የወንጌላዊ ፍሬው ጉዲሳ ምስክርነት /Freaw Gudissa

ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!! • የወንጌላዊ ፍሬው ጉዲሳ ምስክርነት...
Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Пікірлер: 7

  • @user-gj8um3io1y
    @user-gj8um3io1y6 ай бұрын

    የቅርብ ቤተሰብህ ሆኜ በመኖሬ ጌታ ኢየሱስን በሕይወትህ እና በአገልግሎትህ አይቼዋለው አንተ አጎቴ ስለሆንክ እኮራለው የኔም ህይወት እና አገልግሎት የፀሎትህም ፍሬ ነው አወድሃለው አከብርሃለው አውንም አምላኬ ባአንተ የጀመረውን መልካም ስራ ይቀጥልብህ ደግሞም ይቀጥልብሃል ተባረክ 🙏

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane1927 ай бұрын

    ስንት የበግ ኮርማ ገብረን አልዳንም ጌታ ኢየሱስ ያለምንም ክፍያ አድኖናል እውነት ክርስቶስ ነው።

  • @bayushegame5760
    @bayushegame57603 ай бұрын

    እግዚያብሄር አምላክ ምስጋና ይድረሰው የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኩ ❤

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290Ай бұрын

    ጸጋ ይብዛልህ ያስመለጠህ ይባረክ !!

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane1927 ай бұрын

    ፍርዬ ወንድሜ ያከበረህ ጌታ ይባረክ

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer41734 ай бұрын

    Tadlehe egzabiher ybarkeh legname bebchegnenete bwiche ager lemneskaye slylene

  • @danielbizuneh1221

    @danielbizuneh1221

    4 ай бұрын

    🙏

Келесі