የቀይስር ጁስ/ጭማቂ መጠጣት የሚሰጣችሁ አስደናቂ ጥቅሞች| የቀይስር ጁስ ጠቀሜታ| Health benefits of beets juice| beets benefits
#youtube #beetsjuice #የቀይስርጁስጠቀሜታ @KZread @healtheducation2 @DoctorYohanes
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
/ @doctoryohanes
° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
• የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
• ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Пікірлер: 130
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
በጣም ይገርማል መቼም አላህ የሰጠን ስጦታ ተቆጥሮ አያልቅም ምስጋና ለአላህ በመቀጠል ኢሄንን ምርጥ አስተማሪ ቪዲዬ ላቀረበልን ዶክተር በርታ ካንተ ብዙ እንማራለን
@healtheducation2
Ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏🙏🙏
Thank u so much
እናመስግናለን ተባርክ
ዶክተሪዬ አላህ እውቀተህን ይባርከው በርታልን እናመሰግናለን
@healtheducation2
Ай бұрын
አሜን አመሠግናለሁ🙏
በጣም ነው የምወደው እጠጣለሁ ግን አቃርጣለሁ አንድ ሳምንት አርፌ እንደገና ለአንድ ሳምንት እወስዳለሁ። በጣም ተመችቶኛ። ሞክሩ ትጠቀማላቹሁ።
እናመስግናለን❤❤❤
Thanks D/R🎉
እናመሰግናለን ❤❤❤
enamsegenaln doctor
ጥሩ ምክር❤
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠጌናለሁ
እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ❤❤❤
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
በጣም እናመሰግናለን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ
Tekekelo/Terewen Benbelas
ድክውት አንምስኛልን ጠቃሚ ተምብርት ነው ፈጥር ያጥብቅ 🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰❤❤
@healtheducation2
28 күн бұрын
አሜን አመሠግናለሁ🙏
እናመሰግናለን ዶክተርየ
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠግናለሁ
Thank u doctor
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠግናለሁ
Thank you so much Dr 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@healtheducation2
Ай бұрын
thank u hawi
Amsgnalhu doctor tbarke
@healtheducation2
Ай бұрын
አሜን🙏
God bless you
@healtheducation2
Ай бұрын
Amen🙏
🙏🙏❤️❤️
🙏🏿👍👍
ስለመረጃው እናመሰግናለን ዶ/ር ለደም ማነስ እንዴት ይመከራል?
❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍
እና መሰግናለን ዶክተርየ
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@azeb4321
Ай бұрын
ደክተር ጥያቄ ነበረኝ በምን ላግኝህ በግል
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
Measeal✊✊✊
Thank you so much, Dr I have Tyrod disses I take my Madison every day so my question is what kind food I have to eat and also I can eat Flex seed. Please tell me that's my favorite food
ዶክተር እባክህ እንዳታልፊኝ በአላህ እናቴ እራሴን ግንባሬን ቆጨቆጨኝ ትላለች ግን ሀኪም ቤት ትሞክራለች ምንም ለውጥ የለውም አይኔን ሁሉ ሳበኝ ትላለች ካለህ እውቀት ብታካፍለኝ
10Q DR
@healtheducation2
Ай бұрын
Thank u too
ዶክተርየ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@healtheducation2
Ай бұрын
አሜን አመሠግናለሁ በጣም🙏
Buona pomeriggio dottore grazie mille Thank yuo
@healtheducation2
Ай бұрын
thank u eden
@BT-om1zl
Ай бұрын
Merci beaucoup Dr. ❤
በረታዱክተረ
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠግናለሁ
እባክህ ዶክተር መላኖሳይት ሰውነታችን እንዲመረት ምን መጠቀም አለብን ለምጽ ፊቴ ላይ ወጣ መልስህን እጠብቃለሁ አመሰግናለው
Doc. Thanks,,,, can we use during pregnancy??
Dokter letmehrtu enamesegnalen gen keyserun beterew weys beslo nw
@healtheducation2
Ай бұрын
በጥሬው ነው!
እንኮን ሰላም መጣህ ዶክተር
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠግናለሁ
አንተም ተባረክ ወንድሜ አንወዳሀለን
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠግናለሁ እኔም ወዳቹሀለው ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
ጥሬው ነው
እስከ መቼ ነው መጠጣት ያለብን ???ጥናቱእውነት ነው
እናመሰግናለን ዶከተር 😊
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠግናለሁ
ሳላም ዶክታር ደማ ማነስ አለብን ምን ቢተካም ቶሎ ይመለሳል እባክ ንገራን 🫶🙏🙏
✌️👍🏻👌😍
@healtheducation2
Ай бұрын
አዚዛ
@AzizaAhmed-jl1sn
Ай бұрын
@@healtheducation2 አቤት ዶክተር ሰላም ነው
ዶክተር አዲስ ከልብ እናመሰግናለን
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠግናለሁ Dr Yohanes
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ጥያቄ በእድሜ የሚመጣ ላብ ምን መዳህኒት አለ
እውነት ነው እኔ ሀኪም አዞልኝ በቀን ,3.ብርጭቆ ነው የምጠጣው ።በተረፈ ፍሪጅ ማስቀመጥ ውጭ ማስቀመጥ ጥሩ አይደለም
@healtheducation2
Ай бұрын
ፍሬሽ መጠጣት ይመከራል!
@redietsertso527
Ай бұрын
@@healtheducation2 ከፋርማሲ ነው የምገዛው የተዘጋጀውን
ዶ/ ር ስኮር ተማም መጠቅም ይችላል ወይ?
Have you ever heard cooked juice
በጣም ከባድ ነዉ ጠአሙ እኔ ከብዶኛል ቀይስርን የሚተካ ሌላ ቪዲዬ ብትሰራልን መልካም ዶክተር
@hananabdena4051
Ай бұрын
አታወፍሪው
ሠላምዶክተር እናመሠገናለንን😊😊
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠግናለሁ Hawa
ቀይስር iron ስላለዉ እርግዝና ላይ ያሉ እናቶች አንድ ኩባያ መጣት በቂ ነዉ docter ?
ቀይሰሩን በጥሬው ነው ወይስ ተቀቅሎ ነእው
@user-bc5kb9ho5f
Ай бұрын
በጥሬው እንደሆነ በሌላ ሰው ጥያቄ ላይ መልሶታል ኮመንት አንብብ
@Lidiyaa926
Ай бұрын
ጥሬ ነው በጣም ጠቀም ነዉ
ከአካል እንቅስቃሴ በፊት መጠቀም ይሻላል ወይስ ከአካል እንቅስቃሴ ቡሃላ ?
Hii doctor እናቴ የደም ግፊት(hypertention) መድሀኒት መውሰድ ጀምራለች እና ግን የቀይ ስር ጁስ ብትወስድ ከ መድሀኒቱ ጋር ሲሆን ችግር የለውም?
What kind of question is this marree
ቀይ ስር ስትመገቡ ኩላሊት ላይ ጉዳት ያመጣል ለማጣራት ኩላሊት ላይ ጫና ያደርጋል እሚባለው ነገርስ ማብራሪያ ብትሰጠን ዶክተር ?
@healtheducation2
Ай бұрын
እሺ ቪድዮ እሰራለሁ🙏
ቀይ ስር ስንጠቀም ቀቅሎ ነው ወይስ ጥሬውን ነው ጁስ የሚደረገው
ዶ ር እኔ ያለብኝ ችግ ሰዉነቴ በጣም ይግላል ቶሎ ይሞቃል በጣም ያልበኛል መብተዉን በስሥልኬ ቁጥሬ ይላኩልኝ ከይቅርታ ጋር
@betreteferi8868
Ай бұрын
Great thanks
ከምግብ በፊት ነው ወይስ በማንኛውም ሰዓት ነው የሚወሰደው ?
@healtheducation2
Ай бұрын
በማንኛውም ሰዓት!
ዶክተር እኔ ትፍሺን እደልቤ መተፈስ አልቻለሁም እደገና ስኳር ያለው ምግቦቼ መጠ ጦቼ ስጠቅም ትፍሴን ይይዘኛል መቀሳቀስ አልቺልም አሁላይ አቆምሁ ዳቦ ኩብዝም ስብላ ጣፍጪ አለው ያመኛል አኪቤት ስሄድ ምንም እደሌለብኝ ከሁለት ሶስተዬ ነግሩኝ ትነሺዬ እብጠት ታፈየላይ ውትቡኛል ሳሳያቺው ምንም ቺግር የለውም ቀይ ከሆን ተመልሰሺ ነይ አሉኝ ቀይ አልሆንም ግን ያመኛል እብጠቱ ሙዝም አልባላ ተፍሴን ይይዘኛል እሰውነቴ ላይ ጥቋቅር ውቶብኛል ሰሞኑን ትንንሺ እየፈራሁ ነው ያለሁት በስደት ነው እስኪ አማክርኝ
@gideymekonnen3644
Ай бұрын
ደምሺ ወስጥ ምን እለ ብለሺ ጠይቄቸዉ ደምሺ የመርመር
@GiGi-mc4df
Ай бұрын
@@gideymekonnen3644 ደምም ሺተም ሰጠሁ ምንም እደሌለ ነው የነገሩኝ
ዳክተረየእኔየጨጎረባክቴረያአለብኝ የሀብሀብጅሰብጣችግረአለወይበናትሀመልሰልኝ
ቀይስሩ ተቀቅሎ ነው ወይስ ጥሬው ነው ጭማቂ የሚሰራው።
@habibimohamdd2894
Ай бұрын
በጥሬው ነው
@healtheducation2
Ай бұрын
በጥሬው ነው!
@workuhamamo8586
Ай бұрын
አቶ በላይ መኮንን : --- ጅውስ ወይም ጭማቂ ሲባል እንዴት የተቀቀለ ነው ወይ ብለህ ትጠይቃለህ ? እረ እንዲያው የሚያሳዝን ጉድ ነው ። ጥሬውን ቀይ ስር ነው ተጠቀሙ የተባለው ። እና የተቀቀለውንም ያልተቀቀለውንም ቴስት ማድረግ ጥሩ ነው ልዩነቱን ማወቅ ይቻላል ማለት ነው መልካም ንጋት ይሁንላችሁ ።
@ttww9470
Ай бұрын
@@healtheducation2እናመሠግናለን ለቤትህ አድሥ ነኝ ሰብ ላይክ አረጌ እየተካታተልኩ ነው ኮክተረ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ አንድ ሴት ልጅ ክብደቷ እሥከሥት መሆን አለበት ንገረኝ አላህ ሂድሀ ይሥጥህ
@foryou4761
Ай бұрын
@@workuhamamo8586teyake meteyek newer ayedelem eko enem erase endih ayenet teyake neberegh menm yemeyaseqota neger yelewem
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልን ደክተር ይሀንስ እኔ አድጥያቄ አለኝ ግባሬላይ እደእሳት ያቃጥለኝል መነሾው ይህነው ስሰግድ ግባሬ መሬት ሲነካ በዛው ማሳከክ ጀመርኝ
@healtheducation2
Ай бұрын
መታየት ይመረጣል! የቆዳ specialist ማየት አለብሽ
እሽ እሥቲ የወባ መዳሀኒት ንገረኚ
@healtheducation2
Ай бұрын
ህክምና አድርጊ!
@user-nx6lq2ju8p
Ай бұрын
@@healtheducation2 እኔ አይደለሁም ወድሜ ነዉ ግን በጣም ሞክሯል መርፌም ኪኒንም ወዳዉ ይመለሰበታል ወር አይቆይም
የኔም ጥያቄ በስሎ ነው ወይስ በጥሬው
@lemlem9975
Ай бұрын
ጥሬውን ልጣጩን ልጣሽ አጥበሽ መፍጨት ነው
@HappytemaHappy
Ай бұрын
የተቀወለለ ጭማቂ ወይም ጅስ ይሰራል እንዴ ሆ ሰው ምን ሆኖ ነው
እባክህ ዶ/ር ጥሬውን በመፍጨት ነው ወይም አብስለን
@healtheducation2
Ай бұрын
ጥሬውን ነው!
@user-yp4tz3dy7i
Ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤❤
ዉፍረት ለመቀነስ ከስፖርት ዉጭ ምን አይነት አመጋገብ ቢኖረን ጥሩ ነው ዶክተር ?
@lemlemtesfaye5680
Ай бұрын
Lene lemechemer nigerugn
@healtheducation2
Ай бұрын
High fiber deit እና Healthy fat/ጤናማ ስቦችን መመገብ ነው። trans fat እና ስባማ ምግቦችን, ጣፋጭ እና አልኮልን ማስወገድ አለብሽ! over/ብዙ calories መውሰድ የለብሽም!
@gideymekonnen3644
Ай бұрын
16 ሰአት አለመብላት ለምሳሌ ማታ በግዜ አቁሞ ከሌሊቱ ጋራ ተደምሮ 16 ስአት በኋላ መብላት ብዙ ዳቦ አለመብላት this is best
@zebibaseid3841
Ай бұрын
@@gideymekonnen3644 አመሠግናለሁ
@user-tl6zh9vd5e
Ай бұрын
እኔየ መወፍር እፈልጋለሁ ስቀጥን ግን የሚከሳው ፊቴየ ነው መላአ በሎኝ
ብዋሃ አብስለን ብንበላውስ
@healtheducation2
Ай бұрын
በጥሬው በጁስ መልክ ተጠቀሙት!
ዶከተር እስፖርት ሰርተን ከዛ ካቋረጥነው ይበልጥ እንወፍራለን ምን ያህል እውነት ነው?
@healtheducation2
Ай бұрын
ውሸት ነው! over calories ከተጠቀማችሁ ነው ውፍረት የሚከሰተው!
@semutimohamed8744
Ай бұрын
@@healtheducation2 እሺ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
@mozaalmansoori6777
Ай бұрын
እስኪ ዶክተር ለመወፈል ፈልግነበር ትንሽ እና የሚያወፋሩ ነገሮችን ነገረኚ@@healtheducation2
❤❤❤❤❤