ZafTips - ዛፍ ቲፕስ

ZafTips - ዛፍ ቲፕስ

እንኳን ወደ ቻናላችን መጡ!!
ከምንሰራባቸው ዋና ዋና ነገሮች መካከል ቋንቋ ፣ ጤና እና ምግብ ፣ ቴክኖሎጂ ፣ ናቸው። በምንለቃቸው የተለያየ ይዘት ባላቸው ቪድዮዎቻችን እናንተን የሚጠቅሙ ነገሮችን እንደምታገኙባቸው ተስፋ እናረጋለን።

Welcome to our channel!!
We are mainly working on Languages , Health & Food Tips and Technology Tips. We hope that you will get something out of our contents.

Пікірлер

  • @user-iv2jr4em4x
    @user-iv2jr4em4x2 күн бұрын

    አችቶ ምድነዉ

  • @user-iv2jr4em4x
    @user-iv2jr4em4x2 күн бұрын

    ወድማችን እዳተ ያለዉን ያብዛልን እባክህ እርዳኝ እኔም ያመኛል

  • @SinkeLemma-ei3gm
    @SinkeLemma-ei3gm3 күн бұрын

    በጣም አመስግናለሁ

  • @zaftips
    @zaftipsКүн бұрын

    🙏🏼

  • @MiheretTesfaye
    @MiheretTesfaye3 күн бұрын

    ሰላም አንገቴን በጣነው የሚያመኝ ና ትከሻዬ እጄን ወገቤን በተለይ አየሮ ሰቀዘቅዝ ያቀጠቅጠኝል በጣም ያመኛል አገቴን በጣም የሚያመኝ በቀኝ በኩል ነው

  • @selmanewfkkd300
    @selmanewfkkd3004 күн бұрын

    እረ ዶክተር የደረት ህመም አሰቃየኝ መፍተሄ ካለ

  • @TakeleTake-c8k
    @TakeleTake-c8k4 күн бұрын

    ሪሂ በጣም በጣም አስጠሊ በሽታ ነው በጣም ያመኝ ነበር ግን አንድ የገጠር አባት መድሀኒት ሰጥተዉኝ ገላገሉኝ እግዚአብሔር ከመድሀኒቱ ያገናኛችሁ

  • @zaftips
    @zaftipsКүн бұрын

    🙏🏼

  • @HelenZerai-nk5fu
    @HelenZerai-nk5fu5 күн бұрын

    Ergeme edema yesetke🎉🎉🎉

  • @zaftips
    @zaftips5 күн бұрын

    Nurilign 🙏🏼

  • @MubeMube-bh2mb
    @MubeMube-bh2mb5 күн бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ካምፕ ውስጥ ሁኜ እየተማርኩ ነው❤

  • @zaftips
    @zaftips5 күн бұрын

    በርታልኝ 🙏🏼

  • @AlenaGmariam
    @AlenaGmariam6 күн бұрын

    Vielen Danke

  • @zaftips
    @zaftips5 күн бұрын

    🙏🏼 Alena 🙏🏼

  • @shashumerach846
    @shashumerach8467 күн бұрын

    8 ከእምበረቴ በታች በጣም ህመም ይሰማኛ ሺንቴ ሲመጣም ቱኑሸ ከቆየሁ በጣም ይኩማተራለ መፊቲሄወ ምን ይሁን?🙏❤🖤

  • @zaftips
    @zaftips6 күн бұрын

    ከህክምና ባለሙያ ጋር ተነጋግረሽ ተገቢውን እርምጃ መውሰዱን እመክራለሁ እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @shashumerach846
    @shashumerach8466 күн бұрын

    Amen /3/🙏❤​@@zaftips

  • @zaftips
    @zaftips5 күн бұрын

    🙏🏼

  • @AsrichoAsri
    @AsrichoAsri8 күн бұрын

    በጣምጠቃሚ ምክርነው አመሰግናለሁ

  • @zaftips
    @zaftips7 күн бұрын

    🙏🏼

  • @user-il5tj3do6h
    @user-il5tj3do6h8 күн бұрын

    ሀረ እንንሚ አሰቸገረኘለ ደከተረ

  • @zaftips
    @zaftips6 күн бұрын

    ሰላም በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። ህመም ያለበት እግርሽ ላይ ጫና አታበዠበት። ከተቻለ ግን የአጥንት ዶክተር(Orthopedist) ወይም physiotherapist ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን እመክራለሁ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @JoJo-jg2hf
    @JoJo-jg2hf8 күн бұрын

    Tebarek Dani herzlichen Danke

  • @zaftips
    @zaftips7 күн бұрын

    🙏🏼

  • @JoJo-jg2hf
    @JoJo-jg2hf8 күн бұрын

    Ich war im Kiel

  • @zaftips
    @zaftips6 күн бұрын

    👏

  • @JoJo-jg2hf
    @JoJo-jg2hf8 күн бұрын

    Ich hatte keine Haustiere

  • @zaftips
    @zaftips7 күн бұрын

    👏

  • @ETHIO1800
    @ETHIO18009 күн бұрын

    ከልብ አመሠግናለሁ

  • @zaftips
    @zaftips8 күн бұрын

    🙏🏼

  • @user-gt8nu6rs6y
    @user-gt8nu6rs6y9 күн бұрын

    የኔወድም ሰላም በርታ🎉❤

  • @zaftips
    @zaftips8 күн бұрын

    🙏🏼

  • @hawwii305
    @hawwii30510 күн бұрын

    እኔ ከአፊንጫየ እስከ ቅንዲቤ የቀኝ ቅንዲበ ዲረስነው የምያመኝ እሄ በሽታጋ አንድ ነው እንዴ?ወላሂ ስነሳቢኝ አለቅሳለው😭😭😭😭😭😭😭

  • @zaftips
    @zaftips6 күн бұрын

    ከህክምና ባለሙያ ጋር ተነጋግረሽ ተገቢውን እርምጃ መውሰዱን እመክራለሁ እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @wellowello1084
    @wellowello108410 күн бұрын

    አናመሠግናለን ወንድሜ አይዞህ በርታ

  • @zaftips
    @zaftips9 күн бұрын

    🙏🏼 Share it

  • @Abi.germany
    @Abi.germany10 күн бұрын

    Vielen Dank

  • @zaftips
    @zaftips9 күн бұрын

    Bitteschön 🙏🏼 Share it

  • @Abi.germany
    @Abi.germany10 күн бұрын

    ድንግል mariam እድሜና ጤና ትስት ያሰብክበት ድረስ 🙏🙏

  • @zaftips
    @zaftips9 күн бұрын

    አሜን 🙏🏼 Share it!

  • @Abi.germany
    @Abi.germany10 күн бұрын

    ክብረት ይስጥልን 🙏🙏 Danke

  • @zaftips
    @zaftips9 күн бұрын

    አሜን 🙏🏼 Share it!

  • @user-ne7rd9jl7k
    @user-ne7rd9jl7k10 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @zaftips
    @zaftips10 күн бұрын

    🙏🏼

  • @AlenaGmariam
    @AlenaGmariam10 күн бұрын

    Betam arif new Dankeschon

  • @zaftips
    @zaftips10 күн бұрын

    🙏🏼

  • @SomaihAbrhah-ck1qc
    @SomaihAbrhah-ck1qc12 күн бұрын

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ??እኔ ከጉልበቴ ስር ነው እና ለየት ያለ ህመመ አለው ደረጃ መውጣትም ሆነ መዉረድ አልችልም በጣም ነው ያቃተኝ ማጠፍም ሆነመዘርጋ አልችልም እብጠትም የለውም ምን የሻለኛ ያለሁት በሰው ሀገር ነው ???

  • @zaftips
    @zaftips6 күн бұрын

    ሰላም በሙያዬ ዶክተር አይደለሁም። ህመም ያለበት እግርሽ ላይ ጫና አታበዠበት። ከተቻለ ግን የአጥንት ዶክተር(Orthopedist) ወይም physiotherapist ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን እመክራለሁ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @user-qy5rw9lg9t
    @user-qy5rw9lg9t12 күн бұрын

    ድምፅህ አገላለጥህ ከፍተኛ ልምድ ያለህ ትመስላለህ ጎበዝ ነህ ቢ አይንስ ግን የለህም

  • @zaftips
    @zaftips12 күн бұрын

    😊 አመሰግናለሁ። አይዞን ከ B1 በላይ ነውcertificate ለቋንቋው ያለኝ

  • @JoJo-jg2hf
    @JoJo-jg2hf15 күн бұрын

    Dani mert sera new bzu neger akelkelenal tebarek vielen danke

  • @zaftips
    @zaftips13 күн бұрын

    🙏🏼

  • @solsomon
    @solsomon15 күн бұрын

    😅😅😅😅

  • @zaftips
    @zaftips15 күн бұрын

    😊

  • @zedaweke2989
    @zedaweke298916 күн бұрын

    Kegerba yalewenem astemeren enmsegenalen 👌

  • @zaftips
    @zaftips15 күн бұрын

    በቅርቡ ይሰራል ለሱም። 🙏🏼

  • @selfcare-jz6eg
    @selfcare-jz6eg18 күн бұрын

    👍👍👍

  • @zaftips
    @zaftips18 күн бұрын

    🙏🏼

  • @RahmaSharjah
    @RahmaSharjah19 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @zaftips
    @zaftips18 күн бұрын

    🙏🏼 Rahma

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml19 күн бұрын

    እነንግን ግራጎነን ያመኛል ምስጥሩ ምንድነው? በሐኪም ካንዴም ሁለቴ ታይቻለሁኝ፤ሰጋራናሽንትም አሰርቻለሁኝ ግን የታዘዝልኝን መድሐኒትም በስርዓቱ ተጠቅመያለሁ ግንልተወኝ አልቻለም፤እናም ምንልሆን ይችላል?

  • @zaftips
    @zaftips6 күн бұрын

    ከህክምና ባለሙያ ጋር ተነጋግረሽ ተገቢውን እርምጃ መውሰዱን እመክራለሁ:: ሁሉንም በሽታ በሰገራና ሽንት ምርመራ ብቻ ማወቅ አይቻልም። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml19 күн бұрын

    አመሰግናለሁ!!!!

  • @zaftips
    @zaftips18 күн бұрын

    🙏🏼

  • @ekramseid3825
    @ekramseid382519 күн бұрын

    ቶንሲሎቼን ባስወጣቸውስ ምን የጎንዮሽ ጉዳት ይኖረዋል በጣም ተጨናነቅሁ መፍቴ ያጣሁለት ህመም ነው?

  • @zaftips
    @zaftips6 күн бұрын

    ከህክምና ባለሙያ ጋር ተነጋግረሽ ተገቢውን እርምጃ መውሰዱን እመክራለሁ እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @ekramseid3825
    @ekramseid38256 күн бұрын

    @@zaftips እሽ አሚን አመሰግናለሁ

  • @kirubeldelil262
    @kirubeldelil26220 күн бұрын

    ፈጣሪ ያላሰብከውን ይስጥህ

  • @zaftips
    @zaftips19 күн бұрын

    🙏🏼 Kirubel 🙏🏼

  • @SenaitRedae
    @SenaitRedae20 күн бұрын

    danke

  • @zaftips
    @zaftips20 күн бұрын

    🙏🏼

  • @Abi.germany
    @Abi.germany20 күн бұрын

    የሚአቁትን ማሳወቅ ትልቂነት ነው እግዛቤር ኑሮህን ያቅልለው ዛፍዬ Respect 🙏🙏🙏

  • @zaftips
    @zaftips20 күн бұрын

    🙏🏼 Abi 🙏🏼

  • @abbaanana9598
    @abbaanana959826 күн бұрын

    ሰውነቴ ቁጭብየ ስነሳ ይቆቆል

  • @zaftips
    @zaftips25 күн бұрын

    ትክክለኛውን ቪድዮ ነው ያገኘሽው። በተጨማሪበደግሞ orthopedist ወይም physiotherapist ጋር ሄደሽ ለመታየት ሞክሪ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @Akusumawitkidagitewelde
    @Akusumawitkidagitewelde27 күн бұрын

    Enamesgnalen tebarek

  • @zaftips
    @zaftips27 күн бұрын

    አሜን አክሱማዊት 🙏🏼

  • @Eyerus-ci3nx
    @Eyerus-ci3nx27 күн бұрын

    እኔ በቀኝ ጎኔ ላይ ልክ እንደ አይን ጉድፍ ይቆረቁረኛል ምንድ ነው እሲኪ መልሱኝ ካወቃችሁ በእግዛብሄር ተቸገርኩ

  • @zaftips
    @zaftips27 күн бұрын

    በጣም የሚቆረቁር አይነት ስሜት ከሆነ ትርፍ አንጀት ሊሆን ስለሚችል በፍጥነት የህክምና ባለሙያ ጋር ሄደሽ ለመታየት ሞክሪ። አደገኛና አጣዳፊ ስለሆነ። እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @nebunebu262
    @nebunebu26229 күн бұрын

    Tanks

  • @zaftips
    @zaftips29 күн бұрын

    You are Welcome 🙏🏼

  • @Abi.germany
    @Abi.germany29 күн бұрын

    ዛፍዬ ድንግል ማርአም እድሜ እና ጤና ትስቲ

  • @zaftips
    @zaftips29 күн бұрын

    አሜን አቢ 🙏🏼

  • @user-rk3lo6cj8c
    @user-rk3lo6cj8cАй бұрын

    ትምህርቶች በጣም ጥሩ ናቸው እስቲ ከተመቸ ኢሜል አጻጻፍ ብታስተምረን ደስ ይለኛል.bitte🙏🙏🙏

  • @zaftips
    @zaftipsАй бұрын

    እሺ ከደብዳቤ ጋር የተገናኙ አዲስ ቪድዮዎችን አዘጋጃለሁ። 🙏🏼

  • @user-rk3lo6cj8c
    @user-rk3lo6cj8cАй бұрын

    @@zaftips vielen danke 🙏🙏

  • @zaftips
    @zaftips29 күн бұрын

    🙏🏼

  • @toybamolla2083
    @toybamolla2083Ай бұрын

    Ob,es,wenn,als… ልዮነታቸዉ ምንድን ነዉ መቼስ ነዉ የምንጠቀማቸዉ ወንድም ዛፍT.

  • @zaftips
    @zaftipsАй бұрын

    በኮሜንት ለመመለስ ከባድ ነው። tiktok lay astawshign live sinimar

  • @toybamolla2083
    @toybamolla2083Ай бұрын

    @@zaftipsK👍

  • @user-zy3dx7qq2p
    @user-zy3dx7qq2pАй бұрын

    Yet new yetmarkew be scolar sheep ena german kuankua a1.2temary negh

  • @zaftips
    @zaftipsАй бұрын

    Tiyakew algebagnim. Kuankuawn yetemarkubetin maletish new ?

  • @user-in4gv1vy1r
    @user-in4gv1vy1rАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zaftips
    @zaftipsАй бұрын

    🙏🏼 ❤️

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129Ай бұрын

    ቸኮሌት ከምድነው የሚስራው

  • @zaftips
    @zaftipsАй бұрын

    ካካዎ ከሚባል ነገር ነው የሚሰራው። ተጨማሪ ነገሮች እንደ ቸኮሌቱ አይነት ይጨመራሉ ለጣእም እና አይነት - ስኳር ፣ ቫኒላ፣ ቡና ፣ የተለያዮ የፍራፍሬ ጣእሞች…..

  • @user-gw5id7jg8m
    @user-gw5id7jg8mАй бұрын

    ዶክተር እኔ ማለት ነዉ በላይ በኩል አያመኝም ምላሴን እታች ጉሮሮ አጠገብ ነው ያባበጡ ነገሮች አሉ ነጭ ነገር ከጀመረኝ አንድ አመት ሞላኝ 3ጊዜ ሀኪም ቤት ሄድኩ ክኒን የሚጠጣ መዳኒት ይሰጡኛል ግን መፍትሄ የለም በጆሮየ ሆሉ ነው የሚመጣ ህመሙ የላይኛውንም ጉሮሮየን ያመኛል ግን ያበጠ/ቁሰል የለውም😢በፈጠረህ አትለፈኝ❤ ከማዳም ጋር አልቻልኩትም😢

  • @zaftips
    @zaftipsАй бұрын

    በሙያዬ ዶክተር አየደለሁም። ምክንያቱ ብዙ ሊሆን ይችላል። የዚህን ቪድዮ መልክት እንደ መነአለሻ በመጠቀም ቶሎ የህክምና ባለሙያ ጋር ሄዶ ተገቢውን ምርመራ ማድረጉን እመክራለሁ እግዜር ይማርሽ 🙏🏼

  • @user-gw5id7jg8m
    @user-gw5id7jg8mАй бұрын

    @@zaftips እሺ አመሰግናለሁ

  • @zaftips
    @zaftipsАй бұрын

    🙏🏼

  • @sandrapisu-jocic8510
    @sandrapisu-jocic8510Ай бұрын

    Bla bla bla Hypnose

  • @zaftips
    @zaftipsАй бұрын

    😂

  • @Anmut-s1e
    @Anmut-s1eАй бұрын

    Wendma ebakh shufer negh ena egren matef betam echegeralehu brd new bye gze setehut sibsbgh klinik hadkugh enam nerve new alugh endat lihon ychlal

  • @zaftips
    @zaftipsАй бұрын

    ሰላም አንሙት በዋናነት የምመክር የአጥንት ዶክተር(Orthopedist) ወይም Physiotherapist ጋር እንድትሄድ ነው። እግዜር ይማርህ 🙏🏼