የአረብ ሀገር ሴት ለትዳር አትሆንም ትላለች እናቱ | የፍቅር ታሪክ | yefikir ketero |የፍቅር ቀጠሮ | yefikir tarik | 2020

www.zearada.net
ETHIOPIAN AND ERITREAN SITE ONLINE SHOPPING, NEWS MOVIE, JOPS, COVID19 NEWS AND MORE
ክፍት የስራ ቦታ : የሚሸጡ እቃዎች ቤት መኪና.. ዜናዎች አዲስ የተመረጡ ፊልሞች ድረገፁን ይጎብኙ
www.zearada.net የሄለን እውነተኛ እና አስተማሪ የፍቅር ታሪክ
እባካቹ የናንተ ሀሳብ እና ምክር ትልቅ ቦታ አለውና ሀሳባቹን አድርሱን
☞ በዚህ ታሪክ በትዳር የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ምን ያህል አደገኛ እንደሆነ እንደተማራቹበት እርግጠኞች ነን
___የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች_______
1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1)
• Ethiopia: የቤሩቷ አፍቃሪ | ...
ክፍል 2
• የቤሩቷ አፍቃሪ • የፍቅር ታሪክ •...
2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው
• የትዳራችን ጓዳ • ስንፈተ ወሲብ ት...
3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ
• Ethiopia ገበና ✍ ጎንደር ✍ ...
4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 )
• Yefeker ketero || የፍቅር...
(ክፍል 2
• Yefeker ketero || የፍቅር...
ክፍል 3
• Yefeker ketero || የፍቅር...
5, ጠባሳ አሳዛኝ ታሪክ
• 💔 አሳዛኝ 💔 የፍቅር ታሪክ 💔 የፍ...
6, መንታ ፍቅር አስተማሪ ታሪክ
• መንታ ፍቅር | አስተማሪ የፍቅር ታ...
7, የሩሀማ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
• የፍቅር ቀጠሮ - የሩሀማ ታሪክ 2 ...
8, ያልተቋጨ ፍቅር አሳዛኝ ታሪክ (ክፍል 1)
• " ያልተቋጨ ፍቅር " ( ክፍል አን...
ክፍል 3
• ክፍል 3 ❤ ያልተቋጨ ፍቅር ❤️ የ...
ክፍል 4
• ክፍል 4 - ያልተቋጨ ፍቅር - የፍ...
ክፍል 5
• ክፍል 5 - ያልተቋጨ ፍቅር - የ...
9, በ 14 አመቴ ሳውዲ ......
• (ክፍል 2) በ14 አመቴ ወደ ሳውዲ...
10, ማርገዜን ከ 2 ወር በኃላ ነው ያወኩት
• Ethiopia: New Ethiopia...
11, የፌቨን አስተማሪ ታሪክ
• ፌቨን - yefikir ketero -...
12, የሀዊ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ (ክፍል 1)
• ሀዊ • ክፍል አንድ • የፍቅር ቀጠ...
ክፍል 2
• Ethiopia: ሀዊ • ክፍል 2 •...
ክፍል 3
• Ethiopia • ሀዊ • ክፍል 3 ...
ክፍል 4
• Ethiopia: ሀዊ - ክፍል 4 -...
ክፍል 5
• ሀዊ ( ክፍል 5 ) • የፍቅር ቀጠ...
13, የጋብቻ ጥያቄ
• Ethiopia የጋብቻ ጥያቄ • ክፍ...
14, ከሱ አይደለም ልንገረው ወይስ አልንገረው ?
• Ethiopia: ባሌን በገንዘብ ቀየ...
________________________________
ፍቅር ማለት ለሁሉም ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ከፈጣሪ የሚሰጥ እጅግ አስደሳች ስሜት ነው
ፍቅር በደል አያውቅም እናም
የፍቅር ቀጠሮ አላማው ሁሉም ሰው ለፍቅር እውነተኛ እና ታማኝ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡
የፍቅር ቀጠሮ ኘሮግራም በርካታ አስተማሪ የሆኑ የፍቅር ታሪኮችን እስካሁን ያቀረበ ሲሆን ወደፊትም እያቀረበ ይቀጥላል፡፡
የፍቅር ታሪኮችን መስማት ምን ጥቅም አለው?
ፍቅር ውስጥ ላልገቡ ከመግባታቸው በፊት በደንብ እንዲያገናዝቡ ያስተምራል በፍቅር ለተበደሉ ደግሞ መፅናኛ እና ብርታትም ጭምር ይሆናል
_______ፍቅር ይስጠን___________
እኛን ለማግኘት ስልክ
+251900020251
Telegram imo or whats app
#yefikirclinic #yefikirketero #yefikirmirchaye #yefikirkal #yefikiralem #yefikirwwog #yefekerketero2019 #yefekerclinic #yefikirketero #yefekermirchaym #yefikirwwog
#yefkerclinic2019 #yefkerketero2019 #yefkermirchaye2019 #yefkerkal2019 #yefkeralem2019 #yefkerwog2019
#yefikirclinic #yefikirketero2019 #yefikirmirchaye #yefikirkal2019 #yefikiralem2019 #yefikirwwog2019
#Yfikirtarik2019 #yefekertarik yefikirtarik
#የፍቅርቀጠሮ #የፍቅርክሊኒክ #የፍቅርታሪክ #ሰንሰለት #የፍቅርአለም #የፍቅርምርጫዬ #ፍቅር
yefikir tarik yefikir clinic
የፍቅር ቀጠሮ • Yefikir ketero • #የፍቅርታሪክ • yefikir tarik Ethiopian
yefikirclinic yefikirketero yefikirmirchaye yefikirkal yefikiralem yefikirwwog yefekerketero2019 yefekerclinic yefikirketero yefekermirchaye yefekerkal yefekeralem yefikirwwog
yefkerclinic2019 yefkerketero2019 yefkermirchaye2019 yefkerkal2019 yefkeralem2019 yefkerwog2019
yefikirclinic yefikirketero2019 yefikirmirchaye yefikirkal2019 yefikiralem2019 yefikirwwog2019
Yfikirtarik2019 yefekertarik yefikirtarik
የፍቅርቀጠሮ የፍቅርክሊኒክ የፍቅርታሪክ ሰንሰለት የፍቅርአለም የፍቅርምርጫዬ ፍቅር
___የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች_______
1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1)
• Ethiopia: የቤሩቷ አፍቃሪ | ...
ክፍል 2
• የቤሩቷ አፍቃሪ • የፍቅር ታሪክ •...
2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው
• የትዳራችን ጓዳ • ስንፈተ ወሲብ ት...
3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ
• Ethiopia ገበና ✍ ጎንደር ✍ ...
4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 )
• Yefeker ketero || የፍቅር...
(ክፍል 2
• Yefeker ketero || የፍቅር...
ክፍል 3
• Yefeker ketero || የፍቅር...
5, ጠባሳ አሳዛኝ ታሪክ
• 💔 አሳዛኝ 💔 የፍቅር ታሪክ 💔 የፍ...
6, መንታ ፍቅር አስተማሪ ታሪክ
• መንታ ፍቅር | አስተማሪ የፍቅር ታ...
7, የሩሀማ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
/ jsxjyevlo

Пікірлер: 75

  • @sofiahh8252
    @sofiahh82524 жыл бұрын

    ክፉን ደጉን ያየች እሷ ናት እንጂ ጀግና እንኳን ለትዳር የውጩን የውስጡን አሳምራ ነው ለዛውም መስዎት ሁና ለሁሉምነገር የምትመሰረተው ትዳር ክብር ለእኛ ለአረብ አገር ሴቶች 🤲💪💪💪

  • @sisisisio585

    @sisisisio585

    3 жыл бұрын

    በጣም 😭😭😭😭

  • @alamalamshay6990

    @alamalamshay6990

    2 жыл бұрын

    ታሪኮን እኮ በአድማጭ አስተያየት ሸፈናችሁብን መጨረሻው ምድነው የፍቅር ቀጠሮች መጨረሻው እየጎጎው ነው ያለቀው

  • @rahwatesfamaryam6219

    @rahwatesfamaryam6219

    2 жыл бұрын

    @@alamalamshay6990 l0

  • @sofiahh8252
    @sofiahh82524 жыл бұрын

    የሴት ጀግና የአረብ አገር ሴት ናት

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b4 жыл бұрын

    የአረብ አገር ሴት ለትዳር አትሆንም የምትሉ ሰዎች ግን ጤናማ አይመስለኝም እንደሷ ጀግና አይደለም የባሏን እና የቤተሰቦቹአን የአረብን አመል እንኳን ችላ የምትኖር ጀግና

  • @kM-rd3dd

    @kM-rd3dd

    3 жыл бұрын

    ❤❤

  • @user-bj2vm9lo5b
    @user-bj2vm9lo5b4 жыл бұрын

    ጠንካራ ሁኚ ይሄው አራት አመቴ እኔም ልጄን ብቻየ ን ነው የማሳድግው

  • @rahelrahel7194

    @rahelrahel7194

    3 жыл бұрын

    Ayizosh hulachinem yerasechin yehona terik beyaa godechin Alen getaa besalem la wud lijochachinine la imiyee hagerachi besesalam yesgaben

  • @user-hx2pe6ig8w
    @user-hx2pe6ig8w3 жыл бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ያረብ አገር ሴት ለትዳር ለትን እትንም ነች የሚሉት ሁሉ ያስተሳስብ ጉድለት ያለባቸው ሰወች ናቸው ባይ ነኝ አረብ ልሰራበት ልንቀየርበት እንጂ አረብ ሁነን ልንመጣ አይደለም ግን ያልገባኝ አረብ አገር ሴት አትሆንም የሚሉት ሰውች ትርጉሙን በነገሩን እና ማን ይሆናል ማን አይሆንም የሚለውን በተወዳደርን ያኔ በውጤት ማን እንደሚያልፍ እናይ ነበር ለማንኛውም እኔ ግን ያረብ አገር ሴት ሲሉኝ እንዴት ደስስስስ ይለኛል ምክናየቱም አረብ ለኔ የህይወቴ ትርጉም ነው ብዙ የለየውበት መኖር ማለት ምን እደው ያወኩት በአረብ ነው አንዳንዴ ስደት እንኳ ኖረ የምልበት ስሀትም አለ ለም ብትሉ ብዙ ያስተምራል ችግርን እራብን ስቃይን ትግስትን ለኔ ባጠቃላይ አረብ የህይውቴ ትርጉም ነው ላልገባው እደፍለገ ያውራ ከፈለገም አያግባኝ ይመጣል ከላይ ታዞ ችግር ያግባቸውና ልል ነበር ቀይሬ ልብ ይስጣችሁ ብያቸዋለሁ

  • @zedyezufi34

    @zedyezufi34

    3 жыл бұрын

    እኮ ቅመሜ❤️❤️😍

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b4 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ይሄ ፍቅር ነው እብደት? በየቀኑ እየተደባደብሽ ደግሞ ልጁ በጣም ባለጌ እንደሆን እያወቅሽ ያልሆን ዋጋ ከፍለሻል አሁን ግን ጠንክረሽ ልጅሽን አሳድጊ ደግሞ አረብ አገር ምትሰራ ሴት ጠንካራ እና አይደለም ታዳሯን አገር ምትረዳ ናት ሰው ግን አይረዳንም ስለዚህ አይዞሽ

  • @fyhhuuhhui6467
    @fyhhuuhhui64674 жыл бұрын

    አራ የአረብ ሀገር ሴት ለትዳር አትሆንም ያላችሁ ሰዎች በጣም ስተት ነው የአረብ አገር ሴት ከምገባ ለኔ ጀግና ናት ወንዶች በጠቅላይ ውሻ ብያለሁ

  • @ameshmemey8453

    @ameshmemey8453

    4 жыл бұрын

    tkkle

  • @ahabte

    @ahabte

    4 жыл бұрын

    ውሻ ? 🙄🤔🤔

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun31843 жыл бұрын

    ማነው እደዚህ ያለ የአረብ ሀገር ለትዳር አትሆንም ያለ ጤናማ አይምሰልኛም ደግሞ ያአረብ ሀገር ናት ሴት ናት በጣም ጀገና

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist15424 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ደነዝ ወንድ እኔም አጋጥሞኛል ልጄን እመጣለሁ እያላት በለሊት ተነስታ በር ላይ ተቀምጣ ግቢ ስትባል አባቴ ይመጣል እያለች ትጠብቃለች እንደዚህ እያለ ሲጎዳብኝ እኔም አልፈልግህም አልኩት ስንት መከራ ያየሁባትን ልጄን ሲጎዳብኝ ወስንኩ ግን ታቃለች በፊት አሁን ግን በቃ መደወል የለም እና እህቴ ይህ ስዉ አይጠቅምም ግን አንዴ አባት እንዳለዉ ካወቀ በሃላ በቂ ነዉ እና ዉድ እህቴ ስዉ ምንይለኛል ብለሽ እራስሽን ዝቅ አታርጊ እንደውም እራስሽን ቀና አድርገሽ ጠንክርሽ በልጠሽ ተገኝ በሁሉም ነገር ልጀ ብትወልጀም ፀጋ ነዉ ፈላጊ የለሽም ማለት አደልም ያለፈ ሂወትሽን ካስተካከልሽ ፈላጊሽ ብዙ ነዉና በርቺልኝ እህቴ

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay69902 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ ካነበብሽው ይድረስሽ በመጀመሪያ መውለድ መቆመጥ አይደለም ሂወት ቆመ ሞተ አበቃ ማለት አይደለም እሱ እዳገባ አችም ታገቢያለሽ ትወልጃለሽ አዲስ ሂወት ትጀምሪያለሽ ይሄም የሚሆነው አቺ ከፈለግሽ ነው ካልፈለግሽ እድሜ ዘመንሽን ስለሱ እያሰብሽ እያረርሽ መቀመጥሽ ነው ሁሉንም ከላይሽ ላይ አውልቀሽ ጣይና እራስሽን ቀይሪ ሂወት ይቀጥላል ትችያለሽ አይዞሽ በርቺ ልጅሽንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ የኔእህት አይዞሽ

  • @user-sk4qp3ss3k
    @user-sk4qp3ss3k4 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ ፍቅር ማለት እንዴት እንዳማረኝ ስለ ፍቅር መስማት ደስ ይለኝል

  • @mlove4025
    @mlove40252 жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን 💚💛❤️

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e4 жыл бұрын

    ሚገርም ነው አይዞሽ እናት ኡፍ ልጁ በጣም አሳዘነኝ

  • @user-ub5uw9ve8e
    @user-ub5uw9ve8e3 жыл бұрын

    እንደውም አረብ ሀገር እንደምትኖር ሴት ጠንካራ ታማኝ እና አፍቃሪ የትም አትገኝም ብዙ ፈተናን ምታልፍ እና ጠንካራ ሴት

  • @melkamelka4213
    @melkamelka42133 жыл бұрын

    ዋው

  • @mekdessmekdi8142
    @mekdessmekdi81422 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ እህት

  • @werdukuae2466
    @werdukuae24663 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም የፍቅር ቀጠሮወች አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ልጅሽን ያሳድግልሽ ከመጀመሪያው ነበር መሆን ያለብሽ

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l4 жыл бұрын

    እዳም ያረብአገር ሴት ናት ለትዳር እትሆነዉ

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou21814 жыл бұрын

    ዌል ብያለው በግብዳው እስኪ ስለፍቅር ሲወራ ደስየሚለው እንደኔ

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy59483 жыл бұрын

    አረብ ሀገር የኖረች ሴት ማለት የሌላ አልም ኑሮ አይታ የሰለጠንች ነች። ታድያ የሰለጠንች ሴት እና ያልሰለጠነ ወንድ ከባድ ነው።

  • @genetkonjo

    @genetkonjo

    Жыл бұрын

    ትክክሎ

  • @Al-zo2ft
    @Al-zo2ft3 жыл бұрын

    አወ ሲጀመር አንገኚምጂ ብንገኚማ እደዉም ስደትን ያልቀመሠ ወንዲ ባል አይሆንም ምዲረ ዱቄት ያረባገር ሴትኮ ትጉህ ታታር ለቤተሰቦቻ ቀዳዳ ደፋኚ ከዛባሻገርየግል ሂወቷ ለቤቷ ተጨናቂ አሳቢ ናት በናንተ አፍ አትጠራም ያረባገር ሴት ምዲረ አመዳም

  • @meskiethiopia5707
    @meskiethiopia57073 жыл бұрын

    Woow betima arif new yefikera ketirow desiyile beritu enideziw eshii

  • @user-jn8hn4dp3w
    @user-jn8hn4dp3w4 жыл бұрын

    አይዞሺማማዬ ሁሉምያልፋል

  • @NaeemaDubai
    @NaeemaDubai3 ай бұрын

    የኔ ብቻ ታሪክ ይመስለኝ ነበር

  • @etopet1167
    @etopet11673 жыл бұрын

    ፍቅር ክክክክ

  • @user-yv2bs2iz2u
    @user-yv2bs2iz2u3 жыл бұрын

    ታድያ ማን አግባ አለው ለትዳርስ የምትሆነው አርብ ሴት ነች ቡዙ ወታ ወረድ አሳልፋናል

  • @dinagoddinagod7463
    @dinagoddinagod74634 жыл бұрын

    ምንድነው መነሻው መድረሻው ወዴት ነው ምንም አልገባኝም

  • @yefikirketero

    @yefikirketero

    4 жыл бұрын

    ታሪኩ ግልፅ ነው ዲና ምኑ ነው ያልገባሽ

  • @ahabte

    @ahabte

    4 жыл бұрын

    እኔም አልገባኝም ፍየል ወዲያ ወዲኽ ቅዝምዝም አለች አያቴ

  • @kM-rd3dd
    @kM-rd3dd3 жыл бұрын

    አይዞሽእህትለቦጎነዉ❤❤

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu61023 жыл бұрын

    እግዛቢሔር ይመስገን ጥሩ ጋደኞች ነበሩኝ የሱን ቦታ የሚያሟሉልኝ አላለችም

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu61023 жыл бұрын

    ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ብዙ ስህተቶችን ብትሰሪም አልፈርድብሽም ፍቅር አንድ አንዴ በትክክል እዳናስብ ያረገናል ።ያልገባኝ ነገር ግን ምን አገባቹ ሚስቴ ናት ማለት ምን ማለት ነው የገዛው እቃ ነሽ እንዴ ቢሖን ለሚስት የተለየ ክብር የገባል ባይ ነኝ ።ሴቶችም ሁሉም ሳይሖኑ ችግር ፈጣሪ ወንድ ወይም ለዱሩይ ወንድ የመሳብ በሽታ አለባቸው።እኔም ወንድ ነኝ ይሄን ወንድ አልለውም ጉልበቱን ሴት ላይ የሚፈትን

  • @betyig7996
    @betyig79963 жыл бұрын

    ከከከከከ ነቀለልሽ ከከከ አች ጀዘቤ ሁነሽ ነው እጅ ሲጀመር አልተከባበሩም ሲቀጥል አደለም ከኔ ሌላ ሴት ስሞ ከከከከከከ

  • @hayatrosa9704
    @hayatrosa97044 жыл бұрын

    Uuuuuufffffffff ye ega mekera mechihe yebeqale ere wodochihe fexaer lebone yesexachew yen konjo ayezoshiye yen konjo 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @loveyouethiopia7917
    @loveyouethiopia79173 жыл бұрын

    debdeb are gude wellahi allah belo kagebaw balebete ejun ene lay yasarfe kene mechershaw yiwonal

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey75593 жыл бұрын

    ራስዋን ሙሉ ታሪካቸው ብያወሩን እንዴት ያምር ነበር ከይቅርታ ጋራ ያለ ጥያቄ

  • @mum7158
    @mum71583 жыл бұрын

    Ufffffuffffuuu😭😭😭😭😭😭

  • @user-qc3xp7pn8g
    @user-qc3xp7pn8g3 жыл бұрын

    Batam yamal ayezosh aihet ligshn taqrash asadige tilq daraa yedarsal

  • @etarzeynuetarzeynu978
    @etarzeynuetarzeynu9783 жыл бұрын

    Yegodana lji neshi yareb ager st haymanot sbena alat smachewun attfi.

  • @user-nv8po2my7x
    @user-nv8po2my7x3 жыл бұрын

    Achi sat aydelshim wedenesh

  • @kasubediru5452
    @kasubediru54524 жыл бұрын

    Betam new yemiyasazinew enem yale abat new yadekut mestihafun setaneb erasen new yasbekut

  • @tsehaygeteabebe7100
    @tsehaygeteabebe71004 жыл бұрын

    ሠላም

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v3 жыл бұрын

    ምን አለ ጠያቂው ዝም ብትል!?

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad65163 жыл бұрын

    ጤናኛአይመስሉኚምያርብሀገርሴትለትዳርአይሆኑምእሚሉትእሽ

  • @maryeymoborhun9972
    @maryeymoborhun99723 жыл бұрын

    የዓረብ ሃገር ዎንዶች ለትዳር ኣይሆኑም

  • @user-rz7df8kl4u
    @user-rz7df8kl4u3 жыл бұрын

    የአረብሀገርሤትማለትየራሦንሂወትትታየቤተሠቦንየምትኖርሻማናትአደሻማእየቀለጠችለቤተሠብየምታበራጀግናሤትናት

  • @etopet1167
    @etopet11673 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkk

  • @wubalemsintayehu1601
    @wubalemsintayehu16013 жыл бұрын

    Yarabe agare gagena nate mane enda arabe agare sate

  • @rahimaferisa6459
    @rahimaferisa64598 ай бұрын

    ሰውየው በጣም ይለፍልፋል ሲያሥጠላ

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele473 жыл бұрын

    mnm letmhirt yemihon neger alagegehubetm sorry sijemer esu lelje abatnet kerto takfo yemitega wed aydelem ljun lemekera yedaregshw erash nesh esu sijemer ayafkrshm neber ega setoche gn hulem yemayfelgenn meketel lmadachen new fikr mn edehone erasu algebanm dbdebaw nketu sus eyehonebn mskin ftur wedezi alem eyametan enasekayalen ensekayalen egzyabher lbona ysten keweledn behala sbrbrachen edemiweta chersen enresawalen lemangawm ehite esu sayfelg wedeziche erkus alem yametashw mskinun ljeshn atmchiw ega ndetachenn yemnwetaw enesu lay new slezi befikr yzesh letlk bota edibeka mokri

  • @martimartina4255
    @martimartina42554 жыл бұрын

    #Hunet kebad new egziahber libona yisten!!! nege lela ken new hiwot yiketilal ena ayzosh hulum yalfal kanchi mitebekehu tigist ena emnet bicha new egziahber amlak ale lehulum gize alehu berchi ayzosh eshi sew yatefal perfect yelem wanahu ketifatu memaru new ena gin lijun adera silabatu mnm atibeyihu! endi yetegodashu lelijish aydel tiru tiru neger nigerihu kahunu hustun endirebesh atadirgihu yigebangal gudatish gin sijemir yalastewalshu neger ale egziahber amlak yirdash amlake oye ethiopian asibat!!!

  • @nouriyehno9296

    @nouriyehno9296

    4 жыл бұрын

    እደውም ሚስት የምትሆነው ያረብ ሀገር ሤት ነች ምክናያቱም የወዱ እከክ የሚራገፋበት ስለሆነ😉😉

  • @etarzeynuetarzeynu978
    @etarzeynuetarzeynu9783 жыл бұрын

    Yareb ager st aydelshim stastela

  • @yemanetesfazion2490
    @yemanetesfazion24903 жыл бұрын

    Your voice can tell u are drinking too much

  • @user-pv9hz2kk7k
    @user-pv9hz2kk7k3 жыл бұрын

    ጭራሽ 😏

  • @yeedaskaliyam1931
    @yeedaskaliyam19313 жыл бұрын

    ቁጥሩንላልኝወድሜ

  • @yefikirketero
    @yefikirketero4 жыл бұрын

    ታገባኛለህ?የጋብቻ ጥያቄ ቪዲዮ ሊንክ kzread.info/dash/bejne/h3VkurKlYNm5n6w.html

  • @hannannaqamte8497

    @hannannaqamte8497

    4 жыл бұрын

    Welcome back

  • @gogogogo742
    @gogogogo7425 ай бұрын

    መጀመርያ ንግግርሽን አስተካኪ ዘልዛላ ዱርዬ ለማኝ ጴንጤ እነሱ ኦርቶዶክሶች ናቸው ምቲው ኦርቶዶክስ ጌታን አይፈራም ደሞ የጋዜጠኛው አለማረም

  • @derejea2491
    @derejea24913 жыл бұрын

    Duriye

  • @lishananwar9584

    @lishananwar9584

    3 жыл бұрын

    በትክክል ባሏን የምትማታ ዱርየ ስንት ወንድ እንዳለ ሁሉ ስንት ሴትም አለ ኡፍፍፍ

  • @arisasela5837

    @arisasela5837

    3 жыл бұрын

    Ayebalem wadem men hunke dory abalem eshi 🤭

  • @almanal3761

    @almanal3761

    3 жыл бұрын

    Ewnatim duriye

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio3 жыл бұрын

    አላ ሀይማኖት ስትጣጭ ማሰብ ነበርብሽ ሴት እኮ ኔሺ ስተት የራስ ነው ለልጅሽ ትርፍ አዎ ፋቅር የማያደርገው የላም ብሆንም ሴት ልጅ የምደርሰውን ያውቃል 😒😒

Келесі