የ73 አመቷ ወይዘሮ ፀሀይ ዛሬ ድረስ የሙሉ ቀን ሰራተኛናት ጡረታ ስትወጣ ደግሞ በራሷ ዪቲዩብ ለመምጣት አቅዳለች

የ73 አመቷ ወይዘሮ ፀሀይ ዛሬ ድረስ የሙሉ ቀን ሰራተኛናት ጡረታ ስትወጣ ደግሞ በራሷ ዪቲዩብ ለመምጣት አቅዳለች

Пікірлер: 57

  • @tsigejima1783
    @tsigejima17839 күн бұрын

    ፀሀዬ የኔ ጀግኒት አንቺ ነሸ የአንቺን መንገድ ለመከተል ለራሴ ቃል ገባሁኝ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem56039 күн бұрын

    በጣም የወደድኳት ሴት ናት የእናቴ እኩያ ናት በጣም አስተማሪ ፕሮገራም ነው ያቀረብሽው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @madimahmde1215

    @madimahmde1215

    9 күн бұрын

    ሴቶች ራሰቹን ጠብቁ

  • @Lifeshowhiwot

    @Lifeshowhiwot

    9 күн бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu34106 күн бұрын

    በቅድሚያ የፕሮግራሙ አቅራቢ ልትመሰገኝ ይገባል ።እንዲህ አይነት ጀግና ኢትዮጵያዊት ማንም ያላያትን ድንቅ እናት ፈልገሽ ለ2ኛ ጊዜ ስላቀረብሽልን Thank You ❤ ፀሃዬ ማሚ ገና ብዙ ትውልድን በብርታትሽ ታክሚያለሽ እድሜና ጤናን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤ ጀግና ጀግና ጀግና Love You. ❤❤❤❤

  • @Lifeshowhiwot

    @Lifeshowhiwot

    6 күн бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @yedesdestilahun7602
    @yedesdestilahun76029 күн бұрын

    ወ/ሮ ፀሀይ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ በርቺ ካንቺ ብዙ ጠብቃለሁ❤❤❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew9744 күн бұрын

    ወ/ፀሐይ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ለወንድና ሴት በሆነ እድሜ ያለ ስፖርት ለጤና፣ ስለ ትዳር ብታስተምር ብዙ ሰው ሊጠቀም ይችላል።

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12268 күн бұрын

    ማሚዬ 😍አንቺ የብዙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ብርታት ነሽ እናመሰግናለን ላይፍ ስታይልሽን ሺር ስላደረግሽን በጣም!ፈረንጆቹ ከሚነግሩን አንቺ ቅርብነሽ ለኛ ዋው ጀግንት💪

  • @heranmama5971
    @heranmama59716 күн бұрын

    የእውነት በጣም ድንቅ ሴት ነሽ

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k4 күн бұрын

    እኔ ከ20 ቤት ሳልወጣ ጎንበስ ብየ ቀና ማለት ፈተና ሆኖብኛል የ አሁኑ ትውልድ ፈጣሪ ይዘንልን😢

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe80208 күн бұрын

    በጣም ደስ የምትይ ሴትወይዘሮ ነሽ ቅልጥፍናሽ ዝነጣሽ አመለካከትች ጉብዝናሽ እጅግ ደስ ይላል እናመስግንሻለን እንግዲህ ልብ ያለው ልብ ያድርግ❤❤❤

  • @Romaflorist
    @Romaflorist5 күн бұрын

    I can’t wait to see you KZread channel 👏God bless you absolutely 🙏🥰👏💕

  • @hawaabdu4430
    @hawaabdu44307 күн бұрын

    አድናቂሽ ነኝ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher8 күн бұрын

    ስታምሬ በዜ እድሜ እንደገና እድሜና ጤና

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew26937 күн бұрын

    Wow men ayenet open set nat. God bless u

  • @mesialayu8947
    @mesialayu89479 күн бұрын

    እጅግ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ነግባራዊ አላረገውም እንጂ አአመጋገብሽም አለባበስሽም ስፖርት መስራትሽም አስተማሪም አነቃቂም ነው አመሰግንሻለሁ የኔ እመቤት ግን ትንሽ ቅር ያለኝ ሙዚቃ ዳንስ እወዳለሁ ያልሽው ካንች ስብዕና ጋር አይሄድም የማንንም ሀይማኖት በማይነካ ጎኑ መንፈሳዊ መልዕክት ብቻ ማስተላለፍ ይቻላል። ዳንሱ ደስ አይልም ።ይህ የግሌ ሀሳብ ነው። በተረፈ ለሴቶች አርአያ የምትሆኚ ጎበዝ እናት ነሽ

  • @edudu7970

    @edudu7970

    9 күн бұрын

    የግልሽ ከሆነ ለግልሽ ያዠው

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    8 күн бұрын

    ትደንስ ሙዚቃ ትስማ ይሄ የግል ፍላጎትዋ ነው እኔም ሙዚቃና ዳንስ እወዳልሁ❤❤❤

  • @user-bm9ig4qb6j

    @user-bm9ig4qb6j

    8 күн бұрын

    ​@@edudu7970 አበሻ ግን🤔🤔😁😁😁 ይሄ እኮ የግል ፍላጎት ነው

  • @kedist1978

    @kedist1978

    7 күн бұрын

    ወይ ጉድ ምን አገባሽ የሷ ኑሮ ነው ያንቺ አይደለም።

  • @geminimars7704

    @geminimars7704

    11 сағат бұрын

    This is her life! Not yours! Focus on the REAL message

  • @samsamsun367
    @samsamsun3678 күн бұрын

    እኔ ይትዩብ ቢኖራት እናበረታታለን

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    8 күн бұрын

    ትክክል

  • @TsehayEthiopian

    @TsehayEthiopian

    5 күн бұрын

    እስኪ አበረታችኝ ውደ❤❤

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq5 күн бұрын

    ሞሪንጋ ወይንም ቺያሲድ በቀን አንድ ማንኪያ ብንወስድ ። ከምግብ የጐደለንን ያሚያምዋላ አይመስልሽም ። ምክንያቱም ቶና አሳ ምናምን አብዛኛው ሰው ላያገኝ ይችላል ።

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro9783 күн бұрын

    Thanks Tsehaye for sharing your life experience. Keep-it-up ❤

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma2347 күн бұрын

    አመሰግናለሁ እንከተላለን አበረታች ን

  • @samsamsun367
    @samsamsun3678 күн бұрын

    ማሻአላህ ብያለሁ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela7599 күн бұрын

    You are very blessed 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai52529 күн бұрын

    I can’t wait to subscribe her KZread. Such an inspirational woman. I wish I was her neighbor. I’ll be her neighbor on her KZread. I wish her a healthy, happy & long life🙏🏿👏🏾💗🍀

  • @user-nd7ju6zr1i
    @user-nd7ju6zr1i9 күн бұрын

    Jegna inat nesh geta zemanishin yibarkilish

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h4 күн бұрын

    መታደል ነው ❤️❤️❤️

  • @bontujimma6015
    @bontujimma60156 күн бұрын

    Amazing women...keep going❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10595 күн бұрын

    Wow 🤩 she’s inspired me….🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🥰

  • @Tayetu19
    @Tayetu197 күн бұрын

    ወሮ ፀሐይ በጣም ጎበዝ ወሮ ነሽ አደንቅሻለሁ ዕድሜዬ እንዳንቺ ነው ግን አንዴ ወገቤን እጄን ምኑ ቅጡ በየአይነቱ መተዋል አንዳንድ ነገር እየሞካከርኩ ነው እንዳንቺም ባይሆን

  • @rasayifat5726

    @rasayifat5726

    7 күн бұрын

    ምንድነው የምትሞክሪው? ለኛም ንገሪኒ

  • @misszebib3969

    @misszebib3969

    6 күн бұрын

    You are a strong 💪 women 💪 I love to go gym 🏋️‍♀️ in the evening exercise at home

  • @user-gf4cs7vv6g
    @user-gf4cs7vv6g8 күн бұрын

    Wow des yemetel sew

  • @user-nd7ju6zr1i
    @user-nd7ju6zr1i9 күн бұрын

    Uuuff geta yesus yibarkachu huletachum destilalachu

  • @Bm-yd1mv
    @Bm-yd1mv9 күн бұрын

    Here you go this is am talking about Yes you need to have your own you tube channel you are very inspired a lot of people I can wait to subscribe your channel and I will share to others I love you beautiful mom 🥰😘

  • @footballedit4555
    @footballedit45559 күн бұрын

    ❤❤❤👏💪💪

  • @taketgashawe8445
    @taketgashawe84458 күн бұрын

    ይገርማል እንዴት የ73 አመት እድሜ ያለው ሰው እረጅም ጫማ ያደርጋል 😮

  • @user-zy7zu7kr3g

    @user-zy7zu7kr3g

    7 күн бұрын

    Sports endet yeseral age is number

  • @rasayifat5726

    @rasayifat5726

    7 күн бұрын

    የ73 አመት ሴት እናቷ እሰካሁን በሕይወት መኖራቸው ነው የበለጠ የሚገርመው። በስንት አመት ቢወልዷት ነው

  • @foodambassador3135
    @foodambassador31359 күн бұрын

    We need to have her in her own youtube. Very inspiring lady. See doesn’t advertise,women can’t to see and have more ur experience. You are not preaching, you living the live. Please come soon , do not wait till u retired.

  • @user-pt6pj2qu3l
    @user-pt6pj2qu3l6 күн бұрын

    ጎበዝ ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @fatumamohamed4230
    @fatumamohamed42306 күн бұрын

    Betam des ylal

  • @mekonnengirma7332
    @mekonnengirma73329 күн бұрын

    Betam gegena nat betame bezih edme endzih tenkara mehonuwa ....abo shi amete nurilegn beka

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w7 күн бұрын

    Gen tureta besent amet new yemiwetaw? Hegu be 65 amet aydelem ende?

  • @Lifeshowhiwot

    @Lifeshowhiwot

    6 күн бұрын

    የግል ስራ ስለሆነ ነው

  • @user-zy7zu7kr3g
    @user-zy7zu7kr3g6 сағат бұрын

    Ene yemenorew eropea new hulem nechuchen saye eqenalew k hual setayachew 60:70 amet hunew qersachew alebabesachew 20 amet new yemimeselu egha30:20 aregeten tezerekereken

  • @fatumamohamed4230
    @fatumamohamed42306 күн бұрын

    14:00

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs4 күн бұрын

    🌹🤍🙏🏾

  • @yirgedumulatu
    @yirgedumulatu6 күн бұрын

    Tureta be65 bihonem yegel sera sihone yanen makeber yaschegeral sele mikru amesegenalehu

  • @Ziz-ow5tc
    @Ziz-ow5tc6 күн бұрын

    Girl you need to know, how to interview people. You keep on unfinished her conversation so many times 😮😮😮😮

  • @love-bz4ik
    @love-bz4ik6 күн бұрын

    እንቁራሪት ኤዲያ😂😂😂😂😂😂

Келесі