የቫይታሚን ሲ ምንጮች እና የጤና ገፀ በረከቶቹ - Sources of Vitamin C & Its Health Benefits

ይሄ ቪድዮ የሚያሳየው የቫይታሚን ሲ ምንጮች እና የጤና ገፀ በረከቶቹን።
This video shows Sources of Vitamin C & Its Health Benefits
Join us on:
KZread: / @zaftips
Facebook: / zaftipsfanpage
Instagram: / zaf_tips
TikTok: www.tiktok.com/@zaftips?_d=se...
Telegram: t.me/joinchat/AAAAAFB5sD3ab-5...

Пікірлер: 26

  • @fendishatube6300
    @fendishatube63003 жыл бұрын

    betam tiru tmihirt new enamesegnalen

  • @zaftips

    @zaftips

    3 жыл бұрын

    እኛም እናመሰግናለን!! ሌሎች ጋር መድረስ እንዲችል Share በማድረግ የበኩሎን አስተዋፆ ያድርጉልን!!

  • @user-vt1uo9lw2e
    @user-vt1uo9lw2e3 жыл бұрын

    እሺ በጣም ጡሩንዉ እናመሰግናለን

  • @zaftips

    @zaftips

    3 жыл бұрын

    እኛም እናመሰግናለን!! ሌሎች ጋር መድረስ እንዲችል Share በማድረግ የበኩሎን አስተዋፆ ያድርጉልን!!

  • @cornerinfo7527
    @cornerinfo75273 жыл бұрын

    Enameseginalen Betam tiru mereja new

  • @zaftips

    @zaftips

    3 жыл бұрын

    እኛም እናመሰግናለን!! ሌሎች ጋር መድረስ እንዲችል Share በማድረግ የበኩሎን አስተዋፆ ያድርጉልን!!

  • @munatube5308
    @munatube53082 жыл бұрын

    ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለል በጣም

  • @zaftips

    @zaftips

    2 жыл бұрын

    🙏🏼 ሌሎችም ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ SHARE እናድርግ

  • @bucheqa-1069
    @bucheqa-10693 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @zaftips

    @zaftips

    3 жыл бұрын

    እኛም እናመሰግናለን

  • @akberetgidey4761
    @akberetgidey47612 жыл бұрын

    betam amsegnalew wendme gn and tyake alegn ene medanitu beyekenu ewesdalew gn atekakemu alawkewm kemgb befit wey behala new mewsed yalbn

  • @zaftips

    @zaftips

    2 жыл бұрын

    ሰላም አክበረት የምትወስጅው የVitamin C Tablet ከሆነ የሚመከረው ጥዋት በባዶ ሆድሽ ከተቻለ ምግብ ከመመገብሽ 30-45 ደቂቃ በፊት ቢሆን ነው::

  • @mimomimo3903
    @mimomimo390310 ай бұрын

    Please ebakek tinshe meshet kale bohala menm aynet ferafere kebelaw yale enkelf new madre men yeshalgnal 😢

  • @zaftips

    @zaftips

    10 ай бұрын

    Bedenb astewilesh min aynet firafire sitibeyi endemiyamish Check argi

  • @kindegete670
    @kindegete670 Жыл бұрын

    የድድ መድማትና የጥፍር መሰነጣጠቅ ችግር አለብኝ ምን ልጠቀም

  • @zaftips

    @zaftips

    Жыл бұрын

    በእርግጥ የቫታሚን እጥረትም ለዚህ ችግርአስተወፆ ያደርጋል:: ነገር ግን የህክምና ባለሙያ ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን እመክራለው እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @seblakibad3634
    @seblakibad36342 жыл бұрын

    የሳባ ምች ከምን ይመጣል ምንስ ማድረግ አለብን

  • @zaftips

    @zaftips

    2 жыл бұрын

    ሰላም ብሳንባ ምች ላይ የተሰራ ቪድዮ የለንም በቅርቡ ለመስራት እንሞክራለን

  • @fndishatube747
    @fndishatube7473 жыл бұрын

    እኔ አያመኝም ግን ቫይታሚን ሲ በየቀኑ እዎስዳለው ምን ችግር አለው ???

  • @zaftips

    @zaftips

    3 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነው!! የማያምሽም ለዛ ነው ፣ ሰውነትሽ በሽታን በራሱ የመከላከል አቅሙ ከፍተኛ ስለሆነ። ስለዚህ በርቺ በዛው ቀጥዪ መውሰዱን።

  • @user-pk2od6bt5d

    @user-pk2od6bt5d

    3 жыл бұрын

    ማሬ አጠቃቀሙን ንገሬኝ

  • @zaftips

    @zaftips

    3 жыл бұрын

    @@user-pk2od6bt5d ሶፍያ ተመራጭ የሚሆነው እዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠቀሱትን አትክልቶች እና ፍራፍሬዎች በቀጥታ በመመገብ የሚገኘውን ቫይታሚን ሲ ሙሉ በሙሉ ማግኘት ትችያለሽ። በፋብሪካ ከሚመረቱ ጭማቂዎች በተሻለ ተፈጥሯዊዎቹን ነገሮች መጠቀም አለብሽ።

  • @user-pk2od6bt5d

    @user-pk2od6bt5d

    3 жыл бұрын

    @@zaftips እሺ ከልብ አመሰግናለሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @fendishatube6300
    @fendishatube63003 жыл бұрын

    betam tiru tmihirt new enamesegnalen

  • @zaftips

    @zaftips

    3 жыл бұрын

    እኛም እናመሰግናለን!! ሌሎች ጋር መድረስ እንዲችል Share በማድረግ የበኩሎን አስተዋፆ ያድርጉልን!!

  • @fatumayimam5314

    @fatumayimam5314

    3 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

Келесі