Dr Meskerem thank you for being an enlightened person who has your core still based in Christianity🤗🤗🤗... Wish I could take your lead in being both Worldly Scholar and Orthodox Spiritual so as to be an Ethiopian Success-story like you 💚💛❤️
yihe koraj tsehafi.wushetam new tsehfinet aychilim
@dmulugeta
2 жыл бұрын
Yismaeke may not be genuine
@wondante2 жыл бұрын
Ye Ewenet Meskereme !
@teracota_004 ай бұрын
ዉጊያችን ከስጋና ከደም ጋ አደለም ይላል የእግዚአብሄር ቃል
@teret-teretlelijochbiruhte52012 жыл бұрын
Wow it’s Amazing I really don’t know who brings me to this talk show but I’m glad I landed here 🤩 I just learned a lot dr you are Amazing and can’t wait to read your book I believe it’s available on market 😁 Endale I appreciate you did wonderful by inviting this amazing Dr 🌞 much love
@koigatu6152 жыл бұрын
ጥሩ እንግዳ ከጥሩ አቀራረብ ጋር
@redatyilma68502 жыл бұрын
Yes that' true for our hair very difficult. God bless you and your family Amen Jesus Name
Пікірлер: 170
ዶር መስከረም እናመሰግናለን። በእኔ እምነት መማር ማለት መጀመሪያ መልካም ስብዕና ነው። አለባበሳቸው ሀገር በቀል አልባሳት!ያነሷቸው ሀሳቦች ደግሞ ገራሚ ናቸው።
ዶክተር መስከረም ሌቺሳ ክብረት ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ ። መፅሐፍሽን አማዞን ላይ አገኘሁት እጅግ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልሽ የዘመናችን ንግስት ማክዳ ነሽ ኑሪልን።አሜን አሜን አሜን ቃል እግዚአብሔር ያስማልን።
መስኪ እንኳን በሰላም መጣሽልን በጣም በጣም ነው የማከብርሽ ስለእውነት እንደዚ ባለ ትምህር ሰጪ ፕሮግራም ላይ በማግኘቴ እጅግ እጅግ የከበረ ታላቅ ሰላምታዮ ይድረስሽ ጥልቅ የሆነውን ማንነትሽንም ሳለደንቅ አላልፍ የማይጠገበውን እውቀትሽ እንዲሁ በጉጉት እንጠብቅለን 😇🥰
በጣም የማከብርህ እንዳለ ጌታ ከበደ በመጀመሪያ ይህን ፕሮግራም በማዘጋጀትህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ይህን ፕሮግራም ገና ዛሬ ነው ያየሁት ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር እኛ ኢትዮጵያውያን ወደ ቤታችንም ሆነ በሌላም ቦታ በእድሜና በክብር ከእኛ ከፍ ያሉ ሰዎችን ስናይ ተነስተን መቀበል ባህላችን ነው፡፡ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ወደ መድረክ በመጣችበት ሰዓት አንተ ተነስተህ ስትቀበላት ታዳሚውም ይነሳል የሚል ግምት ነበረኝ ግን ማንም አልተነሳም ይህች ነገር ቢታሰብባትና ወጣቱም በዚሁ አጋጣሚ ትኩረት እንዲሰጠውና እንደ ልምድ እንዲወስደው ቢደረግ መልካም ነው እላለሁ፡፡ ይህ የእኔ የግል አስተያየቴ ነው በተረፈ ሁሉም ፕሮግራም ግሩም ነው በርታ፡፡
እናቴ እንኳን አየሁሽ :- ለኔ ኢትዮጵያ አንቺም ነሽ ።
ዶ/ር መስከረም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ።ቸሩ መድኃኔ ዓለም በጸጋ ይጠብቅሽ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪዬ። እግዚአብሔር እንደማይረሳን አንቺንና መልካም የሀይማኖት ደግ መምህራንን ማየት ማሳያ ነው። አማናዊቷ ታቦት ድንግል ማርያም እስከ ላይኛው ቤትሽ ትጠብቅሽ አትለይሽም።
መቼም እኛ አገር ትልቅ ችግር አለ መጨረሻዋ ቢያምር የኢትዮጵያ ኩራት ኩራት ኩራት ነች ወላዲት አምላክ ከአንቺ ጋር ትሁን ወላዲት አምላክ ያልኩት ስሟ ሲነሳ የሚያቃጥላቸው እንዲቃጠሉ ብየ ነው ሲቃጠሉ ደስስስ ይለኛል።
@user-xs8vl3hf6s
2 жыл бұрын
ትክክል❤👍
🎉 አቦ እንደው ተባረኩ ድንቅ ሰው ጋበዛችሁልን በሉ የቀረውን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ደግሞ እንዲህ አይነት ድንቅ ሰዎችን ስታቀርቡ ረዘም አድርጉት በጣም እናመሰግናለን። በቀጣይ ደግሞ አቶ ፋንታሁን ዋቄን በሴኩላሪዝም ጉዳይ እንግዳ አድርጋችሁ አቅርቡልን ክብረት ይስጥልን 🙏🏽
@abdihaile2958
2 жыл бұрын
ለካ እንዲህም አይነት ሰው አለ በአግራሞት ነው የሰማሁት ለካ እግዚአብሔር ሰው ያነሳል በየጊዜው ብዙ እጠብቃለሁ በርቺ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ልዩ የሆንሽ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ
ዶ/ር መስከረም አድንቆቴ ይድረስሽ:: ፕሮግራሞችሽንና ፅሁፎችሽን እከታተላለሁ:: አቀራረቦችሽ በሁለለ ዘርፍ በጣም ድንቅ ናቸው:: በዚህ አጋጣሚ አድናቂሽ መሆኔን እገልፃለሁ:: እንዳንቺ ያሉ ድንቅ ተመራማሪዎችን ያብዛልን እላለሁ::
አንቺን የወለደች እናት ትባረክ በእውቀት የተሞላሽ በዘር በሽታ የታመሙትን ተምረናል የሚሉትን ይማርልን
ዶክተር መስከረም ሁሌ በጣም የሚገርም ህይወት ያለሽ ሴት ነሽ፣ የሰው ልጅ ተማረ አወቀ ማለት በህይወቱ ውስጥ አካቶ በመኖር መልካም እሳቤዎች ማመንጨት መቻል ነው። በሌላ መልኩ እያንዳንዱን ነገር በበጎ መልኩ ለሀገርና ለህዝብ ተቆርቋሪ በመሆን ችግር እንዳይገጥማቸው የመፍትሔ አካል መሆን ነው። በተለይ የዕምነት አቋምና ስብዕናሽ ድንቅ ነው።ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ጥሩ ማብራሪያ ነው።
MUCH LUV AND RESPECT DR MESKEREM WE ARE BLESSED TO HAVE YOU.
ለትውልዱ ጠቃሚ አሰተማሪ ነሽ ዶ/ር መሰከርም ተባረኪ እባካሽ የእራስሽ ት/ቤት ክፈቺ ለትውልዱ ብለሽ
ዶክተር በጣም በጣም በጣም በጣም አመስግንሻለው ያን ረጅም ህይወትሽን በአጭሩ ማስረዳትሽ ትልቅነትሽን ነው እሚሳየው ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ ለኔ ።
Dr Meskerem she is bright her thought it ignites In heart something pure thought thanks
እቺ ናት ምሁር ማለት እንጂ ተምሬኣለው ብሎ ማንነቱን ጥሎ ከኣለባበሱ ጀምሮ ኤውሮጳዊ ለመምሰል መጣጣር ምሁር ሳይሆን የኣውሮጳውያን የኣስተሳሰብ ባርያ ነው ሚባለው።
ትንታጓ ዶክተር መስከረም ለቺሳ ሁሉንቻይ ህያውእግዚያብሔር የኢትዮጵያን ትንሳዬ ያድርስሽ ድካምሽን የነፍስዋጋ ያርግልሽ 🤲
Dr Meskerem thank you for being an enlightened person who has your core still based in Christianity🤗🤗🤗... Wish I could take your lead in being both Worldly Scholar and Orthodox Spiritual so as to be an Ethiopian Success-story like you 💚💛❤️
ክብርት እእታችን መስክዬ የንጋት ኮከብ እንወድሻለን የኛ ሊቅ ባለማእተብዋ❤❤
የኔ አንደኛ ጅግና ብልሽኩ ያንስሻል እናቴ
ዶክተር መስከረም ሌቺሳ ክብር ይስጥልን 👏👏👏
ዶክተር መስከረም ድንቅ ሰው 👏👏👏
አንች ባለሽበት ኢትዮጵያ ባንዳዎች ጋር ተደምረሽ በስመ አብ የእውነት ያማል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኢትዮጵያን መሪዎችና ፖለቲከኞች አርክሰዋታል አይዞሽ በርች
መሲኪ አቺንብቻ በየፔጅ እየተከተሉ መስማት ሳይማሩ ሳያጠኑ ሳይለፉ የዲቢላም የዲግራ እውቀትመጨበጥነው አሁንም ጸጋውንም ያብዛልሽ ተባረኪ ኑራልን🙏💚💛❤🙏😍😘
በጣም ጀግና ልቦም ሴት ነሸ እናመሰግናለን ዶ/ር መሰከረም ለቺሳ🤗
እየኖርሽ ያለሽ እህቴ! ንጽህና ልዕልና ነው::በርቺልን!!!
OK አንድ ሚስጥር ብታዉቁ ጥሩነዉ ፈረንጅ ዉሸት መቅኔዉ ነው በድፍረት ይዋሻል ይጽፋል በግል ያየሁት ነው በቅርብ ጊዜ የመን ቁጭ ብለው የኢትዮጵያን ታሪክ ገልብጦ ለየመን ሲጽፉ ፈረንሣይ ጀርመን እንደ ትልቅ ሰወች ማየታችን የተሳሳተ ነው በሚገርም ሁኔታ ሀገሬ ለ60 አመታት ዉጪ አገር አየላከቸ አስተምረን ምንም ነገር ሳይዙና ሳይገባቸው ነው እሚመለሱልን የዚህችን ብርቅዬ ልጅ ያህል የገባው እና የተመራመረ አላየሁም እግዚአብሔር ይባርክሽ።ሀቀኛ እና ደፋር አዋቂ ስለሆነች ብቻ ነው።።።
እናመሰግናለን ዶክተር መስከረም
ዶክተርን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን።እንደው ቢቻል ቶሎ ቶሎ ብትለቁልን ደስ ይለናል።
am Very Happy! you just made me realize something!
መማር ከዚህ ስብእና ጋር ሲላበስ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል የሚለዉን ብሒል በትክክለኛው ትርጉሙን የየሁት በመስከረም ሊቺሳ ነዉ። በጣም አከብርሻለሁ።
ትውልዱ እኮ ማስተዋልን(ዊስደምን) ሳይሆን በብር እና በዝና ጥማት ተቃጥሎ እንዲያድግ እኮ ነው እየተደረገ ያለው፡፡ በአሁን ሰዓት ይህን መሠል ጥበብ የተሞላበት ንግግር እና እውቀት ለዚህ ትውልድ መንገር/ማስተላለፍ መሃል መርካቶ ገበያ ገብቶ “የገንዘብ ፍቅር የክፋት ሁሉ ስር ነው…” ብሎ እንደማስተማር ነው…ከባድ ነው ጊዜው
የምኮራብሽ ምረጥ እንቁ ኢትዮጰያዊት እህቴ ሁሌም በጉጉትና በፍቅር ነው የምጠብቅሽም የማዳምጥሽም ፈጣሪ እድሜ ጤና ሰላም ሁልግዜም ይስጥሽ ኑሪልን ኑሪልን
Dr መስከረም የኔ ምርጥዬ ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ part 2
በጣም የማከብርሽ የምወድሽ ደራሲ መስኪ ስለምታካፍዪን እውቀት እናመሰግናለን ያለንበት ጊዜ የመንፈስ ውጊያ ስለሆነ ራስሽን ጠብቂ የኢትዮጵያን እውነታ የሚናገር የሚፈለግበት ጊዜ ስላልሆነ
እባክህ ይስማእከ ወርከ ወርቁን ጋብዝልን: I love this program
@debirebisrat6892
2 жыл бұрын
yihe koraj tsehafi.wushetam new tsehfinet aychilim
@dmulugeta
2 жыл бұрын
Yismaeke may not be genuine
Ye Ewenet Meskereme !
ዉጊያችን ከስጋና ከደም ጋ አደለም ይላል የእግዚአብሄር ቃል
Wow it’s Amazing I really don’t know who brings me to this talk show but I’m glad I landed here 🤩 I just learned a lot dr you are Amazing and can’t wait to read your book I believe it’s available on market 😁 Endale I appreciate you did wonderful by inviting this amazing Dr 🌞 much love
ጥሩ እንግዳ ከጥሩ አቀራረብ ጋር
Yes that' true for our hair very difficult. God bless you and your family Amen Jesus Name
Egzabeher yibarkesh tebarekilegn
ዶክተር መስከረም ምስጋናዬ ላንቺ ወደር የለውም እውነትም መንፈሳዊ ጀግና እውነት የእኔም የሁል ግዜ ጥያቄ ነበር በዩንቨርስቲ አካባቢ ትልልቅ ቤቶች ይሰሩና የግሪክ ቃላቶች እየተሰጡ ብዙ ልጆች እዛ ውስጥ ይገባል አዳዲስ ተማሪዎች እና በጣም ወጣት የሆኑ እናም በጣም ውድ ነው ጥሩ አድርገሽ አብራርተሽዋል በሁለተኛውም ሰፋ ያለ ማብራሪያ ትሰጫለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
Tebareki meskiye .
Dr መስከረም የኔ ምርጥዬ ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ እንወድሻለን
Brilliant woman
ባቺ እዳይመጡብኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ
where is the adress of walia books and on what day this program is attended?i wanna participate
I really appreciate this woman
Uff anechene ywrledeche enate tbareki zemeneshe ytbareke yhune 👏👏👏💐
"Enqu" Meski Enkon Adresesh 🙏🙏🙏,Berchilen
Dr.meskerem demon yeraseshen KZread atkefchem b/c manchu wetatu bezuneger general beye bemasebnew thank u so much
ዶክተር መሰረት እግዛቤሔር ይባርክሽ
@1melkt
2 жыл бұрын
"ዶክተር መሰረት እግዛቤሔር ይባርክሽ" ? ዶ/ር መስከረም!!!
D/r Tankyou for bottom of ma heart
እናመሰግናለን መስክ
Endenezih aynet sew yabzaln.arif program new bertu
በመጀመሪያ ዶ/ክ መስከረምን እንግዳ አርጋቹ ስለጋበዛችዋት እናመሰግናለን ቀጣይ ክፍሎቹን ቶሎ ቶሎ ብታደርሱን
Happy to hear your voice.
እባካቹ መፅሀፎቿ የት ነዉ የማገኘዉ አዲስአበባ ዉስጥ በትክክል ጠቁሙኝ ማንበብ እፈልጋለሁ 🙏
ስታወሪ ብትውይ የማልጠግብሽ መሲ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ere part 2
ይህንን መርሀግብር እወደዋለሁ፡፡ ነገር ግን ጥያቄ የሚሆንብኝ ዶ/ር መስከረም (ስለ ጸጉራችን ለተነገሩት) እና ሌሎች የማዋቃቸው አንዳንድ ኢትዮጵያዊያን፣ ኢትዮጵያዊያንን ሲገልጹ፣ ነጭም ጥቁርም ያልሆኑትን ኢትዮጵያዊያንን ብቻ የኢትዮጵያዊ መገለጫ ያደርጋሉ፡፡ አፍሪካዊ ኢትዮጵያዊ፣ ጥቁር ኢትዮጵያዊ መኖራቸውን ችላ ይላ በንግግሮቻቸው ውስጥ፡፡ ብዙ ሰዎችን ስለታዘብኩ ነው፡፡
My smart sister 💚💛❤💯🙏
ጎበዝ ሴት
ዶ;ር መስከረም '' የእነትንም ሆነ የፖለቲካ '' ታሪክን አንብበሸ እና ተመራምረሸ እውነቱን ለማወቅሽ ምንም ጥርጥር እና ጥያቄ የለኝም። ! ! ! ታሪክን ከመጀመሪያው የጀመረ ሰው ቢኖር አንቺን ብዙ ጥያቄ ይጠይቃል ብዬ አላስብም። በጣም የማደንቅሽ ለጠየቂሽ ሁሉ ያለምንም የቃላት እና ያለእውቀት ችግር መልስ በመስጠትሽ በድጋሚ አደንቃለሁ። ታሪክን ከአዳም እና ከሔዋን የጀመሩ አንቺን በመጠየቅ አይማሩም። ፈጣሪን ማወቅ እና ሰውን ማወቅ ልዩነት አለው። ቁጥር እና ታሪክ ከ ፩ ይጀምራል።
@tesfayeadera8466
Жыл бұрын
እምነት እና ፖለቲካ ''
👏👏👏❤
እንዲህ ነው ጅግና
ምርጥ!
ንግግርሽ ጣዕሙን መገመት ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ይባርክሽ
Meskerem is the only best intellectual in Ethiopia.
Masiye ezaber amlake agelgelt zamadesh yee berk ammen Dhugummaati waaqayoo abbaa keenyaa baaraa kee siif yaa dheeresuu ammen
እንዳንቺ አይነት ሰዎች ይብዙልን። ግን ወጣቱ በቲክቶክ ጡት በማየት እና በማሳየት በሽታ ተለክፎ። እንዴት ነው ሃገር ወደፊት የምትቀጥለው።
Selam.. yehe program yemizegajbeten bota ena leleoch zerezer ye programun akahede yemiyawek kale tebaberugne ebakachu
Tikikil Bleshal It is very true Hebrawi Negn Ke Karchelli
💚💛❤️
ጠያቂው ብታሳጥረው እና መድረክ በትሻማ? መስከረም ለቺሳ ጀግኒት ኢትዮጽያዊ!
አድምጡ እናንተ ብሔርተኞች ፈንድ እየተደረገ ነው የሚያባሏቹሁ
የእኔ ጀግና ምንም አትጠገቢም እኮ
💚💚💛💛❤❤💪
እኛ እኮ ለጽሁፍም ሆነ ለትምህርት ቀደምት ከሆኑት አገሮች ቅዳሚ ከምባሉት ተርታ የምንሰለፍ ነበርን ግን ምንድነው የኃላ ቀርነታችን ምክንያት የድህነታችን ምክንያትይህ በጣም ያስጨንቀኛል መቼ ነው ምድራችን ከወሬ እና ከጭቅጭ ተፈውሳ ህዝቦችዋ ተዋደውና ተከባብረው የምናየው ፍትህ ሰፍኖየምናየው???????ይህ ቀን ይህ ወራት ይህ ዘመን ናፍቆኛል :
ደራሲው እንደ ኢትዮጵያ ለ27 አመት ታስሮ ነበር ማለት ነዋ! ትንሽ እየቀደመችው መጣች እንጂ። በነገራችን ላይ ሚስትን መጋራት በዩጋንዳ ውስጥ አንድ ጎሳ ሲያደርገው አውቃለሁ፤ እነሱም ከኢትዮጵያ ነው ጥንታዊ ዘራችን የሚሉ ናችው። ዶር መስከረም ምስጋና ይደረስሽ ለህዝባችን ለምትሰጪው ንቃት፤፡
ታሪኹ ዘይፈልጥ ።ታረኽ አይሰርሕ
@user-ii2kk9ne3z
2 ай бұрын
ታሪኽና ንፍልጥ ......ንሕና ማለት ኢ/ያ ማልት ኢና ጦርነት ያእክል
Hat off dr meskerem
ክፍል ሁለቱን መቼ ነው የምትለቁት??
ክፍል ሁለትን እየጠበቅን አምስት ቀን ሆነን። እባካችሁ ልቀቁልን?
ሠላም አሳይታ መፅሐፍ ማግኘት አልቻልንም እባካችሁ ማናውቀው ቦታ ካለ ጠቁሙን
@ermiyase6650
2 жыл бұрын
Sorry ሰመራ
💚💚💛💛❤❤👊
Be TPLF and will know everthing .....and your connection ,
Mech ena yet new yhen merhageber mesatef mechelew please enlighten me eski
@bamlakfekadyirgalem8483
2 жыл бұрын
Okay kidame mehonu tetksua botaw ena seatun pleasee
ጀግኒት
እንዳለጌታ ከበደ ይህን የመሰለ ሃሳብ በማፈንህ ዕድሜ ልክህን ትጸጸታለህ ።
ጀግና በቃ አንቺ ጀግና ነሽ
Waw we love 💕 you we need you keep going wonderful I Coll you or Coll me 👀🇲🇱👏🇦🇺💕💕💕
ምነው ክፍል ኹለት ላይ ተኛችሁበት?
እንዳለጌታ የመጻሕፍት ደራስያንን እያቀረበ ሃሳባቸውን እንዲያካፍሉን በማደረጉ ረገድ ትልቅ ስራ እየሰራ ነው ሊመሰገን ይገባል የመጽሐፍ ነገር ከተነሳ "ርካብና መንበር"የተባለውን መጽሐፍ ለአብይ አህመድ ጽፈውለታል ብዬ ከማስባቸው ሰዎች መካከል እንዳለጌታ ከበደ አንዱ ነው ስለዚህ ከቻለ እንዳለጌታ መልስ ቢሰጥበት እሱ ካልሆነም ሌላ ሰው የተጠቀሰውን መጽሐፍ የፃፈለትን ሰው የሚያውቅ ካለ ቢገልጽ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ቅርብ ግዜ እውነታው መታወቁ አይቀርምና። ።
27 Yrs Mandela?
ዶክተርዬ ብል ይባላል እኔዴ ??እሺ መስኪዬ የጥቁር ፈርጥ ከሁለመናሽ ካለባበስ እስከ ስብዕና የባሰ ደሞ የእውቀትሽ ልክ በተገራና በተቀረፀ ሰውን በጠቅላላ የሚቀርፅ የማያለያይ አንድ የሚያረግ የሚገርም ስጦታ ፈጣሪ ያደለሽ
አይ ....