የቲማቲም 🍅 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች, ጉዳቱ እና ጤናማ አጠቃቀም| የቲማቲም አሰራር| Health benefits of eating tomatoes 🍅
#youtube #tomato #ቲማቲም @KZread @healtheducation2@DoctorYohanes
የቲማቲም የጤና ጠቀሜታዎች| Health benefits of eating tomatoes
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
/ @doctoryohanes
° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
• የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
• ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Пікірлер: 84
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
አመሰግናለሁ ፣በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ።
Great information!! Thank you doctor yohannes🙌👏👏👏
Good job keep it
እናመሰግናለን ወንድም
Thank u👍👍👍👏🏿
እድሜና ጤና ይሥጥህ ዶክተር ዮሀንሥ!!!
@healtheducation2
15 күн бұрын
አሜን አመሠግናለሁ🙏
አመሰግናለሁ።
Betam thanks the best earnings
እግዚአብሔር፡ይስጥልን።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልን።
ሰላም ነው እህት ወንድ ሞቻችን እህቶቻችን ኮሶ ተሸገሬ አለሁ መላ በሉኝ
❤❤❤❤
እናመሠግናለን ወንድማችን በጐ ነገር በመስራትሕ ከፈጣሪ ታገኘዋለሕ በርታልን ሠላምሕን ያብዛልን
@healtheducation2
28 күн бұрын
አሜን አመረግናለሁ🙏
እና መሰግናለን
Thank you ❤❤
Thanks 🙏👍
Do thank you for ❤🙏🙏
አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር
@healtheducation2
28 күн бұрын
አመሠግናለሁ🙏
Tanks
እናመሰግናለን ዶክተር ጊዜህን ለወጎነችህ ሳላካፈልከን አግዚአብሔር ይሰጥልን ። ❤❤❤
ለምታቀርበው ጠቃሚ መረጃና ትምህርት አመሰግናሐሁ። አንዳንድ ባለሞያዎች ለB ዓይነት ደም እንዳይበላ ይመክራሉ/እኔንም/። በዚህ ጉዳይ ምን ትላለህ?
ቲማቲም ወዳጄ ነው ከልብ አመሰግናለው ተባረክልኝ ❤❤
@healtheducation2
28 күн бұрын
አመሠግናለሁ🙏
Enameseginalen
Betasab kulaliten ena wogaben betam eyamemegn new arebochum hakimbet yizogn lihedu alifelgum eyetesaqayew new ferchalew tselot adirgulgn fetari ke himam yisewrachu
እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤🎉
@healtheducation2
28 күн бұрын
አመሠግናለሁ🙏
ደክተር ስለቲማቲ ጥቅም ብዙ የተረዳሁ ሲሆን ሰለ ፕሮስቲዬት እጢ ጥቅም ያልከ ዉነገር የለም ቢገለጽ መልካም ነዉ። አመሰግናለሁ።
በጣም አመሰግናለው።እሰኪ ስለ ቀይስር አጠቃቀም ጀባ በለን
@healtheducation2
28 күн бұрын
እሺ ቪድዮ እሰራለሁ🙏
ደክተር በየ ቀኑ ፍሬው እና ቆዳው እያነዳኩ እበላ ነበር ግን መወፈር እፈልጋለሁ ምን ትለኛልክ መብላት ላቁም ቲማቲሙ ካየኽው መልስልኝ ደክተር
💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በጣም እናመሠግናለን። በርታ!!!
@healtheducation2
28 күн бұрын
አመሠግናለሁ🙏
❤❤❤
👍
❤🙏
100%❤
ግንኮ ለደም ዓይነት ቢ መጥፎ ነው ይባላል ምን ይሻላል
አመሰግናለሁ ❤ወንድም
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Excellent knowledge Masha Allah continue to address this kind of important issue useful and good educational news.
@healtheducation2
26 күн бұрын
Many many thanks
wawu tekmochun sale ake eye tee megebku nbre
እናመሰግናለን ውንዲም እኔ ታይፎድ አለብኝ በምን መልኩ ልጠቀም??
Fiti mee kebates doctr?
Please tell us if there is side effects by eating the skin of tomato and the seed? I heard it’s not good and I’m not sure if it’s true.
6:50
ወድሜ ሰላም ነህ አድ ርወ ብጠቅም ችግር አው እሱን ብቻ ለአድ ውር
አጠቃቀሙ እንደት ነው ቁሩጡ ነው ወይሰ እንደት ነው ዶኦክቶሮ
እኔ መውፍር እፈለጋለሁ ወድሜ
ላይክማ ካቆምን ቆየንምክኒያቱም ጥያቄ ስለማትመልስ
ዶ/ር የኔ ችግር አሜባ ይቀሰቅስብኛል ምን ይሻላል
Ye diverticolosies problem alegn betechemariam ye nikel alergic alebign Sele programu amesegnalehu
What is the side effect of keeping in refrigerator
@healtheducation2
28 күн бұрын
Loose there nutrients!
Just talk the importance of Tomatoes.
ኸረ ዶክተር ምን ይሻላል ተቸገርን እኔ ጥሬውን ነበር ከአትክልት ጋር የምበላ በሽተኛ ነኝ ግን በደንብ አብሰሉት የሚል በዪትዪፕ አንብቤ በጣም ነው የማበስለው እባካችሁ የስት ትምህርት የሚያስተምሩትን ምከሩልን ሕይወት ነው ተባረክልን ዶክተር
@lemlemmamo1985
28 күн бұрын
ኧረ እኔም በጣም ነበር የምበላው ግን ለደም ዓይነት ቢ መጥፎ ነው ሰምቻለሁ
@HappytemaHappy
28 күн бұрын
ቲማቲም በጥሬው ካልሆነ ለብለብ አድርጎ መጠቀም እንጂ ጠቃሚ ነገሮች እስኪ ጠፉ ድረስ ማብሰል ተገቢ አይመስለኝም
@healtheducation2
28 күн бұрын
በትክክል ማብሰል ከፈለጋችሁ ለብለብ ይቻላል! ከመጠን በላይ ማብሰል ጥቅሙን ያሳጣዋል!
@AlemneshZeleke
20 күн бұрын
Enamesegnalen Dor ene mejemerya tirewun neber yimibelaw gin betam hoden amemegn Koso ametabign ko meftihew min dinw
@HappytemaHappy
19 күн бұрын
@@AlemneshZeleke ቲማቲም በፍጹም ኮሶ አይፈጥርም ባለሙያ ባልሆንም ጃርዲያ ሊሆን ይችላል ጥሬ ቲማቲን ስመገቡ ብዙ ጊዜ ሆዳቸው የሚጮህ የሚያማቸው ማለት የማይስማማቸው ይኖራሉ ግን የኮሶ ትል ?No ብቻ የd/rን መልስ እንጠብቃለን
ይቅርታ ዶክተር አንድ ጥያቄ አለን ኤርትራዊ ነን ቡናና ወተት (ማክያቶ )ወይ ካፑችኖ ለሱኻር ወይ diabetes ይፈቀዳል ወይ thanks
@annatikuye9603
25 күн бұрын
Black coffee is recommending for Diabetics.
@fanuelyodit7219
25 күн бұрын
@@annatikuye9603 thanks
@fanuelyodit7219
25 күн бұрын
@@annatikuye9603 thanks
All the technical words you are using, made me to forget what you are saying.
ዶክተር እባክህ በጨጓራ ሆመም ተሰቃየሁ ሀኪም እሄዳለሁ መፍትሄ የለውም😥
I prefer not to use TECHNiCAl WORDS. It is better to use the Importance of Tomato Using words for a layman person makes it BORING!!!! Thank you.
አሳጥረው በጣሞ ታረዝመዋለህ
Very Boring.
እናመሰግናለን ዶክተር
@healtheducation2
28 күн бұрын
አመሠግናለሁ🙏
❤❤❤❤
❤❤❤❤
@healtheducation2
28 күн бұрын
thank u🙏