Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁኝ ጠቅላላ ሀኪም ነኝ። በዚህ ቻናል ላይ ከህክምና ባለሙያነቴ ባሻገር ለመላ የአለም ህዝቦች የጤና መረጃን በስፋት የማስተምርበት ቻናል ነው። በሽታዎች ለምን ይከሰታሉ ሲከሰቱስ ምን ማድረግ አለብን እና አስቀድመንስ ከበሽታ እራሳችንን እንዴት እንጠብቃለን የሚለውን የጤና መረጃ በዝርዝር እውቀቱን አስጨብጣቹሀለው። መርጣችሁ እና ፈልጋችሁ ወደ ቻናሌ ስለመጣችሁ አመሠግናለሁ። ሰብስክራይብ በማረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ታገኙበታላችሁ አመሠግናለሁ።

Welcome to the channel. My name is Dr. John and I am a general practitioner. In addition to being a medical professional, this channel also provides health information to people all over the world. Why do diseases occur and what should we do when they do occur? Thank you for choosing and searching for this channel. By subscribing you will find useful health information. Thank you.

Пікірлер

  • @martakibret6293
    @martakibret629340 минут бұрын

    תודה רבה דוקטור ❤

  • @amenu-ym9et
    @amenu-ym9et56 минут бұрын

    Ye vaitamn d metene 6 new tabletun eyewsdku new gn mlktochu alkensulgnm

  • @Selammerde-tp1sc
    @Selammerde-tp1scСағат бұрын

    What about coconut

  • @dinosemr8141
    @dinosemr81412 сағат бұрын

    ❤️💖🙏💖❤️

  • @user-co4fq1cq5d
    @user-co4fq1cq5d3 сағат бұрын

    Amesgenalehu teru genzabe agegshalhu rdtetmemgebe edalbege temereyalhu geta yebarekhe d/r

  • @healtheducation2
    @healtheducation23 сағат бұрын

    አሜን አመሠግናለሁ🙏

  • @user-vw5cj4ec7g
    @user-vw5cj4ec7g3 сағат бұрын

    ሳውዲ ያላቹ የውርጃ መዳኒት ከፈለጋቹ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62

  • @user-vw5cj4ec7g
    @user-vw5cj4ec7g3 сағат бұрын

    ሳውዲ ያላቹ የውርጃ መዳኒት ከፈለጋቹ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62

  • @fmfvmgkj
    @fmfvmgkj4 сағат бұрын

    😌 ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ❤

  • @hannamekonnen9825
    @hannamekonnen98254 сағат бұрын

    እንድት ብጠቀም ለአርትራት ይረዲኝል

  • @hilu4406
    @hilu44066 сағат бұрын

    Dr Yohannes, thank you for the info, but do you know there are a lot of people who have taught this before? This is exasperating! I am very disappointed in you. You said you are a Doctor, but not even once have I heard you crediting those who have taught on this subject way before you. You haven't even changed the graphics on most. It's alright to use the material, but you need to credit those who actually did the research ( I mean those whom you stole it from). You know what we call those who steal other people's idea without their consent or without a reference... I won't call you that out loud, but know it's not cool man! Did you not introduce yourself as a Doctor? What kind of Doctor does that? Isn't your whole training based on research? Don't you know how exhausting the effort can be? So, don't you think you owe them at least a credit to their name for using their materials? No! No! No! Don't ever do this again. 😮 😕 what's wrong with you man!!!

  • @healtheducation2
    @healtheducation23 сағат бұрын

    Hello, Dear followers , thank you very much for your comments. I have seen many different sources to make this video and other videos on my Channel. It means that there is nothing of my own, its based on research. It's not something I created by myself, I make these videos by watching different sources and research. I don't mention any source in a video, it doesn't mean that the video is my creation and only my opinion. I want you to understand that every idea and lesson I taught in the video is based on research. The thumbnail of my video It has no other purpose than to attract viewers. The real idea and message is in the video I made, not on the front page. Thank you very much for the time you gave me. God bless u.

  • @HaileseleseBerhe-st2vl
    @HaileseleseBerhe-st2vl8 сағат бұрын

    ጥየቄ አለኝ ደ/ር 1ለውዝ ነጭ ሽንጉርት እርድ አጠቃቀም እንዴት ነው።እባክህ ንገረኝ ደ/ር በእግዚአብሔር ስም

  • @HaileseleseBerhe-st2vl
    @HaileseleseBerhe-st2vl8 сағат бұрын

    እናመሰግናለን ደ/ር

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku571311 сағат бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx12 сағат бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WarsEdgsg
    @WarsEdgsg13 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lr2oj1zo5r
    @user-lr2oj1zo5r13 сағат бұрын

    Thanks doctor ❤❤❤

  • @lidetshimelis2644
    @lidetshimelis264413 сағат бұрын

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @YusufMohammed-vb1qr
    @YusufMohammed-vb1qr14 сағат бұрын

    ከ ወለድኩ 3/6 ሆነኘ የወር አባባ ኣላየሁም 33ኣመቴ ነው ኪንን ስወስድ ይመጣል ስተወወ ደሞ ይቀራል ለምን ዶክተር መፈቴሄ ኣለው?

  • @jembermaru5517
    @jembermaru551714 сағат бұрын

    ጡት አጠባለሁ የመጠዝጠዝ ስሜት አለኝ ማጥባት እችላለሁ

  • @AbebeCherinet
    @AbebeCherinet15 сағат бұрын

    Yelib tamami negn ena yitakemegnalaw

  • @AbebeCherinet
    @AbebeCherinet15 сағат бұрын

    Thanks

  • @user-lk4xj6ni9b
    @user-lk4xj6ni9b15 сағат бұрын

    እናመሠግናለን ዶክተር 👍

  • @FatumaEbrahim-cu6lp
    @FatumaEbrahim-cu6lp15 сағат бұрын

    ከስንት ቀን ቡሀላ ነው ግንኙነት ማድረግ የሚቻለዉ

  • @FatumaEbrahim-cu6lp
    @FatumaEbrahim-cu6lp15 сағат бұрын

    ከስንት ቀን ቡሀላ ነው ግንኙነት የሚደረገው

  • @wendradzegeye6837
    @wendradzegeye683715 сағат бұрын

    በጣም አመሰግናለው ስለተሰጠው ጥቅል ጎመን መብራሪያ

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b16 сағат бұрын

    What about potatoes Dear Dr.?

  • @ZainbHassan-rn5nj
    @ZainbHassan-rn5nj16 сағат бұрын

    Yoeye hdirashi yeti nw

  • @naimahabdelrahman9269
    @naimahabdelrahman926917 сағат бұрын

    ዶክቶር እኔ እጥሌ አናሰ ነዉ የወር አበባ በጣም ይዛባል

  • @AzizaAhmed-jl1sn
    @AzizaAhmed-jl1sn17 сағат бұрын

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን🥰👍🏻👌🙏🏻

  • @healtheducation2
    @healtheducation215 сағат бұрын

    ሰላም አዚዛ እንኳን ደህና ቆየሽኝ

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege995418 сағат бұрын

    Hi DR Avocado mabetate laleb cheger teru nawe matefo lacelstrol ena high blood pperssure?

  • @user-ch3bi2lr5w
    @user-ch3bi2lr5w18 сағат бұрын

    Doctor Atibla!!

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan18 сағат бұрын

    Thankyou❤❤❤❤❤❤

  • @healtheducation2
    @healtheducation215 сағат бұрын

    Always welcome

  • @user-np6qi9ui4e
    @user-np6qi9ui4e18 сағат бұрын

    እኔም አለብኝ ሁለት አመቴ ካገባሁ የወር አበባየም አይመጣ የርግዝና መከላከያም አልጠቀምም ሁለት አመቴ በፊት ቀጭን ነበርኩ አሁን በጣም ወፍሬ አለሁ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes876619 сағат бұрын

    እናመስግናለን ! ግን ይሄኔ ሽብር ብታወራ ላይኩና ሼሩ አቤት ብዛቱ!!!!!

  • @healtheducation2
    @healtheducation215 сағат бұрын

    ያው የሰው ልጅ መጥፎ ነገር ይወዳል በባህሪው!

  • @yewibdarbizuneh3484
    @yewibdarbizuneh348419 сағат бұрын

    Betame enamesegenalen Dr zemenehe yibareke

  • @healtheducation2
    @healtheducation215 сағат бұрын

    አሜን አመሠግናለሁ🙏

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm19 сағат бұрын

    ተባረክ

  • @healtheducation2
    @healtheducation215 сағат бұрын

    አሜን🙏

  • @AmnhAbrahem-zm4dc
    @AmnhAbrahem-zm4dc19 сағат бұрын

    ለማዲያት ያስለቅቃል ብለዉኝ እየጠጣሁ ነዉ በጣም ለዉጥ አለዉ እየጠፋልኝ ነዉ አልሀምዱሊላ

  • @TigistBayinesagnTessema
    @TigistBayinesagnTessema16 сағат бұрын

    Yemirishn nw benatish enem eyetetaw neber gin bizu aydelem Ene ja bicha gira gentognal

  • @healtheducation2
    @healtheducation215 сағат бұрын

    ቪድዮ እሰራበታለሁ እሺ🙏

  • @FatumaMuhammed-pc2eh
    @FatumaMuhammed-pc2eh14 сағат бұрын

    በአላህ የምርሽን ነው

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke81620 сағат бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @healtheducation2
    @healtheducation220 сағат бұрын

    thank u free🙏

  • @healtheducation2
    @healtheducation220 сағат бұрын

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @GEBR1919
    @GEBR191920 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን የዕውቀት ፀጋ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if21 сағат бұрын

    DR ለማድያትይጠቅማል የሚባለው እውነት ነው ቀቅሎ ወወሃውን መጠቀም ውስጡ ያለውን ንጥረ ነገር ይቀንሳል? ምን ያህል ደቂቃ ብንቅለው ጥሩ ይዘቱን እነደጠበቀ ማማግኘት እንችላለን? አመሰግናለሁ

  • @healtheducation2
    @healtheducation215 сағат бұрын

    ቫድዮ ሰራበታለሁ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው እሺ!

  • @rqshkl8385
    @rqshkl838521 сағат бұрын

    ድክውት አንምስኛልን ጠቃሚ ተምብርት ነው ፈጥር ያጥብቅ 🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰❤❤

  • @healtheducation2
    @healtheducation215 сағат бұрын

    አሜን አመሠግናለሁ🙏

  • @user-ps6wj7nq3m
    @user-ps6wj7nq3m22 сағат бұрын

    dr ባለቤቴ የዛሬ ሶስት አመት የሶስት ወር ተወግታ ነበር ግን እስካሁን እርግዝና ልፈጠር አልቻለም ምን ላርግ

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um22 сағат бұрын

    Rezeme eko

  • @healtheducation2
    @healtheducation215 сағат бұрын

    eshi አሳጥራለሁ🙏

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um22 сағат бұрын

    Asatrln remember eko

  • @JamanYasufa
    @JamanYasufa23 сағат бұрын

    doctor 3wer kalefa basintagnaw kan mirmara bidareg now mimaretaw ine 3wer ka 10kan simaremar yelam alugn min tilalek pls malisilign

  • @healtheducation2
    @healtheducation215 сағат бұрын

    የለብሽም ወይም የለብክም ማለት ነው እሺ!

  • @user-gv8ps8oq1j
    @user-gv8ps8oq1j23 сағат бұрын

    ግራ ሚያጋባ ነው አንዱ እንደዚህ አንደኛው ሌላ ስለቡና በወተት ለእንቅልፍ ይረዳል ለሚለው 100 ፐረሰንት ውሸት ነው ምሽት ሞክሩት ቁጭ ብላችሁ ማደረ ነው

  • @Siyon-sn7de
    @Siyon-sn7deКүн бұрын

    ዱክትር እኔ ከጡቴ ስረ ያቃጠለኛል ምድነው በፈጠረህ መልስለኝ😢😢😢

  • @zebibwawwwzerzghi5809
    @zebibwawwwzerzghi5809Күн бұрын

    Thanku❤

  • @Rose.86
    @Rose.86Күн бұрын

    Vielen Dank ❤