ከፍቶኛል😥 ከአረብ ሀገር የተላከ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ | Yefikir Ketero | Mekdes Debesay Full video | EBS | Ethiopia

Ойын-сауық

👇👇Website
www.topethiopia.com/
www.topethiopia.com/
የፍቅር ታሪክ ያላችሁ የፍቅር ቀጠሮ ቤተሰቦች በ+251900020251 በዋትሳኘ በቴሌግራም አድርሱን
ትክክለኛው የፍቅር ቀጠሮ የቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
www.topethiopia.com/
የፍቅር ጥግ,yefikir tig,የፍቅር ሙዚቃ,yefikir music,ስንፈተ ወሲብ,እንተዋወቃለን ወይ?,አዲስ ሙዚቃ,ETHIOPIA,የሰላም ገበታ,ela 1 tube,Sami studio,በእርቅ ማእድ,Yefikir ketero,yefikir tarik,የፍቅር ቀጠሮ,የፍቅር ታሪክ,yefeker ketero,አማርኛ ፊልም,Amharic movie,ethiopian film,Aster Aweke,Abel Birhanu,አዲስ ዘፈን,ምርጥ የፍቅር ታሪክ,erk mead,zehabesha,የወሲብ ታሪክ telegram,የፍቅር ጥግ አዲስ ፊልም 2013,yefikir tige,ethioinfo media,ethioinfo youtube,yefikir music amharic,old amharic music
💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
የፍቅር ቀጠሮ የቴሌግራም ግሩኘ
t.me/yefikir_ketero_group
ኑ አላማችንን በመደገፍ ብዙዎችን የሚጠቅም ተግባር እናከናውን 👇👇👇👇👇🇪🇹🇪🇹
gofund.me/23d597ba
gofund.me/23d597ba
ለኔ ብላ ከጅብ ጋር ተጋፈጠች
• 😭ለኔ ብላ ከጅብ ጋር ተፋጠጠች ye...
• 😭ለኔ ብላ ከጅብ ጋር ተፋጠጠች ye...
___የተመረጡ ፍቅር ታሪኮች_______
1,የቤሩቷ አፍቃሪ የፍቅር ታሪክ( ክፍል 1)
• Ethiopia: የቤሩቷ አፍቃሪ | ...
ክፍል 2
• የቤሩቷ አፍቃሪ • የፍቅር ታሪክ •...
2, ስንፈተ ወሲብ ትዳራችንን በጠበጠው
• የትዳራችን ጓዳ • ስንፈተ ወሲብ ት...
17:14 Zehabesha Original
19:17 Zehabesha news
3, የጎንደሯ ኮረዳ አሳዛኝ ታሪክ
• Ethiopia ገበና ✍ ጎንደር ✍ ...
gmail a,pgcps gmail,የፍቅር ቀጠሮ,ela 1 tube,yefikir ketero,yefikir,yefikir tig,yefikir tig amharic full movie,yefikir mirchaye,yefikir music amharic,yefikir music collection,yefikir music 2021,ela 1 youtube,yefikir tarik,seifu on ebs,seifu on ebs today,seifu on ebs new,ethiopia,abel birhanu,abel birhanu የወይኗ ልጅ,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,donkey,donkey tube this week,donkey tube amharic,dink lijoch,dink lijoch eshetu melese,lij tofik,የፍቅር ታሪክ
4, የመተሃራዋ ቆንጆ ( ክፍል 1 )
• Yefeker ketero || የፍቅር...
(ክፍል 2
• Yefeker ketero || የፍቅር...
ክፍል 3
• Yefeker ketero || የፍቅር...
5, ጠባሳ አሳዛኝ ታሪክ
• 💔 አሳዛኝ 💔 የፍቅር ታሪክ 💔 የፍ...
6, መንታ ፍቅር አስተማሪ ታሪክ
• መንታ ፍቅር | አስተማሪ የፍቅር ታ...
7, የሩሀማ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
• የፍቅር ቀጠሮ - የሩሀማ ታሪክ 2 ...
8, ያልተቋጨ ፍቅር አሳዛኝ ታሪክ (ክፍል 1)
• " ያልተቋጨ ፍቅር " ( ክፍል አን...
ክፍል 3
• ክፍል 3 ❤ ያልተቋጨ ፍቅር ❤️ የ...
ክፍል 4
• ክፍል 4 - ያልተቋጨ ፍቅር - የፍ...
ክፍል 5
• ክፍል 5 - ያልተቋጨ ፍቅር - የ...
9, በ 14 አመቴ ሳውዲ ......
• (ክፍል 2) በ14 አመቴ ወደ ሳውዲ...
10, ማርገዜን ከ 2 ወር በኃላ ነው ያወኩት
• Ethiopia: New Ethiopia...
11, የፌቨን አስተማሪ ታሪክ
• ፌቨን - yefikir ketero -...
12, የሀዊ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ (ክፍል 1)
• ሀዊ • ክፍል አንድ • የፍቅር ቀጠ...
ክፍል 2
• Ethiopia: ሀዊ • ክፍል 2 •...
ክፍል 3
• Ethiopia • ሀዊ • ክፍል 3 ...
ክፍል 4
• Ethiopia: ሀዊ - ክፍል 4 -...
ክፍል 5
• ሀዊ ( ክፍል 5 ) • የፍቅር ቀጠ...
13, የጋብቻ ጥያቄ
• Ethiopia የጋብቻ ጥያቄ • ክፍ...
14, ከሱ አይደለም ልንገረው ወይስ አልንገረው ?
• Ethiopia: ባሌን በገንዘብ ቀየ...
cute couple goals
#cutecouplegoals
#cute_couple_goals
#cute
_____________
ፍቅር ማለት ለሁሉም ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ከፈጣሪ የሚሰጥ እጅግ አስደሳች ስሜት ነው
ፍቅር በደል አያውቅም እናም
የፍቅር ቀጠሮ አላማው ሁሉም ሰው ለፍቅር እውነተኛ እና ታማኝ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡
የፍቅር ቀጠሮ ኘሮግራም በርካታ አስተማሪ የሆኑ የፍቅር ታሪኮችን እስካሁን ያቀረበ ሲሆን ወደፊትም እያቀረበ ይቀጥላል፡፡
የፍቅር ታሪኮችን መስማት ምን ጥቅም አለው?
ፍቅር ውስጥ ላልገቡ ከመግባታቸው በፊት በደንብ እንዲያገናዝቡ ያስተምራል በፍቅር ለተበደሉ ደግሞ መፅናኛ እና ብርታትም ጭምር ይሆናል
_______ፍቅር ይስጠን___________
እኛን ለማግኘት ስልክ
+251900020251
Telegram imo or whats app
#yefikirclinic #yefikirketero #yefikirmirchaye #yefikirkal #yefikiralem #yefikirwwog #yefekerketero2019 #yefekerclinic #yefikirketero #yefekermirchaye #yefekerkal #yefekeralem #yefikirwwog
#yefkerclinic2019 #yefkerketero2019 #yefkermirchaye2019 #yefkerkal2019 #yefkeralem2019 #yefkerwog2019
#yefikirclinic #yefikirketero2019 #yefikirmirchaye #yefikirkal2019 #yefikiralem2019 #yefikirwwog2019
#Yfikirtarik2019 #yefekertarik yefikirtarik
#የፍቅርቀጠሮ #የፍቅርክሊኒክ #የፍቅርታሪክ #ሰንሰለት #የፍቅርአለም #የፍቅርምርጫዬ #ፍቅር
www.topethiopia.com/
ኑ አላማችንን በመደገፍ ብዙዎችን የሚጠቅም ተግባር እናከናውን 👇👇👇👇👇🇪🇹🇪🇹
gofund.me/23d597ba
gofund.me/23d597ba
00:15 YEFIKIR KETERO
05:11 mekdes debesay new video
09:47 mekdes debesay full video
15:48 mekdes debesay
25:19 mekdes debesay EBS
Seifu on EBSየፍቅር ጥግ,yefikir tig,የፍቅር ሙዚቃ,yefikir music,ስንፈተ ወሲብ,እንተዋወቃለን ወይ?,አዲስ ሙዚቃ,ETHIOPIA,የሰላም ገበታ,ela 1 tube,Sami studio,በእርቅ ማእድ,Yefikir ketero,yefikir tarik,የፍቅር ቀጠሮ,የፍቅር ታሪክ,yefeker ketero,አማርኛ ፊልም,Amharic movie,ethiopian film,አዲስ ዘፈን,ምርጥ የፍቅር ታሪክ,erk mead,zehabesha,የወሲብ ታሪክ telegram,የፍቅር ጥግ አዲስ ፊልም 2013,yefikir tige,ethioinfo media,ethioinfo youtube,yefikir music amharic,zehabesha original,zehabesha official,zehabesha original news,EBS zehabesha news,seifu on ebs,ems eletawi,yefikir tig,የፍቅር ሙዚቃ,yefikir music,እንተዋወቃለን ወይ?,አዲስ ሙዚቃ,ETHIOPIA,የሰላም ገበታ,ela 1 tube,Sami studio,በእርቅ ማእድ,Yefikir ketero,yefikir tarik,የፍቅር ቀጠሮ,የፍቅር ታሪክ,yefeker ketero,አማርኛ ፊልም,Amharic movie,ethiopian film,አዲስ ዘፈን,ምርጥ የፍቅር ታሪክ,erk mead,zehabesha,የፍቅር ጥግ አዲስ ፊልም 2013,ethioinfo media,ethioinfo youtube,yefikir music amharic,zehabesha original,zehabesha official,zehabesha original news,EBS,Zehabesha

Пікірлер: 26

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist15422 жыл бұрын

    እህት መፍርድ ቀላል ነዉ ቢባልም እኔ ትልቅ ጥፍት ያለዉ አንቺ ጋር ነዉ ከመጀመሪያ እስከ መጨርሻዉ ጥፍትሽ ሳያንስ እራስሽን ፈላጊ የሌለሽ ቆሻሻ አድርገሽ ዝቅ አርገሽ መናገርሽ እራሱ በጣም ያበሳጫል በጣም ብዙ ጀምርሽ እስክትጨርሽ ያለዉ ታሪክ የራስሽ ጥፍት ነዉ እሱ እንደዚህ እንዲያርፍሽ ያደርገዉ ለራስሽ ክብር ምንም የለሽም ያንን እያወቅሽ ልጅ መድገምሽ ያም ሳያንስ በሽታ እና ሲስኛ የሆነ አባት እና አደኩ አደኩ እያለ መልስ ከሚስጥሽ እና ነገሮችን ከሚያቀነባብር ጎርምሳ ጋር ሴት ልጅ መተዉ ምን የሚሉት ነዉ ነገ ቡደፈሩስ ባይደፈሩ በንክኪ በሽተኛ ቢሆኑስ መዉለድ ለእንደዚህ ከሆነ ባትወልጄያቸዉ መጀመሪያ ሌላዉ ገንዘብ ልልኪ ከሆነ የተስደድሽዉ ባትስደጅ ይሻልሽ ነበር ለምን ካልሽ ብር የሚላከዉ ትርጉም ላለዉ ነገር ነዉ ለልጆችሽ ቢሆንም እሱ ብር ስለምልኪ እንጂ አሜን ብሎ ልጆቹን የያዘዉ አይዝም ነበር ምክንያቱም ገንዘቡን ለልጆቹ ሊርዳ ሊያስተምር የሚያስፈልጋቸዉን ሊያደርግ አንቺ እንደምትልኪላቸዉ ሊያሳዉቅ ሳይሆን እሱ መስዋህት ከፍሎ እንደሚያደርግላቸዉ እየተናገር ሊጨፍር ሊዝናናበት ነዉ አንቺ ለነሱም ስትይ ከሆነ የተስደድሽዉ ብር ከላክሽ እህት አደለም ዘመድ ማንም ይይዝልሻል ግንዘብ ስለላክሽ ልጆችሽን ልታሳድጊም ያስብሽዉ ደርጃም ልታደርሽ አችይም የባሠ በሃላ ከልጆችሽም ከገንዘብሽም ሳትሆኝ ከምቀሪ ልጆችሽን ከዛ ቤት አዉጥተሽ መፍትሄ ፈልጊ እሺ ካለ አሁን ግን የሚላከዉ እንዳይቀርበት እሺ የሚልሽ አይመስለኝም ሌላዉ በጣም ልነግርሽ የምፈልገዉ እንቺ ምንም ብዙ ቢያደርስብሽ ፍቅር ሳይኖርብሽ አይቀርም ተታለሽ እራቁት ፎቶ ያለሽን እንዳትልኪ አደለም እራቁት ተገላልጠሽ በጡት መያዥ በቦዲ በቢጃማ ምናምን በፍፁም ቪዲኦ ኮል እንኳን እንዳታወሪዉ ባሁን ስዓት እንኳን ይሄን ሁላ ያደርስብሽ የማይፈልግል ስማኒያ ፊርማ የሌለሽ ይቅር እና ስማኒያ ፊርማ እያላቸዉ በኑሮ ምክንያት ምንም ሳይጣሉ የተስደዱ ባሎቻቸዉ ልክ አንቺ እንደተባልሽዉ ብለዋቸዉ ባሌ ነዉ ብለዉ ሲልኩ በሚዲያ ሳለቅብሽ ብር ላኪ እያሉ ዘላለማቸዉን ብር እየላኩ የሚኖሩ እራሳቸዉን ያጠፎ አሉ የሚወድሽ የሚያከብርሽ እንደዚህ ዓይነት ጥያቄ አይጠይቅም ይህ ስዉ ላንቺ ምንም ዓይነት ፍቅር እና ክብር እንደሌለዉ ነዉ የሚያሳየዉ አንቺ አልገባሽም እንጂ እና ይሄን ስዉ እርሽዉ መኖር ከፈለግሽ ሂወት ይቀጥላል ብለሽ ካስብሽ

  • @yefikirketero
    @yefikirketero2 жыл бұрын

    የፍቅር ታሪክ ያላችሁ የፍቅር ቀጠሮ ቤተሰቦች በ+251900020251 በዋትሳኘ በቴሌግራም አድርሱን

  • @madenaali9812
    @madenaali981210 ай бұрын

    የኔማር💔💔💔💔💔👍👍👍

  • @mastallbisset9682
    @mastallbisset96822 жыл бұрын

    እግዚአብሔር:ከደዚህ:አይነት:ትዳር:ይሰውረን

  • @fatleh
    @fatleh7 күн бұрын

    ጀግና ነሽ የምር ከእግዚአብሔር ሁሉንም ታገኚዎለሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gg9fl8cj3l
    @user-gg9fl8cj3l2 жыл бұрын

    ዋውውውውውውውውውውውውውውው💋💋💕😢😢😢😢😢

  • @hiwi7548
    @hiwi75482 жыл бұрын

    Betan Tenkara Set nesh ..Egziabher ke anchi gar yihun.Lijochishenm Yibark

  • @friwotegetim3935
    @friwotegetim3935 Жыл бұрын

    Betam yemisatela tarik newu degagimesh yetefashiwu erasish nesh ene betam newu yinadedeshign yane kemejemeriyewum esu ayifelegishim erasish nesh yafekerishiwu berasish metemamen yeleshim .ande welidesh demo medegemish

  • @madenaali9812
    @madenaali981210 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse30052 жыл бұрын

    አንድ ያልገባኝ ነገር አለ HIV እዳለበት እያወቅሽ ያለጥንቃቄ አብረሹው ተኝተሽ ልጅም ወልደሻል ታዲያ እንዴት አንቺ ሳይዝሽ ቀረ? የሱ የወለድሻት ልጅሽስ ተመርምራለች? ከቻልሽ መልሺልኝ

  • @yefikirketero

    @yefikirketero

    2 жыл бұрын

    ትመልስልሻለች bettye

  • @kubrahelwa8035

    @kubrahelwa8035

    2 жыл бұрын

    ደሟ የተለየ ከሆን

  • @user-zd2py4xz6t
    @user-zd2py4xz6t2 жыл бұрын

    አይዛሽ

  • @yefikirketero

    @yefikirketero

    2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tsegayemikellelij7857
    @tsegayemikellelij78572 жыл бұрын

    Yenam and kan engerchielow yaselfket ahen gen egzbehr yemsgan🙏 gen la sow yastemral beya enje

  • @abidiwaqa8357

    @abidiwaqa8357

    2 жыл бұрын

    Ayizoshi yene. Qonjo

  • @Hshsj-uz1xs
    @Hshsj-uz1xs8 ай бұрын

    እኔ መስማት አቃተኝ እናተ ጨርሱት

  • @kubrahelwa8035
    @kubrahelwa80352 жыл бұрын

    ውይ እህቴ ባገኝሽ ደስ ይለኛል እኔ አቡደቢ ነኝ አድራሽ ሽ እንዴት ላግኝ

  • @mastallbisset9682
    @mastallbisset96822 жыл бұрын

    እህቴ:ጥፋተኛአችነሽበመጀመሪበሽታእዳለበትእያወቅሽገባሽበትያለሱ:ወድየለምየተባልሽ:ይመስል:ሙጭጨአልሽ

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah22262 жыл бұрын

    bsmeab wiy yene eht nurshin nuri esu ayhonshim yatfashal ewenet yatfashal

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira20552 жыл бұрын

    በጣም ይቅርታ እህቴ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ግን የዚህን ያህል ወይ ፍቅር አይሰጥሽ ወይ ስነስርዓት ያለው ወንድ አይደለ ለምን ብለሽ ነው ባአንዱ ሳትማሪ ሁለተኛ ልጅ አይከብድም አበዛላይ ለልጆች መላክ ካለብሽ የተወሰነ መላክ እንዴት ሙሉ ደመወዝ ትልኪያለሽ ይቅርታ አደርጊልኝ አሁንም ሀገር ከተመለሽ ከሱ ጋር ነው የምትኖሪው ቆራጥ ሴት መሆን አለብሽ እግዚአብሔር እያመሰገንሽ ከበሽታው ነፃ ነሽ ስለዚህ እህቴ ይቅርብሽ

  • @kubrahelwa8035
    @kubrahelwa80352 жыл бұрын

    ዉይ ግን ይሄ ሰው ነው ወይስ ድጋ ነው ከአንዱ ስተቱ አይማርም እንዴ ውይ በዛላይ መከራ ያየሻሽበትን ልጅ ም አበላሸብሽ

  • @kubrahelwa8035
    @kubrahelwa80352 жыл бұрын

    ግን አስለቀስሽሽኝ በጣም ታጋሽ ነሽ

  • @samerakhan7848
    @samerakhan78489 ай бұрын

    የሰው ልጅ ዲቃላ አይባልም ታሪክሽ በሙሉ አዳመኩት አንችም ጋር ጥፉት 😊አለ. ያንችን ልጅ ድቃላ ቢሉብሽ ትወጃለሽ

  • @tegestejade2671

    @tegestejade2671

    5 ай бұрын

    💔TENADANEWE BESEWEYWE🤔👍

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah22262 жыл бұрын

    weye gud ay abzashu ehti hooo

Келесі