የታዬ ከራማ የቃልኪዳን ልጅ የነበረው የጋሸ አብርሃም አድማሱ አስደናቂ የህይወት ምስክርነት

Senait Engda (ሰናይት እንግዳ) official
Subscribe and LikeOur Channel for more….
CONTACT US +251911416144

Пікірлер: 58

  • @masreshategene1790
    @masreshategene17907 ай бұрын

    ዋው ዋ14 አመት ብፊት ነው የማውቅሽ፣እግዚአብሔር ዝእስትፉስሺን ብዝት ይበልልን።

  • @proudlyo1125
    @proudlyo11252 жыл бұрын

    ልጅ እያለሁ በዝማሬዎችሽ በጣም እባረክ ነበር፡፡ አሁን back አድርጌያለሁ፡፡ ወደ ጌታ መመለስ በጣም እፈልጋለሁ ውድ እህቴ!!

  • @sabakinfe3188

    @sabakinfe3188

    2 жыл бұрын

    ፍቃድ ስለስጠሽ ጌታ ይረዳሻል በምንም ብናልፍ ጌታ ይሻለናል አምላኬ ይርዳሽ የኔ እህት

  • @mememalase9018
    @mememalase90182 жыл бұрын

    Tebareku gate yebarkh 🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻💕👍

  • @sabayohannes9982
    @sabayohannes99823 жыл бұрын

    ተባርክ አህት ጌታ የሱስ ያብዛልስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bx9oq2rl9w

    @user-bx9oq2rl9w

    3 жыл бұрын

    የሱስ ማነው ?፣ የሱስ የሚባል ጌታ የለም ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ መድህን አለም ክብር ይግባው ለስም አጠራሩ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86413 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling35843 жыл бұрын

    እህት ሰናይት ተባረኪ የድምጽ ጥራት የለውም !!ፕሮግራምሽ ግሩም ነው ተባረኪ 💝

  • @asnakualemu8695
    @asnakualemu86953 жыл бұрын

    Tebareki berchi

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ስራውን የሚሰራው በሰው ነው ስለዚህ ለጌታ እናስፈልገዋለን በጌታ ጸጋ ጌታን የምታገለግሉ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz141914 күн бұрын

    ተባረኪ

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw38773 жыл бұрын

    ተባረኬ እህቴ በመዝሙርሽ በጣም ነው የምፅናናው ዘመንሽ ይባረክ ያስመለጠሽ ጌታ ይባረክ

  • @tedalmera8583
    @tedalmera85833 жыл бұрын

    እሕቴ ዝማሬሽ ነፍስ አላስቀረልኝም ተባረኪ የምትሰሪው ሁሉ ብሩክ ነው ተባረኩ

  • @senaitengda-official2317

    @senaitengda-official2317

    3 жыл бұрын

    Amennnn Geta Yikber tbareku

  • @user-ub4nn2et4j

    @user-ub4nn2et4j

    3 жыл бұрын

    አሜን እኔም በጣም ነው የምወድሽ እህቴ ሆይ

  • @merybereket7552

    @merybereket7552

    3 жыл бұрын

    Dmxi clear altemealn

  • @ifakataliali3227
    @ifakataliali32273 жыл бұрын

    Wawu berchilgn ሁለየም ላይክ ሸር አረጋለሁ ብቅ በይ እቤታቺን

  • @mulgetadebele6943

    @mulgetadebele6943

    Жыл бұрын

    በፋት ኦርቶደክስ ስለ ነበርኩኝ ጌታን አላዉቀውሞ ነበር ስትል ወንድምዬ መጽሀፉ አነድ እምነት አንድ ጥምቀት አንደ ጌታ ይላል ያልገባኝ ጌታን ስትቀበል በቀራንዬ አደባባይ ለኛ ሀጥያቸኞችና ነዉረኞች የተሰቀለልን ብለን ከምናምነዉ ኦርቶዶክሶች ዉጭ ምን የተለየ አይነት ጌታ አገኘህ እባክህ በኦርቶዶክሶች በሚያምኑት ጌታ እናት ብለህ አስረዳኝ አመሰግናለሁ

  • @temyrezene5898
    @temyrezene58983 жыл бұрын

    GOD BLESS YOU senayit haftey

  • @senaitengda-official2317

    @senaitengda-official2317

    3 жыл бұрын

    Amennnn Geta Yikber tbareku

  • @almazsbahtu4207
    @almazsbahtu42073 жыл бұрын

    I love you so much senu

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86413 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @senaitengda-official2317

    @senaitengda-official2317

    3 жыл бұрын

    Amennnn Geta Yikber tbareku

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor36333 жыл бұрын

    አንኳን በዘህ ተገለጽሽ!

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z2 ай бұрын

    ሰኒ እወድሻለሁ ተባረኪ

  • @khadijah2570
    @khadijah25703 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችን መቼ ይሆን ከጦርነት የምትላቀቀው ከድህነት ከረሀብ ከቆሻሻ ከግም ከዝሙት ከሺርሙጥና ከኪታሮት በሺታ ወረርሺኝ አለመፀዳዳት ራስን ቤትህን አካባቢህን ማፅዳት መፀዳዳት 😷🥶 ነው ኢትዮጵያ

  • @alem8640
    @alem86403 жыл бұрын

    TEBAREKI

  • @sainasaina2388
    @sainasaina23883 жыл бұрын

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen

  • @moammaraircargotoethiopia8042
    @moammaraircargotoethiopia80423 жыл бұрын

    yasetesaseb zektete yalebet new sew yeflgewen mamen mebetu new selraseh engine mahbersebun aywekelem esu yemlesbh yetarik atella yenat tut nekash respect all religion what ever so

  • @melatyegeta253
    @melatyegeta2533 жыл бұрын

    God bless u both

  • @abigailm9115
    @abigailm91153 жыл бұрын

    Amazing

  • @senaitengda-official2317

    @senaitengda-official2317

    3 жыл бұрын

    Amennnn Geta Yikber tbareku

  • @user-tp9xc4xv9l
    @user-tp9xc4xv9l3 жыл бұрын

    እኔን ግን ለክብሩ ለየኝ ;ሃሌሉያ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bizuneshgizawchere7677
    @bizuneshgizawchere76773 жыл бұрын

    Abet Egziyabher sisra yemiklekil manew???? Sint tiwulid Ke Egziyabher gr arareko nebsatin wd sihol yenda wetatun yasabed asasiro yasekemte chat kami yaderg kifu menfes Ethiopia layi tenserafto ezbun ayimrowun libun yeyaz nbr geta yagezek yerdak simu yibarek betesebochachin tewuldun geta bedeme asmeltelin Eyesus geta nw tebareku

  • @woldemariam3498
    @woldemariam34983 жыл бұрын

    Tebareku.Eyesus Geta newe

  • @temyrezene5898

    @temyrezene5898

    3 жыл бұрын

    Gena gena EYOSUS GOYITA kidik Euo aseyyyyy

  • @temyrezene5898

    @temyrezene5898

    3 жыл бұрын

    EYOSUS.YIDMKALLLL

  • @temyrezene5898

    @temyrezene5898

    3 жыл бұрын

    Aganint litil tilaleh

  • @senaitengda-official2317

    @senaitengda-official2317

    3 жыл бұрын

    Amennnn Geta Yikber tbareku

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86413 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu

  • @senaitengda-official2317

    @senaitengda-official2317

    3 жыл бұрын

    Amennnn Geta Yikber tbareku

  • @user-tp9xc4xv9l
    @user-tp9xc4xv9l3 жыл бұрын

    በመጨረሻ የንሰሀን እድል ሳታገኝ አንደበት አሳጥቶ ወደሲኦል ወሰዳት;;

  • @lw440
    @lw4402 жыл бұрын

    የ ኦረቶዶክስ ፀሎት ሁሉን በፈጠረ አንድአመላክ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሚታየዉን የማይታየውንም አለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናምናለን። ከብርሀን የተገኘ ብርን ከእዉነተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባሕሪው ከአብጋር የሚተካከል ሁሉ በእርሱ የሆነ በሰማይ ካለዉ በምድርም ካለዉ ያለርሱ ምንም ምን የሆነ የለም ስለኛ ስለሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰዉን ሆነ ደግሞም ስለኛ ተሰቀለ በጰንጤናዊዉ በጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራን ተቀበለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛዉም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻፈበክብር በምስጋና ወደሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል በሐየዋንና በሙታን ለመፍረድ ለመንግስቱም ፍጻሜ የለዉም በመንፈሰ ቅዱስ ስም እናምናለን ። እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ ሰረጸ ከአብ ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እርሱም በነብያት አድሮ የተናገረ ነዉ ከሁሉም በላይ የምትሆን ሐዋርያት በሰረዋት በአንዲት ክብርት ቤተክርስትያን እናምናለን ኀጥያት በሚሰረየባት ጥምቀትም እናምናለን። የሙታንንም መነሳት እናደርጋለን የሚመጣዉንም ሕይወት ለዘለአለሙ አሜን። ይህ ነዉ የኦረቶዶክስ እምነት🙏 ዕምነትና ስራ አንድ ላይ ነው የሚሄደዉ። ጌታ የመጣው ከመጀመሪያ ኀጥያት ለያድነን ነዉ በደሙ ኀጥያታችን አጥቦልናል ይህ ማለት ግን እንደልባችን እንኖራለን ማለት አይደለም። በእዉነት በቸርነት በፍቅር በይቅር ባይነት በጾም በፀሎት ክርስቲያናዊ ሕይወት መኖር ይገባል።

  • @user-in9vg8sp6x
    @user-in9vg8sp6x3 жыл бұрын

    እህቴ ተበረኪ መዝሙርሽን እወደዋለሁ አንድ ጌዜ ወደ ጌታ ሣልመጣ የበለቤቴ ቤተሰቦች ጠቋር እሚባል እቤታቸው ይመለክ ነበር በአመት በአመት ይደገሳል ግርዶሽ ያደርጋሉ እኔ ግን በውስጤ አትብይ ሰይጣንን ነው የሚያመልኩት ይለኝ ነበር የአመቱ ድግስ እየተደገስ አርባ ሙልሙል እየተጋገረ አኔ ዳቦ እወዳለሁና ከውጪ ወደ ግቢ ሰገባ ሸተተኝ ኩሽና ሰገባ ጋጋሪዋ ጨርሳ ሊጡ አልቋል መሽቶ 12:ሰዓት ሆኗል መሠዋቱ እሚጀመረው :1 ሠዓት ነው ድነገት ገብቼ አንዱን ዳቦ አንስቼ ገመጥ፣ ገመጥ ሣደርግ ሴትየዋ ዞር ስትል በጭኋት አቀለጠችው አኔንም ሁሉም ተቆጡኝ ሰደቡኝ መንፈሱ ለምን ያቺ አንድ ቂጣ ተነካች ብሎ በሦስተኛው ቀን የባለቤቴን አባት ገደላቸው ሲቀጥል ሁለት ልጆቻቸውን ገደለ ከዚያ ቀን ጀምሮ ተመልሶ አለተመለከም

  • @user-tp9xc4xv9l
    @user-tp9xc4xv9l3 жыл бұрын

    እክስቴ ደሞ 1984 አረፈች

  • @senaitengda-official2317

    @senaitengda-official2317

    3 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ ስለ ሰጣችሁን ምስክርነት ልትደውሉልኝ ከቻላችሁ ደውሉልኝ +251911416144

  • @biniyambiniyam2389
    @biniyambiniyam2389 Жыл бұрын

    ወንገል ያሸንፋል

  • @moammaraircargotoethiopia8042
    @moammaraircargotoethiopia80423 жыл бұрын

    yeraswa eyrerbat yesewe tamselalech alachua ayedele yemote yemtasense acheberbariwoch don't blame others what they believe just live on yours

  • @yemaye9016

    @yemaye9016

    2 жыл бұрын

    Exactly dear

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c4 ай бұрын

    በቤት መጣችሁ መድረኩን እነዩጩፋ ተረከቡት አይ መናፍቅ

  • @user-tp9xc4xv9l
    @user-tp9xc4xv9l3 жыл бұрын

    እውነተኛ ምስክርነት ነው:የአባቴ እህት ነው ያሳደገችኝ እናም በየአመቱ ጥቅምት 23 ወደ የ አሩሲዋ እመቤት:ጉና:ፈረስ ቀሳ :የይታዬ ከራማ ወሰን ጠቆአር ቁባ አጀልዬ እያለች እረጅም አመት ትሄድ ነበር:: ከሳምንት በሆአላ ትመጣ ነበር:;

  • @mekonentekle297
    @mekonentekle2973 жыл бұрын

    አስደናቄ ነገር ነው ተባረኪ እኒም የሜገረም ምስክርነት አለኝ

  • @senaitengda-official2317

    @senaitengda-official2317

    3 жыл бұрын

    አመሰግናሁ ደውሉልኝ

  • @danielbizuneh1221

    @danielbizuneh1221

    Жыл бұрын

    Please let listen you

  • @moammaraircargotoethiopia8042
    @moammaraircargotoethiopia80423 жыл бұрын

    setywa yemtetfewe helm letfeta new

  • @danydan6662
    @danydan66623 жыл бұрын

    TEBAREKI SENI YE GETA BARYA. LE KDUSAN ENA YE EGZIABHER SRA KEN ENA LELIT YEMITRU WENDMAMOCH TARIKACHEW ENA MSKRNETACHEW LEHZB METEWAWEQ TLQ SRA NEW.

  • @senaitengda-official2317

    @senaitengda-official2317

    3 жыл бұрын

    Amennnn Geta Yikber tbareku

  • @lehulutube9063
    @lehulutube90637 ай бұрын

    አሁንም አልሸሹም ዞር አሉ ነው ከታዬ ከራማ ወደ አዳል ሞቴ ነው ሰይጣን የቀየርከው ቶሎ ብለህ ወደ እናት ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተመለስ ንስሀ ግባ ። የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አዳምጥ ሰው ለምን ጴንጤ እነደሚሆን ትረዳለህ ፀበል ተጠመቅ።

Келесі