ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Hagerie TV is an upcoming television station that has started broadcasting and caters to a wide array of the Ethiopian public as well to many others in the target vicinity of the channel.
Hagerie TV's guiding values exist firmly within the brand’s DNA which are made up of four core elements, Integrity, Civility, Analytical and Conscious.

Пікірлер

  • @marthaabebe3956
    @marthaabebe3956Сағат бұрын

    እባክሽ እኔን በነፃ አክሚኝ 🙏

  • @godana
    @godana2 сағат бұрын

    Great to see you here. I knew you whe I was working as technician at RVOE External Service studio and Geja transmitter station. You have been great Ethiopian with excellent integrity.

  • @user-kc1ro2wx6v
    @user-kc1ro2wx6v3 сағат бұрын

    anti inflamatory fight cancer

  • @Hanna-zq1zi
    @Hanna-zq1zi4 сағат бұрын

    በጣም ቆንጆነዉ ይቀጥ❤❤❤❤❤❤❤❤አቡሶ በስደት ላለነዉ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia5135 сағат бұрын

    ኧረ በህግ እንራን አቁሙ በእይኔ መጣሽ የአመጋገብ ስል ይቀየር በሚለው ይስተካከልልን።😟

  • @genettewelde950
    @genettewelde9506 сағат бұрын

    ጥቅል ጎመን ለታይሮይድ ላልው ሰው ይስማማል,,???

  • @wodehord7063
    @wodehord70637 сағат бұрын

    እረ እኔ ለመክሳት/ለሜቀነስ ያላደረኩት ነገር የለም በብዛት አትክልቶች ስልችት ብሎኝ ስጀሜር ከአገረ ስወጣ 57ክሎ ነበረኝ ቀስ እያልኩኝ ስደት ላይ ሆኝ ጭንቀት አለ ብቻ ከቀን ወደ ቀን ክሎዬ 94 ከዚ ላይም አልወርድም አይጨምርም ያው እንዳልኩኝ ብዙ ለመክሳት ያልሞከርኩ የለም በመጨረሻም ሱካዋር በሽታ ያዘኝ መርፈ ነው የሚወጋው በመጨረሻ እስከ ሞት ታመኩኝ በአራት ወር ውስጥ 45 ክሎ ወረድኩኝ በቃ ዛሬ ነገ ትሞታለች ብሎ ስጠበቅ ነበርኩት አሁን ደግሞ በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚመገብ በጣም ነው የሚጠነቀቀው አሁን ራሱ ክሎዬ 77 ነው ግን እኔ አልፈልጊም መወፈር ግን ቀስ በቀስ አሁንም እየጨመረ ነው እስክ ሚከሩኝ

  • @marakilove1916
    @marakilove191634 минут бұрын

    Metennwsh. Enjoy teggbesh qteby .

  • @betelhembeti6706
    @betelhembeti67067 сағат бұрын

    The አንቺ part

  • @betelhembeti6706
    @betelhembeti67067 сағат бұрын

    😁😁😁😁

  • @abeselomhaile5520
    @abeselomhaile55208 сағат бұрын

    Anti Inflamatory Sewenetachin westen yalewen kuselen Yakemilenale caseren Yekelakelale

  • @yohananabraham6716
    @yohananabraham67168 сағат бұрын

    Yhenin migib ke jemrachu wede dringlina new yemtmlesu

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r8 сағат бұрын

    ኢንጉዳይ ቁስል በቶሎ እንዲድን ያደርጋል እናም የካንሰር በሽታን ይከላከላል ዶክተር አመሰግናለሁ 💪👍

  • @mimiworku4129
    @mimiworku41299 сағат бұрын

    በእንጀራ እንዳላደግሸ ወረኛ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ነገ ደግሞ ሙዝ በዳቦ እና ዘይት የሌለበት ጎመን ብሉ ትያለሸ😒😒😏

  • @kukisam2528
    @kukisam25284 сағат бұрын

    😂😂😂

  • @LawofGod
    @LawofGod10 сағат бұрын

    Eat and walk and run 🏃! Done

  • @chunegelay8571
    @chunegelay857110 сағат бұрын

    አንቲ እንፊላማቶሪ ፀረ ካንሰር ነዉ።

  • @HanaBerkete
    @HanaBerkete10 сағат бұрын

    አንበሲት❤

  • @AlemDegnet
    @AlemDegnet11 сағат бұрын

    3

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn581511 сағат бұрын

    ኮመንት ላነብ ነው የገባሁት😂😂😂😂

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete369612 сағат бұрын

    ኧረ አሰራሩን ትንገረን በመሀል እየገባሽ አስቸገርሽ።

  • @hannaamare3434
    @hannaamare343412 сағат бұрын

    Yehulum Atekelt Ayentet Kemegemeriyaw Masayete Alebesh ...!!!!Anhi Yemiseriew Leanhi Edemimehshe new Yeserashew.....!!!!!!🤣🤣🤣😅👈

  • @zerefabiru1410
    @zerefabiru141012 сағат бұрын

    ቀልዱን አቁሙ: እንጀራየንንን : አትንኩብኝ : ሺሮየንም እንድሁ : በ hotdog ; burger …. ላይ ብትሰሩ እስማማለሁ

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye205112 сағат бұрын

    Wayeee zenderooo belachu belachu benjera metachu elemmmm yergachu

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours13 сағат бұрын

    🆘 ጥቅል ጎመን ይገድላል ሲበዛ የማውቃቸው ሁለት ወፍራም የነበሩ እናቶች ሞተዋል በጥቅል ጎመን እና በአትክልት ዳይት አቅማቸው ተሟጦ እየወደቁ ነው የሞቱት። አንዷ መንገድ ላይ አንዷ ቤቷ። በተረፈ የሁሉም ሰው ሰውነት አንድ ዓይነት የዳይት አመጋገብ አይቀበልም። እኔ ለምሳሌ ስጋ ካልበላሁ ሆዴ ራሱ ትልቅ ይሆናል። ጤፍ ደግሞ ከራሱ የብረት ንጥረ ነገር ጀምሮ ቶሎ የሚቃጠል የእህል ዓይነት ነው። አቁሙ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @Obsee-dd4xs
    @Obsee-dd4xs14 сағат бұрын

    era tv lay sin seat new mekarbew😢

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe997314 сағат бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera410314 сағат бұрын

    ከብዙ ሀብት ጀርባ ወንጀል አለ😣

  • @user-dq7yt3dx6d
    @user-dq7yt3dx6d15 сағат бұрын

    Kifil 9 ailekekim

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera410315 сағат бұрын

    ይህ በአገራችን በአይነቱ ለየት ያለ ድራማ ነው ብራቮ

  • @ny8hh
    @ny8hh15 сағат бұрын

    የነጭ ዶክተር ለታካሚዎቻቸው እንጀራን ያዛሉ የሀበሻ ዶክተር ደግሞ የነጭ ምግብ ያዛካል።

  • @ny8hh
    @ny8hh15 сағат бұрын

    እንጀራ አቁሙ አይባልም አጉል ስልጣኔ አይምሰልሽ ። እንጀራን በአክልት እና በተለያዩ ጤናማ ምግቦች ጋር መመገብ ይቻላል ።

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk950816 сағат бұрын

    tell us her address please

  • @berrez4985
    @berrez498516 сағат бұрын

    WODAJENHE HOW LONG IS YOUR TOUNGE.HALT MAN. LET THE THE DEVEL SWALO YOU. SEYTAN YEMTEMTEHE

  • @bekeletefera5941
    @bekeletefera594118 сағат бұрын

    ወቸጉድ አለ ሰውየው ፣ እንጀራ አቁሙ ? ትንሽ ብታሻሽይው እንጀራ ሳይሆን ማባያው ቅባት እንዳይበዛበት ብትይ ፣ይሻላል እላለሁ ። እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን ነን ።

  • @asetitessa5023
    @asetitessa502319 сағат бұрын

    ሐገር ምጥ ላይ ናት😪 ሐገር ከስራችን እየፈረሰች ነው። እናንተ ምን ላይ እንደቆማችሁ አላውቅም? 17:45

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste610820 сағат бұрын

    አመሰግናለሁ ከ አውሮፓ ነው የምከታተልሽ❤ ግን ኢትዬጲያ ለሚኖር ሰው ከ የት ያመጡታል??😂😂 ለ ሐብታሞች ብቻ ነው😂

  • @burukedemisse6148
    @burukedemisse614818 сағат бұрын

    this is sample food for the program and we have different types of diet plan according to your budget

  • @helugjoy81
    @helugjoy8120 сағат бұрын

    😏😏😏 እጀራ አቁሙ አላለችም ካወራሺ መች አነሰሺ ፈክ የሰነ ምግብ ምን🤣🤣teffe is super healthy food!

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa122620 сағат бұрын

    እኔ ስልችት የሚለኝ በነጮች ፍቅር እራሳቸውን የረሱ አውርቶ በላተኞች !ፈረጅ ከለነገረኝ እኔ አላምንም😂😂 እንጀራ ቦርጭ ያወጣል😏አያቶቻችን ማንመክሯቸውነው ከ100አመት በላይ የሚኖሩት💚💛❤ወይጉድ😒

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn18 сағат бұрын

    እኮ እጀራ ከመቸ ጀምሮ ነው ለጤና ጎጂ የሆነ በዚህ ዘመን በሽታ የበዛ ምግቦች ከሌላ ነገር ጋር እየተቀላቀሉ ምግቦች እየታሸጉ ብዙ ግዜ ሲቁዮ በሽታወች በዙ

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5p18 сағат бұрын

    ድሮ እኮ ንፁህ ምግብ ነው ሚበሉት እናቶቻችን አያቶቻችን ከኬሚካል የፀዳ እኛ አሁን ላይ ጤፍ፣ሰንዴ ሁሉም በመዳበሪያ ነው ሚመረተው አትክልቱ ከሚካል የበዛበት ነው ለዛ ነው በሽተኛ የሆነው

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5p18 сағат бұрын

    ድሮ እኮ ንፁህ ምግብ ነው ሚበሉት እናቶቻችን አያቶቻችን ከኬሚካል የፀዳ እኛ አሁን ላይ ጤፍ፣ሰንዴ ሁሉም በመዳበሪያ ነው ሚመረተው አትክልቱ ከሚካል የበዛበት ነው ለዛ ነው በሽተኛ የሆነው

  • @burukedemisse6148
    @burukedemisse614817 сағат бұрын

    ሰላም እኛ እንጀራ መጠቀም የለብህም አይደለም ያልነው፣ እንጀራ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ነው እኔም ስበላው በጣም ያስደስተኛል፣ ነገር ግን እኛ እምናክመው ብዙ አይነት የጤና ችግር ያለባቸው ሰዎችን ነው፣ ስለዚህ አንዳንድ የጤና ችግሮች እንጀራ እንዳትበላ ያስገድዱሀል፣ የታመመ ሰው ደግሞ ስለእንጀራ ሳይሆን ስላለበት የጤና ችግር መቀረፍ ነው እሚያስበው

  • @kaleablove816
    @kaleablove81621 сағат бұрын

    ገብቶሻል ገብቶሻል ገብቶሻል lol ብስሬ ጀግና😅😅😅

  • @AbdulhafizAsrar
    @AbdulhafizAsrar23 сағат бұрын

    ጎበዝ በርቺ

  • @kingcell4953
    @kingcell495323 сағат бұрын

    ena dame B new ylmknyt ewfrlhu mnlderg docter

  • @kingcell4953
    @kingcell495323 сағат бұрын

    okera btame arif new arboch ksga gar ysertale

  • @kingcell4953
    @kingcell495323 сағат бұрын

    Docter salme lnchi yhun ebkshe ydam ayinet amgagb btente ytrgagte new ebkshe mlshelnge❤

  • @burukedemisse6148
    @burukedemisse614818 сағат бұрын

    በደም አይነት እሚደረግ አመጋገብ ስርአት እሚመከር አይደለም፣ ሁሉም ሰው የተመጣጠነ አመጋገብ ስርአት (ይህ ማለት ካርቦሀይድሬት፣ ፕሮቲን፣ ፋት፣ ቫይታሚን፣ ሚኒራል እና ውሀን ያካተተ) መመገብ አለበት፣ የደም አይነት መሰረት ያደረገ አመጋገብ ስርአት ወደአንደ ንጥረ ነገር ያዘነበለ አመጋገብ ስርአት ነው ይህ ደግሞ ለጤናችን ጉዳት ያስከትላል

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7nyКүн бұрын

    ሰላም ብሩክየ እንዴት ናቹ ቤተሰብ ሁሉ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459Күн бұрын

    ስለ ኣስመራና ጽዳትዋ ስለመሰከርሽ ደስ ብሎኛል!!! ኣስመራ ጻዕዳ!! ❤️🙏

  • @user-rf1bx8qt2t
    @user-rf1bx8qt2t17 сағат бұрын

    አስመራ እንኳን መሬትዋ የልጆቿም ልብ ፀአዳ ነው ❤❤❤❤

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279Күн бұрын

    በጣም ትክክል እንጄራ ቦርጫም ያደርጋል ግን ያለ እንጄራ እማይሆን ነገር ነው እኔ ምንም ብበላ እንጄራ ካልበላሁ በጣም ቅር ይለኛል ግን ይሄ ያሳያችሁት ምግብ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚኖር በጣም ሀብታም ለሆነ ብቻ ነው

  • @tiketube530
    @tiketube530Күн бұрын

    እንጀራ በማቆም ብቻ ሳይሆን መጠኑን በመቀነስ ቦርጭን ማስተካከል ይቻላል:: የቀረበው ምግብ ለማሳያ ነው ነገር ግን አቅምን ባማከለ ማዘጋጀት ይቻላል::

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste610820 сағат бұрын

    የኔም ጥያቄ ነበር😂😂😂😂

  • @ny8hh
    @ny8hh11 сағат бұрын

    ከኢትዮጵያ ውጪ ከሆንሽ አዎ አቁሚ ምክንያቱም 100% ጤፍ ስላልሆነ self rising በራሱ ካንሰር ያመጣል ። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን እንጀራ 100% ጤናማ እና ጣፋጭ ምግብ ነው ማባያሽን ብቻ አስተካክይ

  • @makw5069
    @makw5069Күн бұрын

    Thank you for sharing.

  • @user-qc4qp4qy4r
    @user-qc4qp4qy4rКүн бұрын

    ቁስልን ማዳንና ካንሰርን መከላከል

  • @GenteSofe
    @GenteSofeКүн бұрын

    ይሄማ የሰዉነት ጥገናአ ነዉ ይመቻል እናመሰግናለን

  • @yohananabraham6716
    @yohananabraham67168 сағат бұрын

    Wedezi migib kegebahu buwala new sew yemselku

  • @GenteSofe
    @GenteSofe8 сағат бұрын

    @@yohananabraham6716 😍👍👍❤

  • @lidiya727
    @lidiya727Күн бұрын

    ይሄ ሁሉ ምግብ ቁርሳ ምሳ እንዴት ያልቃል ቀልዳችሁ እኮ አይጠገብም የሰራችሁት የምግብ አይነት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነው? ነገሩ አቅም ያላቸው አሉ

  • @chewatube702
    @chewatube702Күн бұрын

    ጥሩ ይጫወታሉ 😂😂😂😂

  • @tiketube530
    @tiketube53023 сағат бұрын

    እዚህ የቀረበው ለማሳያ ነው:: ሁሉም እንደ አቅሙ ማዘጋጀት ይችላል:: ተጨማሪ መረጃ ወደ ማዕከሉ በመሄድ ማግኘት ይቻላል::

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste610820 сағат бұрын

    😂😂😂

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye113512 сағат бұрын

    Hhhhhhhh

  • @solelly2000
    @solelly2000Күн бұрын

    ጥሩ ውይይት ነው ግን የሰዎችን የአእምሮ ብቃት በማሳደግ አገራዊ ጠቀሜታውን በበለጠ ማሳየት ይገባል።

  • @solelly2000
    @solelly2000Күн бұрын

    Mindfullness = ቀልብ መግዛት/ ቀልባም