ቫይታሚን ምንድን ነው? የቫይታሚን ጥቅሞች,አይነት እና ጉድለት ሲከሰት የሚከሰቱ ምልክቶች| What is vitamins? Types & benefits
#youtube #Vitamins #ቫይታሚን
አዲሱ የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተጨማሪ የጤና መረጃን ታገኛላችሁ!
/ @dr.amanuel-
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/HealtheducationDoctoryoh...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes
Пікірлер: 150
እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@suzansuzan2700
Жыл бұрын
የምግብ ፍላጎት የለኝም ዶክተር በተለይ ስደት ከመጣሁ አቅም ያንሰኛል
@hanakasahun383
9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስተኛ በተለይ በጀርባዬ ከተኛሁ ጭንቅላቴን ይደነዝዘኛል በተለይ የኃላው የተኛሁበት ፓርት ማለት ነው እና ደሞ ቁርጭምጭምቴን ይለበልበኛል እንዴት ነው ሳማ ፈጅቶህ ከዛ በኃላ ሚሚሰማህን ስሜት ጉልበቴም ላይ ይስማኛል ምን ይሆን የምን ችግር ነው ብርድ ነው እንዳልል በሙቀት ግዜም ነው ይህ ስሜት የሚሰማኝ ስለሰማኸኝ አመስግናለሁ
እናመስግናለን
እናመሰግናልን ዶክተር ስለምስጠን መረጃ
እናመሠግናለን ዶክተር
እናመስግና ዶክተር
እናመሰግናለን ዶክተር
አመሰግናለሁ
Enamesegenaln be ketay video be selam yagenajen
Thanks
እናመሰግናለን ዶክተር በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
እናአመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን
Thanks Mr❤❤❤😮
ተባረክ
Thanks wendime edmen tsenan yhabka fetari kubur hawey
@healtheducation2
Жыл бұрын
አሜን Tiegesti🙏
እናመሰግናለን ዶክተር እስቲ ስለ Centrum Silver ቪታሚን ጥቅም እና ጉዳቱ ምንድነው ከስንት እስከስንት እድሜ ያሉ ሰዎች ናቸው እሚጠቀሙት ማብራሪያ ፈልጌ ነበር please doctor
Dr Enamesegenaln bertaln
እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@healtheducation2
2 жыл бұрын
አሜን🙏
አላህ ያክብርህ🎉
Egziabher yesteh
@healtheducation2
2 жыл бұрын
አሜን
ጥቅሙ ብዙ ነውና በርቱ
Selam Dr yemiteyikih neger miheyinet vayitamin liwsed hetebalew
Enkan beselam metah doctor
@healtheducation2
2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
ሰላም ሰላም ዶክተረ እኳን ደህና መጣህ አይተህ እድመልስልኝ እራሴን በጣም ነዊ የሜመኝ ካሮት ሳይፈጭ ብበላ ጡሩነዉ
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው ሰላምክ ይብዛልንኝ በርታ !!
@healtheducation2
2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ በጣም🙏
@bintbaba-so9he
Жыл бұрын
@@healtheducation2 ዶክተር ገና ዛሬ ነው ያየሁክ ሰብስክራይቭ አድርጌሀለሁ ።እኔ ደም ማነስ አለብኝ ሀኪም ቤት ተመርምሬ ጨጓራ እና ደም ማነስ ነው አሉኝ መድሀኒቱ ለደም ማነሱ ምንም ለውጥ የለውም ካመት በፊት ነው በቤት ውስጥም ሞክሬለሁ ግን አሁን ራሴን ያዞረኛል ፣ያመኛል፣ የመተንፈስ እጥረት አለብኝ፣የማስታወስ ችሎታየም በጣም የወረደ ነው እና ዶክተር ካሁን በኋላ ሀገር ስገባ ብቻ ነው ሀኪም ቤት መሄድ የምፈልገው ነገር ግን ቫይታሚን B በፋርማሲ ብወስድስ? ከቫይታሚን B ስ የትኛውን?
@bintbaba-so9he
Жыл бұрын
ዶክተር መልስ ስጠኝ
@healtheducation2
Жыл бұрын
@@bintbaba-so9he ለደም ማነስ Iron supplement ነው መውሰድ ያለብሽ እሺ እህቴ🙏 ፈሳሽ በደንብ ውሰጂ እንዲሁም ወተት እንዳትጠቀሚ አይረን በምትጠቀሚበት ወቅት አንድ ላይ መጠቀም አይቻልም ለውጡን ዜሮ ያደርገዋል/ሰውነትሽ አይረንን እንዳይስብ ያደርገዋል ስለዚህ አይረን እና ወተት አንድ ላይ አይወሰድም!
@bintbaba-so9he
Жыл бұрын
@@healtheducation2 በጣም አመሰግናለሁ
ዶክተር ትምህትቶችህ ምርጥ ናቸዉ እኔ የመጀመሪያ ልጄን እርጉዝ ነኝ አራት ወሬን ስጨርስ ምርመራ አደረኩኝ ሶስት አይነት ቫይታሚኖች ታዘዘልኝ ልጁ እስኪወለድ ድረስ ማቆም የለብሽም ተባልኩኝ ካንዳድ ጎደኞቼ ስሰማ ደግሞ ልጁ ፋፍቶ አሎጣም ሊልሽ ይችላል ቫይታሚን አትዉሰጂ ይሉኛል ግራ ገባኝ እስቲ ምክር ስጠኝ ዶክተር
@healtheducation2
2 жыл бұрын
ሰላም አሚና @Doctoryohanes ቴሌግራም ላይ አናግሪኝ
@user-so7tw1rn9u
2 жыл бұрын
እኔም እፈልግህ ነበር እዴት
Dr vitamin yal Dr tezaz mawsad yashclal way
እነማሰግናሌን፡፡
የሚዋጡ ቫይታሚኖች ጥሩ ጎናቸውን እና ጎጂ ጎናቸውን
እስከዛሬ እስከዛሬየምጠቀመው በተለመደ አጠቃቀም ነው ተመራጩ አጠቃቀም ብታስረዳን እናመሰግናለን
🙏
so we can take vitamins for life time ?when I take vitamins I feel good when I stop the hole pain starting my body
ሰላም ዶ/ር prenatal vitamin ያላረገች ሴት መዋጥ ትችላለች ?አመሰግናለሁ
ሰላም ዶክተር ስለብበት ካንሰር አስረዳኝ እባክህ እናቴ ስለታመመች ነው ኢትዮጵያ ናት ያለችው በፈጠረህ አስረዳኝ
ዶክተር ጥርሴ ስቦርሽ ይደማል የቫይታሚን እጥረት ነዉ
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እንደምን አለህ እኔ የሀይፖ ታይሮይድ ኬዝ አለብኝ ምን አይነት Vitamins ብወስድ ትመክረኛለህ?
ብሮግራማችህሁ እጅግጥሩ አሥተማሪ ነዉናየምወደውነዉ አመሠግናለሁ
pharmaton እሰኪ ሰለዝህ መድሀኒት ምንት ንግርኝ ዶ/ከ
እናመሰግናለን በጣም
@healtheducation2
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
ye ene ye ergezna cheger yenberu vitamin B12 yalkewu nau ljan yasatagn
Betam ameseginalehu Betam berta
@healtheducation2
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
በዉስጥ መስመር ፈልገ ነበረ
Ebakh decoter ene ye gubet beshta alebign beand ley mewsed ychalal smu beand ley laklgn amesegnaleu 🇨🇵
Selam docter glo power gudat alew ende tekemunem betnegreg.
@healtheducation2
2 жыл бұрын
አትጠቀሚው🙏
Dr 👨⚕️ የvitamin A እጥረት ሲከስት የለሊት አይነስውርነት ያስከትላል ማለትምን ማለት ነው ??? Vitamin A የፊት Anti aging ክሬሞች ላይ በብዛት ይስራበታል ስለዚህም ማብራሪያ ቢስጡን
ሰላም ዶክተር ስሞትልህ እዳታልፈኝ በጣም ጨቆኛክ እኔ 20 ነው እድሜየ ግን ሰወች አይተው ትልቅ ነሽ አትዋሽ ይሉኛል ያው ፌቴ ሰለተበላሸ ይመስልኛን ምን ላድርግ??
ዶክተር እዳታልፈኝ በፈጠረህ ክብደት ለመጨመር ምን አይነት ባይታሚን ልዉሠድ ሉሢን መሥየ ነዉ እሚሄደዉ በናትህ ፃፍልኝ
@zebibamudesir9631
2 жыл бұрын
እኔ በምን በቀነስኩ እላለሁ አ
@emunebilnebil7509
2 жыл бұрын
አረ የኔም ጥያቄ ነው ሰወልድ እወፍራለው ብየ ነበር ጭራሽ ብሶብኝ አረፈ 43 ኪሎ ነኝ
@user-sh6oi2qb9l
2 жыл бұрын
@@emunebilnebil7509 እኔ አለሁ 35
@kokikokiki5945
2 жыл бұрын
@@zebibamudesir9631 😃😃😃😃😄😃😃
@kokikokiki5945
2 жыл бұрын
@@user-sh6oi2qb9l ጭራሽ
እናመሰግናለን ስለ ትምህርቱ ዶ ር እኔ ያለኝ ጥያቄ ስለፔሬድ ነው እሱም እኔ ከወለድኩኝ አሁን 5 ኛ ወሬን ይዣለሁ መንም አይነት የወሊድ መቆጣጠሪያ አልጠቀምም ከወለድኩኝ 2 ግዜ መቷል ፔሬድዬ አሁን ግን ድፍን 2 ወር ሞላኝ አልመጣም ምንም አይነት ስሜት አይሰማኝም ምናልባት አርግዤ ይሆናል ብዬ ውስጤን ባዳምጠውም ምንም ሰሜት የለኝም ምን እደሆነ አብራርተህ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል
@kebeneregassa2183
2 жыл бұрын
ጡት መጥባት በራሱ መከላከያ ነው ።
ዶክተር ሰለምሕ ይብዛ ኦሜጋ 3 ማንኛውም ሠው ያለ ሐኪም ፍቃድ መውረድ ይቻላል እንዴ መልስሕን እጠብቃለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ
@healtheducation2
2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
በደም ማነስ ግዜ ባይታሚን መጠቀም ይቻላል
ዳር በዉጥ ለውረክ ፈልገለሁ please የሰልክ መሰመረ ለገኝ እችለሁ ወይ
ዶክተር ኣብይ 😁
ሰላም ዶክተር ከደረቴጋ በጣም ያሳክከኛል እና በጣም ተሰቃየሁ እቅልፍም የለኝ ሌሊት ሀሉ ያሳክከኛል መፍትሄ ካለህ ክሬም ካለው ጠቁመኝ 😢😢
ዶክተርዪ ፀጉሬ ባዶ ሆነ ምንድን ልጠቀም
ቴሊግራም አድራሻ ካለህ እባክህ ጥያቄ አለኝ ዶክተር
Selam Dr temeherth betam tekemoganl amesgnalehu betam hulem eketatelehalew ande teyak alegen ene vitamin D 3 1000ul ewosedalehu beyekenu ena B12 1,000mcg beyekenu ewosedalew chiger yameta yehone leonato????
@healtheducation2
2 жыл бұрын
ችግር የለውም ነገር ግን ጉድለት ከሌለ ከአመጋገብ ብታገኚ ተመራጭ ነው። excess use vitamin ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል። ልክ እርግዝና ላይ ካለሽ ግን ተጨማሪ ቫይታሚን ስለሚያስፈልግ calcium,Iron እና B9(Folic acid) extra መውሰድ አለብሽ። ከዚህ ውጪ ግን ጉድለት ከሌለ ከአመጋገብ ተጠቀሚ!
@fikirtegetachew4558
2 жыл бұрын
Amesgnalehu betam::vitamin D etert alebegen endihum calcium tefira betam yekorartale sis new tseguram yenekelale
@healtheducation2
2 жыл бұрын
@@fikirtegetachew4558 የፀጉር መነቃቀል የአይረን እጥረት ነው እንዲሁም ያለ አይረን እጥረትም የፀጉር መነቃቀል ሊከሰት ይችላል። ከባድ ከሆነ ግን የአይረን እጥረት ነው ሚሆነው። ምርመራ አድርጊ exact ለማወቅ! የቫይታሚን ዲ እጥረት ካለብሽ Supplement /extra vitamin መውሰድሽ ትክክል ነው እሱም ከመጠን ማለፍ የለበትም! ቫይታሚን ዲ ብዙ ግዜ እጥረት ሲያጋጥም ከፀሀይ እና ከሌሎች አመጋገብ ቶሎ ላይገኝ ይችላል።
@fikirtegetachew4558
2 жыл бұрын
Eshi Dr amesgnalehu betam may God bless you
ዶክተር እባክህ መልስል እምጠይቅህ አለይ
ዶክተር ቫይታሚኞችን ካለ ምርመራ ብንወስድ ችግር ያስከትላል ጥያቄዬን ባያልፉን ደስ ይለኛል
@healtheducation2
2 жыл бұрын
ሰላም መክደስ ቫይታሚን ከመጠን በላይ መውሰድ ጉዳት ስላለው ሀኪም ማማከር የተሻለ ነው። ቫይታሚን ጠቃሚ ነው ከመጠን በላይ ከበዛ ደግሞ መርዝ ሚሆኑ ቫይታሚኖች አሉ ስለዚህ ማማከር የተሻለ ነው። ሁሉም ነገር ባንዴ አይሆንም ታደገሱኝ በቀን ምን ያክል የቫይታሚን ምንጭ መውሰድ እንዳለባችሁ እና ቫይታሚን ከመጠን በላይ ከበዛም ምን እንደሚያስከትል በስፋት አስተምራቹሀለው ግን ታገሱሽ እሺ መቅዲ አመሠግናለሁ🙏
@akberetgidey4761
Жыл бұрын
hkmna maggnt anchlm areb hager new yalenew ena ye menorya fkad yelenm slezi rasachn ke farmasi gezten bntekem mn ymeslehan band lay yetesebesebu vaytminoch alu biss melslgn decter
ዶክተር እኔ verikos እግሬን ያመኛል እና ቪታሚን እጥረት ነው. ይላሉ ምን አይነት ቪታሚንማውስድ አለብኝ
@user-of8lx5gp8q
Жыл бұрын
የኔም ጠያቄነው
hi doctor Enamasgnalan Snt gzya sla higt carcinoma cell mafthe negran Ebakh malse
ዶር ቨግል የምትገኝበትን መገድ እኔበስደትነኝ የቢታሚን ድ እጥረት አለብኝ መገጣጠሚያየንሁሉ ያመኛል ውሀይይዛል ያብጣል ፊቴም እና ስድስትወሬ መዳኒት ከጀመርኩ ሳቋርጥ መልሶ ሰውነቴ ውሀይይዛል ተባበረኝ በፈጠረህ
የሰዉነት መቆቆት አንድ ቢነገርም በለን
ብቻግራገብቶኛል እጀም,ይዝላል,ሥቀሣቀሥም,ትክክልአይደለሁም,መልሥእጠብቃለሁ,ዶክተር
ዶክተር ኦሜጋ 3 6.9እወሰዳለው የደሜ አይነት ኦ ነኝ ችግር ይፍጥራል እባክህ አትለፍኝ
@fiorinafe2170
2 жыл бұрын
እኔ ደሜ O ነው ።በህክምና ታዞልኝ እወስድ ነበር እና ምንም ችግር የለውም።
@lubaba4252
2 жыл бұрын
አመሰግናለው ዶክተር
ዶተክር ጠፋህ እኔ ከንፈሪ ይላላጣል በተለይ የወራበባ ወቅት ነው የሚከሰትበኝ አብዛኛውን የሆርሞን ለወጥ ነው ወይስ የቫይታምን እጥረት ነው?
@healtheducation2
2 жыл бұрын
ጠፋሽ እንጂ አንቺ እኔማ አለው እኮ! የሆርሞን ለውስ ነው premenstrual syndrome ነው!
@healtheducation2
2 жыл бұрын
ከወር አበባ ወቅት ውጪ የሚከሰት ከሆነ እና ሌሎች ምልክቶችም ካሉት @Doctoryohanes ቴሌግራም
@wegderesnigussie4083
2 жыл бұрын
@@healtheducation2 በወር አበባ ወቅት ብቻ የሚከሰት 4ቀን መድረቅና መላላጥ ያቅቆማል telegramምህ አይከፍትም ብዙ ጊዜ ሞክሪዋለሁ
ንከንርጉድ ቫይታሚ እንታይ ከንውሰድ ንገርና
ዶክተር እባክ ጥያቄዬን መልስልኝ እኔ ፀጉሬ በጣም ነው የሚነቃቀለው እና ባታሚን d ውሰጂ ይሉኛል ፁጉሬ ባዶ ሊሆን ነው በሰው ሀገር ነው ያለሁት እና ከፋርማሲ ገዝቸ ብወስድ ምንም ችግር የለም
@healtheducation2
2 жыл бұрын
የፀጉር መነቃቀል ከፍተኛ የአይረን እጥረት ምልክት ነው። ሀኪም አናግረሽ እና ህክምና አርገሽ መንስኤው የአይረን እጥረት ከሆነ ተጨማሪ Supplement ትወስጃለሽ። እንዲሁም የፀጉር መነቃቀል ቀጥታ የቫይታሚን እጥረት ብቻ ላይሆን ይችላል። ፀጉር በበርካታ ምክንያቶች ይነቃቀላል። ከፍተኛ መጠን መነቃቀል ከሆነ ግን የአይረን እጥረት ነው!
@user-fs9iy8tr4s
2 жыл бұрын
@@healtheducation2 አይረን ምድነዉ
እኔ ሚለው ህኪምና ስንሄድ ምንም ችገር የለሽም ይላሉ ታመድያ ለምንድነው ጥሩ ዶክተር የለም
እህ ባይታሚን እጥርት ተጠቂነኝ😢😢
ሰላም ዶ/ር ይህ LUXXE WHlTE ENHANCED GLUTATHlONE ጥቅሙ ምንድነው ? ጉዳት አለው ዶክተር
ዶ/ር እባክህን የሚያወፍር ነገር ንገረኝ በየቀኑ ነው ሰውነቴ የሚቀንሰው
@healtheducation2
2 жыл бұрын
ነገ ቪድዮ ሰራለሁ
@pookumol7075
2 жыл бұрын
@@healtheducation2 እሽ እጠብቃለሁ በተስፍ
@semiraseid4588
2 жыл бұрын
ኧረ ለኔምምምምምም የማወፍር
@pookumol7075
2 жыл бұрын
@@semiraseid4588 ንፍስ ሊወስደኝ እኔንማ አየ ስደት
@kokikokiki5945
2 жыл бұрын
@@pookumol7075 😃😃😃😃😃😃😃😃😃
D/r yihn yemsl temhert be SUBSCRIBE becha ye ewunt edema ketana ka yistln
ዶክተር እኔ ግን መምህር ትመስለኛለህ አገላለፅህ ድሮ የሬዲዮ ትምህርት ክ/ጊዜን ማዳምጥ መሰለኝ🤣🤣🤣ለማንኛውም አመሰግናለሁ ስላስታወስከኝ🤣🤣🤣🤣
@healtheducation2
2 жыл бұрын
ቤዚ አመሠግናለሁ🙏 ቀልጅብኝ እሺ ደሞ
@edeni5726
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@medinaayalew3623
Жыл бұрын
ዶ/ር እባክህን መልስልኝ እኔ እጀን እግሬን ወገቤን አንገቴን በጣም ያመኛል ሰመረመር የvitamin D እጥረት አለብሺ ተብየ ለ3ወረ 50000vitaminD ወስጄ መልሸ ስታየው 70 ደርሷል ተባልኩ ህመሙ ግን ምንም ሊተወኝ አልቻለም ምን ይሻለኛል እባክህን የሆነ ነገር በለኝ
እኔ ቫታሚን ስወስድ መጥፎ ጠረን አለኝ ለምን?
@toybaorymam1466
Жыл бұрын
እኔም አለኝ ምድነው
@hayatyasin3873
Жыл бұрын
@@toybaorymam1466 አቃርጭው እህቴ
ሰላም ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ በፈጣሪ መልስልኝ ኮሜተሮችም የምታውቁ ከሆነ መልሱልኝ ጥያቄ እኔ ወፍራም ነኝ ውፍረቴን ለመቀነስ ብየ የ24 ሰአቱ የፆም ዳይት ለሁለት ወር አድረግኩ ከዛ ቢያንስ በቀን 2 ሰአት እሮጣለሁ የ 24 ቱን ሰአት ዳይት ሳረግ ሁሌም ምሳ ሰአት ላይ የሆነነገር በልቸ በማግስቱ እደዛው ነበር መቀነሱን በወር 20 ኪሎ ቀነስኩ አሁን የጨነቀኝ የወር አበባየ ቀረ ይሄ ከላይ የጠቀስኩት የወር አበባ ያስቀራል ????? እርግዝና እዳልተፈጠረ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ባሌጋ አይደለሁም
@healtheducation2
2 жыл бұрын
@Doctoryohanes ቴሌግራም ላይ አናግሪኝ
@user-be5go6si2f
2 жыл бұрын
@@healtheducation2 ዶክተር ቴሌግራም ላይ ገብቸ ነበር ቻናል ብቻ ነው አንንተን ማገኘት አልቻልኩም በጣም ተጨንቄ ነው በዚህ የሆነነገር ባልከኝ
@jaanka3063
2 жыл бұрын
@@user-be5go6si2f 👍
@kokikokiki5945
2 жыл бұрын
ወያቺ፡ቀልደኛ፡እኔ፡ልጄን፡ወልጄ፡አድ፡5ስቴመጣኝ፡፡እሱንም፡እየቆየ፡ይኽው፡6ስት፡አመት፡ሊሆነኝነው፡ፔሬድካየሁ፡ልጄ፡13፡ዓመትሞላት፡ግን፡ምንም፡ጤነኛነኝ፡አሁን፡አዴብቻ፡አክቤት፡ሄጄታየሁ፡ምንም፡ጤነኛነሽ፡አሉኝ፡ለጊዜው፡ደህና፡ነኝ፡፡የወደፊቱን፡አላቅም፡ያቺግን፡ጉዳት፡ይመስለኛል፡፡ደማነስ
@hbereketbeki4795
Жыл бұрын
😂😂
ቀደም ማነስ ምን ልውሰድ ዶክተር??????
@healtheducation2
Жыл бұрын
ስለ ደም ማነስ ቪድዮ ሰርቻለሁ
ሠላምዶክተር, አኔ,ባዲጎኔ,በጣምያመኛል,ሥመረመር,ምንምየለብሽምአሉኝ,አኔግንህመሙእየባሠብኝነወ ከቻልክብትመልሥልኝ
@faezamuhammad1222
6 ай бұрын
እራሤን,አይኔንምያመኛል
@faezamuhammad1222
6 ай бұрын
ይህንህመምምንይሆን
ዶክተር እንካን ደና መጣክ ferrou sulphate folic acid ለምን ይጠቅማሉ ጉዳታቸወሰ??
@kaslik1577
2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ በጣም የመረሳት ችግረ አሰቸገረኘ በጣም እረሳለሁ ምን ላደረግ
@kaslik1577
2 жыл бұрын
የምጠቀመው ቫይታሚን አሳውቀኘ
ዶክተር ቃልኪዳን ነኝ ዛሬም እየጠበኩህ ነበር Hi ብዬሁለሁ ግን በጣም ይቅርታ ዶክተር አስቸገርኩህ
@healtheducation2
2 жыл бұрын
መልሻለሁ kal አመሠግናለሁ🙏