Utopia

Utopia

Пікірлер

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye85046 минут бұрын

    ጀግናዬ❤!

  • @yoyk9153
    @yoyk915321 минут бұрын

    እጅቅ ድንቅ ትምህርት ነው። በጣም እናመሰግናለን

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia586556 минут бұрын

    Sidetima min keren

  • @yimernone4387
    @yimernone438758 минут бұрын

    what a comprehensive and profound talk

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865Сағат бұрын

    Nebiyu Mehamed ! Yemitil beshita neberebet !!!yanin sisema degichalehu !!! Min yahilu Amagni Yawukal ???Yasazinal ! „Egziabiher Yidiresilin!!! „

  • @yimernone4387
    @yimernone4387Сағат бұрын

    Dear beloved Meski, thank you very much once again for bringing up a more profound agenda and uncovering the truth.

  • @bamatube7
    @bamatube7Сағат бұрын

    እሰይይይይይይይይ እንኳን ደህና መጣሽ ዶ/ር ።❤❤❤❤❤❤🤛🤛🤛

  • @girumjanny9872
    @girumjanny9872Сағат бұрын

    ኑሪልን Dr.... ብዙ ጥያቂያቺን ሳንጠይቅ አየተመለሰልን ነው ::

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos15092 сағат бұрын

    ከአንዸበትሽ መቼም ማር ይዘንባል ቅዹስ እግዚአብሄር አምላካችን እንዼት ቢባርክሽ ነው እኛንም አዽሎናል ይህንን የተባረከ ቃል እንዽናዳምጥ ፈቀደለን ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉🎉 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ደጉ ልጅዋ በሰጣት ፀጋ የተመሰገነች ትሁን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @user-pf5ug9iw9v
    @user-pf5ug9iw9v2 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm2 сағат бұрын

    Meske ehete enkuwan abero aderesen abezeche Akebreshalehu

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f2 сағат бұрын

    ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጪ የሚነግስ ቀን እየተበጣጠሰ የተሰጠው ልዩ ፍጥረት የለም አስማት በኤልያስ ዘመን በዓል ሆይ ስማነሰ እያሉ ሰውነታቸው እየቧጨሩ ቢጠሩት መልስ አልነበረም ከሞት አላዳናቸውም አንቺና ግብረ አበሮችሽ ባትመለሱ ሰይፉን ይስላል የምታመልኳቸው አማልክት አያስጥሏችሁም ተሰጠፋላችሁ መተትና አስማት ከኢትዮጵያ ላይ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @babyayalew8059
    @babyayalew80592 сағат бұрын

    መምህር እስቲ ስለ ኦሎምፒክ የሆነ ነገር በይን

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f2 сағат бұрын

    የጥንቆላ 👺👺👹👹 ጭምብልሽ የትም አያደርስሽም ሰይጣን ወዳጅ የለውም ይዞሽ ወደ 🔥🧑‍🚒እሳት ባህር ሳይሄድ ንሰሃ ግቢ አለበለዚያ አንቺና ግብረ አበሮችሽ ትጠፋላችሁ ሉቃስ 13:1_5

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f2 сағат бұрын

    እናንተን የፈለፈለችው ግብፅ በዘመኗ ከጥንቆላ መተትና አስማት ከክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ተላቃ ታውቃለች የአቡነ ከሳቴ ደቀመዛሙት ጥንቆላ ጥበብ ነው ብሎ የሚያምን በጣዖት የረከሰ ነፍሰበላ ማህበረሰብ የአጋንንት ማህበረተኛ የደብተራው ቡድን ሰውን ለሰይጣን የሚገብር የዲያብሎስ ለልጅች ሀገርን ሕዝብን ስታስጨንቁ የኖራችሁ አሁን መሽቶባችኋል ስራችሁ ፈርሷል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @AklilMelese
    @AklilMelese2 сағат бұрын

    ኢትዮጵያ ሚዳሰስ ግዘፍ ገጽታ(መልክ) ቢኖራት ቁርጥ አንቺን ትመስል ነበር፡፡ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በአንቺ ውስጥ ሲደምቅ አያለሁ፡፡ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ : : በእዉነት ጀግና ነሽ !!!

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f3 сағат бұрын

    የአጋንንት ትምህርት እያደመጥሽ ወደ ሲዖል ከምትሄጂ መተትና አስማትሽን ጥለሽ ንሰሃ ገብተሽ ወደ ዘለዓለም ህይወት ምርጫው የአንቺ ነው? ድግምትና መተት በኢትዮጵያ ላይ አይሰራም የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ በተገለጠው በእግዚያአብሔር ልጅ ፈርሷል 1 ዮሐንስ 3:9 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-183 сағат бұрын

    ዶክተር መስኪ ጀግኒት እንኳን ደና መጣሽ🙏🙏🙏

  • @babyboy10--
    @babyboy10--3 сағат бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ዶ.ር

  • @mntesnot8977
    @mntesnot89774 сағат бұрын

    ልጄ ሆይ ምክርን ስማ፥ ተግሣጽንም ተቀበል በፍጻሜህ ጠቢብ ትሆን ዘንድ። ምሳሌ 19፡20 ጆሮህን አዘንብለህ የጠቢባንን ቃላት ስማ፥ ልብህንም ወደ እውቀቴ አድርግ፤ ምሳሌ 22፡17

  • @mntesnot8977
    @mntesnot89774 сағат бұрын

    ጥበብን የሚያገኝ ሰው ምስጉን ነው፥ ማስተዋልንም ገንዘቡ የሚያደርግ፤ በወርቅና በብር ከመነገድ ይልቅ በእርስዋ መነገድ ይሻላልና። ምሳሌ 3፡13-14

  • @mntesnot8977
    @mntesnot89774 сағат бұрын

    ጥበብ ትጣራለች ጥበብ ቤትዋን ሠራች፥ ሰባቱንም ምሰሶችዋን አቆመች። ፍሪዳዋን አረደች፥ የወይን ጠጅዋን ደባለቀች፥ ማዕድዋን አዘጋጀች። ባሪያዎችዋን ልካ በከተማይቱ ከፍተኛ ስፍራ ላይ ጠራች፦ አላዋቂ የሆነ ወደዚህ ፈቀቅ ይበል፤ አእምሮ የጐደላቸውንም እንዲህ አለች፦ ኑ፥ እንጀራዬን ብሉ፥ የደባለቅሁትንም የወይን ጠጅ ጠጡ። አላዋቂነትን ትታችሁ በሕይወት ኑሩ፥ በማስተዋልም መንገድ ሂዱ። ምሳሌ 9፡1-6

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis89024 сағат бұрын

    ተባረኪ እግዚአብብ አድሎሻል የመገርም ነው

  • @mntesnot8977
    @mntesnot89775 сағат бұрын

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ የእዉነት የዘመናችን ጀግና ነሽ ካንቺ ብዙ እህቶቻችን ይማራሉ ልጆቻችን ይህንን ቢማሩ ትልቅ የተስተካከለ ትምህርት ያገኛሉ ማንኛዉም ወላጅ ልጁን በሳምንት አንዴ ይሄን ትምህርት ብናስተምር የተሻለ ኢትዮጵያ እንፈጥራለን ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቶል በርቺልን የምትሰሪዉ እያንዳንዱ ትምህርት ለቀጣዩ ትዉልድ ትልቅ አሻራ ነዉ መጥፎ ስራ በሚሰራበት ዘመን እንደዚህ አይነትም መልካም ትምህርት የሚያስተምሩ መልካም ሰዎች ነበሩ ተብሎ በታሪክ ይቀመጣል አንቺ የምትሰሪዉ ስራ በገንዘብ ቢለካ አንድ ትክክለኛ መንግስት ይሄን እዉቀት ሪሰርች አድርጎ ለማወቅ ከቢሊዮን በላይ ገንዘብ አይበቃዉም እሱም ታሪኩን አጣመዉ ነዉ የሚያኙት የዘመናችን ትዉልድ ታሪክን ካለማወቁ የተነሳ ታሪክ በራዥ አደናጋሪዎች ከመብዛቱ የተነሳ ጦርነት በየ ሀገሩ ሆኗል ያንቺ ትምህርት በኦሮምኛ በትግረኛ በጉራግኛ በአፋርኛ ተተርጉሞ መቅረብ አለበት

  • @danimihretu5515
    @danimihretu55155 сағат бұрын

    ይችን ዲስኩራም ሴት የሚያስቆምልን አካል ይጥፋ ጓዶች? የአብዮቱ መለዮ ለባሾችም ስራቸውን በአግባቡ አልተወጡም።

  • @sarahgessese
    @sarahgessese5 сағат бұрын

    የኔቆንጆ እደው ስወድሽ ለእግዝያብሔ ያለሽ ኢትዩጵያዊይነተ

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos15095 сағат бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በጣም ደህና ነን ዸህንነትሽን በማወቃችን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤🎉 አመሰግንሻለሁ

  • @kaleabberhe6731
    @kaleabberhe67316 сағат бұрын

    ❤❤❤

  • @tamene1525
    @tamene15256 сағат бұрын

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @nikodimossamuel5744
    @nikodimossamuel57446 сағат бұрын

    አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅሽ

  • @MartaTesfaye-rs3hm
    @MartaTesfaye-rs3hm7 сағат бұрын

    Maski egber kanchi yihun ❤❤❤❤❤❤

  • @laelafsirak8978
    @laelafsirak89787 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ::

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw8 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ፣ ይጠብቅሽ።

  • @user-fs5wn3lq5h
    @user-fs5wn3lq5h9 сағат бұрын

    HERMES YETEDEBEKEWEN TIBEB GELETSEM ALGELETSEM, BETSOM ENA BEBIZU TSELOT ENA YE ENSISAT TEWATSO BALEMEBLAT, QIMEM YELELEW MIGEB BEMEBLAT, ENA EJIG BEMETSELEY TIBEB YIGELETSAL. YETEFETERNEW WANAW ALAMA EGZABHEREN AWEKEN (EGZABHEREN,WEDEN,AMNEN,LEBACHININ KEFTEN SETEN) LEMALEF NEWE.

  • @samuelwendy8932
    @samuelwendy89329 сағат бұрын

    Wonderful explanations with clarity of reference lovely..Thanks

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye726210 сағат бұрын

    እንኳን ደና መጣሽ ዶክተር እንደው ምናለ እንዳንቺ ያሉ ሰዎች ተሰብስበው የኢትዮጱያን የትምርት ካሪኩለምን ለመቀየር ትምህርት ሚኒስቴርን ብትጠይቁ ደስ ይለኛል

  • @SamerEhite
    @SamerEhite10 сағат бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና እስጥሽ እህታችን 🎉🎉🎉🎉ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c10 сағат бұрын

    ኢትዮጵያ እንደ አንቺ አይነት ሰዉ ስላላት በጣም ደስ ይለናል!

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum596911 сағат бұрын

    ተባረኪ!

  • @user-tv2cl3du3y
    @user-tv2cl3du3y11 сағат бұрын

    ተባረኪ የሚማርክ ጠላት የሚያሸብር ሰይፍ!

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia127912 сағат бұрын

    Kale hiwot yasemalen 🙏🏽

  • @kienfemichaeltemesgen9168
    @kienfemichaeltemesgen916812 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-ow6vw7ov7e
    @user-ow6vw7ov7e12 сағат бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @Siyoum321
    @Siyoum32112 сағат бұрын

    የሴየጣንን ሴራ ሸፍጥ ጎልጉላ እያወጣች ታጋልጣለች ይችን ምርጥ እህታችንን ወላዲት አምላክ እመብርሃን ትጠብቃት።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh358913 сағат бұрын

    ሰላም መስኩ: የእኔ ኢትዮጵያ !። ስምን መላዓክ የውጡታል ማለት ይህ ነው እናት አባት መሰከረም አሉሽ። መስከረም ማለት ብርሃን ማለት ነው። አንቺም የኢትጵያ ወጣት ብረሃን ነሽ። ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @user-jm1zo3wr3h
    @user-jm1zo3wr3h14 сағат бұрын

    ድንቅ እይታ 🙏

  • @selammulatu3807
    @selammulatu380715 сағат бұрын

    ዶር መስከረም እግዚአብሔር አምላክ ከነ መላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ❤❤❤ተባረኪ የኔ እህት

  • @sophiasadick1320
    @sophiasadick132015 сағат бұрын

    Thanks Dr. it was very impressive lesson we learned. God bless you and your family 🙏🏽🙏🏽❤️

  • @aby7200
    @aby720015 сағат бұрын

    Kebrte abzto yestshe Enkwachen

  • @fredybisrat620
    @fredybisrat62015 сағат бұрын

    May God bless you and your family. Thanks for such marvelous teaching. Keep up the excellent work.