበር። በእውቀትም ትምህርት ቤቶችን በመክፈት ከእነሱ ጋር ተወዳዳሪ ያደርጉን ነበር። እዚህ የሚበላው አጥቶ የሚጣለውን ምግብ ለተራበው ሊያደርሱለት ይችሉ ነብር የቆሻሻ መጣያቸው አያደርጉንም ነበር፣ lab rats ብለው ለህክምና መመራመሪያቸው አያደርጉንም ነበር። but we are a threat for them. ስለዚህ በምንም ምክንያት ነጻነታችንን እና እድገታችንን አይፈልጉም። ሌላው ቀርቶ ንግስት ሳባን እንኳን Midianite ናት ብለው ነጭ አድርገው እየሳሏት ነው ያሉት። ብዙ የተመረዝነው ብዙ የተበረዝነው አለ። ህዝቤ የዋሁ እንተ ይህን ብሄር እኔ ይህን ብሄር እያለ ይጫረሳል። ምንጩ (መርዝ) ግን ከምእራባውያን ነው። ልክ እንደ ርዋንዳ ልክ እንደ ሲሪያ ልክ እንደ አፍጋኒስታን ልክ እንደ ዪክሬይን። እኛም ባነን ይህን መርዝ በቃን ብለን ካላስቆምን መጨረሻችን ጸጸት ነው። ለባርነት አገዛዝ ደግሞ እምቢ ብለው የራሳቸውን ባህል እውቀት እና እምነት ይዘው የዘለቁት እስካሁን ኢኮኖሚያቸው እራሱ ጠንካራ ነው። ግልጽ ለምሳሌ ቻይና

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын

    በአለም ብዙ አይነት እምልኮ አለ እምነት አንድ ነው ።

  • @sofiamelesse2832
    @sofiamelesse28326 ай бұрын

    እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @ejesera
    @ejesera2 жыл бұрын

    ስላም ለሀገሬ

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын

    " I AM I "

  • @alemneshtlahun4036
    @alemneshtlahun40362 жыл бұрын

    Tebareki.anchi.yageri.enkpu

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 Жыл бұрын

    ዶክተርዬ አማዞን ላይ currently not available ይላል።

  • @jordanos3792
    @jordanos37922 жыл бұрын

    Amazon thx

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q2 жыл бұрын

    🇪🇹

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Жыл бұрын

    ፒኮክ ዘሯ በሌለበት በዚህች እናት በሆነች ሀገር ኢትዬጵያ የአንበሳ መገለጫ የዋልያ መገኛ ምን ልታደርግ በዚህ ዘመንና ወደ ሀገራችን መገለጫ ወይም ምልክት ሆኖ እንደመጣች እስከዛሬ ያልተፈታ ህልም ሆኖብኛል።በተለይ በቤተ መንግስቱ በር ላይ ሳያት ልፍስፍስ የሆንን ያህል ይሰማኛል። እስኪ ማነው እንደኔ በቤሄራዊ ትያትር ሲያልፍ አንበሳውን አይቶ ቆፍጠን ......በአራት ኪሎ ቤት መንግስት ፒኮኳን ሲያያት ዝግንን የሚያደርው?????

  • @user-en2lb4ns6n

    @user-en2lb4ns6n

    Жыл бұрын

    ፍጥረት ሁሉ እስትንፋስ ያላቸው ግኡዛን ነገሮች ሁሉ የእግዚአብሔር መገለጫ ናቸው። ፒኮክ ማለት አስደናቂ ፍጥረት ስትሆን ታይታ የማትጠገብ ነች። ምኑንን ከምን ጋር በማድረግ ከሰይጣንን አሰራር ጋር እንደሰፋችሁት ይገርማል። ነብስ ያለእውቀት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም እንደሚል ዶክተር ሆነ ፕሮፌሰር መሆን መንፈሳዊ አለምን ማወቅ አይቻልም። ከዚህ የተነሳ ዘባራቂ ጸብ ጥላቻ አመጽ አምራች የሆኑ ተማርን ባዮችን የምናይበት ዘመን ሆኗል። ይህች ሴት ይልቅ በሙያዋ ብታስተምር ይሻላል ይጠቅማልም። ድርሻን ለመወጣት የጫካው አመጽ ሲሸነፍ በሚዲያ ክፋት በሰፊው እየተረጨ ነው። በትንሹ ሲገፋ እንደልብ የሚነዳው ግራ ቀኙን መመልከት የማይችለው ወገናችን ያሳዝናል። ዶክተር ተብየዋ አንዴ ፖለቲከኛ አንዴ ኃይማኖተኛ ነኝ ብላ ራስዋን ገልጣለች ለህዝቤ ለኃገሬ የምትል ቢሆን ኖሮ በተኙበት የታረዱት ቀድሞ ብልት አልባ ስለሆኑት ስለተበላው ትውልድ ታስብ ነበር ግን ከጠላት ወገን በቀለኛ ሆና የቁራ ጩኸት መጮህዋ አሳፋሪ ነው። እናንተም ያንኑ ውሃ ጨብጣችሁ እያጦዛችሁት ነው ምን ይጠቅማችኋል?።

  • @getutolla4312

    @getutolla4312

    Жыл бұрын

    አንበሳ በእርዳታ ሳይሆን የሚኖረው አድኖ ነው የሚበላው የአለም ጭራ ሆነን አንበሳ ነን ማለት ግብዝነት ነው ። እንደአንበሳ እራሳችንንስንችል ያኔየአንበሳምልክት መጠቀም አይሻልም?

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын

    " የገንዘብ ትርጉሙን ለማወቅ መስራት መስራት "

  • @danielamare8280
    @danielamare8280Ай бұрын

    What matters is now, the Cross has been the ruler of all and every one in the world. Then the rest is just history for the classroom. GHU JW

  • @tigist.seyoum7007
    @tigist.seyoum7007 Жыл бұрын

    አማዞን እንዴት እንደሚገኝ ቢገለዐፅ

  • @kibromasseged6311
    @kibromasseged63112 жыл бұрын

    Yene Konjo

  • @chloesarabi806
    @chloesarabi8062 жыл бұрын

    sayish des yilegnal endet endemiwedish

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE2 жыл бұрын

    ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን 🌹🌺ዉድ የኢሥላም ልጆች 🌹 ኑኑ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ 🌹ተፍሲር ኪታቦችን እንማማር ባጭር ግዜወዉሥጥ ኪታብ እንቅራ እናኽትም 🌹እንለወጥ መለከል ሞት ሣይመጣ🌹ግዜ ችንን በከቱ አናባክን ነገ በአኼራ እንጠየቃለን🌹ነብዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ዐሰለም እዲህ አሉ ብልጥ ሰዉ ብሎ ማለት ከሞት በሁላ ላለዉ ሒወቱ የሰራነዉ አሉ እናም እህቶቸ የቀብር ጥያቄ አለብን

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo2 жыл бұрын

    ዶክተር መስከረም አንደበቷን አልጠግበውም በሐይመኖት የተለያየን ብንሆንም

  • @danielamare8280
    @danielamare8280Ай бұрын

    Dr. Meskrem why don’t you suggest to remove the pekoek from Menilik Betemengist? This is Ethiopia and Ethiopians themselves are “hodam Ethiopians” Zare Yaekob. GHU JW

  • @jordanos3792
    @jordanos37922 жыл бұрын

    መፅሀፍሽን መግዛት እፈልጋለሁ የት ነው የማገኘዉ

  • @bethelephrata7487

    @bethelephrata7487

    2 жыл бұрын

    ኣራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተምያ ቤት ትንሽ ፈቅ ብሎ ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት የሚገኘው ገላን ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 303።

  • @jordanos3792

    @jordanos3792

    2 жыл бұрын

    @@bethelephrata7487 Europe ነው የምገኘው አማዞን አዝዣለሁ አመሠግናለሁ::

  • @meskeereremregassa2390
    @meskeereremregassa23902 жыл бұрын

    መስኪ ነፍስ እኮ ናት መድሃኒት

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 Жыл бұрын

    betam atere

  • @liyutadiwos7721
    @liyutadiwos7721 Жыл бұрын

    መስኪን በ26 ደቂቃ..........

  • @danidamtew8044
    @danidamtew80442 жыл бұрын

    Tefegeraleshe

  • @zegeyealene4360
    @zegeyealene43602 жыл бұрын

    No proof , just untrue story. A good storytime

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 Жыл бұрын

    ችግር ሲመጣ ወደ አንድነት ለምን አትጓዙም ብላ የሰጠችሽ አስተያየት፣ በሷ በኩል ትክክል ሆኖ በመስከረም በኩል ግና ትክክል አይሆንም ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን እንደ ንቦች ወደ አደጋው አቅጣጫ ሄደው ይዋጋሉ። ይህ ትልቅ ምስጢር ነው። በዚች ነጥብ ላይ ከመስከረም ጋር አልስማማም።

  • @aserwer4281
    @aserwer42812 жыл бұрын

    ኢትዮጵያን ወደ ኃላ ጎትቶ ገደል የከተተን የዚህ አይነቱ ከንቱ ሁሉም የኛ ሁሉም ለኛ የሚል ባዶ ተረትና ምኞት ነው ፋይዳ የለለው ተረት በቃን!

  • @woldetewolde7029
    @woldetewolde7029 Жыл бұрын

    TAO = Tigrai-Amharai-Oromoy

  • @Amanualamots
    @Amanualamots19 күн бұрын

    የተረት እናት።

  • @AfariMoranSleuth.ExportedSalt
    @AfariMoranSleuth.ExportedSalt3 ай бұрын

    ዝንጀሮ ውሻ ሸርሙጣ

  • @eliabalemu2300
    @eliabalemu23002 жыл бұрын

    ምነው የኢትዬጵያ ችግር በመዳፌ ነው አልሽ እሳ። የደብተራ መጣፍ እውቀትሽን እዛው ለሚሰማሽ። የቅጠል በጣሽ ልጅ ድሮም።

  • @Sofi-ks3zo

    @Sofi-ks3zo

    2 жыл бұрын

    ቅጠል በጣሽነት ጥበብ ይጠየቃል ቅጠል በጣሽ የቀመመልህን ክኒን እየቃምክ አገር በቀል ቅጠልበጣሽ ልታንቋሽሽ መሀይም!

  • @eliabalemu2300

    @eliabalemu2300

    2 жыл бұрын

    ምድረ መተታም ደጋሚ ሁላ። የተሰወረ የተሰወረ እያላቹ ታወናብዳላችሁ። የናንተ የዘር እርግማን ነው ለሌላው የተረፈው። ደብተራ ሁላ።

  • @Sofi-ks3zo

    @Sofi-ks3zo

    2 жыл бұрын

    @@eliabalemu2300 በመጀመሪያ እኔ አማራ ሙስሊም ስሆን ዶክተሯ ኦሮሞ ኦርቶዶክስ ናት በምን መስፈርት አንድ ዘር አረከከን ደደቦ😂 ደብተራ ማለት ባለ ደብተር ማለት ነው ቃል በቃል ከመይምንት አሮንቃ ተላቀቅ

  • @biruktilahun2883

    @biruktilahun2883

    2 жыл бұрын

    አትቀባጥር ሰለምታውቀው ብቻ ተናገር

  • @bemnethailu1663

    @bemnethailu1663

    2 жыл бұрын

    ማስተዋል ይስጥህ / ማስተዋል ይስጥሽ

  • @ethioethio3349
    @ethioethio33492 жыл бұрын

    መስከረም ትግሬ ናት

  • @elsatwealde7949

    @elsatwealde7949

    2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ናት ምን አይነት በሽታ ነው የለከፈን?

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    2 жыл бұрын

    Aydelechim lechisa bilo tigre ale?

  • @user-nm1my4pl3z

    @user-nm1my4pl3z

    2 жыл бұрын

    እና ትግሬም ኢትዮጲያዊ ነው

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    2 жыл бұрын

    @@user-nm1my4pl3z awo new

  • @leiladavid.2632

    @leiladavid.2632

    2 жыл бұрын

    ትግሬ ብትሆን በኢትዮጵያዊነቷ የምትኳራ ንፁህ አነቁ ኢትዮጵያዊ ነች 😁

Келесі