ልጆች እንደመስተዋት ናቸው |ወ/ሮ ዮዲት አመሀ| ክፍል1|

በዚህ ቪዲዮ ወ/ሮ ዮዲት አመሀ ስለ ወላጅነት ከልምድ እና ከሙያ ብዙ አካፍለውናል፡፡ መልካም የእይታ ጊዜ | ክፍል 1 | #thegreatnessshow #parenting
ለስልጠና እና ለኮቺንግ ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ
0989727272 0118529442
#sofiamedia #sofiaabdulkadir #ethiopianeducation #ethiopianinspiration #ላይፍቡክ #greatnesscoaching #thegreatnessshow
የላይፍ ቡክ ተማሪዎች ተሞክሮ
• የ ላይፍ ቡክ 1ኛ ዙር ተማሪዎች የ...
• የ ላይፍ ቡክ ተማሪዎች 2ኛየምረቃ ...
Join our website for more free training and resources
.greatnesset.com
connect with us on
Facebook: / thegreatnessshow
Instagram: / greatness_show
Tiktok:- tiktok.com/greatnessshow
Telgram:- t.me/thegreatnessshow
Come Along by Jay Someday / jaysomeday Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0 Free Download / Stream: bit.ly/-come-along Music promoted by Audio Library • Come Along - Jay Someday (No Copyrigh...

Пікірлер: 45

  • @TheGreatnessshow
    @TheGreatnessshow3 күн бұрын

    Yodit Amaha 0929085276 1amaha.yodit@gmail.com 1-267-735-9599

  • @menenali8158
    @menenali815824 күн бұрын

    እንደዚ ሞገስ ያላቸው ታዋቂ ሳይሆን አዋቂዎች ስነሰረአት ያላቸው ቢሰሙ የማይሰለቹ ሰዎችን ያብዛልን አይኔ መልካም ነገር አየ ጆሮዬ ትርጉም የሚሰጥ ነገር ሰማ እናመሰግናለን

  • @hope8216
    @hope821624 күн бұрын

    ወ/ሮ ዮዲት አመሃ በጣም እናመሰግናለን። በጣም ጠቃሚና ሁሉ ኢትዮጵያዊ ሰምቶ ልጆቹን ለማሳደግ ሊጠቀምበት የሚገባ ትምህርት ነው። የወደፊት ህብረተሰብን የሚያንጽ ነው። ይህን ቪዲዮ ለብዙዎች ሼር ልናደርገው ነበር። ነገር ግን የቤት ሽያጩን ማስታወቂያ በእየመሀሉ ስላስገባችሁበት እኛ ደግሞ በማስታወቂያው የማንስማማበት ስለሆነ ይህን ቪዲዮ ሼር አናደርገውም። ለወደፊት ማስታወቂያ አታስገቡ።

  • @kkmbia2393
    @kkmbia23933 күн бұрын

    Wow am mother of 2 ,their age is 5and 8 I got the right advice at the right time .thank you so much

  • @eyerusm721
    @eyerusm721Күн бұрын

    Sofi Its really good program hosting experienced and professional guests. Keep it up 👌

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna374621 күн бұрын

    እውቀት ማለት እንደዚህ ማስተዋል እና ትህትና የታከለበት ሲሆን ምነኛ ያምራል ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን ወ/ሮ ዯዲት

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826Ай бұрын

    እንደ ወላጅ ብዙ ተምርያለሁ, አመሰግናለሁ.

  • @memumu4242

    @memumu4242

    15 күн бұрын

    Tinaye min temarsh

  • @TheDallol
    @TheDallolАй бұрын

    Please share this video with parents. It should be watched by millions as it's very educational and will teach many parents.

  • @Woubayehu
    @WoubayehuАй бұрын

    እጅግ የበሰለ በጎ ትምህርት ነው

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw90225 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን።ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን !!!

  • @mahderparviainen8552
    @mahderparviainen855211 күн бұрын

    Thank you for sharing your wisdom and experience the most important topic! Blessed you both

  • @sababberaki-gm4ij
    @sababberaki-gm4ij18 күн бұрын

    Tank you god Bless, You🌸💐🌷👍👍👍

  • @rahelsoli
    @rahelsoliАй бұрын

    በጣም ቆንጆ ነሽ ልክ እንደ ሀሳብሽ

  • @dant7306
    @dant730628 күн бұрын

    Thank u for sharing your knowledge and wisdom. It will help so many people

  • @kebedetefera5501
    @kebedetefera550126 күн бұрын

    This is a very important issue for all families. Thank you so much, Yodit and Sofia.🙏🙏🙏

  • @tesfayeayele8119
    @tesfayeayele8119Ай бұрын

    Thanks, very informative

  • @tsegugarment
    @tsegugarmentАй бұрын

    wow, this is intersting thank you so much she have good experiance in practice and theory

  • @EskedarTeafared
    @EskedarTeafared29 күн бұрын

    Tebareki, Tiru temeheret new yeseteshen

  • @kidistbelayneh1617
    @kidistbelayneh161725 күн бұрын

    Thank you very much.Very resourceful.

  • @menenteshome8475
    @menenteshome8475Ай бұрын

    Beautiful Show Beautiful ladies

  • @jerryheavenly7437
    @jerryheavenly743728 күн бұрын

    ደስ ስትል

  • @addishode1541

    @addishode1541

    26 күн бұрын

    Betam❤️

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile280328 күн бұрын

    Betam Amesegnhalehu ❤❤❤

  • @SoretiBerhanu
    @SoretiBerhanuАй бұрын

    Thank you so much.

  • @FekirRoza
    @FekirRoza26 күн бұрын

    smartest approach!!!thanks a lot!!!!

  • @Ziz-ow5tc
    @Ziz-ow5tc22 күн бұрын

    What a interview 🤗🤗 I see myself every single words that you are asking and she is answering . I learned so many words from this conversation. Thank you thank you 🙏 so much.

  • @muhabakedir9405
    @muhabakedir940521 күн бұрын

    It's helpful information thank you

  • @alphaangel679
    @alphaangel67926 күн бұрын

    I wish I know it's before.It's good explanation very intelligent Lady

  • @ruthgirmay2655
    @ruthgirmay2655Ай бұрын

    wow Betam Astemarinew

  • @emutamne5755
    @emutamne575527 күн бұрын

    Thank you

  • @Ktbene
    @Ktbene21 күн бұрын

    ❤❤❤ betame konjo melket new enamesgenalen

  • @TenayeAboye-yk7hw
    @TenayeAboye-yk7hw28 күн бұрын

    betam teru timihirt new misetew txs

  • @tilayeagonafir6326
    @tilayeagonafir63268 күн бұрын

    Really the greatness show with the great guest w/ro. yodit Thank you Bothe.

  • @gebremichaelzenawit1243
    @gebremichaelzenawit1243Ай бұрын

  • @mimit4032
    @mimit4032Ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @kidistbelayneh1617
    @kidistbelayneh161725 күн бұрын

    I like the way you expressed the social media aspect.

  • @MT-df4uv
    @MT-df4uvАй бұрын

    Thank you so much! I learned a lot. I live in USA. How can I get her contact info?

  • @abebakedane4172
    @abebakedane417229 күн бұрын

    የሾው ስም ኢትዮጵያዊ ስም ቢይዝ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716Ай бұрын

    Thanks

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896Ай бұрын

    ትልቅ .ምክር ትምህር አዘል

  • @kcalid
    @kcalid18 күн бұрын

    Tyaqe alegn pls melsulgn Lje betttrammm yeslk sus asyizhewalew sibelama chirash kaleslk aybelam 1amet ke 9weru new endet larg

  • @yoditamaha3304

    @yoditamaha3304

    6 күн бұрын

    ይሄ የብዙ ቤተሰብ ችግር ነው ግን መቀየር ይችላል:: የስልኩ ባለቤት አንቺ ነሽ:: ልጁን ሌላ አይነት መጫወቻ ልትሰጪው ትችያለሽ:: ጊዜ አብረሽ ማሳለፍ ትችያለሽ ወይም ለእድገቱ ጠቃሚ የሆኑ ጨዋታ እንዲጫወት አድርጊው በስልኩ ላይ:: ይህ ግን የሰአት ግድብ ይኑረው ምናልባት በቀን 30 ደቂቃ ወይም 1 ሰአት:: በምግብ ጊዜና ከመተኛቱ በፊት መሆን የለበትም:: Schedule አውጪለት:: ለመጀመሪያ ግዜ ለውጡን አይቀበልሽም ግን ያወጣሽውን ህግ አትቀያይሪ Consistent ሁኚ:: ካሁኑ Structure ማስያዝ አለብሽ:;

Келесі