ዶክተር መስከረም ለቺሳ፥ ስለዩቶፕያ፤ በአንድሮሜዳ የቴሌቪዥን መርሓ ግብር (ክፍል 1)

ከመጋቤ ሓዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ

Пікірлер: 45

  • @SolomenkatyeblBalchaw
    @SolomenkatyeblBalchawАй бұрын

    ዶክተር ሮዳስ ዶክተር መስከረዎ እውነት እውነት እላችኋለሁ በህይወት ዘመኔ ጥሩ ነገራችሁኝ እንጅ ክፊ አገራችሁን አያሰማኝ ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን

  • @tebeber532
    @tebeber5324 жыл бұрын

    ዶ/ር አድናቂሽ ነኝ። የምታደርጊው መልካም ስራዎች ያብባሉ፣ ምንም እንኳን ትልቅ ስራ ቢጠይቅም።

  • @user-el6xp6cl4j
    @user-el6xp6cl4j Жыл бұрын

    ሊቀ፡መምህርት፡መስከረም፡ለቺሳ፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥሽ።እንዳንች፡ያልሉትን፡ያብዛልልን።

  • @asratbiruhirpo9721
    @asratbiruhirpo97214 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ዮቶይብ ከፍቼ የማየዉን ርእስ ስፈልግ የኔታ ላይ ከሰጠሽዉ ቃለ መጠይቅ አንዱን ሰማሁ እጅግ ተደነቅሁ በዚህም አንቺን አገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ እዉቀት አገኛለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።

  • @ethio8774
    @ethio87744 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አንዳዴ ብቅ እያልሽ እውቀትሽን ብታጋሪን ብዙ ነገሮችን የማወቅ እድል እነገኛለን።

  • @getuadmas6416
    @getuadmas64164 жыл бұрын

    My brilliant sister we are soo proud of you.

  • @yohannisbeshah197
    @yohannisbeshah1974 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እህታችን ጥሩ ነገር ነው ያበርታሽ!!!

  • @SELAMKI_YBZAH_TIGRAY
    @SELAMKI_YBZAH_TIGRAY4 жыл бұрын

    እናንተን በምክንያት እኛን እንድንማር ያደረገ እግዚአብሔር ይምስገን።ፀጋውን ጥበቡን ማስተዋልን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ።

  • @ghionnegie9756

    @ghionnegie9756

    3 жыл бұрын

    1

  • @cellnet9842
    @cellnet98425 жыл бұрын

    በእውነት ፀጋሽን ያብዛልን ሀገሬ ማናት ብዬ ጥያቄ እንዳልጠይቅ እስከ ስሟ ትርጉም ማወቄ እድለኛ ነን አንቺ በተሰጠሽ ጥበብ አውቀሽ አሳወቅሽን በተለይ አሁን ላለንበት ኢትዮጵያን 150 ዓመት የኖረች ያህል በትውልድ ጭንቅላት እየተተረከ ስላለ

  • @firewabebe6250
    @firewabebe62502 жыл бұрын

    Dr rodas and Dr meskerm Ethiopia want another person like you Than you so much dagim the memnone ke sendafa.

  • @siyoumteshome6425
    @siyoumteshome64254 жыл бұрын

    ዘርሺ ብዝት ይብዛ ልልልልልልልልልልን

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu53374 жыл бұрын

    Thank you Meskerem. We need more people. What so surprising is when I listen to you especially when I think about de utopian I see JaWar's name all over the wall.

  • @abebagetachew3293
    @abebagetachew32933 жыл бұрын

    Dr manm baykebeleshem don't give up you know yanchen sra mayadenku be man endeteyazu

  • @stifmg8885
    @stifmg88854 жыл бұрын

    ትክክል ፣ ጸጋዬ አራርሳ መልካም ነገር የማይመኝ ክፉ ሰው

  • @endatresawteklahaimanot4810
    @endatresawteklahaimanot48104 жыл бұрын

    A lady with self confidence.

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd4 жыл бұрын

    አንቺ ቆንጆ በጣም ነው የምኮራብሽ::

  • @user-ed4vx3oy6n
    @user-ed4vx3oy6n4 жыл бұрын

    እናመሰግንሻለን እህታችን እግአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኛ ውብ ምርጥ ኢትዮዺያዊ ነሽ በርችልን

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 Жыл бұрын

    ሳድግ እናንተን መሆን ነው ምፈልገው 😊 እዴት እደምወዳቹ እኮ

  • @davidsimachew8113
    @davidsimachew81134 жыл бұрын

    Dr. Rodas Egziabher ystln enamesegnalen bertu

  • @abebagetachew3293
    @abebagetachew32933 жыл бұрын

    big respect to both of you tebareku

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse51715 жыл бұрын

    ...ፕሮግራማችሁ እጅግ መሳጭና አስተማሪ ቀስቃሽና አነቃቂ ነውና በርቱ :: .. የሁለታችሁንም የተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁን አይቻቸዋለሁ ... እጅግ መካሪና ዘካሪ ቆስቋሽም ናቸው :: .. ካለፈው ካሳለፍነው: ካለውና ካየነው ... ተነስተን ወደፊት ምን ብናደርግ ይበጀናል ይሻለናል ወደሚል ሃሳብ ስለሚመራን ::

  • @user-im7fp4bl1h
    @user-im7fp4bl1h4 жыл бұрын

    ስርዓት እና አስተሳሰብሽ ድንቅ ነው።

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan13324 жыл бұрын

    My love sister God bless you

  • @dadaa16
    @dadaa165 жыл бұрын

    Please more

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe3894 жыл бұрын

    Interesting Dr Meskerem!!!

  • @yosephtsegay8874
    @yosephtsegay88745 жыл бұрын

    Ethiopians also Should also learn and Graduate in Engineering.

  • @teklutsega7147
    @teklutsega71474 жыл бұрын

    Betam.

  • @hanibrown8940
    @hanibrown89404 жыл бұрын

    Egzibhar yemsgan bazi seat endazi aynat program manouro gagren lamafras bazi yerotalou.

  • @genbaw542
    @genbaw5424 жыл бұрын

    In one of her interview I recall she mentioned that Thomas More utopians don't have relegion but here she is saying how they are comitted to their relegion, in addition Menelik took with him saint Georges Arc with him at the battle of Adewa so that he would give him support and strength in accordance with his faith not in a way described in More's utopia.

  • @mamushtesfa5637
    @mamushtesfa56374 жыл бұрын

    👍

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf4 жыл бұрын

    ስታምሪ ከአይን ያውጣሽ

  • @kassahun8
    @kassahun85 жыл бұрын

    እውቀትን ለመገብየት እንደዚህ እንዘግይ 👁🤷‍♂️💧

  • @MountCarmel-sc8od
    @MountCarmel-sc8od5 жыл бұрын

    Hello! i wanted to by Dr. Meskerem book. Is it available on Amazon? Thank You!

  • @rtrt1443
    @rtrt14434 жыл бұрын

    ስአት ያንሳል ኘሮግራማችሁ አሪፍ ነው ግን ስአት ጭማሪ ብታደርጉ

  • @MrLamrof
    @MrLamrof4 жыл бұрын

    ዩቶፒያ ማለት ዓለመኝነት ማለት ነው። ኢዩቶፒያ ማለት ምድረ ገነት ማለት ሲሆን የምድረ በዳ ተቃራኒ ነው። "ዓለም" የሚለው ቃል በአማርኛ ብዙ ውስብስብ ትርጉሞች አሉት። ለምሣሌ «ዓለሜ» ማለት ደስታየ ማለት ነው። «ዓለሙን አየ» ማለት ተቀናጣ ወይም ተደሰተ ማለት ነው። «ዓለማዊ ሰው» ማለት ከመንፈሳዊነት ውጪ ምድራዊ ነገሮችን የሚኖር ሰው ማለት ነው። «ዓለም» ማለት በዚህ ምድር ላይ የሚኖ፟ርበት /ኖ ይጠብቅ ዘንድ ልብ ይሏል/ ኅዋ /ድባብ/ ማለት ነው። ይህ ባጠቃላይ ምድርም፣ ፍጥረቶቿንም፣ ሥነልቦናዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ባሕላዊ ክስተቶችንም በሙሉ ያጠቃላል።

  • @uaeanan6742
    @uaeanan67424 жыл бұрын

    ትክክክክክክክክክክክል

  • @mulatheshmulathe6187
    @mulatheshmulathe61875 жыл бұрын

    Endanhe.ainton.asetemare.se.amet.yenorlen

  • @MrLamrof
    @MrLamrof4 жыл бұрын

    እቱየ «ዲቫይን» ማለት «መለኮት» ማለት ነው። ስለዚህ ዲቫይን አውቶሪቲ ካልሽ፤ መለኮታዊ ሥልጣን ማለት ትችያለሽ በቋንቋሽ።

  • @birhanegebreslassie441
    @birhanegebreslassie4414 жыл бұрын

    The book Utopia by Sir Thomas More is available here bookfi.net/dl/1087826/24a152. This is a new project entitled "Heterotopia and the Utopian Project" avaialble here link.springer.com/chapter/10.1007/978-3-030-18259-5_2

  • @natinati9562
    @natinati9562 Жыл бұрын

    noplace nowhere

  • @MrLamrof
    @MrLamrof4 жыл бұрын

    ሌክቸረር ማለት ምን ማለት ነው? ደስኳሪ ማለት ነው። ይልቅ መምሕር ማለት አይሻልም?

  • @MrLamrof
    @MrLamrof4 жыл бұрын

    ይህች ሴት በዓማርኛ በመካ፟ኗ ይህን ውስብስብ ኃልዮት በቀላሉ እንደ ጅረት በሚፈስ ቋንቋ መግለጽ ችላለች።

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ እደዝህ አደል እንዴ የምፃፈው አሁን በብዙ መልክ እየተጠራችነው እንዴት ነው ይሄም ሌላ አዴስ ነገር ነው ? አዳዶችም ኢትዮፕያ እያሉ ይጠራሉ እረ ይሄ አዴስ ነገር ቢቀር ምናለ በሌላ ብትደክሙ ምናለ አዴስ ነገር ማምጣት ሰው መጀመሪ ያ ተረጋግቶ ስኖር ነው በዛው በስሞ ሰልም እናግኝ

Келесі