እስከዛሬ የነበረኝን አመለካከት ቀይሬያለሁ፣አሜሪካ ያልሄደ ሰው ምንም ቢለኝ አይገርመኝም!!

Comedian Eshetu shared that his views on America shifted significantly
based on what he saw in person during his stay in America.
In this video, he elaborates on the specific events and insights that prompted this change.
What factors prompted his change in attitude ?
#Comedianeshetu #ethiopianpodcast #podcast #life #motivation #motivationalspeech #ethiopianmotivation #training #lifetraining #personaldevelopment #inspiration #inspirationalquotes #success #successmotivation #mindset #positivevibes

Пікірлер: 3 200

  • @nequheyewet5076
    @nequheyewet507617 күн бұрын

    በኮሜዲያን እሸቱና ፍፁም ፍሰሀ የሚሰጠውን ስልጠና ለመካፈል በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/mDe1xj

  • @user-gp1vi8et1d

    @user-gp1vi8et1d

    17 күн бұрын

    @@nequheyewet5076 ግን ወንድሞቼ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሁን ስልጠናው ማንኛውም ወጣት እንዲመጣ እባካችሁ አቅም የሌለውም አለና በእግዚአብሔር ትቀደሳላችሁ

  • @um-eman

    @um-eman

    17 күн бұрын

    ፎፄ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዛሬ ነው ያየሁት የራስህ ቻናል እዳለህ በጣም ባለውለታዬ ነህ ባታቀኝም ባንተ ህይወቴን ቀይሬለሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ማር-EL-oo5tr2yb2f

    @ማር-EL-oo5tr2yb2f

    17 күн бұрын

    ይሄን ሲስተም መዘርጋቱ አሪፍ ነው ግን የሀገራችን politicia አስቀያሚ ስለሆነ network ከጠፋ እንዴት ማድረግ እንዳለበት ይታሰብበት። ለእሱም መላ አያጣም ግንንንንንን

  • @surafelzenebe8682

    @surafelzenebe8682

    16 күн бұрын

    Wow beautiful.

  • @kassahunworku1457

    @kassahunworku1457

    15 күн бұрын

    ሲስተም ለመዘርጋት መጀመሪያ ከህግ በላይ ያልሆነ ግለሰብ ቡድን መንግስት.... ሲኖር እራሱ ሲስተሙ ይመጣል አለበለዚያ ህልም ነው የአሜሪካ እድገት ዋናው መሰረቱ ከህግ በላይ የሆነ ስለሌለ ነው

  • @lakewabebe685
    @lakewabebe68515 күн бұрын

    በጣም የተመቸኝ ነገር ውጪ ወጥቶ የሌላውን አለም ስልጣኔ አይቶ ይህንን ለሀገሬ ብሎ የሚመኝ ሰው በእውነት ጀግና ነው ።

  • @bereketbalcha7199

    @bereketbalcha7199

    8 күн бұрын

    ማነፃፀር ጥሩ አይደለም ብዙ ልዩነት አለን

  • @alemayehuendale

    @alemayehuendale

    8 күн бұрын

    Wonder

  • @binizmelekot2911

    @binizmelekot2911

    7 күн бұрын

    ​@@bereketbalcha7199እያነፃፀረ አይደለም:: ሌሎች ያላቸውን ኢትዮጵያ ውስ የሌለን ሀሰብ ወስዶ ተግባራዊ በማድረግ ሀገርን መለወጥ የሰዎችን ህይወት ድክመት ስለመቀነስ ነው እየተናገረ ያለው::

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities2317 күн бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @user-um6cm8er6k

    @user-um6cm8er6k

    17 күн бұрын

    AMEN❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mamaethiopia12

    @mamaethiopia12

    16 күн бұрын

    አሜን❤

  • @tigetsegay9464

    @tigetsegay9464

    16 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @atsedeheterat1123

    @atsedeheterat1123

    15 күн бұрын

    Amen❤❤❤

  • @karozimathestar929

    @karozimathestar929

    15 күн бұрын

    ላንተ/ቺ/ም

  • @NebyuAyenew-v5b
    @NebyuAyenew-v5b15 күн бұрын

    አየህ እሼ አንተ ከእኛ የምትለየው በእይታህ ነው። ብዙ አሜሪካ ሄዶ የመጣ ሰው አውቃለሁ ነገርግን እንዳንተ ተረድቶ ሲያስረዳ አላየሁም ሰው እይታውን ይመስላል በርታ እሼ ክብር በየሰው ሀገሩ እየኖሩ እየለፉ ቤተሰብ ሀገር ላቆሙ ወገኖቻችን

  • @user-fw2ov2dz2x

    @user-fw2ov2dz2x

    13 күн бұрын

    ብታስረዳውም መስማት አይፈልግም ምክንያቱም አንድ እና አንድ ያንተን ገንዘብ እንጅ ወሬ አይፈልግም

  • @Lionhearted777

    @Lionhearted777

    9 күн бұрын

    Amennnnn

  • @mlugetaadera4017
    @mlugetaadera401714 күн бұрын

    በሁለት ሳምንት ይህንን ያህል ዕውቀት ከታየህ ሁለት አመት ብትቆይማ ድንቅ እይታ ኑርልን ወንድማችን

  • @user-we8je5jb4d

    @user-we8je5jb4d

    5 күн бұрын

    እሼን የመሰለ ጥሩ ሰው ከሐገሩ ውቶ ሁለት አመት ከቆየ,ሐገሩ ለይመለስ ስለሚችል እሼዬ ሁለት ሳምንት ይበቃዋል😂😂😂😂😂 ፣ እሼዬ እንወድሐለን በርታልን❤

  • @kebide2231
    @kebide223117 күн бұрын

    እውነት ነው America በጣም ጥሩ ሀገር ናት። ለሰነፋ ሰው ግን አይሆንም።

  • @yoditdesalegn7136

    @yoditdesalegn7136

    10 күн бұрын

    Exactly true

  • @shumetietefera527
    @shumetietefera52717 күн бұрын

    ሰው አስር ዓመት ሃያ ዓመት ከዚያም በላይ እዚህ ኖሮ ያላስተዋለውን ስንት ነገር እሼ በ2 ሳምንት!!! ፀጋ ሲበዛልህ እግዚአብሔር መገልገያ ጠጠር ሲያድርግህ እንዲህ ነው:: ፍፃሜህ ይመር አቦ!

  • @shumetietefera527

    @shumetietefera527

    15 күн бұрын

    @@የሰውነገር የሰው ነገር!! መቀናቱ ነው?? መሳደብ የለም እሺ!!!

  • @Howtoraiseagoodparents

    @Howtoraiseagoodparents

    15 күн бұрын

    @@የሰውነገር አይገርምም ? ሳይሆን አይቀርም Lol

  • @almazngatu9984

    @almazngatu9984

    15 күн бұрын

    @@shumetietefera527 ያለማስተዋል አይመስለኝም ለምደነው እኮ ለዚ እኮነው አገርቤት ስንሔድ የማንግባባው

  • @buildingfuture9797

    @buildingfuture9797

    15 күн бұрын

    ስለ አሜሪካ ብቴወራው ጉረኛ ስለሚልህ ዝምታን ትመርጣለህ።

  • @heavenjoy4962

    @heavenjoy4962

    15 күн бұрын

    @@almazngatu9984yes ager bet sthed hgen makber ayawkum

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe78589 күн бұрын

    ጥሩ እይታ ነው እሺ !!! አሜሪካ በጣም የሰለጠነ ህዝብ ያለበት ሀገር ነው ። ለሀገራችን መልካሙን ብንወስድ የት በደረሰን !!!በርታ እሺ ጀግና !!!

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas733412 күн бұрын

    ከልቤ ነው እኔ አሜሪካዬን የምወዳት ከመድሀኒያለም በታች ሰው የሆንኩባት ሀገር ናት በ ሀይማኖቴ የታነፅኩባት, ቅድስት ቤተክርስቲያንን ያወኩባት, ሀብት ያፈራሁባት, የብዙዙዙዙ ክጆች እናት የሆንኩባት, ለ ቤተሰቦቼ የተረፍኩባት ውብ ሀገር ናት, dear GOD blessed America 100X

  • @davtube16

    @davtube16

    10 күн бұрын

    ዉሰጅኝ 😂

  • @fassicamitiku7779

    @fassicamitiku7779

    10 күн бұрын

    Me too ❤

  • @andishumulugeta8032

    @andishumulugeta8032

    10 күн бұрын

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዕድሜ ጤና በረከት ይስጥሽ።።።❤❤❤

  • @azebberhanu3130

    @azebberhanu3130

    9 күн бұрын

    Me too

  • @SENOIRITASENOIRITA

    @SENOIRITASENOIRITA

    7 күн бұрын

    Amen lenem bereketsh yiderebign

  • @YHC123
    @YHC12318 күн бұрын

    በጣም ትክክል እይታ ነው ። ለምሳሌ አሜሪካ ውስጥ ለአንድ ሰው የ$2 ቡና ብትጋብዘው ግራ እስኪባህ ድረስ ከመጠን በላይ ያመሰግንኋል ። እኛ ሀገር ከአንተ ጋር የረባ ግንኙነት የለለው ሰው ብዙ አልጠይቅህም አንድ $300 ዶላር ላክልኝ ይልሃል 😁

  • @Mekdi1219

    @Mekdi1219

    18 күн бұрын

    😂😂

  • @Lela_maya

    @Lela_maya

    18 күн бұрын

    😂😂😂

  • @user-ot7kd5nj8g

    @user-ot7kd5nj8g

    18 күн бұрын

    ክክክክ😅

  • @Beryaa

    @Beryaa

    18 күн бұрын

    😂😂😂weyooo

  • @_kiaariaa_

    @_kiaariaa_

    18 күн бұрын

    Thats teru.

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku320517 күн бұрын

    እሼ አይንህ እንባ እያዘለ አወራህ እኔም እንዲሁ ሰማሁህ ቁስላችን ነው የገለፅከው አገር ቤት ያሉት ሰምተው ቢረዱን ደስ ይለናል ገንዘባችንን እንጂ እኛን አይፈልጉም ብዙ ቆስለናል በቤተሰብ ታመናል ተክደናል ንብረታችን ባክኗል እህህህ… ልቦና ይስጣቸው እኛንም ለአገራችን ያብቃን።

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    17 күн бұрын

    በትክክል

  • @liyagerma1758

    @liyagerma1758

    17 күн бұрын

    😢😢😢

  • @YeabsiraNegash-xo4fb

    @YeabsiraNegash-xo4fb

    17 күн бұрын

    yeqerta

  • @user-eb6eg7pc3h

    @user-eb6eg7pc3h

    16 күн бұрын

    ትክክል አሜን ሕግዚሃብሄር ያብቃን❤

  • @liasol8518

    @liasol8518

    15 күн бұрын

    Yaleshibet hulu agerish nw lemin memeles tifeligialesh, kebele ena kifleketema alasnor silush endegena temelisesh tihejalesh.

  • @josietadesse3032
    @josietadesse303212 күн бұрын

    በጣም በሚገርም ሁኔታ አሜሪካንን ገልፀሀል ተባረክ ከሁሉም በጣም ደስ ያለኝ ስለ ሰልፍ መጠበቅ የኢትዮጵያ ህዝብ መማር አለበት እኔ ከ25 አመት የአሜሪካ ኑሮ በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ሄጄ በጣም ነው የደነገጥኩት ሰልፍ መጠበቅ የሚባል ነገር የለም እኛ እዚህ እንደለመድነው ተራ ስንጠብቅ ከኃላ መጥተው ጉዳያቸውን ጨርሰው ሲሄዱ በጣም ያበሳጫል እባካችሁ ስረአት ልመዱ እንከባበር

  • @emano5974

    @emano5974

    10 күн бұрын

    ህግ ስሌለነውኮ ኢትዮጵያ ምን ህግ አለ

  • @user-we8je5jb4d

    @user-we8je5jb4d

    5 күн бұрын

    አዎ የሰልፉ ነገርማ ይገርማል፣ ግን አንዳንድ አውሮፓ ሐገራትም አጋጥሞኛል ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም፣

  • @mumuye5
    @mumuye510 күн бұрын

    እሸ ተባረክ ብዙ ጊዜ diaspora በመጥፎ ወገኑ drama ሲሰራ ስናይ እናዝን ነበር ኑሮአችንን ስለመሰከርክልን እናመሰግናለን። ውጭ የሚኖር በተለይ በአሜሪካ እና ካናዳ ባህሉን ወጉን ጠብቆ በእምነቱ ፀንቶ የሚኖር ጥሩ እየኖረ ሁሌ ስለአገሩ የሚጨነቅ ያልተነገረለት ሕዝብ ነው።

  • @godisgood1473
    @godisgood147317 күн бұрын

    Who wants say God bless America !!! Let’s gather here

  • @RuteeAsfaw-sf3we

    @RuteeAsfaw-sf3we

    15 күн бұрын

    God Bless America ❤

  • @helawisolomon8291

    @helawisolomon8291

    15 күн бұрын

    AMERICA ❤

  • @hannawubneh5992

    @hannawubneh5992

    15 күн бұрын

    Yes!! God bless America 🇺🇸

  • @user-oi8ii6ez1z

    @user-oi8ii6ez1z

    15 күн бұрын

    😅Amen

  • @ashenafitube9654

    @ashenafitube9654

    15 күн бұрын

    God Bless America!!!

  • @truth2232
    @truth223216 күн бұрын

    አሁን ገና ስለ አሜሪካ ትክክል የሚናገር ሰው ተገኘ እሼ ተባረክ!!! አሜሪካን ሀገር ከ ፪፭ አመት በላይ ኖሬያለሁ

  • @velabo0

    @velabo0

    16 күн бұрын

    Customer satisfaction first

  • @ethiofilm3603

    @ethiofilm3603

    15 күн бұрын

    Please support me am orphan in Ethiopia God bless you

  • @mubaansar6362

    @mubaansar6362

    15 күн бұрын

    Amarignachin alansa quxirun ket enambibaw

  • @ainitu3

    @ainitu3

    14 күн бұрын

    ብግእዝ ቁጥር የፃፍከው ምንድን ነው? ሁሉትና አምስት ነው ለመሆኑ 25 መፃፌ ነው እዳትል!!!ምንድን ነው የፃፍከ?????

  • @user-ut6jr1mk1c

    @user-ut6jr1mk1c

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂ውሻታም

  • @lulitayalew4970
    @lulitayalew497013 күн бұрын

    እሸቱዬ ተባረክ አሜርካንን ስላወካት. እኔ አንተ ሳትወለድ ነው መሬቷን የረገጥክት. አሁንም ወርቅ ይዝነብበት:: ኢትዮጵያንም ለዚህ ስልጣኔ ያብቃት::

  • @nyctimes2728
    @nyctimes272813 күн бұрын

    እሼ! የምኖረው ኒውዮርክ ነው። አንድም ሳታስቀር ያለውን ሁኔታ ሀገር ቤት ላሉት በጥሩ አንደበት ስላካፈልክልን በዲያስፖራው ስም በጣም አመሰግንሃለው። ይህን ያዳመጡ ሁሉ ትንሽ ይረዱናል ብለን እናስባለን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤

  • @shashbabydesta9379

    @shashbabydesta9379

    8 күн бұрын

    Wish English translation was available.

  • @zehabesha7778
    @zehabesha777817 күн бұрын

    የኔ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁላችንን ይጠብቀን 🙏

  • @danielk.4183

    @danielk.4183

    17 күн бұрын

    አሜን

  • @lidiyabayelign7726

    @lidiyabayelign7726

    13 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @DailyLife833
    @DailyLife83317 күн бұрын

    እሼን በዙሪያው ያላችሁ ሰዎች ጠብቁት፣ ለኢትዮጵያ የተሰጣት ልዩ ሰው፣ ለውጥ ማምጣት የሚችል፣ ሺ ያርግህ ብያለሁ።

  • @user-gp1vi8et1d

    @user-gp1vi8et1d

    17 күн бұрын

    @@DailyLife833 ከሰው የበለጠ አምላክ አለ እሱ ነው እዚህ ያደረሰው ይጠብቀው

  • @user-rt3dv9bl5q
    @user-rt3dv9bl5q13 күн бұрын

    ሲድ አዋርድ ስትሸለም እኔም ነበርኩ ደስ ብሎኛል። በዶክተር አሰፋ በኩል ተጋብዠ የተገኘሁት እንኳን ደስ አለህ: ከአንተ ጋ ፎቶ ለመነሳት ፈልጌ ነበር ነበር ግን ከእኔ ጋር ፎቶ የምትነሱ ሰዎች ቢሉን በቤታችሁ አድራሻ እልካለሁ ስትል ስማሁና ፈርቼ ከአንተ ጋር ፎቶ ሳልነሣ ቀረሁ (ቀልድ) አስተዋይ ልጅ ነህ። ምነው እንዳንተ አይነት አስተዋይና ነገሮችን በቅን ልብ የሚያዩ የኢትዮጵያ ወገኖቻችን አሜሪካ መጥተው ያገኙትን እውቀት ወደ ሃገር ቤት ሄደው ትንሽ ትንሽ ያዩትን እንደ አንተ ሕዝባችንን ቢያስረዱልን እንዴት ደስ ባለኝ። ተባረክ

  • @yeshibirgetalaca2737

    @yeshibirgetalaca2737

    8 күн бұрын

    Eshitye benateh iserale nalen ena begita fekire lebeh yenekale

  • @bitaniyawoldeyes4107
    @bitaniyawoldeyes41078 күн бұрын

    ኢትዮጵያን ስለሚዷት ነዉ 😢😢😢በእዉነት እግዚአብሔር ለዚህ አገር እና ለሕዝቧ የሚበነጀዉን ያምጣላት❤❤❤

  • @zinashtesema5774
    @zinashtesema577418 күн бұрын

    ተሼ አሜሪካንን በትክክል ስለተረዳሀት፣ ስለገለፅካት እናመሰግንሀለን። ሁሉም እየመጣ እንዲገባው እድል ያግኝ

  • @brighttube4me

    @brighttube4me

    17 күн бұрын

    ህዝብ ምን ይመስላል? ሲሉ መሪውን:: ይባላል:: እሼ ኢትዮጵያ ውስጥም እኮ system አለ:: እነ አብይ መለወጥ የሚፈልጉት ብልጭልጩን ማሳየት ነው እንጂ ለህዝብ ሁሉ የሚጠቅም System በመዘርጋት ላይ አይመስልም:: የእኛ ሀገር system አማራን ከኦሮሞ ሌሎቹን ኢትዮጵያውያንን እርስ በእርስ በማጋጨት ህዝብን የሚያጋድል system ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ዘረጋ:: ጠ/ሚ አብይ አህመድ ደግሞ በ 100 % ይህን ልዩነት በማባዛት እርስ በእርስ የሚያጨራርስ system በሀገራችን ዘረጋ:: ምንጭ ከላይ ከደፈረሰ ውሀው ሁሉ ድፍርስ ነው::

  • @covenant_13

    @covenant_13

    17 күн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/n6aYm6egfb3dlZc.html

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    17 күн бұрын

    በጣም ሰደት የማያቅ ሰው ነው ገንዘብ ገንዘብ ላኩ የሚሉት ያየ አይፍርድም ካላዩ አያምኑም

  • @ቱና

    @ቱና

    17 күн бұрын

    አረ ውሰዱኝ ልየው😭😁

  • @Tesfanehfikadu

    @Tesfanehfikadu

    13 күн бұрын

    Hi indet new sira feligilign

  • @getachewargaw409
    @getachewargaw40917 күн бұрын

    ስለአሜሪካ ሲስተም በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው የገለጽከው። እኔም ለ18 ዓመት ስኖር በየቀኑ የምደነቅበት ጊዜ ነው። አሜሪካ በኮንስትራክሽን እና በግንባታ ላይ ከተሰራው በላይ ሲስተም ላይ የተሰራው ይበልጣል። አሜሪካንን ከሲስተም ውጭ ማሰብ በራሱ ይዘገንናል። ወደሀገራችን ለማምጣት ሁሌም ምኞቴ ነው። የቱንም ያህል ሲስተም ቢመጣ የሰውን ልጅ በሰውነቱ የሚያይ ሲስተም ካልመጣ በምንም መንገድ ሊሰራ አይችልም። የሲስተም ዋነኛ መሠረቱ ማን ይሁን ማን እኩል ማስተናገድ። በርግጥ እያንዳንዱ ድርጅት የራሱን አሰራር ዘመናዊ ማድረግ ይቻላል አድካሚ ቢሆንም።

  • @aaaaa4486

    @aaaaa4486

    16 күн бұрын

    እኔ ውሰጅን እህቴ እባክሽ

  • @user-kb5gf8nb5n

    @user-kb5gf8nb5n

    16 күн бұрын

    ❤🙏🙏🙏👏👏

  • @adamia3883

    @adamia3883

    16 күн бұрын

    Oh God how can I go America 🤔

  • @abentekelly9387

    @abentekelly9387

    14 күн бұрын

    God bless USA 🇺🇸❤️

  • @oldlyrics7641

    @oldlyrics7641

    13 күн бұрын

    እናት ሀገር አሜሪካ ልጅሽ ናፍቃሻለች ጥሪኝ

  • @user-hg5yw1yk5l
    @user-hg5yw1yk5l6 күн бұрын

    እሼ አንተ ልዪ ነህ ሁሌም በሄድክበት ቦታ ሁሉ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት እየቀደመ ሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ከነቤተሰብህ እቅፍ ድጋፍ አርጎ ይጠብቅህ።።።።።።።።።።

  • @Hosaenatube1
    @Hosaenatube115 күн бұрын

    እሸ እና ፍፄ በጣም እናመሰግናለን ሀገሪቱን ለመለዎጥ የምታደርጉት ጥረት ሁላቸን ከተባበርን ኢትዮጵያ ሀገራቸን ትለወጣለች እግዚአብሔር ከሁላቸን ይሁን❤❤

  • @SileshiAdem
    @SileshiAdem16 күн бұрын

    ዕድሜ ከ56 በላይ ሆኗል?! ታዲያ የእቨቱ ስለ አሜሪካ የነገረን እዉነታ ስሰማ አላህ ይጠብቅልን ተባረክ!!

  • @ማሪ
    @ማሪ17 күн бұрын

    ይሄ የ አሜሪካ ሲስተም ብቻ ሳይሆን የ ኢሮፕ ነው እኔ ኢሮፕ ወስጥ ከ 7ዓመት በላይ ኖርያልሁ እስካሁን ግን እሼ ያለው ነገር ሁሉ ሁሌ እንደ አዲስ ያስደንቀኛል እናም ላሀገሬ እመኛለው እሸቱ በጥሩ ገልፅህዋል 👍🏻

  • @habibasaid6620

    @habibasaid6620

    16 күн бұрын

    Yes

  • @almazngatu9984

    @almazngatu9984

    15 күн бұрын

    yes

  • @mintesnotkassa4376

    @mintesnotkassa4376

    14 күн бұрын

    Ene alamnm

  • @T-7702

    @T-7702

    13 күн бұрын

    Exactly, most of it is taken from Europe

  • @victorious.5394

    @victorious.5394

    12 күн бұрын

    ​@@T-7702America take it from Europe and they become the largest economy in the world.

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu72014 күн бұрын

    እሼ የልጅ አዋቂ ለሀገራችን የተመኘኸው በጎ ነገር ሁሉ ይሁን አሜን❤❤❤

  • @addisalemzewdie8720
    @addisalemzewdie87209 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ብቻ ያነሳል ሰው ያደርጋል!! እሸቱ ስለእግዚአብሔር ያነሳከው ልቤን ነክቶኛል!! አሁንም ተባረክ ትልቅ አእምሮ ያለህ ሰው ነህ! ይባርካል እውቀትን ይሰጣል!! እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ሃይላቸውን ያስሳሉ እንደንስር በክምፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሄዳሉ አይደክሙም!! ወጣቶች ሆይ በርቱ ተስፋ እንዳትቆርጡ ኢኅው እግዚአብሔር ዛሬም ያከብራል! እሄ ወንድማችን ህያው ምስክር ነው!!እግዚአብሄር አንድቀን ከእሳት ወርቅ እምሮና ማራኪ ሆኖ እንደሚወጣ እንደወንድማችን በከበር ስፍራ ትቀመጣላቹ!! በጥሩ ሁኔታ አሜሪካንን ገልፀሃታል አስተዋይ ሰው ነህ! እዚ ለምንኖረውም ማስተዋል እንደዚህ ሰቶን ማድነቅ ይሁንልን! እግዚአብሄር አሜሪካንን ይባርክ!! God bless America!!!🇺🇸 🇺🇸 🇺🇸🇺🇸 የተባረከች ሃገር ናት የወለድንባት ሰርተን ያገኘንባት በኩልነት ተከብረን የምንኖርባት አረ ብዙ ብዙ ትውልዱን መሪዎችን እግዚአብሔር ይባርክክክ!!!

  • @isaacsol8358
    @isaacsol835817 күн бұрын

    እሸቱ ድሮም እወድህ ነበር አሁን የበለጠ ወደድኩህ የተናገርከእው የአሜሪካንን ትክክለኛ ገጽታ ነው :: በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ቤተሰቦቻችንም ዘመዶቻችንም የገንዘብን ዋጋ ያውቁታል ብዬ እገምታሁ ባንተ መልእክት :: በሚቀጥለው ስትመጣ ኑሮን ለማሸንፍ የሚጥሩንም ተመልክተህ እይታህን አካፉል :: I do appreciate your hard work.

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu428816 күн бұрын

    እሼ ይህን ክብርና ዝና ለመጠበቅ ያብቃህ!!! ሀገራችንም እንደ አሜሪካ ስርአት (ሲስተም) ዘርግታ ወደ ላቀ ክብር ከፍ የምትል ትሆንልን ዘንድ እግዚአብሄር ይርዳን! ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ! አሜን

  • @user-zp2cf6yi6k
    @user-zp2cf6yi6k13 күн бұрын

    እውነትክን ነው አሼ ዘመንክ ይባረክ እንዳንተ ዓይነት መልካም አመለካከት ያለው ሰውን ፈጣሪ ያብዛልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ፈጣሪ አምላክ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @etagegnehugezahagne
    @etagegnehugezahagne13 күн бұрын

    እናንተ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ሀብቶች ስለ አነሳችሁት ሀሳብ ቁጭት በጣም ደስ ይላል እውነት ነው ሀሳባችሁ እሸቱ ሲጀመር ጀምሮ አድናቂህ ነበርኩ ነኝም ልብህ መልካም ነው ዛሬ ግን በ"ህ" ፊደል ቦታ "ክ" እባክህ እትጠቀም ክክክክ ለሀይሌ ብቻ ነው የሚሆነው !! አመሰግናለሁ::

  • @solomon1324ify
    @solomon1324ify17 күн бұрын

    እሼ እና ፍፁም እናመሰግናለን እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው 25 አመት እልፎኛል ትክክል ነው የተናገርከው ይችን ሃገር ከረገጥኮኝ ጀምሮ ለሃገሪ የምመኝው ይህንን ነው የምድር ገነት ነች ህጉን አክብረህ ከኖርክ በርቱልን🙏🏾

  • @Badema1991

    @Badema1991

    14 күн бұрын

    በትክክል ገልፀህዋል አሜሪካ የምድር ገነት ናት እንደፈለክ ስራ ሰርተህ ተምረህ ልጆችህን በደንብ የምታሳድግበት ሐገር ነው።

  • @abentekelly9387

    @abentekelly9387

    14 күн бұрын

    Good bless USA 🇺🇸

  • @user-ut6jr1mk1c

    @user-ut6jr1mk1c

    14 күн бұрын

    God blessing Ethiopia❤❤❤የነጭ ገርድ ዶላር አፍቃሪ ሁላ😂😂😂😂

  • @Badema1991

    @Badema1991

    14 күн бұрын

    @@user-ut6jr1mk1c ኋላ ቀር 0+0=0 ዘላለም ጦርነት, ድህነት ,ችግር , ከተስማማህ ይመችህ።

  • @abentekelly9387

    @abentekelly9387

    13 күн бұрын

    @@user-ut6jr1mk1c ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ስድብን የለመድነው ስለሆነ ይልቁንስ update yourself 😃 God bless USA 🇺🇸

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba531917 күн бұрын

    እሺ በጣም በሚገርምና በሚደንቅ ሁኔታ ነው የተረዳከው የገለፅከው መንፈሳዊ ቅናት ማለት ይሔ ነው ሥንት አመት አሜሪካ እየኖሩ የራሳቸውን ምቾት ብቻ ሥለሐገር ከዚህ ደሐ ህዝብ መፈጠራቸውን ሁለ የሚጠራጠሩ በበዙበት አገር በጥቂት ቀናቶች ይሔንን ሁሉ መረዳት በጣም የሚገርም ነው ሲስተሙ እንዲመጣ ቀርቶ መኖሩንምኮ በአግባቡ ሊነግሩን አይፈቅዱምና በጣም እናመሠግናለን እሼ ተጋግዘን ሢሥተሙን የምንረዳበትን ልቦና ለመሪዎች ለሙሑራኖች ለባለሐብቶች ይስጣቸው እሼ ፍፄ tnx

  • @sitotawamare2544
    @sitotawamare254415 күн бұрын

    እሸቱ የተናገረው ነገር በጣም ነው ልቤን የነካው ።እኔም ቤተሰብ ለመጠየቅ ሔጄ ነበር አሜሪካ ያለ ሐበሻ በጣም ፍቅር የሚሰጥህ ፍቅር በጣም ልዩ ነው ።በጣም የገረመኝ የቤተሰቦቼ የስራ ባልደረቦች፣ጓደኞች፣ጎረቤቶች በሙሉ ምሳ ጋብዘው፣ስጦታ ገዝተው፣መጎብኘት ያለባቸውን ቦታዎችን አስጎብኝተው እጅግ በጣም የበዛ ፍቅር እና እንክብካቤ ሰጥተውኝ ነው የተመለስኩት።በእውነት እና ያለምንም የዘር ልዩነት የሚወድህ ሀገሩን በእውነት የሚወድ ሐበሻ ያየሁት በአሜሪካ ነው።ያለ አውቀት፣ቅንነት፣ሰውን የመርዳት ፍላጎት በጣም ነው የደነቀኝ።

  • @enenegn5719
    @enenegn571914 күн бұрын

    እሸቱ በእዉነት በጣም ብዙነገር ገምግመህ ነዉ የመጣኸዉ። እኔ ሁልጊዜም ለኢትዮጵያ የምመኝላት ምናለ ህዝቡ የአሜሪካን ህዝብ ያህል በገባዉና ስራ ማለት መስራት ማለት እእዴት እንደሆነ ይረዱነበር ማላገጥየለ ምን የለ ስራ ብቻ

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu182818 күн бұрын

    እሼ ድሮም እወድህ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ አከበርኩህ ስለ አሜሪካ በደምብ ተረድተሃል እኔ አሜሪካ ከምትገርመኝ እና ከምቀናበት ውስጥ ሲስተሙና መንገዱ ነው አሜሪካ የተባረኩ ለሰው የሚያስቡ መሪዎች ሰርተዋት ነው ያለፉት የሰው ልጅ የሚከበርባት ሀገር ነች ወዳጄ አሜሪካንን እግዚአብሔር ባርኳታል እኛም ሰላም ፍቅር መከባበር ካለን ሲስተሙን መዘርጋት እንችል ነበረ ስንቱ የተማረ ኢትዮጵያዊ በውጪ ያለው ሀገሩ ቢገባ ሀገራችን የት በደረሰች

  • @yeaddisabebelij7832

    @yeaddisabebelij7832

    17 күн бұрын

    ትክክል አሜሪካንን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @AbdrehmanTemam-xx4ko

    @AbdrehmanTemam-xx4ko

    17 күн бұрын

    ብርክት ወይስ ረግሟት

  • @covenant_13

    @covenant_13

    17 күн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/n6aYm6egfb3dlZc.html

  • @Fil732

    @Fil732

    17 күн бұрын

    ስለ አሁኑ አሜሪካ ብቻ እንዳይሆን🙄 በሀብት እና የዓለም ዕድገት በጣም ሐሪፍ አገር ነች ግን ከዛ ውጪ ያላት አኗኗር ግን እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ነው።

  • @jjyisak1575

    @jjyisak1575

    17 күн бұрын

    @@AbdrehmanTemam-xx4koአሁን አንተ ደንቆሮ ነህ :::

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera562316 күн бұрын

    100% I agree with you . God bless America 🇺🇸🇺🇸🇺🇸 Thank you eshetu 🙏

  • @abentekelly9387

    @abentekelly9387

    14 күн бұрын

    God bless USA 🇺🇸 ❤

  • @selamawitatle1232
    @selamawitatle123215 күн бұрын

    እሼ ቃል የለኝም ስላንተ ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን አሁን ከዚህ ኢንተርቪው እንዳየሁ ባገኝህ የማለቅስ ሁሉ ይመስለኛል ስላንተ ስኬት በጣም ደስ ብሎኛል ክበርልኝ🙏🙏🙏

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe738514 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጠቅላላ የትኛውም አለም ላይ ተሰደው ለሚኖሩ እህት ወንድሞቼ ክብር ይስጥልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ለመረዳት ከፈለግን ጥቂት ቀናቶች በቂ ናቸው እግዚአብሔር ሁሉንም በቅንነት እንድንረዳ ይርዳን ❤❤❤❤

  • @mimiketema6395
    @mimiketema639518 күн бұрын

    Finally, I found one person who can explain America. I wish each and every one can get a chance to spend some time here. Thank you Eshetu.

  • @sirgutamera4806

    @sirgutamera4806

    18 күн бұрын

    ጎብኝቶ መመለስ እና መኖር ይለያል

  • @getit5763

    @getit5763

    18 күн бұрын

    እረ አሜሪካ እናት ናት

  • @nunubelete8142

    @nunubelete8142

    18 күн бұрын

    ​@@sirgutamera4806ትክክል ብለሻል እኔ እሸቱን እወደዋለሁ እሱ ያየው ጥሩ ጥሩውን ነው እኔም እንዳንቺ " አይ እመሬት ያለ ሰው " 😅 ነው ያልኩት ለምን መሰለሽ እሱ ከበውት የከረሙት ከሞላላቸው ሰዎች ጋር ነው እኔ ሥራ አበሻ ቤት ማስተናገድ ስጀምር እንደሚሸጥ ከብት ከፀጉሬ እስከ እግሬ ገምግመው በሰአት $2.00 ነበር የሚሰጡኝ ለምን ሰዉ ቲፕ ይሰጣል ብለው የዛሬን አላቅም ከአገኘሽ አገኝሽ አለዛ ያችኑ ማታ አስበው በግርግር ሳይከፍሉሽ ከሄድ ከዛ እነሱ ከሚሰጡሽ ይወስዳሉ ቀልድ የለም በኋላም ካሸርነት በ$ 6.00 በሰአት ለረጅም ጊዜ ሰርቻለሁ ግን እሱ ከዶክተር , ከባለ ሐብት ጋር ከከረመ ልክ ነው የምስማማው በሥራ ፣ በመንገድ ፣በቅጣቱ ሰው ተከባብሮ መኖሩን 👍ሥራ ውሎ ገበያ ሄዶ አስቤዛ ገዝቶ ቤት አፅድቶ ምግብ ሰርቶ ልብስ ቤት አፅድቶ ልጅ ወልዶ አሳድጎ አረ ህይወት ቀላል አይደለም ኑሮን ለማሸነፍ ሁለት ሥራ ሰርቶ አይሞላም አገሩ ወርቅ ነው በተለይ በአረብ ሐገር ካለው ነገር በሁሉ ነገር አሜሪካ የተሻለ ነው ግን ብዙሃኑ እጅ ላለመስጠት ታግሎ ነው የሚኖረው በአላርም ተቀስቅሶ በሻወር ነቅቶ ☕ ቡና በየሰአቱ እየጠጣ ታግሎ ነው ኑሮ በሁለተኛው ዙር ሲመጣ ፈግተው የሚኖሩትን ህይወት ያየዋል 😳 ሳላቀው ብዙ አወራሁ ፈጣሪ 🙏 የሚበጀውን ያምጣ 😅✌️❤️

  • @rob21112

    @rob21112

    18 күн бұрын

    @@nunubelete8142bro he us talking about System..

  • @mikiyman-rx7zt

    @mikiyman-rx7zt

    17 күн бұрын

    i hate america 😆

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke147218 күн бұрын

    እሜሪካን በዚህ ልክ ከተረዳሀት አንተ መልካም ሰው ነህ ይብስ አሁን አስተዋይነትህ ከፍ አለብኝ ተባረክ

  • @mantegboshwedajoyeshanew

    @mantegboshwedajoyeshanew

    18 күн бұрын

    አሜሪካ የክፋት መፍለቂያ አገር ነች።ገዳፊን ገድላ ሊቢያን ያተረማመሰችው አሜሪካ ነች።ሳዳም ሁሴንን ገድላ ኢራቅን ችግር ውስጥ የከተተቻት አሜሪካ ነች።

  • @tilahung3043

    @tilahung3043

    17 күн бұрын

    @@mantegboshwedajoyeshanew ገና አብይ አህመድ ዋጋውን ያገኛል የዛኔ ምን ልትል ይሆን ?

  • @humble305

    @humble305

    17 күн бұрын

    ገልቱ ዲክታተሮችን ደግፈህ ነው ምታለቃቅሰው​@@mantegboshwedajoyeshanew

  • @simegnhaile2843

    @simegnhaile2843

    17 күн бұрын

    I can’t believe it to explain you did good job 👏 z👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @simegnhaile2843

    @simegnhaile2843

    17 күн бұрын

    I can’t believe it to explain you did good job 👏 z👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @eyoyeh8775
    @eyoyeh877510 күн бұрын

    ይህን ያህል በኣጭር ግዜ ተገነዝበህ እዚህ መጥተህ ይህን ያህል ደግመህ መግለጫ መስጠትህ እንዴት ጎበዝ ነህ

  • @yohanneswoldu4658
    @yohanneswoldu465810 күн бұрын

    ትራፊክ ፓሊስ በየቦታው አለ ማን ነው የለም ያለህ እኔ ታስሬ አቃለሁ በፍጥነት ነድቼ ለማንኛውም አርምኝ ብለህ ንግግርህን መጀመርህ አስተዋይ ጎበዝ ልጅ ነህ👏👏

  • @rask-manmichaelk6287

    @rask-manmichaelk6287

    8 күн бұрын

    አያድረስ ነው እዛ ያሎት ፓሌሱች በፍጥነት ነዳህ ብሎ ማስረ ትኬት አይስጠህም እንዴ

  • @baroqque

    @baroqque

    7 күн бұрын

    @@rask-manmichaelk6287Most speeding offenses are ticket-able or passed with a warning. The man probably was stopped for criminal speeding, which is above a certain limit. Either that or he had a warrant, failed to provide ID, resisted arrest, was drunk, or had illegal items in his vehicle. Most officers give tickets for criminal speeding, but it’s always left to the discretion of the officer whether to arrest or not. Seems like in this case the officer decided to arrest him.

  • @yohanneswoldu4658

    @yohanneswoldu4658

    6 күн бұрын

    @@rask-manmichaelk6287 በጣም በፍጥነት ከነዳህ እስር አለው እንደ ፓሊሱ ይወሰናል

  • @baroqque

    @baroqque

    6 күн бұрын

    @@rask-manmichaelk6287most give out tickets. The dude probably had warrants or it was a DUI or he resisted arrest. Or the officer decided to arrest him because he was way above the speed limit, which becomes criminal speeding.

  • @gebeyehufeleke8649
    @gebeyehufeleke864917 күн бұрын

    እሸቱ በጣም ገረምከኝ በጥቂት ቀን ዉስጥ የተገነዘብከዉ ነገር ብዙ ዓመት እንደኖረ ሰዉ ነዉ በጣም ግሩም ግንዛቤ ያለህ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @lebamrotube2265
    @lebamrotube226517 күн бұрын

    እኔም መልዓኩ ቅዱስ ገብርኤልን በጠጨነቅሁ ጊዜ ብስራቱን ሳይዘገይ ያደርሰኛል

  • @yotor6221
    @yotor622113 күн бұрын

    በብዙ ነገር አመለካከቴን ቀይሪያለው እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሼ❤

  • @asmarem.7893
    @asmarem.789311 күн бұрын

    እሼ እንኳን በደህናተመለስህልን፣ በአጭር ጊዜ ቆይታህ ይህንን ሁሉ የአሰራር ልምድ ተረድተህ መምጣትህ እና ልምዱን ማካፈልህ እጅጉን ያስመሰግንሀል። እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @yestube7158
    @yestube715818 күн бұрын

    እስኪ 100k እናስገባው ይሄን ፔጅ

  • @ephremtamiru6315
    @ephremtamiru631517 күн бұрын

    እሼ ከዚህ በፊት የነበረህን እይታ በመቀየርህ በጣም ደስ ብሎኛል። አሁንም ደግሞ አሜሪካንነ‍እ ለማወቅ በጣም ብዙ ይቀርሀል። በተለይም ደግሞ ለጎበዝ ሰው አሜሪካ እውነትም አገር ነው። ደጋግመህ ብትመጣ የበለጠ ታደንቀዋለህ!

  • @covenant_13

    @covenant_13

    17 күн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/n6aYm6egfb3dlZc.html

  • @proud_Orthodox27

    @proud_Orthodox27

    17 күн бұрын

    😂

  • @user-gp1vi8et1d

    @user-gp1vi8et1d

    17 күн бұрын

    @@ephremtamiru6315 ኤፍሬም ታምሩ ዋው !!!

  • @user-yg8rv2de1x

    @user-yg8rv2de1x

    17 күн бұрын

    እሱ ጥቂትም ቢሆን የገባውን አካፍሎናል።

  • @aaaaa4486

    @aaaaa4486

    16 күн бұрын

    ለኔ ውሰዱኝ እባካችሁ

  • @joharzuber9745
    @joharzuber974511 күн бұрын

    This is one of the best interview I’ve ever seen. It’s the best of Eshetu’s observation of the United States in his little stay. nothing more to learn about the United States. He said it all. His insights are engaging and provides a unique perspectives.

  • @asmarehunegnaw2883
    @asmarehunegnaw288310 күн бұрын

    ትክክል ተሸ አሜሪካ የድሆች እናት እንደ አመላችን ሸክፋ ይዛናለች አሜሪካ ሺ አመት ትኑርልን ተሸ ሀገር አለን ብለን ሰፍ ብለን ስንመጣ ኤርቦርት ይጀምራል መንገላታቱ እዚህ ሁሉ ነገር ቀላል አርገው ነው የሰሩት

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson479217 күн бұрын

    The first thing we need is DEMOCRACY AND HUMAN RIGHT!

  • @nebyneby547

    @nebyneby547

    15 күн бұрын

    I m sorry DEMOCRACY with out sefty? 1st we need law . Law work to everyone equal rich or poor.

  • @Aman_Hanbali

    @Aman_Hanbali

    14 күн бұрын

    Did you just say democracy 😂! Nah democracy is slavery, all this system is made to make people slave. Joe Biden or Trump none of them care for the people, all systems are built in favor of the government not the people. Democracy is a system of the elites, without the people, against the people. The only difference between slavery and the current system is that they make you feel free but actually you’re not.

  • @watcher6397

    @watcher6397

    13 күн бұрын

    I think, you do know nothing about Democracy.

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t17 күн бұрын

    ወንድማችን በዚህ አጭር ጊዜ ቆይታህ የሚደንቅ መረዳት ነው ያገኘው ከሁሉ በላይ ደግሞ ያስተዋልከውን ኢትዮጵያ ተመልሰህ ወደ ተግባር ለመቀየር መሞከርህ በጣም ያስመሰግንሃል አንተ ጀግና ነህ በርታ! ነገር ግን ስለ አሜሪካ አውቀህ አትጨርስም ስትናገር ከነበረው እጅግ የላቀ ስልጣኔና ቴክኖሎጅ አለ በሁሉም State የሚገርምና የሚደንቅ የራሳቸው የሆነ ልዩ ልዩ ህግና ሥርዓት በቴክኖጅ የታገዘ ሥርዓት ነው ስለዚህ ወንድማችን እሸቱ በሚቀጥለው ወደ አሜሪካ ለመምጣት ስታስብ ከዚህ በፊት ያልጎበኘህው ሌላ State ብትጎበኝ ብዙና የበለጠ ትማራለህ በርታ

  • @liyabekel4434
    @liyabekel44346 күн бұрын

    God Bless you more, mentally spiritually financially and in everthing!You are a good hearted person.

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun234411 күн бұрын

    ❤❤ሁሌም ለሀገራችን ሲስተም ቢሆን ብዬ ምመኘውን ነገር ነው የተናገርከው ኢትዮጵያ ስመጣ ምን ሆነን ነው የጨበረቃ ተስካር የመስለ ሲስተም ብዬ ይጨንቀኛል

  • @belachewbizuneh5290
    @belachewbizuneh529017 күн бұрын

    እኔም በስራዬ ምክንያት ብዙ ሀገሮችን አይቻለሁ። እሼ አነተ ያነሳሀዉ የታዘብኀዉ ነገር የሁልጊዜም ጥያቄ እና እኛ ሀገር በሆነ ብዬ የምመኘው ነገር ነው ። በጣም ከገረመኝ ነገር ደሞ ቻይና ሀገር 1 ሰዉ እነኳን ቤት የሌለው ሰዉ የለም። ሁሉም ነገራቸዉም ሲስተም ነው። ትዝብትህን ስላጋራሀን እናመሰግናለን እሼ🙏🙏🙏

  • @mekdestesfaye3469
    @mekdestesfaye346917 күн бұрын

    ወደ አሜሪካ ስመጣ ዛፉ እና መንገዱ በጣም ነበር የተደነኩት እንደኔ ያየ ሰዉ አገኘሁ በተረፈ በጣም አዝናናሃኝ

  • @Howtoraiseagoodparents

    @Howtoraiseagoodparents

    15 күн бұрын

    Lol

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki11 күн бұрын

    በጣም እየደጋገምኩኝ አዳመጥኩኝ ደስ ይላል አቅራቢውን በጣም እዳከብርክ ሰብስክራይቭ አደረኩኝ በጣም ደስ ይላል የእሸቱ አክባሪ ነኝ እሺ መድሐኒአለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ንፁ ኢትዮጵያዊ ባለብሩህ አይምሮ መድሐኒዓለም ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅህ ስለበጎ አድራጎት ያወራከውን ልብ ይነካል ልብን ደስ ያሰኛል ውስጤ ስለሆነ ሌላው አቅራቢው መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ በርቲ ደስ ይላል

  • @YisehakAsfaw217
    @YisehakAsfaw2176 күн бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም 🎉 እንዲሁ ደስ ብሎኝ እያየሁት ነው ያለቀው🙏 ፍፄ በርታልን!

  • @tigi886
    @tigi88617 күн бұрын

    አሜሪካንን ሳያዩ ዝም ብሎ መዝለፍ ነዉር እንደሆነ ማወቅህ እና መፀፀትህን መናገርህ ጥሩ ነዉ። አሁንም አሜሪካንን እግዚአብሔር ይባርክ🇺🇸

  • @ethiofilm3603

    @ethiofilm3603

    15 күн бұрын

    Wusejigni please am orphan in Ethiopia

  • @Solkistanew

    @Solkistanew

    14 күн бұрын

    Amen to that . Bless our beloved country America ! ❤❤❤

  • @abentekelly9387

    @abentekelly9387

    12 күн бұрын

    God bless USA 🇺🇸

  • @zerihunbullo5132

    @zerihunbullo5132

    11 күн бұрын

    😂😂😂

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta442117 күн бұрын

    ምርጥ ኢኒተርቪው ነው። እኛ ውጭ የምንኖር ሰዎች በአብዛኛው ቁስለኞች ነን በደንብ ተረድተኸናል የአገር ናፍቆት የቤተሰብ ናፍቆት እያለብን ኑራችንም እየከበደን የሚረዳን የለም። እሼ አንተ እንዳልከው የሚያዳምጥ እንኳን ለማግኘት አብዛኞቻችን አልታደልም። እሼ ባየኸው ባስተዋልከው ነገር ልብ ተነክቶ ለሰጠኸው ገለፃ ከልብ እናመሰግናለን አንተንም በስራህ በኑሮህ በሂወት ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብህን መሻት ይሙላልህ።

  • @Milky-sr3mv

    @Milky-sr3mv

    16 күн бұрын

    before you go American you butter see Gulf country then you can't complaining about that beautiful country

  • @Milky-sr3mv

    @Milky-sr3mv

    16 күн бұрын

    before you go American you butter see Gulf country then you can't complaining about that beautiful country

  • @Dahlakmassawa
    @Dahlakmassawa14 күн бұрын

    በጎ ማረግ ፈጣሪ አብዝቶ ይሰጣል መንፈስህም ጥሩ ይሰመዋል Tank You for sharing this beautiful story good lock keep up the good work you have great future 🇪🇷❤️🙏🙏❤️

  • @Rachael609
    @Rachael60915 күн бұрын

    ጎበዝ እሸቱ አሁን እራስክን መሆን ማስተዋል ጀምረካል። በፊት መንጋውን ለማስጨብጨብ፣ ለመወደድ፣ ለገንዘብ የምትሰራ ሰው ነበርክ አሁን ጥሩ ላይ ነክ ደስ ይላል። ግን አሜሪካ በጉብኝት አይን እና እዛው ስትኖርባት ይለያያል ግን ጥሩ እይታ ነው።

  • @asterhaile1788
    @asterhaile178817 күн бұрын

    እሼ የሰው ዘር የተከበረበት ሰው በነጻነት የሚኖርበት ስራ የማይናቅበት ጎበዝሰው ሰርቶ የሚኖበት ሰነፍ ወድቆ የሚቀርበት አገር ነው እግዚአብሔር አሜሪካንን ይባርካት

  • @abentekelly9387

    @abentekelly9387

    14 күн бұрын

    God bless USA 🇺🇸❤️

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia775617 күн бұрын

    I am tired of those who use the word ስደት living here in the USA!!! When u don’t want to learn the system and change you will feel that so u belong back to your Country! ሰነፍ and closed mind people ብቻ talk a lot !!! Thank you eshetu!!!

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit17824 күн бұрын

    እኔ ለእሽቱ መለሠ ቃላት የለኝም ወላሒ ተመስጨ ነው የማዳምጠው አይምሮው የበሠለ አዋቂ በእያንዳንዷ ቀን እያደገ ሲሔድ የማየው ጀግና ነው ሀገራችን ውስጥ እንዴ አንተ ያሉ 5 ሠዎች ቢኖሩ ሀገራችን የት በደረሠች ነበር በቀናቶች ውስጥ ይህን ተረድተክ ለሀገርክ የተቆረቆርክ ጀግና

  • @Selamawit12
    @Selamawit1215 күн бұрын

    እዉነት ነዉ በዉጭዉ አለም የተማረ መኖር የሚፈልግ አይደለም ለሰዉ ለእንስሳት የሚያዝን ህዝብ ነው ያለው በጣም እቀናለው ❤❤

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke147218 күн бұрын

    God bless America ይቺ ናት በተለይም ለሴት ልጅ ክብር ያላት ትንሽ ረዘም ያለ ግዜ ብትኖር ብዙ ስርአትን ታየው ነበር አሁንም እግዚአብሔር ይባርካት

  • @etiopiantube5302

    @etiopiantube5302

    18 күн бұрын

    እስኪ የማዳም ቅመሞችን ውሰዱን አግዙን አስራ ምናምን አመት ተጠግርረን አላለፈልን እኛን ሊያሳልፈን ነው እዚያው ያላችሁ ሠዎች አግዙን በፈጣሪ😢😢😢😢😢😢😢

  • @bezu918

    @bezu918

    17 күн бұрын

    እዉነተኛ መረጃ Post አድርጌአለሁ አሜሪካ መምጣት ለሚፈልግ ወገን በሙሉ Bezu Tube ብላችሁ ግቡና አዳምጡ ትጠቀሙበታላችሁ ❗❗❗

  • @bethel2787

    @bethel2787

    17 күн бұрын

    What about the discrimination

  • @mulugetaseleshi7422

    @mulugetaseleshi7422

    17 күн бұрын

    አዎን ለከፋ የሚባል ነገር አይሞከርም::ቀና ብለህ ማየት አትችልም::

  • @tilahung3043

    @tilahung3043

    17 күн бұрын

    @@bethel2787 still better than Ethiopia 😊

  • @user-jv3uo1gs7y
    @user-jv3uo1gs7y17 күн бұрын

    OMG እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልኝ የልጅህ አባት ያድርግህ በጣም ውድድድ ነው የማደርግህ በበለጠ ደግሞ አሜርካን እንደ ነጭ ወረቀት ግልፅ አድርገህ ስላወራህልኝ ከወገቤ ሰበር ብዬ አክብሮቴን የምገልፅልክ እሼ እመቤቴ ቀሬው ዘመንክን ትባርክልህ !!!

  • @teddykid3454
    @teddykid345414 күн бұрын

    ጥሩ እይታ ነው mindset ላይ ልንሰራ ይገባል

  • @addisababa5210
    @addisababa521015 күн бұрын

    OMG. እሸቱ you are 99.9% correct the way you explain about America. God bless America 🇺🇸

  • @hopehope7889
    @hopehope788918 күн бұрын

    I have lived here in America pretty much all my life. But, I am just so fascinated by the way you explained how the U.S is like.

  • @solomonamenie8438
    @solomonamenie843818 күн бұрын

    እሼ ትክክል እይታ ነዉ ማንም ምንም ቢሊ እንዳሰማ በራሱ ችግር ካለውን አሜርካ በጣም ጥሩ አገር ነዉ God bless America 🇺🇸 ♥️

  • @dagmawiabate8765

    @dagmawiabate8765

    17 күн бұрын

    እርጉሞች የተረገማችሁ እንደናንተ አይነቱ ጥርግርግ ብሎ ከኢትዮጵያ ያውጣልን

  • @azebtsegaye3591

    @azebtsegaye3591

    17 күн бұрын

    ​@@dagmawiabate8765kenat cancer new tergage

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    17 күн бұрын

    @@dagmawiabate8765 የቡዳ ዲቃላ ቡዳ👹🔨

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    17 күн бұрын

    @@solomonamenie8438 Yes & Amennnnnnn x 3 👏🏽👏🏽👏🏽God bless America 🇺🇸

  • @salemhailu11-11

    @salemhailu11-11

    17 күн бұрын

    @@dagmawiabate8765አሜን

  • @ZerihunBelayneh-ut3gs
    @ZerihunBelayneh-ut3gs15 күн бұрын

    So impressive, passionate, motivating, and honest! really happy for you Mr Eshetu Melese!

  • @juditekle2919
    @juditekle291915 күн бұрын

    እሼ ሃገሬን ወድጄ ይኽው ገብቼልሃለሁ ከ 29 ኣመታቶች በህዋላ።ግን እምዬ አሜሪካን ፈጣሪ ይጠብቃት። በነፃነት ሰርቼ ዛሬ ያለሁበት ቦታ ያደረሰችኝ ሀገር ናት ዋናው ህግዋን ማክበር ብቻ ነው።

  • @flyhigh4201

    @flyhigh4201

    15 күн бұрын

    ይሄን ያክል አሜሪካን ከወደድክ ለምን ወደ ሀገርህ ተመለስክ?

  • @fs-ul9tv

    @fs-ul9tv

    14 күн бұрын

    @@flyhigh4201የሰነፍ ሰው ጥያቄ

  • @tigistg1109

    @tigistg1109

    13 күн бұрын

    ​@@flyhigh4201 ሀገሬን ወድጄ አለህ እኮ🤔

  • @YemisrachAlemayehu-sj7mv
    @YemisrachAlemayehu-sj7mv17 күн бұрын

    በህግና በመስመር ነው ምንኖረው እሽዬ አሜሪካንን ያለምክንያት የሚጠላት ሰው ያናድደኝ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃት አሜሩካንንንንንን❤❤

  • @sadkey7810
    @sadkey781018 күн бұрын

    እሼ በአላህ ፈቃድ ትልልቅ ስኬቶችን አሳክተሀል ቀጣይ የህይወት መንገድህ ሁሉ ያማረ ይሁን

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    17 күн бұрын

    ተዉሂድ የሌለዉ ሰኬት ይቅርብኝ😢😢😢😢😢😢 አልሀምዱሊላህ ሰኬት በእሰልምና በቃኝ❤❤❤❤

  • @getachewgirma4534

    @getachewgirma4534

    17 күн бұрын

    ​@@reyuyenu340 ምንድን ነው መዘባረቅ

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    17 күн бұрын

    @@getachewgirma4534 ሰለራሴ ነዉ ያወራሁተ ከአእሰልምና ዉጭ ሰኬት የለም በዚች ምድር ላይ ሀብት ጠፊ ነዉ እዉቅና ጠፊ ነዉ ሰኬት እሰልምናዬ ነዉ አለቀ።

  • @Lisane-sv8jf

    @Lisane-sv8jf

    17 күн бұрын

    አታፍርም ግን ሰትናግርው 😅😅😅😅😅😅​@@reyuyenu340

  • @edomtes621
    @edomtes62114 күн бұрын

    ክብር ለአሜሪካ God bless America

  • @Oneideatube
    @Oneideatube15 күн бұрын

    Eshe you are a true learner, so that is you are a true speaker. You change my mindset abt America

  • @ethiopiankids27
    @ethiopiankids2716 күн бұрын

    10 አመት ኖሬ ዛሬም አላምንም አሜሪካመግባቴን አሜሪካ ለትጉሃን የስኬት ቦታ ነች ኢትዮጵያየ እንድትሰለጥን ሁሌም እመኛለሁ

  • @zeniretta9833
    @zeniretta983317 күн бұрын

    ብዙው ነገር ስለአሜሪካ የተናገርከው ትክክል ሆኖ ሳለ ነገር ግን እንደየአካባቢው ብዙ የተለያዩ ችግሮች አሉ:: ዋናው ነገር የተማረም ህነ ያልተማረ ሰው ሠርቶ ኑሮን ማሸነፍ ይችላል

  • @hareguzewdu6530

    @hareguzewdu6530

    17 күн бұрын

    Very true

  • @robbarobi2784

    @robbarobi2784

    17 күн бұрын

    Tank you this is true 🎉

  • @yemitafere3395

    @yemitafere3395

    17 күн бұрын

    Thank you

  • @abrahammeshesha9074

    @abrahammeshesha9074

    17 күн бұрын

    Very true. He also exaggerated or mixed the way the tall way works, not stopping at the red light. It is not comparable to Ethiopia, but there are still challenges here.

  • @abebawright

    @abebawright

    9 күн бұрын

    @@abrahammeshesha9074 Of course, he exaggerated because that's his way of getting views, but overall, nothing he said was accurate.

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu840410 күн бұрын

    ኑርልን እሼ እስከቤተሰብህ እስከጓደኞችህ እንዳንተ ሀገራችንን ብንወድ የት በደረስን ❤❤❤❤

  • @ellentessema2323
    @ellentessema232314 күн бұрын

    What a great observation, I am so happy that the message you’re sending ❤!!!

  • @henokpawloes3268
    @henokpawloes326817 күн бұрын

    እናመሰግናለን እሸቱ የልቤን የተናገረክዉ በተለይ ሰለ መቶ ዶላር የተናገርክዉ እንዴት ተለፍታ እንደምትገኝ የተናገርካት ንግግር ተመችቶኛል anyways በሰአት 17 ሲከፈልለህ እሷም ተቆራርጣ የምትደርስህ ብቻ አሜሬካ ጎበዝ ሰርቶ የሚያድግባት ሰዉ በእኩልነት የሚኖርባት I love America God blessed America

  • @aneshamood6033
    @aneshamood603318 күн бұрын

    ማሻአላህ እሸቱ እውነቱን ተናገር ሁሌም ለሰወች ሰል ነበር አሜሪካ ተወዳዳሪ እንደሌላት የተናገርኩትን ተናገር እና አሜሪካ የሰው ልጅ የሚኖርባት ህዝብ ነው ለማንም ሰው የምትሆን ሃገር በነፃነት ትኖራላችሁ እላለሁ ይሄ ሃገር ሲሉ አንዳንድ ሰው እላቸው ነበር ሂድ ሃገራችሁ እላቸው ነበር ሰለዚህ ሁሉንም ያየው እሸቱ እውነቱን ከሱ ተማሩ ግን የፈለገ ሃገር ምንም ቢያደርግ አሜሪካን የመሰለ ሃገር የለም በምንም ነገር ተወዳዳሪ አይመጣለትም ሰለዚህ እሸቱ ሁሌም ጀግና ነህ አሰተምርልን የእውነት አሸቱን የሰማ የሚያብራራው ሁሉ የእውነት ነው በጣም አደነኩት በአነጋገሩ ይህ ነው ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያ ዊ የተናገረው በሙሉ እውነቱን ነው ዋው እውቀቱ አደነኩት እሸቱ ምንም የዋሸህው ነገር የለም ትክክል ነው ተገርመናል ይህን የመሰለ ታሪክ አይቶ መመሰከሩ ልክ ነው እንኳን ደሰ አለህ ለሸልማቱ ደግም ይገበሃል ከዚያም በላይ ከፍ ከፍ በል ሁሌም ለሃገሩ የሚቆረቆር ወድቆ አይወድቅም የጀግና ልጅ ነህ

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    17 күн бұрын

    አሜሪካ በሰዉ አገር ጣልቃ እየገባች የሰዉ አገር መበታተኗን ካልተወች አሁንም የሴጣን አገር ናት የሉጥ ህዝብ የጠፍበት በላእ ነዉ ሚያጠፍት😢😢😢😢😢 የጋዛ ህፃናት ደም የአፍጋኒሰታን ህፃናት ደም የሶሪያ የሊቢያ የየመን ኢራቅ ሊባኖሰ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያማል ያማል ያማል እሷ ብቻ የምድር ገነት ብትሆን ምን ዋጋ አለዉ😢😢😢😢😢ጥቁር አሜሪካኖች ቢጠየቁ ሰለ አሜሪካ እናንተ ምትሉትን አንዱንም አይሉም😢😢😢😢😢the red Indians will never utterthis non sense about America 😢😢😢😢

  • @behailubelay1621

    @behailubelay1621

    17 күн бұрын

    ​@@reyuyenu340u look good but how about Ethiopia? Who dismantle Ethiopia through TPLF ELF OLF etc.....who is behind from the genocides of Ethiopia that has been conducting till now ? U had to look this too!!

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    17 күн бұрын

    @@behailubelay1621 fair enough the list goes on😭😭😭😭

  • @ururur6108

    @ururur6108

    17 күн бұрын

    እሽ ሽልማቱም ይገባሃል ኢትዮጵያዊነትን በአንቴ ውስጥ አየውት ከዝህ ያበለጠ ከፍ ከፍ በልልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @BestVibe-eu5ob

    @BestVibe-eu5ob

    16 күн бұрын

    Ante shinte bet teragi banda yenech aleklaki bante aydel ende kitachinin yemintergew dedeb silehonk new enji ethiopia lay tsdat atseram ethiopia lemesrat you have to be educated dedeb silehonk yenech betach hone shint bet tireg ante ye genzeb baria

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan795813 күн бұрын

    Wonder Full Analysis Eshe! About System!

  • @fassicamitiku7779
    @fassicamitiku777910 күн бұрын

    አሜርካ ሞቸ ነው የምወድሽ ሁሌም እግዚአብሔር አመሰግን አለሁ ከዚች መልካም አገር በመምጣቴ my God bless America

  • @habtamoumer211
    @habtamoumer21117 күн бұрын

    ወይኔ ደስ ስትል እነዳንተ አይነት ኢትዮጵያ ብዙ ቢኖራት እንዴት ሂዎት ጥሩ ትሆን ነበር እኔ ኢትዮጲያ ነዉ ያለሁት ግን አስተሳሰቤ ልክ እነዳነተ ነዉ ሁሉም ነገር ሲስተም ቢሆን ደስ ይለኛል ሁሉም እንዳንተ ከሆነ ሀገር ሄዶ የተሻለ አሰራር ኤይቶ ወደ ሀገሬ እንዴት ላምጣዉ የሚል አስተሳሰብ ቢኖር ሁሉም ፎቋን ብቻ እያደነቁ ከሚመጡ እኛም ለስደት ብዙ ዉጣዉረድ ከምናይ ሲሰተሙ ወደ ሀገራችን ቢመጣ ምኞቴ ነዉ ግን ቀና ልብ ሲኖረን የፈጣሪ ትዛዝ ይሆንና ከጊዜ በኋላ የሩቁ ቅርብ ሆኖ እናያለን ኢን ሻ አላህ እድሜ ከጠና ጋር ይስጠን አሚን

  • @yohannesAbate-ze4pw
    @yohannesAbate-ze4pw18 күн бұрын

    Eshe, You really understood what makes America great

  • @MrNolawe

    @MrNolawe

    17 күн бұрын

    Not yet.... for the time he stayed and location.

  • @user-ky9jl9tn3n
    @user-ky9jl9tn3n14 күн бұрын

    በጣም አናመሰግነሃለን የምንማረርባቸው ነቡሩ ችጋሬም እያልን የምንሰድባቸው ይቅር ይበለን

  • @Beza1514
    @Beza15147 күн бұрын

    Thank you for your understanding 🎉

  • @betelhem5464
    @betelhem546416 күн бұрын

    ጥሩ ልብ ጥሩ እውቀት ሲኖርህ እንድህ 15 ቀን አሜሪካን ትረዳታለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ለሀገራችን ብዙ ያስፈልገናል

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl17 күн бұрын

    የኔን ኮመንት አይታችሁ ነው ይሄን ዮቱብ የከፈታችሁት የመሰለኝ ሁሌ ፍፁም ዮቲዮብ ካለው አሳውቁኝ እያልኩ እፅፍ ነበር ፍፁም በራስህ ዮቱብ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey13 күн бұрын

    ፍፁሚ በጣም እናመሠግናለን ወድማችን ተባረኩ ፈጣሪ ይጠብቃችዉ እናተፍፁም የማትሠለቹየምዎዳችዉ ዎድሞቼ ኑርሎን💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍💟💟💟💟💟💟

  • @gelacoffi8014
    @gelacoffi801413 күн бұрын

    ተባረክ እሽዬ እውነት እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የልብክን መሻት ይስጥክ አትረፍርፎ ይሙላልክ.....ዳያስፖራውን የማዳመጥ ሾው ተመችቶኛል

  • @mintutube1160
    @mintutube116017 күн бұрын

    America is a great continent with great people. The service industry here is on another level. You’ve observed it well. Now you know. God bless America!

  • @EternalLife-fu6nk

    @EternalLife-fu6nk

    17 күн бұрын

    😂😂

  • @abelbelete8003

    @abelbelete8003

    16 күн бұрын

    Of course, America is built by patriotic American.

  • @Solkistanew

    @Solkistanew

    14 күн бұрын

    Yes indeed . Beautiful country as always ! ❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu747818 күн бұрын

    እሼ ምርጥ ሰው አስተሳስብህ ልዩ ነው ሁሉ ኢትዮጵያ ሰው እዳተ ቢያስብ የት በደረስን አተ ግን የራስህን እየተዋጣህ ነው❤

  • @h.g.dethiopia7317
    @h.g.dethiopia73176 күн бұрын

    Long live Eshetu, you are a hero.

Келесі