የተመልካች ጥያቄ

የዕውቀት ና የመረጃ ችግር የለብንም በስልካችንን ማግኘት እንችላለን ነገር ግን Inner work ውስጣችን የምን ስራው ስራ ከማወቅ ያለፈ መሆን አለበት ውደ እራሳችን ማምጣት እና መሆን አለብን ።
ዛሬ ከእናንተ በተለያየ ግዜ የመጡ ጥያቄዎች እይየመለስን ይጠቅማል የምንላቸውን ልምምዶች የምስጋና ፣ የይቅርታ ፣ ስሜትን ስለ መረዳት ፣ራስን መውደድ ፣ ሃሳብ ወጥነት እናያለን።
In today's fast-paced world, we're Swamped with information at our fingertips, but true growth goes beyond mere knowledge-it's about delving deep into ourselves and sculpting our very essence.
Welcome to an exhilarating episode of the Greatness Show, where we're going to share insights on journey of self-discovery.
Today, we're unlocking the mysteries of mind coherence, revealing the secrets of unwavering consistency, basking in the radiance of self-love, and mastering the enigmatic art of emotional intelligence while we answer the questions of our followers .
Don't miss out-join us and become part of this exhilarating adventure towards genuine greatness!
00:00 intro
ጥያቄ 1
00:25 ልባችንን ከአዕምሯችን ጋር ለማገናኘት ምን እናድርግ ?
ጥያቄ 2
6:07 ጉልበታችንን የሚያሳጡን እነዚህ ሰዎች የትዳር አጋሮቻችን ቢሆኑስ ?
ጥያቄ 3
12: 39 የተግባር ሰው መሆን ከብዶኛል ምን ላድርግ ?
#greatnesscoachingbysofi #thegreatnessshow #selflove
Today we will answer our viwer question on how art mind coherence, consistancy and self love and emotional intelligence
00:00 intro
ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 8ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ
forms.gle/cijjomx6Jwe4uxyv9
ለበለጠ መረጃ
0989727272 0118529442
#sofiamedia #sofiaabdulkadir #ethiopianeducation #ethiopianinspiration #ላይፍቡክ #greatnesscoaching #thegreatnessshow
የላይፍ ቡክ ተማሪዎች ተሞክሮ
• የ ላይፍ ቡክ 1ኛ ዙር ተማሪዎች የ...
• የ ላይፍ ቡክ ተማሪዎች 2ኛየምረቃ ...
Join our website for more free training and resources
.greatnesset.com
connect with us on
Facebook: / thegreatnessshow
Instagram: / greatness_show
Tiktok:- tiktok.com/greatnessshow
Telgram:- t.me/thegreatnessshow
Skydancer by Scandinavianz  / scandinavianz Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0 Free Download / Stream: bit.ly/_skydancer Music promoted by Audio Library  • Skydancer - Scandinavi...

Пікірлер: 11

  • @TheGreatnessshow
    @TheGreatnessshow5 ай бұрын

    ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 8ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ forms.gle/cijjomx6Jwe4uxyv9 ለበለጠ መረጃ 0989727272 0118529442 #greatnesscoachingbysofi #thegreatnessshow #ላይፍቡክ #ethiopianeducation

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine38433 ай бұрын

    ደግሜ አየሁት ግሬትነስ ሾው ላይ ገብቼ መውጣት ያቅተኛል። ሁሉምን በሂደት ጨርሼ አያቸዋለሁ። ለኔ ተብለው የተሰሩ የሚመስሉ ብዙ ቪዲዮች አግኝቻለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ የሚያውቁትን ወይም ያለንን ለሰው ማካፈል መመረጥ ነው በርቺ ቻናልሽ ሰዎች ጋር እንዲደርስ አስተዋውቂ ያው አሁን ላይ ከእንዲህ አይነት አስተማሪ ነገር ይልቅ ዋዛ ፈዛዛ ስለወደድን ነው። አመሰግናለሁ።

  • @user-fy2ee1yo1x
    @user-fy2ee1yo1x5 ай бұрын

    የኔ ውድ በርቺ

  • @EmebeteTes
    @EmebeteTes6 ай бұрын

    ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @frezerabush1606
    @frezerabush16066 ай бұрын

    Thank you❤

  • @kebedetefera5501
    @kebedetefera55016 ай бұрын

    Thank you very much for your wonderful message and for your modest nature.🙏🙏🙏

  • @user-vx3ot6lo1z
    @user-vx3ot6lo1z6 ай бұрын

    እናመሰግናለን ስትነጋገሪ እርጋታሽ ያልተገላለጠ አለባበስሽ ነገሮችን የምትገልጪበት መንገድ ደስ ይላል ❤ እራሳቸውን ከማይሆኑና ሁሌ በመጥፎ ነገር ነገሮችን ከሚተረጉሙ ሰወች እነሱን በማያስከፋ መልኩ እርቀት ፈጥረን ማስተካከል ያለብንን ባህሪ ካላስተካከልን አብረን ሆነን ለውጥ መጠበቅ ፈተና ነው ከቤተሰብና ከትዳር አጋርጋ ከሆነስ ይቻላል ውጪ ያሉትን መቻል የምንችለው የራሳችንን ከዛም የቤተሰባችንን ደካማ ጎን አምነን መቀበል ስንችል ነው

  • @MohammedMekin-cg7ym
    @MohammedMekin-cg7ym6 ай бұрын

    ሁለት ቀኔ እራሴን ከተስፋ መቁረጥ ውስጥ ማስወጣት አልቻልኩም። የሁለት አመት ልጅ አለኝ ብቻየን ነው የማሳድገው አሁን ግን እራሴን የማጥፋት ስሜት እየተመላለሰብኝ ነው ይሄን ሃሳብ ማስቆም አቃተኝ

  • @TheGreatnessshow

    @TheGreatnessshow

    6 ай бұрын

    ሰላም የኔ እህት በ 0989727272 ቴሌግራም ላይ ስልክሽን ተይልን ልናግዝሽ እንፈልጋለን

  • @MohammedMekin-cg7ym
    @MohammedMekin-cg7ym6 ай бұрын

    ሠላም ሶፊ እባክሽ እርጅኝ የምከፍልሽ ገንዘብ የለኝም

  • @TheGreatnessshow
    @TheGreatnessshow5 ай бұрын

    ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 8ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ forms.gle/cijjomx6Jwe4uxyv9 ለበለጠ መረጃ 0989727272 0118529442 #greatnesscoachingbysofi #thegreatnessshow #ላይፍቡክ #ethiopianeducation

Келесі